ከቤተሰቦቼ ልታቀያይሚኝ ነዉ... ሳም እና ሊያ ከቲጂ ጋር ያደረጉት መሳጭ ጨዋታ /...ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 141,648

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

8 ай бұрын

ሰከላ ቶክ ሾው
ዘወትር እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል
እንዲሁም ከምሽቱ 2፡00 ሰአት ጅምሮ በዓባይ ቲቪ ዩትዩብ ቻናል ይጠብቁ!
Every Sunda Evening on Abbay Agelgel
Also, watch on Abbay TV KZfaq channel every Sunday Evening at 2:00 (LT)
በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም እሁድ እሁድ ምሽት በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
ዓባይ ቲቪ የመጀመሪያው በሁለት ቋንቋ የሚያቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ያተኮረ የቲቪ ቻናል ሲሆን ፕሮግራሞቻችን በአማረኛ እና በኦሮምኛ ቋንቋ ይቀርባል።
የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ቲቪ ፕሮግራሞችን ለመመልከት በ ኢትዮ ሳት፣ በ Canal + እንዲሁም በ ዩትዩብ ገጻችንን ዓባይ ቲቪ ይከታተሉ።
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening on Abbay tv.
Abbay TV- the first TV channel to broadcast in two languages, is an entertainment channel specializing in entertainment programs. To guarantee that our programs are as relevant as possible, we broadcast in Amharic and Oromiffa languages.
Subscribe & watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows on Ethio sat, Canal + & Abbay Tv KZfaq channels.
KZfaq: / @abbay-tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: abbay.tv?igshid...
TikTok: www.tiktok.com/@abbay_tv?_t=8...
Telegram t.me/Abbay_Tv
Abbay Tv 'Ethiopia's Best'
#Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ

Пікірлер: 192
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 8 ай бұрын
የተሰጠንን ብናቅ የጎደለን የለም SO አልሃምዱሊላህ እንበል ወዶችየ
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 8 ай бұрын
ከሚድያ ካየናቸው ሰወች ከፈቅር ወደትዳር የገባችሁ ጥዶች ሊያ& ሳም እግዚአብሔር እሰከመጨረሸው ፍቅራችሁን ያብዘው❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
ሳም እና ሊይ ፍቅሩ ያብዛላቹ የልጅ አስተዋይ ናቹ ሊያ ከጠበኩሽ በላይ አገኘሁሽ
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x 8 ай бұрын
ሳም እኮ ሲያገባ አማረበት ኦ😂ስወዳቸው❤
@haleema5475
@haleema5475 7 ай бұрын
ዘይት ተቀያይርው ነው 😂😂
@hckid2748
@hckid2748 8 ай бұрын
ምርጥ ጥንዶች ለሌላው ተምሳሌት ናችሁ እወዳችኀለሁ❤❤❤❤❤
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h 8 ай бұрын
እኔም በfb ነው ባሌ ጋ የተዋወቅነው 😂😂😂😂😂ሴቶች ተፍ ተፍ በሉ አይታወቅም የሰው መገናኛው
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 8 ай бұрын
😂
@hindyahabeshawitaa5645
@hindyahabeshawitaa5645 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 6 ай бұрын
እኔም
@fettiahalbreadi5575
@fettiahalbreadi5575 4 ай бұрын
ክክክክክ
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 ай бұрын
ክክክክክ
@mermaababer9788
@mermaababer9788 3 ай бұрын
