ከ300 በላይ የምንሆን ወጣቶች ጉድ ሆነናል! እልህ አስጨራሹ የአውሮፓ ጉዞ እና መዘዙ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 96,692

Eyoha Media

Eyoha Media

15 күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 748
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 13 күн бұрын
ቤተሌሄም የነዚህ 300ወጣቶች የበላሽው ገንዘብ መልሽላቸው ካልሆነ ልጆችሽን የነዚህ እንባ ጎርፍ ሆኖ እንዳይወስዳቸው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-fd1ks7iq6s
@user-fd1ks7iq6s 13 күн бұрын
መልሺ ባስቸኳይ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 13 күн бұрын
እውነት ብለሻል ሆኖም ግን ጊዜው አስከፊ ጭካኔ በተሞላበት ማጭበርበር ያሳዝናል ልቦና ይስጠን።
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@user-wf1so7mw7j
@user-wf1so7mw7j 10 күн бұрын
Kemengst ga ejna guwat nat
@SamarawitSamrawit
@SamarawitSamrawit 6 күн бұрын
I guess this women is netsanet iswa kehonech enem tetki negh fetari yejishin yistish esat yihunibish
@TigstGetachow
@TigstGetachow 13 күн бұрын
ቃና ቲሺ መጠየቅ አለበት ትልቅ ሚዲያ ውሸት ማስታወቂያ መቸም እሷ ትታሰር አልልም ምክንያቱም ከመንግስት ያዬትን ማጭበርበር በማን ህግ ትቀጣለች ህጋዊ ሁና በመንግሥት ጋ እየሰራች ፈርዱን እግዚአብሔር ይስጣችሁ😢
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@mewdeddinku2850
@mewdeddinku2850 13 күн бұрын
ሮሜንያ እና ፖላንድ እኮ ስመ አውሮፓ ነው እንጂ ከኢትዮጲያ ብዙ ልዮነት የለም.
@blueblue8966
@blueblue8966 13 күн бұрын
መሸጋገርያ እንጂ ሊኖሩባት አይደለም እኮ😊
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 13 күн бұрын
በትክክል
@yafetabel2474
@yafetabel2474 13 күн бұрын
😂😂ሮማንያ ኢጣሊ መተው ይለምናሉ አይ ያላየ ሰው😂
@user-hq6px2hh1k
@user-hq6px2hh1k 13 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ብዙ አታላይ ወይም አጭበሪባሪዋች አሉ በመንግስት መስሪያ ቤት ጭምር ማንም እንዳታሙኑ እኔ ከአንዴም ሶስት ጊዜ ገንዘቤ ተበልቻለሁ አንድ ደላላ የዉሽት የቤት ካርታ እና የባንክ እስቴትሜት እያሰሩ እልካለሁ እያሉ ያጭበረብራሉ የሀበሻ ደላላ ማለት ሆዳም ጨቃኝ ናቸው ለሆዳቸው ብለው ብዙሀን ያሰቃያሉ አፈር ያስበላቹሁ
@fikirtekorie2135
@fikirtekorie2135 13 күн бұрын
Ke Romania eko Ethiopia yesalale ensu cerashe tesedew new yemnorute lela Europe
@Hundumak
@Hundumak 13 күн бұрын
,በአጭሩ የዚህ ድርጅት ባለቤቶች ከሀገር ሳይሸሹ በህግ መጠየቅ አለባቸው ። ምንም ማባበል አያስፈልግም ።ህግ ከለ የድሃን ገንዘብ ማስመለስ አለበት ።
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@amytk6095
@amytk6095 11 күн бұрын
@@Hani-f234aim ultraም የሷ ነው? ??
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
@@amytk6095 አዎ ሁሉም የራስዋ ነው
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 13 күн бұрын
በኢትዮጵያውያ ከተሰራው አንዱ አሻጥር ትውልዱ ለውጭ አገር ባሪያ እድሆን የተሰራበት ስራ ሰፊ ነው ምን የመሰለ አገር እያለን ውጭ ውዳጅ ሆነን ቀየርን 😢😢😢ጌታችን እና መድኀኔታችን ሆይ ባክህ ሰላም ስጠን ለሀገራችን
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 13 күн бұрын
ምን የመሠለ የኑሮ ውድነት ያለባት ሀገር ናት ኢትዮጲያ የአደጉት ሀገራት ኑሮ ቢወደድም የስራ እድልም አለ ጥሩ ክፍያም አለ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 13 күн бұрын
አሜን
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 13 күн бұрын
በትክክልል😢
@appseth8007
@appseth8007 13 күн бұрын
ምን የመሰለ ሀገር ነበረን ግን መስራት የማይቻልባት በዘመድና በብር ስራ የሚገኝባት ድሀ የማይኖርባት ሆነች የምንሰደደው ለዛነው አረቦች እንኳን ስንጣላቸው ድሀ ሀገርሸ እሸኝሻለው ምን እደምትሆኝ ይላሉ
@Hikma263
@Hikma263 13 күн бұрын
እኔም ገርሞኛል ምን ጉድ ነው 😮
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 13 күн бұрын
የሚገርመው ፖላንድ እና ሮማንያ ለመሻገሪያ ካልሆነ ለኑሮ እዛው ኢትዮዽያ ይሻላችኋል ወገኖቼ
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 13 күн бұрын
ሮማንያ በጣም ድሀ አገር ናት እንኳን ሰራተኛ ከሩቅ አገር ሰው ሊቀጥሩ ለራሳቸው ስደት ላይ ናቸው
@Mahihela
@Mahihela 13 күн бұрын
Exactly yehew ezi Dubai kega gare teketreew new miserute
@gfg4073
@gfg4073 13 күн бұрын
