ከ 720 ብር ደሞዝ ተነስቼ እዚህ ደርሻለሁ! እናቴን ወርቅ ሳላለብሳት ማለፏ ይቆጨኛል! “ቋሚ የሚባል ችግር የለም!” Eyoha Media | Ethiopia |

  Рет қаралды 228,153

Eyoha Media

Eyoha Media

11 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 735
@EyohaMedia
@EyohaMedia 11 ай бұрын
የባለታሪካችንን የTikTok account በዚህ ሊንክ ያገኙታል👉 www.tiktok.com/@haireya_zaid?_t=8ej3aRBDaT8&_r=1
@user-ub8hw5wu5p
@user-ub8hw5wu5p 11 ай бұрын
ትክቶክ ዬለኝም ግን በምን ለግኛት በገኛት ጥሩ ነበር 10አመት አረብ ሀገር ቆይቼ ምንም ስራ ለመስራት ማመክረው ጠፈ
@musfadinerjabo3104
@musfadinerjabo3104 11 ай бұрын
እኔም ዬለኝም
@imankaid3228
@imankaid3228 11 ай бұрын
9
@user-zm3wh4rw9o
@user-zm3wh4rw9o 11 ай бұрын
​@@user-ub8hw5wu5pእጂግ በጣም ምርጥና ጄግና ሴት ነሺ እህቴ ❤❤❤❤❤ አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ያለኝ ወላሂ ልጂ እንኳንም ወለድሺ ❤❤❤🎉🎉🎉እንኳንም ልጂ ኖረሺ,ዬእኔ ልዮዮዮዮ
@user-zm3wh4rw9o
@user-zm3wh4rw9o 11 ай бұрын
ዛሬ እኔ ሂወት በብዙ ነገር ተበላሺቶ .ስዴት ላይ ነኝ .መጄመሪያ.ብዙ. እጥር ነበር .እንቅስቃሴ ነበረኝ 😢ወደሇላ፠አስቀሰኝ.እድሜ ላንድሰው
@seadialitube8295
@seadialitube8295 11 ай бұрын
እናትሽን አሏህ በጀነት ያኑርልሽ ወቅፍ ቋሚ የሆነ የአኬራ ስራ በስማቸው ስሪላቸው እንደ መስጂድ ውሃ የሌለበት ውዱ ማድረጊያ ውሃ አስገንቢላቸው
@alemtube12
@alemtube12 11 ай бұрын
ትክክል ዉሀ ብታስወጣላቸዉ መስጂድ አካባቢ
@MeyrmaBeshir
@MeyrmaBeshir 11 ай бұрын
Awo ❤❤❤❤
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 11 ай бұрын
ትክክል ለኛም አላህ ይወፍቃን ያረቢ
@user-jz2cg6oc4l
@user-jz2cg6oc4l 11 ай бұрын
ትክክል
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 11 ай бұрын
ትክክል ኮወርቅ በላይ ላሄራቸው ህይር ነገር ማድረግ የበለጠ ነው
@MuntahaAbdella-tl9gv
@MuntahaAbdella-tl9gv 11 ай бұрын
"ምንም አይነት ነገር ቐሚ የለም ችግሮቻችን እንኳን ቢሆን" ጀግና ሴት!!❤
@wintakibreab6199
@wintakibreab6199 11 ай бұрын
ጀግና ነሽ የሴት ተምሳሌት ጋዜጠኛው የአመቱ ምርጥ ሰው
@lensagari2939
@lensagari2939 11 ай бұрын
ጀግና ነሽ የሴት ተምሳሌት በጣም ነው የማደቅሽ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 11 ай бұрын
የሴት ተምሳሌት???? አይ አገነዛዘብ ዛሬ እኮ ግዜው የህጃብ ነው እረሱት እንዴ አብይ ወንበር ሲይዝ አይደል እንዴ ቡልሽት ሲያደርግ ለሴት ሁላፊነት እንስጥ ብሎ አይደል እነቀመሪያን ህጃብ ለባሾችን አይድለም ፖዝሽን የሰጣቸው ባይኖራት ነበር እሚገርመኝ!!!
