ከውጭ ዶላር የምትልኩ ተጠንቀቁ !! በጣም አደገኛ ህግ ወጣ!! ደረሰኝ ያላሳየ ቤት መኪና ይወረሳል !! Ethiopian New Dollar Information

  Рет қаралды 45,577

Sayi Tube

Sayi Tube

Ай бұрын

ከውጭ ዶላር የምትልኩ ተጠንቀቁ !! በጣም አደገኛ ህግ ወጣ!! ደረሰኝ ያላሳየ ቤት መኪና ይወረሳል !! Ethiopian New Dollar Information ድርጅቶች ሊሸጡ ነው !! ኢንግሊዝ ስደተኞች ማስወጣት ጀመረች !! የመታወቂያ ቅጣት ተጀመረ !! የቡና ንግድ በኮንትሮባንድ ሆነ !! Business Informatioአስንጋጭ መረጃ !! ከ1 ሚሊዮን ብሔራዊ ባንክ አዲስ አሰራር ጀመረ !! ቤት የፈረሰባችሁ አቤቱታ ተጀመረ !! ራይድ መኪና አቀረበ !! ብዙ የውጭ ዜጎች ንክ ላይ !! ሴቶች በግብር ሊደገፉ ነው!! Black Market Informationተወሰነ የአዲስ አበባ ሰራተኞች ጉዳይ !! ከተማ አስተዳደሩ ሳያውቅ አፈረሰ !! የብሔራዊ ባንክ ፈተና !! ብድር ተራዘመ Addis Ababa House Infoመንግሥት ብድር መክፈል ከበደው !! ከቀረጥ ነፃ የምታመጡ ተጠንቀቁ !! ጉምሩክ አመረረ !! Ethiopian International News / Tax Infoመሬት ቤት የምትገዙ ተጠንቀቁ !! የጨረቃ ቤቶች ይመዘገባል ወይ ???? የመሬት ስም ማዛወር ተከለከለ !! Adsis Ababa House Informationቤት በሚሊዮን ቀነሰ !! በካሬ ከ 40ሺ በላይ ቀነሰ !! ቤት ለምትገዙ አስደሳች መረጃ !!Addis Ababa House Priceየብርሃን ባንክ ሙስና እና ኪሳራ !! በዕጅ የሚታሰር ካርድ መጣ !! አካውንት መክፈት ሊቀር ነው !! Ethiopian Bank Informationአሀዱ ባንክ በጣም ብዙ ከሰረ !! ኢትዮጵያ በይፋ ወደብ ጠየቀች !! Bank Information / Red Sea Polticsየምንዛሬ መረጃ !! ኢሚግሬሽን በጉቦ ብቻ ሆነ !! Black Market Informationአዲስ አሰራር መጣ !! ከ20ሺ በታች ዕቃ ማስመጣት ታገደ !! ብሔራዊ ባንክ አመረረ !! Dollar Informationውጭ የምትኖሩ ዕድሉን ተጠቀሙ !! መኪና ከቀረጥ ነፃ ለምትፈልጉ !! ሙሉ መረጃ !! Duty Free Cars Information / The Whole Processመኪና የምታስመጡ ተጠንቀቁ !! ከስደት ተመላሾች መኪና ተወረሰ !! ጉምሩክ ብዙ መኪኖች ጨረታ አወጣ !!Ethiopian Car Informationአዲሱ የመኪና ህግ !! ከ2ሺ ሞዴል ጀምሮ ሊወገድ ነው !! መኪና ሊቀንስ ነው !! Ethiopian Car Informationመንግሥት ጥቁር ገበያ ከበደው !! ብዙ ቤቶች ተመረቁ !! የወደብ ነገር አሳሳቢ ሆነ !! Black Market Information የልማት ባንክ ሰራተኞች ተደበደቡ !! የፓስፖርት መረጃ !! Ethiopian Informationውጭ ላላችሁ !! የማህበር ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ ኦንላይን ክፍያ ተጀመረ !! Addis Ababa House Informationየኮንደምንየም መረጃ አዲስ የመሬት ህግ ወጣ !! Addis Ababa House Informationባንክ ብር ለምታስቀምጡ !! አዲስ አሰራር መጣ /ከ 100ሺ በላይ ለምታስቀምጡ !! National Bank Informationብሔራዊ ባንክ ምንዛሬን ሊቆጣጠር ነው !! ጥቁር ገበያ አሳሳቢ ሆነ ! Informationጥቁር ገበያ ከቁጥጥር ወጣ !! ቻይና የኢትዮጵያን ዶላር ያዘች !! ከቻይና ባንክ ጋር ድርድር ተጀመረ !! Black Market Informationጥቁር ገበያ ጨመረ !! አዲሱ የምንዛሬ ፖሊሲ !! Black Market Informationበጣም ቅናሽ ቤት !! በካሬ 46ሺ ብር !! አዲስ አበባ ውስጥ !! Addis Ababa House Informationየማህበር መሬት ዕጣ ወጣ !! 1226 ፋብሪካዎች ተዘጉ !! ፓስፖርት መስጠት ተጀመረ !! Addis Ababa House Informationበኢስራኤል ኢትዮጵያዊያን ተገደሉ !! 