ከ7 ዓመት በኋላ በእግሬ ቆምያለሁ! ይብላኝ ልጆችህን ለከዳኸው ባሌ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 109,407

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 352
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x Жыл бұрын
ዘመን የማይሸረው ቀን የማይለውጠው የአብርሀም አምላክ እግዚሐብሔር ብቻ ነው
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
መላከምሥራለመትሰሮበሙሉከፍጣራይርዳቹ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
እዮሀሜድይጋዚጠኝበጣምመልካምሰውነህ
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w Жыл бұрын
ዉዴ ደምሪኝ ❤️
@user-ub1us1fl9k
@user-ub1us1fl9k Жыл бұрын
አሜን
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t Жыл бұрын
ከደረሰብን መከራ ይልቅ የደረሰልን እግዚሐብሔር እናመሠግን
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji Жыл бұрын
ተመስገን ቀን አይቶ እማይከዳ የእስራኤል አምላክ ክብር ይግባው እሷን ለረዳችሁ ሁሉ ተባረኩ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b Жыл бұрын
ወንዶች ለስሜታቸው ልጅ ይወልዳሉ እንጂ ብዙዎቹ ሀላፊነት አይወስዱም የረዳችኋትን በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@hiwidz6877
@hiwidz6877 Жыл бұрын
እሲቲ የማዳም ቅመሞች ሁላችንም እግዚአብሔር ይማርሽ እንበላት እደምድን ተስፋ አለን
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት ከርታታዋ እህታችንእፍ
@Etinish-ys3mj
@Etinish-ys3mj Жыл бұрын
EGEZBEHEHR YEMARAT CHERSO
@user-xd2ex6ff8l
@user-xd2ex6ff8l 11 ай бұрын
አላህ ያሽሪሽ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
እሰይ የመፃጉ ጌታ እንኳን አቆመሽ ክብር ይግባው::🙏
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
አሜን❤
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 Жыл бұрын
መፃጉ ምንማለት ነዉ ? ግን እንኳን ፈጣሪ ማራት የመፃጉ ትርጉምብታሳዉቁኝ ደስ ይለኛል
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
@@neimayesuf2653 38 ዓመት ሙሉ የአልጋ ቁራኛ የነበረ ጌታ ደሞ ልትድን ትወዳለህ ብሎ ፍቃዱን ከጠየቀው በኋላ አዎ ብሎ ጌታ የፈወሰው ሰው ነው::
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
​@@clickcell4333 ላህዛብ የመፃጉን ታሪክ ማውራት አግባብ ነውን ? ለማያምን ሰው ቃላትን በሚገባው ቦታ ብንናገር ጥሩ ነው
@samyhabte2821
@samyhabte2821 Жыл бұрын
ጳውሎስ መክብብ ክሊንክ በጣም ቆንጆ ህክምና የሚሰጡና በጣም ሰብአዊነት የሚሰማቸው ምርጥ ሀኪሞች ያሉበት ናቸው ምስጋና ይገባቸዋል
@muluargo7480
@muluargo7480 Жыл бұрын
Tebareku
@mengistug
@mengistug Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታሪክን መለወጥ ያቅበታል ::እንኳን ለዚህ አበቃሽ:: ሁል ጊዜ እግዚአብሔር ስው አለው ተምስገን :: እናንተንም ጌታ ይባርካችሁ ለሷ እንደቆማችሁ ለናንተም በጠራቺሁት (በፈለጋችሁት)ሁሉ ይድረስላችሁ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው ሰው እንደ ወደቀ አይቀርም ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ😢
