ከጓደኞቼ ጋር አዝናኝና ምርጥ ዉድድር ከወደዳችሁት ላይክ ሼር

  Рет қаралды 2,085

ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We

ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We

8 ай бұрын

Пікірлер: 349
@Radiahmed
@Radiahmed 8 ай бұрын
ክክክክክክ እውነት ደሥሥትሉ በጠዋቱ ዘና ፈታ አረጋችሁንን በርቱ ጎበዝ ናቹህ ዘና ፈታ እያረጋችሁን ነው ውዶቼ❤❤ የባለፈው ጨዋታቹ በጣም አሥቆኝ ነበር በተለይ የእቁላሉ😂
@smer354
@smer354 6 ай бұрын
ሰላም ዋዎ በጣም ምርጥ የሆነ የምግብ ውድድር ነዉ በጣም ታምራላቹ ሁልም ፍቅርና ደስታ አይለይች ዘና ፈታ ነዉ ይደረጋቹን በርቱ ስለነበረን ቁይታ ከልብ ከልብእናመሰግናለን በርቱ
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 8 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል የዉድድር ጨዋታ ነዉ በእዉነት በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እንዲህ አይነት ጨዋታ ከሚወዱት ጓደኛ ጋር መጫወት በጣም ነዉ የሚያስደስት ዋዉዉ ቀጥሉበት ያምራል
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔ እህት ዋውውውውው አሪፍ ቆይታ ነው ደሰየሚልና አዝናኝ የሆነ ቪዲዮ ነው ያዘጋጀሽልን በርቺ ጎበዝ እሄንን የመሰለ አዝናኝ ነገር ስለአዘጋጀሽልን እናመሰግናለን
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 8 ай бұрын
አሪፍ ውድድር ነው በርቱ ዩቲብ እደዚህ በህብረት ቲሰራ ደስ ይላል አሪፍ ግዜ ሰላምና ፍቅር ላገራቺን እዴት ዘና እዳረጋቺሁኝ
@DemlslsTEmespen
@DemlslsTEmespen 6 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉበጣም ደስ የሚል ገራሚ ዉድድር ነዉ ያረጋቹት ዩምእ በርቺልን ገራሚ ነዉ እኔ እሞክረዉ ነበር ግን ጎደኛ የለኝም እጂ እህታችን እናመሰግናለን በርቺልንጎበዝ
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስብሎኛል ዋውውውውው በጣም ደስየሚል ውድድር ነው አዝናኝና ፈታ የማደርያግ ቪዲዮ ነው በርቺ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቃለን
@rahmatube5596
@rahmatube5596 7 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds 7 ай бұрын
ሰላም ዋውውውው በጣም ቆንጆ ና ደስስስየሚል ጨዋታነው ነው ተባረኪ የኔ መልካም ለምታረጊልን ጠቃሚና መልካም ነር ሁሉ እናመሰግናለን በቀጣይ በሌላ እጠብቕሻለን ሀገራችንም ሰላሙን ይመልስልን።
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m 7 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሀሪፍ የውድድር ጊዜ ነበር ቀጥይበት ሰላሥን ፍቅርን አላህ ለሀገራችን ያድርግልን
@akramgader3721
@akramgader3721 7 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ዋው አሪፍመዝናኛነው ማሻአላህ በርቺ አገራችንም ሰላም ያድርግልን❤
@fayizamohammed
@fayizamohammed 5 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ በጣም ደስየሚልቆይታነበር ሰላእናፍቅርንያብዛልን በያልንበት አላይጠብቀን በርቱ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Edom.media7
@Edom.media7 7 ай бұрын
ሰላሜ እግዚአብሄር ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣችሁ ዋው አሪፍ ውድድር ነው ቀጥሎ እንደ ሲብላ እኮ በጣም ደስ ይላል ሰላም ለአገራችን ይሁንልን
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 7 ай бұрын
❤️❤️❤️🙏እግዚአብሔር ይሆነ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ንጉሴ ጋር እንዲሆን ሰላም ነው ሁሉ ሰላም ሁሉም ነው እናመሰግናለን ክብሬን በርቼ ጠንከር ይበለጣል ይህ የ በጣም አሪፍ ነው ቆንጆ ነው ስላሳዩን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን ሁሉም ነገር ሰላም ሲሆን
@sewsewmedia
@sewsewmedia 8 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር ድስስስስስ የሚል ጨዋታ ነበር በርች አንዳንድ እንድህ ዘና ማለት ያስፍልጋል
@izetawelu
@izetawelu 8 ай бұрын
ሰላምሺ ይብዛልን እህታችን እንኮንም በሰላም መጣሺ በጣም ሀሪፍ ቆይታነበር ዋዉዉዉ ደስስስ ይላል በርችልን አላህ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አድነት የተሞላባት ያርግልን
@AddisFamily23
@AddisFamily23 7 ай бұрын
አዝናኝ ቆይታ ነበረን እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርችልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤
@user-hm5kz2yr1x
@user-hm5kz2yr1x 7 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር አሪፍ ጫወታነበር በርቱ ደስ ይላል ማሻአላህ አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን❤🎉🎉
@fafitube2574
@fafitube2574 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም አንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ ትለለቹው ምራጥ ጨዋታ ነበር አለህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰብቸቻን አለህ ይጠብቅልን አሪፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋውው ደስ የሚል ችዋታ ነው ደስ ሲሉ
@Emayu-xr8vr
@Emayu-xr8vr 8 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አሪፍቆይታነበር በርቺ አገራችንም ሰላም ያርግልን አሪፍ ነው ቀጥይበት አገራችንም ሰላም ያድርግልን❤❤
@seadifamily
@seadifamily 8 ай бұрын
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ masha allah አዝናኝና ደስ የሚል ጫውታ ነው ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
@atsedetube123
@atsedetube123 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ይዘሽልን የመጣሽው በርቱ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@mamanewus7381
@mamanewus7381 8 ай бұрын
ዋዋ በጣምደስ የሚል ጨዋታነበርነው እውነት ቤተሰብጋ ተሰባስቦ መጫወት ያስደስታል በጣም ደስ ይላል በርች
@daniel-kh7tt
@daniel-kh7tt 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውውው ደስ ትላላችሁ እናመሰግናለን በርች ውዴ😘😘
@hawasaid4765
@hawasaid4765 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል ዋው ደስ የሚል ቪዲዮ ነው ከጓደኛ ጋር ምጫውት ደስ ይላል በርችልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ሰላም ሁኝልኝ አገራችንንም ሰላም ፍቅር አንድነትን ምተሳሰብን ይስጠን አሚን
@helenlalibelatube
@helenlalibelatube 7 ай бұрын
ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋው የጎድኛ ጨዋታነው በጣም የሚዝናና ቆይታ ነበር እጅግ ደስ የሚል ቆይታነበር በተረፈ በርች በቀጣይ እስከምንገናኝ ቸር ይግጠመን ሀገችን ሠላም ያድርግልን
@astersimatube
@astersimatube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣችሁ ዋውውውውውው❤😂😂 የኔ ውድ እህቴ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን በርችልኝ ላይክ❤
@user-mm7zc8uk7l
@user-mm7zc8uk7l 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እሕታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ደስየሚል ጨዋታ ነው😂😂😂 በርቱልኝ
@yenutube21
@yenutube21 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን ጥሩ ቪዲዮ ነው ይዘሽልን የመጣሽው
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 7 ай бұрын
ዋው በእውነት በጣም ዘና የሚያደርግ ጨዋታ ነው ቃልየ እንኳን ሰላም መጣሽልን እህታችን አሪፍና የሚያዝናና ቆይታ ነበር በርችልን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር ይስጠን
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 7 ай бұрын
ሰላምሸ ብዝት ይበልልኝ የኔ ውድ ዋውውውውው በጣም ደሰ የሚል ጌም ነው ቀጥይበት በርቺ ተባረኪልኝ❤
@wyn918
@wyn918 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን በሰላም መጣችሁ ዋውውውውው ደስ የሚል ጫወታ ነበር አብሮነት ያሳያል ደስ የሚል ቆይታ ነበርን እናመስግን በርቱ🎉🎉🎉🎉
@Tizita1232
@Tizita1232 8 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ዋውው ዋውው እጅግ በጣም ምርጥ ጫወታ ነው በሌላ ቪዲኦ እንገናኛለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@saadi659
@saadi659 5 ай бұрын
ጫወታችሁ በጣም ደስ የሚልና አዝናኝ የሆነ ጨዋታ ነው የተጫወተችኋለሁ ደስ የሚለው በዚሁ ቀጥሉበት ደስታቹ የዘላለም ይሆንላችሁ ሰላምና ጤና ለዚህ ቤት የሆን መልካም የስራ ጊዜ የሆነ
@Zedhabeshawit30
@Zedhabeshawit30 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ይስጥልኝ እህታች እንኳን በሠላምና በጤና በደስታ መጣሽ በጣም ደስ ደስ የሚል ጭውውት ነበረ የተከበራቹ ውድ የሃገሬ ልጆች በያላቹበት ቦታ ሠላማቹ ይብዛ አገራች ሠላም ያድርግልን መጨረሻች ያሳምርልን❤❤❤🎉🎉🎉
@fekr21tube82
@fekr21tube82 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን በሰላም መጣሽ መልካም ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነበር ቀጥሉበት
@zinatube
@zinatube 6 ай бұрын
ሰላም ላንቺንይሁን እህቴ ዋውውው በጣም ደስ ይልላል ጥሩ ግዜ ነው በተረፈ በርቺ ጠንክሪ ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤❤❤
@rihanatube515
@rihanatube515 6 ай бұрын
እንኳ ደህና መጣችሁ በጣም ደስ ጫወታ ነው በርቱ ዋው ብዙ ሰው ይህንን ጫወታ ወዶታል ብዙ ቦታ አየዋለው ያዝናናል ተዝናኑ እኛም ፈታ እያልን ነው በተርፍ በነበርን ጥሩ ቆይታ ነበርን አመሰግንሃለሁ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ውዴ ቆይታችን በጣም ደስ የሚል ነው አፍሪ ጨዋታ ነው ፈታ ዘና በሉ በዚሁ ቀጥሉበት በሌላም እንጠብቃለን እናመሰግናለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን በያለንበት ❤❤❤❤❤
@user-ys8cf7lk4q
@user-ys8cf7lk4q 6 ай бұрын
ዋውውውውውውው ዘናብየሚያደርግ ጨዋታ ነው በርቱልኝ ድረስ ይላል አይጎዳም እውነት እየበሉ እስክስታ ንፕው ጠንክሩ መልካም ጊዜ ተመኛሁ
@habtamyoutube9480
@habtamyoutube9480 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እኅታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበር❤ እናመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እባክህን እራራልን በቃ በለን የሆነብንን አስብ💚💛❤
@weyni2816
@weyni2816 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን በጣም ጥሩ ነው ሰላም ለእናተ ይሁን
@alemyetube-
@alemyetube- 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቆንጆ ደስ የሚል ጨዋታ ነው ዘና ፈታ ያደርጋል እናመሰግንሀለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@nurabentbaba
@nurabentbaba 7 ай бұрын
😂❤ሰለም ሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹህበት ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ተመኜው ኢንሻአላህ ሰለም የሚመጠበት ግዜ ሁላችንም ነፍቆናል ጦርነት ከምድር አላህ የትፈልን አንድነት የምጠልን
@habitayetubi
@habitayetubi 8 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው
@zumraendris2835
@zumraendris2835 7 ай бұрын
ሠላም ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት የአለም ዳርች ዋው በጣም ቆጆ የሆነ ጨዋታነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን ይሁንልን
@qorontosmedia
@qorontosmedia 8 ай бұрын
ሠላም እህታችን ጥሩ ቤተሰባዊ መዝናኛ እንደሆነ ያስታውቃል እና መልካም ጊዜ ይሁንልሽ። ስለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሠላምሽ ይብዛልሽ በርቺ
@NasirTube327
@NasirTube327 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ደና መጣችሁ ደስ የሚል ቆይታ ወደፊት በአዳዲስ ስራዎች እንጠብቃችሆለን ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሰፍን
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድ እንኳን በሰላም መጣሽ እህትችን ጥሩ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን 👍💯
@emuferahtube
@emuferahtube 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ መሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ❤❤ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያምጣለን
@IbenMuktar-ll6dw
@IbenMuktar-ll6dw 7 ай бұрын
ሰላም እህት ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደሞ አሪፍ ጨዋታ ነው በዚሁ ቀጥሉበት ፍቅራቹ ያስቀናል ፋጣሪ ያቆያቹ
@hawabrand
@hawabrand 7 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እኳን በሰላም መጣሽ 🎉🎉ደስ ስትሉ ይህነው ባህላች መጫወት አብሮ መብላት መከባበር🎉🎉በጣም ሀሪፍ አቀራረብ ነው በርች ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ኢቶቢያ
@mesetube7831