መረጃ የላቸውም በምን ያቃሉ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 13 күн бұрын
እውነት ነው ስው ዲን ውስጥ ሱቅ በር ላይ ቁጭ ብለው የሚለምኑት ሮማንያውያን
@user-yw3ye9vn5y
@user-yw3ye9vn5y 13 күн бұрын
እኔ ኮ ግርም ምትሉኝ ኢትዮዺያ እየኖራችሁ ሮማንያን የምትንቁ ሰዎች ከ 500 euro በታች ለሰራተኛ መክፈል ያሳስራል ሰማከኝ ክፍያቸዉ 700-1200 euro ነዉ በርግ ጥ ህዝቦቹ ሰነፍ ናቸዉ ተሰደዉ እየለመኑ መኖር ይመርጣሉ ግን ሁሉም አይደሉም
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 12 күн бұрын
​@@user-yw3ye9vn5y gin what can you do with 500 euro in the economy
@mihiretloha3842
@mihiretloha3842 13 күн бұрын
የሮማኒያ ህዝብ ሥራ ፍለጋ በየሀገሩ እየተንከራተቱ ነው ። እንኳን ለሌላ ሀገር ሰው ሥራ ልገኝ ለራሱ ሰው እንኳን ሥራ የላቸውም ።
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@geneteden4343
@geneteden4343 13 күн бұрын
እኔ እኮ ልጆቼ ወደ ኢሮፕ አለ ፕሮሰስ ጀምሪልን ብር ላኪልን እያሉ እስከ ድብልቅልቅ ያለ ጭቅጭቅ ውስጥ ገባሁ እኔ ደግሞ ውስጤ አልቀበልም አለኝ ልቤ እንቢ ብሎኛል እንቢ ስላቸው ሁሉም ነገር ከመንፈስ ከእግዚአብሔር ጋር እያያሽው ታድያ መቼ ነው የምትረጇው የምትረጅን ብለው አኮሮፉ ለብዙ ግዜ 🤔አሁን ግን ያለሁበት አገር በህጋዊ መንገድ ጀመርኩላቸው እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እግዚአብሔር ይፍርድባቸው የሰው ገንዘብ የሚበሉትን
@Hani-f234
@Hani-f234 8 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@Hani-f234
@Hani-f234 8 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 13 күн бұрын
እባካቹህ እሄን ሚድያ የምት መለከቱ ሰወች ቤራሉስ የሚባል ሀገር እዳታስቡት እዛ የደረሱ ሰወች በጣም ችግር ላይ ናቸው አርፋቹህ ቁጭ በሉ
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@eritreagoldenstate7900
@eritreagoldenstate7900 13 күн бұрын
እችን ሴትዮ አውቃታለው የብዙ ሰው ብር በልታ የወንድሜንም 500,000 ብር ይዛ በኤርፖርት ለማምለጥ ስትሞክር መንግስት እንዳትወጣ ክልከላ አደረገባት ከዛ ተሯሩጠን ሰው ፈልገን የተበላቹትን 10% የምትሰጡኝ ከሆነ ብራቹን አስመልሳለው የሚል ሰው ተገኘ እሺ አልነው ቤቷ ድረስ ሄዶ አንቆ ተቀበላት ከዛ በፊት ግን ቤቷ ድረስ ተከታትለናት መውጫና መግቢያዋን አጣርተን ልንደፋት ወስነን ነበር 😮 አሁንም እንዳትፋቷት
@samrawityohanis3549
@samrawityohanis3549 13 күн бұрын
Uk abreait yamisrea lej al Enda ? Tamisasya saw Al Enea yajreakuiabeait
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 13 күн бұрын
ወይ ጉድ ይሄም አለ በገዛ ወገኑ።
@etk3995
@etk3995 13 күн бұрын
ፎቶ እስከ ሙሉ ስም pls
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 13 күн бұрын
አዎ እኔም የምለው ወንዶች ቤቷ ድረስ ሂደው በሯ ላይ በጡቤ ወይም በሽጉጥ ለምን ከዚህ አለም አያሰናብቷትም ብር ማለት ደም ነው ማርያምን እንዴ
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 13 күн бұрын
@@hageraethiopia513 እንዴት? ጠላት ከሩቅ አገር እኮ አይመጣም ። ይህ እኮ የታወቀ ነው። ገንዘብ ጨካኝ ያደርጋል። ሊያውም ምንም ከሌለው ደሀ ላይ ። ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 13 күн бұрын
ምድረ ስገጤ ስለምትሄዱበት ሀገር እንካን ጥናት ሳታደርጉ ዝም ብላችሁ ብራችሁን እየስጣችሁ በየሜዲያው እየወጣችሁ ጩህታችሁ ለቅሶዋችሁ ስለቸን🙄
@Mesdes1977
@Mesdes1977 13 күн бұрын
ቁላል ሰገጤ አ አበባ ውስጥ እሄ ሁሉ ከብት ያሳዝናባ
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 12 күн бұрын
Kkkkkkkk ere besak 😂😂😂
@rozazouba7538
@rozazouba7538 12 күн бұрын
😂😂😂😂adise ababawe eko minme mayqi segxa ko newe😂😂😂​@@Mesdes1977
@Misrak-xn3qd
@Misrak-xn3qd 6 күн бұрын
Why sedeb.
@user-si9sm9ck2r
@user-si9sm9ck2r 13 күн бұрын
ፖላንድ እና ሮማንያ ለራሳቸው እየተሰዱዱ ለምንድ ነው ወደዝያ የምትሄደው?
@bintkadir4594
@bintkadir4594 13 күн бұрын
ከፖላድ ወደ አውሮፖ ለመሻገር ነው መሰለኝ አላህ አተረፈኝ እጂ እኔም ተበልቼ ነበር
@HannanFedilu
@HannanFedilu 13 күн бұрын
Roman kehefuo wed German england megbate yecelaluo
@selamissak5726
@selamissak5726 13 күн бұрын
በጣም እኮ ዝቅተኛ ሀገር ናቸው።ይሄ ሁሉ ተከፍሎ መሄድ ይገርማል
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 13 күн бұрын
እኔም ገርሞኛል። ሮማንያ ኤንባሲ ጋር እየተሞዳሞዳችሁ የአገራችንን ወጣት ለባርነት አትዳርጉ። እነሱ እዚህ እንግሊዝ አገር በሌብነት እና በጉልበት ስራ አይደል የሚተዳደሩት???
