No video

🥰 ከአቤኒ ጋር ልዩ ጊዜ አሳለፍን 😍

  Рет қаралды 16,851

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ

Ай бұрын

#haymitube #abtube #yetbitube #marketube #endalktube #like #love

Пікірлер: 423
@user-lo4rv8et5m
@user-lo4rv8et5m Ай бұрын
የምር ታምራላቹ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤
@jebdb
@jebdb Ай бұрын
የሚሰማን ጠፍ እኮ
@Helu12980
@Helu12980 Ай бұрын
አቤናዬ እነ ዘለቀንነን ሙቢን አስታርቅልን እንወድሀለን እስኪ በላይክ አሳዩኝ የምትስማሙ❤❤
@Helu12980
@Helu12980 Ай бұрын
አብሮ አደግ ተጣልቶ እንዴት ዝም ትላላቹ
@AaAa-sr9qk
@AaAa-sr9qk Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@Ksa-wl5zc
@Ksa-wl5zc Ай бұрын
አወያሥታርቃቸዉ
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c Ай бұрын
ሰዉዬዉ እኮ ፈመሳ ነቀቸዉ በጣም የሳዝነል
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c Ай бұрын
ዊነ ቤት ለረሱ ቡዙ ኮሜንት ተፅፎ አይቸለዉ ነገር ግን ከለበት ሁኔታ አንፀር መሳለኝ ዝም አላ
@gosd4545
@gosd4545 Ай бұрын
እያዳድሽተቀርመሻል 😂እዳረግጡኝ ላይክአምሮኛል😢😂❤አቢናእናቃልን እምወዱብቻ❤
@user-kl4hs2fb3f
@user-kl4hs2fb3f Ай бұрын
ማሻ አለህ የቃል አለባባስ አንደኛ ነዉ ወለሂ አቤት እርገትዋ ሁሉ ነገርዋ ሰረአት አለት 👌💐
@BereketDargaso
@BereketDargaso Ай бұрын
ቃል የአቤኒ ልብ ብቻ ሳይሆን የተመልካችም ቀልብ ስበሻል በሰው ዓይንም ገብተሻል❤❤❤❤በአለባበስሽ በቃ በሁሉም ነገርሽ በዚው ቀጥይ አርቴፊሻል ምንም አትጠቀሚ ቃልዬ❤❤
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u Ай бұрын
ቃልዬ የኤቢ ንግስት መጨረሻው በቤተሰቦቿ ቦታ ፍቅር የተሞላበት ያድርላችሁ። በሩታ የታየ በእናንተ ላይ እንዳናይ።ሴት ልጅ ምንም ፍቅር የተሞላበት ደስታ ብታገኝ የቤተሰቦቿ ፍቃድ ወሳኝ ነዉ🎉
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Ай бұрын
ከሜካፖ ነፃ የሆነች ምርጥ ተፈጥሯዊ ውበት ያላት ቆንጅየ ልጅ ነች❤❤❤❤አቢኒም ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነው❤❤
@raksameera6520
@raksameera6520 Ай бұрын
ዬዚህ ልጅ። በጣምነዉ ዬገረመኝ ካያስበዉ ወደፍቅር መግባቱ በድገት ነወ እኔ አላዬሁትም እደኔ የገረመወ ካለ አሳወቁኝ
@ethiopiatakele533
@ethiopiatakele533 Ай бұрын
ለዩቱብ
@mekiyajemal9132
@mekiyajemal9132 Ай бұрын
የመልሥ ምት በጣም ነዉ ሚገርመዉ​@@ethiopiatakele533
@user-fd3zi6md3w
@user-fd3zi6md3w Ай бұрын
እኔም ፍቅር ከመጀመራቸው በፊት አላዉቃትም ነበር ባለፈው ሲታመም ነው ያየኋዋት ሲመስለኝ መጀመሪያ ከከሚራ በፊት ሳይዋደዱ አይቀሩም😅
@user-sp3zl7rb7e
@user-sp3zl7rb7e Ай бұрын
ይቶብ ይህን ሰሞን ፍቅር ፍቅር እያጨወታቸው ነው 😂😂😂 እኛም እንመልከት እነሱም ይሸቅሉ😅
@user-ju5dg1kv3e
@user-ju5dg1kv3e Ай бұрын
እኮ እየሸቀሉ ነው
@user-em5rd5tf2s
@user-em5rd5tf2s Ай бұрын
😂😂😂
@user-kl4hs2fb3f
@user-kl4hs2fb3f Ай бұрын
😂😂😂 ኡኮ
@user-rz1oy6ht7v
@user-rz1oy6ht7v Ай бұрын
😂😂😂😂አወ
@user-uv3fg1on3z
@user-uv3fg1on3z Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ማየት የምፈልጉትን ነገር አዉቀዉ ነዋ ሁሉም እየተያያዙ ምመጡት 😂😂😂😂😂😂
@seidseid2312
@seidseid2312 Ай бұрын
ቡታጅራ ወች አልተቻላችሁም መልካም የፍቅር ጊዜ ❤❤😂😂😂
@user-yh6rz6qp8m
@user-yh6rz6qp8m Ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ከመዳም ቤት እሲ አበረታቱኝ😊😊😊😊አቤኒዬ እንደዚህ ስላየሆችሁ ደስ ብሎኛል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ😊😊😊
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g Ай бұрын
ከሁሉም ሴቶች አላበበስ ቃልነ የአቤን እህት አላበበስ ስወድለቻው እዳኔ የሚወዳቻው🎉🎉❤❤
@yashikonju8805
@yashikonju8805 Ай бұрын
ዉይ እች ልጂ አለባበስዋ ስወድላት የኔ ቆንጆጆጆ የእምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እወዳቹሁ አሎሁ ከትግራይ ❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q Ай бұрын
አቦ አባ እማ አትባበሉ ስትጠሩ ውዴ ፍቅሬ ተባበሉ ይቅርታ ግን እንደዚህ ስላልኩኝ ስሙን አቆላምጠሽ ጥሪው እሱም እንደዛው
@aishaaldhoori4104
@aishaaldhoori4104 Ай бұрын
👍👍😂😂
@user-yl8uj3cu8h
@user-yl8uj3cu8h Ай бұрын
እንደ እኔ የቃልን አለባበስ የሚወድላት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c Ай бұрын
ወዉ መልካም የፍቅር ዘመን አቤኒና ቃል አቢኒ ይገበሀል ስረአት የለዉ ሰው ስለሆክ በርቱ የፍሬ ብቁ❤❤
@haiyathaiyat8196
@haiyathaiyat8196 Ай бұрын
አለባበስሺ በጣምያምራል እዳታበላሺዉ💎💎💎🌹🌹🌹🌹ቀጥይበት
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Ай бұрын
አቤኒዬ ቃልዬ ፍገግታዋ ገዳይ አይለያችሁ መጨረሻችሁ ያስምርላችሁ ከናንተ ብዙ አስተማሪ ቪዲዮ እንጠብቃለን በርቱልኝ🎉
@mdali-jc3jz
@mdali-jc3jz Ай бұрын
ጀግና ሴት በቅረብ የቀለበት ፕሮግራም እጠብቃለሁ ❤❤
@yadikedir4974
@yadikedir4974 Ай бұрын
Ay ab ታድለክ ቃል ጥሩ ሴት ትመስለኛለች ab congra
@asrse539
@asrse539 Ай бұрын
ለካ ፍቅር እንደ ህፃን ልጅ ነው የሚደርገው 😂😂😂❤
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig Ай бұрын
እንኳን ደነ መጠቹ አቤኒ ወንድሜ በአለህ እነ ሙቤን እነ ዘለቀ ወንዴ አስተሪቀቸሁ በጠምነሁ ምየሰዝኑት እነ ዘለቀ የጉተጀረ ዪቲበሮች አስተሯቂ ነቹ አስተሩቀቸዉ ስወደቹ
@QueenMedia01
@QueenMedia01 Ай бұрын
እልልልልልልልልል አቤኒ ምርጥ ሰው አንተ ደስታ ይገባሀል ቃልየ የኔ ቆንጆ ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@raksameera6520
@raksameera6520 Ай бұрын
ከርቲፈሻል ፀጉር ገላግሎሻል ማር ያስታወቃል
@user-pe2mp1fs4s
@user-pe2mp1fs4s Ай бұрын
ሁሉም ይቶበር ተጣመር መሻላህ ይዝለቅባችሁ
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy Ай бұрын
የአቤኒ ፍቅረኛ ትሆናለች ብየ የገመትኩ ፂን ነበር ሂወት እንዲ ኑው እንግዲህ ❤❤
@user-jq8jm8qn5o
@user-jq8jm8qn5o Ай бұрын
ፂ እየቀለፈች ወሰደችበት😂😂😂😂
@sofiyayemame9019
@sofiyayemame9019 Ай бұрын
ወላሂ እኔ እራሱ ፂን ነበር የጠበኩቲኝ ግን """"ብቻ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቻው😊
@user-gx2ck2rf9p
@user-gx2ck2rf9p Ай бұрын
እኔም
@user-ju5dg1kv3e
@user-ju5dg1kv3e Ай бұрын
እንደ ፍቅር እና ሩታ ተጠልፈለች ፂ ክክክክክ ጠብቁ ትመጠለች
@mahbubamahbuba1827
@mahbubamahbuba1827 Ай бұрын
እኔም
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 Ай бұрын
የኔ ዉድ እንኳን ደስ ያለሽ እሱ የታመመ ለት እንዴት እንደሆንሽ ይታየኛል እንኳን ደስ ያላችሁ ፈጣሪም ከዚህም በላይ ትልቅ ደረጃ እንድትደርሱ ምኞታችን ነዉ ይመቻችሁ ዉዶችዬ ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ሰውን አጣምራን ጨራስናቻው እኮ 😂😂አውን ታራኛ ማነው 😂ቅማሞቼ ሚጣማር ሰው አለ ወይስ አለቁ 😢ኑ ታራኛ ጉቡ 😂😂
@user-yl8uj3cu8h
@user-yl8uj3cu8h Ай бұрын
የተመታ ኮሜንት 😂😂😂😂😂
@BelatBelat-ou4ej
@BelatBelat-ou4ej Ай бұрын
😂😂😂
@hayatomar8066
@hayatomar8066 Ай бұрын
😂😂😂😂እኔንአጣምሩኝ ከሀሰንጋር
@MilkooBaharuu
@MilkooBaharuu Ай бұрын
wayo anche leg basak😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ju5dg1kv3e
@user-ju5dg1kv3e Ай бұрын
ለረሰችን መጠመር ትተን ለሌለ ሰው ጨርሰን አጠመርን አለቁብን እንግዲ
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ Ай бұрын
ሴትልጅማለትእዳችነውበራሷየምትተማመን በራሷየምትኩራሴትነሺ አለባበሰሺበጣምነውየመቸንእህቴ አላህፍቅራችሁንአላህይጨምርላችሁ🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@user-lt2if1qv2c
@user-lt2if1qv2c Ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞቼ❤ በሰው ሀገር አሞኛል በፀሎት እና በዱአ አስቡኝ ወድሜም ሞቶብኛል😢 ብቸኛው ወድሜ ነበር 😢እሱንም አስቡልኝ የ20 አመት ወጣት ነበር😢😢😢😢😢😢
@MmO-rn5er
@MmO-rn5er Ай бұрын
❤❤😢
@ዩትብ
@ዩትብ Ай бұрын
እግዛብሄር ይማርሺ እህቴ አይዞሺ ወድምሺንም ነፍሱን ይማረዉ አትጨነቂ እኔም የምሳሳላት እህቴን ተነጥቂለሁ ፌትናሆላ መሆናችን ነዉጂ ሁላችነም ወደዛዉነን መበርታትነዉ
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Ай бұрын
የኔወድአይዞሽአላህያሽርሽአችንምወድምሽንአላህይረሀመዉ
@lemlem5091
@lemlem5091 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅንሽ ነፍስ ይማር ❤
@BelatBelat-ou4ej
@BelatBelat-ou4ej Ай бұрын
😭😭😭
@Arkidan
@Arkidan Ай бұрын
ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ውዶቼ ቃልዬእና አቤኒ ሠርጋችሁን በጉጉት እንጠብቃለን
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v Ай бұрын
መልካም የፍቅር የደስታ የሰላም ዘማን ይሁንላችሁ የኔ ዉዶቼ ጌታ አይለያችሁ የሊያም ፀጉር በጣም የምያምር እረዢም ነው እንደ ቃልዬ❤❤❤
@user-id2pz2gv3v
@user-id2pz2gv3v Ай бұрын
ማሻአሏህ አለባበሥሽ ደሥ ሢል ❤❤❤ቀጥይበት በተረፈ ፍቅር እሥከ መቃብር ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤❤
@AzeAxum
@AzeAxum Ай бұрын
ሴት ልጅ ስታፍቅር ለፈቅረኛዋ ልከ እደህፃን ነው እምታቃባጥሩለት ኣቤና እዳትለቃት🎉🎉🎉❤ ልጅትዋ ግን በትንሽ ደስስስስ ይለታል የኔ ውድ 😢😳🧐
@Adi-xk5hx
@Adi-xk5hx Ай бұрын
Awo❤❤❤❤❤
@BuzeTube-143
@BuzeTube-143 Ай бұрын
አቤን የምት ዎዱ ብቻ ፈጣር መቸረሻቹ ያሳምር በሎ በልክ 1..... ሺ 👍🏿👍🏿💗💗💗💗💗💗
@yeshiDejena
@yeshiDejena Ай бұрын
አቤኒደስታክደስታችንነው❤❤❤❤❤❤
@mesitube8396
@mesitube8396 Ай бұрын
አደራ ድራማ እዳይሆን 😂😂😂 በተረፊ ታምራላችሁ በተለይ አለባበሳ👍👍👍
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
እኔኮ ከተ ቀበለሽ በፊት ነዉ ማፍቅርሽን ያወኩት እና ልዩ ሴት ነሽ አቤኒ ትገባሃለች❤❤❤❤❤❤💒
@MabrietHop
@MabrietHop Ай бұрын
❤❤❤❤❤ወዉ ስታምሩ ዬኔ ነፊቆት ስዎደቹ ሁሌም ደሲታቹ መየት ፈሊገለዉ በዬ ቀኑ ሊቀቁ❤❤❤
@yryhhd-gj1rc
@yryhhd-gj1rc Ай бұрын
አቢ ቃል አቤት የተፈጥሮ ውበት አለባበስሽ ማሻ አሏህ እነ ታይት ለባሾች አለባበስን ከቃልዬ ተማሩ እርግጠኛ ነኝ አቢ አለባበስሺን ይወደዋል ብዬ ተስፋ አዴርጋለሁ
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Ай бұрын
እረ አቤል ለኛም አስቡልን ለሲግሎች እንሸቅልበት እጂ ፊለፊታችን ጭራሽ ስትሳሳሙ ሼም 😥😥😥ወኔ
@soomebaby83
@soomebaby83 Ай бұрын
የኔ ሴት ቃልየ በዚሁ ቀጥይበትኝ አለባበስሽን እግዛብሄረ መጨረሻችሁን. ያሳምረው❤❤❤🎉🎉
@meretechhassni305
@meretechhassni305 Ай бұрын
ተፈጥሮአዊ ነገር እና አርቴፊሻል ነገር ያሰተውቃል ኮ እኔ መጀመሪያም አውቄአለሁ የራሷ መሆኑን እና አቤኒ ታደለ አርቴፊሻል ፀጉር ከመግዛት ተረፊክ😃😃❤❤
@rrr5704
@rrr5704 Ай бұрын
ማሻአላአለባበሥሺም ውብነውእደዚህልበሺሁሌየም አላህያዚልቅላችሁ❤❤👍
@GgGgv-ne9nk
@GgGgv-ne9nk Ай бұрын
የኔማርርርርር❤❤❤❤ስታምሪ❤❤❤ስታምሩ❤❤❤❤አቤኒ ከምር እግዚአብሔር ላተየምትሆንሴትነውየሰጠህ ❤❤እሲማነውእደኔየወደዳቸው❤የላይክአሳዩኝ❤❤❤❤❤❤
@user-im1yn3nr5q
@user-im1yn3nr5q Ай бұрын
ቸኮሌት የሆነች ልጅ ናት አለባበሳ ደሞ ዋው አቤኒያችን ያጣፋጥልህ ወደንሻል ካርተፋሻል የፀዳሽ ልጅ ነው ብቻ ፋቅራችሁ የድራማ ነው ምናምን አንፈልግ አትዋሹን አደራ በፈቅር እደማትቀልድ ተስፋ አለን
@HffftHffhyt
@HffftHffhyt Ай бұрын
ማሻ አለህ በረሱዋ ዉበት ስታምር እርጋታወ በቂነዉ 👍👍👍❤❤❤
@user-fu2uc9pd3f
@user-fu2uc9pd3f Ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ ቃልዬ እኳን ተሳካልሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h Ай бұрын
ይቺን ልጅ አላለበበሷዋን ሲያምር ❤❤ ተንከባከባት አቤላ
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s Ай бұрын
የኔ ማሮች መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ ቃልየ ደሞ ኣላባበስሽ በዝህ ቀጥይበት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍
@user-cx1pz5mo9b
@user-cx1pz5mo9b Ай бұрын
ሁሉም ነገር አሳዩን ግን ስትሳሳሙ እዳታሳዩን😂😂
@BelatBelat-ou4ej
@BelatBelat-ou4ej Ай бұрын
በትክክል😂😂
@user-ju5dg1kv3e
@user-ju5dg1kv3e Ай бұрын
ክክክክክክ
@user-qd3sf1mi1r
@user-qd3sf1mi1r Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa Ай бұрын
በጣም የምወድልሽ ነገር ቃልየ ከሜካብ ነፃ ሲቀጥል የሴት ልጅ ውበት ቀሚሶ ነው አለባበስሽ ቀጥይበት
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
@KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ Ай бұрын
አላህአጣራሺንአፋራሺንይዛችሁአላህከመጥፍነገርይጠብቃችሁመቀኝበምሀላችሁእዳይገባ🌺🌺🌺🌺ባለውነገርእየተነጋገራችሁፍቱትልክ እድነ ሩታእና አብርሺ🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@SassFsdd-ko4xu
@SassFsdd-ko4xu Ай бұрын
አለባበሷ ❤ ቆንጅና❤ ተፈጥሮ❤ ሁሉ ነገሯ ኦርጅናል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Ай бұрын
አቤኒ በርታ ግን እነዛ ስም አይጠሬ ለምን አባረሩህ ከካሜራ አማንነት ለማንኛውም መገፋት መልካም ነው ከባድ ሰው ናቸው ተጠንቀቅ ❤❤❤❤
@halima7993
@halima7993 Ай бұрын
አለፈላቸው
@user-lg9dd5ub8p
@user-lg9dd5ub8p Ай бұрын
አሽሟጣጭ😕
@user-im1yn3nr5q
@user-im1yn3nr5q Ай бұрын
😂😂😂😂😂ማትገቡበት የለ ምድር ሀሜተኛ ክክክ
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Ай бұрын
ረአኡዚቢላነገርአትብሉያልተፃፈላችሁንአታዉሩምድረሀሜተኛ
@user-dq3vd3jn1y
@user-dq3vd3jn1y Ай бұрын
ማንም ሲያልፍለት ይቀየራል ማማዬ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Ай бұрын
ማሻአላህ ቃል አለባበስሺ እደት እደምወደው አይለያያቸሁ ስቲምሩ ❤❤🎉🎉🎉🎉
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Ай бұрын
ዋው አቢኒ ደስተኛ ሆናችሁ ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ትላላቹ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@brtukankasa2250
@brtukankasa2250 Ай бұрын
የኔ ዉድ ቃልዬ አቢላዬ ፈጣሪ ይባርካች የምር ቃልዬ ከምንም የፀዳች እሴትናት የምር ተወደሻል
@tegemariyam4618
@tegemariyam4618 Ай бұрын
አቤኒ፡ፈጣሪፍቅራቹንያብዛላቹ
@Haditasiraj-rn8cs
@Haditasiraj-rn8cs Ай бұрын
ቃልዬ የምር አለባበስሽ በጣም ደስ ይላል
@hadiya9006
@hadiya9006 Ай бұрын
ዋዉ ስታምሩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤
@user-ht2wr6zz5r
@user-ht2wr6zz5r Ай бұрын
ቃልዬ የኔ ውብ❤❤
@mekdasmekdas7425
@mekdasmekdas7425 Ай бұрын
በል ተረኛ ገባ ገባ በል ፤ ማን ይሁን ደግሞ ሁሉን አጣመራቹሁ እኮ ቅመሞቼ 😂😂😂😂😂 ግን በጣም በጣም ታምራላቹሁ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምራላቹሁ ። ❤❤❤❤❤❤
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v Ай бұрын
😂😂😂😂
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Ай бұрын
መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ ((አቤኒ ና ቃል❤❤))
@haymanotMoges-eh2wm
@haymanotMoges-eh2wm Ай бұрын
የማዳም ቅመሞችዬ አይዞን😂😂😂
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Ай бұрын
አግባት ቢስ የዩማኒሄር ወጪ ይቀንስለሀል 😂😂
@user-dq3vd3jn1y
@user-dq3vd3jn1y Ай бұрын
ክክክክክ ኡነትሽን ነው😂😂
@user-gs4zy3ko3v
@user-gs4zy3ko3v Ай бұрын
😂😂😂😂
@FetyaAhmed-sy2ey
@FetyaAhmed-sy2ey Ай бұрын
እግድህ በቲክቶክ እናቅብጣቸው ጋይስ አቤኒን እወደውነበር እኔም ግን የመዳምቅመሞች ተመልካችነን😢😢😢😢
@MediDam
@MediDam Ай бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ያዘለቀ ያረግላቸሁ ❤❤❤❤❤❤
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Ай бұрын
ፍፃሜያችሁ ያማረ የሰመረ ይሁንላችሁ ደስ ይላል
@user-kt1ok3cx1r
@user-kt1ok3cx1r Ай бұрын
አለባበስሽ ያምራል እንዳይቀየርብሽ
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i Ай бұрын
አቤኑየ ወድሜ ሁለየም ደስተኝ ሁኑ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc Ай бұрын
የኔ ወድ ቀጥይበት❤❤❤❤❤
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f Ай бұрын
የልዬ እነ አቤንን ምዎዲ እንደኔ❤❤❤ ቀልዬ አለበበሲሺ የምረል ሁሌም ቀምሲ ልበሺ ❤❤❤የኔ ዉዲ
@TigestBegna6
@TigestBegna6 Ай бұрын
ቃልዬ የምር ቀሚስ ያምርብሻል ከቀሚስ ውጪ እንዳትለብሺ ❤ ፀጉርሽን ደሞ ከአይን ያውጣሽ የምር አልጠየኩም እነ እኔም ጠርጥሬ ነበር የምር ❤❤❤ ውዶቼ አበረታቱኝ አቢኒ በቃልዬ ይሁንብክ ሰብ አስደርገኝ ቢያንስ 1000 እንኳን ከዛ በቃ ስወዳቹ💔💔💔
@user-jo2sz9ui4u
@user-jo2sz9ui4u Ай бұрын
ቡታጅራወች ዘንድሮ በሽተኛ አደረጉኝ ለባሌ ናፍቆት ትዝታ ሠጡኝ እረ ለኛም አስቡልን አላይም እልና ታለየኋቸዉ ይደብረኛል
@AwNi-hb1gi
@AwNi-hb1gi Ай бұрын
ዬኔ ቆጆ
@user-dq3vd3jn1y
@user-dq3vd3jn1y Ай бұрын
ቆጅዬ ነሽ በርቱ አቢኒ እቦክህ ሙቤና እነዘለቀወዴን አሰታርቅልን አቅርብልን እባክህን ተለመነን
@ethiojole
@ethiojole Ай бұрын
አለባበስሽ ያምራል ቆንጂት ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ ❤🎉🎉
@user-id4td6gt7n
@user-id4td6gt7n Ай бұрын
እንደዚህ እየተገፋፋችሁ መቶሺ ብቅበሉ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ
@እስልምናየውዷሀይማኖቴ Ай бұрын
ቃልየደርባባ አቢኒምርጥልጅ በሉየማዳምልዩሀይሎች ጥድካልሆኑመሽም አታበረታቱም ጉዞወደ100ሺ🎉🎉
@taibabtai2358
@taibabtai2358 Ай бұрын
አይ አልታዴልሽ የመዳም ቅመም ግን እዳው ባአሏህ እኛ ምድነን ወላሂ አረብ ሀገር እስር ቤት ሻማ ሁነን እየቀለጥን እንሠራለን ብርም አለን ግን ለራሳችን አንሆንም እዴኛ ያልተገላቱት ግን ዘና ይላሉ ሲፈልጉ ዱባይ አሜርካን እየሄዱ ይዝናናሉ እኛ ግን ከእስር ቤት ወደ እስር ቤትጅ አንዝናና የሚዝናናን የለ 💔
@user-bs2wh7eu6q
@user-bs2wh7eu6q Ай бұрын
ዋዉ ኡካኒ ለዚኣበቃ ወኒዲሜ❤❤❤❤
@KamilaSurur-rs5ht
@KamilaSurur-rs5ht Ай бұрын
የኔ ወድ ቀጥይበት
@Kidangaltewahdo
@Kidangaltewahdo Ай бұрын
ደስስስ የሚቱሉ ጥዶች
@user-ep3ou5id7f
@user-ep3ou5id7f Ай бұрын
ዋው አቤኒ ያዝልቅላቹ ♥️♥️
@user-wn8do2tr6c
@user-wn8do2tr6c Ай бұрын
kifu aynkachm wodhacwalew❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊
@zeharatube1
@zeharatube1 Ай бұрын
ሁሌም አላህ ይለያችሁ መጥፎ ነገሮችን አላህ ያርቅላችሁ አትለያዩ❤ሃገራችንን ሠላም ያድርግልን
@Rwtaye
@Rwtaye Ай бұрын
Waw kalye ❤❤❤❤❤Wow yene konjo ngr
@user-oj7hx4iq6e
@user-oj7hx4iq6e Ай бұрын
ቃልየ. ቃልዋ ማአረይዋ. ለቃልዬስንል 100k እናስገባቸው❤🎉
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 Ай бұрын
ፕሮግራሙ ልጅነቴ ልጅነቴ እንጅ ፍቅሬ ፍቅሬ አይመስልም 😁😁😁😁
@user-ef5lm3co8q
@user-ef5lm3co8q Ай бұрын
ስታምሩ❤❤
@Freyeytube
@Freyeytube Ай бұрын
የኔ ቀበጥ ታምርያለሽ ውዴ
@HhddHdhd-pz6zf
@HhddHdhd-pz6zf Ай бұрын
ቃልና ሩታ የሸገር ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤
@KALEYE_BELETE
@KALEYE_BELETE Ай бұрын
አቢኒ ፍቅራችሁ ለዘላለም🎉❤🎉❤
@Roda19-zq4bn
@Roda19-zq4bn Ай бұрын
የኔ ውደች ጣምራላች ❤️❤️❤️ፍቅራች ይብዛ
@user-mv4hn1vi4u
@user-mv4hn1vi4u Ай бұрын
አቤና ወንድማች❤❤❤❤
@user-vz5jy7by6t
@user-vz5jy7by6t Ай бұрын
በማርያም እነ ሙቤን ዘለቀን አስታርቅ አብን በእናትህ😢😢😢😢
@user-uj7wg5em1e
@user-uj7wg5em1e Ай бұрын
👌 wow.stameru.yazleklhu
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Ай бұрын
አቤኒ ቤተሰቦችህን አረ ወሰደችን ቃልዬ ዝም ብለህ ትሰጣታለህ ወይ
@bayemedia-lt5xe
@bayemedia-lt5xe Ай бұрын
አቤኒ አፍነንን አምጣልን ተነፍቀለች😢😢
ሄሉ ሰርፕራይዝ አደረገችን 🎁 ልጅ ውለዱ አለችን 🥰
22:53
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 21 М.
ፈኪያ እና ሶፊያ አስደበደቡኝ🥹😱
34:03
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 36 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 53 МЛН
ቃልዬ ያልጠበቁት ነገር አደረገች 🎁
14:55
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
ፈኪ እና ሶፊ እንደዛሬ ደንግጠው አያቁም|| ልዩ ቀን ነበር
31:37
ከባድ ችግር ተፈጠረ 😱 ቃል ሄደች 😭
19:30
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
አቤኒ ፍቅሯን ተቀበላት 😍ቃልዬ ተደሰተች 😊
18:19
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 34 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН