#ከውጭ

  Рет қаралды 257,811

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 780
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ
@rabiyarabiya5499
@rabiyarabiya5499 Жыл бұрын
Mashalha 💞💞💞💕💕💫💫💫💫💝💝
@chhcjcfu9769
@chhcjcfu9769 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 ай бұрын
ሶሎላሁ አለይህ ወሰለም ደምርኝ ዉዶ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ
@user-dv3ii8ce6r
@user-dv3ii8ce6r Жыл бұрын
اللهم صلي وسلم وبارك عليه محمده
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 ай бұрын
ደምርኝ ዉዶወ
@user-jd7ui1mr8h
@user-jd7ui1mr8h 3 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@alberbaysari881
@alberbaysari881 2 жыл бұрын
ካርጎ ምታርጉ እህቶች ብራችሁን ያዙና አገራችሁ ግዙ ምርጥ እቃ ነው
@semiethiotub
@semiethiotub 2 жыл бұрын
ማማዬ ቤተሰብ አድርጊኝ በቅንነት
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
እሽ ግን የኤሌክትሪክ እቃወችን ሜድኢናቸውን ተናሩ በተረፈ ሁሉም ሀሪፍ ነው
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 2 жыл бұрын
ወሎ አካባቢ መብራት ችግር ነው ምን ዋጋ አለው እቃ ቢቀዛ
@stube3784
@stube3784 2 жыл бұрын
@toebayusuf7504
@toebayusuf7504 2 жыл бұрын
ችግሩኮ እህቴ ሀገር ገብተን ብር ማውጣት ይከብደናል እዚህ ግን እየሰራን እንተካዋለን ስለምንልን ነው
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB 2 жыл бұрын
እሄንን የምታነቡት በሙሉ ካላሰባቹት ድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቃቹ
@tsmerhos1400
@tsmerhos1400 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 жыл бұрын
አሚን የራብ
@newcyberia3330
@newcyberia3330 2 жыл бұрын
Amen
@sameraabbas2943
@sameraabbas2943 Жыл бұрын
@@newcyberia3330 አሚን አሚን አላሁማ አሚን
@user-jd6fj5wd4o
@user-jd6fj5wd4o Жыл бұрын
,አሚን አሚን አሚን አሚን ለሁላችንም
@user-yx8ow6eh8m
@user-yx8ow6eh8m 2 жыл бұрын
እውነት ለምለም እምወድሽ በምክኒያት ነው እንደማንኛውም ዩቱበር አይደለሽም ዋጋ ታስቀምጫለሽ አመሰግናለሁ እምፈልገውን ስላቀረብሽልኝ 💋💋💋
@burtokanandarge3870
@burtokanandarge3870 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ከዚህ አለመግዛቴ ጠቀመኝ ቀረጡ ስንከፍል ስንገዛ ከዚህ ዋጋ በላይ ነው እምንከፍል ብር ይኑረን እንጅ ሀገራችን የሌለ የለም ውዶችየ ከሀገራችን ግዙ
@kallethiotube1068
@kallethiotube1068 2 жыл бұрын
ማርያምን በጣም አሪፍ ምርጥ እቃዎች ናቸው በዛ ላይ ዋጋቸው በጣም ተመጣጣኝ
@suzyweynishet8858
@suzyweynishet8858 Жыл бұрын
አናመሠግናለን በጣምአሪፍነው አዉነት ካረጎከማጎተት በጣም ምረጥእቃ
@rutabyoutube3125
@rutabyoutube3125 Жыл бұрын
Yet akebabi new begeta
@zuzu...3825
@zuzu...3825 2 жыл бұрын
እርካሽ ነው እዚህኮ ውድ ነው ብራችንን ይዘን አገራችን ብንገዛ ይሻላል
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 жыл бұрын
በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል የሌለኝም ይኖረኛል ስታምን በሙሉ ልብህ ስትመካ በአንዱ ጌታህ ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪 ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!
@nolawitbalcha9012
@nolawitbalcha9012 2 жыл бұрын
ጀግኒት ለምለም እውነት ሁሌም እከታተልሻለው በዚህ ሰሞን ግን ሞራል ሆነሽኛል ከምንም በላይ ደሞ የአረብ ሀገር ሴት ስለሆንሽ በጣም ነው የኮራሁብሽ እንደ አንቺም አይነት የአረብ ሀገር ብዙ ጀግኖች ሴት እንዳለች እያስመሰከርሽ ነው💕🙏💕😘😘😘😘
@selamawityedngllj1079
@selamawityedngllj1079 2 жыл бұрын
አገራችን እኮ የሌለ ነገር የለም እኛ ሞኝነታችን ነው እንጂ ቀረፅ ከመክፈል እዚአው ኢትዮጵያ መግዛት ይሻላል ለሙዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይስጥሽ እናመሰግናለን ❤❤❤
@fxfx4948
@fxfx4948 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እቃ ቆሽቆሼ ነው መልኬ በቃኝ ብቻ ለብፌ ማድመቂያ እንጂ ለመጠቀም አይሆንም አንዴ ሁለቴ ስታጥቡት ይላላጣል ኤሌክትሮኒክስም ቶሎ ይቃጠላል ::
@nefisatube7837
@nefisatube7837 2 жыл бұрын
ግን እኮ ማን ከይህ እደምንገዛው ምክኒያቱም የኢትዬጵያው ፎርጅት ነው እዚህ እምንገዛው ጥራት አለው
@user-tn1tr3ld6q
@user-tn1tr3ld6q Жыл бұрын
ዝም አትያትም ኩኩት ያለኮነው ገና ሥታነሣው አቀላለሉ
@aliyachannel
@aliyachannel 2 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነወ የኪሎ ሚወጣው እዛ ሙሉ እቃ ይገዛል
@Dasash-rl2zy
@Dasash-rl2zy 2 жыл бұрын
አድራሻው ቦታ ወይም ስልክ ብታስቀምጡልን የኔ ጀግና
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
ኑ ዲናችንን እንማር🎧👉🏼 የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
@user-dr7wy1sf5q
@user-dr7wy1sf5q Жыл бұрын
ተማም
@zoo_yt1
@zoo_yt1 2 жыл бұрын
አንቱ አዛኝ ነቢ 🍇አንቱ የሑሉ በላጭ 🌲አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌱አንቱ የድሖች አባት 🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ 🌱አንቱ የአላህ ወዳጂ 🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጂ 🌱አንቱ የአላህ መልእክተኛ 🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ 🌷የአላህ ሰላትና ሠላም በአንቱ ላይ ይሑን። 🌼ሠለላሑ አለይሒ ወሠለሙ ተሥሊመ እንኳን በሠላም መጣችሑ ዉዶቼ ቻናላችንን ይቀላቀሉን🌼🌻🌺🌺
@kamilatube8553
@kamilatube8553 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/pbGhlLiFs9SXn4k.htmlደምረነኝ
@user-ix9bg7zu4q
@user-ix9bg7zu4q 2 жыл бұрын
መኖርማ ሁሉም ነገር አለ ለሚዬ ነገር ግን ሰላማ አጥተናል እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ለሰው ልጅ ዋናው ሰላም ነውና ሰላም ያድርግልን ከሰላም በኃላ ሁሉም ይደርሳል ስለ መልካምነትሺ እናመሰግናለን የኔዋ ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሜን 🤲❤️❤️❤️🥺🥺🇪🇹
@user-vg7kg8si9m
@user-vg7kg8si9m 2 жыл бұрын
ሌሎቹ ዋጋ አይናገርውም እዘዙን ብቻ የሚሉት ዋጋን ብናቀው ደስ ይላል ለኝ ከጭመርም ችግር የለውም እኛ ባለንበት ሀገር እናመዛዝነዋልን ተባርኪ ለሙዬ
@tube-wi4yn
@tube-wi4yn 2 жыл бұрын
እኔነኝ እንጂ የመራባ የመንም አቦከምሳ እየሰባሰብኩ የገርጎ ስደፈ የኖርኮት አሁን ይህ የመሰላ እቃ ሀገራችን ሞልቶስ ሰለ በሉ የመዳም ቅመሞች አትሞኙ ሀጋር ግዙ ምርጥ ምርጥ እቃ አለ
@umureyanbintmohamed5323
@umureyanbintmohamed5323 Жыл бұрын
የምር በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኪ። አንዳንዶች ሻጮቹን ነው የሚያደክሙት። አንቺ ግን እራስሽ እቃዎቹ እያወጣሽ ታሳይናለሽ። ተባረኪ። ሰላምሽ ይብዛ።
@fekertube
@fekertube 2 жыл бұрын
ለሙዬ በጣም ያምራል ዋውውውውውው ሰላሸ ይብዛ የኘ ጀግና ጎበዝ ተናፈቀሸነበረ
@hanademse6559
@hanademse6559 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን የተንቢ🙏😍 ግን የዉሃ ማፍያ ሳጠየቂልን አለፍሽው
@user-yv3ke3ys9u
@user-yv3ke3ys9u 2 жыл бұрын
አሰላሙ አኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ በጣም አሪፍና ደስየሚል እቃዎች ናቸው
@lamlamlamlam133
@lamlamlamlam133 2 жыл бұрын
ዉቤ በጣም ደስ የሚል የቤት እቃ ነው ዋጋዉም ሀሪፍ ነው እንደወቅቱ ስናይው ልዮ እኮ ነሽ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን ሰላምሽ ብዝት ይበል
@TiruB
@TiruB 2 жыл бұрын
ወዳጀ ዝቅ ያልክ ሲመስልህ ከፍ የሚያደርግህ ብታጎነብስ ቀና አርጎ በናቁህ ፊት የሚያከብርህ ፈጣሪህ አለና ተመስገን በል
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m 2 жыл бұрын
እኔ ምንም አልገዛሑም ልብስ እራሱ ትንሽ ነው የገዛሁት አልኸምዱሊሏሕ ምርጥ ነው ለሙዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ እስቲ አሏሕ ያሳካልሽ በሉኝ ሁላችንም አሏሕ በሠላም ሀገራችን ያብቃን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын
ጥሩ ዋጋ ነው በምንዛሪው ሲሰላ እዚህም እደዚሁ ነው 👍
@asniyutub2975
@asniyutub2975 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ስደት ያለነው ለማገናዘብም ይረዳናል
@sadibutajiratube4070
@sadibutajiratube4070 2 жыл бұрын
ዋው ማሻ አላህ የሚያምሩ እቃዋች ሞልተዋል ከካርጎ ወጣውረድ አገር ከመግባታችን ብር በምናምነው ሠው አሥቀምጠን መግዛት ወይ ሳይወደድብን በአሁኑ ማዘዝ👍
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምለም አረብ ሀገር እቃ ገዝቶ ጋርጎ ማድረግ ማለት በፍቃደኝነት መክሰር ነው ከቻለን ከአርብ ሀገር ስልክ ቲቭ ላፕቶብ ነክ ነገር ውሰዱ
@Afran-Tube
@Afran-Tube 2 жыл бұрын
ሳለም ሳለም ለሚዬ ማሻአለህ ያምራሉ ዋገቸውም አሪፍ ነው👍👍👍
@baayushnedesaa671
@baayushnedesaa671 Жыл бұрын
ትእዛዝ ታደርሳለቹ ለሙዬ በጣም የምወዳት ጒደኛዬ ልታገባ ስለሆነ ሰርፓራይዝ ላደርጋት ፈልጌ ነዉ
@user-ll9gp2qs6j
@user-ll9gp2qs6j Жыл бұрын
የተቢ ሁሉም እቃ ከነዋጋው ተመችቶኛል ወላሂ ቤቴን ልጨርስና ትገጅልኛለሽ
@user-ib5gh9kg4q
@user-ib5gh9kg4q 10 ай бұрын
ማርያምን በጣም አሪፍ ነው እኔ ብሞትም አረብ አገር አድም እቃ አልገዛም እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን ስገባ እገዛለሁ
@nawal5119
@nawal5119 2 жыл бұрын
ለመዳም ቅመሞች ካሰባቹ መሬት ቤት እየዞራቹ ዋጋውን አሳዩ ለድካማቸው ማረፍያ የሚሆን ንብረት ።
@fatumaassen877
@fatumaassen877 2 жыл бұрын
ሳ ዋናው ቤትነው እቃብቻውን ማፊ ፋኢዳ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 жыл бұрын
💗የውስጤን ነው የነገርሸኝ ቤት ሳይያዝ እቃ ምን ዋጋ አለው
@mesafintteklu4389
@mesafintteklu4389 Жыл бұрын
በትክክል
@user-vc4nm1mv9d
@user-vc4nm1mv9d Жыл бұрын
ለሚየ እናመሰግናለን በጣም ምርጥዋጋነዉ
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጥሩ ነው ካርጎ ቀረ በቃ🙏
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ያምራሉ ከዝህ ከማጓጓዝ ይሻላል እዝህም ኳሊቲ እቃ ውድ ነው
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 2 жыл бұрын
እኔ በሰው አዞ ማስገዛት አይመቸኝም አይኔ አይቶ መርጬ ካልገዛው አይመቸኝም ምናልባት የክፍለአገር ልጆች ስለማያገኙ ይዘዙ
@rakold8482
@rakold8482 2 жыл бұрын
ይኸ እቃ የማይገኝበት ከፈለ ሀገራ የለም እራ ያውም በተሻለ ዋጋ
@user-kv8vk8yg1h
@user-kv8vk8yg1h Жыл бұрын
ክፍለ ሀገር የለም ያለሽ ማነው እባክሽ?
@bshshbdbdbd2224
@bshshbdbdbd2224 Жыл бұрын
ይሄም እኮ ክፍለ ሀገር ነዉ አዲስ አባ አይደለም
@teybahussein6143
@teybahussein6143 Жыл бұрын
እውነት ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እኔ አፈልግ ነበር ግን ሃገሬ ክፍለሃገር ነው እደት ይሄዳል
@charientertainment
@charientertainment 2 жыл бұрын
❤ ይሄን ኮሜንት ላያችሁ ሁሉ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤ እኔ ቤት ከች በሉልኝ ውዶችዬ ፈታ እንበል 👍
@hudaftube1255
@hudaftube1255 Жыл бұрын
ቁጥር
@firdostube2859
@firdostube2859 2 жыл бұрын
በጣም ያማምራል ብሩም ሀሪፍ ነው
@emebetyoutube884
@emebetyoutube884 2 жыл бұрын
ለሙዬ የኔ ቆንጄ ሰላምሽ ይብዛ ማሪ መች መስሚያ አለን ብለሻን እየገዛን አሁን ተቸገር ካርጎ ብር ጨምሮዋን ኮተት ሰብስበናል ጌታ ጽናቱን ይስጠን የሚገርመው የሚያምረው ያገራችን ድስት ነው
@charientertainment
@charientertainment 2 жыл бұрын
Wow ደስስ ይላል በቃ ዋገው እስካገባ ይቆይ ይሆን
@abebatube5763
@abebatube5763 Жыл бұрын
ሰላም የተንቢዬ በጣምም አሪፍ ነው። ታዲያ ከሰው አገር ምን አሰለቃቀመን የይገርማል እናመሰግናለን
@foazyutube4292
@foazyutube4292 2 жыл бұрын
ለሚዬ እናመሰግናለን ውሀ ማፍሊያ እና ደርዘን ሲኒወች ሞሰብ ካለ በቀጣይ
@sarahabshawet
@sarahabshawet 2 жыл бұрын
ለሚዬ ማሻ አላህ አንድ እቃ አልገዛም እዛ ሀገሬ ገብቼ እገዛለሁ በጣም ነው የሚያምሩት
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 ай бұрын
ዉዶወ ደምርኝ
@sarasire9203
@sarasire9203 Ай бұрын
አድራሻቸው ይት አከባቢ ነው ከቡተጀራ እኔ ከትንሽ ግዜ በወላ እመጣለሁ እንሻ አላህ እዚ እቃ አልገዛም መጥቼ ነው ምገዘው
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው እዛው ስመጣ እገዜለሁ ከዚህ አልኮትትም ኢንሻ አላህ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
በጣም፡ቆንጆነው፡ዋጋው፡እዚህ፡ካርጎ፡ቀረጥ፡ስበል፡በጣም፡ብዙ፡ብር፡ይፈጃል
@user-pw5tj6sn1k
@user-pw5tj6sn1k 2 жыл бұрын
የምር ውድ ነው ኢትዮ እኔ ያለሁት ባህሬን ነው እና እቃ እርካሽ ነበረ ሚያስፈራው ካርጎ እና ቀረጥ ቢሆን እንጂ
@dalalalnuaimi6785
@dalalalnuaimi6785 Жыл бұрын
ዋጋው እዚ ዶላርና እርያል ስለሆነ ነው ቀላል የሚመሰለን እጂ ዋጋው ወደሐገር ሲመነዘር እኩል ነው ስለዛ ሐገር ውስጥ ብሩን ይዞ ኤዶ እዛ መግዛት ይሻላል
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb 2 жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑኑኑኑ
@fxfx4948
@fxfx4948 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እቃ ዋጋው እሳት ማለቴ ውድ በዛላይ የማይረባ መልኬ በቃኝ ብዙ ማያስጠቅም ቶሎም ይበላሻል::
@user-mp9st2bp4o
@user-mp9st2bp4o 2 жыл бұрын
ኧረ ይህ ውድ አይደለም ከስደት ከምንገዛ ብሩን ልከን እዛው መግዛት ይሻላል የምር ምንዛሬውኮ ያው ነው
@fasa7843
@fasa7843 Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ እቃ ነው ከእውነት እዚህ እኮ ውድ ነው ሁኖም ደግሞ ታርጎ ማድርጉ በጣም ብዙ ብር ይጨረሳል እና ሀገር ስንገባ እንገዛለን
@alsadialsadii9497
@alsadialsadii9497 Жыл бұрын
ቤተሰብ ያለው ሰው ይገዛላቹህ እዚሁ ሆናቹህ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 жыл бұрын
ፍሪጅ የልብስ ማጠቢያ ማሽን ቲቪ ጠይቂልን
@Aradamedia1
@Aradamedia1 Жыл бұрын
እሚገርም እቃነዉ እናመሠግናለን ዉደ👍👍🙏
@user-dn4fe5tr8r
@user-dn4fe5tr8r Жыл бұрын
በጣም አሪፋነዉ በርቺልኝ ለሚዬ🥰🥰
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 2 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ እቃ በጣም ተወዳል እኔም ገና ጎጆ ወጪ ነኝ ጉዴ
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 2 жыл бұрын
አትፍሪ ውዴ ዋናው ፈጣሪ ትዳሩን ጤናውን ያሳምርልሽ ሁሉም በሂደት ይሞላል
@hamzyaflower6373
@hamzyaflower6373 2 жыл бұрын
እኔም እንደዛው ነኝ😥😥😥😥
@blentube3002
@blentube3002 2 жыл бұрын
Ayezowachu ehetoch egzaber ale Demirugn befetari
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 2 жыл бұрын
እሺ የኔ ቅውዶች
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 жыл бұрын
😔ውዴ እኔ አለሁኝ ሰውየውንም😂 ቤቱንም የለለኝ እቃ ባለበት ተመልካች ሆኘ 🤔 እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክ ዋናው ጤና ንጹህ ፉቅር ነው 💗
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 жыл бұрын
ባለ ሱቁ ንግግሩ ይማርካል የጨዋ ልጂ ንግግር ነዉ ትትናዉ የእቃዉ ዉድነትኳን አያሻም ኪኪኪ
@zeharaakil9643
@zeharaakil9643 2 жыл бұрын
Wedme new latabssh ende🤪🤪🤪🤪🤪😜😜😜
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 жыл бұрын
@@zeharaakil9643 እረ እኔ በሚድያ ላይ ያየሁትን ወድ ሁሉ አፍቃሪ አይደለሁም ሰዉን ልወድ እችለለሁጂ ወድ አልቸገረኝም አልሀምዱሊላሂ
@zeharaakil9643
@zeharaakil9643 2 жыл бұрын
Tey gin eshi beyign
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 жыл бұрын
@@zeharaakil9643 ሀሀሀሀሀሀሀ እኔቢ አልፈልግም አልኩሽ አጨቅጪቂኝ እዴ በቃ አልፈልግም
@zeharaakil9643
@zeharaakil9643 2 жыл бұрын
እሺ በቃ ትቼዋለሁ ውዷ የባሌ ሚሥት
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለሚ
@yehiharegnega
@yehiharegnega Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ እቃነው ያላችሁ ሀገራችን ለመግባት ያብቃን እገዛለን
@nuratube8673
@nuratube8673 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል ግን እህቶቼ ብራቹ ያዙ ሀገር ትገዛላቹ
@abayenshebelayenh4662
@abayenshebelayenh4662 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለሙ
@user-nn7rg9jo1z
@user-nn7rg9jo1z Жыл бұрын
ተባረኪ ለሙዬ
@muneerabadru5832
@muneerabadru5832 2 жыл бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና ሴት እሺ እናመሰግናለን
@batalyoutubeahemed3856
@batalyoutubeahemed3856 2 жыл бұрын
አመሰግን አለሁኝ ለሙዬ የኔ ጀግና
@nasr1663
@nasr1663 Жыл бұрын
በርቼ.ለሙዬ.አሪፍነዉ..
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ ይላል አገራችን ላይ ካገኘን ምን አሸከመን እህቶቼ
@selambersuyutob8637
@selambersuyutob8637 Жыл бұрын
ጀግና በርቺ እህቴ
@fxfx4948
@fxfx4948 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ ከምንገዛው ውድ እቃ የሳውዲ አቡ ከምሳ የምንገዛው እቃ ብዙ ያስጠቅማል ጥራት አለው::
@emuemranbintshafi5856
@emuemranbintshafi5856 2 жыл бұрын
እውነትሽ ነው እኔስ በሂደት እያልኩ ገዝቼ አሳሽጌአለው ከፍሪጅ ከገሳላ ሌላ የቤት እቃ በደምብ ገዛሁ ሀገር ሚገዙት የቡና መፍጫ ወር አያስጠቅሙም አሉ
@aplwkwr3036
@aplwkwr3036 2 жыл бұрын
@@emuemranbintshafi5856 ማሽን ክሆነ ቅርጥ እትችሉትም ግሙሪክ ነው እሚወስደው
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 жыл бұрын
@@emuemranbintshafi5856 ማሽን ካለሽ ወረቀት አጽፊ ውዴ
@emuemranbintshafi5856
@emuemranbintshafi5856 Жыл бұрын
@@aplwkwr3036 እህት እኔ ወርቀት አፅፋለው ምንም ችግር የለም ሳውዲ. ይገባል በቅርቡ ገሳላ ፍሪጅ ይዘው የገቡ አሉ ካፃፍሽ ችግር የለም ወርቀት ገሳላ ፍሪጅ. ደብል አይሆንም ሌላው ችግር የለውም
@aplwkwr3036
@aplwkwr3036 Жыл бұрын
@@emuemranbintshafi5856 ይቻላል እንዴ እኔ የሚስራው በውጭ ነው እስኪ ንገርኛ እህቴ
@user-bl7en8tq6p
@user-bl7en8tq6p Ай бұрын
እኔ ሁሉም ነገር ሀገር ቤት ነው እምገዛው ❤❤እዛህ ልብስ እንኳን አልገዛሁም😂😂
@eyobanaapptube325
@eyobanaapptube325 Жыл бұрын
እኔም እግዚአብሔር ፈቅዶ ከአመት በኋላ እገባለሁ እቃ መግዛቴን ተውኩት የምር ትንሸ ገዝቻለሁ ካርጎው አሰፈርቶኛል እጃ
@eume.siedasetube7867
@eume.siedasetube7867 Жыл бұрын
አረብሐገር። መውሠድ። ያለብን ነገር ቢኖረ። ብርድልብሥ። ቤርሙሥ። እና። ምጣፍ ኤሌክትሪክ እቃወች። ነው። ሌላው። ሐጋራችን። መግዛት። ነው። ሚሻለን
@fetitube9478
@fetitube9478 2 жыл бұрын
የምር በጣም ርካሽ ነዉ የምር 😘❤️👌👌👌🙏🙏🙏
@user-qi7hx8sb4h
@user-qi7hx8sb4h 2 жыл бұрын
ለሚ አምሳኢንጅ ቴሌቪዥን ትልቁን ፍሪጅ ስሊንደር ትልቁን የነዚህን ዋጋ ንገሪኝ ካለሽ የልብስ ማጠብያ ማሽንም ጨምሮ
@user-is6qg7lf3v
@user-is6qg7lf3v Жыл бұрын
እናመሠግናለንእህቴዋ ቀጥይበት
@user-zf5dp9vr4b
@user-zf5dp9vr4b Жыл бұрын
የኔ ቆጆ እህት በጣም እናመሰግናል
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 2 жыл бұрын
ዋው የምን ኮተት ማንኳተት ዝም ብሎ አገር መግዛት ነው እንጅ በዛላይ ውብ ርካሽ
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f 2 жыл бұрын
Ewanatishinew yamin mankatati new ganzabi yizo hager magizati kargo rasu waci bazunew
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 2 жыл бұрын
የካርጎ አይወራ የሚያውቀው ያውቀዋል
@KamuMedia
@KamuMedia 9 ай бұрын
welcome Eadat nachu❤❤
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 2 жыл бұрын
ሰሞኑን ካርጎ አድርጋለሁ አስሊ ነው የገዛሁት ከመዳሜጋ በጣም ውድ ነው በሚገርም ሁኒታ ያቀረብሽውጋ እኩል ነው ዋጋው አስሊከሆነ የካርጎ ከስራለሁ ማለት ነው🤔
@Rehmah_
@Rehmah_ Жыл бұрын
ዋው ሀሪፍነው ዋጋው ምርጥ ነው በምዛሬው ሳስበው ለምን ካርጎ እንበላለን
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ኡትዬጲያን ሰላም አርግልን
@kookoo1474
@kookoo1474 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነዉ እቃዉ ዋጋዉም እርካሽ ነዉ
@zulekatube2760
@zulekatube2760 2 жыл бұрын
አው ለሙዬ እዚ ካርጎ ኪሳራ ነው ሀገራችን መግዛት ይሻላል
@user-sr9cd1zu5f
@user-sr9cd1zu5f Жыл бұрын
ዋው በጣም ሀርፍ ነው
@zinababrahim1600
@zinababrahim1600 2 жыл бұрын
መሸአላህ በጣም እናመሰግናል
@hmodhmod3235
@hmodhmod3235 11 ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥ እቃነዉ ኢቶ የትነዉ አአ ወይስ ቁጥር አስቀምጡ
@UserUser-rj6bj
@UserUser-rj6bj 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ለሙዬ
@user-zc9lw1tp7j
@user-zc9lw1tp7j Жыл бұрын
ማሻአላህ ግን ወደየት እየሄድንነው 1000ብረ እቃ የለም ግን🤔🤔🤔
@aldaman8609
@aldaman8609 8 ай бұрын
ምርጥእቃናቸው❤❤
@user-ih5xj8iv5z
@user-ih5xj8iv5z Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ነው
@febenshow-7153
@febenshow-7153 2 жыл бұрын
አረ እኔ አልሸካከምም እዛው ገዛለሁ የተንቢዬ😊
@user-nx2zc3mo7z
@user-nx2zc3mo7z Жыл бұрын
ኢሻአላ እኔም እየሰራሁ እየላኩ ብሩን አሰዛ ባሌ ይገዛል እጂ እዚህ ቀረጡ ምኑ ምኑ ወጪ ብቻ ነው
@SaraSara-ni8th
@SaraSara-ni8th Жыл бұрын
ምርጥ ነው
@Ms-wz2km
@Ms-wz2km 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@hayatmko9818
@hayatmko9818 2 жыл бұрын
ዋው እደት ያምራል ለሚ የት ነው
@mekyatube8685
@mekyatube8685 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለሙየ ጥሩ ቆይታ ነበር ጥሩ መረጃ ነው ማሻአላህ
@RabyYouTube
@RabyYouTube Жыл бұрын
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ ዋዉዉዉ በጣምያምራል እናመሰግናለን
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
ወደ ጫካ ገባሁ
12:10
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 16 М.
Agu 6/2024  Eritrea
16:09
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 5 М.
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 284 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 19 МЛН