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l 13 күн бұрын
አውሮፖ መሽጋገሪያ ነዎ😢😢😢
@samaralq8357
@samaralq8357 13 күн бұрын
እንዴት ቪዛ ሳታገኙ ትከፍላላችው የትኛውም ደላላ የትኛውም አገር ስትሄድ ቪዛ ሳታገኙ የተባላችሁት አገር ሳደርሱ ብር አትክፈሉ ስትባሉ አሰሙም 😢😢😢
@Hani-f234
@Hani-f234 8 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@queenzuzu710
@queenzuzu710 13 күн бұрын
በጣም አዝኛለው በእውነት ይህ ወጣት ልጆች ለሀሰት ሰዎች የቤተሰብ ገንዘብ ያጣሉ 😢😢😢
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 13 күн бұрын
በአዲስ አበባ በኮሪደር መንገድ ስራ ላይ 24ሰአት እየሰሩ ያሉ ወጣቶችን እጅግ አደንቃቸዋለሁ እናት አባት አስጨንቃችሁ ያመጣችሁትን ብር ለማንም ዘራፊ ደላላ እያስረከባችሁአሁን ደግሞ ተበላን ብትሉ ምን ጥቅም አለው ሮማንያና ፓላንድ ከ ኢትዮጲያ ምንም አትሻልም ምናለ ከመበላታችሁ በፊት ህጋዊ ሰው ብትጠይቁ
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@martinendres5657
@martinendres5657 13 күн бұрын
ጎበዞች: ውድ: ኢትዮጵያኖች: እንደዚህ: እየተባበራችሁ: እና: እየተሰባሰባችሁ: እነዚህን: ሰው: በላ:ወሮ:በላዎች:አዋርዷቸው: በርቱ,በርቱ, በርቱ...‼️‼️‼️
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@hanahabraham1253
@hanahabraham1253 13 күн бұрын
ይሔ ሁሉ ገንዘብ በሀገራችሁ ብትሰሩበት ዉጤታማ ትሆናላችሁ ዉጭም ብዙ ፈተና አለዉ
@NebatHassen
@NebatHassen 13 күн бұрын
Watew kalayu ayamenum
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 13 күн бұрын
@@NebatHassenእውነት ነው
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 13 күн бұрын
የሰው ልጅ በተፈጥሮ የተሻለ ሂወት መኖር ይፈልጋል ይህ ጥሩ ነገር ነው ሀገር ውስጥ በዚች ብር ምን ይሰራል ኢትዮጲያ ከበለፀጉ ሀገራት በላይ ኑሮ ውድ ነው
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 13 күн бұрын
ምኑ ጋር ይስሩ??? አገሪቱ በማጭድ እየታጨደች ነው። ገጠሩ በጦርነትና አፈና እየተፋፋመች ነው። ወሬ ቀላል ነው መፍረድ ብቻ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 13 күн бұрын
ለ አረብ ሃገር 60 እና 70 ሽ ብር እየከፈሉ አደል
@hirut7396
@hirut7396 13 күн бұрын
አረ ስደት በቃን የውጭን ኑሮ ስቃዩ ብዙ ነው 😢😢😢ይሄንን ሁሉ ከፍላችሁ እዛስ ባይሳካ ሁለተኛ ጉዳት ነው እሚሆንባችሁ😢😢😢
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 13 күн бұрын
ውጪ ሀገር ምንም ስቃይ የለም በርትቶ ለሰራ ሂወት ይቀየራል ሸቃሊትነት ብቻ ነው ሚደብረው
@hirut7396
@hirut7396 13 күн бұрын
@@SintayehuEshetu-hg8us እንደዚህ እያልሽ ስደትን አታበረታቺ ለአንቺ ተመቸሽ ማለት ለሁሉም ይመቻል ማለት አይደለም ስንቶች ህይወታቸውን ያጡበት ስደት ነው እያወቅሽ እንደማያውቅ ለስደት አታሽቃብጪ !!!
@zewditu1735
@zewditu1735 13 күн бұрын
ትክክል​@@hirut7396
@eyubelinyoutube9223
@eyubelinyoutube9223 13 күн бұрын
😊​@@hirut7396
@Hikma263
@Hikma263 13 күн бұрын
​@SintayehuEshetu-hg8us ሁሉም ያው ነገር ግን የስራው ዘርፍና የአገሩ ነፃነት ነው የሚለያየው እንጂ ስዴት ምንም ጥሩ ጎን የለውም። የሰው አገር የሰው ነው።
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 13 күн бұрын
2012 ላይ ዘር ሽታ ህንፃ ላይ አየር ጤና ግራር አካባቢ አትዮሴፍ የሚባል ለአረብ ሀገር ስልጠና እንሰጣለን ብለው ብር ተቀብለው አንድ ዎር አመላልሰው ቢሮ ዘግተው ጠፉ 😭 ከህልናየ የማይጠፋው ከክፍለ ሀገር የመጡ 18&20 አመት ያላቸው ሴቶች እህቶቻችን ምን ይዘን ዎደ ሀገራቺን እንመለሳለን በማለት ሴት አዳሪ ሆነው ሌሎች ጎዳና ሁለት ልጆች ራስ ለማጥፋት ሙከራ ሲያደርጉ ስላየሁ እስከአሁን ድረስ ከህሊና የ አልጠፋም አለኝ ፈጣሪ ይፍረድ 😭
@Hani-f234
@Hani-f234 8 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 13 күн бұрын
ዋይ. ዋይ ለዚህ ሁሉ ጅግር የህግ አለመጥበቅና የመንግስት እንዝላልነት ነው. ፍትህ ለታገቱት የዩኒበርስቲ ተማሪዎች
@Hanan-kn6dn
@Hanan-kn6dn 13 күн бұрын
የኛ ሀገር ህዝብ ደላላ ከጅብ ብሰዋል ፈጣሪ ይድረስልን
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 13 күн бұрын
እኔ እምለው አምስትና ስድስት አመት የሚጠብቁ ተመርቀው በስራ ለመሄድ ነው ወይስ ምንድነው አልገባኝም እንደ ማዳም ቅመሞች ለመስራት ከሆነ ለምን ወደ ማዳም ኩሽና መተሽ ብትሸቅይ እኮ እስከዛሬ ያችንም የቤተሰብንም ህይወት ቀይረሽ ነበር ሲቀጥል የሄዱት ምን ላይ ደርሰዋል እ😢😢😢 አይ እምየ ኢትዬጵያና ህዝቦቿ በጅቦች ብዛት መወዛገባቸው ያሳዝናል መቸ ነው ስደት የሚቆመው
@MichaelAmbaye-j3l
@MichaelAmbaye-j3l 13 күн бұрын
ቅመም ነሽ እንዲ ምታሾፊፊው ቅመም የበዛ ቀን አንቺም ከጉድ አውጡኝ ይኖራል ባንረዳዳ እንተዛዘን ጭንቅ ብሏቸው መሰለኝ አቤት ያሉት
@MichaelAmbaye-j3l
@MichaelAmbaye-j3l 13 күн бұрын
ቅመም ነሽ እንዲ ምታሾፊፊው ቅመም የበዛ ቀን አንቺም ከጉድ አውጡኝ ይኖራል ባንረዳዳ እንተዛዘን ጭንቅ ብሏቸው መሰለኝ አቤት ያሉት
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r 13 күн бұрын
@@MichaelAmbaye-j3l እማየ እኔ እየፈላሰፍኩኝ ወይም እየፈረድኩኘሰ አደለም አነረዳንዴ የምንሄድበት ቦታ ካለን ነገር ተነስተን ማነፃፀር አለብን በእርግጥ የትምህርት ደረጃ ኖሮን በትምህርት ለመሄድ ከሆነ ይኸን ያክል አመት ለመጠበቅ ተስፋ ይኖራል ለኩሽናቤት ስራ አውሮፓ ካናዳና አሜሪካ ለመሄድ ይኸን ያክል አመት መጠበቅ ተገቢ አደለም ምክንያቱም ምንም አይነት ተስፋ ስለሌለ ወደነዚህ ቦታ የሚሄዱ ምን አይነት ሰወች እንደሆኑ ስለሚታወቅ 😏
@user-ue8ux2eh5v
@user-ue8ux2eh5v 12 күн бұрын
አይ ማሾፍ ሳይሁን ብንስ ይህን ያህል ብር አይከሰሮም ሰቀጥል ቁጭ ብሎ የህል እንጀራ ከመመኝት ብሰሮ ለውጥ ይኖራቸዋል ነው አምሰት አመት ቀላል አይደለም ብንስይህን ያህል አይጉዱም ነበር ክብር ለማዳም ቅመም❤❤❤​@@MichaelAmbaye-j3l
@SintayehuEshetu-hg8us
@SintayehuEshetu-hg8us 12 күн бұрын
@@user-jo7qy9rg9r ዛሬ ነገ እሄለሁ እያለች ስጠብቅ ነው እና የተሻለ ሀገር ለመሄድ አስበው ነው ሸቃላ መሆን የሚደብር ስራ ስለሆነ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 13 күн бұрын
ያልገባኝ ነገር አለ ፖላንዶች ራሳቸው ወደ ምዕራብ አውሮፓ እየተሰደዱ የእጅ ሙያ የቀን ሥራ ፅዳት እየሠሩ ነው የሚተዳደሩት ሮማንያዎች ደግሞ ተሰደው ድራግ ይሸጣሉ አውሮፓ ያታከቱ ሌቦችም ናቸው እና ምን ልትሠሩ ነው ወደዚያ የምትሄዱት? ደግሞ ለየትኛ ኤምባሲ ነው 7ሺ የምትከፍሉት?
@LiyaMesi
@LiyaMesi 12 күн бұрын
Keza wode lela agere lemihede new
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@Hani-f234
@Hani-f234 8 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@user-db1gi2fm4d
@user-db1gi2fm4d 13 күн бұрын
ሀበሾች ፓላንድ፣ቤላሩስ፣ሮማኒያ አትሂዱ በጣም ደሀ እና እከካም ሀገሮች ናቸዉ።
@ZekariasWodaj-vf1fr
@ZekariasWodaj-vf1fr 13 күн бұрын
200 ሺ እኮ ከ 5 አመት በፊት የሆነ ነገር ብትሞክሩበት ይሻል ነበረ ሴትየዋ ግን ገንዘብ አያረግላት የሰው ላብ መጥፎ ነው
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 13 күн бұрын
እኔ የማይገባኝ ነገር ስንቱ ስራ አጥቶ በስደተኝነት በየመንገዱ እየተኛ አውሮፓ ካናዳ አሜሪካ በምን ሂሳብ ነው በተራ ደላላ ይኬዳል ብለው የሚያስቡት እና ያንን ሁሉ ገንዘብ ሚከፍሉት 🤔 አረብ አገር ቢሆን በደላላ ይኬድ ይሆናል እርግጠኛ ባልሆንም እባካችሁ ሞኞች ሆናችሁ የዋሆች አትምሰሉ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 13 күн бұрын
ለምንድነው ጉግል የማያደርጉት? ስላለው ሁኔታ የማያጣሩት? እንዴት ሰው ያሉት ሀገር ሳይገባ ወርክ ፐርሚት የሚሰጠው? አሜሪካን የኔ ቢጤ እንዳለ አያውቁም ሲቀጥል ድርጅት ተብዬው ስም ሲቀያይር እንዴት አይጠረጥሩም?
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@etsubeseleshi3416
@etsubeseleshi3416 12 күн бұрын
ቃና ቲቪ መጠየቅ አለበት ብህጋዊ license የሚሰራ ስለሆነ fraud promote እያደረጉ ስለሆነ መዘጋት አለበት
@Hani-f234
@Hani-f234 8 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@tejaq8618
@tejaq8618 13 күн бұрын
አገራቹ ለይ ስለቀረቹ እግዚብሄር አመስግኑ እግዛብሄር ስለአሰበላቹነው ያልተሳከው ብዙ ወጣቶች እንደወጡ የአውሬና የባህር አሳማ እራት ሆነው ቀርተዋል ብር ነገ ይመጣል
@alexAdve
@alexAdve 12 күн бұрын
ስሟን አድራሻዋን መገለጽ ነበረበት እቺ ክፉ የስው ተስፋ ምኞት የበላች ያሳዝናል
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@TalefeTesfaye
@TalefeTesfaye 13 күн бұрын
እዮሐ ሚድያ ስራህን በጣም ነው የምወድልህ ግን በዚህ በስደት ጠበቅ አድርገህ ብተሰራበት ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ አጠቃላይ ደላላ ነፍስህንም ብርህንም ነው የሚበላህ ሌላም ሚድያ ቢሰራበት ቢሰራበት ደስ ይለኛል ኢትዮጵያ በተለያዬ ምክንያት ወጣቶቿን እያጣች ነው ወጣቱ እንደቅጠል እየረገፈ ነው አዛውንቶች ያለ ጧሪ ቀባሪ እየቀሩ ነው ህፃናት ካለናታባት እየቀረ ነው እንደዚህ ዘመን ሰው በሰው ነፍስ የተጫወተበት ዘመን የለም እግዚአብሔር ይርዳን በጣም ከባድ ነው!!
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@hasenahasena4677
@hasenahasena4677 13 күн бұрын
አረ እባካችሁ ይሄንን አክል ብር ካላችሁ ለምን በአገራችሁ ስራ ፈጥራችሁ ከትንሽ አትጀምሩም እኛ ውጪ ያለን ሰዎች ምን ያክል ውጣ ውረድ አልፈን እንደምንኖር ስለማታውቁ ነው እንጂ የትኛውም የስደት ኑሮ የውርደት ነው ክብር ያለው በአገራችን ሰርተን ስንኖር ብቻ ነው እባካችሁ ስደትን ከልባችሁ አውጡ አገራችን ልንነካው የማንፈልገውን የምንጠየፈውን ስራ እየተናቃችሁ ልትሰሩት እንጂ ምንም የሚያጓጓ ነገር የለም በሰው ሀገር
@debrituwoldekidan8348
@debrituwoldekidan8348 13 күн бұрын
በሀገሩ ላይ ህግ ያለም አይመስል ሁሉም እየተነሳ ሰው ላይ የሚፈነጭበት ምድር የዘራፊ ሀገር መሆኑ ያሳዝናል እረ ሀይ በሉ ሰወች ኢዯሀ ሚዲያ በጣም የሚመሰገን ሥራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት🙏🙏🙏👌👍👌👍
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 13 күн бұрын
ማንም አልዘረፋቸውም ወደው ገንዘባቸውን የሰጡት
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 12 күн бұрын
Yihe mekom alebet
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@melkam819
@melkam819 13 күн бұрын
ወይኔ ወገኖቼ እግዚአብሄር ይርዳቹ አድሪስ እየቀያየሩ ነው የሚጠቀሙት አጋልጡዋቸው በአጋጣሚው ነው የሚያስሞክሩዋቹ ቢያንስ በናተ ይብቃ አይዞዋቹ
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@uaeuae2428
@uaeuae2428 13 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያዋን ያዱን ሂወት በማመሠቃቀል ኪሳቸዉን ያደልባሉ በተለይ ደላሎች ነፍሳችሁ አይማርም ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችቸችሁ☝️☝️
@temayob906
@temayob906 13 күн бұрын
ወገን አትበሉ አውሮፓ በትአምር በገንዘብ አይችሉም ከባድ ነው ገንዘባችሁን አትበሉ😂
@user-ww4pq8jk1w
@user-ww4pq8jk1w 12 күн бұрын
እዮሀ በጣም እናመሰግናለን🙏 ቅንና የሰወችን ችግር የምትረዳ መልካም ሰው ነህ እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን ❤ ወጣቱ ግን ምን ነክቶት ነው ተጨባጭ መረጃ ሳይኖር በስንት ጥረት ያገኘውን ገንዘቡንና ወርቅ ጊዜውን የሚሰዋ 😢 አንድም አገሪቱ ጠበቅ ያለ ሕግ ስለሌላት የጅቦች መፈንጫ መሆኗ ያሳዝናል!
