No video

ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባን አስጎበኙን //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 219,076

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 862
@AbayeYusuf
@AbayeYusuf Ай бұрын
ሐቅን የሚዘግብ ጋዜጠኛ ም ሆነ ቲቪ በመጥፋቱ በጣም አዝናለሁ
@WaaBari-rj9qf
@WaaBari-rj9qf 25 күн бұрын
Lebaa hulaa
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p 24 күн бұрын
ይሄ ከዱባይ ነው የሚተላለፈው? እከካም
@IRegan
@IRegan 20 күн бұрын
Esti kezi wust Mn aynet hak new yefelekew, make it f***ng public. You just shit and go, that will not work.
@eskindergimmaui8iui64
@eskindergimmaui8iui64 Ай бұрын
እሰቲ ልብ ካላቹ ቤታቸው ፍርሶ መብራትና ውሃ በሌለበት ቦታ ላይ ይተጣሉትን አሳዮን
@user-sj8nx3ms8m
@user-sj8nx3ms8m Ай бұрын
❤❤❤❤
@bekitad9244
@bekitad9244 Ай бұрын
dehan man yfelgal ...atebk aysayum yedeha enbaw enji mishetew bsotu chkonawn mechem ayasayum
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 Ай бұрын
ደሀው ጋር ብንሄድማ ሌላ ገፅታ ነው 😢😢😢 እግዚአብሔር ይድረስ እንጂ ለእነሱ 😢
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k Ай бұрын
ትክክል
@JoYohanis-b1r
@JoYohanis-b1r Ай бұрын
ትክክል።ቤቱን ተቀምቶ ያልተሰጠውም አለ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Ай бұрын
ጥሩ ነው አገራችን በዚህ ሁኔታ አምሮባት ማየት መልካም ስትሰሩ እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ጦርነት በቃቹ ይበለን የዜጎጃችን መፈናቀል ይቁምልን
@RabiaAwol
@RabiaAwol Ай бұрын
Amin አላህ ሰላም ያድርግልን
@nad7808
@nad7808 Ай бұрын
የጨዋ ሰው አስተያየት 👍
@genetsamuel8518
@genetsamuel8518 Ай бұрын
Well done ❤❤❤🇪🇷🇪🇷
@user-xt6jo2lw8x
@user-xt6jo2lw8x 26 күн бұрын
ግን ስትህዝብ እያለቀሰነው ቤታቸውን እያፈረሱ😢
@NegibaHussenAshena
@NegibaHussenAshena Ай бұрын
አረብ ሀገር ተቃጥለን የገዛነዉ ቤታችን አፍርሳችው መብራት ታሳይናለሽ አላህ ይይባችዉ
@Mafialord5
@Mafialord5 Ай бұрын
Kemrshn new 😆
@akremahmed2821
@akremahmed2821 28 күн бұрын
AMINNN
@user-wc7ql6jx4e
@user-wc7ql6jx4e 26 күн бұрын
Anchi gered piyassaa bet sertesh neber inde 😂😂😂 chigaram rabtenga
@helens3677
@helens3677 26 күн бұрын
@@user-wc7ql6jx4ethat was so unnecessary 🙄
@QasimAbdall
@QasimAbdall 17 күн бұрын
እናንተም ከአንዱ ደሃ በርካሽ ገዝታችሁ ወይም ዘርፋቹ የለቦታ ሠርታችሁ ነዋ
@heikmasiraj7979
@heikmasiraj7979 Ай бұрын
ወ/ሮ አዳነች አበቤንና ከተማችንን ያደነቅንበትና የተዋወቅንበት፤ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። ከተማችንን እንዲህ እንዳሳመሩልን፣ የከተማችንን ሰላምና መረጋጋት፤ የህዝቦች ደህንነትና ሙስና፣ ከምንም በላይ ደግሞ የተከበረው ግብር ከፋይ ህዝብ፣ ዘርና ቋንቋን መሰረት ያረገ እንግልትና መድሎ ለማሻሻል ብሎም ለመቅረፍ ከአመራሩ ጋር በመሆን በትጋት በመስራት ለውጥ ያመጣሉ የሚል እምነት አለኝ። 🙏
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ትክክል
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 25 күн бұрын
😂😂😂😂እግዚኦ አለች አያቴ በዘር መስሎኝ የሚመሩን
@HK-MD
@HK-MD Ай бұрын
ተቀጣጥራችሁ ኦኦኦኦ ማንን እንዳገኘሁ ስትይ አስመሳይ
@mdhanif4226
@mdhanif4226 26 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-dm6xs2xy2m
@user-dm6xs2xy2m Ай бұрын
ለህዝቡ ፋፋቴ ሳይሆን የሚያስፈልገው ሰላም ና ምግብ ና መብራት ውሀ ነው የሚያስፈልገው
@sanchod3824
@sanchod3824 Ай бұрын
Anteh beka betam awukeh motehal
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Ай бұрын
Agreed!!
@user-zf8bb3kz6s
@user-zf8bb3kz6s Ай бұрын
Aferi bila
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 Ай бұрын
ወረኛ
@hawidesta7792
@hawidesta7792 Ай бұрын
You don't want to see by your eyes beautiful things?
@RabiaAwol
@RabiaAwol Ай бұрын
Ethio የመኖር ፍላጎት ጨመረ እስኪ ፀልዩኝ ወደ ሀገሬ እንድገባ
@abdelaibrahim812
@abdelaibrahim812 Ай бұрын
Same here bro 😅
@privatecell3665
@privatecell3665 Ай бұрын
Ayee gemashe bakule chalma machame ayamirghm
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz Ай бұрын
አሜን
@user-nu7rk8uc4h
@user-nu7rk8uc4h Ай бұрын
መጣፈጡ ቀርቶ እጀን በለቀቀኝ አለ ያገሬ ሰው ፏፏቴው ቀርቶ ለሰው ሰላም በሰጣችሁ ቤተሰቦቻችን በሰላም ወጥተው በገቡ አስመሳይ
@feqerad5323
@feqerad5323 Ай бұрын
ስለ ሰላም እንስበካ ሁላችንም!! የቤቶቻችንን ወንጀለኞች ፣ ወንጅለኞች እንበል እናሞካሻቸው!! ወንጀለኛ ወንጀለኛ ስለሆነ!!!
@zewditu1735
@zewditu1735 Ай бұрын
​@@feqerad5323ትክክል
@AbdukiyarKiyar
@AbdukiyarKiyar Ай бұрын
ይህን ስራ በጣም ጥሩ ነዉ ያስደስታለል ግን እኔ በጣም ልቤ ተሰሰብሮል 17አመት የደከምኩበት ልጄን በሰው ጥዬ የገዛሁት ቤት አ ፈረሰዉ ወሰዱብነኜ ጉልበቴ ደከመ ታመምኩ😂😂😂😂😂😂
@AbdukiyarKiyar
@AbdukiyarKiyar Ай бұрын
በአረብ ሀገር
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr Ай бұрын
አይዞኝ አላህ በምትኩ ያላሰባችሁትን ይስጣችሁ።
@AbdukiyarKiyar
@AbdukiyarKiyar Ай бұрын
Ameeeen yareb​@@KEDJAMENZARAHU-nz9qr
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr
@KEDJAMENZARAHU-nz9qr Ай бұрын
ወላሂ ኮመንቱን ከአራት ጊዜ በላይ አንብቤዋለሁ ውስጤ በጣም ነው የሚረበሸው ያረብ የዚህን ኮሜንት ባለቤት ባላሰበው መንገድ አስደስተው አሚንንንንንንንንንንንኝ
@user-ob6zl9zt9s
@user-ob6zl9zt9s Ай бұрын
ያሳዝናል 😢
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 Ай бұрын
መልካም ነው አዲስ አበባ እንደስሟ አበባ ማድረግ ህዝብ ላይ ቢሰራ ይበል ጥሩ ነው አዲስ አበባ አድስ አበባ የሚያሰኛት ህንጻዎቿ ብቻ ሳይሆን ህዝቦቿም መሆን አለበት።
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Ай бұрын
ህዝብ ባያላቅስ የተሻለ ነበር
@tofikali9576
@tofikali9576 Ай бұрын
ጥሩ ስራ ሲሰራልን ማመስገን ይልመድብን ክብር ከንቲባ እንደዚህ ከተማችን ውብ ስላደረጉልን እናመሰግናለን
@lovelyjobi7617
@lovelyjobi7617 Ай бұрын
gin demo sewun masegodat yekereben sewun maselekes yekereben emba yeker
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 Ай бұрын
ሰው ተፈናቅሎ ከተማ ቢያምር ምንድነው ጥቅሙ ድንገት እንደተገናኘ ድራማ ትሰሩብናላችሁ አሽቃባጭ ላለመባል ነው❓😢😢😮
@KwasatMobility
@KwasatMobility Ай бұрын
ይህ ለኢትዮጵያ ስጦታ ነው ስጦታውን መንከባከብና አያያዙን እና በፅዳት መያዝ የእያዳንዱ ግዴታ ነው ነጮች ፅዳታችንን ያደንቁልናል ። ዘርን ሳይሆን ቆሻሻን እንጠየፍ የ ሰው ልጅ ውብ ነው ሰው ያሣመረው ላይ መዝናናት እንደሚያምረን ሁሉ ቆሻሻ በየቦታው ላለመጣል እንሞክር ። 👏💐
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 Ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Ай бұрын
Amen amen amen
@zedwelega
@zedwelega Ай бұрын
Ameeeeeeeen❤❤❤
@tigistwondimu5712
@tigistwondimu5712 Ай бұрын
Amen Amen 🙏
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Ай бұрын
አሜንንን
@astergemech6579
@astergemech6579 Ай бұрын
Amen
@kukisam2528
@kukisam2528 Ай бұрын
መልካም ስራ ገና አሁን አዲስ አበባ በስሟ ልክ ዉብ ሆነች❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mahletabraham7590
@mahletabraham7590 Ай бұрын
Bada
@tgze2435
@tgze2435 27 күн бұрын
እዉነት ነዉ በትክክል
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
ግን ልማቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ፍትህ ለ 1997 እና 2005 ተመዝጋቢዎች ክብር ከንቲባ እኛንም ይመልከቱን
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
እሱ ላይ በርቺልኝ🎉🎉
@watcher6397
@watcher6397 Ай бұрын
ጥያቄሽ ሲያምር !!
@lijalemdagne6364
@lijalemdagne6364 Ай бұрын
ድምፃቹን ከፍ አድርጉ
@raheldesalegne3632
@raheldesalegne3632 Ай бұрын
አረ ኮንዶሚኒየማችን የት ሄደ
@user-px2tq8jn9b
@user-px2tq8jn9b Ай бұрын
አረ ቤቴን ስጡኝ ክብር ከንቲባ
@user-py5yt1xu9z
@user-py5yt1xu9z Ай бұрын
ባጣም ዳስይላል እግዚአብሔር ሃጋራቺንን ሳላም ያርግልኝ 🙏🏼👍🏼
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 Ай бұрын
ከተማውን እንዲህ እንዳፀዳቹህ ከሀገራችን ህዝብ አእምሮ ውስጥ ዘርኝነትን :ጥላቻን : እገታና የመሳሰሉትን ትልቅ ጥፍቶች እስከዘላለሙ እንዲጠፍ አብዝታቹህ እባካቹህ ስሩ 🙏
@EthiopiaSweet
@EthiopiaSweet 25 күн бұрын
ቶካሉንም እገታውንም ዘረኝነቱንም አብዝተው የሚስሩት እነሱ አይደሉም እዴ
@FantuKelecha
@FantuKelecha Ай бұрын
የቡናውን ስኒ ወደድኩት የድሮ ናቶች የሚጠቀሙበት ነው መቅዲ ቆንጆ ሥራ እየሠራሽ ነው በርቺ😍💕
@tomasbehailu3017
@tomasbehailu3017 29 күн бұрын
አጋጣሚ ነው ያገኘሻት በጣም ይገርማል ያሳዝናልም እማትረቡ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Ай бұрын
አናትሽ ይፈርስ በእውነት እፍፍፍ ምን አይነት ስው ነሽ አውሬ ስንት ቤት የፈርስባቸው ሜዳ ላይ የወደቁ አሉ ባአንቺ ምክንያት😢😢😢
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms Ай бұрын
አሜን አናቷን ያፍርሠው😂😂😂
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c Ай бұрын
የእናተም ጭቅላት እንደዚህ በፀዳ😢😢😢 ጦርነት በቢቃን😢
@zewditu1735
@zewditu1735 Ай бұрын
ጫካ ያሉት እምቢ አሉ ሰላም አይፈልጉም
@elsitube7921
@elsitube7921 Ай бұрын
@@zewditu1735 ጫካ ያሉት ለሰላም ነው ሚታገሉት ዝምብለሽ ውስጡን ሳታቂ በሰው ቁስል እንጬት አትስደጭ ማንም ሰላም የማይፈልግ የለም🤫
@user-kj5fz2wr5c
@user-kj5fz2wr5c Ай бұрын
@@abrish7644 🙄😂😂😂
@fgty4821
@fgty4821 Ай бұрын
​@@elsitube7921ለሰላም ከሆነ የሚዋጉት መንግስን ምን አስወቀሳቹህ ታዲያ
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms Ай бұрын
​@elsituንገሪልኝማ ይችን ገልቱ😢be7921
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx Ай бұрын
ብር ድንቅ አደረጋችሁት እኮ መጀመሪያ የሀገር ሰላምና ዜጎችን አጠግቦ ነው ሃገርና ከተማን ማሳመር አስመሳዮች!!
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ለማንኛውም ያለውን መልካም ነገርም ማመኑ ጥሩ ይመስለኛል
@NasirHayat-cq6yp
@NasirHayat-cq6yp Ай бұрын
ዋው ሀገራችን እዲ አምሮባት ስለአየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ሰላም ለሀገራችን ደምሩኝ
@tigiyeEthiopia7344
@tigiyeEthiopia7344 25 күн бұрын
እኛም በጣም እናመሰግናለን ክብርት ከንቲባ እርሰዎንና የስራ ባልደረቦችዎን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ በጣም ደስ ብሎኛል
@user-qe8wj1ht7k
@user-qe8wj1ht7k Ай бұрын
አወ ባለሀብቱ ይዝናና ሚስኪኑ ህዝብ የትም ሜዳላይ ጅብይብላው በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል የሚስኪኑ እንባ የጃችሁን ታገኛላችሁ ባለጊዜወች😢
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Ай бұрын
ያረቢ ሁሉም ቦታ እንዲህ ውብ አድርግልን ሁሉም ቦታ ሰላም አድርግልን
@user-nb5ko2zl6x
@user-nb5ko2zl6x Ай бұрын
አሚንንንንንን
@RabiaAwol
@RabiaAwol Ай бұрын
Amin
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ከንቲባ ሰለ ድካማችሁ በርቱ አዲሰ አበባ ዉብ አደረጋችሁልን ድካምሽ እና ቤተሰቦችሸን ይባርክልሽ! አዲስ አበባን ከዘረፋ ከገዳዬዎች ማፅዳቱን አደረ እንደልባችን አገራችን ልጆቻችን ይዘን መጠተን ሳንፈረ ለመንቀሳቀስ ሰላም ያስፈልገናል አገራችን መመጣት ፈራን በተረፈ አገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር ይስጠን ወንድም ከወንድም መገዳደሉ ይብቃን ፈጣሪ ፊቱን ይመልስልን🙏🏽
@maraselam9500
@maraselam9500 Ай бұрын
መቅዲ ነገ ኮንዶሚኒየም ይሰጥሻል አሽቃብጡ በደንብ😂😂😂😂😂ንፅህናን የሚጠላ የለም መጀመሪያ የሰው ልጅ ይቀድማል ሰዉን በየሜዳ ጥላችሁ
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
Werie
@maraselam9500
@maraselam9500 Ай бұрын
@@RRuth8852 በልተሻል መሰለኝ ሆዱ የሞላ ሰው ስለሌላው አያስብም
@daadhigd893
@daadhigd893 26 күн бұрын
ጅብ አንጎል!
@maraselam9500
@maraselam9500 26 күн бұрын
@@daadhigd893 ማንን ነው 😂😂
@user-do4ps7vi7x
@user-do4ps7vi7x Ай бұрын
እብድና ዝናብ ከተማ ከተመውን ነው አሉ አሁን ለተራበ ሰው ይህ ምኑ ነው? ህዝብ ተርቧል መጠለያ አጥቷል ህፃናት በስቃይ ውስጥ ናቸው ለሰው ልጅ መጀመሪያ ምግብ ይቀድማል አንቺ ደግሞ መቅዲ አታሽቃብጪ ፕሮግራም እንዳላችሁ ያስታውቃል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ የሰው ህይወት ይቅደም እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን 😭😭😭😭😭😭
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Ай бұрын
እባክሽን. የተፈናቀሉትን. ወደቤት አሥገቢቸው. ባች ምክንያት. ቤት እያፈረሽ አደባባይ ትገነቢለሽ😢😢
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
Werie tekerayelachew 😂😂😂
@da8387
@da8387 Ай бұрын
እውነት ለመናገር ስለ ከተማ ውበትና እድገት በክብርት ከንቲባ ደረጃ ማብራርያ ሲሰጥ በጣም ደስ ይላል።
@Zanab-et6fh
@Zanab-et6fh Ай бұрын
ሰው ከምን ነገር ይቀዲማል መብለጭለጭ ምን ነው 😅
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v Ай бұрын
ህዝብ እያስለቀሱ ከተማ ማሳመር ምን ይባላል😢ነው በገጠሩ በእርቀት ያሉ ኢትዮጵያዊያን አይደለንም
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
መብለጭለጭ ከስራ ነው የሚመጣው ቁጭ ብሎ ከማውራት አይደለም​@@Zanab-et6fh
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
​@@user-pu2qd3gf7vየገጠሩም እግዚአብሔር ሰላም ያደርግልናል ይህ ግን የተሰራ የከተማ ማሳመር አለማድነቅ አይቻለም
@semiramohammed4433
@semiramohammed4433 Ай бұрын
ልማቱን ብቻ ሳይሆን ዞር ዞር ብሎ ማየት ለልማቱ ተብሎ ተፈናቅለው ጎዳና የወደቁትን አያዋቸው
@zewditu1735
@zewditu1735 Ай бұрын
ተለዋጭ ቤት ተሰጣቸው እኮ
@HawaSeid-ko3tp
@HawaSeid-ko3tp Ай бұрын
ቤት ተሰቷቸዎል
@mekededirse3077
@mekededirse3077 Ай бұрын
​@@HawaSeid-ko3tpውሽት
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 Ай бұрын
ቆንጆ ነገር ማን ይጠላል ነገር ግን ቅድሚያ ሰላም ቅድሚያ እኩልነት እያልን ነው????
@Wudemake
@Wudemake Ай бұрын
እደዉ የይዘሮ አዳነች አቤቤ እባከወትን እየከፈልን ነዉ ኮዶሜንየም የ2005 እረ እባከወትን ስጡን በክራይ አንሙት
@user-sc3xw2lo1j
@user-sc3xw2lo1j Ай бұрын
97 men yebelu
@nad7808
@nad7808 Ай бұрын
😁😂😂😂
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms Ай бұрын
እማሆይ በሚለው ይስተካከል😂😂😂😂😂
@MunichMuni
@MunichMuni Ай бұрын
ህዝቡ እያለቀ ሃገር ብታሸበርቅ ምን ትርጉም አለዉ ያገሬ ህዝብ ተፈጀ ወይኔ ሚስኪን ወገኔ😢😢
@ZinuFey
@ZinuFey Ай бұрын
የ Ethiopia ግዜ ነዉ አሁን እግዚአብሄር ይባረክ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
አሜን አሜን
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Ай бұрын
የምስኪን ቤት እያፈረሳቹ የደሀ ደም በከቱ እየፈሰሰ የሞተ ተጎዳሀ ለማንኛውም አገሬ ስትለማ ደስ ይላል ግን የሰውንም ነይወትችአስብ በውነት
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f Ай бұрын
እስቲ በልማትምክንያት ያፈረስባቸውን ሰዋችምንደረሱ በየክፍለከትማው የሚንከራተቱትን ብትጎበኝ ጥሩንው ማፍረስብቻ የትወደቁብላችሁ ብትጠይቁልን። የግልባለይዞታ። ቦታችንመረከብ አልቻልንም።
@ZedSu-ho2xp
@ZedSu-ho2xp Ай бұрын
ኤጭጭጭ
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Ай бұрын
ትክክል
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 Ай бұрын
@@ZedSu-ho2xp አንዳች ያንጫጫሽ
@user-Eth
@user-Eth Ай бұрын
ምላሰ : ብቻ👎🏾
@misrakbizunhe2807
@misrakbizunhe2807 Ай бұрын
@@user-Eth ጨጓራም ይጨመርልሽ አንቺ ፈርሳም
@fairywolde3737
@fairywolde3737 Ай бұрын
እረ ቆሼ መቼ ነዉ የሚነሣው? ልጆቻችን በአስም እየተሰቃዮ ነዉ አስቡን እባካችሁ....
@keekiyaa
@keekiyaa Ай бұрын
የሀገራችን ልማትና ውበት ጥሩ ቢሆንም 😢ግን ከንቱ ነው ህዝብ እያለቀ ሀገር ማልማት ምን ትርጉም አለው ሀገር እምታምረው ህዝብ ሲኖራት ነው 😢😢😢
@hassetdino7413
@hassetdino7413 Ай бұрын
ይህንን አለማመሰገን ንፉግነት ነው በርቱ ተበራቱ!!!
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Ай бұрын
ክብርት እጀግ የሚያኮራ ሰራ ነዉ የከፉኝ ነገር ከ13 አመት በላይ ሙሉ ክፍያ ከፍዬ 40/60 ሊደርሰኝ ሐለመቻሉ ነዉ ግን ለምን 13 አመት። 40/60 40/60 40/60 40/60 13 አመት 13 አመት 13 አመት ብዙ ጊዜ ነው በ4ወር ይእን ሁሉ ሰራ ከተሰራ 13 አመት 2እና 3 ክፍል ቤት ሰርቶ ማሰረከብ እባካው🙏
@tsionhunde4254
@tsionhunde4254 28 күн бұрын
John, ayizoh. Be 17 amet balefew eta deresen. Tesfa atquret.....
@timbetalemu5925
@timbetalemu5925 Ай бұрын
የህዝቡ ችግር ውሀና አበባ እደለም ሰውን መግደል አቁሙ በድህነታችን በሰላም ብንኖር ይሻለናል
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 28 күн бұрын
እውነት ለናተ ደስ ብሎችሁ ይሆናል እናት ቤት የሚቀሙ ወበዴዎችን ስትሾም ብላ ሲሻር ይቆጭሃል አስቀምጣችሁ 90 አመት እናት ታስለቅሳላችሁ ጌታ ይፈርዳል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@eyeruskefela8255
@eyeruskefela8255 Ай бұрын
ልማቱ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ክቡር ከንቲባ ግን የቤት ተመዝጋቢዋችን አስቡን እስከመቼ በቤተሰብ ቤት እንኑር😢😢😢😢
@Azt189
@Azt189 Ай бұрын
ከንቲባ አዳነች አቤቤ አንደኛ ነት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ።
@tejaq8618
@tejaq8618 Ай бұрын
ክብርታችን አዲዬ በነከ እጅሽ ወደ አቶቢስተራና አዲሱ ሚካል ከች ብትይ በጣም ተግማምቶዋል
@ah6121
@ah6121 Ай бұрын
Is that in Merkato? If so, yes! I use to stay in Mercato area when I use to come to Addis from countryside and I remember it was a very dirty place where everybody pees in every corner day or night🙈
@AbdulEnini
@AbdulEnini Ай бұрын
😂😂😂 lek nw
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Ай бұрын
ሁሉ ሰላም ይሁን እና አገራችንን ማየት ደስ ይላል እኔም ያለሁበት አገር ስመጣ ቁጭት ይዞኝ ነበር መቼነው እንደዚህ የምንበለፅገው ብዬ። ይሁን እሩቅ አይሆንምብንም በዚህ አያያዝ🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 Ай бұрын
ወይኔ አዲሳባ እንዲህ ተቀይራ ደምቃ ማየት ምነኛ ደሥሥሥሥሥ ይላል አብቾ እኛ ያልተረዳንህ እንቂ መሪያችን ባንተ ጊዜ አዲሳባ አምሮባት አየን እናመሠግናለን አሁንም ከዚ የበለጠ እንደምታውባት ሙሉ ተሥፋ አለን እንወድሀለን መቅዲ ዱባይ ያለሽነው ሚመሥለው እዚቦታማ ክፍያም ቢኖረው ከፍዬም አየዋለሁ እዚህ አዲሳባ ሆነን ሳናያት አይቀርም 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-lq4hr6bl5w
@user-lq4hr6bl5w Ай бұрын
EBS መሬት ያዞ እይች ሴት ማታ ማታ ከቤቷ የምትወጣው ለስላ ነው ብትይ ይቀላል ደሃውን ዜጎችን ሜዳ እየጣልሽ አንች ስለ አበባና ስለ ውበት ታወሪያለሽ አንች ምን አለብሽ በሌሊት ስለላሽ ቀጥይ ፈጣሪ መልስ ይስጥሽ የዳሃ እነባ ይይልሽ
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በዚህ ሁሉ መከራም ይህን የመሰለ ሰራ ማየትም ድንቅ ነው ክብርት ከንቲባባ እናመሰግናለን ብርታቱን ይጨምርልሽ። የብልፅግና ደጋፊ አይደለውም ግን ለውጥ ካለ ማመስገን ግዴቴ ነው!!!
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 Ай бұрын
ፍትህ በግፍ ቦታዋን ለተቀማችው ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን
@mohammedahmed5905
@mohammedahmed5905 Ай бұрын
I respect Adanch Abebe I am from California I was Addis Ababa the last four weeks and back to California last Thursday thanks
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
ዋው ሃገሬ ይመርብሽ የሰሩ እጆች ይባረኩ🎉🎉🎉🎉
@HK-MD
@HK-MD Ай бұрын
ያለሰው አወ።
@Simonamare2
@Simonamare2 Ай бұрын
ከተማችን እጅግ አምሮባታል ዘምናለች ተቀይራለች ከልብ እናመሰግናለን
@kidumedia-
@kidumedia- Ай бұрын
ልጄ ንፋቅ ብሎኝ ሀገረ ልገባ ነዉ ግን ምንም የለኝም ተመልሸ ልጄን ጥየ እንዳልሰደድ ቤቴ ጎራ በሉ በቅንነት ከልጄ 7 አሜት ስደት ለየን❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Ай бұрын
AYEZOSHE EGZABHER YAWEKALE.
@saedia27
@saedia27 Ай бұрын
ነይ እንደማመር
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Ай бұрын
የፃፍሸው ነገር ሰብሰክራብ እንዳደርግሸ አደረገኝ እግዚአብሔር ከልጅሸ አይለይሸ🙏🥰👍
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Ай бұрын
ህዝቡ ደስተኛ ቢሆን ጦርነት ባይኖር ኑሮ ባይወደድ ይሄንን የመሰለ ልማት ማንም አይጠላም ህዝቡ ተማሯል አንዱ ይስቃል ሌላው ያለቅሳል ሰላም ሰላም ሰላም ለኢትዮጵያ ይምጣልን
@zenashgemachu7917
@zenashgemachu7917 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ክብርት ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ከተማውን ውብ እዳደረጉ ሁሉ የኑሮ ውድነቱንም እና ዜጎችን ከችግር፣ ከድህነት፣ የሚነሱበትን ሁኔታ ቢመለከቱት መፍትሄ ቢገኝለት ምክንያቱም የገበያ ሁኔታው ከቀን ወደቀን ለምን እንደሚጨምር እንዲረጋጋ ቢደረግ የሚል ሀሳብ አለኝ፡፡
@danielassefa1209
@danielassefa1209 Ай бұрын
ምን ዓይነት በሽታ ነው? አገር ለምን አማረ ብሎ መበሳጨት? ክብር ለታታሪዋ ከንቲባ ወ/ሮ አአ።
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f Ай бұрын
የሰራችሁትን መናፈሻዋችን ማሳየትብቻ ሳይሆ። የተፈናቀሉ። ልማትደግፈን ቤትፈረሶብን። በቤትክራይ እየተንከራተትንው መቅዲ ድምፅሁኝን በፈጠርሽ።
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
They already took the house " get lost.
@halom3886
@halom3886 Ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ
@user-wc4my4zi2q
@user-wc4my4zi2q Ай бұрын
የሰንት ዴሀ ቤት አፍረሰሺ ሰጠሻቼው ግመሹን ነቅለሺ ጣልሺአፈነቀሺ ለለቀሱትሰ ምን ይሁኑ ዴሀዎቺ😢😢😢
@zewditu1735
@zewditu1735 Ай бұрын
ተቀያሪ ቤት ወስደዋል ባለፈው ቀርበው ነበር ስለ ተሰጣቸው ቤት ደስተኞች ናቸው።
@HawaSeid-ko3tp
@HawaSeid-ko3tp Ай бұрын
የሚያምር ቤት ተሰቷቸዎል
@Tofik-c7o
@Tofik-c7o Ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው ግን ቅድሚያ ህዝብ ይበልጣል የተፈናቀሉት የት ደረሱ
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Ай бұрын
ጥሩ ነው ሀገር ማስዋብ ጥሩ ነገር ስናይ እናበረታታለን ነገር ግን ጦርነት ይቁም ሰላም ይስፈን ዜጋ ይከበር ሰው በሀገሩ በነጻነት መውጣት መግባት ይቻል ትኩረት ለሰው ልጅ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይስፈን
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Ай бұрын
ምንዋጋአለው ግማሹ እንደቅጠል እየረገፈ አገርቢለማ ካለሰው ባዶነው ምነው መብለጭለጩ ቀርቶ ሰውወቶ በሰላም በገባ አላህይጠብቀን
@tirusethaile2240
@tirusethaile2240 Ай бұрын
EBS think about your audiences, not promoting the prosperity party they have a # of supporters please don’t loose the majority. I see more engagement of EBS in promoting the current government forgeting the poorest who displaced
@daadhigd893
@daadhigd893 26 күн бұрын
ለቅሶ ያልቅሱልህ?
@fitsumtegegn369
@fitsumtegegn369 Ай бұрын
አካል ጉዳተኛ ሴትን ከንግድ ቦታዋ አፈናቅላችሁ የሰው እጅ ጠባቂ ካረጋችሁ በሁዋላ ምትክ ሰጥተናል ትላላችሁ። 😢😢😢 ነገ ፍርድ ይመጣል
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f Ай бұрын
የተከበሩ አዳነች ልማቱባልከፋ በልማትምክንያት ቤታቸውየፈረሰባቸው ሰዋች ብትጎበኞቸው በየክፍለከተማው። የልማተነሺ ምትክቦታ። እጣያወጣበትንቦታ በህገወጥ። እየተወረረ ክፍለከተማ በመንገላታትላይ እንገኝለን እኝንም ምንደረሱብለው ይጠይቁልን ከፈጣሪ ያገኝታል።
@messymessy6911
@messymessy6911 Ай бұрын
ውበት ከሰላም ጋር ሲሆን ይበልጥ ውብ ይሆናል ከንቲባዋ ሰርታ ማለፍ ያለባትን እየሰራች ነው ልትመሰገን ይገባል ጎበዝ ሴት ናት ግን ሰላም አአ ብቻ መሆን የለበትም
@sumeyasumeya9474
@sumeyasumeya9474 Ай бұрын
በመንገዱ ምክንያት ቤት የፈረሰባቸው ዘመዶቻችን ቤት ይሰጥልን
@RachelAkalu-ov6hc
@RachelAkalu-ov6hc Ай бұрын
አድዬ ተባረኪ የቻልሽውን ስለሰራሽ ኮንፊደንስሽ ደስ ሲል ደግሞ ማይተኛው አምላክ ጠባቂሽ ነው ምን አገባሽ
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጠሽ ጌታ አድነች አበባ ❤❤❤
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Ай бұрын
አግሬ እንድህ ውብ ሁና ማየት ደስ ይላል ልክ እንደዛ ድግሞ ለሕዝብ ስለም ውሃ መብራት ያለ ፍራቻ ወጥቶ መግባት ልክ አንደ ውጭ አገር ምንም ቤት የሌላቸው ቤት ና ገንዘብ መርዳት ነው እኛ ም ያለ ሥጋ ውጥተን እንገባለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Ethi912
@Ethi912 Ай бұрын
እናመሰግናቸዋለን ክብረት ከንቲባ ❤
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
😂😂😂😂መፀዳጃ ግድነወ አዲስ አበባ ፂዳት ይጎላታል በተለይ በየምገዱ ሽት ያስጠላል
@Zeineba-sq2bk
@Zeineba-sq2bk Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ah6121
@ah6121 Ай бұрын
Merkato🙈
@zeritutube
@zeritutube Ай бұрын
@@ah6121 😂😂😂😂ፂዳት ዜሮነወ ትልቅ ገባየ ሁኖ
@fgty4821
@fgty4821 Ай бұрын
መርካቶም መነሳቱ አይቅርም በዚህ አይነት መፀዳቱ ጥሩ ነዉ ግን ነካዴዉን አላህ ይሁነዉ​@@zeritutube
@SaraYu-gd7ms
@SaraYu-gd7ms Ай бұрын
እማሆይ አዳነች አበቤ 7 አመት የለፋሁበትን ቤት አፈረሰችው በአረብ ሀገር ይች ሞግዶ ፊት😅😅😢😢😢😅
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 25 күн бұрын
ሚያሳፋር ድራማ ቢያስ የኢትዮጵያን ህዝብ የማሰብ አቅም መናቅ ይከብዳል አፉራለው
@sebleakelilu4365
@sebleakelilu4365 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ምድራችንን እንደዚህ አስውበህ እንዳሳየኸን መሪዎቻችንንም እንደረዳህ ማየቱ ለእኛ ታአምር ነው። ይህንን የረዳህ እግዚአብሔር እያመሰገንን ። የኢትዮጵያ ሠላም የህዝቧ አንድነት ተመልሶ የተናገርኸን ሁሉ እንደሚፈፀም እናምናለን ተመስገን።
@user-fh8pw7gg9i
@user-fh8pw7gg9i Ай бұрын
ጀግናችን ነሽ አድዬ እድለኛ ነሽ ባንቺ ግዜ እንዲህ መሆኑ ❤❤❤❤❤
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v Ай бұрын
እዉነት ነው ስራሽን እንደምትወጄ አዳማንም እኩ በጣም ቀይረሻታል ልማቱበጣም አሬፍ ነዉ ግን ሰዉ ላይም እንስራ።
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Ай бұрын
ህዝብ ተባበረኝ ያስቃል በጉልበት እያፈረሳችሁ የስራችሁትን አንቺ ብትዋሺ በግፍ ያፉረሳችሁባቸው አምላክ ያውቃል
@GetnetAlmawT
@GetnetAlmawT Ай бұрын
እጅግ ድንቅና አስተማሪ ቆይታ ነበር
@user-sk9is7ss9z
@user-sk9is7ss9z Ай бұрын
ለማን ነው የሚሰራው ቅድሚያ ሀገር ሰላም የለም እሰኪ ተውን
@RRuth8852
@RRuth8852 Ай бұрын
For us
@yenazarethlije558
@yenazarethlije558 Ай бұрын
​@@RRuth8852thank you.
@deebiitube9121
@deebiitube9121 Ай бұрын
Selam situatti innatte agerin yemittitaramisu fanno, kerro, galamane billachu agarin yimitti taramisu. Mangistim sirawu taragigto indisera fata situti
@Misguun
@Misguun Ай бұрын
ሰላም እስኪመጣ ቁጭ ብለን እንጠብቅ
@KokobeAbye
@KokobeAbye Ай бұрын
በአማራ ድም የተሰራ ነው ነፍሰ በላወች
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke Ай бұрын
Demo. Ye. Amara. Demi .mini. Lisera. Meta .A A .mechemi. Maferi. Yemibali. Alifeterebachihumi ..Tsinifegochi. Be. Ezawa. Kililachihu. Sile. A A. Ayagebachihumi. A A. Yehulumi. Nati.
@user-bb5yz2mj9r
@user-bb5yz2mj9r Ай бұрын
ምን ዋጋለው ድሀን ከቤታቸው በክረምት አውጥታችሁ እየጣላችሁ አንድን ከተማ ማበልፀግ ምን ዋጋለው ህዝብ በሰላም ወቱ ቢገባነበር ለህዝቡ የሚመቸው
@eyubankifle160
@eyubankifle160 29 күн бұрын
ስጠብቀው የነበው movie ተለቀቀ 😮 መሪ ተዋናይት መቅደስ እና እረዳት ተዋናይ አዳነች በ ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሲቀልዱ የሚያሳይ ምርጥ ፉገራ ሁሉም ሊያየው የሚገባው ነው
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 Ай бұрын
HUGE GRATITUDE AND BOW DEAR DEAR MAYOR ADANCH ABEBE SHE IS REALLY LIKE THE MOTHER OF THE CITY TAKES CARE OF THE CITIZENS OF THE CITY AND HAS STRONGLY TRANSFORMED THE CITY BEYOND RECOGNIZATION...
@EnateHiwete-hy8io
@EnateHiwete-hy8io Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ። ፍቃዱሆነ ሁሉምከተሞች እንዲህ ቢያምሩልን ደስስ ይለናል ። ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮጵያችን ዙረን መግብያችን!♥️
@MoriGila
@MoriGila Ай бұрын
እውነት ነው ለአዲስ አበባ ግብር ከፋይ ምስጋና ይገባቸዋል እኔ እንኳ በግል የማውቀው አንድ ቤተሰብ የቤት ግብር በሚል ሰባ ሺህ ብር የከፉሉ አሉ አስቡት ሰርተው ሀብታቸውን ከስክሰው የሰሩት መኖራያ ቤታቸው ነው እና እንደዚህ ሰዉን አስጨንቀው ብር እየተቀበሉ ነው።
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Ай бұрын
ያክስቴ ቤትም 50ሺ ተወሰነባት በየአመቱ በሰሩት ቤት ግብሩ በዛ
@MoriGila
@MoriGila Ай бұрын
@@user-if3hn7xc1v ይሄ ማለት እኮ በገዛ ቤትሽ ሰርተሽ በኪራይ እንደመኖር ነው ሀምሳ ሺህ በ አስራ ሁለት ብታካፍይው በየወሩ አራት ሺህ ብር እየከፈሉ መኖር ማለት ነው እና ከላይ የጠቀስኳቸው ባተሰብ በደህና ጊዜ ትራንስፖርት ችግር ሳይኖር ከባድ መኪና ነድተው ባጠራቀሙት ብር ነው ቤቱን የሰሩት እና አሁን ላይ ትራንስፖርት ወደ ጂቡቲ እንደልብ መንቀሳቀስ የለም ክፈለ ሀገር ወደ ኦሮሚያ አማራ ክልል የማይታሰብ ነው እና ያማረ ቤት ስለሰሩ ብቻ ብር አላቸው ብሎ ያለምንም ማማከር ሰባ ሺህ ብር በዚህ ጊዜ ውስጥ ክፈል ማለት ምን ማለት ነው?
@tsehaytenkirtsehaytenkir5290
@tsehaytenkirtsehaytenkir5290 Ай бұрын
መቅዲዬ ስራሽን ነዉ የሰራሽው እናመሰግናለን❤❤❤❤
@hilinabogale7917
@hilinabogale7917 Ай бұрын
ጥሩ ጉብኝት ነው ክብርት ከንቲባ🎉🎉 መቅዲም ጥሩ ነበረ ። ነገር ግን ድንገት እንደተገናኛቹ ባታስመስይ ጥሩ ነበረ😅😅 አመስግነናል
@freshimelis2496
@freshimelis2496 Ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ....ዘር መንዘራችሁ ቀን ይውጣለት!!! ለኛ ቀን እንዳወጣችሁ
@AbduTiger
@AbduTiger Ай бұрын
ቆንጆ ሥራ ነዉ
@tigiyeEthiopia7344
@tigiyeEthiopia7344 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሃገሬ እንዲህ አምሮባት በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ከሁሉ በፊት እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ይመችሽ ሀገሬ
@user-rc2lk4ef6c
@user-rc2lk4ef6c Ай бұрын
ግን እስከመቼ ከርማታ ውስጥ ይኖራል 🎉🎉❤❤አገራችን እንድሕ ማማር አለበት ❤❤🎉🎉
@selamgeb6149
@selamgeb6149 Ай бұрын
ወረኛ ህዝብ ላይ ነው ድራማ እምሰሪው በስርአት ቀጠሮ ይዘሽ ተዘጋጅተሽ አግኝተሻት ባጋጣሚ እዳገኘሻት እምታሽቃብጭው እውነቱን ብትከተይ ማን ይጠይቅሻል ማትረቡ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Ай бұрын
ክብርት ከንቲባ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር❤️🙏❤️
@rassol6509
@rassol6509 Ай бұрын
As members of the Ethiopian diaspora living in the US, we have faced numerous challenges and obstacles. Every day, the information we heard varied, making it difficult to grasp the reality of the situation back home. Now, seeing the remarkable work being done, we are filled with gratitude. We would like to extend our heartfelt thanks to the Mayor of Addis Ababa for the outstanding efforts and dedication to the city's development. We understand that this is not an easy task. We kindly request that your office continues to produce and share various videos and other forms of media to keep those of us living abroad informed about the truth and ongoing progress. This will help bridge the gap and ensure that we stay connected and well-informed about the positive changes happening in our homeland. Again, thank you for your exceptional work. Keep up the great effort! GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "የህዝብ ድምፅ"
32:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 310 М.
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 203 М.