ከባሌ ተደብቄ...ፊቷ የታየባት አስገራሚው የጥንዶች ፈተና- habesha prank/Couples prank

  Рет қаралды 234,714

Feta Be Endalk

Feta Be Endalk

3 жыл бұрын

የ Endalk Tube ዩትዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ሚለቃቸውን አስቂኝ ቪዲዮ ይኮምኩሙ
/ endalktube
ከባሌ ተደብቄ ምንም ማድረግ አልፈልግም - ባሏን አፍቃሪ ምረጥ ሴት/የጥንዶች ፈተና-habesha prank
#የጥንዶች_ፈተና #gold_digger #prank

Пікірлер: 666
@fetabeendalk
@fetabeendalk 3 жыл бұрын
ተጨማሪ የጥንዶች ፈተና ለማየት ሊንኩን በመጫን ይኮምኩሙkzfaq.info/get/bejne/hchkoMac2bjQdoE.html
@wezamfikr9326
@wezamfikr9326 3 жыл бұрын
ስልካቹ ላኩልን
@haleemahusain5640
@haleemahusain5640 3 жыл бұрын
ዋው የምር እኔራሡ እደት ደስ እዳለኝ አደኛ ብየሻለሁ
@dubaidubai4630
@dubaidubai4630 3 жыл бұрын
አረ ስልካቹን
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 жыл бұрын
Plis chalenju be Weha bihon temerach yadergewal
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 2 жыл бұрын
@@wezamfikr9326 ውዴ በቅንነት ይ
@yonasbiset898
@yonasbiset898 2 жыл бұрын
ተመስገን ነው በዚህ ግዜ ሐብት እና ዝና የማያጓጓት ማግኘት ባሏ ታድሎ ❤️
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
ሙልቷል
@user-eh4bp9pj2w
@user-eh4bp9pj2w 3 жыл бұрын
ዋውውውውው የኛ ጅግና በረችልን እህታችን ፈጣረዋ የሚትፈራ ሴት ትዳረዋ አክባረ ናት 👍👍👍👍መጨረሻቹሁን እግዚአብሔር ይባረክላቹሁ 😍😍😍
@perffsgty5819
@perffsgty5819 2 жыл бұрын
ትትና እና ትዕግስት ያላት ጥርተ ያለች ኢትዮጵያዊ ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
የለበሰችው ልብስ ከባህሪዋ ጋር አይሄድም
@jesusway3790
@jesusway3790 3 жыл бұрын
ዋው ባልሽን አይደለም ሀገር ጭምር የምታኮሪ ጥሩ ምሳሌት ወጣት ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን አብዝቶ ይባርክ ክፉ አይንካችሁ መርማሪውም ጥሩ ፈታኝ ነህ ያልተብዛዛና ጭንቅ ሳያረግ መብቷን የሚጠይቅ ነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
አትሳደቡይመለወ።ለዝህንወ
@merymery382
@merymery382 3 жыл бұрын
እሰይ የኔ ጀግና ክበሪልኝ ❤ ሴቶችየ በርቱ
@kdwtds9993
@kdwtds9993 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሴት ናት አቦ እንደዚህ አይነት ሶቶች ይብዙልን
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 3 жыл бұрын
እኔም ለባሌ እንደዚህ ነው የምታመንለት ሞት እኮ አለ ሴቶችዬ እስኪ ገንዘብ አያታላችሁ እንደዚች ጎበዝ ለመሆን ጣሩ አንዳዶቹ👈🥰
@sadeademsa8158
@sadeademsa8158 3 жыл бұрын
ሰዉ በአለባበሱ አይገመትም 😍😍😍😍😍የኔ ዉድ
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 жыл бұрын
ጎሽ የኔ ክብር ሴት መከበር እደዚህ ነዉ።በመጨረሻ ያደረጋችሁት እጅግ እሚበረታታ እና ለየት ያለ ነዉ በርቱ።
@aberuyeamare4442
@aberuyeamare4442 2 жыл бұрын
አሁን ይች አለባበሷ ምናምን ልንል እንችላለን ግን ጠንካራ ታማኝ ሴት