@mesetube7831 7 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ዋውውውውውውው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን ፍቅርና ደስታ አንድነት መቻቻል ይስጠን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@netsanetgelana3927
@netsanetgelana3927 6 ай бұрын
ሰላም እህት እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደህና መጠሸልኝ የኔ እህት ሰለማጣሸ ደሲ ብሎኛል ዋውውው ደሰ ትለላችው በርቱ❤በጣም ጡሩ ቆይታ ነበረን አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን በሌላ ቪዲዮ እጠብቅሻለሁ በሪችልኝ
@kemir264
@kemir264 7 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ወደፊት አዳድስ ርእሶችንና አዳድስ ስራዎችን ይዘሽልን እንደምትመጭ ተስፋ አለን እስከዛው መልካም ጊዜ
@weyni2816
@weyni2816 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 7 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋውውው በጣም አራፍ ጨውታ ነው እና አመሰግናለን በርቱልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝብችን ሰላም ያብዘልን ❤❤❤
@hayattube3308
@hayattube3308 8 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጁም ከኢየሱስ የሆና ሰላም ለአንች ይሁን እንኳን በሰላም መጣሽ ወወወ በታም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በቀጣይ በጉጉት ይጠበቃል እህታችን በርቺልኝ
@FafiTubef
@FafiTubef 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት ወንድሞች እንኳን ሰላም መጣችሁ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ውድ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ🎉
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 5 ай бұрын
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው ዋው ባዶ ሀይላድ እደት ይቆማል ድፍት እያለ ፈተና ነው ባዶ መስሎኝ ነበር ውሀ አለውደ የማስቅ ጨዋታ ነው
@ensratube
@ensratube 6 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ደስ ትላላቹ በጣም ምርጥ አዝናኝ ጨዋታ ነው ግን ካሜራው ትንሽ ዞሮብሻል እናመሰግናለን አይለያቹ❤❤❤❤❤
@susu21
@susu21 6 ай бұрын
ሰላም ሠላም እንኳን ሠላም መጣሽ ሀሪፍ ቆይታ ነበረን በርችልን ለሀገራችን ሠላምኝ መረጋጋትን አንድነትን እኩልነትን አብዝቶ ያምጣልን ፈጣሪ ለዉዱ ሀገራችን መረጋጋትን አብዝቶ ያምጣልን🎉🎉🎉🎉
@Emutofiktube50
@Emutofiktube50 8 ай бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ጭውውት ነበር በጣም ድስ ይላል ፍቅራችሁ ደስ ይላል ፈጣሪይጨምርላችሁ ጉዋደኛማለት እደ እህት እድ ወንድም ማለት ነው ደስትላላችሁ
@masteuyoutube
@masteuyoutube 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣችሁ ቤተሰቦች ዋው ዋው በጣም በጣም ደስ የሚል ጨዋታነው ፈታነው ያረጋችሁን በርቱልን😂😂😂
@zemzemali6970
@zemzemali6970 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ብየአለሁ ሰላምችሁ ይብዛልኚ ውዶችየ እንኳን ደህናመጣችሁ ጥሩቆይታ ነበር በርችልኚ ውደ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ ጓደኛ ማለት ተዋዶ ተፍቅሮ አብሮ መኖር ተመካክሮ እደት ደስ ይላል እና በርቱ አገራችንንም ሰላሙን ያጣልን ውደ
@hani8649
@hani8649 6 ай бұрын
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን ባልሽበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅር።የሆነ ቤተሰብ በርቱ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዘና ፈታ ነው ያደረጋችሁኝ
@RUhama21
@RUhama21 7 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔርን እንኳን ሰላም መጥታ እህታችንቃልኪዳን ቃልኪዳን tube ዋው እንዲህ አለ ጨዋታ በጣም ነው የሚያስደስተውለስ ነው ጎዳ ካልኩመት እንጀራ አይበላም
@ethio140
@ethio140 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ቃልይ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውው በጣም የምያዝናና ውድድር ነው😂😂😂😂😂 በርቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን በያለንበት የፈጣር ጥበቃ አይለየን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
@fayizamohammed
@fayizamohammed 7 ай бұрын
ሰላምሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ማሻአላህ በጣምነዉ የምታምሩት አገራችነን ሰላም አላህያድርግልን በያለንበት አላህይጠብቀን ሰላምለሀገራችንይሁንሰላም ለህዝባችንይሁን❤❤❤🎉🎉🎉🎉በርችእህቴ
@abebayoutube
@abebayoutube 7 ай бұрын
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ አርፍ የሆነ የቤተሰብ ጫወታ ነው የሠላሙ ባላቤት የሠላሙ ጌታ ሀገራችን ኢትዮጵያን ሠላም ያርግልን መተሳሰቡን ያድለን ጦርነት ስቃይ ሁሉ በቃቹሁ ይበለን
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 6 ай бұрын
ሰለምሸ ብዝት ይብልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ ውዴ በጣም አዝናኝ የሆነ ጌም ነው ሰታምሩ ውድ የአገሬ ልጆች ቃልየ በርቺ ተባረኪልኝ ውዴ❤
@Mebrat2111
@Mebrat2111 8 ай бұрын
ሰላም ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሠላምሽ ይብዛ ደስ የሚል ቆይታ ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍፁም ሰላም ፍፁም ፍቅር ያድለን❤
@emuhafsuatube
@emuhafsuatube 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እንደምን አላችሁ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍነው ፈታ ያደርጋል በርች ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሀገር ሰላም ለሀገራችን ፍቅሩን መተሳሰቡን አንድነቱን ያምጣልን በርች
@abumasudetube291
@abumasudetube291 7 ай бұрын
ሰለም ሰለም ውድ የሀገሬ ልጆች በየለቹህበት ሰለም እና ፍቅር አብዝቼ ለእምዬ እትዮጲያ ተመኜው ኢንሻአላህ ሰለም የሚመጠበት ግዜ ሁላችንም ነፍቆናል ጦርነት ከምድር አላህ የትፈልን አንድነት የምጠልን🎉❤
@Betye8723
@Betye8723 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሰንኳን ሰላም መጣሽ ቃልየ ሀሪፍ ጨዋታ ነው ደስ ትላለችሁ ምነው ግን ቪዲዮ መስራት አቆምሽ እደ እኛም ተገረን የምናጫወተው ስሪ እጅ 😮
@mesitube8396
@mesitube8396 8 ай бұрын
ሰላም ጤናይስጥል እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን ያበደ ጨዋታነው ሁለየም ቢሆን ጥሩነበር ጎበዛች ቃልየ በርችልን በይ በቀጣይም ጥሩ ጫወታወችን እጠብቃለን እናመሠግናለንጠሲያውት ቀላል ጨዋታ ይመስላል ግን ከባድነው
@mehdyaTube
@mehdyaTube 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም እኳን ደና መጣሽ ቃልየኪዳን ዋውውውውው በጣም የሚያዝናና እና ደሥ የሚል ጫወታ ነበር በጣም የሚያዝናና ነበር በርቺ አይለያቹ
@Tsegi
@Tsegi 8 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይትዮጲያ 💚💛💗
@jemutu1
@jemutu1 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የፈጣሪ እዝነት ረድኤት አይለየን አሪፍ ቆይታ ነበረን ደስ ይላል በርቱ እኛ እንዲህ ነው የሚያምርብን ኢትዮጵያ አገራችንን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን አሚን
@eyutlahuna
@eyutlahuna 6 ай бұрын
ሰላም ቃልዬ እካን ሰላም መጣሽልን ዋው ነው አይለያችሁ ምርጥ ጨዋታነው ደስ ይላል እደዚ ፈታ ማለት በሌላ ባድስ ነገር እጠብቃችሀለን ሰላም ለሀገራችን ለህዚባችን ፈቅር አድነት መተሳሰብ ያድልልን በያለንበት ይጠብቀን 💚💛❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@yenutube21
@yenutube21 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል ውድ ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን አገራችንን እትዮጵያን ስላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን ስለ ምታካፍይን ሁሉ እናመስግናለን
@tekeofficialtube7988
@tekeofficialtube7988 7 ай бұрын
ሰለም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን አማሪኘ ሆነ እራቱን እንደነበረው ዓይነት መልካቸው እና👌👌👌👌👌👌👌👌 መልካም ስራ ይሁንላችሁ bertu
@FanuabdiiFanu
@FanuabdiiFanu 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በክርሰቶሰ ይብዛ ባለሸበት እንኳን በሰላም መጣሸ እህት ቆይታችን ደሰ የሚል ነበና እናመሰግናለን ዋውውው በጣም ያምራል❤❤❤❤❤❤❤
@ኒናስ.ኑኑሻ
@ኒናስ.ኑኑሻ 8 ай бұрын
ዋው ደስየሜልጫወታነው ግንማንአሸነፈ በማለት ልቤቀልጦነበረ የኔውድ እህታለሜ በርችልኝ እሽውደ የኔውድ የኔልዩ እህታለሜበርች
@lebenashetube9344
@lebenashetube9344 6 ай бұрын
ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደሰ ትለላቹሁ ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ዉድና የተከበራቹሁ የሀገሬ ልጅች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ
@Naturalclassical
@Naturalclassical 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም የሰማንውን በልባችን ያሳደረብን ሰላም ለናት ቤተክርስቲያን ሰላማን ያምጣልንንንንን
@Reem_coffee
@Reem_coffee 7 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ ይላል በርቺ ታምራላቹ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም ሰላም ያርገን❤❤❤❤❤
@emususu
@emususu 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ ወይ በጣም ደስስ እሚል ጭውውት ነበር በርቱልን እደዚሁ ዘና ፈታ እሚረግ ቢደወችን እደምለቂልን ተስፋ አለን
@wudatube7098
@wudatube7098 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንደምን ቆየሸኝ እንኳን ደህና መጣሸ ሰለመጣሸ እጅግ ደሰ ብሎኛል የነበረን ቆየታ ደሰ ይል ነበረ ዋውውውው አሪፍ ጫወታ ነው በረቺ🎉🎉🎉
@user-iy6hw8xi7t
@user-iy6hw8xi7t 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ዘና ፈታ በሉ ካንድዳንድ ጊዜ መዝናናትም ያስፈልጋል ጥሩ ነው መዝናናት ጥሩ ቆይታ ነበር
@user-yn6qf1tp9r
@user-yn6qf1tp9r 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይምስጌን እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ በእውነት ደስ የሚል ጭዎታ ነው አመሰግናለሁ
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 7 ай бұрын
የቃልኪዳን እካን ሠላምሠላምሠላመጣሽ ዋውው ዘና እያላችሁ ብሉ ሁሌም ደስስስሲልል ጨዋታችሁ ዘና ፈታ በሉ በቀጣይቪድወእስተምንገናኝ ሠላምሠላምሠላም ሁኑኑኑ
@Eyerus5
@Eyerus5 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ደመሰገን ሰላምሸ ደበዛልን ወድ እንኳን ደና መጣሸ ሰለ መጣሸ ደሰ ብሎናል የኔ ወደ እህታችን በርችልንን ደሰ የምል ነበርን እናመሰግናለን ጥሩ ውደደት ግዜ ነበርን ሀለም ዎውውውው ውድ 😂😂😂
@ETENESH
@ETENESH 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም በጤና በፍቅርመጣሽ ቃልዬ በጣም ደሲ የሚል ብድዮ ነው ዋዉ ዋዉ ጨወታዉ አሪፍነው በርችልን እግዚአብሔር አምላኪ ኢትዮጵያሰላም ያድርግል🎉🎉
@Tube-mu2bc
@Tube-mu2bc 8 ай бұрын
እንኮን ደህና መጣሽ ዋው በጣም የሚያዝናና ነው እንደዚህ አይነት ቪዲዩወች ከኝ እራቅ ካሑ ቆየት ብለው ነበር ጨዋታ ሁሉን ያስረሳል🎉🎉🎉
@user-qm2qk9fp1b
@user-qm2qk9fp1b 5 ай бұрын
ዋውውውው ስታምሩ ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@halaq
@halaq 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ቃልዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች ደስ የሚል ጨዋታ ነበረን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
@Rahemitube
@Rahemitube 6 ай бұрын
ሰላአም እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አሪፍ ቆይታአ ነበረን ክክክክክ በጣም ሚያስቅ ጊዜ ነበር በጣም ነዉ ያሳቃቹኝ አገራችን ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፋልን እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት
@tube7987
@tube7987 5 ай бұрын
እናክን፡ደህና፡መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበል አላህ ሃገራችን፡ሰላም፡ያርግልን፡ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በጛም፡አሪፍ፡ነው ቀጥሉበት በሊላ ባዲስ፡ቭድዮ እንጠብቃችሃለን በርቱ
@embetcale
@embetcale 6 ай бұрын
ሠላም በእጥፉ ይብዛላችሁ የሀገር ልጅች እንዴት ናችሁ እኔ ጋ ሁሉም ሠላም ነው ጌታ እግዚአብሔር የተመሰገነ የሁን አሜን ሠላም ለሀገራችን የሁን ደስ የምል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ተባረክ እስክንገነኝ ሠላምች ይብዛላችሁ
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 50 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,4 МЛН
#አልበላም_የአማራ_ምግብ_ነዉ@NEGASHMEDIA
45:08
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 40 М.
በአፍጋኒስታን ሰማይ ስር የተገለጡት ግዙፍ አካላት
22:27
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media
Рет қаралды 15 М.