@rahelweldegiorgis40
@rahelweldegiorgis40 Жыл бұрын
በጣም የተካነ ጋዜጠኛ ጎበዝ❤
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t Жыл бұрын
አሌክሰ የዘመናችን የምርጦች ምርጥ ጋዜጠኛ
@user-ps7uy6cc7w
@user-ps7uy6cc7w Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ 🥹
@abebabaraki5269
@abebabaraki5269 Жыл бұрын
betammmm egziabher huletaw ykfelew
@tizibt6026
@tizibt6026 Жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን የሰው ልጅ ብዙ ስላለው አይሰጥም ስሌለው ደግሞ አይከለክልም መስጠት ቤት አይፈታም የህን ያገዛችሁ ሁላችሁም የጤና ብድር ይግባችሁ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አላህ ጨርሶ ይማርሽ ያረብ ጊዜው የመጨከን ዘመን ነው አንቺ ጤናሽን ይስጥሽ ለልጆችሽ ያቆይሽ
@Eethioshorts55275
@Eethioshorts55275 Жыл бұрын
💔 ሰዎች ባንተ ውስጥ በጣም ሊወዱት የሚችሉት ነገር የልብህን ጥሩነት ነው‥ ነገር ግን ጥሩ ልብ ምን ያህል እንደሚጎዳ አይገባቸውም ። 😔
@hyatt127
@hyatt127 Жыл бұрын
ትክክል ነሺ እህቱ ምን ጊዜም ጥሩልብ ያለዉ ተጎጂ ነዉ በስ አልሀምዱሊላሂ አለኩሉ ሀል
@kedesttsegaye8143
@kedesttsegaye8143 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ እህቴ አረብ ሀገር ያሉ ወንዶች ብዙዎቹ ቁም ነገር የላቸውም የልጆችሸ አምላክ ይድረሰልሸ 🙏
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x Жыл бұрын
ወቶ ከመቅረት ያድነን
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Жыл бұрын
አይ እናት እኮ ዘመን የማይሽራት ናት ስንወድቅ ከአላህ ቀጥሎ የሚያነሱን እናቶች ናቸው
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ግሩም አባት ነው እግዚአብሔር አሳድጎናል አይዞሽ ይህም ያልፋል ! በአብዛኛው የሃገሬ ልጆች ያደጉት በጠንካራ እናት ነው ጨርሶ ይማርሽ ዋናው ጤንነቱ ነው በአጠገቧ ያላችሁ መልካሞች በብዙ በረከት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዘራችሁ ይባረክ
@user-dm7ok6yy8p
@user-dm7ok6yy8p Жыл бұрын
መልካም ስራ የምትሰሩ ሁሉ ፈጣሪ ብድራችሁን ይክፈለው እናመሰግናለንአ እናታችን ጨርሶ ይማርሽ ልጆችሽም አባቸው ጋር ተገናኝተው ደስታችሁ ሙሉ እንድሆን መልካም ምኞቴ ነው
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
የሰውልጂ ክፋቱ ይገርማል በተለይ ወንዶች ክፋታችን
@williamshekisbier4622
@williamshekisbier4622 Жыл бұрын
Betam yasazenal
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
በጣም 😢😢
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 Жыл бұрын
አላህ ይስጣቸዉ ለረዷት ሁሉ አላህ ዪሽራት ጨርሶ ልጆቿንም ካባታቸዉ ጋር አላህ ዪገናኛቸዉ ዣሣዝናሉ
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 Жыл бұрын
የረዳህት ልጅ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ አግኝትህ አትጣ አላህ ይጨምርልህ እህታችንም አላህ ጨትሶ ይማርሽ አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነው❤❤❤❤❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ👍👍👍❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
