🛑ከባድ ፍጥጫ የዘፀዓት ሪልስቴት ባለቤት ምን ነካው18 አካውንት ተዘጋብኝ

  Рет қаралды 15,879

Amen TV

Amen TV

2 ай бұрын

ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 /27154580 ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, KZfaq, WhatsApp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወንጌል ድምጽ ነን ። አሜን ቲቪ/ #pastorchere #ephafra

Пікірлер: 153
@asfawwot8960
@asfawwot8960 Ай бұрын
በዚህ ደረጃ ለማጭበርበር እንኳ ለማጭበርበር የአዕምሮ ብስለት የለውም።ይህን ማድረግ የቻለው የሀይማኖት ጭንብል ተጠቅሞ ነው።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Ай бұрын
መንግሥት ጣልቃ ገብቶ ይህንን ጉደኛ ማስቆም መቻል አለበት :: ሕዝቡን አጭበርብርዎል ::በእዉነት ይህ ሰዉዬ ያለማፈሩ
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 Ай бұрын
ምን መንግሥት አለ
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 Ай бұрын
እንዴት ነው ያጭበረበረው??? ሰዎቹ እኮ የቆጠቡት በጠቅላላ ሲደመር ከ2 ሚሊዮን አይበሌጥም። ሰውየው ግን ያለው ሀብት በቢሊዮን የሚቆጠር ነው። ይልቅስ ሰውየው ከሌላ አካል የሰረቀው ነገር ካለ መፈተሽ ነው።
@alemayehuhaile5600
@alemayehuhaile5600 Ай бұрын
መልካም ሰው ነው ሰርቶ ነው ያገኘው
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu Ай бұрын
ማንን ተማምኖ ነው የሚያጭበረብረው ?
@AronBahiru
@AronBahiru Ай бұрын
አሜን ተባረኪ ይህ እጅግ ጥናት እንዳደረግሽበት ያሳያል የዚህ ሁሉ ፍፃሜን ማየት ናፍቆናል
@julieayeleh6437
@julieayeleh6437 Ай бұрын
እንደዚህ ሰው ያመንኩት ሰው የለም ጠላቶችህ ከፊትህ ይራቁ ተባረክ!
@desalegndasino7354
@desalegndasino7354 Ай бұрын
ሐዋርያው ብላችሁ አትጥሩት ሐዋሪያ ማለት የወንጌል አገልጋይ ነው ለእግዚአብሔር መንግስት የሚሰራ ነው ደግሞም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚከተል ነው። በፍጥነት የህዝብ ገንዘብ ይመልስና ንስሐ ይግባ። ሳይበሉ መሞትም አለ ወንድሜ ለሰው ልጆች የማሰናከያ ድንጋይ አታስቀምጥ።
@shewayeergate923
@shewayeergate923 Ай бұрын
እባክሽ እናትዬ በነካ እጅሽ በላይ ሽፈራው የሚባለውንም ሰውዬ ጠይቂልን በሪል ስቴት ስም ብዙ ሰዎችን አጭበርብሯል
@Hundumak
@Hundumak Ай бұрын
አሜን TV ጎበዝ ነሽ በርቺ። ብቻ ቪዲዮዎችሽን በአንዴ ረጅም ከማድረግ በክፍል 1 አና 2... እያልሽ በተለያየ ቀን ልቃቂ ። ረጅም ቪዲዮ ለመከታተል ጊዜ ይጠይቃልና ።
@amentvethiopia
@amentvethiopia Ай бұрын
Thanks dear
@bettymuna9309
@bettymuna9309 Ай бұрын
ሰውዬው ትክክለኛ መልስ ላለመስጠት የሚሄድበት የድድብና ጥግ የሚገርም ነው በጣም ያሳዝናል መንግስት ወጥረህ ያዝ እንደዚህ አይነት ወንበዴ በዚህ ዘመን በቤተክርስቲያን እንደዚህ አይነት ደፋርና ከእውቀት ነጻ ዩሆኑ ሰዎች ናቸው ወንጌልን ያደበዘዙት።
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
ኳሬ ነጌኛ የገዳይ የዘረፋ የአፋኝ ቡድን አባል ነው ገንዘቡን የሚካፈሉት ከመንግስት ጋር ነው ከነ አብይ ጋር በው ፖሊሱም ዳኛውም ወታደሩም የነሱነው የሚጣሉት የዘረፋትን ሲካፈሉ ነው ለህዝብ አዝነው አይደለም የሚሽገው አብይ ነው ዋናው ዘራፊ እሱ ነው ገንዘቡን ለማንም አይሰጥም ጥሩ ድራማ ይሰራበታል ገሎ አብሮ ገዳዩን ያፋልጋሀል ዘርፎ ሌባ ያፋልጋል
@shewayeergate923
@shewayeergate923 Ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@tamiratabebe5221
@tamiratabebe5221 Ай бұрын
በመጀመሪያ ማህበሩ ዘጸዓት ብድርና ቁጠባ ሲጀመር የተመሰረተዉ ብድርና ቁጠባን ለማመቻቸት ሳይሆን ቤት ለመስራት ተብሎ ነዉ ምንም አታምታታ:: እኔ ከመጀመሪያዋ ስብሰባ ቀን ጀምሬ ስሳተፍ የሰማሁትም ማህበሩ ውስጥ የገበሁትም ለቤት ፕሮጀክት ነው::
@saronanaye
@saronanaye Ай бұрын
እኔም እንደዛው ተብሎ ነው የገባሁት ።
@desalegndasino7354
@desalegndasino7354 Ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd Ай бұрын
ይሔንን ሰው ሕግ አዋቂና ነገር አዋቂ ነው ሊሞግተው የሚገባው. እሱም በባለስልጣናት ተተግኖ ነበር ቦርዶችንና ጠያቂ ባለመብቶችን እያፈነ እያሳደደ የነበረው.
@LivingGodtveclgchurchacts2to4
@LivingGodtveclgchurchacts2to4 Ай бұрын
ሰብለ ጥሩ መረጃ ሰብስበሽ ውጤታማ ጥያቄዎችን ነው የጠየቅሺው በርቺ ሰውየው ግን ማህበር ነው ብሎ ቦታ ሊሰጠን ነው ብሎ ነው ይሔንን ሕዝብ ሁሉ የሰበሰበው እንጂ ብድርና ቁጠባም ሆነ ሪል ስቴት ብሎ አልጀመረም ከንቲባ ቢሮ ልንገባ ነው ለአገልጋዮች ቤት መስሪያ የሚሆን ቦታ ሊሰጠን ነው ብለው አጣደፉን የዓመት 6000 ብር የመመዝገቢያ 1300 ብር ይሔ ሚስኪን አገልጋይ ከሌለው አምጥቶ ከፈለ ከዛ በኃላ ነው ብድርና ቁጠባውም ሪል ስቴቱም የመጣው እሱ ግን በሰው ብር ሃብታም ሆነ እግዚአብሔር የሌለበት ሀብት ከሁሉ የሚያሳዝነው ለአገልጋዮችን ድጋፍ እያደረጋችሁ አንደኛ ዙር ግቡ እያለ 150ሺ፣300ሺ 500ሺ እየተቀበለ ሕጋዊ ደረሰኝ የላቸው እንዳይጠየቁ በካሽም የሸጎጠ አለ😂 ያሳዝናል። ያልገባው ነገር ይሔን ሁሉ ሕዝብ ጌታ ሰጥቶት መበተኑ ነው።
@singersamueldinkuofficial3121
@singersamueldinkuofficial3121 Ай бұрын
Beeetaaam Gobez Seblye
@mamahikma5600
@mamahikma5600 Ай бұрын
ሲጀመር ብርን መቆጠብና ወለድን አስቦ መክፈል የሚችል ብሄራዊ ባንክ እውቅና የሠጠው ለባንኮች ብቻ ነው!!! በጣም የሚያሳዝነው በሪል ስቴት ስም የሃይማኖት ተቋማቶች ሌብነት ውስጥ ገብተው ህዝቡን ማሠቃየት መጀመራቸው ነው!!!
@user-mn9cp7kh9z
@user-mn9cp7kh9z Ай бұрын
በደንብ አግበስብስ እግዛብሄር ግን ፍርዱን ይሰጣል እንዳትረሳ
@waltajiterfa1594
@waltajiterfa1594 Ай бұрын
God have mercy on us.
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 Ай бұрын
ከብልፅግና ባለስልጣናት ጋር የተከፈቱ ድርጂቶች ይሆናል እንደዚህ በግልፅና በገሃድ ህዝብን የሚያስለቅስ። እግዚአብሔር ይጠይቃል!
@amentvethiopia
@amentvethiopia Ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@ananakebede5398
@ananakebede5398 Ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉት ሐዋርያት፦ ለፀሎት እና ለቃሉ እንድንተጋ ብለው ሌላ የአገልግሎት ጫና እንዳይበዛባቸው እነ እስጢፋኖስን ሲመርጡ እናያለን ታዲያ የዚህ ሰውየ አገልግሎት ከዚህ ሁሉ የቢዚነስ ሊቀመምበርነት ጋር አብሮ ይሄዳል? ወይስ.....?
@amenmedia2539
@amenmedia2539 Ай бұрын
Pastor, please ensure your responding has to be only for addressing the Hoster question.
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd Ай бұрын
"ማታለያም ይሁን ሪያሊቲም ይሁን" ይሕ ማለት ማታለልንም እንደ አንድ የገንዘብ መሠብሰቢያ ዘዴ ተጠቅመንበታል እያለ ነው ያለው ሰውዬው. ጋዜጠኛዋ ግን ተበልጠሻል አልቻልሽበትም አጠያየቅ ሰውዬው ተክኖአል.
@AdaAda-wh6ix
@AdaAda-wh6ix Ай бұрын
Enezh be haymanot sem yetesegesegu lebochen mengist telo bilo ermega kalewesed tilek chgr endemefeter gilts nw
@woubeshetdegene8183
@woubeshetdegene8183 Ай бұрын
እግዚአብሄር አለ
@sanchosancho2231
@sanchosancho2231 Ай бұрын
Yasazenal 😂I feel bad altebekum nbr ye demet tekekelenga baheri yetenekach ken nw yemiwetaw! Wendme ye dehochen ber meles demo be geta fit neseha geba!
@user-zh4fe2mc4d
@user-zh4fe2mc4d Ай бұрын
Indazi ayinet leba ayichem,semichem alakim,betam leba new sewuyewu ,be deha birr habatam honowal,bizu agelgawoch moral sebirowal sewuyehu bi bizu sew iyetefelege yigegnal.
@danielhailey345
@danielhailey345 Ай бұрын
ዘርነው መልካም ከዘራህ መልካም ታጭዳሐህ ክፉ ከሆነም እንደዛው
@peace4allc
@peace4allc Ай бұрын
yihe sew besew ej nefisu endemitalif erigitegna negn yedhihoch amilak bekifu ej yitilewal kemilase tsegur yiwuta
@Africa562
@Africa562 Ай бұрын
You better change your nick before commenting like that.
@danielamare7898
@danielamare7898 Ай бұрын
Min aynet leba new?
@asfawwot8960
@asfawwot8960 Ай бұрын
ያሳፍራል።ግለሰቡ በሕግ የሚጠይቀው አጣ እንጅ ማታለሉን አምኗል። መንግስት ሀይማኖትን አስታከው የሚዘርፉ ሰዎችን መታገሱ ያሳፍራል።
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Ай бұрын
የሚሠራ ስው የማይወድ ጦርነትን የሚወዱ መጥፎ ሰዎችን እግዚአብሔር ያብወግድልን።
@BBTB-dj7tc
@BBTB-dj7tc Ай бұрын
እነዚ አፖስትል፣ፖስተር የሚባሉ ከማጭበርበር በስተቀር ሌላ ነገር የላቸውም።መቼ የበቀለ ባለሃብት ነው? ዬሄ የዘረፋ ሽፈን ኤንዳይሆን?
@yonatantadele631
@yonatantadele631 Ай бұрын
Sable endezhi aynet kerker batakerb teru meselengl. Anci interview eneh sesema be menfes, be enba new. Yeh gn lela Alm wust ysgebl.😢
@3shumanitymoralityandtruth135
@3shumanitymoralityandtruth135 Ай бұрын
Yemin Apostel???
@zewdefekadu
@zewdefekadu Ай бұрын
አይ ማቴዎስ ትተኽው ለምትሄደው አለም ይሄ ሁሉ ማጭበርበር ምን ማለት ነው?
@AronBahiru
@AronBahiru Ай бұрын
❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia Ай бұрын
Thanks 🙏🏼
@chuchediriba
@chuchediriba Ай бұрын
😊😊😊
@tesfubekeletube2024
@tesfubekeletube2024 Ай бұрын
"ብድርና ቆጣዋ" ይላል ደግሞ ! ምንድነው እሱ ??? ክክክክክ....ክክክክክ !
@hassttrrff7936
@hassttrrff7936 Ай бұрын
ለተጠየቀው ጥያቄ ቀጥታ ምላሽ ለምን አይመልስም ወደ ሌላ ነገር ውስጥ ይገባል በጣም ከባድ ሰው ነው እግዚአብሔር ልፋታችን አደራ በአረብ ሀገር ደም ተፍተን ቆጥበን እንዳይበላብን 😢😢😢
@asfawwot8960
@asfawwot8960 Ай бұрын
ገገሜ።plc እኮ ከአምስት ሰው በላይ አይደራጅም።ከብድር ቁጠባ የፈለገ ቢያጠራቅሙ እንኳ ከአምስት ስለማይበልጥ ሌላ መጨመር አይችልም።
@etamimisis3322
@etamimisis3322 Ай бұрын
አይኔ ደረቅ ሌባም አለ ወገን 😂😂 ጌታ ይስበርለት በጌታ ስም ንግግሩ ራሱ ጥጥ ይላል ጌታ የሌለበት ደግሞ ሀዋርያ ነኝ ይላል ፖሮ ነኝ ይላል ሰብልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ስላቀረብሽው አሰናከለንኮ😂😂
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 Ай бұрын
Axewone new kejerbaw sewoch alu
@tafessesoka1396
@tafessesoka1396 Ай бұрын
No elders in Ethiopia ?🇪🇹
@esayasmotti228
@esayasmotti228 Ай бұрын
ብድርና ቁጠባው ዋና የገቢ መሰብሰቢያ ማታለያዉ አፖስቶሊክ የሰዉ ማዕረግ ነው ሰዉ ያን አምኖ እንደሚገባ እሙን ስለሆነ ቀድመው ያውቁታል ሀይማኖት ማታለያ ሆነ😢😢😢😢
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Ай бұрын
YE BLTSGNA EBDOCH BE EYESUS SEM MAWENABED NEW EQDACHEW
@melkamumengesha2311
@melkamumengesha2311 Ай бұрын
እግዚአብሔር አዋቅ ነዉ
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 Ай бұрын
ይህን ሰው ግን ሐዋርያ ነው የምንለው ወይስ business man ነው የምንለው? ለመሆኑ በየትኛው ጊዜ ነው ወንጌል የሚያገለግለው? አገልጋይ ከሆነም በእንደዚህ አይነት ምስክርነቱ እንዴት ይሆን የሚያገለግለው? ለማንኛውም ወንጌል ከሚሰደብ በሚመለከተው አካል ምርመራ ተደርጎ ጉዳዩ በቶሎ ቢቋጭ ጥሩ ነው::
@Hundumak
@Hundumak Ай бұрын
ነቢይ ባለይ ሽፈረው ራሱ በንግድ ተጠምዷል። በእግዚአብሔር ስም የሚያጭበረብሩ 😂😂
@Jesus_Christ_is_a-LORD
@Jesus_Christ_is_a-LORD Ай бұрын
Abet wushet me'at
@negassahirpa5559
@negassahirpa5559 Ай бұрын
እኔ ይኼን ሰውዬ ምን አድርግ እንደሚትሉት አልገባኝም
@engdaworkzerihun6005
@engdaworkzerihun6005 Ай бұрын
ብልጣብልጥነት የምታይበት አካሄድ ,የሰዎቹን ገንዘብ በቁጠባ ስሙ ባንክ እያስገባ ወለድ መብላቱ የፖስተሩ ነዉ ማለት ምክንያቱም ኮሚቴ ሁሉ እሱ ነዉ
@BedluWelde
@BedluWelde Ай бұрын
ሲያታልል ማን ያምነዋል ዘርፎ ውጭ ሀገር ሊሄድ የድሀ ገንዘብ ሊዘርፍ
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 Ай бұрын
Belay Ena miracle rele estate 2tunem teyeke
@genethabte2328
@genethabte2328 Ай бұрын
Ye kahenu lijoch 2016 lay keyet metu weye deeeeeebube be egzabeher sem macheberebere normal nw
@adanechbasore8342
@adanechbasore8342 Ай бұрын
Leba new
@yomeke100
@yomeke100 Ай бұрын
የጨበጣና የሿሿ ሪል እስቴት ነው
@mebratukabeto8915
@mebratukabeto8915 Ай бұрын
GAZEXEGNA ...?????? AXEYAYEK...JEMERSH INJI TEBELXESHAL...MESHEWED YICHILIBETAL
@negashgebre6433
@negashgebre6433 Ай бұрын
ምን ዓይነት ጭፍን አስተሳሳብ ነው።
@alemayehuhaile5600
@alemayehuhaile5600 Ай бұрын
ፓስተር ማቴዎስ መልካም ሰው ነው ።የስራ ሰው ነው አገልጋይ እየሰራ ያገልግል አስራት መባ እና የፍቅር ስጦታ እየጠበቀ መኖር የለበትም የሚል አቋም ያለው ታታሪ ሰው ነው ።መልካም የሚሰራ ሰው ሁሌም አንገት የሚያስደፍ አይጠፍም ።ስህተት እንኳን ቢኖር ንብረቱ ብዙ ስለሆነ ሸጦ መመለስ ይችላል እርእዩ ትልቅ ነው።አለማየሁ ሀይሌ
@Shashemene
@Shashemene Ай бұрын
ልቦች😢
@BettyHussen
@BettyHussen Ай бұрын
ሰውን ከሚያጭበረበር በአስራትና በመባ ቢተዳደር ችግር የለውም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ነው
@Kerkamaw6095
@Kerkamaw6095 Ай бұрын
Know a day's in Ethio ,being arrogant is a confident 😢
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 Ай бұрын
እውነት የት ነች? አይኑን በጨው የቀባ ሰው አይ ክርስቶና
@amentvethiopia
@amentvethiopia Ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@tesfubekeletube2024
@tesfubekeletube2024 Ай бұрын
እባክሽ አፖስትል የሚል ስም አይገባውም ይሄ ሰውዬ። ነጋዴ/ቸርቻሪ ብለሽ ጥሪው ።
@3shumanitymoralityandtruth135
@3shumanitymoralityandtruth135 Ай бұрын
'እውነትማ' በሊቢያ በረሀ አድርጋ አውሮፓ መግባት ስትሞክር የሜድቴራኒያ ባህር ላይ በጀልባ ተዋጠች። በነፍስ ተርፋ ይሁን የታወቀ ነገር የለም 😢
@melkamumengesha2311
@melkamumengesha2311 Ай бұрын
16:07 እግዚአብሔር አዋቅ ነዉ
@SilasWolde
@SilasWolde Ай бұрын
Gashe Atti Rake Farsha Yitte Baino Heddokki Xaphi Assanoheha Egenno Noo Balemuya Shiqishirtoro Diwoyyaka? Atti illamaki Bayichina Sjaqilliki Shiima Yanna Gedensaanni Gooffimarchiki Waajishanoe Xamitannohe Garri Sokka Nootena Lawanno Hoogihero Coy Bushaho.
@gemechisamano417
@gemechisamano417 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ግን ህግ የለም ማለት ነው??
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd Ай бұрын
to be honest በቂ መልስ አላገኘንም.
@akemanu48
@akemanu48 Ай бұрын
ከሰውዬው አይነ ድረቅ የተነሳ ሀሳቤን መፃፍ አቃተኝ:: መንግስት( ህግ) አለ ግን?
@Brightlife-eth
@Brightlife-eth Ай бұрын
የወጣ ብር ካለ ይመሳል ይላል እንደ? የህዝብን ገንዘብ መዝረፍ ወንጀል ነዉ። ሙስና (ሌብነት) ወንጀል ነዉ ማለት መቼም ወተት ነጭ ነዉ እንደ ማለት ነዉ።
@danielhailey345
@danielhailey345 Ай бұрын
አሁን እኮ ፈቃድ አውጥቶ መዝረፍ እኮ ነው የሚያተርፈው ኧረባካችሁ የእግዚአብሔርን ህዝብ ከመሬት ጋር አታጣብቁት
@danielhailey345
@danielhailey345 Ай бұрын
ፒኤልሲ ቢሆን አለ ማን ይጠይቀዋል መንግስት የለም ማለት? ነው እርሱ የሚፈልገው እሄንን ነው
@dawitgirmai5523
@dawitgirmai5523 Ай бұрын
የ እነ ኣፖስትል: ፓስተር : ጉድ መጨረሻ ጊዜ ያሳየናል.....ገና ገና ... ጉዱ ገና ነው!!
@halleluyastudio
@halleluyastudio Ай бұрын
This guy has his own fanancial laws. What a mafia😂
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd Ай бұрын
እረ ይሔሰውዬ ምንድነው የሚለው ምንም የተጀመረ ግንባታ የለም. አንቺም ይሔንን እንኳ መጠየቅ አልቻልሽም.
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq Ай бұрын
አገልጋይ ከገዘብ ጋር ከተነካካ መጨረሻው እዲህ ነው
@rahelztzion
@rahelztzion Ай бұрын
ኤፊ ጉድ ነው የሠራችሁ🤓
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 Ай бұрын
አሁንም ከዚህ ሪልእስቴት ሰው ይመዘገባል?
@amentvethiopia
@amentvethiopia Ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@lovejesus2266
@lovejesus2266 Ай бұрын
አይ አፖስትል ባይባል ጥሩ ነበር
@AynalemArmada-xw2iv
@AynalemArmada-xw2iv Ай бұрын
So why raise it? is go with aim?
@amentvethiopia
@amentvethiopia Ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@mulualembaye6127
@mulualembaye6127 Ай бұрын
ይህ ሁሉ ወሬ ምነው ቢቀርብህ!!! የማን አገልጋይ ነህ? ሙሉቀንህን የምታወራለት የገንዘብ ወይስ የእግዚአብሔር ? ከሁለቱ ጌታ የአንዱ ሁን ያሳዝናል የጌታን ስም እባካችሁ አናሰድብ!!!ቤት ባይኖረኝስ ምነው!!! የሰማዩን ቤት ሰዎች እንዲያገኙ ማን እንደዚህ ይንገብገብላቸው ? እህታችን ሰብለ አደንቅሻለሁ ግን ወደ ራሱ መንገድ ትንሽ ሊወስድሽ ሞክሯል የዘማሪ ሸዋየን ጉዳይ አስቀይሶሻል መድረኩንም በመቆጣጠር መርቶሻል እና የራሱን ለጋስነትና ሩህሩህነት አስተዋውቋል መስጦሻልም የጥቂቶች ለቅሶ እንደማያመውና ለጊዜው የብዙዎች ወገን መሆኑን አስረድቶ ወጥቷል ለማንኛውም ለሌላ ጊዜ የሚድያሽን አላማ ሳትጨርሽ አትውጭ ማስታወቂያ ከሆነ በሌላ አቀራረብ ይቅረብ ጌታ ሁላችንንም ይርዳን
@danielhailey345
@danielhailey345 Ай бұрын
እሄ ሰው የሲዳሞ ሰው ነው የሲዳሞ ሰው መለመን ወይ እግዚአብሔር ከረዳው ተምሮ ሙስና መብላት ነው እስቲ ሐዋሳን አሁን ላይ ተመልከቷት ወላይታን አንፈልግም ውጡልን ካሉ በዃላ ክልል ከሆኑ በዃላ ምንም ነገር የለም ስለዚህ አትፍረዱበት ስራ አይወድም
@zinashalemu8747
@zinashalemu8747 Ай бұрын
Fara demo lemachiberber yimokiral geja
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Ай бұрын
የእግዚአብሔርን ስም ለምችትህ ተጠቅመህ የደሃ ገንዘብ በልተህ ከሆነ፤ ዋጋ ትከፍላለህ፤ ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል። እግዚአብሔር ይቀጣሃል። ሌብነትህ አታላይነትህ ንግግርህ ላይ ያስታውቃል፤ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ፤ ህዝቡ ለወሬ ለምቀኝነት፤ ለመተት፤ ለዘረኝነት ከሚነቃ ገንዘቡን የት እንደሚያውል፤ ማንን እንደሚያምን ቢያስተውል ይሻለው ነበር። ህግ የሌለበት አገር ሰው ራሱን ከእንደዚህ አይነት ቀማኞች ከእግዚአብሔር ጋር መጠበቅ አለበት። How many years you will live?????
@senaitamsalu2671
@senaitamsalu2671 Ай бұрын
Tebelash😅😅.ጥያቄሽን አስረሳሽ።ጎበዝ ሌባ ነው።የሌባ ዓይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ😢።
@amentvethiopia
@amentvethiopia Ай бұрын
Thanks for watching please subscribe our channel
@saronanaye
@saronanaye Ай бұрын
Asresatiko zemari damtewun bet seto fund raising edaskomachew sititeyk askeyesati ehe yihuda sewuye
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 Ай бұрын
እነዚ ጴንጤዎች ጉድ አፈሉ ሀገሪቱን እያጠቧት ነው
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Ай бұрын
በዚህ አማርኛው ነው ይህ ሁሉ ህዝብ ያጭበረበረው?🤔
@denekealembo840
@denekealembo840 12 күн бұрын
የፀረሙስና ተቃምም የተደራጀ የማፍያዎች ዘራፊነው ከዘራፊዎች ጋር በመሞዳመድ ደሀው ህዝብነው የሚጎዳው በየትኛውም አገር
@LivingGodtveclgchurchacts2to4
@LivingGodtveclgchurchacts2to4 Ай бұрын
ፓስተር ማቴዎስ ያቆብ ንስሃ ግባ ከተሳሳተ መንገድ ተመለስ እኛ ሁሉንም እናውቃለን ብዙ ሃብት አሸሽተሃል ሆቴል ከፍተሃል(ባጥሌ ሆቴል) ተመለስ ከጌታ ጋር ታረቅ በፍጹም ልብህን አታደንድን
@dagnudanu3489
@dagnudanu3489 Ай бұрын
ካጭበርባሪነቱ ዘረኝነቱ ከዘረኝነቱ የሃይማኖት ካባው ከሀማኖት ከካባው አይናዉጣነቱ 🙆🙆🙆
@ageremengistu1046
@ageremengistu1046 Ай бұрын
የድሐ ገንዘብ ዘርፎ በለሐብት መባል እግዛብሔር ይፍረድ ሌባ ሌባ የጌታን ስም አታሰድብ መልስ ብራየዉን አትቀባጥር
@hailem9116
@hailem9116 Ай бұрын
እውነት ለመናገር እራስህን አስተዋውቀን ብትይው ስለመንፈሳዊ ህይወት ስለአገልግሎትህ ንገረን ብትይው እንደመግቢያ ብታደርጊ ጥሩ ነበረ ለነገር ቸኮልሽ ጀግና ሰው ነው
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe Ай бұрын
የትኛው አገልግለቱ ነው የምትጠይቀው? የማጭበርበር አገልግሎቱ ከሆነ ያስመጣትም ያ ነው ልትጠይቀው የመጣቹ የአይጥ ምስክር ዲጲጥ እንዲሉ ይህ ነወ?🤔🤨🙄😂
@hailem9116
@hailem9116 Ай бұрын
​@@ZEthiopia-ng2oeእሱ ለብዙ ሰው የስራ እድል የፈጠረ ሰው ነው አንተ ምን ሰርተህ ነው??ለተቀማጭ አሉ
@AronBahiru
@AronBahiru Ай бұрын
እንደንግግርክ እውነተኛ ሰው ትመስላክ ያእውነት እግዚአብሄር ይድረስልህ
@abebebonge2231
@abebebonge2231 Ай бұрын
Be hezeb birr real state meseretek, menchu yaletawoke habit new tebilo new hulum neger tagedobetal
@abebebonge2231
@abebebonge2231 Ай бұрын
Ethiopia wusit Yeminor 1 pastor kebeteseb yeworesew habit kalehone beseteker billionaire endet mehon yichalal?
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Ай бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺
@AdissTekle
@AdissTekle Ай бұрын
የውሸት ብዛት ምን የደረጋል ሰወዬዉ ትክክል አይደለም ብዙ ድሀ አዝኖበታል ግፈኛ ነው
@c2beca272
@c2beca272 Ай бұрын
Yeleba zemen😅
@seifunurga4391
@seifunurga4391 Ай бұрын
ይህ ማፍያ ስለሆነ ትክክለኛ መልሥ አይሠጥሽም መንግስት ጣልቃ መግባት አለበት
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
ለባ
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Ай бұрын
አይ አፖስትል ዱአ አልክ😂😂
@metikuabebe5259
@metikuabebe5259 Ай бұрын
Don’t call her Sebelete, you are trying to monopolizeing just answer the question. You monopolizeed people by giving a title to yourself Apostle and Zestiat to you network. God is God.
@Kassabantelay
@Kassabantelay Ай бұрын
ቤት እገነባለሁ ብለህ የሰበሰብከውን ገንዘብ ከነወለዱ መልስ ያለዚያ በህግ ትጠየቃለህ።አጭበርባሪ ማፈሪያ በሃይማኖት ስም ታምነህ ገንዘብ ሰብስበህ ነገር ግን ህዝብን ክደሃል።አሁን ሰው ተሰባስቦ ገንዘቡን መጠየቅ አለበት።
@hermiteka5360
@hermiteka5360 Ай бұрын
Come on 😅😅😅😅 it is clear mismanagement!!!! You are trying to move money from one project to another , It is interesting how you avoid certain questions!! You are in big trouble buddy !!!! In the first place don't serve two Masters choose one !! No one can serve two masters. Either you will hate the one and love the other, or you will be devoted to the one and despise the other. You cannot serve both God and money. Matthew6:24
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 Ай бұрын
እረ እዉዉዉዉ እረ የመንግስት ያለህ
@danielhailey345
@danielhailey345 Ай бұрын
ቢሮ ከፍቶ የሚዘርፍ ዘራፊ ነው
@AronBahiru
@AronBahiru Ай бұрын
መንግስት ፍትህ ይስጥህ የአእግዚአብሄር ሰው
@NAODSAMUEL408
@NAODSAMUEL408 Ай бұрын
ውሸቱን ነው እኔ ራሱ አባል ነኝ ያወራው በሙሉ ውሸት ነው።
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 Ай бұрын
ይህ ሰወዬ ጠንካራ ጋዜኛ ስሜነህ ባይፈርስ ብጠይቅ እንጂ አንቺ እየጠየቀ ነው ያለው መሪ ጋዜጠኛ ሆነ እኮ ሽፍንፍን የእንጀራ
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 16 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 30 МЛН
ነብይ ማራናታ ለዳዊት ፋሲል 24 April 2024
1:19:08
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 109 М.
🛑ታሪክ ሰሪ ትውልድ / ሞያና ክርስትና/  /
1:04:09
Курение вредит здоровью
0:28
ЮРИЧ
Рет қаралды 1,9 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 12 МЛН
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 7 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,9 МЛН