Рет қаралды 6,683
ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
ክብር ይእቲ ቅኔ ዘመሪጌታ ሰሎሞንሕፃናተ አብ እም ቅንዋት በአብዝሆ ፍርሃት በከዩ፤አርዌ ቤተፍዳ ስቅለት እስመ በዓይኖሙ ርእዩ፤እንዘ ጊዜ ሠርክ ይወጽእ ውስተ ተጸፍኦ ምስካዩ፤ወአስተአጸብዎ ሕዝብ ብርሃናት ለእግዚአ ኲሉ ዕበዩ።