የማንቀይረው ሞትን ብቻ ነው 👏እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃሽ 👏እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ💐💐💐 አለምሰገድ 💚✅
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ እህታችን
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 Жыл бұрын
የእኔ እናት አላህ ጨርሶ ይማርሽ እኔም ከ6 ወር በፊት እንደዚህ ነበርኩ በመኪና አደጋ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ስራም እየሰራሁ ነው አልሀምዱሊላህ
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
እንኳን እግዚያብሄር ማረሽ ውዴ
@lulutube1620
@lulutube1620 10 ай бұрын
ምንሽን ነበር የተጎዳሽው
@Arsema
@Arsema Жыл бұрын
ግን አንዳንድ ወንዶች የስራችሁን ይስጣችሁ አብራችሁ መሆን ባትችሉ እንኳን በሰላም ልጆቻችሁን የአባት ፍቅር ብትሰጡአቸው እናተ ምን እንደሚገጥማችሁ አታውቁም እኛ የሀረብ ሀገር ስደተኞች እራሳችንን እንጠብቅ ቤተሰብ ስንል እኛ ሳናውቀው እየተጎዳን ነው ያለፈው አልፏል አሁን ካለንበት እንጀምር
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
አንተም እንድትረዳ ያገዝካት ተባረክ አለምዬም ምርጥጋዜጠኛ ስወድህ ክፉን ያርቅልክ ወንድሜ❤❤👍👍
@gentimesfin9154
@gentimesfin9154 Жыл бұрын
ሰው አንድ ቀን ቀን ሲጉልብህ ይክዳል ሁሌም በታማኝነት ሚታመነው ፈጣሪ ብቻ ነው ወገን ምንደገፈበትን ማወቅ ይሁንልን እህቴ አይዞሸሸ ለነገም እሱ ለልጆችሸ አባት ይሁንልሸ❤🙏🙏
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i Жыл бұрын
አየ ስደት ትርፉ በሽታ ነው😢😢 እግዚአብሄር ይማርሽ የኔ እናት❤
@sasahudenkalem6121
@sasahudenkalem6121 Жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ትለያለህ የምር❤❤❤❤❤❤❤
@user-fy9xy5ej5z
@user-fy9xy5ej5z Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ምን አይነት ዘመን ደረስን እረ ወንዶች ልብ ግዙ እንደት በልጅ ይጨከናል!
@makidaskidane
@makidaskidane Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን በስው ለይ አድሮ ምህርት የለክልሽ ሁሉም ነገር እሱ በለው ቀን ነው የምሆነው እህታችን የርደችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ወጋችሁን ይክፈላችሁ በእውነት ከስው ምንም አይገኝም ከፈጠሪ ነው እህታችን አሁንም እግዚአብሔር ጨርሷ ይማርሽ
@faizabhro869
@faizabhro869 Жыл бұрын
የማያልፍ የለም እና ተስፋ አትቁረጡ አድ ቀን ተስፈአ ባለመቁረጣቹ እራሳቹን ታመሰግናላቹ😊
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын
እንድዉ አሁንሰ ከኢቶቢያ የምሰማሁ ሁሉ ያሳዝናል አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
@user-jq2zk6ut7x
@user-jq2zk6ut7x Жыл бұрын
አሚንያርብ
@etete2657
@etete2657 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በእግርሽ ለመቆም አበቃሽ እናንተም መልካም የሆናችሁ ሰዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ክፉ አይንካችሁ
@user-vv2dn5tc5d
@user-vv2dn5tc5d Жыл бұрын
Amennn