@rehimbaharu6857
@rehimbaharu6857 13 күн бұрын
ኧረ ወገን ካለበቂ መረጃ በውጭ የጉዞ ሰበብ ገንዘባችሁን አትበትኑ!
@Hani-f234
@Hani-f234 8 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@meditajc
@meditajc 13 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ከነሱ ማጭበርበር በላይ ለነዝህ ህገወጥ ማፍያዎች ኢትቨ በምን መስፈርት ነዉ ማስታወቅያ የሰራላቸዉ ?
@Hundumak
@Hundumak 13 күн бұрын
ቃና TV ላይ ነው በገንዘብ የሚያስተዋውቁት 😅
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 13 күн бұрын
ኧረ ማስታወቂያው ብቻ ሳይሆን ፈቃድ ሰጪው አካል ነው የሚገርመው
@meditajc
@meditajc 13 күн бұрын
@@Hundumak ቃናም ብሆን ህዝብ የምያየዉ ነዉ ድፍረታቸዉ
@amiindaymuu8390
@amiindaymuu8390 13 күн бұрын
ስራ እየተባለ ወደ ፖላንድ የሚመጡ አሉ። ከመጡ በኋላ ስድስት ወር ሙሉ ረጅም ሰዓት ሰርተው ወደ ሌላ አውሮፖ ሀገር በደላሎች አማካይነት ድንበር ላይ ወስደው እንዲውርዱ ካደርጉዋቸው በኋላ በጫካ ውስጥ እንዲጓዙ ያደርጓቸዋል።በእግር በሚያቋረጡበት ጊዜም መኪና በከፍተኛ ቢመንዳበት መንገድ ሲያቋርጡ አደጋም ሊደርስባቸው ይችላል። ከፍተኛ ገንዘብ አውጥተው ባይሰደዱ እመክራለው።
@sitinadire359
@sitinadire359 13 күн бұрын
ያላዪት አገር አይናፍቅም አሉ ደሞ ይሄ ሁሉ ገዘብ ከፍላችሁ ምን አይነት ሒወት እንደሚኖር ብታውቍ ገዘባችሁን ከፍላችሁ ለማምጣት ባላሰባችሁ ነበር አይ አለማወቅ
@user-gl9zf2yj1y
@user-gl9zf2yj1y 13 күн бұрын
ሮማንያ እኮ በጣም ድሀ አገር ነው ፖላንድም ወደ ሌላ ለመሻገር ነው የሚጠቅመው መጀመሪያ የአገሩን ሁኔታ ማጣራት ጥሩ ነው መሄድ ብቻ ሳይሆን እዛ የሚደርሰባቹሁን ከግምት ማሰገባት ጥሩ ነው
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 13 күн бұрын
ወይኔ ህዝቤን ቀለዱበት ደሞ እኮ eastern Europe ደሀ ሀገር ነው ለራሳቸው ሰደተኞች ናቸው እንደዚ እድሜያቹ ላይ ከምትቀለዱ አንደኛውን በሊቢያ አትሄዱም ወይ ትሞታለክ ወይም ትክክለኛ Europe ትገባለቹ ። አይ ደላሎች
@elsa3589
@elsa3589 13 күн бұрын
ሮማንያና ፖላንዶች እኮ ስደት ላይ ናቸው ፣ በጣም ነው በኑሮአቸው የሚያሳዝኑት በስደት ላይ ራሱ።
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@Abdu-xr3uf
@Abdu-xr3uf 13 күн бұрын
በህጋዊም ተወጥቶ መኖሪያ ፍቃድም ኖሮ ስራ የማግኘት እድል -0 ከሆነ ምን ዋጋ አለው ወይ ነዶ ፀፀት ብቻ በህይወት መመለስም ብርቅ የሚሆንበት ሰው ብዙ ነው
@zewditu1735
@zewditu1735 13 күн бұрын
ትክክል
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 13 күн бұрын
❤❤❤ ትክክል
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 12 күн бұрын
ባጭሩ ቃና ቲቪ የመጀመሪያው ተጠያቂ ነው።ቆይ የሰው ሀቅ በልተን በዚች ምድር ስንት አመት ልንኖር ነው 😢በእውነቱ በጣም ያሳዝናል😢
@Hani-f234
@Hani-f234 8 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 13 күн бұрын
ቢሮዋቸው ሄዳችው ቦንብ ጣሉባቸው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 13 күн бұрын
ኧር ጭንቅላታን ማለት ነው ይቺ ሌባ አጭበርባሪ መርዝ ያርግብሸ
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 13 күн бұрын
ስው መች ነው የሚስልጥነው እንድዝህ አይነት ነገር የውሽት እንድሆነ በተድጋጋሚ ይነገር የለ እንዴ ?