@queenqueen73
@queenqueen73 11 ай бұрын
@@welansatesfaye5384 Ena hule yerakut yihun new yemitilut Gud new meches enate gud nachew enaten eyaye new fetarim eyeketan yalew
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n 11 ай бұрын
​@@welansatesfaye5384አቤት የወሬ ገገተ ቀመርየ መነት ቀጠፊ ገነ ስመን ኡንከን ሰተቂ ቲዘበሪቂየለሽ ዉሸተም መሆንሽን በዚህ እወቂ ሙፈሪየት በእውቀተ ነው ፖዝሺን የተሰጠት ኢንጂ ሂጀብ ስለለበሰች አደለም ሂጀብ ለበሽ ስተዩ አይነቹ ይቀላል
@amranabdo3235
@amranabdo3235 11 ай бұрын
ጀግኒት ወላሂ ትለያለች ደግ ትሁት የኔ መልካም
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 11 ай бұрын
እሰኪ ላንች ያዘነበዉን ለእኛም ለመዳም ቅመሞች ያዝብልንና ከሰዉ አገር ወተን በአገራችን ላይ ለሚሰኪኖች እምንረዳ አርገን ያረብ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 11 ай бұрын
አሜን
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 11 ай бұрын
በጣም ወላሂ በተለይ እንደኔ እየታመምን የምንሠራእህቶች
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 11 ай бұрын
@@merayammerayam5856 አይዞሽ እህቴ አብሽሪ ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ
@tigest3176
@tigest3176 11 ай бұрын
Amene
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j 11 ай бұрын
አሚን
@fatamatydy833
@fatamatydy833 11 ай бұрын
ያልታሠበ እጀራ ይስጠን ለሁላችንም ሀላል የሆነ እናቶቻችን አላህ የምናስደስት ያርገን
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 11 ай бұрын
አሚንንን
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n 11 ай бұрын
አሚን የረብ
@maratalosow1741
@maratalosow1741 11 ай бұрын
እናት ያላቹሁ ረጀም እደሜ እና ጤና ይሰጠልን እሜን በሉ ።
@beletteayalew268
@beletteayalew268 11 ай бұрын
አሜን(3)
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 11 ай бұрын
አሜንንንን
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j 11 ай бұрын
አሚንንንንንንንንን
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 11 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiin Yaa Raabbii❤
@welabagirmaa5834
@welabagirmaa5834 11 ай бұрын
Ameen
@jamila3850
@jamila3850 11 ай бұрын
ለናትሺ ወርቅከፈለግሺ መስጂድበስሞ የቻልሺውን ያክል ሰጥተአሰሪላት እደኔ አሰተያየቴነው እምገድፉ በላይክአሳዩኚ እናትሺን አላህይረህማቸው አቺምአላህያሶብርሺ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 10 ай бұрын
ትክክል ወልሂይ. የጉርጎድ ውሃ. ማስቆፈር
@aminat4274
@aminat4274 9 ай бұрын
ትክክል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 ай бұрын
ውይ ደስ ስትል ቀለል ያለች የማታካብድ እግዜአብሄር ከዚህም በላይ ከፍ ያዲርግሽ😍😍😍😍
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 11 ай бұрын
ጠያቂም ተጠያቂም በጣም ባለሞያዎች!!
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 11 ай бұрын
ሁለት ምርጥ የስራ ሠው ❤❤❤ቤት ቁጭ ብሎ ልጅ ማሳደግ ከባድ መሆኑን የሚረዳ የሀበሻ ባል ማግኘት ከባድ ነው 😢😢😢ፈጣሪ ለሁላችንም ብርታት ይስጠን ወቶ ለመስራት ልጆቻችን በጤና ይደጉልን ❤❤❤❤በተለይ ስራ ለነበራት ሴት ከባድ ነው
@zahraimam8427
@zahraimam8427 11 ай бұрын
አላህዋ የፈጠርከኝ ጌታየኔንም ሂወት ቀይርልኝ ያኢላሂ አተታውቀዋለህ ስትስቃይ እዳሳለፍኩ በዲህነት አልሀምዱሊላህ ሂወቴ መቀየር ጀምሮል አተምው በራህመትክ ሳእዲኒ ከሸቃላነት አውጣኝ😢😢😢
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳን አይዞን❤❤
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 11 ай бұрын
እባክህ ፈጣሬ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እኛንም በስደት የለነውንም አንተው በቃችሁ በለን የረፍት እንጅራ ስጠን
@user-oi3wc7dh4p
@user-oi3wc7dh4p 11 ай бұрын
አሜን
@user-rw9cz1fh4q
@user-rw9cz1fh4q 11 ай бұрын
አሚንንን
@salme4126
@salme4126 11 ай бұрын
አይዞኝ ጸልይ ፈጣሪ የፈቀዴ ሁሉ በግዜው ይሆናል
@EphremAdmasu-blessed
@EphremAdmasu-blessed 10 ай бұрын
Gata eyesus alelechu.ayzoachu.