እኔና ባሌም fb ላይ ነዉ የተዋወቅነዉ😂አረ ሴቶች ተፍ ተፍ በሉ
@honormobile9742
@honormobile9742 7 ай бұрын
ከቲክቶከሮች የምትመቹኝ እናንተ ናቹ ❤
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 8 ай бұрын
ባልና ሚስት ተራርቆ አይቀመጡም ❤
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 8 ай бұрын
ሊያዬ ሳቅሽን ሰወደው😘
@comceill6635
@comceill6635 8 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲል ፍቅራቸው ❤ ውለዱ ክበዱ እንዴት ነው የምታምሩት❤👌
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 8 ай бұрын
ፀጉርሽ እኮ እረኝነቱ ገደለሽ አቤት😂😂😂
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo 8 ай бұрын
😂😂
@wubiyeabebe4298
@wubiyeabebe4298 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 8 ай бұрын
ይቀፋል እሱን ነክተዉ ምግብ ይበላቸዋል አኡዙቢላህ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 8 ай бұрын
😂😂😂
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 8 ай бұрын
@@zedahmed9371 ክክክክ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 8 ай бұрын
ሳሚ ሊያ ስታምሩ ስወዳቹሕ ❤️😘ቲጅዬ የኔ ፍልቅልቅ 😘
@hamdiyaabdala8802
@hamdiyaabdala8802 6 ай бұрын
ትክክለኛ ፍቅር በናተነው ማየው ❤❤❤❤
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 8 ай бұрын
ምርጥ ፍቅርኛሞች ባልና ሚሥት ናቸው😍😍😍 ምንም ፕራክ የላቸውም ቢሆንም ትንሽነው የፕራክ ቪድዬቸው
@AbigaelDerese-wh3jt
@AbigaelDerese-wh3jt 8 ай бұрын
የኔ ዉዳች በጣም ነዉ የምወዳቹ ፈጣሪያባርካቹ
@mikiyasgetahun1615
@mikiyasgetahun1615 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር እኔም ከሚስቴ ጋር በዚ መንገድ ነው
@user-vk4md1rr7z
@user-vk4md1rr7z 8 ай бұрын
እኔ ቲቪ ላይ ሚቀርብ ሰው ማውቀው ለሌላ ሰው ማስተማር የሚችል ሰው እንጅ ዝም ብሎ ሚዲያላይ ስላሉ ብቻ ማቅረብ አስፈላጊ መስሎ አይታየኝም ቲጂ ግን በጣም እንወድሻለን አባይ ቲቪ ምታቀርቡትን ሰወች ምረጡ
@user-fd6zs4lu7q
@user-fd6zs4lu7q 4 ай бұрын
Kenezi yebelete astemari wetatoch yebelete MN ale❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 8 ай бұрын
ሳምና ሊያ ስወዳችሁ ❤❤ውለዱ ክበዱ
@Sada-py9es
@Sada-py9es 8 ай бұрын
ምነው ተራርቀው ተቀመጡ😳😳😜😜ግን ሥወዳቸው🥰🥰
@waskan8288
@waskan8288 8 ай бұрын
ሊሃየ my tigrawayti❤ሳሚየይ❤
@fgfy3016
@fgfy3016 8 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሣይ በጎደኘ ነት ኑሮ ወደ ትዳረ ሢገቡ በጣም ደሥ ይላል
@user-mi5td5gu8u
@user-mi5td5gu8u 8 ай бұрын
ደስስትሉ ፈጣሬ አይለያችሁ
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e 8 ай бұрын
አረየ የፀጉሩነገረ የባቴን ከብትማገጃ ጅራፈመሰለኝ😅😅😅
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@afif3932
@afif3932 8 ай бұрын
የተመታ ኮሜንት መጫኛ ይመሥል አለማለትሽ ከማዘንሽ ነው😅😅😅
@TT-lz3sz
@TT-lz3sz 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-wk1cu6ev1f
@user-wk1cu6ev1f 5 ай бұрын
😂😂😂እህ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i 7 ай бұрын
ልጂቱዋ ስዘፍን ድምፁዋ ሲያምር
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 4 ай бұрын
ሥወዳቸዉ እነዚህን ልጅች ዉይይይ❤
