ክባ ማል ለበን ለረመዳን

  Рет қаралды 5,785

TG ARABIAN FOOD

TG ARABIAN FOOD

4 жыл бұрын

Пікірлер: 27
@123hulu
@123hulu 4 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው ስራ ነበር አንደኛ እኮነሽ ማንም የአረብ ምግብ እንዳች አይሰራም
@user-df1xm4tk3d
@user-df1xm4tk3d 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ማዳም ስታዘኝ ያችን ነው ማይ ❤❤❤❤❤
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 ай бұрын
የኔ ማር
@user-ew8pm5zs9g
@user-ew8pm5zs9g 3 жыл бұрын
ዋዋ እጂሽ ይባረክ
@hanukonjo33
@hanukonjo33 4 жыл бұрын
Gobez berchi !🙏
@betiasirat4251
@betiasirat4251 4 жыл бұрын
Gobaz berchi ehite tiru newu ❤❤❤❤
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን ስፍልገው ነበር
@hayathassan6501
@hayathassan6501 4 жыл бұрын
የኔ ዉብ በርች
@helendemese5184
@helendemese5184 4 жыл бұрын
የእኔ ማር ስዎድሽ እኮ በርቺ እመቤታችን ጉልበት ትሁንሽ
@elsaberhe5884
@elsaberhe5884 4 жыл бұрын
ሰላም መጨረሻ ያረግሸው ብርቁል ነዉ ??? ማለት የደቀቀ ብርቁል ??
@birhankebede786
@birhankebede786 4 жыл бұрын
የስጋውንም ስትሰሪ አሰራሩ አንድ አይነት ነው ? በተረፈ አድናቂሽ ነኝ በርቺ ተባረኪ እውቀትሽን ከልብሽ ስለምታካፍይን በጣም ነው የማከብርሽ
@salaamsalaam1162
@salaamsalaam1162 4 жыл бұрын
በርቺ
@zainabmohammed6216
@zainabmohammed6216 4 жыл бұрын
ዋው
@heyathasen9332
@heyathasen9332 Жыл бұрын
በእርጎው ፈታ ለበን ።መጨመር ይቻላል
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 Жыл бұрын
ይቻላል ውዴ
@hha3662
@hha3662 4 жыл бұрын
አሠራርሽሀሪፍነውግንቅጨምድነው
@nejatlovetube5979
@nejatlovetube5979 4 жыл бұрын
ሠላም እህት በርች በቅንነት ሠብስክራይብ አደረጉኝ እኔም አደረጋችኋለሁ አዲሠ ጀማሪ ነኝ
@seidadendi1714
@seidadendi1714 4 жыл бұрын
ኮመንት መፃፎ እንጂ ማንበብ አይቻልም አንቺ ነሽ ያደረግሽው ወይስ አውቶማቲካሊ ሆኖ ነው ምንም ማየት አይቻልም
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
እኔ እኔ አይደለውም
@seidadendi1714
@seidadendi1714 4 жыл бұрын
TG ARABIAN FOOD በጣም ይገርማል ምንም አይነት ኮመንት አይታይም እስኪ ሌላ ሰው እንደኔ ያጋጠመው ካለ አሳውቂኝ በጣም አክባሪ አድናቂሽ ከአሜሪክ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እሼ አመሠግናለው
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 4 жыл бұрын
ቴጂ መልስ አትመልሽም ምነዉ ሁቢ ፕሊስ
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
እማ ምን ብለሽኝ ነው
@user-ce4si7ib9e
@user-ce4si7ib9e 4 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937 እወድሻለሁ የኔ ታታሪ የኔ ባለሙያ የዋትሳፕ ቁጥርሽን ብዬሽ ነበር ሁቢ
@fatimamohammed949
@fatimamohammed949 4 жыл бұрын
ለተቡላ የምንጠቀመው ነው አይደል
@tgarabianfood2937
@tgarabianfood2937 4 жыл бұрын
አዎ ግን ደቃቁ ነው
@fatimamohammed949
@fatimamohammed949 4 жыл бұрын
@@tgarabianfood2937እሺ ማማየ
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 18 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 29 МЛН
ድቡልቡል ድንች በጣጥ ኩራ ለእራት
16:47
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 44 М.
ቀላል ምርጥ የሠልመን አሣ አሰራር ለአዋቂ እና ለህፃናት
6:38
SOLYANA TUBE ሶሊያና ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
#ክቤ መእልዬ አሰራር
13:22
REHIMA TUBE
Рет қаралды 3,4 М.
ዓሳ ጥብስ( ስመክ/ምግለ) fhis fray
16:15
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 16 М.
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
Я НЕ ОЖИДАЛ ЭТОГО!!! #Shorts #Глент
0:19
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,1 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 28 МЛН
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 16 МЛН
Невероятный челлендж
0:51
TanobobaShorts
Рет қаралды 2,7 МЛН
Это реально работает?!
0:33
БРУНО
Рет қаралды 4 МЛН