@fevenyohannes1026
@fevenyohannes1026 11 ай бұрын
የምትገርመኝ ጀግና ሴት። በሷ አነሳሽነት የራሴን ስራ ልጀምር ነው።በርቺ
@hayatmuhammed2267
@hayatmuhammed2267 11 ай бұрын
ሰደቃ ስጭላቸው ለናትሽ እህቴ ከቻልሽ መስጅድ አሰሪላቸው
@nanu144
@nanu144 11 ай бұрын
ሀዩቲ ሰብስክራብ አርጊኚ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 ай бұрын
የኔ ውድ ፈጣሪ ስኬታማ ሲያደርግ ለራሳችን ብቻ አይደለም ለተቸገሩትም ወገኖቻችን እንድረስ በልተው የማያድሩ ስላሉ
@foziya3337
@foziya3337 11 ай бұрын
እኔ tik tok ላይ በደንብ ነው የመከታተልሽ ጀግና ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት የምትሆኚ ምርጥ ሴት ነሽ አነቃቂ ማለት አንቺን ነው አላህ ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ 👌👌
@user-zw8yh1jp2b
@user-zw8yh1jp2b 10 ай бұрын
ማን ነው ሥሟ ቲክቶክ ላያ❤
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h 11 ай бұрын
አይ አለመታደላችን እንዳንቺ ለመሆን በራሱ መሰጠት ይጠይቃል ማሻአላህ ስደት እድሜ እንጂ ህይወት አይቀይርም
@genettadesse2986
@genettadesse2986 11 ай бұрын
በእውነት ብዙዎችን መቀየር የሚችል የህይወት ልምድ አለሽ አስተምረሽናል ተባረኪ።
@seadatube1510
@seadatube1510 11 ай бұрын
ጀግና ነሽ የምር ብዙ ትምህርት ሰጠሽን እናመሰግናለን እናትሽ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸዉ አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ💚💛❤
@marthameshesha8922
@marthameshesha8922 11 ай бұрын
አለምሰገድ እናመሰግናለን የሚገርምህ ገና እንዳየኃት ነው አስተያየቱን የፃፍኩት በቲክቶክ ሁል ግዜ የምታቀርበው ሰውን ለስራ ለእድገት የምታነሳሳ ቀና እህት ናት ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን በርቺ በጣም ከማደንቃቸው ቀናና ጥሩ ሰዎች መካከል ነሽ ተባረኪ እህቴ
@mrsadi3119
@mrsadi3119 11 ай бұрын
ማሻአላህ ደሥ የምት ጀግና ሴት ደሞ የምወደው ሚዲያ ላይ ነው የቀረብሺው እኔ እንደ ወንድም የምነግርሽ ነገር አላህ እናትሽ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቃቸው እናም ከዱኛዊ ወርቅ በላይ ለናትሽ የሚጠቅማት በገጠሩ አከባቢ ውሃ የሌላቸው መሥጂዶችና ገቤሬወች ጋር የጉድጓድ ውሃ በእናሽ ሥም ብታሶጪ ከወርቁ በላይ እንዳለበሻት ነው የሚቆጠረው ወንድም አለም ሰገድ ምናልባት ካየሃው አድርሥል መልክቴ በተረፈ አላህ ለኼራውም በደንም የምትሰሪ ያድርግሽ በርቺ
@rutafruh6588
@rutafruh6588 11 ай бұрын
ይህ ሁሉ በማን ጊዜ ነበር በስላም ወጥቶ መግባት ስኖር ነው ጐብዝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 11 ай бұрын
ሰላም አለም ሰገድ ዛሬያሰብኩህ ነበረ ምነው ጠፋ እያልኩ እንኳን በሰላም መጣህ አለም ሰገድ ጀግና
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 11 ай бұрын
ለእኛ ለሴቶች ትምህርት እንድትሆን የጋበዝክልን እህታችን በጣም ደስ የምትል አገላለፁዋ ኮንፌደንሱዋ የህይወት ልምዱዋ በጣም የሚያስተምርና ለሴቶች ሞራል በጣም የምታነሳሳ ጎበዝ ሴት ናት በጣም ደስ ትያለሽ እናመስግናለን
@Ethio2509
@Ethio2509 11 ай бұрын
ስወዳት በጣም ብዙ ነገር ነው ካንቺ የተማርኩት ❤❤❤
@tirhasberhe7938
@tirhasberhe7938 11 ай бұрын
የማያልፍ ሞት ብቻ ነው በመስራት የማያልፍ ነገር የለም እኔም ወላጆቼ ኖረው ወርቅ ባነጠፍኩላቸው💔💔😭😭 በርቺ
@sewmehone1736
@sewmehone1736 11 ай бұрын
በጣም ደስ የምትይ ኢትዮጵያዊ ጀግና ሰው ነሽ። ግልፅነትሽ ለብዙዎቻችን ተሰፋ ሰጪ ስለሆነ እናመሰግንሻለን፤ተባረኪ!!! አለምሰገድም ስላቀረብክልን ትምህርት ሰጪ ዝግጅት እናመሰግናለን።