@user-cq3sq5de5y
@user-cq3sq5de5y 8 ай бұрын
ስወዳቸው እኒህን ጥዶች❤❤❤❤❤❤❤
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 8 ай бұрын
Betam new yemewedachehu❤❤❤❤ Samiye Ena Lihayeee
@HelanZewdu
@HelanZewdu 8 ай бұрын
Betem new yemewedachu ❤😊
@maheyohannes3071
@maheyohannes3071 8 ай бұрын
ፈጣሪ አይለያችሁ
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g 8 ай бұрын
ልዩዎች ❤❤ናችሁ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 8 ай бұрын
Lna sami & liha andega nachew yensu ayinte couple alyihume betame new ymiyamerute
@KalkidanMekuria-sq8pe
@KalkidanMekuria-sq8pe 8 ай бұрын
Tsegursh yamral lihaye😍...mnew anchi lay sihon ashkabetu
@user-xz1nn1ki6b
@user-xz1nn1ki6b 6 ай бұрын
አብርሽንና ሩታን አቅርቢልን
@user-ed8eh8bo8o
@user-ed8eh8bo8o 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንግንሴቶችእየምንአሴትብንሆንሱሪውንእንተወውእባካችሁ
@Mesiso4188
@Mesiso4188 8 ай бұрын
Enem ba fikir arat amat honenal ba fb tawawoken🥰
@Fetiya224
@Fetiya224 8 ай бұрын
ይመቻቹ ❤
@givu902
@givu902 8 ай бұрын
ታምራለችሁ ❤ፀጉርሽ ግን😂😂
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 8 ай бұрын
ወይኔ ገመዱ አደከመሽ😅😅
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 8 ай бұрын
😂
@New-to5zd
@New-to5zd 8 ай бұрын
Kkkkkk
@user-vl7sy2mq5i
@user-vl7sy2mq5i 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-hy1ik9jg5z
@user-hy1ik9jg5z 8 ай бұрын
ቆጆ ፀጉር ነበር ያለሽ የፈረስጭራም አያስፈልግሽም ነበር ታምራላችሁ ግን ጥድ ነታችሁ
@user-fd6zs4lu7q
@user-fd6zs4lu7q 4 ай бұрын
, mrtoche tebareku❤
@mulumulu4759
@mulumulu4759 8 ай бұрын
ቆይ አሁን ምን እንድንማር ነው የተፈለገው ከነሱ ??🤔
@Bitaniya-eo8pz
@Bitaniya-eo8pz Ай бұрын
Hulum kebad hizeat yalfalu finally fkr yashenfal
@yordiberihun5500
@yordiberihun5500 8 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 8 ай бұрын
ዊጉ መከራውን አየ ፍትህ ኡኡኡ
@samrugrmay1373
@samrugrmay1373 8 ай бұрын
Lihaye mearey sewdachu eko 🥰🥰🥰🥰🥰
@comceill6635
@comceill6635 8 ай бұрын
Des selu sewedachawe❤
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 Ай бұрын
እኔም ሰምሮልኛል ታሪኬን ብትሰሙ ፊልም ይወጣዋል
@chicago9458
@chicago9458 8 ай бұрын
ቶክ ሾው? ወይ ጉድ ኢትዮጲያዊኛ ጠፍቶብን እኮ ነው
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 8 ай бұрын
የኔ ምርጦች እዴት እደምወዳችሁ ❤
@ramla-tk1or
@ramla-tk1or 8 ай бұрын
ስወዳቸው እረጋ ያሉ ናቸው
@taychmechal348
@taychmechal348 8 ай бұрын
ስለሰርጋቹ ሳታወሩ ብዙ ታሪክ ነበር!!
@EmuEmu-tl1fe
@EmuEmu-tl1fe 4 ай бұрын
አስገረመችኝ አስገረመኝ😂😂😂
@user-en4rh6yf4g
@user-en4rh6yf4g 8 ай бұрын
ዲኤስ ቲቪ ላይም አይችቸዋለሁ እሷ ቀዥቃዣ ናት ተረጋጊ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 ай бұрын
ሊያ ዛሬ ደሞ ካንቺ ሰዉነት ክብደት በላይ የሚሆን ዊግ ተሸክመሻል ምነዉ በሰላም? ያስጠላብሻል እኮ በዉነት ባልየዉ አልነገረሽም ?
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 8 ай бұрын
አይ ድምፅ ዋው
@mesilule
@mesilule 8 ай бұрын
Ewey liya ejesh siyamer
@user-om7ou7rm1z
@user-om7ou7rm1z 8 ай бұрын
Yene chewawoch siwedachu eco❤❤
@worku3723
@worku3723 15 күн бұрын
ቲጂዬ እደዚ አይነት ፀጉር ያላቸውን አታቅርቢ ሾሽን ያበላሻሉ የሆነች ፈረሥ
@efobka5974
@efobka5974 8 ай бұрын
እኔ ሚገርመኝ ትምህርት የሚሆኑ ሰዎች ጠፍተው ነው እነዚህን የምታቀርቢው ስንት የስራ ፈጠራ እ በሌላም ነገር ለትውልድ አርአያ የሚሆን ጠፍቶ ነው እነዚህን የምታቀርቡት ሚዲያችን በቃ እየወረደ እየዘቀጠ መጣ
@efratasiyoum
@efratasiyoum 8 ай бұрын
weregna ashkabach
@FjFj-gf3nh
@FjFj-gf3nh 2 ай бұрын
ዝቃጫሚቱ አቸው ነሽ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 8 ай бұрын
አቤት የይህ የፈረስ ጭራ መከራው በጣም እረዘመ በዛ ላይ ከለሩ እረ ማንእደራስ ነገር 😮😮
@seada3556
@seada3556 8 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ አይከብዳቸ ዉም እደ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 8 ай бұрын
@@seada3556 ቀላል ይከብዳል ግን ታመናቅረዋለች የሶእደሆነ አስረየ ክክክ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 8 ай бұрын
​@@zuzuahmde5318😂😂😂
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 8 ай бұрын
ደሞ አስሬ ትነካካዋለች
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 8 ай бұрын
@@user-vj4zo8mt9s እኮ በሰው ፀጉር ጉራ
@AnisaAnisa-ph8vl
@AnisaAnisa-ph8vl 8 ай бұрын
Ingni lijoch wedachewalew❤
@netsanetteshome4761
@netsanetteshome4761 8 ай бұрын
Wey esti commentateroch ke tseguru belay enesun menageruten adametu eswa yewededechewn tesertalech yameral
@yemifaben1520
@yemifaben1520 8 ай бұрын
Zare le 4 gna gize lidgemew tg engdochin yene fikir atbey taremi ebakish
@mahseid7243
@mahseid7243 8 ай бұрын
Tiji ateyayekshi bzu gze bzum des aylm kemn endemtjemri ena endemtjershi tru tnat madreg ytebekbshal
@medinamohammed8042
@medinamohammed8042 8 ай бұрын
ደሞ በጎን በጎን ቢወረዲ ያምረ ነበረ አሁን ግንዉበትሽን አጠፍዉ
@user-ok6xf7po1j
@user-ok6xf7po1j 4 ай бұрын
ዘፋኛ woo❤❤❤
@rahelbacha2831
@rahelbacha2831 8 ай бұрын
Liha konjo
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e 8 ай бұрын
እድህ ሲያሰቸግርህሽ ቢቀረብሽ አየፀጉር😅😅
@user-bz6id7xy7j
@user-bz6id7xy7j 4 ай бұрын
😂😂😂
@sphonetastic9406
@sphonetastic9406 8 ай бұрын
ፁጉሩ መከራውን አየ ምነው
@wubiyeabebe4298
@wubiyeabebe4298 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@fatuma1828
@fatuma1828 8 ай бұрын
ሸሚዙን ያየ
@user-zu6ni4fg6z
@user-zu6ni4fg6z 7 ай бұрын
ወይኔ ድምጿ😍😍😍😍😍😍
@FgjjHsgf-dd3uz
@FgjjHsgf-dd3uz 8 ай бұрын
ፀጉሩ ፈረደበት ምነው ቢቀር😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 ай бұрын
ወይይ የፈረሱ ጭራ ተንገላታ ክክክክክክክክክክየከብት ማሠሪያ ጭረት ገመድ ከመምሠሉ አስርግዜ ታዘናፍለዋለች ደሞየራሧይመሥል ግንአይከብዳቸዉም
@user-ig1jn5ph7o
@user-ig1jn5ph7o 6 ай бұрын
በስንቱ😅😅 መስከረምነው ምትመለው መንታ ናቸው እንዴ
@biruktib4689
@biruktib4689 8 ай бұрын
Nene konjo lihaye
@bluefanalex7326
@bluefanalex7326 8 ай бұрын
Ere ፀጉሯን አሰርላት
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 8 ай бұрын
መከራው አየ የፈረስ ጭራ ይመስገን በራሴ እድኮራ አድርጎኛሀል ፀጉሬ ምንም ከሀገቴ ባይወርድም ማን እደራስ😅😅😅
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@Eyerus21
@Eyerus21 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@solomezelekeayele4495
@solomezelekeayele4495 8 ай бұрын
ሰላም ትጂ ስጠብቃቸው ነበር
@tetetety3946
@tetetety3946 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@galeraya1795
@galeraya1795 4 ай бұрын
❤❤
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-br2uz
@tube-br2uz 8 ай бұрын
🎉
@lifeat2401
@lifeat2401 8 ай бұрын
እሱ ቢጠይቅ ይገርመኝ ነ ነር
@user-bv7qk9sh9l
@user-bv7qk9sh9l 8 ай бұрын
tegi wedshlew
@user-we6ys8yi5i
@user-we6ys8yi5i 7 ай бұрын
ውይይ አንቺ ለተሸከምሽው እኔ ሰለቸኝ አርቴፊሻል ፀጉር ውይይይይ
@user-eq4cm3qx5w
@user-eq4cm3qx5w 8 ай бұрын
Way gudd yafers chira eko makerawn aye 😂😂😂😂😂
@tube8360
@tube8360 8 ай бұрын
❤❤❤💖💖💖❤❤
@user-bv7qk9sh9l
@user-bv7qk9sh9l 8 ай бұрын
teglalxa almtaytan wedlatlw
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 8 ай бұрын
ትግስት ግን ስተውኝ ነው ሚሄድልሽ ለቲቪ ለዩቲብ አትመጥኝም።።።።
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 3 ай бұрын
ይህ ዊግ ተገላታ😂😂😂
@Girmawit867
@Girmawit867 8 ай бұрын
𝖲𝗐𝖾𝖽𝖺𝖼𝗁𝗎 ❤❤❤❤
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 8 ай бұрын
leya haguresen nekaketse anegaltasew😂
@edgrff7506
@edgrff7506 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mr7xk7ob6s
@user-mr7xk7ob6s 8 ай бұрын
ena yemelesh betam selechen teha mideya teweledun yemiyanetsu teru eweket yalachew sew atesh new ezi yemayet yemiselechu weshet masemesel yetemolabet hiwot yeminoru yeteregemu teweledoch beyekenu yemetegabezew anchinem chemer new mayet yetelanew
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d 8 ай бұрын
ያባቴንየበሬጅራፍየፀጉሩነገር😅😂
@seada3556
@seada3556 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@wubiyeabebe4298
@wubiyeabebe4298 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 8 ай бұрын
እኔም ጅራፉ ትዝ አለኝ😢😂😂😂
@worku3723
@worku3723 15 күн бұрын
እንዴ እረ ፀጉርሽን እደበግ ነው እረኛ የሆነሽው
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 8 ай бұрын
lih Zare Almarabashim Gen Ayine Naw Wayis😢😢
@Emmy-db9mb
@Emmy-db9mb 4 ай бұрын
😂😂😂
@Ekr331
@Ekr331 4 ай бұрын
እርጉዝ አልነበረችም ይቺ ልጅ🙄🤔
@eristrongwomen9947
@eristrongwomen9947 17 күн бұрын
ሊያ ግን ኣናደዲሽን ጸጉርሽ ኣይምርም ደሞ ኣስቸገረሽ ኣስሬ ትነኪዉ ለምን
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Fabiosa Animated
Рет қаралды 4,7 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Habesha couples date | ሳሚ እና ሊሃ
18:25
Adabary Entertainment
Рет қаралды 304 М.
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 82 М.
የመጨረሻውን anniversary አከበርን………
21:12
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 63 М.
የልጃችንን ፆታ አወቅን -- SAM AND LIHA Gender Reveal
19:38
SAM AND LIHA - PSYCHO COUPLE
Рет қаралды 127 М.
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 211 М.