ክብር ይሁንልህ | Kiber Yihunilih | Surafel Hailemariyam | Live Worship | Halwot E.U.C |

  Рет қаралды 82,199

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

8 ай бұрын

ክብር ይሁንልህ | Kiber Yihunilih | Surafel Hailemariyam | Live Worship | Halwot E.U.C | #2023

Пікірлер: 75
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 8 ай бұрын
ባይወጣም እልልታ ከፍጥረታት አለም አንተን የሚያኖርህ አምልኮ እኮ አይደለም 😇😇😇😇..... ....ሙዚቀኞቹን ደሞ እባካቹ ባርኩልኝ 🎺💎💎🙌🙌🙌🪘🪕🎻🎷🪈🎺🪗🎸🥁🪇🎹🎬🎤
@daninuniye
@daninuniye 8 ай бұрын
suraye zemenek yibareki
@kalmeseret7694
@kalmeseret7694 8 ай бұрын
ሱሬ በረከታችን ነህ ጌታ ጸጋው ያብዛልህ
@bekatolosawakjira
@bekatolosawakjira 8 ай бұрын
ለአንተ ስለተሰጠው በእውነት እና በመንፈስ ስለሚያመልከው ልብህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏
@rutesato5576
@rutesato5576 8 ай бұрын
Suraye geta eyesus Degimo degagimo yibarekihe❤❤❤❤
@Merryphonetastic4209
@Merryphonetastic4209 8 ай бұрын
Yene sekaram wendm ahunm tsega ybzalh 🙏eyesus hule behiweth demko ytaylh🙏
@SabaTesfuna-vk4bs
@SabaTesfuna-vk4bs 8 ай бұрын
ሱሬ ዘመንህ እንዲህ ይለቅ በጨመረ ክብር በምድሪቱ ልክ ተገለጥ አንተ አምላኪ ነህ እንወድሃለን
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 8 ай бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ.
@jerrydemissie1019
@jerrydemissie1019 8 ай бұрын
ጥፊጥ ያለ አምልኮ 🙌🙌🙌🙌ሱራችን ዘመንክ በእግዛብሄር ቤት ይለቅ 🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 8 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel eleleleleelelel ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@guitaropia
@guitaropia 3 ай бұрын
The band is on fire!!!!
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 8 ай бұрын
እልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን እግዚአብሔር እግዚአብሔር ብቻ ሰማይ የምሸት ድንቅ አምልኮ ሱሬ ሁላችሁም ተባረኩልኝ ሃልዎት ቤተሰቦቻችን ❤❤
@user-oh3qz1ei2d
@user-oh3qz1ei2d 8 ай бұрын
Amnnnnnnnn tabark suraya....
@user-no3ig2ef7x
@user-no3ig2ef7x 8 ай бұрын
Amen Amen Amen wow wow teberkiiii ❤❤❤❤❤❤
@user-lg1gu8is2b
@user-lg1gu8is2b 8 ай бұрын
Amen Amen kibr yihunlet yigebawal Amen, lantem wendmachin tsegawn yabzalh
@-Tarik814
@-Tarik814 8 ай бұрын
Ye Halwet kdusn betam new ymwedachhu Neby ዘንየዋ በጣም ነው የምወድህ ኢትዮጵያ ገብቼ ቁጭ ብየ የእግዚአብሔርን ቃል ካንደበትህ ለመስማት እንዴት እንደምናፍቅ
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 8 ай бұрын
እስይይይ እልልልልልልልል ሃሌሉያያያ ኢየሱስ 🎤🎧🎷🎸🎹🎺 ውይ እልልልልልልልል እግዚአብሔር እግዚአብሔር በቂ ነው ከበቂም በላይ 🙋 አሜሜሜንንንን አሜሜሜሜንንን ሱርዬዬ ብረክ በልልን በረከታችን ❤❤
@assefaamanuel
@assefaamanuel 8 ай бұрын
አሜን ክበርል አንተን የሚያኖርህ አምልኮ አይደለም
@Nafyad_N
@Nafyad_N 8 ай бұрын
Surayeeee berek belelegn
@elroimulugeta9003
@elroimulugeta9003 8 ай бұрын
ተባረክ ወንወሜ ሱራፌል ጌታ በበለጠ ዝማሬ ይባርክህ ለምልም
@user-zi3eo9ur5x
@user-zi3eo9ur5x 7 ай бұрын
ሱረ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ዘመንህ ይባርክ
@user-nc1om4wb3b
@user-nc1om4wb3b 8 ай бұрын
Yetewededk suraye Tebarekln Lezih endetefeterk yastaweqal
@MeseKabore-vj4he
@MeseKabore-vj4he 8 ай бұрын
amen amen amen amen geta bebizu sega yibarki🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@asterhailu1954
@asterhailu1954 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እሰይይይይይይ ሀሌሉያ
@wesewolde3469
@wesewolde3469 8 ай бұрын
ስንዬ ስላየውህ ደስስስ ብሎኛል ተባርካችዋል❤❤
@JesusisthewayJesusisthelife
@JesusisthewayJesusisthelife 8 ай бұрын
ሀሌሉያ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ሱራይ የተወደድክ ወንድም ፀጋው ይብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤
@maretadegefu578
@maretadegefu578 8 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ይሁንልህ እልልልልል❤❤
@bituu126
@bituu126 8 ай бұрын
ሰሞኑን ከጆሮዬ የማይወርድ ዝማሬ አንተን የሚያኖርህ አምልኮ አይደለም ኡኡኡኡኡ
@gechsahile2847
@gechsahile2847 8 ай бұрын
Wow ooooo
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 8 ай бұрын
እልልልልልልል እሰይይይይ❤❤❤❤❤
@user-ni4jc3hm8b
@user-ni4jc3hm8b 8 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@marawiyakob9841
@marawiyakob9841 8 ай бұрын
Amen
@ribkatariku2005
@ribkatariku2005 8 ай бұрын
እ/ር በቂ ነው
@meseratbusa3734
@meseratbusa3734 8 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ምነ አይነት አምልኮ ነው ተባረኩ
@mimibekele6979
@mimibekele6979 8 ай бұрын
በጣም የተወደድክ ሱሬ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ccpethiopia9892
@ccpethiopia9892 8 ай бұрын
ere ante , Egziabher kberlegn!
@bekibez
@bekibez 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልል👏 ሱርዬ ተባረክ አንተ ቅመም ❤️
@newethiomedia4370
@newethiomedia4370 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 8 ай бұрын
ኦ ጌታ ሆይ ምን አይነት አምልኮ ነው ተባረክ🙏
@kalkidan-lt7ke
@kalkidan-lt7ke 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 8 ай бұрын
እልልልልል ክብር ይሁን ❤❤
@Biruk01
@Biruk01 8 ай бұрын
Uffffi❤❤❤❤❤ essey
@mahaderassefa8797
@mahaderassefa8797 8 ай бұрын
Berke belelje yabta beruke
@robelalemshet
@robelalemshet 8 ай бұрын
Tebarku❤❤❤❤❤❤
@user-lt8gn4ee1w
@user-lt8gn4ee1w 6 ай бұрын
አሜን ክበርል አንተን የሚያኖርህ አምልኮ አይደለም ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, አስተማሪ እና የሚባርክ ዝማሬ, አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ. ሱሬ ዘመንህ እንዲህ ይለቅ በጨመረ ክብር በምድሪቱ ልክ ተገለጥ አንተ አምላኪ ነህ እንወድሃለን
@-Tarik814
@-Tarik814 8 ай бұрын
Suraye yetbark betam new yemwedh❤
@rebeccabelay8630
@rebeccabelay8630 8 ай бұрын
Amen, Amen, Amen. Amazing worship, God bless you all!
@mihretissa8773
@mihretissa8773 8 ай бұрын
እግዚአብሔር በቂ ነህ ከበቂ በላይ!!! Stay blessed brother.
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሱሬ❤❤❤❤❤
@girmakebede9485
@girmakebede9485 8 ай бұрын
Suriye U are blessed ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistjemal4467
@tigistjemal4467 8 ай бұрын
Tebarek Sura❤❤❤❤❤❤
@kidusgetachew8819
@kidusgetachew8819 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@liusilas4308
@liusilas4308 8 ай бұрын
❤❤❤
@Abe20106
@Abe20106 8 ай бұрын
Sure Tebarek🎉❤😊
@aeeeaeee1672
@aeeeaeee1672 8 ай бұрын
❤❤🤲🙏
@tiegstikahsai7357
@tiegstikahsai7357 8 ай бұрын
Brother Surafel is incredible,praise be to God, and May God continue to bless you.❤
@edenbayisa
@edenbayisa 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tayetukebede2306
@tayetukebede2306 8 ай бұрын
Zemneh yilmlem wondemy
@user-pl8ed8jr8s
@user-pl8ed8jr8s 8 ай бұрын
❤❤❤ 😂
@fantumelese6389
@fantumelese6389 8 ай бұрын
Amen amen lord 🙏🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏God bless you brother more and more 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@fantumelese6389
@fantumelese6389 8 ай бұрын
Eleeeleeeeeeeleeeelleeeeeeeleeeee🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@emu88
@emu88 8 ай бұрын
Yeman mezmur new please❤❤❤
@YyyBbb-eg3yp
@YyyBbb-eg3yp 8 ай бұрын
ዳዊት ጌታቸው
@wongeltesfaye1125
@wongeltesfaye1125 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Muse_Getachew
@Muse_Getachew 8 ай бұрын
ዝም ብላችሁ ለ ሱራ ማይክ ስጡትና video record አርጋችሁ ሁሌ ልቀቁልን እባካችሁ Bro God Bless you and your Family
@entotomedia_ethiopia
@entotomedia_ethiopia 5 ай бұрын
ጆሮዬን ማመን አቃተኝ እዝህ ቤት ምንድነው ያለው 🤔?
@wondwosenworkneh4612
@wondwosenworkneh4612 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 7 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 4,2 МЛН
እኔስ እገረማለው
14:08
Mezmure Track
Рет қаралды 102 М.
Surafel Hailemariyam | ካንተ ሚበልጥ| [ live worship 2023
40:48
Surafel Hailemariyam Official
Рет қаралды 134 М.
Bethelhem Wolde @ Kingdom Sound Worship Night 2022 ' Bemisgana Lay '
11:29
Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023
14:38
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 510 М.
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 111 М.
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 22 МЛН
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 10 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 752 М.