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 11 ай бұрын
ሄሩዬ ስርአትሽ ብርታትሽ ሁሉ ያስቀናል ገና በጣም ትልቅ ስኬት ላይ እጠብቅሻለው❤
@ewekassa5522
@ewekassa5522 11 ай бұрын
እሰይ ይችን ድንቅ ሴት አቀረብክልን ቅን አሳቢ የሴት ቁንጮ እንኳን ደህና መጣሽ።
@sitinasulyman9149
@sitinasulyman9149 11 ай бұрын
አብሽር አሁንም ድአ አድርግለት ቁራን ገዚትሺ ለመሲጊድ ስጭ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 11 ай бұрын
ኸይርያን በ Tiktok ነው የማውቃት ንግግሯን የምትሰራው ቪዲዮ በጣም ነው የምወድላት ምርጥ ሴት ናት።
@zd9022
@zd9022 11 ай бұрын
መሽአላህ ኳንም አላህ የረዘቀሽ እኔም አባቴ ሞቶብኛል ደ እናትሽ አላህ ይርሀማቸው በጀነት ይፍቃቸው አላህ ረዝቃሽን ያስፈልሽ ብላችሁ ዱአ አርጉልኝ አንድ ሀጃ አላለኝ ያረብ ለአባቴ መስጊድ መገባት ለእህቴም ለእናትሽ አላህ ረዝቆሻል መስጊድ ገቢላት በስሟ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bipbip941
@bipbip941 11 ай бұрын
አላህ እኮ ታአምረኛ ነው አላህየ የኔንም ሂወት ቀይርልኝ😢😢እባክ አላህየ እምሰራውንም በረካ አርግልኝ ሰለቸኝ ያረቤት ግርድና ብሰራ ብሰራ ልቀየር አልቻልኩም ወይ ቤተሰቦቸ አያልፍላቸው ወይ እኔ አላለፈልኝ እሰራለሁ ምንም ልቀየር አልቻልኩም ወላሂ ሰለቸኝ 😢😢እስከመቸ ነው አላህየ ያረብ ባላሰብኩት መገድ ሂወቴን ቀይርልኝ ሁሌ ማልቀስ እስከመቸ አላህየ እባክህ😢😢አተ በቃሽ በለኝ
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 11 ай бұрын
አብሽሪ ዉዴ አንቺ ብቻ አይደለሽም ሁለችንም ነን አሁን ሁሉንም ትቼዉ ሀገር ለመግበት ወስኛለዉ ምንም ጠብ አይልም በየ ቀኑ መበሰጨት ሆኖዋል ስራዬ እስቲ ሀገር ገብተን እንሞክረዉ
@user-ou5uw8ws5m
@user-ou5uw8ws5m 11 ай бұрын
አሜን ያረብ የሰራነውን አላህ በረካ ያርግልን የስደት ኖሮማ እድሜያችንን በላው😢
@rabiyarabiya9383
@rabiyarabiya9383 11 ай бұрын
መቁረጥ ስላቃተን እጂ ሀገር እደምንም ይኖራል
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 11 ай бұрын
Amiiiin😢
@fatumamohammed-ye1rr
@fatumamohammed-ye1rr 11 ай бұрын
አብሽሪ እህት ....ኢንሻአላህ ቀን እኛም ያልፍልና ዋና ጤና ነው
@rarsgirl6836
@rarsgirl6836 11 ай бұрын
ጀግኒት !! ጀግና ነሽ ያንስሻል ጀግና የሚለው ቃል አስተሳሰብሽ ፣አነጋገርሽ ለመስራት ያለው ፍላጎትሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ የሰራሽውን ከልጆችሽ ጋር ተደስተሽ የምትኖር ያርግሽ ❤
@genetkonjo
@genetkonjo 11 ай бұрын
እናትሽን ነፍሳቸውን ይማርልን😔😔
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g 11 ай бұрын
አለምዬ አንተም ጠብሳይል እንዳዳመጥካት እኔም እንዳቅሜ እየጣፈጠኝ ሰማኋት ጀግናልጅናአት ዋው ናአት❤❤❤ ሌላው ልቤን የነካኝ ስታለቅስአብሬያት ያስለቀሰኝ የናቷ ነገር ለልጇቿ ዋጋከፍላ በማረፈያዋ ሳአት ስላጣቻት አዘነች አይዞሽ እግዚአብሔር የሚወደውሰውነው የሚጠራው ነብስይማር😢አትዘኝ እሺእማ
@tsedaleayele4208
@tsedaleayele4208 11 ай бұрын
ጎበዝ በተለይ ምንም ሳይኖራቸው ፊስቡክ ላይ ተጥዶ ለሚውል ካዩት ጥሩ ምፕድሀኒት ነሽ ጀግና ብዬሻለሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አለምሰገድ ጤና ይስጥህ
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 11 ай бұрын
ማሽአላህ አላህ ይጨምርልሽ እናትሽን አላህ ለጀነት ያድርግልሽ ያረብ ለናትሽ ሶደቀተል ጃሪያ የሚሆን ነገር አድርጊላቸው እህቴ ለኛም አላህ የተሻለውን ይምረጥልን ያረብ
@selamlealem6147
@selamlealem6147 11 ай бұрын
She is an amazing woman! The host is so humble!
@zinab8199
@zinab8199 11 ай бұрын
እናትሽን አላህ ይርሃማቸው !በአኸይራ ያስደስታት ኢሻአላህ ሰደቃ አውጭላት ውሃ በለለበት አካባቢ ውሃ ጉድጓድ አሰሪ መስጅድ ምናምን !!
@rihanajemal9031
@rihanajemal9031 11 ай бұрын
ሀይሪያ በጣም ነው የምወድሽ ንግግሮችሽ ሁላ መሬት ጠብ አይሉም አንጀት ራስ ነው የምታደርጊው ማሻአላህ አላህ ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ አላህ በውሳኔው አሳሳትም እናትሽን ሞተውም መጥቀም ትችያለሽ የኔ ቆንጆ ይሄ ይጠፋሻል ብዬ አይደለም አላህ የጀነት ይበላቸው❤❤❤።
@saratube8487
@saratube8487 11 ай бұрын
ኡፍፍፍ እናቴ ስትይ ተነካ ውስጤ ቁስሌ ተነሳብኝ እናቴ የዘጠኝ ወር ቤቴ እናቴ ዘጠኝ ወር አርግዘሽ 3 አመት አጥብተሽ በቅፍሽ አቅፈሽኝ በጀርባሽ😢 አዝለሽኝ ውለታ ሳልከፍል 😢እማዬ 😢አመለጥሽኝ 😢 እማ ያች ነገርኮ የግር እሳት ነው ምናለበት ከኔ እድሜ ተቀንሶ ላች ቢሰጥሽ😢😢😢😢😢😢 ጀግና ሴት ነሽ እህታለም የኔውድ ዘና ያልሽ ልጅ አወራርሽ በቃ የኔቆንጆ ብርቱ ሴቴ💚💛❤
@hayathayu857
@hayathayu857 11 ай бұрын
Ayzosh weda like to me
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 10 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ነፍስ ይማር😢
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ
@patient1325
@patient1325 11 ай бұрын
አለማችን እነዴት ናት ሱበሀአን አላህ እኔን በአንቺ ዉሰጥ አገኝሁት ከናቶቻችን አላህ ጀነተአል ፍረዶሰ የወፈቃችወ😢😢😢
@user-vo7jk8xp5h
@user-vo7jk8xp5h 11 ай бұрын
አሚን
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 11 ай бұрын
እውነት ነው እህቴ አባቴ 7 አመት የሚድን በሽታ ይዞት በብር ችግር ሞተብን 😢 አላህ ይራህሙ አሁን ግን በሽታን በእናቴ እየተበቀልኩት ነው ሀገር ውስጥ አለ የሚባል ሆስፒታል ነው የማሳክማት ❤እድሜና ጤና ይስጣት ችግር አይኑ ይጥፋ 😢😢
@user-ii3up8mg8y
@user-ii3up8mg8y 11 ай бұрын
አላህ ይራሀመውእናትሽን አላህ ያድንልሽ
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 10 ай бұрын
@@user-ii3up8mg8y አሜን
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 11 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ አነጋገርሽ እራሱ ሰው ጓግቶ እዲሰማው ያረጋል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ት🙏❤🙏❤
@wewee6506
@wewee6506 11 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ሴት ሳይ ሟራኔ ይመጣል የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 11 ай бұрын
አብሽር እህቴ እናትሽ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸዉ ሰደቃ ስጭላቸዉ በርቺ አላህ ይጨምርልሽ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 11 ай бұрын
ተመስገን የዛሬው ታሪክ አስተማሪ አይምሮን የሚያሰራ መማር መሞከር መስራት እንዳለብን ራስን የሚፈትሽ ይመስለኛል።ከሌላው ቀን የተለየ ስለሆነ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 11 ай бұрын
@samrawitalebel8119
@samrawitalebel8119 11 ай бұрын
I couldn't even wait to finish the video to comment...My God haireya u r an inspiration to many...we need a lot of woman /man like u who don't forget where they come from and concerned for others too...God bless u my dear ❤❤❤
@zahrabintbabatube5921
@zahrabintbabatube5921 11 ай бұрын
፣ለእኛም ስዴተኞች አላህ ያግዘን ያረብ ለእናትሽ ውሃ ገጠር አካባቢ አስወጭላቸው መስጂድ ማሰራት መስጂድ ውስጥ ቁርአን ማስገባት ሰደቀተል ጃሪያ እሚሆን ነገር አድርጊላቸው
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 11 ай бұрын