500 ሺ ሰው ውጭ ሊላክ ነው !! በአለማቀፍ ነዳጅ ጨመረ !! Work Visa Informationጥቁር ገበያ እጥፍ ሆነ !! የምንዛሬ መረጃ !! Black Market Informationከክልል ብር ማስወጣት ቆመ !! የገቢዎች የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተደበደበ !! የቤት ካርታ በሚሊዮን ገባ !!!! ብሔራዊ ባንክ አስጠነቀቀ !! Addis Ababa House Informationየ70/30 መኖሪያ ቤት መረጃ ወጣ !! አዲስ አበባ መግባት ተከለከለ !! ብዙ ዕቃዎች ታገዱ !! Addis Ababa House Informationመኖሪያ ቤቶች ተሰጡ !! አየር መንገድ በረራ ጨመረ !! Addis Ababa House Informationንግድ ባንክ 7% ተመላሽ አደረገ !! በጣም አዋጭው ቢዝነስ !! መኪና 25% የሚቀንስበት ቦታ !! Addis Ababa Car Marketቤት 75ሺ ብር በካሬ !! የበዓል የቤት ሽያጭ !! Addis Ababa House Informationቤት 75ሺ ብር በካሬትራኮን ሪልስቴት እሳት አደጋ ደረሰበት !! አየር መንገድ በረራ ጨመረ !! ኮንትሮባንድ በዛ !! Addis Ababa House Informationየበዓል የምንዛሬ መረጃ !! የተሽከርካሪ እግድ ወጣ !!ብዙ ንግድ ፍቃድ ወጣ !! Black Market Informationጉምሩክ አመረረ !! ወር በጥቁር ገበያ ሆነ Informationአዲስ ህግ ወጣ !! ውጭ እስር ተጀመረ !! አዲሱ የድርጅቶች እርዳታ !! Work Visa Informationምንዛሬ ጠፋ !! መንግሥት ምንዛሬ ቸገረው !! ዘመናዊ መኪኖች ገቡ !! ፌክ ካርታ በዛ !!Black Market Informationብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያ አወጣ !! ውጭ ለምትሄዱ ስልክ ቁጥር ውሰዱ !! Black Market Informationዶላር ሊሰጥ ነው !! ነዳጅ ጨመረ !! ውጭ ያሉ ከማህበር ቤት ታገዱ !! Dollar Informationቪዛ ቀላል ሊሆን ነው !! አዲስ አበባ የሚፈርሱ ሰፈሮች !! ዘይት ስትገዙ ተጠንቀቁ !! Addis Ababa House Informationብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ አወጣ !! ተጠንቀቁ !! ብድር ቶሎ ውሰዱ National Bank Informationቀላል ብድር ተጀመረ !! ኤርፖርት በጣአዲስ የዶላር ህግ ወጣ 70/30 የነበረው የውጭ ምንዛሪ ለሚያመጡ የሚፈቀደው የብሔራዊ ባንክ ህግ ተቀይሮ 50/50 ተደረገ !! ይህም ኤክስፖርት ያበረታታል import ደግሞ ይደግፋል !!ዶላር ለምትልኩ መረጃ !! አየር መንገድ አነጋጋሪ ሆነ !! Dollar Information#ሀዋላ #ገንዘብ #dollar #ሱቅ #ውጭ#ብድር #አዲስአበባ #ብር #ጥቁር ገበያ#black market#የምንዛሬ መረጃ#ዩሮ#ባንክ#ethiopian business#ድርሀም ስንት ገባ #ዩሮ ስንት ገባ #ጥቁር ገበያ ስንት ገባ #የብድር መረጃ #ድርሀምየጥቁር ገበያ ከባንክ በእጥፍ ጨምሮ ይገኛል። በአዲስ አበባ የተለያዩ የውጭ ገንዘቦች በህገ ወጥ በጥቁር ገበያ እየተሸጡ ነው
ሰሞኑን ዶላር ይጨምራል በመባሉ እና በሌሎችም የግንባታ ዕቃዎች ዋጋ መጨመር ምክንያት የቤት ዋጋ ሊጨምር ነው !! ቤት የመግዛት እና ገዝቶ የመሸጥ ፍላጎት ያላችሁ በውጭም ሆነ ሀገር ቤት የምትኖሩ የኢትዮጵያ ገንዘብ የመግዛት አቅሙ እየተዳከመ ባለበት በአሁኑ ግዜ ገንዘባችሁን ቶሎ ወደ አሴት መቀየሩ አማራጭ ያለው አይደለም በተለይ ቤት ላይ የምታውሉት ገንዘብ ትርፍ ከየትኛውም ቢዝነስ ጋር አይነፃፀርም ::አረብ ሀገር አውሮፓ አሜሪካ አፍሪካም ሀገር የምትኖሩ ለአከፋፈል የሚመቹ በጣም አዋጭ ቤቶች ላይ ብራችሁን ኢንቨስት አድርጉ !! ባለ 1 መኝታ 2 መኝታ እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች እንዲሁም በተለያየ የቅድመ ክፍያ የሚያልቁ አከፋፈላቸው ምቹ ናቸው። getting a nice house in addis ababa is very expensive but having a hou
አዲስ አበባ ላይ የቤት ዋጋ , በጣም ቅናሽ ቤት ,ቤት ተወደደ ,የሪልስቴት ቤት ዋጋ,የጊፍት ሪል ስቴት የቤት ዋጋ ,አከፋፈሉ ምቹ የቤት ዋጋ ,ቤት መግዛት ለምትፈልጉ,የቤት ደላሎች ,የቤት ሽያጭ ,72 ካሬ ቤት,94 ካሬ ቤት, ቤት ስንት ገባ ? የባዶ ቦታ ? ዋጋ የኮንደምንየም ዋጋ? የቤት ሽያጭ? የመሬት ዋጋ ? መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollarጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት

Пікірлер: 202
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 Ай бұрын
እንኳን ቆሜ ሞቼም በባንክ አልክም መጀመሪያ በየ መስሪያቤቱ ያስቀመጠዉን ሰው በላ ጭራቆችን ይመርመር መጀመሪያ አየር መንገድ
@lovefrist1886
@lovefrist1886 Ай бұрын
የምገርም እኮ ነው፣ኑሮ ደረጃው ይታያል ማለት ምን ማለት ነው ? እንደዛ ከሆነ በ10,000 birr ደሞዝ ተንደላቆ የምኖሩ ካድረዎች ከየት አምጥተው ነው? ሀገርቷን ባዶ ያስቀሩ የሌቦች ስብስብ በጉያቸው እያሉ በአረብና በዮሮፕ ሀገራት በገረድነት በተሴቡን የምረዱትን መከጀል ምን አመጣው? መጀመርያ እራሳችሁን አጣሩ በሉአቸው
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Ай бұрын
ካድሬዎችንም መያዝ ነው አኮ።
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb Ай бұрын
ለፋኖ የሚገባው ነው ሚወረሰው
@atinafukassa9330
@atinafukassa9330 Ай бұрын
ፋኖ ቁርጥ ያለ ህግ ማዉጣት አለበት። አንድ ሰዉ በነዚህ አይጠረቂ የስግብግቦች መመሪያ የተወረሰ ቤትም ሆነ ንብረት ቢገዛ ነገ መንግስት ሲቀየር በነፃ ለህጋዊ ባለቤቱ እንደሚመልስ ይወቅ።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Ай бұрын
ላም አለኝ በሰማይ እኮ ነው።ይሄን ሽፍታ ቡድን(ፋኖን)ተስፋ ማድረግ።
@asmeraalaro3563
@asmeraalaro3563 Ай бұрын
ሌባው ፈርተሃል ገና ብዙ ፍትሐዊ ህጎች ይወጣሉ ጁንታውን ለማጥፋት ብር እንደቀየረው አትዘንጋ kkkkkkk....
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd Ай бұрын
መንግሥት ነን ብለው የተሠማሩ ዕራሣቸው ወንጀለኛ ሖነው ዕንደ ሕግ አክባሪ ሢሽሞነሞኑና ሥለ ሕግ ሢያወሩ መሥማት አሥቂኝና አሥገራሚ ነው።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Ай бұрын
አትንጫጫ።መጀመሪያ ማን ስረቅ አለህ?
@MaMarbager
@MaMarbager Ай бұрын
በውጭ ሀገራት የራሱን በጥቁር ገበያ ዋጋ የውጭ ምንዛሬን የሚገዛበት ቅርንጫፍ ሱቆችን ከፍቶ የራሱን ህግ እየጣሰ ያለ መንግስት በምን ሞራል ይሆን ይሄን መሰል ደንብ ማርቀቅ የወደደው?? ከሆነም እሰየው - ከራሱ እመራር ካድሬና ወርዶ እስከ ቀበሌ ሰራተኛው ጀምሮ ምንጩን አጣርቶ ይንገረን።
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography Ай бұрын
aye hegu alegebashm oroma kelalaw lemzeref felego nw enje ewntegna mengest khon kerasu amerar lemsala kadanche abeba mezegajan kelem lemkebat 19000000 birr aweteta yel
@areaareaarea4587
@areaareaarea4587 Ай бұрын
ቤትና ንብረት የመውረስ የደርግ ስራ ተመልሶ መጣ
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 Ай бұрын
አሁን ነው ቤት የሚረክስው እኛም አንገዛም ማን እንደሚጎዳ እናያለን ኢኮኒሚውን መቆጣጠር ሲያቅተው እንደ ደርግ መቀማትና ለህጎባ እያመቻቸ ነው
@atinafukassa9330
@atinafukassa9330 Ай бұрын
አንድ ሰዉ በነዚህ አይጠረቂ የስግብግቦች መመሪያ የተወረሰ ቤትም ሆነ ንብረት ቢገዛ ነገ መንግስት ሲቀየር በነፃ ለህጋዊ ባለቤቱ በነፃ እንደሚመልስ ይወቅ።
@me_212
@me_212 Ай бұрын
ከ 10ዓመት በፊት ደረሰኝ ግልባጭ ባንክ ራሱ የለውም😂
@user-fe1em3yb4h
@user-fe1em3yb4h Ай бұрын
ክክክ
@Bilukikalid
@Bilukikalid Ай бұрын
ህግ እንኳን ሲወጣ ህጉ ከተደነገገ ጀምሮ እንጂ ከአስር አመት በፊት ላለው ይቅር እና ይሄ መንግስት ከመጣ እንኳን 10 አመት አልሆነም
@user-dm1le9kq2i
@user-dm1le9kq2i Ай бұрын
መቀደድድ ማን ይለቀዋል ተያይዘን እንሞታታለን እንጅ😂
@meimeiali9659
@meimeiali9659 Ай бұрын
😂😂😂😂liki bileshali
@alemayehubedasse7359
@alemayehubedasse7359 Ай бұрын
ንብረት ማፍራት ቅጣት ሆነ!
@jossy1382
@jossy1382 Ай бұрын
This will encourage us not to invest in Ethiopia .
@MuhammedAl_Habashi
@MuhammedAl_Habashi Ай бұрын
We, The people are also supposed to leave this poor and poorly leaded country
@jimmijimmi7724
@jimmijimmi7724 Ай бұрын
Absolutely right.
@kenumulaw8007
@kenumulaw8007 Ай бұрын
ጉድ ነዉ ዉረሱትና ህጋዊ ድሀ ያርገን አምላኬ ወይ ይህን መግስት ምን አለ ቢያነሳልን
@zemzembank-ethiopia6511
@zemzembank-ethiopia6511 Ай бұрын
QUR'AN AL-KAREEM: 3:54 وَمَكَرُوا۟ وَمَكَرَ ٱللَّهُ ۖ وَٱللَّهُ خَيْرُ ٱلْمَـٰكِرِينَ ٥٤ And the disbelievers made a plan ˹against Jesus˺, but Allah also planned-and Allah is the best of planners.
@eshetuelala8302
@eshetuelala8302 Ай бұрын
አንተ አንድትዘርፍ መንግስት ከስልጣን ይዉረድ?? አይምሮህን አሰራው????
@kenumulaw8007
@kenumulaw8007 Ай бұрын
@@eshetuelala8302 አለቅላቂ
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb Ай бұрын
መንግሥት ምርጥ ስራ ነው እየሰራ ያለው ሌባ ኢትዮጵያ ላይ መኖር አይችልም
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
@@eshetuelala8302kemengest belay leba ale ende ??? esti open your eyes andande korokonda hula
@abrehamfissaha9602
@abrehamfissaha9602 Ай бұрын
ከ 5 ሚሊዮን ብር ግምት በላይ ነው የተባለው, ሲቀጥል ደሞ ገና ረቂቅ ነው ላይጸድቅም ይችላል, ቢጸድቅም የተግባራውነት ችግር ስለሚገጥመው ብዙ አታራግብ. መረጃህ የተሳሳተ ነው.
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m Ай бұрын
አስባችሁታል ወገን ሰርታችሁ ለኔ ካላደረጋችሁ መኖር የለባችሁም ነው ነገሩ 💔😭😭😭
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 Ай бұрын
አዲሣባን ያሸበረቅከው ገንዘብ እኛ 16 ሠት ሠርተን ያጠራቀምነውን ለመውሠድ ደም እንፋሠሣለን ሁላችንም
@ayaltilahun843
@ayaltilahun843 Ай бұрын
በመጀመሪያ ጥቁር ገበያውን የተቆጣጠረው ማነው?የብልፅግና ኦሮሞዎች ናቸው። እነሱን ቅረሱና ሌላውን ትይዛላችሁ።
@user-lz4iw9oj4o
@user-lz4iw9oj4o Ай бұрын
መንግሥት ብልፅግናን አመጣለሁ እያለ የበለፀጉትን ለመውረሥ ህግ ማውጣት ምን ማለት ኘው?
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Ай бұрын
በጥቁር ገበያ እና ቀኪድሬነታቸው በሙስና ዘርፈው ታላላቅ ነብረት የጸሩትን ለመጠፍነግ እኮ ነው።
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb Ай бұрын
ለፋኖ የሚላከው ነው የሚያዘው
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 Ай бұрын
ለመሆኑ አስተዳደሩ እስከሐምሌ ይቆያል??? ድል ለፋኖ 💚💛❤
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 Ай бұрын
እሱ ህልም ነዉ አንዱ እንዳንተ ላሉ በህዝብ ስም ዶላር አሰባስበዉ የሚሰለቅጡና ህዝብን የሚያሸብሩትን ለመቆጣጠር ነዉ።
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 Ай бұрын
@@derbewhailu7085 ወንድሜ ድቡ በቃ የባንዳዉ የዘራፊዉና የካድሪዉና የገዳዩ ግዜ አለቀ በቃ ለአንበሳዉ ሐገር ለቆረቆረዉ ሁላችንን ላስተማረዉ ለአማራዉ ሕዝብ ስልጣን አስረክቡ ድል ለፋኖ 💚💛❤
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 Ай бұрын
@@samsonabraha9536 ተሳስተሃል አንተ ብቻ እራስህን ነፃ አዉጪ አታድርግ ።ደሞ አንተ ለአማራ አዛኝ ማን አደረገ? የናንተ የታላቋ ትግራይ ራዕይ አይደል አማራዉን በጠላትነት ፈርጆ ለዛሬ ችግር የዳረገዉ። ደሞ ጨዋ መሳይ በሸንጎ።i am neutralized from politics I talk about reality.
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
ወጥ እረገጡ ። ግልፅ ዘረፋ በህዝቡ ላይ🤔
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
​@@derbewhailu7085እራሱ መንግስት ነዉ ሌባ ።
@sofilove4181
@sofilove4181 Ай бұрын
Good news ህጎም መንግስተም በአጭር ግዜ ይወድቃሉ።
@melber7957
@melber7957 Ай бұрын
Man leteka??? Ye leba wedaj???😂😂😂😂 Ayeee
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Ай бұрын
ጅላጅል።አትርሺ ይሄን አሁን የምልሽን።ከፊታችን ያለውን ምርጫም አሸንፈው አምስት አመት ጨምረው ከዚያ በኋላ ምንአልባት በፈቃዳቸው ይለቁ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።እቅድ አወጣን ያሉት እኮ የአስር አመት ነው። አዲስ አበባን መሉ ለመሉ አሮጌውኖ ሰፈር አፍረሰው ለመሥራት ።ደካማ መሥለው ሥር ሰደዋል አትሸወጂ እንደ ወያኔ እና ፋኖ።
@usermyname3880
@usermyname3880 Ай бұрын
Xxxx
@atinafukassa9330
@atinafukassa9330 Ай бұрын
አንድ ሰዉ በነዚህ አይጠረቂ የስግብግቦች መመሪያ የተወረሰ ቤትም ሆነ ንብረት ቢገዛ ነገ መንግስት ሲቀየር በነፃ ለህጋዊ ባለቤቱ በነፃ እንደሚመልስ ይወቅ
@hussynahmed7859
@hussynahmed7859 Ай бұрын
ቻው ቻው ኢትዮጵያ እንደሱ ከሆነ መን ይገባል
@zemzembank-ethiopia6511
@zemzembank-ethiopia6511 Ай бұрын
QUR'AN AL-KAREEM: 3:54 وَمَكَرُوا۟ وَمَكَرَ ٱللَّهُ ۖ وَٱللَّهُ خَيْرُ ٱلْمَـٰكِرِينَ ٥٤ And the disbelievers made a plan ˹against Jesus˺, but Allah also planned-and Allah is the best of planners.
@atinafukassa9330
@atinafukassa9330 Ай бұрын
Please share this in every social media to cripple this evil law! አንድ ሰዉ በነዚህ አይጠረቂ የስግብግቦች መመሪያ የተወረሰ ቤትም ሆነ ንብረት ቢገዛ ነገ መንግስት ሲቀየር በነፃ ለህጋዊ ባለቤቱ በነፃ እንደሚመልስ ይወቅ
@zemzembank-ethiopia6511
@zemzembank-ethiopia6511 Ай бұрын
QUR'AN AL-KAREEM: 3:54 وَمَكَرُوا۟ وَمَكَرَ ٱللَّهُ ۖ وَٱللَّهُ خَيْرُ ٱلْمَـٰكِرِينَ ٥٤ And the disbelievers made a plan ˹against Jesus˺, but Allah also planned-and Allah is the best of planners.
@eteneshtadesse5437
@eteneshtadesse5437 Ай бұрын
ወዮ ............ እንኳን ደሀ ሆንኩኝኝኝኝ 🤔 ልበል❓
@legese103
@legese103 Ай бұрын
በሙሰና የተጨማለቀ የማፍያ ሰብሰብ መንግሰት ነይ ባይ ብሎ ብሎ የህዝብን ንብረት ለመውረሰ ተነሳ።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Ай бұрын
ሌቦችን እና ባንዳዎችን እያሳደደ አስቸገራችሁ አይደል ይሄ መንግስት? ቆይ ገዴለም ዝም በለው እጃችሁን ይቆርጠዋል።
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Ай бұрын
ሌባ ሁሉ አስጨነቃችሁ።ቀን መጣባችሁ።
@onlymine4294
@onlymine4294 Ай бұрын
በሰበብ አድርጎ ለመውረስ እንጂ ሰው ንብረት የሚኖረው ከውጭ ተልኮለት ሳይሆን አገር ውስጥም ሰርቶ ነው
@user-lw7mm1rl7f
@user-lw7mm1rl7f Ай бұрын
ቀለም መቀቢያ ብር አጣ
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography Ай бұрын
yedron tetekosh mgza nw yataw
@Sarasara-do8hk
@Sarasara-do8hk Ай бұрын
Doron megza atoal.fanon alchalwm
@naodasmerom4900
@naodasmerom4900 Ай бұрын
Mengist bekirb ken ywegedal hulum hizb ke fano gon yhun.
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Ай бұрын
ዜጎችን፡አሰቃይቶ፡፡እየገደለ፡ያለው፡አቶአብይ፡አህመድ
@atinafukassa9330
@atinafukassa9330 Ай бұрын
እኒህ የብልፅግና ጋሎች መቸ ነዉ የሚጠረቁት? በሜሌዮን የሚቆጠሩ ቤቶችን በትሪሊዮኖች ሸጠዉ ሳይጠረቁ አሁን ደግሞ መከራዉን አይቶ የሰራዉን የዲያስፖራ ቤት ወርሰዉ በትሪየሎኖች ሸጠዉ ካገር ሊሸሹ? ምን ያድርጉ የአዲስ አባ ህዝብ እንደሆን ሱሪዉን ቢያስወልቁትም ከተኛበት አይነሳም።
@user-jk3ul2rm4s
@user-jk3ul2rm4s Ай бұрын
ብሎ ብሎ የመዳም ቅመሞች ላይ መጣ ሆ
@user-rv4pz1wt7b
@user-rv4pz1wt7b Ай бұрын
ስለዚህ በጥቁር ገበያ ልከን ተመንዝሮ ባንክ ቢገባል ባንክ ውስጥ ያለን ብር ይወሰዳል ማለት ነው እኔ እስካውን በጥቁር ገበያ መንዝሬ ነው እንዲገባልኝ እያስደረኩ ነበር በጣም ያሳዝናል እኛ አረብ አገር ሰርተን ምኑን ተለወጥን በጥቁር ገበያ ካልመነዘርን
@Getsan-sv7hd
@Getsan-sv7hd Ай бұрын
ማስረጃ አለሽ፡ወይ፡ማለት፡ሌባ፡ነሽ፡ማለት እይደለም።
@fab200
@fab200 Ай бұрын
Hahahaha 🤣🤣🤣🤣 wenjel eko new
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 Ай бұрын
ጥቁር ገበያ አገሪቱን በኑሮ ውድነት አበዛ አዚህ ኢትዮጵያ ላለነው እኮ።
@Sarasara-do8hk
@Sarasara-do8hk Ай бұрын
Wedfet banku westm yalwe ber yasgal .doron megza atoal bedrem ayageyem.fanom astnfsotal tegabon .
@asmeraalaro3563
@asmeraalaro3563 Ай бұрын
ሌላውን ወንጀለኛ እያሳደግሽ እነዚህ ሌቦች ከተወገዱ በባንክ ብትመነዝሪም ያንን በጥቁር ገበያ መንዝረሽ በብዙ ብር የገዛሽውን ንብረት ይገዛልሻል እህቴ!!!
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m Ай бұрын
ህጋዊ ደሀነበርን ድጋሜ ህጋዊ ዳሀመሆን ምንአይነት ጉድነው 😢😢
@belaynehbayu4611
@belaynehbayu4611 Ай бұрын
ማርተኞች ከነማርታችሁ ሽብርታችሁ አየር ላይ ይበተን
@NefsehoyGlorifyJesus
@NefsehoyGlorifyJesus Ай бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ይህን ጊዜ አመጣ :: ሕገ ወጥ ሥራ ላይ የትስማራ ይጨነቅበት እንግዲህ::
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 Ай бұрын
አብይ ድሮን መግዣ አጣ ተቅበዘበዘ።ፋኖ ተኩስ ተኩስ
@selamtubeEht
@selamtubeEht Ай бұрын
ትክክል የአማራ ዝብ መጨፍጨፋ ድሮም መግዣ ፈልጎ ነው
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Ай бұрын
😂ሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐሐ😂
@IeJee-xg1ku
@IeJee-xg1ku Ай бұрын
የጂል ስራ ብሩን ከቤት አስቀምጠውየለ ባኩን ባዶ ቀፍ ማስቀረትነው የጥቁር ገባየ ሰወችም ባሉበት ይሰሩ የለ አይአገሬ አሳዘነችኚ
@lakomelzatubeefesone2994
@lakomelzatubeefesone2994 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ብልፅግና ባዶ ካዝና ቀረች ማለት ነው
@tarikwatarikwa6777
@tarikwatarikwa6777 Ай бұрын
እኔ የምለው ከንቲባዋ ትክክለኛ ነት በየትምህርት ቤት እየተደፈሩ የሚሞቱ እያሉ እወ የምታወራው ስለ ገንዘብ ስለውርስ ነው ሳይወርድ ቶሎ የሰው ንብረት ለመውረስ እንጂ ለሕዝቡ ምንም ጥቅም የለውም
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
ምን እየሆኑ ነዉ ያሉት ግን በቃ ለየላቸዉ እብደቱ 😢😢😢😢
@YigebahalBadge-bz4lw
@YigebahalBadge-bz4lw Ай бұрын
black market ካልተወገደ ሀገራችን መረጋጋት እንደማትችል ግልጽ ነው።ትክክለኛ ውሳኔ ነው። ሃብታም እየበላ ደሃ ላይ እያገሣ የድሃውን ልጅ ይጮቅናል።
@asmeraalaro3563
@asmeraalaro3563 Ай бұрын
ገና ምርጥ ህግ ገና አሁን ወጣ 10 ዓመት አነሰ 20 ዓመት ብሆን ይሻላል።
@jedatuber
@jedatuber Ай бұрын
ቢኖረኝና ቤቱን ሊወርስ ቢመጣ…
@ghhj1891
@ghhj1891 Ай бұрын
ፋኖአዲሳባገብቶአብየንጭቅላቱንባለልኝ።
@user-be5tj4kx2n
@user-be5tj4kx2n Ай бұрын
እንደ እናቶቻችን በጋን በርሜል እንደሚደብቁ ማድረግ፡፡
@ayufahey3616
@ayufahey3616 Ай бұрын
ድሮም አብደናል አውን ደሞ ይለይልናል 😢
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
😂
@gashawwedajo
@gashawwedajo Ай бұрын
ከ አሜሪካና ከግብፆ የሚላክላቹ ባንዳዎች አገራችሁን በብርና ቢዛ ሰለተመታላቹ ብቻ በ5 አመት ውስጥ የሰበሰባቹ ሁሉ ምን ይዋጣቹ
@user-xe4jq5dz3q
@user-xe4jq5dz3q Ай бұрын
Wedeme ene Ethiopiawii bee mehone erasen xelahut😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-hm9sk8zc8z
@user-hm9sk8zc8z Ай бұрын
ጥቁር ገበያ መላክ አይቻልም ማለት ነዉ?? እረ ወገን አልገባኝም የጥቁር ገበያ እሪሲቱ ህገዊ አይደለም እዴ
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
😂
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
ጥቁር ገበያ ሪስት ህጋዊ አይዴለም
@aman0611a
@aman0611a Ай бұрын
ከ7ኛ ደቂቃ ጀምሮ ድምፅ የለውም?? Don't you check it before releasing it dude??
