ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አለ be Ustaz Khalid Kibrom

  Рет қаралды 105,466

Bilal Media

Bilal Media

8 жыл бұрын

Пікірлер: 343
@user-lx1qh3gw4c
@user-lx1qh3gw4c 6 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዳዋ አላህ በፀጋው ያጎናፅፍህ
@hafsamohammed2745
@hafsamohammed2745 5 жыл бұрын
Meee to wallahi
@dreamviewer2135
@dreamviewer2135 5 жыл бұрын
ወላሂ ሢከፋኝ ኢሄን አዲሥ አዳምጣአለዉ ሁሌም ሣዳምጠወ እንዳአዲሥ ደሥተኛ ነኝ አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝዬ ላአላህ ብዬ እወዳሃለዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
@tube-me3pd
@tube-me3pd 5 жыл бұрын
Ere senafeqewe yenorekot esetaza edenehelg yeni tafache
@ekramtube7866
@ekramtube7866 Жыл бұрын
ያረብ በሚደርስብኝ ችግር በሙሉ ሰብር ወፍቀኝ ልቤ በኢማን ሞላልኝ
@user-xe2uc7pl8g
@user-xe2uc7pl8g 3 жыл бұрын
ያኡስታዜዋየ አላህ ይጠብቅልኝ ስወድህ ለአላህ ብዬ አላህ ይውደድልኝ ከኔ በላይ ያረብ ባለህበት በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ ቤተሰቦችህንም አላህ ቅኑን መገድ ይምራልህ ኡስታዝ ከልብህ ለኔም ዱአ አርግልኝኝኝኝኝ ሱጁድ በደረክ ቁጥር እኔንም ዘክረኝ 💞💞💞💞💞💞💞🌷🌷🌷🌷ያ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹ኡ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ስ 💞💞💞💞💞💞💞💞ታ 💞💞💞🌷🌷🌷🌷ዝ 🌹🌹🌹🌹🌹💞አ 🌺🌺🌺🌺🌺ላ 🥀🥀🥀🥀ህ 🌿🌿🌿ይ 🌹💞ጠብቅ 🌹ህህህህ
@user-te7ki2gu6m
@user-te7ki2gu6m 7 жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም ነው እመወድህ በጣም ነው እማከብርህ የኸን ሳዳምት ልቤ ይረጋጋን ከኔ የበለጠ አላህ ይውዴድህ የኔ ውድ ወድሜ
@abdulmahdialasfoor6780
@abdulmahdialasfoor6780 4 жыл бұрын
ያረብ ደስ የሚል ዳዕዋ ነው ጀዛከላ ከይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅ
@sameera6202
@sameera6202 4 жыл бұрын
እሱሰ ልክነህ አላህ ሶብር ይወፍቀን ጀዛ ኩምላህ ኡሰታዜ
@hananhanan-fw9bw
@hananhanan-fw9bw 8 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ዑሥታዝ በርግጥም ከችግር በኃላ ምቾት አለ ሡባሀን አሏህ በርታ
@user-pe8lb4eo8h
@user-pe8lb4eo8h 5 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ለብዙ ወጣቶች አርያ የምትሆን ምርጥ የእሳላም ልጂ አላህ ይጠብቅህ ይኸ ዱአ ዉስጤን እነደነካው ምንም ነክቶት አያቅ ረበና ይቀበልህ
@zeynebajemaljemal6727
@zeynebajemaljemal6727 4 жыл бұрын
መሻ አላህ ይጨምርልህ እንዳ አንተ ያብዛልን ያረበ ላለሚን
@iloveyoumam6697
@iloveyoumam6697 4 жыл бұрын
ማሻኣላህ ማሻኣላህ ማሻኣላህ ተባረክኣላህ ኣላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ጀዛክኣላህ ኸይር
@fousiyafousiya9693
@fousiyafousiya9693 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ወንድማችን በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ወላሂ ሳዳምጠው ብውል አልጠግብም ሱብሀን አላህ
@user-tz8re9il2m
@user-tz8re9il2m 6 жыл бұрын
የአለህወለሂ ቀለት አለገኝም ውሥጤ ነህ ልቤ ረሠ አለህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሠቦችህ የረብጄዘክሙለህሀይረን ጄዛ
@user-dq9gn4rz5u
@user-dq9gn4rz5u 4 жыл бұрын
ما شاء الله بارك الله فيك يا أخي ምን ጊዜም ብሰማው የማልሰለቸው ሀድስ ይህ ነው
@user-jo7kd5nx8p
@user-jo7kd5nx8p 8 жыл бұрын
መሻ አላህ ተባረክ እረህማን ኡሥታዝ ካሊድ አላህ እውቀት ይጨምርልህ ያረብ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ለአላህ ሥል ውድድድድድድድድድ😘
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 жыл бұрын