@etsewonde5181
@etsewonde5181 13 күн бұрын
አራት ኪሎ አምባሳደር ህንጻ ቤትመንግስት አሉ እንደዚህ ሚሉ
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 13 күн бұрын
ሮማንያ ደሀ ሀገር ነዉ እነሡ እራሡ ተሠደዉ ነዉ የሚሠሩት
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 13 күн бұрын
ይዩ ጉዳይ ከዚህ በፊት በሌላ ዝግጅት ቀርቦ አይቻለሁ ያሳዝናል አሁን ኑሮ እንዲህ በሠራበት። የስራዋን ይስጣት ምን አይነት መጥፎ ብትሆን ነዉ
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA 13 күн бұрын
ይገርማል ባግላድሸ እኮ ህዝባቸዉ በአረብ ሀገር የሚሰቃይነዉ ሮሞኒያ የደሀ ደሀ አገር ነች ምን ልታደርጉ ነዉ የምትሄዱት እዛ ደርሳችሁ ሌላ ሀገር ለመሻገር እንኳን ዋጋ ያስከፍላል ብዙ ገዘብ ይጠይቃል እረ እናስተዉል እባካችሁ እነዝህን ሌቦች ሀገር ወዳድ መንግስት ካለ እርምጃ ይዉሰድባቸዉ
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 13 күн бұрын
አረ ባግላደሽማ ሤት ወዱ አረብ አገር እየተንከራተቱነው እንዳትሔዱ
@mimiabebe5564
@mimiabebe5564 13 күн бұрын
እባካችሁ ይሄ ጀግንነት አደለም ጀግና በላብሰርቶ ያገኘ ነው እህት በደሀላይ መሰላል አርጎመሻገር አይቻልም በዚላይ ባለልጅነሸ ነገ ምንእደሚመጣ ታውቂአለሸ ለነገሩ ፈጣሪ መኖሩን እረሰተሻል እሱፍርዱን ይሰጣል ጠብቂ
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 13 күн бұрын
ያልታደለ ህዝብ በስቱ ይዘረፋል አይ ሀገሬ 😢እህቶቸ አብሺር በሉኚ እስኪ ከፍቶኛል
@Nora-p8n
@Nora-p8n 13 күн бұрын
አረ ጉድ እኮ ነው የማዳም ቅመሞች ተጠንቀቁ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 13 күн бұрын
የማዳም እህዮች 🐺🐺🐺
@gfg4073
@gfg4073 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@user-rq3rm9in5z
@reyuyenu340
@reyuyenu340 13 күн бұрын
@@user-rq3rm9in5zአይባልም ሰርተዉ ነዉ ሚኖሩት. For you to respect human being they should only comes from America 😢
@user-qp8xd6mw2q
@user-qp8xd6mw2q 8 күн бұрын
​@@user-rq3rm9in5z አንተ እኮ አውን ደደብ ስላ ሆንክ ነው እንደዝ የምታወራ ከብት እሺ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 8 күн бұрын
@@user-qp8xd6mw2q ቂቂቂቂቂቁ ሽቃሊት ደደብ እንቦጭ🧠🔨 እራስ ገረድማ እሩዝ ቀቃይ እርሶ ኖት🐺👈🏽 ...ከብት ሞታ ትበልጥሻለች 👈🏽
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 13 күн бұрын
እኛ ሀበሻች አውሮፕና አሜሪካ ሲባል የሞት መዳኒት እየመሰለን ስንቶቹ ተንከራተቱ
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z 13 күн бұрын
የተከበረ የህዝብ አግልግሏተ የሚሰጥ ቲቨ የሌባ ተባባሪ ይሆናል
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 13 күн бұрын
ምን ብለው ይሆን ያስተዋወቁት??
@Hani-f234
@Hani-f234 11 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@TigstRoby
@TigstRoby 12 күн бұрын
መቀመጫ ስለቀየርክ እናመሠግናለን
@Hani-f234
@Hani-f234 8 күн бұрын
ቤተልሄም ትባላለች::Ethio airs~Ruby~Aim Ultra አሁን ደሞ Trip X የሚባል በ 22 ጎላጉል አጠገብ ኖህ ሪል ስቴት 5ኛ ፎቅ ላይ እየሰራች ነው::ተጠንቀቁ ምክንያቱ ንግድ ፍቃዱ በሌላ ሰው ስም ነው ያወጣችው::
@user-fq6og6um1c
@user-fq6og6um1c 13 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ይህ ሁሉ የሰላም ማጣት ስራ ማጣት ነው ልጆቻችን እንዲህ የሚጎዱት እነሱም ቤተሰቦቻቸውም የተጎዱት ሰዎቹ ግን መቀጣት አለባቸው እግዚአብሔር አደራ ሀገሬን እይልኝ!!!!
@derejeminto4474
@derejeminto4474 13 күн бұрын
አቅም ያላት canada 🇨🇦 መሄድ ምትፈልግ 1 ሴት ብቻ connect ታርገኝ
@user-rz4et9ig8f
@user-rz4et9ig8f 13 күн бұрын
Ene alew bembtya
@Truth658
@Truth658 13 күн бұрын
Leba
@Truth658
@Truth658 13 күн бұрын
@@user-rz4et9ig8fatshewji bakish 1 set sel enkuwan aygebashm
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 13 күн бұрын
😂😂😂😂
@HlinaMuktar
@HlinaMuktar 11 күн бұрын
ሌባ ይሄኔ ኣንቺ ኢትዮ ነሽ
@rahwastella9352
@rahwastella9352 13 күн бұрын
Please ገንዘብ ካላቹ ሓገር ቤት ስሩ Europe እንደምታስቡት አይደለም
@zewditu1735
@zewditu1735 13 күн бұрын
ትክክል ግን ካላዩ አያምኑም
@rahwastella9352
@rahwastella9352 13 күн бұрын
@@zewditu1735 በጣም
@rahwastella9352
@rahwastella9352 13 күн бұрын
​@@zewditu1735በጣም
@user-fd1ks7iq6s
@user-fd1ks7iq6s 13 күн бұрын
ገንዘባቸውን መልሺ ያለበለዚያ 5000000 መድቤያለሁ ለደሀ ስል በምድር መቆየት ከፈለግሽ የቤትሽ አድራሻ ታውቋል 3 ወር ሰጥቼሻለሁ የትም አታመልጭንም
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም 11 күн бұрын
አለም ሰገድ እንደው በእግዚአብሔር ይሁንቢህ እነዚህን ድርጅቶች ለህግ አቅርቢልን የወሰዳቸውን ብር ትመልስ እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ ከአለ ይህ ድርጅት ይጠየቅልን
@zewditu1735
@zewditu1735 13 күн бұрын
ሰላም ወንድም በስተ መጨረሻ የተናገርከው ትክክል ነው ግን የሚሰማ የለም እናተም ተስፋ አትቁረጡ ነገ ሌላ ቀን ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 10 күн бұрын
እኔ የምለው ገንዘቡን ቤተሰብስ ቢሆን ማንስ ቢሆን ከየት እረ ከየት ነው የሚገኘው ታዲያ የአገሬ ሰው ምኑን ድሃ ሆነው ግራ የገባ ነገር!!!