@sofiatube5434
@sofiatube5434 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ሁሉም ሴቶች እንዳንቺ ቢሆኑ ኣንደኛ ነሽ የኔ ቢጤ 😍😍👍👍🥰🥰
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ትዳርኩ።በገዝበይሜለወጥአደለም።በፈቀርጀ
@destasenbeto7038
@destasenbeto7038 11 ай бұрын
ታማኝ ሴት ሽልማት ይገባታል
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትል የአሁን ሴቶች ለብር የሞቱ ናቸው ምርጥ ሴት ናት
@fanosmasho3037
@fanosmasho3037 3 жыл бұрын
Kkkkkkk
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 3 жыл бұрын
Kenate Anbeltm Atafrum degmo
@feven5127
@feven5127 3 жыл бұрын
ante yemtawkchew yhonal hulm sew andaynet adelm
@dyiet7964
@dyiet7964 2 жыл бұрын
በጣም ጓበዝ ጀግና ታማኝ ለባልዋ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ
@mametassew8676
@mametassew8676 2 жыл бұрын
እናት ወልዳለች ቀጥይበት ጀግና ነሽ
@samhaile1638
@samhaile1638 3 жыл бұрын
ከአሁን አሁን ተሸነፈች እያልኩ ልቤ ከጣራና ከወለል እየተላተመ ገጣጠበብኝ ነው እምላችሁ። እፎይ የኔ ንግስት እንደ ጣይቱ የድል ንግስት ነሽ!! ግንባርሽን እእእእእሟሟሟሟሟ
@user-dm7zb6ql6z
@user-dm7zb6ql6z 2 жыл бұрын
ማሪያምን እኔም
@oshi2930
@oshi2930 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@teddykassa8022
@teddykassa8022 Жыл бұрын
እዉነት በዚህ ዘመን እንደዝች አይነት ሴት መኖሯ እጅግ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እግዚአብሔር የምኞትሽን ሁሉ ይሙላልሽ እንደ ሽማግሌ ነዉ ቆሜ የመረኩሽ
@kayriyahabesisa5608
@kayriyahabesisa5608 Жыл бұрын
ዋው በዝህ ዘማን እንድህ አይነት ሴት ዋው በሏ እንደሷ ከተማነለት ብዙ በደስታ ይኖራሉ እድላኛ ነው 👍✌
@josefemack2206
@josefemack2206 3 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ውስጥ ታማኝነት እንዳለ አሳይታናለች ቆንጆ አስተማሪ ነበር በርቱልን ቤተሰብ!!
@ahmedsfg
@ahmedsfg 3 жыл бұрын
አለባበሷን ያየ ቁምነገር ያላት ላትመስለው ይችላል ግን እውነተኛ አፍቃሪ የትዳር ሴት ክብሯን የጠበቀች ሰይጣን የማያሳስታት በመሆኗ ባሏ በእሷ መኩራት አለበት።
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 7 ай бұрын
ፍቅር ከዱርዬዎች እደሆነ ካወኩ ቆየሁ
@user-qp8xd6mw2q
@user-qp8xd6mw2q 3 жыл бұрын
አብዛኛው ሴቶች ተመኞች ነን ወንዶች ግን🙈🙈🙈
@user-cu1nb5tk1k
@user-cu1nb5tk1k 3 жыл бұрын
እኔም ታማኝ ለውዱ ባሌ በ16አመቴ አፍቅሬ ያገባሁት ከሱ ውጭ ወደውጭ
@user-qp8xd6mw2q
@user-qp8xd6mw2q 3 жыл бұрын
@@user-cu1nb5tk1k ይመችሽ
@user-zv7sq4bb8w
@user-zv7sq4bb8w 3 жыл бұрын
ጅግና ናት❤️❤️
@tesfakidane2765
@tesfakidane2765 Жыл бұрын
ምርጥ ሴት መቼም በሌላው ሴቶች መኪና ብቻ በማየት እራሳቸውን አርክሰው ምእልካም ትዳራቸውን የሚያፍርሱ ቤት ይቁጠረው እቺ ናት ምርጥ የኔ እህት ጌታ ትዳርሽን ይባርከው ከጤና ጋር 🙏
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 3 жыл бұрын
ቃል ከባድ እኮ ነው ላወቀው እምነት በብር አይገኝም
@ademhussen5867
@ademhussen5867 2 жыл бұрын
ከባሌ ውጭ ወደ ውጭ ከሚስቴ ውጭ ወደ ውጭ ኸላስ ጎበዝ እንዳንች አይነቱን ያብዛል ❤❤❤
@user-ux9gv3lu3x
@user-ux9gv3lu3x 3 жыл бұрын
የምረሸን ነዉ ግን ጎበዝ የኔ ዉድ በጣም ወደድኩሽ
@nigusseberhe1795
@nigusseberhe1795 2 жыл бұрын
ከማንም በላይ እውነተኛ የ ሄዋን ልጅ ነሽ ተባረኪ አንቺ የብዙሓን ተምሳሌት ጀግና ሴት ነሽ ።
@elssaghezaee3176
@elssaghezaee3176 Жыл бұрын
እንደዚሕ ያለች ሴት የት ይገኛል በዚሕ ግዜ ለጥቅሚ የማትኀኀ ሴት ይበዛሉ በጣም ታማኝ አሚላኪ እድሜና ጤና ይሲጣት የሚታኮራ ሴት ናት ትዳርዋን ይባርኪላት ባሌቤቱዋን ይጠብቅላት።
@dagisongsofthespirit536
@dagisongsofthespirit536 Жыл бұрын
የምር አንቺ በጣም መልካም ሰው ነሽ ሁሉም እንዳንቺ ብሆን የምሪ የሴት ልጅ መሆንሽን አሳይቴሻል ትዳራችሁ ይባረክ ለነም እንዳንቺ አይነት ምስት ይስጠኝ
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ጀግናሤት♥♥♥♥♥♥"ነሽጒበዝ"ታማኝ ሤት እድህነው"ያችንአይነት ሤት ያብዛልን
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 Жыл бұрын
ዋው ጀግኒት ሴት ብዬሻለው መታመን ለራሥ ነው ስነስራቶቶ ገዳይ ነው 🙏🙏🙏🙏🇪🇹
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 2 жыл бұрын
ጉድ እኮ ነዉ እንደዚህ አይነት ሴት አለ ወይ ነዉ ያልኩት ብጤዬ ነሽ
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
ወንድ ልጂ ጸጉሩን አይስራም ወይም መንፍስ አለብክ። እራስክን ፍትሽ ስልጣኔ ነው እንዳትለኝ ብቻ
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
@Simba Cool መያዝ እኮ ነው ማስተዋሉን ያድለው እግዚአብሔር
@user-zn9es1is2k
@user-zn9es1is2k 3 жыл бұрын
@@ayni2800 በትክክል
@user-ly5ci8yd9u
@user-ly5ci8yd9u 3 жыл бұрын
ውይ እኔ እራሱ ፀጉሩ የተሰራ እና ጆሮ ጌጥ የሚያረግ ወድ ሳይ እዴት እደሚያቅለሽልሸኝ
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
እኔ የሚመሥሉኝ ግበረሠዶሚያን ነው ወላሒ ጆሮ የሚበሣ እንደዛው
@lidiadawit3453
@lidiadawit3453 3 жыл бұрын
You right
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Жыл бұрын
ይገርማል እውነት እግዛቤር ይስጥሽ ብዙ አሉ እውነተኛ ሴቶች
@saniraya7332
@saniraya7332 3 жыл бұрын
ወየኔ ትእግስቶኣ እራሱ በፈጣሪ ኡፉ ፈጣሪ ይባርክሸ የወጣትነት ዘመንሸ ይባረክ ትዳሪሸ ፈጣሪ ይባርክልሸ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አንደኛ ነሽ እስይ ተባረኪልኝ ጨዋ ያሳደጋት ታስታውቃለች💖
@hentertainment4737
@hentertainment4737 3 жыл бұрын
ሴቶች እህቶቻችንን በድህነታቸው አትጫወቱባቸው፡፡ አንተ ጋር ስትመጣ እኮ ስራዋን ትታ፣ለታክሲ አውጥታ፣ከምንም በላይ ተስፋ አድርጋ ነው፡፡ እንደዚህ በአደባባይ በደካማ ጎን እየፈለጋችሁ ማሳሳት ይደብራል፡፡ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም፡፡ ሰይጣን አትሁንባቸው፡፡
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 8 ай бұрын
You r right.....This is manipulation....ያላሰቡትን ማሳሰብ ነው።
@user-qn4so6tw5y
@user-qn4so6tw5y 3 жыл бұрын
ሲጀመር ከወንድ ልጅ ሴት ታማኝ ናት እውነት ወንዶች ውይ ወንድ ቢሆን እሽ ይላል ክክክክክ
@TheBabyget
@TheBabyget 2 жыл бұрын
ለወንድ ልጅ አጭበርባሪነት ተጠያቂው ያቺ ሴት ናት።
@teegi5884
@teegi5884 3 жыл бұрын
እሰይ የኔመልካም ሴት ❤እግዚአብሄር ትዳርሺን ይባረከው ስንት ቆርቆር አፍቃሪ በበዛበት ዘመን ተባርኪ ጉበዝ👏👏👏እንዳልህ አንተም ጎበዝነህ እንደዚህ ለጀግኖች በአቅምህ መሸለም በወጣው ይተካ በርታ በጣም ጎበዝነህ
@heavenbrehane7160
@heavenbrehane7160 Жыл бұрын
አግዛብሄር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የኮራሁብሽ 🙏🥰
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Жыл бұрын
ጀግና ሴት አንቺ ነሽ ጎበዝ. ለባላ ታማኝ ለትዳራም ትማኝ የሆንች ሴት ይች አየሁ ይኖራሉ. ያንቺ አይነት ሴቶች. አሉ ደግሞ ትዳርም እያላቸው. የሚለከሰከሱ. ከወንድን ከሴትም. ይሄ በጣም ያስጠላል.
@djdjfas4920
@djdjfas4920 2 жыл бұрын
እህ ኩሪፍቱ ደዘ ምርጥ ልጀ ነች እኔም እንደዝች ቢሰጠኝ ብይ ምመኛት ነች
@temesgenkasa7007
@temesgenkasa7007 3 жыл бұрын
መታደል ነው እደዚች አይነት ማግኛት የፍቅርን መርፌ መወጋት ለዚች ነው
@axbc6433
@axbc6433 3 жыл бұрын
ንግስት ሴት ወንድን ንጉስ ታደርጋለች
@user-xx8qt5pj9f
@user-xx8qt5pj9f 3 жыл бұрын
ትክክል
@fathimauaruar8680
@fathimauaruar8680 3 жыл бұрын
ዋውተመችተኛል አባባሉ
@AhmedMohammed-jq5uv
@AhmedMohammed-jq5uv 3 жыл бұрын
ዋው ይባርክሽ ምንም ሳላውቅሽ ኢትዪ ስለሆንሽ ብቻ ኮራሁ ባሏ እድለኛ ነህ እንደ ዳይመንድ ተንከባከባት ክብር ከሁሉም ትረጉሙ ገሰር ይገባታል
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጨዋ ሴት ነሽ በዚያላይ ታጋሽ ነሽ ምንም ክፉ ሳትናገር በትህትና ነው ያለቀው ዋውው
@user-qe7pi2sf1f
@user-qe7pi2sf1f 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሴት ነች የምር አኮራሽን እዳች አይነቶችን ያብዛልን
@mekonentiku8983
@mekonentiku8983 3 жыл бұрын
ታማኝ ሴት አይገኝም ማለት አይቻልም የገረመኝ ትህትና የተሞላ መልስ አሠጣጣጧ ነው
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
ወይነ ደስ ስትል ማርያምን አይለያችሁ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 3 жыл бұрын
ዋውውውውው። ይሄም አለ። 👍👍ምርጥ። ሴት ለትዳሯ ታማኝኝ
@zoe2506
@zoe2506 3 жыл бұрын
እንደ እኔ ሚስት ናት።ሚስቴን በምንም ብትፈተን በጭራሽ አትወድቅም እጅግ ጀግና ሚስት ናት ልክ እንደዚች ልጅ።
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
አደል🤣🤣😉🤣
@yohannesyonas8909
@yohannesyonas8909 2 жыл бұрын
Er yekebedal
@zehramahemmdehussin7207
@zehramahemmdehussin7207 2 жыл бұрын
እንደኔ ባል ባሌ ነህ እንዴ ዩቱቡን አላቀውምክክክክ
@user-hy7yi8kz8q
@user-hy7yi8kz8q 2 жыл бұрын
@@zehramahemmdehussin7207 ክክክክክ
@user-jb2vu7ee6t
@user-jb2vu7ee6t 7 ай бұрын
አደል ክክክክክ አልቀረበህም
@user-hg6wq1zk4w
@user-hg6wq1zk4w 3 жыл бұрын
መሺአላህ እዳቺ ያለዉ ይብዛልን
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 3 жыл бұрын
እሰይ ጀግኒት ዋውውውው💚💚💚💚💚💚
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Жыл бұрын
እንዛመዱ በቀንነት
@user-gf4ro5nt5s
@user-gf4ro5nt5s Жыл бұрын
ጀግና ሴት እድህ ነው እሽ😍😘
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j Жыл бұрын
እስይ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርሽ ሁሉ ጠፊ ነው ዋናው መታመን ነው እኔም ወደ ፊት እዳንቺ ነው መሆን የምፈልገው እግዚአብሔር መልካም ባል ይስጠን 😍😍😘
@lizameskl4941
@lizameskl4941 3 жыл бұрын
ባልሽን እንደ ምትወጂው ያስታውቅብሻል ይባርክላቹ የተመቹኝ በርቱል በጣም አሪፍ ፅድት ያለ ስራ ነው ምትሰሩት
@uo306
@uo306 2 жыл бұрын
በጣምም ፈታኝ ነበረ ፈተናው ማሻአላህ አላህ ዘርዋን ያብዛ የምርጦች ምርጥ ሴት!!
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 жыл бұрын
ዋው መጨርሻው ወድድኩላት ወንዳታ የቁመትሽ ነገር ይቀመጥ አታውቂውም በቃ😁
@robelmedia2920
@robelmedia2920 2 жыл бұрын
Kkkkk1:78 athonm bechrash
@user-yb9nw3nq2y
@user-yb9nw3nq2y 3 жыл бұрын
ለልጅቷ ስል ላይክ ይመችሽ የኔ ቆንጆ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 3 жыл бұрын
ዋዉ ጀግና ሴት እንዳዉም ትንሽ ኮስተር ብላ እንደ ጥፊ ቢጤ ብታቀምስህ ደስ ይለኝ ነበር
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
🤣
@rahelayele4116
@rahelayele4116 2 жыл бұрын
ጎበዝ ፍቅራቹን ያብዛላቹ
@yeneKonjolij12345
@yeneKonjolij12345 3 жыл бұрын
ይቅርታ ከባሌ ዉጪ እንደዚህ አይነት ነገር ማድረግ አልችልም ብሎ ለማሳመን መሞከር ለራሱ የለባትም አናቱን ብዬዉ ነበር የምወጣዉ ለቁስ ተብሎ እምነትን ማጣት ፈጣሪዬ
@MaryMary-pf7nb
@MaryMary-pf7nb 3 жыл бұрын
Eshi esua tadiya men axefach tekekelenyawun mels newu yesxechewu betetena xeyeqat betetena melsechelet befeqer malet newu ke tseb men yigenyal astewuye yerasachenen setet marem yemanechel hulu leswu yesewun setet lenezelef enechekulalen demo esua altesasatechem
@warqeewarquu
@warqeewarquu Жыл бұрын
ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ 😘😘😘
@yonasmeles2133
@yonasmeles2133 3 жыл бұрын
በጣም ቅን የሆነች ለ ትዳራ ታማኝ ሴት ደስ ትላለች በጣም ።
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 2 жыл бұрын
ዛሬ ነው እህቴ ያንተን ልክ የላከችልኝ ገራም ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አይዞህ በርታ
@AbcAbc-sl3fv
@AbcAbc-sl3fv 3 жыл бұрын
ያኔ ውድ ጀግና ምን ሁሉም እዴ አንቺ በሆነ
@terrytube1366
@terrytube1366 3 жыл бұрын
ይመችሽ ምርጥ❤❤
@davedave991
@davedave991 3 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለ እንደዚህ አይነት ሴትም አለ 🤔🤔🤔 እንዴት ሊሆን ይችላል ያሁኑ ሴትን እኮ ብር ያለው ከሆነ 24 ሚስት ኖሮት 25ኛ ሚስት ለመሆን የምትመኝ ሴት በሞላበት ጊዜ እንደዚህ አይነት ሴት መገኘቱ በጣም ነው የሚደንቀው
@nefisa3053
@nefisa3053 3 жыл бұрын
እኔም ለራሤ ታማኝ ነኝ አልሃምዱሊላህ
@tigsttigst5038
@tigsttigst5038 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@MsNexus
@MsNexus 2 жыл бұрын
የዛሬዋ ሽልማት ይገባታል የእውነት የእኔ ሴት ብየሻለው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥሽ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
እንደዚህም ዓይነት ሴት አለች ተባረኪ ቆንጅዬ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
እሰይ የኔ ጀግና የባለቤቶ ታማኝ ሚስት የኔ ጨዋ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 жыл бұрын
በጣም እምትገርም ሴት ናት ባሏ እድለኛ ነው ሴቶችዬ እንደሷ ማስተዋልን ያድላችሁ
@brhanezemekiael2646
@brhanezemekiael2646 2 жыл бұрын
እንደዚህ ሴት አይነት ሰው ያብዛ::
@waleligngedamu3824
@waleligngedamu3824 2 жыл бұрын
100% ታማኝ ሴት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 2 жыл бұрын
ይመችህ ብሮ ግን እራስህን ጠብቅ ወንድም የኢትዯ ሰዉ አይታመኑም
@user-tj3ni7ru9n
@user-tj3ni7ru9n 3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ 👌
@fkeryohannes
@fkeryohannes 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከፍ ያርግሽ ዋው hey husband you are a very lucky man in this world እግዚአብሄር የምታስቢውን ሁሉ ይስጥሽ ደግሞ ላንቺ የሚጠቅም ከሆነ እግዚአብሔር ሁሉን ይሰጥሻል ሳላውቅሽ ግን ኮራሁብሽ !!
@biniamemelesse6148
@biniamemelesse6148 2 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ትዕግስት ለእንጀራዋ ብላ እንጂ ይሄን ያህል እስክታወራ እራሱ አትጠብቅህም ነበር ቆራጥ ምርጥ ሴት ናት ተባረኪ
@user-qg4xk3mj5b
@user-qg4xk3mj5b Жыл бұрын
በጣም ጀግና ሴት ናት ከባድ ፈተና ነበር
@devoramola6828
@devoramola6828 Жыл бұрын
ዋው እግዚብሔር ይባርክሽ ቆፍጣና ሴት እዲህ ነው ቃልኪዳን ትዳርሽን አክባሪ ፍቅሩን አክሎ ያድላችሁ ከነባለቤትሽ
@bigmanbigman9328
@bigmanbigman9328 2 жыл бұрын
ባሏ በውነት እግዝያብሔር የማወደው ልጂ ነው እውነት ኮሆነ ሴቶችም ወንዶችም አክባሪያችሁን እንደዚች ልጂ ሁኑ የንዋይ ወይም የገንዘብ አብዝቶ መውደድ መጨረሻው ማልቀስ ነው ፈጣሪ ያክብርህ አንተንም
@user-bq1wn6xi5h
@user-bq1wn6xi5h 3 жыл бұрын
አረ ባካቹ ተዉ የሠዉትዳር አታፍሩሡ ሠዉ ይሳሳታል አትፈትኑ ሠዉ
@faftube7648
@faftube7648 2 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ጀግና ነሽ
@kidistwana4039
@kidistwana4039 3 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ካሜራ አይታ አበላሸች😂😂😂😂
@atff3595
@atff3595 3 жыл бұрын
ጎበዝ ናት
@alambahrain4786
@alambahrain4786 3 жыл бұрын
እደነዝህ አይነት ሰዉቸን ከእድሜጋ ያኑርልን
@fra_edits4089
@fra_edits4089 3 жыл бұрын
Qaxxilibat bro Zaree new yayyawuk Best new Keep it up !!!
@user-wx2wg2ml9q
@user-wx2wg2ml9q 3 жыл бұрын
እኔ ብርቀርቶ ለባልተቤቴ ህይወቴን አሳልፌእሰጣለሁ ገዘብ ይገኛል ከልቡ የሚያፈቅር ወድም ሴትም ያብዛልን ላመነንሁሉ ከታመን የምናጣዉነገረሰየለም ❤️
@user-iq6jf9ud8e
@user-iq6jf9ud8e 3 жыл бұрын
እርግት ያለች ልጅ ናት
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 жыл бұрын
አይ ባሏ ፕራን አርጉልኝ ብሏቹነወሰ ወይስ እንዴት ተገናኛቹ
@tarekegnmulugeta5047
@tarekegnmulugeta5047 3 жыл бұрын
ከባሌ ውጪ ወይ ፍንክች ተመቸችኝ
@fentaabate
@fentaabate Жыл бұрын
SHE IS REAL WOMAN WHO CAN NOT BE FOUND ACROSS THE ROADSIDE.
@hanankarim5074
@hanankarim5074 2 жыл бұрын
Wow likeeeeee gobez yene konjoo endach sew new yetafaw 😍😍😍👌
@yonastadele3910
@yonastadele3910 2 жыл бұрын
ግን ያንሳታል ስጦታው 🧧
@user-ht2dm7tm3d
@user-ht2dm7tm3d 3 жыл бұрын
ጀግና ሴት ናት ❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 3 жыл бұрын
ዋውው ጀግና ታማኝ ሴትነሽ ባንዳንድ ቆሻሻ ጥቅመኛ ሴቶች ሴትነቴን ሥጠላነበር አንችግን አኮራሽኝ ማርያምን ፈጣሪ እሱንም እንደአንች ታማኝ ያድርግልሽውለዱ ክበዱ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 3 жыл бұрын
ጎበዝ 👏👏👏👏👏
@user-uz1mr3km1c
@user-uz1mr3km1c 3 жыл бұрын
ከ10 አንድ መገኘቱ ምንም አይል ያንችን አይነት ያብዛልን
@user-nv1ft4cc2z
@user-nv1ft4cc2z 2 жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በኡነት በጣም ጀግና ጠንክሪ
@dillo8602
@dillo8602 Жыл бұрын
ወይኔ እንዲህ አይነት ሴት አለች እንዴ በምድር ላይ በዚህ ዘመን 😲😲😲
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 40 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
ሪች ተሰናበተችን።ወደ ቤተሰቦቿ ልትመለስ ነው።
22:48
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 48 М.
ሴቶቹን ግራ ያጋባዉ ፈረንጅ ፕራንክ!
13:52
Rich Man Miko
Рет қаралды 400 М.
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 17 МЛН
КАРОЧЕ НЕУДОБНАЯ СИТУАЦИЯ😱🔥 #shorts
0:45
ПОПОВИЧИ
Рет қаралды 3,7 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 22 МЛН
Rang Pi Liya Mama 😂 #shorts #tiktokvideo #funnyshorts #comedy #ytshorts
0:46
Sukhasan Ka Rahman Bhai
Рет қаралды 20 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 33 МЛН