ከጎደኛክ ወይም ከስራ አጋሪክ ሲሂር(ድግምት)የተሰራብክ ግዜ

  Рет қаралды 12,120

Abu Afnan   ሙክታር   مختار

Abu Afnan ሙክታር مختار

Жыл бұрын

Пікірлер: 122
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s Жыл бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ትምህርቶችህ በጉጉት ነው የምሰማው የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው
@user-lu3vi8jp1h
@user-lu3vi8jp1h Жыл бұрын
አሚን አሚን የገዛ ወንድም እህቶቼ ነበር ያሰሩብኝ የምሰራውን ገንዘቤን በሙሉ ለነሱ እንድሰጣቸው ነበር የተሰራብኝ ያየውትን ስቃይ ህመም እኔና አሏህ ነን ምናውቀው A.liiah በስተመጨረሻ አቡ አፍናን ባደረገልኝ የሩቃ ህክምና ነበር ዛሬ ከጎደኞቼ እኩል የሆንኩት ኡስታዝ ሀያትክን አሏህ በክይር ያርዝምልክ
@madinaamra
@madinaamra Жыл бұрын
የት ነዉ ኡሥታዝ እኔም እፈልጋለሁ ሩቅያ
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd Жыл бұрын
አይባልም
@madinaamra
@madinaamra Жыл бұрын
@@JamilaJamila-wh1bd ምን
@user-po5vy8be7p
@user-po5vy8be7p Жыл бұрын
አሰላምአሊኩም እህቴበአላህ እደትነዉየምናገኛቸዉ እህቴድረሽልኝ 😢😢😢😢😢
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
ያአላሕ እ
@jgyt5786
@jgyt5786 3 ай бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይረን እስኪ ያጀመአ ዱአ አድርግልኝ እናተ የአላህ ባሪያዎች ሆይ ቁረአን ሀፍዝ እንዲያደረገኝ አላህ ኢላሂ ያገዘኝ ዘንድ
@user-cc9mv8tx1m
@user-cc9mv8tx1m 2 ай бұрын
በጣም በጣም ተመችቶኛል በመጀመሪያዉ ተጠቅመዋለዉ ብዙ አመት ሺፊሪና ላይ ቆይቻለዉ በሲህሪ ምክንያት ከሀገረ ዎጣዉ አሁን ደግሞ ኬንያ ገባዉ አሁንም እየጀመረኝ ነዉ ዱዐይ አድሪጉልኝ
@meryammuhye
@meryammuhye Жыл бұрын
ማሽአላህ ሀቂቃ ስታናገር ትምህረቶችህ ከልብ ይደረሳሉ🥰አላህ ይጠብቀን
@MedinaAbdellah
@MedinaAbdellah 5 ай бұрын
ባረከሏሁ ፊክ
@nfisa2992
@nfisa2992 11 ай бұрын
ኡስታስጀዛአክአላህኸይር
@samirahaji2781
@samirahaji2781 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሏህ ይጠብቅህ
@user-eq9se3uy6u
@user-eq9se3uy6u 8 ай бұрын
ጄዛክ አሏሁ ኸይር
@user-ho5hc7xw6c
@user-ho5hc7xw6c Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን ግን በየቀኑ ብትመጣ አሪፍ ነው
@user-cn6hf8bl9z
@user-cn6hf8bl9z Жыл бұрын
ሀቅ ነው አሏህ ዱዓችንን ይቀበላል እንሻአሏህ በርታልኖ ኡስታዝ ልክ ነው ቶሎ ቶሎ ብቅ በል እያንዳንዳችን ጋር ያለ ነጥብ እያነሳክ ያለክው ማሻ አሏህ በሮታ
@zamzammuluken
@zamzammuluken 5 ай бұрын
አሚን ያረቢ
@user-bv4xg3rd5x
@user-bv4xg3rd5x Ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@user-wc6ek4hk2y
@user-wc6ek4hk2y 8 ай бұрын
እሽኢሻአላህኡስታዝአላህይጠብቅህ
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
😭😭😭ኦድ ይፉጀው ያለንበትን አላህ ያቃል መላቅድሱ የማይታውቅ ለሀኪምራሱ ለመገረ ያረቢ እባክህ ማረኝ በላቤ የገዛውትቤት ከመግባቴ ሰላሜን አጣሁ ተሺመድምጄ ሺባ አረገኝ ቡቻ አለሀምዲላ በስተመጨረሻ በቁራን ገለልቡሎልኝ ዛሬ ቡዙም አፉያ ባልኦን ሰረቼ እየበላሁነው የሚገረመኝ ትንሺ ትልቁ መባላትነው ቤቱ ውስጥ ኦ ለምን አየሺኝ አየህኘ መባባል ውላኢ መባላት የቤቱ ቤቱን የሸጠልኝ ሰውዬ ከሸጠበዋላ የግረሳት ኦነበት እሰካለሺ ቡቻኑሪበት ቅጥል ይላል ሲያየውቤቱን ምነካህ ያተሀቅ አለቡኝ ወደህ ፈቅደህ ነው የሸጥክልኝ አልኩት አዎ ምንም የለቡሺም ሼጨልሻለው በቻ ይለኝነበረ የተውሰነ ቆይቼ ተመልሼ ወደስደት መጣሁ ከዛ ግን ምኦኘነው እያልኩ እራሴን ጠይቃለሁ አድቀን ውላኢ ሰግጄ የአላህ ምድነው ይሁሉ ሰቃይ ቡዬ አተው አሳውቀኝ ያለነገረም ካለ ቢዬ ድአአረጌ ተኘሁ ግን ለአድቀንም ሰህረነው ቡዬ አስቤም አላቅ ከዛ በህልሜ ከቤቴጠረዝላይ ቁሜ ድምፀነውምሰማው ያውልሺ እፀድስረ ነው የቀበሩት ቡሎ ከግቢዬ አጠገቡ ጎረቤቴ የተከሉት ፀድ አለ እዛስረ ጠቆመኝ አኡዝቢላ እኔ አላይም ፈራለሁ ውደዛም ቦታ አልኤድም እያልኩት ቡንን አልኩ አላህ ይጠቁማል ግን የኘ ልቡ አልጠራምጂ ለሱ አልተበረከክንም ቡቻ ሰለሁሉም አለሀምዲላ ቤቱንም ልሸጠውነው በአላህ ፉቃድ
@bekalubekaluasefa7198
@bekalubekaluasefa7198 Жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን
@samiraa6690
@samiraa6690 Жыл бұрын
አይዞሽእህቴአላህአለን
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o Жыл бұрын
ሱባሀን ኣላህ ጓበዝ ነሽ ቤቱን ሽጠሽ ራቂያቸው
@user-zh8om8rx1t
@user-zh8om8rx1t 8 ай бұрын
ጀዛከላህኸይር
@sagscfafsf4128
@sagscfafsf4128 Жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይረን
@user-wc6ek4hk2y
@user-wc6ek4hk2y 8 ай бұрын
አሚንንንያረብ
@HamserKombat7
@HamserKombat7 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን
@jgyt5786
@jgyt5786 3 ай бұрын
ኢንሻአላህ አሚን ‏‪11:22‬‏
@user-tu8fh3rv4x
@user-tu8fh3rv4x 5 ай бұрын
አሚንንንንንንንንን ወድማችን
@user-wc6ek4hk2y
@user-wc6ek4hk2y 8 ай бұрын
አሚንንን
@zamzamali3806
@zamzamali3806 Жыл бұрын
እረ አትጥፋ ተሎ ተሎ ና በጣም ጠቃሜ ትት ነዉ ጀዛከላኸይረን ወንድም
@user-ho5hc7xw6c
@user-ho5hc7xw6c Жыл бұрын
ትክክል እኔ በጉጉት ነው እምጠብቀው
@nfisa2992
@nfisa2992 11 ай бұрын
አላህይጠብቅህ
@user-pl9wv9iy9m
@user-pl9wv9iy9m 4 ай бұрын
ጀዛካላህ
@user-kq5hl1kp4d
@user-kq5hl1kp4d 5 ай бұрын
ጀዛክላህኸይረንወድም
@user-um7xj1ds4f
@user-um7xj1ds4f 5 ай бұрын
ያአላሕ
@user-wc6ek4hk2y
@user-wc6ek4hk2y 8 ай бұрын
ኢሻአላህሱበሀንአላህአላህይውደድህወድሜ
@shemseredi758
@shemseredi758 Жыл бұрын
Mashallah
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 9 ай бұрын
አላህ ደጋሚንም አስደጋሚንም አላህ ያጥፋቸው ግን ለምን ለነገሩ ባይጎዳንም አላህ እየጠበቀንጂ😢
@muneabdul5881
@muneabdul5881 Жыл бұрын
As.wr.wb.yeaki ar usetaz beta tamema neber ena yehememan menesea maweqe wenjel yehonebegnal enda???