@coolnassa1420
@coolnassa1420 13 күн бұрын
አለምዬ እነዚህን ብዙ ሰው እንዲሰማው ሰይፍ ፋንታሁንም ጋር ይቅረቡ እንደዚሁም መሰረት በዙ ሚዲያም ላይ
@user-rf1bx8qt2t
@user-rf1bx8qt2t 13 күн бұрын
ጋዜጠኛው ይሄን ሁሉ ገንዘብ ከየት አምጥተው ነው እስኪ ጠይቃቸው በእድሜ ገና ወጣቶች ናቸው
@bemnetgetnet9200
@bemnetgetnet9200 13 күн бұрын
😂😂😂😂
@nunubelete8142
@nunubelete8142 13 күн бұрын
ከየትም ያምጡት ጥያቄው ፍትህ ተጥሷል የህግ አለመከበር ሊቆጫችሁ ይገባል እንጂ ብሩን ከየት አመጡት አይባልም 🙄🤔😡
@user-db7xm5qo8l
@user-db7xm5qo8l 13 күн бұрын
እኔ UK ነኝ ለእህቴ መቶ ሀያ አንድ ሺ ብር በልታኛለች ስለዚህ ከየት አይባልም ቤተስብም ይረዳዳል ይሄንን ሌባ ሀገር ለመገላገል 😢
@tigisthagos2648
@tigisthagos2648 13 күн бұрын
እኔ ጀርመን ነኝ በአንድ ነጥብ ሁለት ተስማምቸ ሳጣራ ፌክ ሆነ ከየት አትበይ እህት ወንድም ያለው ይረዳዳል ወይ ሀገራችን ሰላም ቢሆን ሰርተው ይበላሉ ይሄው የኔ እህት በሊብያ ካልመጣሁ እያለች ነው እኔም በሰቀቅን ልትገለኝ ነው😢😢😢😢
@reyuyenu340
@reyuyenu340 13 күн бұрын
@@tigisthagos2648ትሂድ ትሰደድ ትወጣዉ እኔ አዉሰትራሊያ ነኝ ወይ ለራሱ ወይ ለቤተሰብ የማይሆን መከራ ሚያሳየኝ ወንድም አለ በረለዉ ብለዉ መለወጥ አልቻለም አሁን ደክሞኛለደ የ4 ልጆች እናት ነኝ ለልጆቼ መኖር እፈልጋለዉ አገር ያለ ሰዉ ብር ከዛፍ ሚሸመጠጥ ነዉ ሚመሰላቸዉ።😢😢😢😢😢😢
@user-lr4dh5fw9d
@user-lr4dh5fw9d 13 күн бұрын
እረ ወገኖቸ ተው ጀርመን ውጡ እያለች ነው እንኳን ስደተኛ ምትቀበል አይዞዋቾሁ እግዚአብሄር የስራዋን ይስጣት እች ጨካኝ ሆዳም😢😢
@user-pq5gc5ub2v
@user-pq5gc5ub2v 13 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንዴት ዋላችሉ አለም ሰገድን የምትወዱ ❤❤❤
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 13 күн бұрын
እስቲ ደጋጎች ይሄ ኮመንት የምታነቡ በሙሉ እሰኪ ኢትዮጲያዊ ነታችሁን አሳዩኝ እሱም ካናዳ ውሰዱኝ በናታችሁ የምሬ ነው እስቲ የእዮሀ ሚዲያ ተከታዮች አይዞሽ በሉኝ የምሬ ነው
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 13 күн бұрын
ወሮ እየለች 😂😂😂 ካናዳ😂😂😂
@mimiabate8933
@mimiabate8933 13 күн бұрын
እማዬ ካናዳም ስራ የለም የሄዱትም አየተገላቱ ነው
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 13 күн бұрын
😂😂 Beredo nafkosh new ??
@empyrealcirus
@empyrealcirus 13 күн бұрын
የሄዱትም ሼልተር ሞልቶ ፓርክ ውስጥ ነበር የማድሩት አርፈሽ ባለሽበት ኑሪ😅
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 13 күн бұрын
ሳውዲ ይመቻል 😁😁
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 13 күн бұрын
ሀቃችሁን ያስመልስላችሁ አይዟችሁ ወጣቶች አላህ ይርዳችሁ
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 13 күн бұрын
ፖላንድና ሩሜኒያ ለራሳቸው አገር ለቀው እየተሰደዱ ይህ ሁሉ ገንዘብ ካለሽ በአገርሽ ሱቅ ከፍተሽ አትኖሪም ምን ያህል ሞኝነት ነው።
@user-hf3mx3jo2d
@user-hf3mx3jo2d 13 күн бұрын
ሌሎች ሰዋች እንዳይበሉ ከሆነ እዛው ቃና ቲቢ ላይ ውጡና ተናገሩ:ቃናም ተባባሪ ካልሆነ
@ninanina4000
@ninanina4000 13 күн бұрын
አትሸወዱ ስራ ያለበት ሀገር ምረጡ ምትሻሻሉበት ብትገቡ እንኳን አሻራቹ ሌላ ሀገር ሄዳቹ መኖር አትችሉም የመኖሪያ ፍቃድ ማግኘት ይከብዳቹሀል ማበድ አለ ጎዳና ላይ መቅረት አለ፡፡ ህጋዊ ካለ ብትሞክሩ ብትወጡ የተሻለ ሀገር ብትኖሩ ብትቀየሩ ደስ ይለኛል ግን የዛኑ ያህል ልባቹን አሳምኑ ቀላል አይደለም
@zewditu1735
@zewditu1735 13 күн бұрын
ትክክል
@asmarino1520
@asmarino1520 13 күн бұрын
እና ኤርትራኖች ምንሰደደው ኮ ድርጅትና ቢዝነስ ይቅር ቤታችን እንቋን በቅጡ መክፈት ኣንችልም ኑራችን ጋሃነም ኣርጎታል ይሀ ሼባ።እናንተ ለምን ድነው ያ ሁሉ ብር ከፍላቹ ወደ እዚ የበሰበአሰ ሩማኒያ ፖላንድ ምትመጡ? የከፈላቹት ብር ኣገራቹ ሰርታቹ ኮ መኖር ትችላላቹ።ምንም የለም ዩሮፕ እመኑኝ 😢😢😢😢 ጭንቀትና ጭንቀት ብቻ ነው።
@rahwastella9352
@rahwastella9352 13 күн бұрын
exactly
@Feven-Afewerki
@Feven-Afewerki 13 күн бұрын
Lek blehal wedi adey
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 13 күн бұрын
የአለም ሰገድ አድናቂዎች የትናችሁ ገባገባበሉ እስኪ እንስማዉ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 13 күн бұрын
ወሬኛ 😷
@frehiwetlema2586
@frehiwetlema2586 13 күн бұрын
መንግስት አልባ ሀገር በሄድክበት ሁሉ ገንዘብ እሚጠይቅ ስውም ሽክም አይከብደው ሁሉን መሽክም
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 13 күн бұрын
😢😢
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 13 күн бұрын
እናተ ይሄን ያህል ብር ካላቸ ስራ ለምን አጀምሩም ውጭ ሀገር እያላቹ አትውጡ በዙ ፈተና አለው ተዎ
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p 13 күн бұрын
Who let them work? Did you see the situation back home in ethiopia ,I went 2 months ago it's hell.