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ክብሩን መድሀንያለም ይውስድ.... ለስው እማይቻል ለፈጣሪ... አንድም ነገር አይሳነውም እና... እህቴ አይዞሽ ገና መራመድ አይደለም... ትሮጭበታለሽ.. በእግርሽ... ከፈጣሪ ቀጥሎ ይሄን ደግ ሆስፒታል ከልቤ አመስግናለው... መመስገንም አለባችው... እናበረታታችው... ዳጉስ ያለ ገንዘብ ከሌላችሁ .. በቀር አይደለም ለማከም... ህመምን ለመስማት እማይፈልግሆስፒታል እንዳለ ሁሉ... ቅድሚያ ደሞ ለስው ነፍስ.. እሚጨነቁ እንደዚህ ያሉ.. ቅን.. ደግ ሆስፒታልም አሉ ክብር ለዚህ ሆስፒታል..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍👏👏👏
@eyerusalemmekonnen4408
@eyerusalemmekonnen4408 4 ай бұрын
እህቴ ራህማ እንኳን እግዚአብሔር ቆመሽ ለመሄድ አበቃሽ ፥ ባሳለፍሽው ስቃይ ሁሉ እግዚአብሔር ከጎንሽ ስለነበር የሚያዝኑልሽንና የሚራሩሽን ሰዎች ሰጠሽ እናንተ ይህችን ሰው የረዳችሁ ሁሉ በተለይ አንተ ወንድም የሷን ነገር በኃላፊነት ወስደህ ለዚህ ድል እንድትበቃ ምክንያት ስለሆንካት ተባረክ ይህ ሆስፒታል ለእኔም ባለውለታዬ ነው ለዎቀራት አንክሼ የአስር ቀን ቴራፒ ታዞልኝ ወዲያው በሰባተኛው ቀን ለውጥ አምጥቼ ድኛለሁ ተባረኩ ።
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ልዑል እግዚአብሔር በማይታየው በስውር እጆቹ ይዳብስሽ አይዞሽ ስደት ሳናውቀው ደፋ ደፋ ስንል ድንገት አልጋ ላይ እንወድቃለን ጌታሆይ በምህረት አስበን አቅም ጉልበት ብርታት ምርኩዝ እየሆንከን እንጂ እኛ ደካማ ነን መጨረሻችን አሳምርልን ,,,የልጆችሽን አባት ፈጣሪ ያገናኝሽ ❤❤አለምሰገድ ክበርልን በእድሜ በጤና በሞገስ ያኑርልን ከነ ቤተሰቦችህ❤❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
አይ ዱንያ አንዱ ሢጎዳ አንዱ ይጠግናል ምናለ የልጆቿ አባት ከጎኗ ብትቆም ሞትየለብህም ወይሥ ጉልበትህሥ የማይደክም ይመሥለሀልን ልጆችህን ብትረዳና አይዟችሁ ብትላቸው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Жыл бұрын
😒😒አይዞሽ ሲአረጅ ይመጣል እንዲጦር 90%የ ኢትዮጵያ ውንድ እንዲ ነው 😒😒ሲአረጁ አይናቸውን በ ጭው አጥበው ይመጣሉ 😒😒
@merci1093
@merci1093 Жыл бұрын
ሲስተር ወሰኔ እግዚአብሔር ይባርክዋት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዋት🙏🙏🙏
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 Жыл бұрын
አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ሰው❤❤❤
@monaalmona1194
@monaalmona1194 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ለረዳችሁ የበለጠውን ይስጣችሁ
@saifkhattak5720
@saifkhattak5720 Жыл бұрын
እረጅም እድሚ ከጢናጋር ኑሪል ዶክተርየ ❤❤❤❤
@user-xt8xf6hv1h
@user-xt8xf6hv1h Жыл бұрын
አለምስገድዬ በጣም የምወድህ የማከብርህ ትሁት ጥሩ አድማጭ ጋዜጠኛ ነህ ከእርቅ መአድ ጀምሮ ነው የምስማህ:: ብዙ ግዜ ፕሮግራሞችህን እከታተል ነበር ግን ይሄን በአድ ወዳጄ ልካልኝ እንዲሁም ለ ሲ/ር ወስኔ እረጅም እድሜ ከጤና ተመኝታልኝ ሳይ ደስ አለኝ:: ዛሬ ደግሞ እናቴድርጅት መሄድህን እና በአንተ ምርጥ ጋዜጠኛ መቅረባ በጣም ደስስስ ነው ያለኝ ::
@wakuabu928
@wakuabu928 Жыл бұрын
የዱባይ ታሪክ ተወርቶ አያልቅም የማዳም ቅመሞች ከዚች ልጅ ተማሩ የዶባይ ወንዶች የወለዱትን ዘራቸውን የሚከዱ ናቸው ዞር ካልሽ ዞር ነው ጠንቀቅ ማለት ያዋጣል ክብር ለኤርትራውያን ወንዶች ለሚስቶቻቹ ያላችሁን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም የህይወት መስዋት ከፍላቹ ልጆቻችውን ከነሚስቶቻችሁ ተንከባክባቹ ወደ አውሮፖ የምትወስዱ እጁጉን ተባረኩ ታላቅ ክብር አለኝ ለኤርትራ ወንዶች