እናትሽ ካንቺ በላይ የወርቅ ምንጣፍ ላይ ናቸው ምክንያቱም ባንቺ አስመስክረዋል።በስማቸው ለኔ ብጤ ድረሺ።ደሞ የውስጥ ውበት ይታይብሻል።ከስራሽ ጎን ሁሌ ተማሪ ሁኚ እንደ ጎበዝ ተማሪ ሀብትሽ ትምርትሽ ፈጣሪሽ ወገንሽ አድርጊ።እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@hiwotabsrazak7328
@hiwotabsrazak7328 11 ай бұрын
You really inspired me! by the way I cried while watching because some of your stories have similarities with mine you are such a strong beautiful woman may Allah be with you through your life ❤
@karozimathestar929
@karozimathestar929 11 ай бұрын
Real life motivation speaker. ትክክለኛ አነቃቂ አሁን አገኘን ።አነቃቂ ነን ሚሉን ከሷ ይማሩ።
@alemtube12
@alemtube12 11 ай бұрын
ሁለት መልካም ሰወች ሻይቡና እያላችሁ☕☕🍫🍫እናመሰግናለን እህታችን ለእናትሺም ነፋስ ይማር በስማቸዉ ዉሀ አስወጭላቸዉ
@FatimaFatima-ew5ke
@FatimaFatima-ew5ke 10 ай бұрын
በመጀመሪያ አላህ ለእናትሽ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅልሽ የዱኒያ ወርቅ ሳላለብሳት ብለሽ ከተሰማሽ የአኼራውን ወርቅ አልብሻት በስሟ መስጂድ አሰሪላት ለየቲሞች ለደካሞች ለድሆች ሰድቂ ይሄ ያማረ ወርቅ ነው ለእናትሽ
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 11 ай бұрын
አለምዬ ማርያምን ምን ሆኖ ነው የጠፋው ብዬ ሳስብ ነበርን እንኳን በደህና መጣህ ያንን የሚያስገርምና የሚያስተምር ታሪኮችን በል ቀጥል አደምጥሀለሁ።
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አለምሰገድ ,,,,,እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ጥሩ ነው ስለሆነውም ስለሚሆነውም አመስጋኝ መሆን አስተዋይነት ነው ,,,ነብስ ይማር ለናትሽ ,,እግዚአብሔር የፈቀደውን የወደደውን አደረገ ,,,,,,
@amiram.6620
@amiram.6620 11 ай бұрын
ጀግኒት 💪💪💪 አላህ ያግዝሽ
@hindiamohammed3672
@hindiamohammed3672 11 ай бұрын
A Golden heart,humble personality My Iron Lady. አምሳያሽ ይብዛ የኔ ተምሳሌት
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 11 ай бұрын
በጣም ጀግና እውነተኛ ሴት የሴት ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yv1zp1cx8t
@user-yv1zp1cx8t 11 ай бұрын
በመጀመሪያ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ማሻላህ ጠያቂዉም ተጠያቂዋም አላህየ የማያልቀዉን እርዚቅ ለኛም ለስደተኞች ወፍቀን ያረብ
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 11 ай бұрын
የኔጠካራ ሴት ከትንሽ ጀምሮ ትልቅ ቦታ መድረስ ትልቅ ማሳያ ነሽ እህቴ❤❤❤❤❤
@tsiyontakele
@tsiyontakele 11 ай бұрын
ሀርያዬ በጣም ጀግና ሴት ነሽ እኔም እንዳልቆጭ ይርዳኝ የእናቴን ፈገግታ ለማየት ያብቃኝ ❤❤
@rabiaseid7470
@rabiaseid7470 11 ай бұрын
ከምንም በላይ የማረከችኝ አልሀምዱሊላህ ስትል
@lizethio6061
@lizethio6061 11 ай бұрын
የኔ ጀግና ብዬሻለሁ አሁንም እግዚአብሔርዘመንሽን ሁሉ ይባርክ 🙏🏽
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 7 ай бұрын
እጅግ አስተዋይ, እውነተኛ ማንነትና የማይጠገብ አንደበት ያለሽ ጀግና ሴት ነሽ! እናመሰግናለን ካንቺ ብዙ ተምረናል።
@hawa406
@hawa406 11 ай бұрын
ያአሏህ ላንችም ያዘነበልሽ ለእኛም ያካፋልን ለአረብ ሀገር ሴቶች
@mekdes5120
@mekdes5120 11 ай бұрын
Inspiring guest and great interviewer. This was definitely worth listening to ❤
@ahlamendriss887
@ahlamendriss887 11 ай бұрын
Exactly it was very helpful
@melug1068
@melug1068 11 ай бұрын
እጅግ ድንቅ ድንቅ ድንቅ የሆነ ኢንተርቪው ነው ተባረኪ አለምሰገድዬ አንተ ትለያለህ Thank you very much for your successful work
@hiwotselman8820
@hiwotselman8820 11 ай бұрын