@nigussieta1847
@nigussieta1847 13 күн бұрын
​@@user-zt5bz5fy2pእኮ ውጭ ሆነው ይፈርዳሉ
@SenayitSamuel-yy8vk
@SenayitSamuel-yy8vk 13 күн бұрын
አትፍረዱ ኮማቾች አንዳንዴ አይዙርባቹ 😢
@nunubelete8142
@nunubelete8142 13 күн бұрын
አትፍረድ ማለት ምንድነው ገንዘባቸውን የተበሉት የተጎድት እነሱ ማንስ ምን ቢላቸው ለሌቦቹ እረዳት ተቆርቋሪ ነሽ ወይ ? መንግስት ባለበት አገር ሌቦች ተደራጅተው ሲዘርፉ የሚጠይቅ ከሌለ የማፊያ አሰራር ነው የሚሰሩት 😢😢😢
@SenayitSamuel-yy8vk
@SenayitSamuel-yy8vk 13 күн бұрын
@@nunubelete8142 ሰውዬ አትፍረዱ ያልኩት በልጆቹ ነው እዚ አትሰሩም አርፋቹ ትላላቹ በቃ መሄድ ፈለጉ አልሆነም ኮመንት ስትመልሱ ከምን አንግል ተፃፈ ብላቹ አስቡ ለወሬ መንቀዥቀዥ🙄🙄🙄
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er 11 күн бұрын
የገንዘቡ ቁጥር ብዛት እዛው ብትሰሩበት ታተርፉበት ነበር ውጪ ያለነው እንኳን እንዲህ ቁጥር ያለው ገንዘብ አንቆጥርም ኑሮ ተወዶ እጅ ካፍ ሆኑዋል ኑሮአችን
@aster3798
@aster3798 13 күн бұрын
የኔ የዋህ ያገሬ ልጆች በስንቱ እንበደለን አይይይ አገሬ
@AbelaBarkot
@AbelaBarkot 11 күн бұрын
280000ብር ከፍዬ ተስማምቼ ከፈልኩኝ ግማሹን ቪዛ ሲማጣ ግን 120000አስጨምረውኝ ወጣው ግን ሩማንያ የሰራነው ስራ ጌታን መፈጠሬን እስቀጣለ ድረስ የሚስጠላ ስራ ነበር የሰራንበትን ግማሽ የሚክል ነበር የሚከፈለን የመጨረሻ መጥፎ ናቸው 😢
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 13 күн бұрын
ወጣቱን አታስለቅሱ የላባቸዉን መልሱ ለከንቱ አለም ለሀብት ክምችት መኖር በሰዉ ሀቅ በሰዉ እድሜ የሚሰበሰብ ሀብት ደም ነዉ 😢😢😢😢😢
@Tsere_fara10
@Tsere_fara10 13 күн бұрын
ኣይይይ ኢትዮጵያ ኮ በጣም ወድቓለች ህግ የሌለባት ኣገር ሁሉ እየዘረፈ የሚኖርባት☹️
@BintNuru
@BintNuru 13 күн бұрын
ጨምሩ እየተባሉ የጨመሩትኮ ወደ ግማሽ ሚሊየን ተጠጋ 🤔 እኔ ይሄ ብር ቢኖረኝ ሀገር እገባለሁ እላለሁ 😅አይ ጉድ
@Haregi849
@Haregi849 13 күн бұрын
አንዳንድ ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች ግን ምን አስቸኮላችሁ እስኪ እስከመጨረሻው አዳምጡ
@user-mq3yt8xw3r
@user-mq3yt8xw3r 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን እደነዚህ አይነት ጂብ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 13 күн бұрын
ይሄንን የሚሰሩትን መግደል ነው በእውነት የድሀን ሰውን የሚበሉ የሚያጭበረብሩትን መግደል
@tirualemtsega
@tirualemtsega 13 күн бұрын
የሄን ሁሉ ብር ሀገራቹህ የሆነነገር ከፍታቹህ ብትሰሩበት የሰው ሀገር በርነት ነው
@MastewalEmu
@MastewalEmu 12 күн бұрын
Key house Yesuwa nw ma people take care
@bettyethiopiatube8963
@bettyethiopiatube8963 13 күн бұрын
ወንድሜ ተበልቶ ተከራክሮ በአመቱ ብሩን አስመልሷል
@helanhelan50
@helanhelan50 12 күн бұрын
በርግጠኘነት የዚህ ምስኪን ወጣት እባ ጎርፍ ሆኖ ይወስድሻል ጠብቂ ግፍ ለልጆችሺ አታስቀምጭ ገንዘባቸውን መልሺላቸው ።
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 13 күн бұрын
ውይ ህዝቤ ግን ሀገሩን ጠልቷል ለምንድነው😢😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 13 күн бұрын
ችግር ነው አገሩቸውን የጠሉት ኧር ወገን እንተሳሰብ ሰንቱ የቤተሰቡን ጉሮሮ ነጥቆ ነው የሚሰጣት እንዴት በዚ አይነት ፌክ የህዝቡን ገንዘብ መብላት ኧር መርዝ ያርግብሸ ባለጌ ሰው ነች እናንተም እንደዚ መጃጃል አምሰት አመት ሙሉ መጠበቅ መጠርጠር ነበርባቹ አይ እምዬ ኢትዬጲያዬ ሌብነት ባደባባይ አንገታን ማነቅ ነው እንዳትለቃት ይቺ ሌባ ፎቶዋንም ልቀቁ ይድፋሸ የደሃ እንባ ይደፍሻል ጠብቂ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 13 күн бұрын
ጠልተው ሳይሆን ስርአቱ መጥፎ ስለሆነ ነው
@tsegaafeworki2346
@tsegaafeworki2346 13 күн бұрын
😮😮😮 እኔ እኮ የሚገርመኝ፡ ደላሎቹ ጨካኝነታቸው!!!! 25:29 እንደ ጅብ ኣፋቸው ከፍተው ስያታልሉ
@Sultanselam8030
@Sultanselam8030 13 күн бұрын
አይ ያገሬ ልጆች... ኢትዬጲያ ግን ምን በደለቻቹ?
@firdosahmed9167
@firdosahmed9167 2 күн бұрын
Oh betam yasaznal ROMANI malet ye EUROPE serategnoch malet nachew. Tadiya enezi sewoch endet kelela hager serategna yasgebalu, please sewoch rasachun kom bilachi teyiku
@aishamohammed7748
@aishamohammed7748 13 күн бұрын
አይዞችሁ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 13 күн бұрын
ዉይይይይ ... ምን አይነት አውሬዎች ተፈጠሩብን ?😳 እነኝህን ልጆች ልባቸውን እያንጠለጠላችሁ ገንዘባቸውን ወስዳችሁ እድሜአቸውን በጥበቃ ከ5-6 አመት በላችሁባቸው እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ... የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ ... እናንተም አምላክ አለን ትላላችሁ 😔 እግዚኦ ድረስልን...የማፍያ ድርጅት ከፍተው .....????
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 13 күн бұрын
እስት እስከመጨረሻው ልስማችሁ😢
@HayatHayat-uo8yv
@HayatHayat-uo8yv 13 күн бұрын
አኔማ መንግስት የት ነዉ የህግ አካል ምንድነዉ ስራዉ ታዋቂ አርቲስቶች እነ ሩትአብ ዳንኤል መንግስቱ በደንብ ማስታወቂያ እተሰራላቸዉ የሚስኪኑን ብር በግፋ አላህ ይጠይቅሽ የዚሁሉ ሰዉ እንባ
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 56 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН