ከብዙ ትግል በኃላ ነቢልን አስደነገጥነው

  Рет қаралды 222,675

abduh jr

abduh jr

3 жыл бұрын

After a long wait we have pranked nebilnur enjoy!

Пікірлер: 466
@libargachewbelachew6029
@libargachewbelachew6029 3 жыл бұрын
ኧረ ጀማው ያበደ እኮ ነው!! ፈጣሪ አይለያችሁ።
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 жыл бұрын
እውነት ግን እንድናተ አይነት ጎደኛ በመብራት ቢፈልግ አይገኝም ፈጣሪ አሁንም ፍቅራቹን ያብዛው
@user-fs8pd8oi5c
@user-fs8pd8oi5c 3 жыл бұрын
ከከከከከ እደዚህ ፈልገሽ አጣሽ አይዞሽ ወላሂ ደስስስስ ይሉኛል
@alainalnf140
@alainalnf140 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@ansha4167
@ansha4167 3 жыл бұрын
ለኛም ይስጠን በተለይ ለኔ ብጓደኛ አለኝ እየበሉኝ ጣጥ ነው እሚሉት
@ztubeznegn8106
@ztubeznegn8106 3 жыл бұрын
Demrugn enem emelesalehu jemari negn stmetu comment tafulgn
@tube-bw1dx
@tube-bw1dx 3 жыл бұрын
ትክክል ውዴ
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 3 жыл бұрын
ከዚህ በላይ መጨነቅ ነበረበት ነቢል ደስ ብሎኛል አቡዲ ስወድቅ😭
@yodahedoyamo6425
@yodahedoyamo6425 3 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ይብዛ አብዱዬ
@yedezejema1185
@yedezejema1185 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nduUndtpl8-8j6M.html
@SamsungJPrime-ur6pq
@SamsungJPrime-ur6pq 3 жыл бұрын
መክሊት ግን ውሸት ነው ተብሎ ተነግሯት እንኳ ወደሙዷ ቶሎ አልተመለሰችም 👌😍
@atikaatika4203
@atikaatika4203 3 жыл бұрын
Meklit kemanm belay new nebiln mtodew . . . . Balekese mnamn aydelem
@user-jq9ho4jy1o
@user-jq9ho4jy1o 3 жыл бұрын
ወላሂ ስወዳችሁ በጉጉትነው የምጠብቃችሁ ድራማኳ አይቸ እደናተ አያስቀኝም🥰
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
እዉነተኛ ጓደኝነት ይሉሀል ይህ ነዉ ።።። አላህ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻዉ ያድርግላችሁ በል አሚን በል አብዱ።።።።
@asmatube3177
@asmatube3177 3 жыл бұрын
እህቴሽደምሪኝ በቅንነት
@yedezejema1185
@yedezejema1185 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nduUndtpl8-8j6M.html
@meekei5749
@meekei5749 3 жыл бұрын
clean plan, perfect execution. Im sure Nebilson is plotting his comeback!
@geni8049
@geni8049 3 жыл бұрын
መቅዲ ግን ደራማ ብሰሪ ያዋጣሻል
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 3 жыл бұрын
Sinte gin Egziabherb mariyamn sitil Endet Enda mekebde.
@ztubeznegn8106
@ztubeznegn8106 3 жыл бұрын
Demrign jemari negn enem emelesalehu stmech comment tafilgn
@abel4426
@abel4426 3 жыл бұрын
This is the #no 1 video nebil ever made. It is just a MASTER-PIECE.
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
ወይ መቅድ አንደኛ ተዋናይት የኔ ማልቀስ ደግሞ ሣላውቅ ፕራንክ መሆኑን ጌታን
@azizaaziza-fz4fq
@azizaaziza-fz4fq 3 жыл бұрын
ግን እኮ እግዚያብሄርን ማርያምን እያልሽ ነው እንዴ እየማልሽ ነው ለፕራክ አይ ይሄ ነገር ደስ አይልም መሀላው ይቆይላቹ በጣም ነው የፈጣሪን ስም የምጠሩት እውነት ደስ አይልም
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 3 жыл бұрын
ነቢል የምን እጄ ተንቀጠቀጠ ነው ! እጅህን እስክስታ አስወረዱት እንጂ! የስንት አመት እልሃቸውን በማህበር ተደራጅተው በአንደኛው ዙር ዘሩሩህ እኮ ! አይዞህ ዳንጎቴ! የፕራንክ ልጥጥ ስለሆንክ አንድ ቀን ተባባሪ ወንዶችንም ጭምር ታስለቃቅሳቸዋለህ!
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 3 жыл бұрын
Mekdi Eko Ke Artist Tesalshee!!👏🏽👏🏽❤️❤️
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
አክቲንግ አንደኛ መክሊት ከምር ወረወረችህ እኮ አባቴ 😂 ወላሂ በል ሲል የነቢልን ፊት ከምር ሁሉንም ፈራቸው እኮ 😂😂😂😂 አንደኛ
@tesnimahmed8657
@tesnimahmed8657 3 жыл бұрын
አይነቢሎ ከ12ኛ ፎቅ አዉርደዉ እደጣሉህ ቁጠረዉ ክክክክ አይዞክቻለዉ
@user-di2td7hy2c
@user-di2td7hy2c 3 жыл бұрын
Hahhh
@rosemohammad4833
@rosemohammad4833 3 жыл бұрын
ወድሜ ነቢልየ ወላሂ በመጨረሻ አሳዘከኚ. እሄ ሁሉ የብዱ ሥራ ነው
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
አብዶይ መቅዲ ክፍትር ስታደርግክ ድንግጥ እዳልኩ ነቢሎግን እዴት እደደነገጠ ብቻ ስታምሩ ውድድድ ነው ማደርጋቹ ጀማቹ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አላህ አይለያቹ
@ztubeznegn8106
@ztubeznegn8106 3 жыл бұрын
Demrign jemari negn enem emelesalehu stmech comment tafilgn
@dawitabera099
@dawitabera099 3 жыл бұрын
አረ መቅዲ "ዱባይ ሄዶ ቸኮሌት ይዞ ይመጣል"ተመችቶኛል 😂
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ፍቅራቹ ይብዛልኝ ከዘር ከሃይማኖት ፅድት ያለ ❤️ቻናል በጌታ ❤️❤️❤️❤️❤️ተባረኩ ❤️
@yedezejema1185
@yedezejema1185 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nduUndtpl8-8j6M.html
@user-ln2rl1po4f
@user-ln2rl1po4f 3 жыл бұрын
አብዱዬ ሰራህለት😂👏❤😍
@user-kq1mb2hd3j
@user-kq1mb2hd3j 3 жыл бұрын
ሰታምር ማእሮች💛💛💛💛💛💛💛
@Eden_Tube
@Eden_Tube 3 жыл бұрын
አንበሶች ምርጥ ነው ያረጋችሁት
@zuzu5337
@zuzu5337 3 жыл бұрын
አላሕ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ሰላምና ፍቅርተመኘሁላችሁ
@shalomtube9291
@shalomtube9291 3 жыл бұрын
ወይ ነቢሎ በድንጋጤ ቢጫ ሆነኮ 😂😂😂😂😂😂😂
@abduhjr
@abduhjr 3 жыл бұрын
😂😂
@tube-lv3bn
@tube-lv3bn 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ቤተስብ እናችሁ በርታ
@ansha4167
@ansha4167 3 жыл бұрын
ቢንስ 100 ይሆናል ያየሁት መቅድየ🍓🍓🍓🍓
@user-le5ru9rc6e
@user-le5ru9rc6e 3 жыл бұрын
ነቢሎ ተበልተሀል አብዲ ግዜህን ጠብቅ አይለቆኮም
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
ደባሪ ሁላ 😏
@dagidaki
@dagidaki 3 жыл бұрын
የት አባሽ🤣🤣 Ayzosh ገለቴ
@fevenbeyene9952
@fevenbeyene9952 3 жыл бұрын
Elelelelelelele weye endat dese endalegn seruleh
@tube-ri2zq
@tube-ri2zq 3 жыл бұрын
ቅንብሩን ለምን አተግዘውም አስተሚራ ስራው ጡት ሆኖ ሰለ በቅንብር ያበለሻወል
@toybahabeshawit2535
@toybahabeshawit2535 3 жыл бұрын
ክክክክክ እነማ
@abduhjr
@abduhjr 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@fitsumnehwogderes6292
@fitsumnehwogderes6292 3 жыл бұрын
😄😄የመልስ ምት እንጠብቃለን ነቢል 😄😄
@M.O.P-RIDES-TRANSIT
@M.O.P-RIDES-TRANSIT 3 жыл бұрын
I’m so happy ነቢሎ ብራንክ በመሆኑን ግን መቅዲ አስለቀሺኝ
@elsaeyayu5350
@elsaeyayu5350 3 жыл бұрын
😅😅😅getan des setelu weyni abdo yen kemem yewnt menm ayewotalk abate❤️❤️❤️
@HalimaHalima-sq7zf
@HalimaHalima-sq7zf 3 жыл бұрын
የኔ ቀሻወች ታምሪላቹህ ያፅድቅላቹህ አብድያ ደሞ ወላሂ ታላቅ ወድሚን ነው የምመስለኝ
@Glowing_Eats
@Glowing_Eats 3 жыл бұрын
ወይኔ አብድዬ ቂጥክ ግን ተረፈ🤣🤣🤣🥰
@user-od5gk7ue4q
@user-od5gk7ue4q 3 жыл бұрын
አህለንከባድ ሁኔታ ውስጥ ስትገባ በፈለግክበት ሰአት ልትጠይቀው የምትችለው ታላቅ የሆነ ጌታ አለህና ፈገግ በል ።
@user-vr1dp5rd3f
@user-vr1dp5rd3f 3 жыл бұрын
ውይ ደስ ስትሉ እኮ ውድድድድድ
@rachiketema4233
@rachiketema4233 Жыл бұрын
እንደኔ መቅዲን የሚወዳት
@user-lo5fd3lm3b
@user-lo5fd3lm3b 3 жыл бұрын
ክክክክክ መቼም የማትረሳው ማስታወሻ ነው የሰጡህ
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 жыл бұрын
ስወዳቹ ጓደኝነታቹን ያፅናላቹ በዚህ ዘመን እንድ አይነት ጓደኝነት አይገኝም መታደል ነው
@user-lc3gg5gz3l
@user-lc3gg5gz3l 3 жыл бұрын
እሄን ምርጥ ቻናል ተቀለቀሉ ሙስሊም ሆነቹ ክርስትያን ወንድ ሆነቹ ሴት ሁለቹንም የከትተል ስለፍቅር ስለ ቀደምት ምርጥ ሴቶች ትረካ ማጠጥፍ ቆንጆ ፕሮግራም ተገኘለቹ።
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 3 жыл бұрын
በጣም የኔ ቆጆ እኔም እያሳብኩ ነበር
@MimiMimi-ez2qu
@MimiMimi-ez2qu 3 жыл бұрын
ይመቻችው እወዳችዋለው
@mekdeskebede7363
@mekdeskebede7363 3 жыл бұрын
ወይ እናንተ ልጆች እየው ከትናንት ጀምሮ እያየዋቹ ተመስጬ ቁጭ ብያለው ስታምሩ አይለያቹ
@ztubeznegn8106
@ztubeznegn8106 3 жыл бұрын
Demrign jemari negn enem emelesalehu stmech comment tafilgn
@reemreem2505
@reemreem2505 3 жыл бұрын
Weyna welahi nebil becha aydelm egnam surprise adrgachunal 🙄😂😂😂😂😂abdu u did it 😍
@user-tb7bw7jc6b
@user-tb7bw7jc6b 3 жыл бұрын
መቅዲ ግን የውነት ነው ያስለቀሰችኝ ማሪያምን እኛንም ፕራክ ነው ያደረጉን
@ztubeznegn8106
@ztubeznegn8106 3 жыл бұрын
Demrign jemari negn enem emelesalehu stmech comment tafilgn
@meskimeski2217
@meskimeski2217 3 жыл бұрын
ወይኔ በጣም እኮነው ምወዳቹ ኡፍፍፍ ጓደኞቼን ነው ምታስታውሱኝ
@abayineshmekoyahob5356
@abayineshmekoyahob5356 3 жыл бұрын
Abuduye ene eko batame now yemawdeke 👌👌👍👍👍
@twdexhibition4025
@twdexhibition4025 3 жыл бұрын
ngl Abdu that was a risky reverse prank cuz one mistake could've ruined the whole thing, but y'all teamed up good to present the best prank ever hats off
@abduhjr
@abduhjr 3 жыл бұрын
Thank u so much 🙌🏻🙌🏻
@rabia7566
@rabia7566 3 жыл бұрын
ማህበራችሁ ደስ ይላል አጭሯ ልጂ ሙስሊም ብትሆን ነቢልጋ ቢጋቡ ያምር ነበር
@foziyoutube2089
@foziyoutube2089 3 жыл бұрын
ዋዋ የምር የምርጦች ምርጥ ናችሁ
@user-ud2zs8qm7m
@user-ud2zs8qm7m 3 жыл бұрын
ሰራቹህለት በእውነት ! #ነቀዞች ይመቻቹ
@lalisoonjuses4294
@lalisoonjuses4294 3 жыл бұрын
የኔ አንደኞች እናንተ እኮ ትለያላችሁ ውድድድድድድድ
@user-zs5cb6mg4p
@user-zs5cb6mg4p 3 жыл бұрын
ወይ አብዱ ምን ጉድ ነህ ነቢል አሳዘነኝ ክክክክክክክ ግን ስራው ነውክክ
@ydfdft964
@ydfdft964 3 жыл бұрын
በጣም አጫጭር ነው ምኑም አልገባኝም አብዱየዛሬው አናደኸኛል
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk 3 жыл бұрын
Abdi betam arife prank new damo kkkkkkkk yemachu aylayachu selamachu bezet yebale
@selamtebeka2617
@selamtebeka2617 3 жыл бұрын
አብዱየ እናተ ጎደኝነት በአለም ተፈልጎ አይገኝም አይለያችሁ
@user-th3of4cz9x
@user-th3of4cz9x 3 жыл бұрын
ይመቻቹ በጣም ደስ የምትሉ የልጆች ነቹ
@woynbirhanush
@woynbirhanush 3 жыл бұрын
'ወረ አረረረረረረረ' ነቢል~~ ምርጦች
@gchjvjvufvvjvv3951
@gchjvjvufvvjvv3951 3 жыл бұрын
ወይኔ አብዲን ደፍሽው እኮ😥😥😥😂😂😂😂😂 አሳዘነኝ
@mimigech9585
@mimigech9585 3 жыл бұрын
What a friendship ❤👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@tibaw4679
@tibaw4679 3 жыл бұрын
የኔ ምርጠች
@romanar4621
@romanar4621 3 жыл бұрын
እስኪ ወሏሂ በል ሀሀሀሀሀ ነቢሎ ተበላህ ተበላህ ቆንጆ ተበላህ ይሁን ይሁን አላለም
@lubabhseid7127
@lubabhseid7127 3 жыл бұрын
ድስ ይላል ጉደኛነታችሁ ማሻአላህ
@tigisttigist5109
@tigisttigist5109 3 жыл бұрын
አብዲ ዊልካም ሰወዳቹ ሰላምቹ ይብዛ ያገሪ ልጆች በውጥም ባግርም ላላቹ ሰላም ለሀግራችን ለኢትዮጵያ ይሁን🇪🇹
@ztubeznegn8106
@ztubeznegn8106 3 жыл бұрын
Demrign jemari negn enem emelesalehu stmech comment tafilgn
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 3 жыл бұрын
የእናንተ ፍቅርማ ይለያል ደስ ትላላችው
@kemliatub3699
@kemliatub3699 3 жыл бұрын
ክክክክክ እንደው እኮ ሰታምሩ ወላሂ
@tube7667
@tube7667 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ይታባቱ ደግ አደረጋችሁት እኔም ደስ አለኝ
@ztubeznegn8106
@ztubeznegn8106 3 жыл бұрын
Demrign jemari negn
@Tube-vi6lg
@Tube-vi6lg 3 жыл бұрын
ፍቅራችውን ያብዛላችው በጣም ታምራላችው
@rosemohammad4833
@rosemohammad4833 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ብራክ ይሁሀል እድህ ነው
@melkam_sisay
@melkam_sisay 3 жыл бұрын
መሀላው ግን ባይኖር በፈጣሪ ስም መዋሸት ይከብዳል ይደብራል፡፡
@hiwilal9359
@hiwilal9359 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰😙des stlu eko.... Andu gn kemrh new yewedekew🤣🤣
@tegbarassgau6675
@tegbarassgau6675 3 жыл бұрын
ደስ ሱሉ ማሪያምን
@beenebettube5074
@beenebettube5074 3 жыл бұрын
በእዉነት በጣም ነው የምወዳችው❤❤❤
@ztubeznegn8106
@ztubeznegn8106 3 жыл бұрын
Demrign jemari negn enem emelesalehu stmech comment tafilgn
@sisdibabtube8364
@sisdibabtube8364 3 жыл бұрын
Enante lijoche betam new yemiwedachew hulachunim fexari fekrachun kazey balay yebza .😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍
@nafi_gang
@nafi_gang 3 жыл бұрын
the best prank ever!!!
@tegbarassgau6675
@tegbarassgau6675 3 жыл бұрын
ግን ሁሉም ሳስባቸው በጣም ሀብታም ናቸው
@nostinaa8199
@nostinaa8199 3 жыл бұрын
sewdachu eko b Geta 😍😍
@siseyyoutube9936
@siseyyoutube9936 3 жыл бұрын
ስታምሮው ነኑ
@romanhabeshawit523
@romanhabeshawit523 3 жыл бұрын
አይለያቹ አቦ👌
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 3 жыл бұрын
abduye gobez nebilon serachihulete gin asazenegn betam degtal ewunet mekdiye ere bkate waww new mekilte siwedishi hulachihu mirtochi nachihu ❤❤❤
@halimabangaldesh7549
@halimabangaldesh7549 3 жыл бұрын
I am Somali 🇸🇴 but bataaam wedishalow itobia 🇸🇳💗💗😘😘😘
@hhabeshawit5917
@hhabeshawit5917 3 жыл бұрын
ስወዳችሁ በተለይ አቤሎ ወንድሜን ይመስለኛል 😥 ነቢሎ ሚስትህ የት ደረሠች🙄 መቅዲዬ የኔ ጣፋጭ እብድ😘 መክሊት ሳቂታዋ😘
@aasamenewyabatulij1382
@aasamenewyabatulij1382 3 жыл бұрын
የውነት መጀመርያ ሳየው የመቅዲን ሁኔታ ሳየው በጣም ተረብሼ ነበር 😁😁
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 3 жыл бұрын
ነቢሎ ተበልትህል ተገኝትህል አይገርም ብርክ እዳሆና እያወኩ መቅድ ስታልቅስ ወላሂ አለቀስኩኝ አብዱ ለም አሰላም አለኩም ብልህ አጀመርም በትርፍው አላህ ይጥብቃቹ ሁላቹም ውድድድድድድ
@asmatube3177
@asmatube3177 3 жыл бұрын
እንደማመር ውድ እህቴ
@mehnjd8791
@mehnjd8791 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ምአለበት እንድናተ አይነት ጓድኛ ቢስተኝ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
በለው አክቲንግ ቺኮቹ 100%👌ሰሩልክ ጌታን ነቢሎ ተበላክ 😂😂
@ztubeznegn8106
@ztubeznegn8106 3 жыл бұрын
Demrign jemari negn enem emelesalehu stmech comment tafilgn
@toybahabeshawit2535
@toybahabeshawit2535 3 жыл бұрын
መቅድየ ጥሎብሽ ማለቃቀስ የኔ የዋህ
@abelhenok2470
@abelhenok2470 3 жыл бұрын
የናተ አይነት ጋደኝነት ለዘላለም ይኑር
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 3 жыл бұрын
ኧረ መኪ በሰበቡ አብዱዬን አፈር ድቸ አበለሽው እኮ😂
@user-ol1df4ql2r
@user-ol1df4ql2r 3 жыл бұрын
ምርጡች ይመቻችሁ😅😅😅😅😅😅😅
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 3 жыл бұрын
ከመቅዲ ወዲህ ሰው አለቀሰ ብዬ ላላምን ክክክክክክክክክክክ
@Elaa_hab
@Elaa_hab 3 жыл бұрын
ወላሂ ምርጥ ፕራክ
@hopeforlife7446
@hopeforlife7446 3 жыл бұрын
😂😂😂😂 አረ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
@tube7667
@tube7667 3 жыл бұрын
አብድየ ልክ እንደ ኢክራም ነው ደስ ያለኝ ለምን ወይኔ እግዚአብሔር ንፁህ ጓደኛ ስጠኝ እባክህ
@ztubeznegn8106
@ztubeznegn8106 3 жыл бұрын
Demrign jemari negn enem emelesalehu stmech comment tafilgn
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
ስወዳቹ ውዶቼ ፍቅራቹ ብዝት ይበልላቹ
@user-nd4nk2ly5d
@user-nd4nk2ly5d 3 жыл бұрын
wawwwww setmchu esk zari salachu mkoyti😁😍😍
@betinigussie89
@betinigussie89 3 жыл бұрын
Wude yene meklit betam nw mwedsh😘😘😘😘
@selamselam1804
@selamselam1804 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል 2 አየሁት
@betiyetewahedolij8633
@betiyetewahedolij8633 3 жыл бұрын
ሰራችሁለት😂😂😂😂
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣ወያ ነብል ያሳዝናል
@tamirayehubefikadu680
@tamirayehubefikadu680 2 жыл бұрын
ብዙ ግዜ ደጋግሜ ያየሁት ፕራንክ OMG
መክሊት እና ናቲን ያጋጨው ጉዳይ
25:23
nebilnur
Рет қаралды 353 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
መክሊት ምን ነካት?
16:11
nebilnur
Рет қаралды 478 М.
የነቢል ወንድሞችን ተዋወቅናቸው😂😅
11:59
እንደዚ አናዳኝ አታውቅም
14:20
nebilnur
Рет қаралды 297 М.
ነቢል ጉድ አርገኝ!
15:00
BBOYTOMY33
Рет қаралды 231 М.
ነቢልን ሰራሁለት! ምርጥ ፕራንክ!
17:01
BboyTomy33 Studio
Рет қаралды 225 М.
እናትየዉን ፍለጋ ተንከራተትን
18:21
abduh jr
Рет қаралды 141 М.
ዳኒን አስቀናሁት
11:12
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 401 М.
10,000 ብር አሸነፉ(The Amazing Race Ethiopia)
20:42
abduh jr
Рет қаралды 380 М.
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 5 МЛН