@atinafukassa9330
@atinafukassa9330 Ай бұрын
Please share this in every social media to cripple this evil law! አንድ ሰዉ በነዚህ አይጠረቂ የስግብግቦች መመሪያ የተወረሰ ቤትም ሆነ ንብረት ቢገዛ ነገ መንግስት ሲቀየር ለህጋዊ ባለቤቱ በነፃ እንደሚመልስ ይወቅ!
@user-hv2pc1lg8p
@user-hv2pc1lg8p Ай бұрын
እኔ ምንም አልገባኝ 😅😅😅😅 ወላሂ ይቅርታ
@derbewhailu7085
@derbewhailu7085 Ай бұрын
Agerin yezerefu kabinewochinim yemimeleket kalhone higu ተግባራዊ መሆን አይችልም። በእገታ የሰበሰቡ ና በሙስና የተገኘን ብርም ማጠቃለ ል አለበት።
@TutuEshetu
@TutuEshetu Ай бұрын
መንግስት ለምን በየቀኑ እየዘረፉ ሰው ለሚገሉ ወንበዴዎች አያወራም ዳስፖራ ገንዘብ አይልክምም ቤትም አይገዛም መጀመሪያ ሰላም ይቀድማል
@user-oy4nk1ek7v
@user-oy4nk1ek7v Ай бұрын
ምንማለት ነው ጥፋት አጥፍቶአል ብሎ መውረስ ? ምን አይነት ጥፋት ??
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te Ай бұрын
አብይ፡ሽመልስ፡አዳነች፡ሽዴስ፡ተሾመ፡ዣንጥራር፡ለህግ፡ይቅረቡ
@sadiyaahmed1978
@sadiyaahmed1978 Ай бұрын
Yihen.Kale.MENGEST.ERASUN..LEMETAL.EYASERY.NEW.ESKI.AREB.HAGEF.HIDO. SERTO.YIYEW.
@MasikerFiqadu-wx8iu
@MasikerFiqadu-wx8iu Ай бұрын
Min malet new e/r tolo nalin ayi biltsigina sew begeza labu ehen mengisit new biye alaweram mengisit yelem bageru minun abeletsegachut tadiya yesewun lab eyadafenachu besew Hager tekatilow yametutin ena yemiserutin tewachew beredona tsehayi teferarikobachew ekilf atewu ekonew yemiagegnut egizio Maren amilake hoy kifu mengisit yerasun hasab enji yesidetegnawun eba yemayimeleket kebad gize layinen tseliyu beiwunet sew begeza labu ene akilikalewu malet mendinew min yemilut hasabi new😭😭😭😭
@ghhj1891
@ghhj1891 Ай бұрын
መልቀቄያውሰለደርሰየዳህገዝብሊወርስተነሳአላህመግስትነቱንያውድበትያረብ
@ethiofirst935
@ethiofirst935 Ай бұрын
አሁንስ አበዛችሁት ስደተኞች የት ሄደው
@zuriyashseifeyared1897
@zuriyashseifeyared1897 Ай бұрын
ኤርትራ ሄዶቤት መግዛት ነው ከእንግዲህ አገራችን ውሰጥ ነው እንዲህ አይነት ጉድ የሚሰማው
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 Ай бұрын
ሰዉን ልታሳብዱት ነዉ አይደል🙉
@biniman1919
@biniman1919 Ай бұрын
Starting from Abiy Ahumed. Where does he get all the money to build Chaka project? Abiy no.one criminal in Ethiopian
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 Ай бұрын
ገራሚ ነው
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
ግልፅ የዘረፋ አዋጅ ።ህዝቡን የሚዘርፍ የሚገድል ከሀገር የሚያፈናቅል አረመኔ ጭራቅ መንግስት 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያንሳልን
@egziabheryimesgen1894
@egziabheryimesgen1894 Ай бұрын
በባንክ አንልክም በራሳችን ይዘን ሄደን ቤትና መኪና መግዛት አትችሉም እንዳትሉን
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 Ай бұрын
በሰለጠኑት ሀገሩች ፓለቲከኞች ንብረታቸው እና በባንክ ያላቸውን ለህዝብ ያሳውቃሉ የኛዎቹ ለምን ያን አያረጉም መጀመሪያ እናንተ ምሳሌ ሁኑ 😏
@gutamawareti8666
@gutamawareti8666 Ай бұрын
6 deqiqa Bewala Ayisemam ! Reload pls !
@user-lq4mh3cv8w
@user-lq4mh3cv8w Ай бұрын
ሲያምረዉ ይቅር
@misertilahun9650
@misertilahun9650 Ай бұрын
ህዝቡን ድራሹን ማጥፋት ነው የሚፈለገው
@fentaye9663
@fentaye9663 Ай бұрын
በቃ ለዲሮን መግዢ አጣ ይህ ቅዠታም ፈጣሪ ያሰዉ እና
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 Ай бұрын
አሁን ነው የለየለት ጦርነት መክፈት
@user-cr7xi9ys4y
@user-cr7xi9ys4y Ай бұрын
Ahuns beza yet new yalenew
@middle8420
@middle8420 Ай бұрын
ደርግ ማሊያኑን ቀይሮ መጣ
@BayoshJordan
@BayoshJordan Ай бұрын
Albezam setbet atben weresagood aybezam Anda bmert menew mngest
@MeryTdey
@MeryTdey Ай бұрын
ወይይ 5,000,000kkkk 1,000,000ብር አለኝ ውሰዱት ክክክክክ አይይይ መንግስት
@enanabekel6975
@enanabekel6975 Ай бұрын
ሀብት ንብረት አገሪቱ ነዋሪዎች ማፉራት አይችልም። ዲያስፖራ ገንዘብህን መዋለ ነዋይህን ኦዛው በአለህበት ንብረት አፉራ በት😂😂 መንግስት ቸግሮታል ህዝብን እያሣበበ ወደድህነት ነው የሚመራው። አሁን ብድር አይሠለውም ከሠው ከነዋሪ ነው የሚሠበስበው😂😂😂
@user-hj3uk2rg6z
@user-hj3uk2rg6z Ай бұрын
ብልፅግና ፓርቲ በ አንድ ልብ ሆነ ን እንነቅለዋለን በተቀመጠበት ይደፋታል ይሄ ቆሻሻ
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 Ай бұрын
1$ አንልክም እዛች የፈራረሰች ሀገር 😏
@Hiwot246
@Hiwot246 Ай бұрын
All ethiopian should joine fano.
@smithbdr2526
@smithbdr2526 Ай бұрын
አይ ጋላ😂😂😂እስኪ ስልጣናችሁ ላይ ቆዬ first
@melber7957
@melber7957 Ай бұрын
Endeh le leba medhanet bethonu ayshalachewem ye agerun balebet Oromon kemetchefchefu yalemeknyat???? Sera mech tefana??
@MuhammedAl_Habashi
@MuhammedAl_Habashi Ай бұрын
Eski mngestnm dollar be bank hisab endisten teiqulen
@LLl-bv1ku
@LLl-bv1ku Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yitayewgelaye3179
@yitayewgelaye3179 Ай бұрын
የራስን ገንዘብ በገበያ ዋጋ መሸጥ ህገ ወጥ የሚሆነው ኢትዮጵያ ብቻ ነው
@hardsg
@hardsg Ай бұрын
Ethiopia is done.
@user-lq4mh3cv8w
@user-lq4mh3cv8w Ай бұрын
አንልክም ሲያምረው
@etsegenetlegesse7570
@etsegenetlegesse7570 Ай бұрын
I think we are gona pay the air that we ............ GOD WHERE ARE YOU ? የት እንሂድ ???? በረኪና በአፍ በአፍንጫየ እየገባ ባፈራሁት what ever I have try not to do such thing
@peterelphazzion9801
@peterelphazzion9801 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Ай бұрын
ይሄ ንፍጥ ሰዎ ደንዟል ብሎ አሰቧል ይሄ ነው የቀረው እሱ ከመጣ 10አመት ሆነው ምን አገባው እሺ ከውጭ ምንዛሬ አለ እዛው ቁጭ አርገህ በየቢሮው በሙሰና ያካበታችሁትሰ ምን ሊባል ነው ሸው ሀገር ለፍተን ያገኘነውን አነተ ወሳኝ ያረገህ ቀንህ ደርሷል ጌታ ዋጋህን ይከፍልሀል
@kedijaayenew6262
@kedijaayenew6262 Ай бұрын
Wushtam, Wushtam, Wushtam media
@HabshiEthio-mo7zp
@HabshiEthio-mo7zp Ай бұрын
ኧረ ይኸን ሌባ አላህ ይገልግለን
@user-jm1pu4jd2x
@user-jm1pu4jd2x Ай бұрын
Ene illuminati neghi bizu birrina foq aleghi min lihu?
@abebe7532
@abebe7532 Ай бұрын
be Asra andegnaw Seat Ye Awaj Gagarin ‼️😆😆
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 Ай бұрын
ምን መንግሰት አለ አና ነው አንድ ሀሙስ የቀረው መንግስት ማነው ፍርድ ቤት የሚሄደው፤ፍርድ ቤት አንዳትሄዱ ሲጀመር መንግስት የለም
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb Ай бұрын
ለፋኖ የሚላከው ገንዘብ ይያዛል ፋኖ ጉዱ ፈላ
@mekdeslelisa1323
@mekdeslelisa1323 Ай бұрын
ህልመኛው
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
@@mekdeslelisa1323zimbel korokonda kadrew
@OnlyActionET
@OnlyActionET Ай бұрын
@@EmanAbdurezak-li1lb😂😂 abate ayzoh gena beminim ayaskomutem kezi bewala , Viva Fano 🟢🟡🔴
@zakaria3612
@zakaria3612 Ай бұрын
Mafia government
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 Ай бұрын
ETHIOPIA HEGE ALE??? FERDE ALE??? ALE???
@user-th8uy3gc1f
@user-th8uy3gc1f Ай бұрын
በባንክ አንልክም ታንቀህ ሙት በለው 🤣
@Ali-yy2yv
@Ali-yy2yv Ай бұрын
It is not good
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 61 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 6 МЛН
Can You Find A Needle In A Haystack?
0:45
Stokes Twins
Рет қаралды 33 МЛН
До Конца😂ГНОМЫ, ВПЕРЁД⚔️❤️ #shorts #memes #funny #comedy
0:43
БАТЯ И ТЁЩА😂#shorts
0:58
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,3 МЛН