@eyerusalemmekonnen4408
@eyerusalemmekonnen4408 4 ай бұрын
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክሽ አንቺ ልባም ሴት ነሽ ጌታ የዘለዓለም ህይወትን ያገኘሽው በመንግስቱ የተገኘሽው በይቅርታ ነው ተባረኪ መልካም ትዳር ጌታ ይስጥሽ ። ኢዮሃ ሚዲያም ተባረኩ በቀጣይ እባካችሁ ይቺ ልጅ ስታገባ ሰርጓን አሳዩን ተባረኩ ።
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይስጣችሁ በኢትዮጵያዊነቴ አኮራችሁኝ ሁሉም ያልፋ እናንተ የሰራራችሁት ታምሜ ጠየቃችሁ ከሚለው ጥያቄ ነው መልሱን ያደረጋችሁት ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን ።
@sarasarita835
@sarasarita835 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ፈተና የሰዎችን ማጣሪያ ወንፊት ነው።
@Hana-ni7ly
@Hana-ni7ly Жыл бұрын
ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል ተመስገን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ🙏❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ስለማይነገረ ርጦቲ ኤግዚአብሔር ይመሰገን አይዛሽ እናቴ ጨረሶአሁንም ይማራሽ😢😢😢
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
በጣም ደስ የላል የመዳም ቅመም ክፉ አይንካሽ በሙሉ ጤና ወደአገራችን ይመልሰን እህታችን ጌታ ጨርሶ ይማርሽ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
አያችሁ ጥሩ ዶክተሮች ፀባይ ሁኔታዎች ደሰ ይላሉ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Жыл бұрын
ሰላም አለም ሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Жыл бұрын
በባለፍዉ በጴንጢዉ በዉርጅብኝ የሰደባችሁ የኒካዉና የተክሊሉ ግዜ የት ገባችሁ ??አይዞሽ እህቴ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እግዜአብሄር ይስጣችሁ ዶክተሮቹ😢😍😍ወንድም ቶፊቅ አንተም ምርጥ ወንዲ ነህ እህቴ እግዜአብሄር መጨርሻውን ያሳምርሽ🙏😥
@user-yt6dp1qf1u
@user-yt6dp1qf1u Жыл бұрын
ሲስተር ወሰኔ በጠም እነመሰግነለን ራጅም እድሜ ከጤነ ገር ይስጥሽ
@user-fy9xy5ej5z
@user-fy9xy5ej5z Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ይህም ያልፍል አብሽሪ❤
@user-ot2cp5ei5f
@user-ot2cp5ei5f Жыл бұрын
ማሻአላህ ጠካራ እናት ነሽ ደረሰሻል አላህ ሙሉ አፋያሽን ይመልሰልሽ መካም ያረካችሁት ፈጣሪ ይባረክሽ
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ስንት ደጋግ ሰወች አሉ አላህ ይጨምርልህ ወድምየ ደግነት ለራስ ነው ሡብሀን አላህ አለሀምዲሊላህ ጨርሶ አላህ ያሺርሺ ማማየ
@user-yt6dp1qf1u
@user-yt6dp1qf1u Жыл бұрын
አለህ አፍየ የድርግሽ አብሽሪ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ደግ ነው ሁሌም መልካም ሰዎች አሉት በጎ ለማድረግ የሚተጉ እግዚአብሔር ይባርካቹ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት
@otebeoo875
@otebeoo875 7 ай бұрын
እግዚአብሂር ይድርስልሽ ወንዶች መቼም ጥሩ ስው ሆነው አያውቁም ፍርዱን ፍጣሬ ይስጣቸው
@gola5905
@gola5905 Жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ምንም አልልም አለህ ይጠብቀቹ
@hiwidz6877