ሄይርዬ ዉዴ አላህ አሁንም ከፍ ያድርግሽ አላህ ይጠብቅሽ እናትሽንም አላህ በጀነተል ፊርዶስ ይሸልምልሽ ❤❤❤
@neimanurya7377
@neimanurya7377 11 ай бұрын
ኸይሪያ አላህ ይጨምርልሽ እናትሽንአላህ ጀነት ይወፍቃቸው በሰደቃ አትርሻቸው ሚስኪን አብዪ አላህ ይሰብርሽ አይዞሽ እህታችን የናት ነገር ያማል
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 11 ай бұрын
በርች ሴት ልጅ ስኬታማ ስትሆን ደስ ይላል ግን ስኬታማ የሆኑ ሰዎች ብዙ ጊዜ ድህነት አልወድም ሲሉ እሰማለው ድህነት ማን ይወዳል በረከት ምትባለዋም ስትል ስለሰማዋት
@fatamatydy833
@fatamatydy833 11 ай бұрын
ስለቀመሠቻት ነዉ ያልቀመሠ ድህነትን እዴት ያቀዋል
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 11 ай бұрын
መራራ ከጣፈጭ ሲሆን ነው የሚሰታዘቅው
@selam-lehegera
@selam-lehegera 11 ай бұрын
በለ ትደርና የልጆች እናት መሆንሽ ስኬትሽን እጥፍ ድርብ ያደርገዋል በተረፉ የጧት እና የማታ ዝክር አትርሺ ።
@zebibmama
@zebibmama 11 ай бұрын
አንቺ የሁሉም ሴት ብርታት ነሽ አላህ ከዚ በላይ ከፍ ያርግሽ።
@kadijahassen1676
@kadijahassen1676 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ጠንካራ ሴት ነሽ። እናትሽንም አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው።
@tisormahi2414
@tisormahi2414 11 ай бұрын
እውነትሽን ነው እኛ ሴቶች ከሚያገጥሙን ችግሮች በርትተን አቅማችን ችሎታችንን በማውጣት ከፈጣሪ ጋር ነገሮችን መቀያር እንችላለን
@abigaeljesus5774
@abigaeljesus5774 11 ай бұрын
እንኮንም እግዚአቡሔር ረዳሽ
@kidistwondemu4783
@kidistwondemu4783 11 ай бұрын
❤❤ ጠጣም ምርር ብሎኝ ተሰፋ ቆርጬ ተኝቼ እያለ ነው ያየሁሽ እውነት ቀና አልኩ ሳይሽ በረታሁ አመሰግናለሁ ❤❤
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 11 ай бұрын
የኔ ውደ አላህ አኼራሽን የማያስረሳ ያርግልሽ 😘😘😘
@nanu144
@nanu144 11 ай бұрын
ትክክል የኔ አስተዋይ ሰብስክታይብ አርጊኚ
@mohammedawale4298
@mohammedawale4298 11 ай бұрын
I wached the full video and i hope her life story will chages many of us I used to think that women shouldn't work and she should stay at home however after what happen to my lovely sister my attitude totally changed. Thanks u for motivating us.
@lidyateklu3782
@lidyateklu3782 11 ай бұрын
ጀግና ያንስብሻል ትልቅ ምሳሌ ነሽ ለኛ ለሴቶች እናመሰግናለን❤❤
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ና ጠንካራ ሴት ነሽ::ኃላፊነትን ከልጅነትሽ ስለተለማመድሽ ነው የጎበዝሺው::ለብዙ ሴቶችም ጥሩ ምሳሌ ነሽ በርቺ!::
@user-hq1lp2eq5t
@user-hq1lp2eq5t 11 ай бұрын
እናት ትሺን ጌታችን አሏህ ጀነተፊሪዶስን ይስጣቸው! አንድ ሶሀባ አደነብያችን መጣና እናቴ ሙታለች ምን ልሰድቅላት አላቸው ነያችን ሶላላሁ አለይሂ ወሰለም ውሀ ሰዲቅላት አሉት እናም ለናትሽ. በገጠራማው ክፍል የውሀ ጉድጎት አስሪላቸው
@user-fl8zp4jq7x
@user-fl8zp4jq7x 5 ай бұрын
የስልጤዋ ጀግና ሴት ደሜ❤የኔ ወርቅ ጀግና ነሽ❤❤እናትሽን አላህ ይርሀማት❤እንዳንቺ ጀግና ሴት መሆን ነው ምፈልገው❤
@abdah1425
@abdah1425 11 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ድንቅ ሴት inspire የሚያደርግ ቃለ መጠይቅ ቲክታክ ላይ ሳያት በጣም በብቃቷ እመሰጥባት ነበር keep going girl
@mimilove1639
@mimilove1639 11 ай бұрын
😭😭😭 ነብሳቸዉን ይማር አንዳንዴ የሚቆጩ ነገሮች አሉ ጌታ የፈቀደው ነዉ ሚሆነዉ
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 11 ай бұрын
በርቺ እናትሽንም አላህ የጀነት ያርጋት
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 11 ай бұрын
በጣም በጣም አስተማሪ እናት ሴት... ደግሞ የሰፈሬ ልጅ! I hope to meet you one day!
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 11 ай бұрын
በልጅነት መልካም መሆንሽ አግዚአብሔር ለዚ ስያዘጋጅሽ ነው! በጣም inspire አድርገሺኛል!
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 11 ай бұрын
አየተኖረ መታለፍ አለበት!
@zehrakornima6549
@zehrakornima6549 11 ай бұрын
አንቺ ማለት በጣም ጠንካራ፣ እጅግ ቀና ሴት ነሽ እና አላህ ከዚህም በላይ እንዲያሳድግሽ ምኞቴ ነው
@amytk6095
@amytk6095 11 ай бұрын
ሄሪያዬ ቲክቶክ ላይ እንዳንቺ መስማትም ማየትም የምወደው ሰው የለም የኔ ብርቱ ሴት።
@Tube-ip9xt
@Tube-ip9xt 11 ай бұрын
እህቲ ቲክቶክላይ እኔ አላገኘኃትም ገና እዚህ አየኃት እና ማነዉ ሥሟ ቲክቶክላይ
@amytk6095
@amytk6095 11 ай бұрын
@@Tube-ip9xt hairiya_zaid ብለሽ እያት በጣም ብዙ ትምህርት ታገኚበታለሽ በተለይ ለኛ ለሴቶች
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 11 ай бұрын
ዋው እሚገርም ጀግንነት ማሸንፍ እራስን እንደሆነ ካንቺ ተረዳሁት እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ተባረኩ
@lensa3719
@lensa3719 7 ай бұрын
ታርክሽ፣በጣም፣ዴስ፣ይላል፣ስታወር፣እንግልዘኛን፣ከአማርኛ፣ጋር፣አትቀላቅይ፣በዛ፣የቋንቋ፣ክህሎት፣አይዴለም♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💐
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር አለም ሰገድ ምርጥ ዝግጅት ነው ጀግና ሴት ነሽ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 11 ай бұрын
ሞዴል የምትሆን ጀግና ነሽ እጅ በጣም ማራኪ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ውይይት ነው ብዙዎች ይማሩቡታል ብዬ አስባለሁ በተለይ በሴቶች ላይ በማትኮርሽ እናመሰግናለን
@user-kb7cm7py8v
@user-kb7cm7py8v 11 ай бұрын
ማሻአለህ አላህ ይጨምርልሽ እናትሽን ጀነተል ፎርዶስ ይወፍቃት በሰማሁት ነገር ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
@samit288
@samit288 11 ай бұрын
Definitely wroth to watch this interview. She will inspiring thousands of women and men as well. Great discussion! She is so intelligent and brilliant. Good luck!
@yohasethio7669
@yohasethio7669 11 ай бұрын
የእኔ እህት እናቶቻችን ስራ የለቸውም ያልሽው። fulltime እናት መሆን በራሱ ስራ ነው ወርቅ የሆነ ስራ። እነሱ ያቆዩልን እስቴን አጥበቅን ብንይዝ መልካም ነው። ምክንያቱም ሴት እናት career driven ስትሆን ብዙ ነገር ልታጣ ትችላለች ሁሉም በልክ ሲሆን ጥሩ ነው። የእኛ እናቶች ሽብር የማይገኝ ማህበራዊ እሴት ሰተውናል እናም ከእነሱ ብዙ እንማር። በልጅነትሽ ሃላፉነት መሸከምሽ ቢከብድም አሁን ላፈራሽው ሀብት ብዙ እረድትሻል።
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 11 ай бұрын
ቷትክክል ግን ምንይደረግ ወንዱም ወንድ አልሆን አለ ::ሴት ልጅ እንደሴት ልጆቿን ትኩረት ሰታ እንዳታሳድግ ወንዱም የሴት ደሞዝ የሜቆጥር ሆነ
@godisgreat3507
@godisgreat3507 11 ай бұрын
ውይ በጣም መልካሙን ዘመን መልሰሽ አስታወስሽን አሁን ባናጣው መልካም የነበረ ነገር ሳናውቀው ያጣነው እጅግ በማጣታችን የሚያሳዝነኝ ነገር፡፡ እባካችሁ ይህንን የነበረውን መተሳሰብ ቢያንስ ለልጆቻችሁ እንዲያውቁት ሞክሩ፡፡ ከሁሉም የሚገርመው ደግሞ ማንም ከማንም የማይበልጥበት ዘመን ነበር ይህ ነው የመዋደዳችንና የፍቅራችን ምክንያት፡፡
@fafitube9302
@fafitube9302 10 ай бұрын
ወረቅ ጊዜ አውይነው ከቀቻልሽ ወረቅ የመሰለ መስጅድ አሰሪላት ለእናትሽ ሁሌም የሚጠቅማትይህነው
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
EMS Special የሸዋ ፋኖ በደብረ ብርሃን ዙሪያ Sun 21 Jul 2024
12:09
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 29 М.