ጀግና ነህ አሏህ ከዛ አውጥቶህ እኛን ለማስተማር ላበቃህ አልሀምዱ ሊላህ ጀዛክ አላህ ኸይር የኢስላም ወንድሜ በሰማነው የምንጠቀም ዬድርገን
@salmaamir5644
@salmaamir5644 3 жыл бұрын
Mashaa Allah mashaa Allah ustazan jzk
@ethio1215
@ethio1215 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ አንተን ምገልጵበት አንደበት ኤለኝም አላህ ይጠብቅህ
@user-pc5gw5fq8x
@user-pc5gw5fq8x 3 ай бұрын
ሱብሀነክ የረብ አለህ የሰመነው በተግበር ምነውል የርግልን ሰህ አለህ በሮቹን አይታውም ጀዘ ከለ ኸይረን ወንድማች 👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹
@user-we5ml8ob3d
@user-we5ml8ob3d 4 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله عليك الله يا فظك الله اكبر
@Al-fd1ui
@Al-fd1ui 4 жыл бұрын
ትክክል አኤኣህ ከታጋሾች ያርገን ያረብ ያረህማን በእነትህ ውድ ዳይ ውስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር
@hikmaabdhiedi5307
@hikmaabdhiedi5307 4 жыл бұрын
Jezakeallah heyren ustaz Allah yechmrlh
@zaleekhamohammed427
@zaleekhamohammed427 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የአረብ አለህ ይተወንም ተስፈይ ከለነዉ የአረብ 😭 የረመን
@user-xh4zt9rn1k
@user-xh4zt9rn1k 5 жыл бұрын
_ጀዛኪላሁ ኸይር ኡስታዝ ኻሊድ ክብሩም ሰበብ የሆከኝ አተዉነህ በኩትራት ቤት በጣም ተጨናንቄነበር የምኖር አልሀምዱሊላህ በአሏህ ተወክየ ወጣሁ አሁን ደህና አየኖርኩነዉ ጀዛኪላሁ ኸይር መሳጭ ጠካራ ጎበዝ የሚያደርግ ዳዕዋነዉ
@hneg1156
@hneg1156 7 жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለው ግንበጣም ይሚገርመኝ ነገር ቢኖርያአላህ ኡዝታዝ ይህን ምክርህን ደግሜም ደጋግሜም ብዙግዜ ብሰማው አልሰለችም ሱብሀን አላ
@user-hb4xf9yb4j
@user-hb4xf9yb4j 7 жыл бұрын
Hn Eg እህትካልሽ እውዱውውላኪልኛ በዋሳጥእኔጀዋሊ አያውራድልኛም ፊትነበራኛአሁነየልኛም በውስጥመስመራላኪልኛ 0508475816
@foziyakasimsa3999
@foziyakasimsa3999 8 жыл бұрын
betam des yemil dawa neber gen betam tinsh hinebegn.allah yecamrilh ustez khalid jeza kalawu wakhri.
@hayathatlyat8641
@hayathatlyat8641 4 жыл бұрын
سبحاالله ጀዛካላህ ውሥታዝ ካሊድ
@endrisyirga1258
@endrisyirga1258 5 жыл бұрын
ኧረ ኡሥታዝ ልቤ እኮ እንዴት ይረጋጋል ወላሂ እወዳሀለሁ ካንተ ጋር ሂወቴን ላሣልፍ ፍቃዴኛ ከሆንክ ሁሉንም ነገሬን ትቸ ወዳተ ልጣ አሊም መሆን እፈልጋለሁ
@momismylife2932
@momismylife2932 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ውድ ኡስታዚ ኑሮ ምርርር የማዳም ስራ ስልችትትትትትት ድክምምምም ክፍትትትት ሲለኚ እኔን ስሰማ ውስጤ በደስታ ይሞላል ❤❤
@user-yg5qq6wg5p
@user-yg5qq6wg5p 4 жыл бұрын
ወላህ እኔም
@haitmozml2061
@haitmozml2061 6 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድገን ጀዛካአላህ ኸይረን ጀዛአ
@rahmarahma9869
@rahmarahma9869 5 жыл бұрын
allah jazahan ykflah Ustaz ቀልቤ በሚደርቅ ሰአት ይሄን video sesama libe yergagal
@haitmozml2061
@haitmozml2061 5 жыл бұрын
ጀዛካአላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ
@haweekwt1116
@haweekwt1116 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከ አላህ ኡሰታዝ
@user-ro9dv3wi4v
@user-ro9dv3wi4v 6 жыл бұрын
አላህ እድሜህን ያረዝመው የኔ አንድበት ሪቱ
@ceasarclawn4457
@ceasarclawn4457 5 жыл бұрын
አላህ ከሰብረኞች ያርገን ያረብ ጀዛከላሃ ኸይር ውስታዝ
@user-sc4eu7jr7e
@user-sc4eu7jr7e 5 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸየርን ኡሥታዝ ካሊድ ክብሮም
@megehuss
@megehuss 7 жыл бұрын
wellahi this is the best dawa ever. I have been watching this video again n again subhanallah still new even after couple years. Ustazuna we love you for the sake of Allah. May Allah gives you a long life in this duniya n jannatul furdoos in akhira. Ameen
@AsdAsd-gh6qy
@AsdAsd-gh6qy 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡሥታዝ
@ayshaseidayshaseid3178
@ayshaseidayshaseid3178 4 жыл бұрын
ያአላህ ኢማን ይስጠን ያርብ ጀዛከላ ከይር
@zumrabadiru5480
@zumrabadiru5480 4 жыл бұрын
wollaahi wollaahi saah جزاك الله خيرا
@sityislamnewhiwetemashaall6276
@sityislamnewhiwetemashaall6276 8 жыл бұрын
Masha Allah Jezak Allah hyren Ustaz Allah ychemrlh
@dnpm5946
@dnpm5946 4 жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይረን አላህ አመኝ ያርገን ያረብ ያአላህ ልባችንን ይምራልን የረብ
@leylaleyla8057
@leylaleyla8057 4 жыл бұрын
الله الله الله الله أكبر الله الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على أشرف الأنبياء والمرسلين 🤲🤲🤲🤲الله
@newuser5754
@newuser5754 6 жыл бұрын
Masha'Allah tabarekelah ustazuna Allah yecamirilih Allah rejim edma ena tena yestik Allah yetabikih jzkl hu keyran
@nooranoora9706
@nooranoora9706 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ረመዳን 1-3 ሀዲስህን አዳምጣለሁ ምንዳህን አላህ እጥፍ ድርብ ያርግልህ
@medinaseid-sq9qw
@medinaseid-sq9qw 4 жыл бұрын
ዉድወድሜአላህይጠብቅልን አንተየኢስላምወድሜከዝህከበሽታይሰዉርህየኛስስትአልሀምዱሊላለኛላረገልንአላህ
@hadifkr9406
@hadifkr9406 6 жыл бұрын
መሻአላህ መሻአላህ ጀዛከላህ ኸይርህ አላህ ይጠብቅህ ዱኒያ አኸይራህ ይመር ወላሂ ትልቅ ተስፋ ሰጠኸኝ በቃ ቃል የለኝም
@user-uj3sl9st7z
@user-uj3sl9st7z 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣምደስየሚልዳአዋ
@jmael
@jmael 5 жыл бұрын
አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ ውዱ ወንድሜ ያረብ አሏህ ያብዛልን እንዳተ አይነቱን ወንድም 😘😘
@marmamohmed2527
@marmamohmed2527 8 жыл бұрын
ወጣት ኻሊድ ክብሮም አላህ ይጨምርልህ ተውሂድንም አስተማሪ ያድርግህ ምንምኳ ኢስልምናን ከተቀበልክ ምናልባት 6 አመት ነው የሚሆንህ አተ ስትሰልም ተማሪ ሁኜ ታሪክህን ስለሰማሁ ነው ለማለት የፈለኩት በነዚህ አጭር ጊዜያት የተማርካቸውን እድሁም በተለይ የቁርአን ን አቀራር ሳይ እኔ ግን ስወለድ ጀምሬ የኖርኩበት እስልምና ቅጣትም አልሰራሁኝም። ከችግር ቡኋላ የሚለውም ትምህርትህ እጅግ አስተምሮኛል አላህ ይጠብቅህ ሌላ ምንም አልል
@zaharazahara2831
@zaharazahara2831 4 жыл бұрын
ወድም።ጀዛከላህ።ኽይረን።።አሏህ።ያበሽርህ
@temimamurselatemima7275
@temimamurselatemima7275 7 жыл бұрын
ጀዘክለ ኼይር እኛም በሰማ ነው ምንጠቀም የድርገን
@HA-yb1nj
@HA-yb1nj 6 жыл бұрын
Masha Allah Allah yehfezek One of the best teachers
@user-uv6gj7dm2l
@user-uv6gj7dm2l 4 жыл бұрын
ጀዛካ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ የኡስታዝ በሰማ ነዉ ተጠቃሚ ያዲርገን
@user-tt1pi2mx3i
@user-tt1pi2mx3i 6 жыл бұрын
ሱብሃና አላህ ሀቅነዉ አለህ ሁሉም ማድረግ አያቅተዉም ለሁሉም ነገረ ሰብረ ያስፈልጋል
@fatumamohammed3752
@fatumamohammed3752 8 жыл бұрын
ماشاء الله الله يعطيك آلف عافيية آلله يسعدك في كل مكان يارب آمين
@medianbintislamkhi6221
@medianbintislamkhi6221 7 жыл бұрын
wr ws wb Mashaa Allah mashaa Allah tabarakalah Barakalahu Fikii wid ustzaachiin JZK keraan 😍😍😍💖💖💖💖🌷🌷🌷
@sadiyaali2202
@sadiyaali2202 6 жыл бұрын
MashaAllah, it is educative and good reminder.
@user-td2fe5nk6d
@user-td2fe5nk6d 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታስ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@user-pz3gl4qj1b
@user-pz3gl4qj1b 6 жыл бұрын
Jazake allah hyer basamanaw yamenesar allah yaderegan yarrab ba allah dewa aderegelegn
@medije7548
@medije7548 8 жыл бұрын
masha Allah ustaze Allah tefetnew ferej kemiyagegut yadrgen yaa reeeb. hulunm muslim baede usri usra yigtemew hulunm yetechegere haja yalebet hulu rebul Alemin ferejun yisten amen
@dhvvhj1185
@dhvvhj1185 6 жыл бұрын
ውዱ ኡስታዜ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን አሏህ ይጠብቅህ በዱንያ ስኬት በአኸይራ ጀነትን አሏህ ይፈቅህ ሲከፋኝ ምንግዜም አንተን ሳዳምጥ ሶብር አደርጋለሁ እዳንተ አይነቶች ኡዝታዞችም አሏህ ያብዛልን ያረብ አሏህ ይጠብቅህ
@maidaalikhlas4126
@maidaalikhlas4126 4 жыл бұрын
jezakumulah heyr allah besemanew mntekem yadrgen
@AAa-mu3fc
@AAa-mu3fc 8 жыл бұрын
masha Allah jezakumla keyr jeza ustaz
@halimahassen6859
@halimahassen6859 6 жыл бұрын
Masha allah ustazi kalide allah yichemerleh yareb betesbochehinm ketetegnawen menegide yimeraleh yehuleyem duaye new
@AmanAman-lx8cc
@AmanAman-lx8cc 7 жыл бұрын
masha Allah jazak Allah allah yetebekeh Allah yechemrelh allah yafzek
@GgGg-tl6my
@GgGg-tl6my 8 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@bintebrahim4086
@bintebrahim4086 7 жыл бұрын
jezakellahu heyren ya ustaz😍😍😍
@Sada-st4qq
@Sada-st4qq 8 жыл бұрын
Jezakelahi keyri Jeza Allah ychmrelehi ustazi
@TT-hf3ho
@TT-hf3ho 8 жыл бұрын
Mashallahe Allahe Yetbekehe Ustaz Kalid
@jamilaabdulrahaman7295
@jamilaabdulrahaman7295 4 жыл бұрын
ኡስታዝጀዛ ከአላህ አላህይጨምርልህ መሰሎችህን ያብዛልን
@user-yh3yj3tw6h
@user-yh3yj3tw6h 8 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ከዚበላይ በእውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልህ እሺ ኢንሻአላህ
@bintislam3553
@bintislam3553 8 жыл бұрын
Masha allah .barek allah usta ze
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 4 жыл бұрын
Mashalla tabrkalla Allhu Akubar Allah yetbeqek
@hayyatriyadh5768
@hayyatriyadh5768 8 жыл бұрын
mashallah ustaz khalid Allah yechimerleh kesaudi arabiya
@nasreenmis1174
@nasreenmis1174 8 жыл бұрын
nasriya sa'ad masha allah jzk haqen wallahi ina allaha ma tawakalin allah basamanaw minitaqam yargan yarabi amin
@ggtggt4357
@ggtggt4357 11 ай бұрын
ማሻአላህወድሜካሊድእዳተአይነቱጀግናያብዛልንንን
@ayshayimam9426
@ayshayimam9426 8 жыл бұрын
Masha allah yeoustaze allah yechemrlih allah kekfu negr hulu yetebkih yarb egam besemanw emntekm yadrgen!!!
@allahislovuelfo2311
@allahislovuelfo2311 8 жыл бұрын
ማሻ አለህ አሪፍ ደአዋ ወለሂ ልክ ብላህል ከችግር ቡአላ ምቾች ሱበሀን አለህ ስላ አጀራ ያናሰውክም ታሪክ አስታማሪ ነው ጀዘከላው ከይር አለህ ታገሽ ያድርገን ምንደውን እነገኝ ዘንዳ ኢንሻ አለህ እንደታ ያሉ ወንድሞችን አለህ ብዝት ብዝዝት ያድርግልን ያኢላሂ አህብክ ፊላ
@jimmakoo4438
@jimmakoo4438 4 жыл бұрын
Masha alla ustazi beduwa attirisuni
@fateyarashad6908
@fateyarashad6908 5 жыл бұрын
Masha Allah masha allaah jezakum allaheren yaa uzitazinaa Allah gixabikachu balachubet
@user-ek9nm7fm3r
@user-ek9nm7fm3r 8 жыл бұрын
masha allah. allah ytebqeh ustazna
@zinetahmed1519
@zinetahmed1519 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርል ጀዛ ከላህ ኸይራን
@dhgjchdhfhf2659
@dhgjchdhfhf2659 7 жыл бұрын
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም በአላህ ስም ድአ አድርግልኝ ያሰብኩት እዲሳካ ንያየ ሀላል ነው አብሽር ጀዛክ አላህ ኸይረን ጀዛ
@rahomakaroom8223
@rahomakaroom8223 7 жыл бұрын
masha Allah usutaz jezaki Allah keri
@hannyhusen8782
@hannyhusen8782 8 жыл бұрын
meshallah ALLAH yetebekeh ustaze temehereteh endet des endemikeje madamet meshallah
@sadelove9929
@sadelove9929 8 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከ እረህማን አላህ ይጨምረልክ አላህ ይጠብቅክ
@munthahessa3807
@munthahessa3807 4 жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር አሏህ ከተገሾች ያርገን
@rhmaabigaz7675
@rhmaabigaz7675 6 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩምአሏህኸይር ወድምካሊድካብሮ አላህይያቅናንሁላችንንም👍👍👍👍👍👍👍😓
@wollomedia1
@wollomedia1 8 жыл бұрын
masha allah .Allah yichemrlah stazi
@youbi5195
@youbi5195 8 жыл бұрын
masha allah allah yitebkh wustaz jezakelah keyir
@AhmedMohammed-zz7qj
@AhmedMohammed-zz7qj 5 жыл бұрын
جزاك الله خير يا استاذ
@hufgjtmoheda8053
@hufgjtmoheda8053 8 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ውስታዝ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ
@hawamohammed4914
@hawamohammed4914 8 жыл бұрын
masha allah husetaze kalide jazaki allah kayer
@honesttube3976
@honesttube3976 5 жыл бұрын
Jazakallah kiher ustaz
@rudgh5448
@rudgh5448 4 жыл бұрын
አለህ ይጠብቅህ ይጠብቀን ጀዘክ አለህ
@user-rm1fy6fe5f
@user-rm1fy6fe5f 7 жыл бұрын
መሸአለ አለህ ይጨምርልህ ኤሄ ለኔ ትምህርት ነው ጀዘከከአለከይር
@zekirajamil_4184
@zekirajamil_4184 8 жыл бұрын
Masha allah allak.dahi kalid kbrom allah ytabk.balkabat
@hubimohamed2467
@hubimohamed2467 7 жыл бұрын
Jezakllah Heyr Allah yahfezek yarb
@selamselame1873
@selamselame1873 8 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛክላህ ያኡስታዝ
@yethiopiasiltanyedulakibib4507
@yethiopiasiltanyedulakibib4507 8 жыл бұрын
jezakellah kheyr husitaze allah ytebikh
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 1,2 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 34 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
ሶብር በኢስላም ያለው ደረጃ""በኡስታዝ የሲን ነሩ
33:22
Hayat Tube ሀያት ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
Quranic Reflection part 31 By Da'ee Khalid Kibrom
55:30
Bilal Media
Рет қаралды 61 М.
#ወጣት_በቁርአን_እይታ #ustaz_khalid_kibrom
13:41
Maruf Hussen
Рет қаралды 88 М.
"ዚክረ ዳር" በኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም  | khalid kibrom  1 | AfricaTV1
29:43
AfricaTV1 / አፍሪካ ቲቪ
Рет қаралды 32 М.
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 1,6 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 18 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 2,7 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 1,8 МЛН