@hiwidz6877 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት ፎቶው ካለሽ ፖስቺው አግብቶ ይሆናል አይ ወዶች የጭካኔ ጥግ ምላለ ልጆቹን እንኳን ቢረዳ ኡፍ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
አዎ ወዶች አጠገባቸው እያሉ እንኳን አልተቻሉም አግብቶ ይሆናል ፎቶውን ብትለቀው ቆንጆ,ነብር እሱም ያለው የሰው ሀገር ነው ምላይ እዳለ ባይታወቅም
@Etinish-ys3mj
@Etinish-ys3mj Жыл бұрын
awo me poset alebet
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@Etinish-ys3mj አዎ ይለቀቅ,ፎቶው የሴትን ህይውት እያበላሹ ሌላ ቦታደሞ እደጨዋ ይመሰሪታል ይለቀቅ
@tigtig6559
@tigtig6559 Жыл бұрын
ብድራችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ ትክክለኛ ከፋይ እሱ ብቻነው ምንም የማይከፈለው ጌታ ይመስገን
@user-kq5dk7qp6w
@user-kq5dk7qp6w Жыл бұрын
አለምስግድ ትህትህናህ ስውድህ እይዜሽ እይዞህ ስትል ይሆነ ትልቅ ትስፍ ይስጣል ተባረክልኝ እህቴም እምላክ እንካን ማረሽ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት ለልጆችሽ ያኑርሽ
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d Жыл бұрын
ተባረክ አለምዬ ሃኪሞቹም ተባረኩ እህታችን ጨርሶ ይማርሽ
@terryzewde2360
@terryzewde2360 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶይማርሽ ገነናበግርሸ ትሮጫለሸ የሚሳነውነገር የለም🙏🙏🙏የህክምና ባለሙያወችም የረዱሸንም ሁሉ እግዚአብሔር ይሰጣቸው🙏🙏🙏🙏
@honeyhoney8199
@honeyhoney8199 11 ай бұрын
የ Ethiopian ወንዶች ይወልዳሉ እንጂ አያሳድግም
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ሲስተር ወሰኔ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 Жыл бұрын
አይ የሴት ልጅ ፈተና መቼ ነው ሚያበቃ ሲስተር ወሰኔ እኛም ከልብ እናመሰግንሻለን
@trsuyes3475
@trsuyes3475 Жыл бұрын
እማምላክ ጨርሳ ትማርሽ የኔ ናት ገና ታሪክ ይቀየርልሻል አምላክ ምን ይሳነዋል የተባረክ ጋዜጠኛ ነህ ስራህ ውብ ነው
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 Жыл бұрын
መስማት ማግኘት ማወቅ ስላልፈለገ ነው አንዳንድ ወንዶች ጨካኝ ናቸው 😢😢
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አያልቅበት ምህረቱ ለዘልአለም አለም ይኖራል አሜን እንኻን ፈጣሪ ማረሽ እህቴ ቂም በቀል ግን ተይው መጥፎ ላደረገ ፈጣሪ ይመልስለታል ለተደረገልሽ መልካም እያሰብሽ ለልጆችሽ ንሪ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
wude yenem channel beteseb hugni
@rahmaasdf9226
@rahmaasdf9226 Жыл бұрын
አይ ጊዜ የሰዉ ጀግና የለዉም የጊዜ እንጂ ዱባይ አጂማን አከራየ ነበረች ሰዉ የዘራዉን ነዉ የሚያጭደዉ እዲህ ሁነሽ በማየቴ በጣም አዝኛለሁ ኮመታተሮች እኔ ከሷ ብዙ ተምራያለሁ በቻላችሁት መጠን ከሰዉ ሀቅ እራቁ ሰዉ የዘራዉን እደሚያጨዲ በሷዋ አይቻለሁ የሰዉ እባ ለካ እዲህ አዝቅት ዉስጥ ይከታል እዲህ ነዉ ብየ ማዉራት አልፈልግም ሰዉ በዘራዉ ልክ እደሚከፈለዉ አየሁ ጥሩም ከሰራን በጥሩ ነገር ይከፍለናል
@helentamiru693
@helentamiru693 Жыл бұрын
Alhamdulillah may Allah bless all of u who are helping our sister
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ቶፊቅ...
@kiyukiatadese9268
@kiyukiatadese9268 Жыл бұрын
አለምዬ ተምን ላግኝክ ስደት ላይ ሆኜ የሜያስጨንቀኝ ነገር አለኜ ከውስጤ ያልወጣ
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Жыл бұрын
ስልኩ እስክሪን ላይ አለልሽ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
አላህ ይሰጣችሁ ክሪስቲያን ወገኖችን ❤❤❤
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔእናት😢😢😢 አለም ላንዱ ዳገት ላንዱ ሜዳናት
@user-hv4kj8jw1o
@user-hv4kj8jw1o Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ልቡን ያራራልሽ እሺ አታልቅሺ ላንቺም ምህረቱን ይላክልሽ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
አዲሱን ቻናሌን ያውቁታል? እንግዲያውስ ብዙ ቁምነገሮች አምልጦታላ! አሁኑኑ ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን። ዕውነቱን ብቻ ለእርሶ እናደርሳለን
@user-nc3uj1wc4s
@user-nc3uj1wc4s Жыл бұрын
የስላሴን ስራ እዩት ክብር ለሰማዩ ንጉስ
@user-ii4fb4vf6v
@user-ii4fb4vf6v Жыл бұрын
የኔከረታታ. ለልጆችሽ እናት ያድርግሽ እህት
@user-ql2sr2sv8i
@user-ql2sr2sv8i 8 ай бұрын
ጀዛካላህኸይር ወንድማችን የታክሲ ቩፌር
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
ሲስተር ወሰኔ ጌታ ይባርክሽ ሁላችሁም የጳውሎስ ዶክተሮችና ሰራተኞች በሙሉ ተባረኩ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
አላህ አፊያሽን የመልሰልሸ ያረብ
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
የአላህ አላህጨርሶ ያሺርሺ ማማየ አየ የሠው ነገር አላህ ልቦና ይስጠን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይፈውስሺ እህቴ አይዛሽ
@user-cl5kv4cb5b
@user-cl5kv4cb5b Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም እንከኳን ማረችሽ የኔ እናት ላንቺ ይሄ አይገባሽም የኔ ደግ 😢😢ጨርሶ ይማርሽ
@abarugumbaru4554
@abarugumbaru4554 Жыл бұрын
እፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ አህት
@melkammelkam510
@melkammelkam510 Жыл бұрын
አይ ወንድ ወልዶ መጣል 😢የኛ የሴቶች መከራ
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh Жыл бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
ምንብየልኮምት አላህአፈያሽኝይመልሥሽ
@desalegndawit9182
@desalegndawit9182 7 ай бұрын
ቶፊቆ በረካላህ ! ጀዛ አላህ !
@user-oh6rm8bj7l
@user-oh6rm8bj7l Жыл бұрын
እኳን ሠላም መጣህ አለምዬ ❤❤❤❤
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@hayme4396
@hayme4396 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንም አብዝቶ ይባርካቹ
@user-lg5kx2zp5e
@user-lg5kx2zp5e Жыл бұрын
Dr yordanos we proud of u ,paulose mekibib andegna sister wesene lehzbu slemtadergiw erdata enamesegnalen
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 15 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 181 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН