"ከዶ/ር አብይ የኖቤል ሽልማት ምን እንማራለን ?" ከወግ አዋቂዉ በሀይሉ ገ/መድህን | Ethiopia

  Рет қаралды 62,174

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Andafta Media Brings you Ethiopian News | Ethiopian Breaking News | Andafta Media | Andafta News | Ethiopian Daily Updates | Ethiopian Politics

Пікірлер: 42
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Ай бұрын
የሚጣፍጥ አንደበት በእውቀት ላይ የተመሰረተ ከስጦታ ጋርየትዋሀድ የሚስተምር ቁም ነገር ያዘለ ትምህርት ነው ። ክብርና ምስጋና ይድረስዎት ። ተባርኩ ።
@abdobatser7379
@abdobatser7379 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ጫወታህ መልክት አለው በጣም ምርጥ ስው ነህ አከብረሀለሁኝ
@askme7620
@askme7620 4 жыл бұрын
ጨዋታ አዋቂ ብልህና አራዳው በሀይሉ 👏👏👏
@solomnashagre8680
@solomnashagre8680 4 жыл бұрын
እጅግ አድርጌ የማደንቀው ጨዋታ አዋቂው አቶ በኃይሉ ገ /መድህንን ለማወቅ የሸገርን የጨዋታ እንግዳን ማዳመጡ እጅግ አዝናኝና አስደሳች ነው
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 4 жыл бұрын
ደስ የሚል ቁም ነገር ከልዛ ጋር! ኑርልን።
@TIGTIG-z
@TIGTIG-z 4 жыл бұрын
ፈረንጆችን ካስደሰትክ የማይቻል ነገር እንደሌለ የአገር ክብር ምናምን ካበዛህ ደግሞ የማይደርስብህ ነገርእነደሌለ እንማራለን ምርጫ ግን የአስተሳሰብ ነው
@SolomonVA
@SolomonVA 4 жыл бұрын
የድሮ አራዳ፡ በጣም ይመቻል
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 Ай бұрын
የማይሰለች አስተማሪ።
@issakmenghistab5271
@issakmenghistab5271 2 жыл бұрын
በታም ደስ ይሚል እያጫወትክ ማስተማር ነውና በርቱ ቐጥሉበት ጨዋታው። እኔም ትንሽ ልጨምርሎት ነጮች ተንኮለኞች ዘረኞች ናቸው እና ኖቤልሽልማት ለዶ ኣቢይ መሰጥትን በጣም ድስ የሚልነው ግን ለላ እቅድ ነበራቸው ሊሸውዱት ኣስበው ለብቻውን ስውጡትነበር
@ehitaykirta811
@ehitaykirta811 9 ай бұрын
ንጋቱ: ለማ: መታወስ: አለበት
@ritaa6260
@ritaa6260 4 жыл бұрын
Yes, Dear Behailu, there is a WOMAN behind every successful man. Thank you for your education and yet tafach weg.
@zennybeyene1406
@zennybeyene1406 4 жыл бұрын
Thanks Andafta Batam Endyh aynat chwata yalchwe program Abzuln
@frewbayissa5269
@frewbayissa5269 4 жыл бұрын
impressing !
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f 11 ай бұрын
👍
@danielalamo2289
@danielalamo2289 4 жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ
@godsaves8457
@godsaves8457 4 жыл бұрын
💚💛❤🙏
@beebrr3617
@beebrr3617 4 жыл бұрын
CUNY guy🙏🙏🙏🙏💪🏽❤️👍🏼
@mebrahtutsegaye2006
@mebrahtutsegaye2006 11 ай бұрын
How do you like Abey now?
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 2 жыл бұрын
አንተ ድንቅ ሰው የተለቁትን ማተለቅ እንዲህ ነው ቅን አይምሮ ሁሊም አድናቄ ነው
@merimharena3033
@merimharena3033 3 жыл бұрын
ኤርትራ እና ኢቲዮጵያ ባይጣሉ ኣቢ ይሸለም ነበር ወይ?
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 3 жыл бұрын
የሶቅራጠስ ኣድናቂ መሆን ኣለብሽ
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 4 жыл бұрын
ለመሆኑ እንዴት ነው ባልና ሚስቱ ባንድ ቤት የሚኖሩት ።መበለጧን አምና እግር እየሳመች ታድር ይሆን።መጸሀፋቸውን ሳላነብ አይግደለኝ።የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ።
@hameremekuria9214
@hameremekuria9214 4 жыл бұрын
የእንግሊዝ ቤት የበግ ማጎሪያ ከሆነ ቆየ የማን በግ እንኳን እንደሆነ አይታወቅም።
@senisenishoiloveethiopia9109
@senisenishoiloveethiopia9109 4 жыл бұрын
he is a great and funny person
@user-br3ww5cp3c
@user-br3ww5cp3c 2 жыл бұрын
ኖቤል ሽልማቱ ሁለት አመት ሆኖታል። ዘንድሮ እንዴት ታየዋለህ? በእሱ ዘመንና እውቅና አገር ላይ ለደረሰው ፍዳ ተጠያቂ ነውና አንተም ቃልህን ካላደስክ አህምሮህ ይወቅስሀል።
@tracksound6620
@tracksound6620 3 жыл бұрын
Rip
@abiyayele3207
@abiyayele3207 2 жыл бұрын
በቀለ ገርባን ነው?😂😂😂
@alemdesalegn802
@alemdesalegn802 Жыл бұрын
Tebatekulegn abatea
@bezawitethiopia7701
@bezawitethiopia7701 4 жыл бұрын
💪💪💪👌👌😜😜💚💛❤️
@zerafgobeze6872
@zerafgobeze6872 2 ай бұрын
ስለ ፒኤች ዲ (ዶክተር ኦፍ ፊሎዞፊ) እና ስለ ዶክተርነት የሰጠኸው አስተያየት ትክክል አይደለም። ዶክትሬቱን የሰጠው ተቋም ዶክተር ብሎታል። ችግሩ ምን ላይ ነው?
@samrayimre7879
@samrayimre7879 4 жыл бұрын
Sle Salme yegba Saw Endy yerale
@sintayehusibhatu2666
@sintayehusibhatu2666 2 жыл бұрын
መሳጭ አቀራረብ። በሃይሉ ገ/መድህን በጨዋታ እንግዳ ቀርቦ ለመአዚ ያወጋት እስካሁን አይረሳኝም፡ የማስተወስ ችሎታው፡ የሃሳብ ፍሰቱ፡ወግ አዋቂነቱ፡ሁሉ መሰጫ ነው።
@yisihakabraham8098
@yisihakabraham8098 4 жыл бұрын
Abo beka merit Arada neh...
@merimharena3033
@merimharena3033 3 жыл бұрын
ንግግርህ በጣም ደስ ይላል፡ነገር ግን ኣንተ ትልቅ ሳለህ እንደት ይህ ሽልማት የ ሌባ ሽልማት እንደ ሆነ ኣቃተህ።እስቲ ኣስብ ሰላም ከሆነ ለምንድነው ደንበሩ የተዘጋ ብድጋሜ?ለምንድነው ኤርትራውያን ሰላም ኣጥተው በስደት የምንከራተቱ፡ለባህር ብለ ኣፍህን ኣትክፈት ለኛ ለ ኤርትራውያን ይማታለል ሽልማት ነው።
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 3 жыл бұрын
ዉይ ቅድም ኣድንቄሽ ነበር ስድብ ላይ ስትወርጂ ኣዘንኩ!
@Siinboon
@Siinboon 4 жыл бұрын
No black person win Nobel prize in the science field to date, what a lie. W. Arthur Lewis who won in Economics in 1979 is not white, he is black. Sewu ayawukim belo zim belo endemeta mewashet tiru aydelem. Esu ersau demo atwashu belo yemekral.
@Siinboon
@Siinboon 4 жыл бұрын
Again about the Ph.D. thing, if you earn Ph.D. and active in academics your official title is Dr. But, if you earn Ph.D. and terminate your academics and join another full-time career such as politics you are not eligible to use the tile Dr. For example, Dr. Abiy is not supposed to use his title Dr. This is the standard everywhere.
@hayat..kuwait8674
@hayat..kuwait8674 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 4 жыл бұрын
Yu wrng. Dr s PHD hder medcal dctr cald MD. Dnt cnfused peple read befre yu talk
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 4,9 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 40 МЛН
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 4,9 МЛН