@semirayonis6804
@semirayonis6804 Жыл бұрын
Allha. Ytebken. Yarebe
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 6 ай бұрын
📚🤲🤲🤲☝️👍👍👍
@zabebqbeba7318
@zabebqbeba7318 3 ай бұрын
አላህየአአሺረኚያረብ
@aliami3143
@aliami3143 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ከይር አላህ ይጠ ብቅህ ያርብ
@bekalubekaluasefa7198
@bekalubekaluasefa7198 Жыл бұрын
አሚን ሁላችንንም እሱ ይጠብቀን
@user-qk2ms1vx3y
@user-qk2ms1vx3y Жыл бұрын
አሚን አሚን
@AliAhmedAmina-o5c
@AliAhmedAmina-o5c Ай бұрын
ቁርሀን አልተማርኩም
@user-gn1ls4td9h
@user-gn1ls4td9h 11 ай бұрын
👍👍👍👍
@asfghadfff5140
@asfghadfff5140 Жыл бұрын
Amane
@MhMoh-cu7ft
@MhMoh-cu7ft 8 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹👍👍👍
@ssm1839
@ssm1839 11 ай бұрын
ወንድሜ አላህ ይባርክህ ግን ከዋላ ያለው ድምፅ ብታጠፈው ምንም አይሰማም ንግግርህ
@userasd5115
@userasd5115 7 ай бұрын
ኢሸአላህህህ❤❤❤ያርቢቢ😢😢ኧርአላህያሣወቀን
@hikohiko3924
@hikohiko3924 Жыл бұрын
Shukern
@fafimohammed4697
@fafimohammed4697 Жыл бұрын
ሲህሩ እኮ ኢበዳ ላይ ደካማ እንዴትሆን ያደርግሃል እና እንዴት ነው የሚሆነው
@zabebqbeba7318
@zabebqbeba7318 3 ай бұрын
ሰለላአለይሂወሰለም
@rufu3986
@rufu3986 Ай бұрын
የኛጀግና❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-um3xs7bk1g
@user-um3xs7bk1g Жыл бұрын
አረብኛ የማናቀ ብዙ አለን እናዱአውንበአማረኝአስረዳንኡስታዝ ጀዛክአላህኸይት
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
መርሃባ
@skettube4149
@skettube4149 Жыл бұрын
አሏሁመ አዚሂቢል ባእስ ረበልናስ ወሽፊ አንተ ሻፊ ላሽፋኡክ ኢላ ሽፋኡ ላዩጋድሩ ሰቀማ
@newlife9989
@newlife9989 Жыл бұрын
እባካቹ ሰብስክራይብ አርጉ በጣም ኡስታዝ እያገዙን ነው ሙስሊሙ ተይዞም ህክምናው ላይ የለም
@user-cn6hf8bl9z
@user-cn6hf8bl9z Жыл бұрын
ያንተን ፑሮግራም በጉግት ነው ወሏሂ የምንጠብቀው Abu Afnan
@MaAm-ke4gb
@MaAm-ke4gb Ай бұрын
ረበእኔመሰንየዱሩወአነተ ራህምኒ
@abdu-uh7fk
@abdu-uh7fk Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته Ke MUZIKA bicha sayhon ke NESHIDAm chimir Ibakih wendime Neshidawunim le الله bileh tew. bedinachin Yelele neger wede timet mamiratu aykerim ina
@zabebqbeba7318
@zabebqbeba7318 3 ай бұрын
የመሀጠንንልቀቅልን😢😢😢
@zulfafetah9461
@zulfafetah9461 Жыл бұрын
Kehwala yalew demts beker tiru new meknyatum ante yemtastmerw aysemam jzakallaha heyt
@bekalubekaluasefa7198
@bekalubekaluasefa7198 Жыл бұрын
እንደኔ ድምፁ ከሚቀረበው መልክት ካር ተያያዥ ነው ባይ ነኝ ባሆን ቲንሽ ቀነስ ቢያደርጉት እላለው በውስጥ መሰመር አውሪቻቸዋለው ሚያቀናቡሩለት ሰዎች እንዳሉና አወራቸዋለው ቡለውኛል በተረፍ መልክቱ እና የሚነሱት ነጥቦች በጣም አሪፍ ነው በርታልን ነው ምንልክ
@user-ec2uf6pr8q
@user-ec2uf6pr8q Жыл бұрын
እኔግን።ወላሂ ለምነው እደዝህ ያረግሽብኝ ብየ ልጠይቃት እላለሁ በጣም እናደዳለሁ ሳስበው ጎደኝነታችን ለዝህ ነበር እላለሁ
@user-fx9ez2jf9e
@user-fx9ez2jf9e 5 ай бұрын
እኔም እዳችው እየተጠራጠርኩነው እኔ እነግራት አለሁ
@MedinaAbdellah
@MedinaAbdellah 5 ай бұрын
እድል የተቀየረብንስ መፍትሄ ካለህ እባክህ😢
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 ай бұрын
ኡስታዝ ጀዛኩምላህኸይረን እባክህ የትነው አድራሻችሁ ግን እረእኔቤተሰቦቼ ተበጣበጡ ኡስታዝ ደሞ እኛጋ ኡስታዝ አይጥ ሞታ ደም በራፋችን እንደገና አይነ ምድር ፣ና ደሞ በአደስ የተለወሰቅቤ የሚመስል ነገር እቁላል እነዚህ ነገሮች በተደጋጋሚ ይጣሉብናል እናገኛለን በመጨረሻ እናቴም አባቴም ተለያዩ እኛለእራሱ እርስበእርሳችን እህርወንድሞቼ እንጣላለን😢😢😢 ምን ትመክረኛለህ ኡስታዝ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 2 ай бұрын
0996530863
@laylamohamad1951
@laylamohamad1951 Жыл бұрын
ብዙ፣ስዋች፣በዚ፣በሲሂር፣በሚባል፣የኩፉዎች ሰራ፣ብዙዎች፣እየተስቃዩ፣ነው፣በተለይ በገዛ፣ጋድኛ፣ተብዬዎች፣አንድኛዋ፣እኔ፣ነበርኩ አልአምዲላ፣አሁን፣ውድ፣ቁራብ፣ሻፊ
@nfisa2992
@nfisa2992 11 ай бұрын
ኡስታስከቻልክወደወሎወልደያለሩቃ
@user-wn5bf4qq3o
@user-wn5bf4qq3o Жыл бұрын
ዱዓ አርጉልኝ ወንድም እህቶቼ ኡስታዝ ጋር ህክምና ጀሚሪያለው
@rehemayesuf8663
@rehemayesuf8663 Жыл бұрын
አለሀሙሉአፍያሽንይስጥሽ
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd Жыл бұрын
አይዞን
@user-cc9mv8tx1m
@user-cc9mv8tx1m 10 ай бұрын
ምስቴን ጡዉታ ጫፊ ላይ ይሰናጠቃል ህክምናም በሽታ የለም ይላታል ምን ይሁን ?
@user-cc9mv8tx1m
@user-cc9mv8tx1m 5 ай бұрын
ዎንድመ
@user-ho5hc7xw6c
@user-ho5hc7xw6c Жыл бұрын
ወንዲም ስንት ስንትየ ነው እሚቀራው
@user-qk2ms1vx3y
@user-qk2ms1vx3y Жыл бұрын
ተደጋግሞ ነው ሚቀራው ኢስቲግፋሩ ብቻ ነው 100 መቶ ግዜ ሚባለው
@nfisa2992
@nfisa2992 11 ай бұрын
ብትመጣ
@toybahussen6699
@toybahussen6699 Жыл бұрын
የሆነ ቪደወ አይቸ ነበር አተ ቤት መሰለኝ ግን አሁን አጣሂት በሰራ የተሰራ ሲሂር የሚል ሩቃአ መሰማት ፈልጌ አጣሁት ሰራ አልሆንልሸ አለኝ ተባበሩኝ በሰው ሀገር 😢😢😢😢
@tube-yq9no
@tube-yq9no Жыл бұрын
አብሺሪ አላህ አለን ውዴ እኔም ተሰቃየሁ
@user-fx9ez2jf9e
@user-fx9ez2jf9e 5 ай бұрын
ችግሩ ዲግምቱ ታምቱ ትዳራችን እዱምዲፈርስ እና ትዳር እዳንይዝ ከሆነስ😢
@rozakedir3490
@rozakedir3490 11 ай бұрын
ስለተስፋ ሰጪ ምክሮችክ ወላሂ አመሰግናለሁ ዱአ አርግልኝ ኢንሻአላህ የዳንኩ ያህል ነው የተሰማኝ
@user-ho5hc7xw6c
@user-ho5hc7xw6c Жыл бұрын
ወንድም ጥያቄ ነበረኝ ሸይጧን ማለት ብዙ አይነት ነው አይደል ለምሳሌ በዘር የሚመጣ የላይትላይ እያሉ እያረዱ ያስለመዱት ሲህር ጅን እንዴት አድርገን ነው እምንለየው
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
አላህ ይጠቡቅ መዘዙ ቡዙነው የሱማ የሚታረድለት የሚካደመው አላህ ያሳው ዘራበላሺነው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
ከይር በመጀመሪያ ይህ ስራ ሽርክ ነው ወደአሏህ ጥሪት ያለ ቶባ ያስፈልጋል በመቀጠል አሏህ ላይ ሙሉ በሙሉ ተውክል ሆኖ ማቆም ነው የዚህን ግዜ ጅኒዎች ሊያስፈራሩን ሲሉ ሊፈታተኑን ይችላሉ ምንም ግን መፍራት አይስፈልግም ጎጂውም ጠቃሚውም አሏህ ነው
@user-ho5hc7xw6c
@user-ho5hc7xw6c Жыл бұрын
@@abuafnan3577 ጀዛክሏህ ኸይር ወንድም
@user-ho5hc7xw6c
@user-ho5hc7xw6c Жыл бұрын
@@zd5125 አሚን አያቴን አሳብዶ ነው የገደላት የለመደውን ስትተወው
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
@@user-ho5hc7xw6c የአላህ በጣም መጥፎነው በአላስም ውደሌላውም እንዳይዘዋውረ ውደአላህ መሸሺነው መፉቴው ዘራበላሺ ቆሻሻ ነገረነው አላህ ይጠቡቅሺ ወደአላህ ቅረቢ ጥዋትማታ ውዴ አላህን የሚያቅተው ነገረ የለም
@user-zv6un1ih7u
@user-zv6un1ih7u 6 ай бұрын
የትነዉ እምትኖሩት ዉሰታዜ ላወራቹሁ እፈልጋለሁ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 6 ай бұрын
ሻሸመኔ
@EmanMuhammed-qx7en
@EmanMuhammed-qx7en 6 ай бұрын
‏‪1:16‬‏ ❤
@rabeaahmed819
@rabeaahmed819 6 ай бұрын
ወደወሎ ትሄዳላችሁ ኡስታዝ
@kidusimran4616
@kidusimran4616 19 күн бұрын
Neshedawne stop argehe awra
@toybahussen6699
@toybahussen6699 Жыл бұрын
እሲ ዚክሩን በአማረኛ ፃፉልኝ ልሀፍዘው
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
የቱን
@ToybaHassne-bo7gs
@ToybaHassne-bo7gs Жыл бұрын
ሱብሃነላህ ወላህምዱሊላህ አላሁ አክበር ላ ኢላሀ ኢለላ
@skettube4149
@skettube4149 Жыл бұрын
አሏሁመ አዚሂቢል ባእስ ረበልናስ ወሽፊ አንተ ሻፊ ላሽፋኡክ ኢላ ሽፋኡ ላዩጋድሩ ሰቀማ
@sxk2ucsamirahussen
@sxk2ucsamirahussen 11 ай бұрын
​@@abuafnan3577ለመርሳትመፍቴዮናልያልከወተፈልቶነወ
@sxk2ucsamirahussen
@sxk2ucsamirahussen 11 ай бұрын
​@@abuafnan3577❤❤❤❤❤❤❤
@user-wc6ek4hk2y
@user-wc6ek4hk2y 8 ай бұрын
ያረህማንአላህይጠብቅህኡሥታዜማሻአላህማሻአላህአላህይጠብቅህአላህእውቀትበእውቀትላይይጨምርልህእኛምየቁረአንፍቅርይስጠንያረብ.እኔኮራሴንታዘብኩአሁላይወላሂ.ትንሽእያለሁእምሄደውብቻየንበነፃነትጓደኛየለኝከህቴጋብቻነበርእምቀሳቀሠውያኔቁረአንምእቀራነበር.ለበተሠብምበተለይለናቴእደትእደምጨነቅ.ታመመኝጀምሬግን.በዙሪያየያሉመጥፎጓደኛ.ቁረአንበሥልክተሠማሁ.እዘጋናሙዚቃስከፍትበቃየሰይጣንመሆኑንራሱአላገናዝብምደሥተኛእሆናለሁ.እናበሽታውከራሤጉድለትምመሠለኝበጣምየጠናብኝ.እያደርማ.እናቴናአባቴለኔምንምእሚሥቡአይመሥለኝሥራታያዙኝበቃሁሉንምእኔብሠራነውደሥእሚለኝግንበጣምጮህብየተቆጥቸመናገርናደርሸምንአርጋችሁልኝእላቸውናለምንአልኩብየቡሀላራሤንእወቅሣለሁ.እናቴግንተረድታኛለችከልቤእዳልሆነታለቅሣለች.አሁንግንአወፍበሉኝአልኩመልሸእናቴአለቀሠችአላህሊደርሥልኝይሆንብላአላህይጠብቀን.የመጨረሻየንንነገርያረህማንን
@toybahussen6699
@toybahussen6699 Жыл бұрын
ደሞ ቁረአን መቅራት አልችልም ኡፉ እኔሰ 😢😢😢😢
@ToybaHassne-bo7gs
@ToybaHassne-bo7gs Жыл бұрын
እኔም ነኝ😢
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 9 ай бұрын
አዲምጭ ዩቱብላይ ብዙ ቪዶች አሉ በሌላም ኡስታዞች ለዚህ ብቻ እሚቀራ እሩቅያ ብለሽ አውጭ በፈለግሽው
@toybahussen6699
@toybahussen6699 9 ай бұрын
@@user-dd8lg3hw5g እሸ እሻአላህ የኔውድ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
እኔ ዝሙተኛው ጂኒ እያስቃዬኝነው 😢
@luluahmed2324
@luluahmed2324 Жыл бұрын
እኔም እህቴ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
@@luluahmed2324 😢😢😢
@zainabtkkeluae4038
@zainabtkkeluae4038 Жыл бұрын
ድምጽ አይሰማም
@skettube4149
@skettube4149 Жыл бұрын
አሏሁመ አዚሂቢል ባእስ ረበልናስ ወሽፊ አንተ ሻፊ ላሽፋኡክ ኢላ ሽፋኡ ላዩጋድሩ ሰቀማ
@temri4431
@temri4431 Жыл бұрын
ወድሜ እኔ ቁረአን አልጨረስኩም የቻልኩትን መቅራት እችላለሁ
@abuafnan3577
@abuafnan3577 Жыл бұрын
አዎ ይቻላል
@user-eq9se3uy6u
@user-eq9se3uy6u 8 ай бұрын
ጄዛክ አሏሁ ኸይር
ከጅን ጋር የተደረገ ቃለ መልልስ     ክፍል አንድ
20:43
habesha islamic song [menzuma]
Рет қаралды 35 М.
ማንኛውም ሲህር (ድግምት) ይህን ቁርአን በማዳመጥ ይለቃል ያድምጡት !!!!!
18:35
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 24 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 23 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
በማህፀን ላይ የተሰራ ሲህር ወይም ድግምት
9:36
Abu Afnan ሙክታር مختار
Рет қаралды 15 М.
ከባድ ፈተናን ያሳለፈችው የእህታችን ታሪክ (ያአሏህ)
11:00