ከ በሀይሉ ጋር ለሶስተኛ ጊዜ የነበረን የአንደበት ወግ።

  Рет қаралды 9,599

Andebet podcast

Andebet podcast

20 күн бұрын

with Bahi we talked about fear, psychedelics, Trauma, his favourite top 3 books, the redbook, podcasting and many more. enjoy

Пікірлер: 59
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 18 күн бұрын
ቢኒ አድናቂህ ነኝ እራስህ አንባቢ እና የማወቅ ጉጉት ያለህ ሀምብል የሆን ተወዳጅ ሰው ነህ እስከ አሁን ካየዋቸው Podcasters አንተን አደንቃለው የምትጋብዛቸውም ሰዎች አዋቂ እና ጠቃሚዎች ናቸው በርታ!
@MekdesTaye-777a
@MekdesTaye-777a 18 күн бұрын
ባሂን አለማድነቅ አይቻልም❤ ስለ ኦሾ ሲጠይቅህ የመለስክለት መልስ ከጭንቅላት በላይ ነው! እውነትም የክርስቶስ ልጅነትህን አይቻበታለሁ ። ኦሾ ቅዠት ብቻ ሳይሆን anti GODም ነው ። ስለ philosophy & psychology ሲጠይቅህ የጠቀስካቸው ሰዎች የሃገራችን ምርጥ የተባሉትን ነው ። ሌላው ቢሆን የፈረንጅ ስም ይደረድርልን ነበር፣ ይገርማል። ባሂ አንተ እራስህ የሃገር ቅርስ ነህ❤ 🙏 ቢኒ እናመሰግናለን በጣም አዳማጭ ነህ ትልቅ quality ነው በርታ🙏
@sahilekassaye4309
@sahilekassaye4309 18 күн бұрын
Wow…. የማይረባ 10 መፅሐፍ ከማንበብ ይህን ኢንተርቪው 10 ጊዜ ማዳመጥ ይሻላል::
@KIDUS-YOSEF
@KIDUS-YOSEF 18 күн бұрын
አንዴ ከጀምሩ ለማቋረጥ እስኪቸግር ድረስ ይመስጣል።🥂🥂 ከሦስቱም This one is Classic
@ebrahimaman6676
@ebrahimaman6676 18 күн бұрын
ባሀ ምርጥያንስ በብዙ ነገር ተጠቅመናል ቢኒያችን በብዙ እናመሠግናለን
@habeshanmovies
@habeshanmovies 18 күн бұрын
ቢኒ የምር ከባሂ ጋር ያለህን episode ሚገርሙ ናቸው ♥ እናመሰግናለን በጣም እውነት
@Agent47-n4b
@Agent47-n4b 18 күн бұрын
ፕለው ለ3ተኛ ጊዜ በጣም ደስ ብሎኛል ቢኒ ሰው ታቃለክ ። በሀይሉን በደንብ አውቀዋለው ይምር ምርጥ ተናጋሪ ነው ብዙውን ሀሳቦቹን ብስማማበትም ሌሎቹንግን ምንም አይመቸኝም ለምሳሌ ያህል ስለኦሾ ያለው አረዳድ ስለኦሾ ላይላዩን ብቻ ነው ምታውቀው በደንብ በጥልቀት እንዳነበበው ሰው ሆነክ አታውራ
@endaleabebekumsa7271
@endaleabebekumsa7271 18 күн бұрын
በስልክ ሳይሆን በአካል እያወራቹ አብሬ ያለው እስኪመስለኝ ይዞኝ የጠፋ ምርጥ ስራ አቦ ይመቻቹ
@adeytube1249
@adeytube1249 15 күн бұрын
ባሂ ምርጥ ልጅ ሃሳቡና አወራሩ በጣም ይመቸኛል፡፡ አንደበት ፖድካስት ላይ ደሞ አሱ ራሱ በጣም ፍሪ ሆኖ ፣ ምቾት ተሰምቶት ነው ሚጫወተው ሁለታችሁም ይመቻችሁ፡፡
@bekalushumye4957
@bekalushumye4957 14 күн бұрын
I like the way he talk ሁሌም በሀይሉ አንደበተ ርቱዕ ነው ❤ አ ይ ሰ ለ ች ም !!!
@Abu-rz7de
@Abu-rz7de 17 күн бұрын
የሚጣል ሀሳብ የሌለው ጥሩ ዝግጅት ነበር። ጌዜዬን እንደተጠቀምኩበት ነው የተሰማኝ ልክ የማነበውን ያህል። በርቱ
@melakuzerihundesstal8179
@melakuzerihundesstal8179 18 күн бұрын
ቢኒ በጥያቄ ናጠው (ሞግተው) አስተፋው ምርጥ ልጅ ነው በኢቲቪ ለህዝብ እንደቴራፒ ቢቀርብ የአብዛኛዎቻችን( ego) ይናድ ነበር
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 18 күн бұрын
ይመቸኛል ይሄ ሰውዬ ቀላል ሰው ይመስላል ግን በእውቀት ነው የሚያወራው
@abukilove7320
@abukilove7320 18 күн бұрын
ነፍስ ያለው ፖድካስት ይለሀል 🙏 አንድ ነገር ብቻ ጎደለው እንጂ ሰአቱ አጠረ የእውነት 2 ደይቃ የሰማሁ ሳይመስለኝ እናመሰግናለን 🙏
@Amanuel9ama-qo8ou
@Amanuel9ama-qo8ou 17 күн бұрын
የመጀመሪያው part interview እዚ አይቼ ነበር በሀን ማየት የጀመርኩት አሁን ዋና የሱ videos ትምርቶች ተከታይ ሆኛለሁ እንደውም ሰምኑን ጠፍቶ ነበረ tnx man selgabzkw
@tadetade5777
@tadetade5777 18 күн бұрын
3 seat yihonal biye tebke betam anese wey pt2 yelew lemangnawum thanks for coming ,,,bini bante flow ena be be beha wisdom full talk 3 hour podcast bihon tiru neber bicha thanks both of u guys ❤keep going
@tobe.....
@tobe..... 18 күн бұрын
Fear vanishes in true love.
@estif_2123
@estif_2123 17 күн бұрын
Thanks for Bahi mulgeta 3rd podcast
@naodbaba-rd6ik
@naodbaba-rd6ik 16 күн бұрын
ዋውውው ባያያያ bigg respect man Lemejemeria nw yayewk 02:00 endik tinsh nech temesche nw yesemawt Bina tnx tolo tolo likekln
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 18 күн бұрын
THIS IS WHAT I HAVE BEEN WAITING FOR, I DO NOT EVEN HEAR THIS ONE BUT I THINK WE NEED ALSO THE FOURTH ONE,THANK YOU.
@dagiboy3243
@dagiboy3243 16 күн бұрын
Very interesting person. Always educational. Thanks Andebet podcast
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 18 күн бұрын
THIS IS WHAT I HAVE BEEN WAITING I DO NOT EVEN THIRD THIS ONT I THINK WE NEED THE 4TH ONE.
@nathanfiqadu
@nathanfiqadu 18 күн бұрын
few of best podcasts and guest
@DagmaweTadesse
@DagmaweTadesse 18 күн бұрын
ዋዉ ደስ ይላል ስለ ኦሾ ያየህበትን እያት ያስደስታል
@SilentWitness007
@SilentWitness007 11 күн бұрын
"I was scared shitless," is grammatically correct but informal and uses strong language. It might be better suited for casual conversation okay .
@BadiluEyob
@BadiluEyob 18 күн бұрын
Thank you thank you 🙏🙏🙏🙏
@yigremachewkefelegnwegdere2613
@yigremachewkefelegnwegdere2613 13 күн бұрын
Bahi....the man!
@user-jx7md8xj5k
@user-jx7md8xj5k 15 күн бұрын
Arif new betam anebabi ametalin ❤❤❤❤
@haymetad3098
@haymetad3098 Күн бұрын
Bahhhhh big love .. ❤❤
@zekariasdaniel6710
@zekariasdaniel6710 15 күн бұрын
About the Liber Novus ( Red Book) Mr. Baha, It should be your third book.
@felegetibeb9532
@felegetibeb9532 18 күн бұрын
በጣም አሪፍ ነበር ነገር ግን በኅይሉ ነገሮችን ሳያሽሞነሙን እንደወረዱ ነው የሚገልፃቸው ትክክል ነውም ብዬ አምናለሁ ለምን ንግግሩና እርሱ ያለውን በቀጥታ ሳትቆርጥ አላቀረብከውም ሙሉ ፒክቸሩን ማግኘት አልቻልንም ስለዚህ እንዳለ ብታቀርብልን ደስ ይለኛል።። ባህላችን ሀይማኖታችን አይፈቅድም ምናምን ይገባኛል እና አስብበት እነሱ እንጂ አንተ አላልከው ምን አስጨነቀው
@mustefaabdurrahman7293
@mustefaabdurrahman7293 16 күн бұрын
Amazing ❤
@amanuelduressa6997
@amanuelduressa6997 18 күн бұрын
Amazing
@meskeluberhanu5724
@meskeluberhanu5724 18 күн бұрын
My big bro 🙏👍
@wintaamanuel6802
@wintaamanuel6802 18 күн бұрын
I love your freedom gn chat pron what ... It done make sense negru mesetekakelu sayehon yetesetekaklebet meniged right mehonu new wanawe so be care full on you medicine waga leyasekefelachewe yechelale negeru sus west gebetow mewetat lekebedachew yechelale so for future permanet leweta laye benatekure teru new.
@alulaalemu3865
@alulaalemu3865 16 күн бұрын
Bini pls ask him more about feeling and emotion.
@amanuelduressa6997
@amanuelduressa6997 18 күн бұрын
Please Beni I really really need your opinion or feelings on kapil gupta.
@Tsigreda
@Tsigreda 17 күн бұрын
Memory ስትል አንድ ነገር አስታወሰኝ። ቤተ ውበቶች የአባባ ተስፋዬን ቤት አድሰውት በጣም ጥሩ ምላሽ ሲጠብቁ ግን ከባድ ቅሬታ ውስጥ ከተዋቸው ነበር ትዝታቸውን ማጣታቸውን በከባድ ቅሬታቸውን ሲገልጹ ነበር።
@DagiFashion
@DagiFashion 18 күн бұрын
Beha yleyal eko
@yabsirazewde
@yabsirazewde 18 күн бұрын
respect
@MintesnotGetu-rc4yw
@MintesnotGetu-rc4yw 8 күн бұрын
Please bini next ሰር ባርያው 🙏
@Mkeshaye
@Mkeshaye 14 күн бұрын
The courage of the unknown? Yetal pdf yelwem ende?
@hallelujah2248
@hallelujah2248 18 күн бұрын
trauma In Amharic የአእምሮ ቁስል ነው
@HayatArebo-ih7iv
@HayatArebo-ih7iv 18 күн бұрын
Ene harar new yalehut yesun metsehaf yetm lagegn alchalkum dire bemeta agegnew yehun
@KIDUS-YOSEF
@KIDUS-YOSEF 16 күн бұрын
ከትንሽ ቀናት በኋላ ለገበያ ይደርሳል
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 17 күн бұрын
We need natural people like him ❤ no make up 😅
@Makimakiglop
@Makimakiglop 17 күн бұрын
ምናይነት ሰዎች ነው የምታመጣብን ሂዱ ሴጋ ምቱ
@geezmedia8070
@geezmedia8070 17 күн бұрын
ባሂ የደሞዝ ጎሽሜን መፅሀፉች ትጋብዘዋለህ ብየ ጠብቄ ነበር ለምን እንደሆነ አላውቅም በርግጥ የደሞዝ ጎሽሜ መፅሀፉች የህይወት መፅሀፉች ናቸው ይሄን ያልኩበት ምክንያት የሰው ልጅ እራሱ መፅሀፉ እንደሆነ በመኖርም የሚነበብ መሆኑን ያውቃል:: በዛ ላይ ደሞዝን ባሂ በደንብ ስትረዳው ብዙ ጊዜ ስላየሁ ነው::
@henokfekadu2341
@henokfekadu2341 17 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulualem2158
@mulualem2158 18 күн бұрын
እኔ ያልተገለፀልኝ ምንም አለመጠበቅ እራሱ መጠበቅ አይደለም ወይ?? ወገን ባባ ቦስ የሆነ ነገር በልበት እስቲ
@me_212
@me_212 17 күн бұрын
ምንም!!!! የሚባል ነገር የለም.
@mohaliyet
@mohaliyet 18 күн бұрын
I lost you guys when you talk about Netflix's documentary "wild wild country" - it's a cooked documentary.
@Andebetpodcast
@Andebetpodcast 18 күн бұрын
How is it cooked when he’s on the video? I mean it’s not AI
@DandallaDenbaDandallaDenba3T
@DandallaDenbaDandallaDenba3T 18 күн бұрын
Bro ...U must be watch . Wild world documentary ..ohhhh
@mulugetabirhanu6110
@mulugetabirhanu6110 17 күн бұрын
ግን መፍትኼሆችህ ዘላቂ ናቸው? ባ
@biruktesfaye-oo1tf
@biruktesfaye-oo1tf 17 күн бұрын
🤌🤌🤌🤌🔥🔥🔥🔥🔥🌊
@eyormak
@eyormak 18 күн бұрын
ባሃ ምርጥ ቴራፒስት
@palmtwt2782
@palmtwt2782 18 күн бұрын
Dam that's the sheet
@amharicmusiclyrics484
@amharicmusiclyrics484 18 күн бұрын
​@@palmtwt2782በስርዓት መፃፍ ልመድ መጀመሪያ
ከ አብርሃም ጋር የነበረን የአንደበት ወግ።
1:41:09
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 72 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 4,6 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
ከ እጸህይወት ጋር የነበረን የአንደበት ወግ::
1:28:31
ከ አላዛር ጋ የነበረን የአንደበት ወግ::
1:22:08
Andebet podcast
Рет қаралды 10 М.