No video

ከሄሉ ጋር ተገናኘን ምርጥ ጊዜ አሳለፍን❤️

  Рет қаралды 46,349

Natty Tube

Natty Tube

Күн бұрын

ከሄሉ ጋር ተገናኘን ምርጥ ጊዜ አሳለፊን#funny #ethiopian #prank #ሰብስክራይብ #entertainment #comedian_eshetu #like #subscribe ‪@helutube‬

Пікірлер: 597
@semirabazibhe5152
@semirabazibhe5152 9 ай бұрын
እንደኔ በሚወደዉና ባመኑት ሰው የተከዳ ማነው ብዙ ዋጋ የከፈልኩለት ባሌ ክህደት ፈፀመብኝ ልቤ እክትክቱ ወቷል አብሽሪ በሉኝ ለእናተም መልካም ፍቅር
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 9 ай бұрын
አይዞሺ❤❤❤❤
@user-ns8us8rb3v
@user-ns8us8rb3v 9 ай бұрын
አብሽሪ
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 9 ай бұрын
ayezoshe❤❤
@birhanmidea9158
@birhanmidea9158 9 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ ❤❤❤❤
@mekatube1706
@mekatube1706 9 ай бұрын
❤❤❤
@123abay
@123abay 9 ай бұрын
ናቲ በናትህ ትዳር በልጅነት ነው አትፍራ አንተ ብቻህን ከምትኖረው ኑሮ የበለጠ ወጭ የለውም ከሄሉ ጋ ተጋቡና አብራችሁ ኑሩ ❤
@user-zl9mc7nm3z
@user-zl9mc7nm3z 9 ай бұрын
❤❤❤
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 ай бұрын
አይወዳትም እኮ ለዮቲብ ሽቀላ ብሎ እንጂ!
@123abay
@123abay 9 ай бұрын
@@eshetubeyene9557 ኧረ ተይ ይወዳታል
@mefhxwpgBhqpwomf-dx3if
@mefhxwpgBhqpwomf-dx3if 9 ай бұрын
እኔኮ የሚገርመኝ እናተ አደላችሁ ኮሜታተሮቹ ናችሁ😂😂😂😂😂 ሢጣሉ ድሮም አዘልቁም ነበር 😂😂😂 ሢታረቁስ ወይ ደሥ ሥትሉ ታምራላችሁ የምትሏት ነገር 😂😂😂
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 9 ай бұрын
ታደያ ምን እንሁን ቀነችንን ለመግፈት ብሌን ነው😂😂😂😂😂
@selamtubeEht
@selamtubeEht 9 ай бұрын
😂😂
@sablasabla4975
@sablasabla4975 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 9 ай бұрын
ትዳር ለምትገኙ የተባረከ ትዳር ልጅ ለምትመኙ ልጅ ጤና ላጣቹ ጤና ፈጣሪ የምትመኙትን ይስጣቹ 🙏🙏🙏❤
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 9 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-zw2mm1sw4r
@user-zw2mm1sw4r 9 ай бұрын
አሜን🤲🤲
@tehonmama8764
@tehonmama8764 9 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-mi3ig3ye1q
@user-mi3ig3ye1q 8 ай бұрын
አሚን
@meseretdeboch1649
@meseretdeboch1649 9 ай бұрын
ለእኛም ለተመልካች ካሳ ያስፈልገናል ባለፈው ግዜ ሄሉ ብቻ ሳትሆን እኛም ተቃጥለናል ከአሁን በኋላ የሚያዝናና ነገር ብቻ ስሩ❤❤
@SaraSara-tz2jo
@SaraSara-tz2jo 9 ай бұрын
ናቲዬ እኛም ተቀብለናል ይቅርታህን ይመቻቹህ🎉❤❤
@samritube645
@samritube645 9 ай бұрын
*ናቲ እስፖርት ስራ የሄሉን ምግብ እየበላህባት ነው መሰለኝ እስዋ የለችም እኮ😂 ሄሉ አለባበስሽን አስተካክይ*
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 9 ай бұрын
❤ዬምር እውነት ነው በዚህ ሰውነቷ አጪር ቀሚስ 😢😢😢 ለብሳ ስትመጣ 😢በዕውነት መካሪ አታነው
@damoursarah6
@damoursarah6 9 ай бұрын
ሄሉ ናቲ ስወዳችሁ ፈጣሪ የናተን አለም ያሳየኝ ከእንግዲ የሳቅና የጨዋታ ይሁን ❤
@bitewm7998
@bitewm7998 9 ай бұрын
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነገር ነው ደስ ይላል በርቱ❤❤❤ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅርት ይጠብቀን
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 9 ай бұрын
አሚን
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 9 ай бұрын
አሚን
@selamawith9139
@selamawith9139 9 ай бұрын
Amen ❤
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 9 ай бұрын
በሳሪ ፎቶ የመጣችው
@youare4317
@youare4317 9 ай бұрын
ናቲናሄሉ እዲህ ስሰቁ ደስ ትላላችዉ ፍቅራችዉ እከመጨረሻ ያዝልቅላችዉ
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 9 ай бұрын
ኧረ ሄሉ በእናትሽ ልብሱ በጣም በጣም አይሄድብሽም ስንት የሚለበስ ልብስ አለ በፈጠረሽ
@Firoye921
@Firoye921 9 ай бұрын
ይቅረታህን ተቀብለናል ናቲ ግን ሂሉ ሴት ስለሆንች ይሰማታል ሁልም በፍቅር ኑሩ እወዳቹዋለዉ❤❤❤❤
@gicucicgicicj4492
@gicucicgicicj4492 9 ай бұрын
😂😂😂😂ኮሜንተሮች እኮ ዘና ነው የምታደርጉት ሥለፍቅራቸው እነሡ ይተዋወቃሉ❤❤❤❤ ለማንኛው ናቲና ሄሉ ዘና ነው የምታደርጉኝ
@HAILUYUMA-hc7hj
@HAILUYUMA-hc7hj 9 ай бұрын
ምርጥ ሆናችሁ ነዉ የመጣችሁ ፡ አይለያች❤❤!!
@rpokutgpolkadtw6454
@rpokutgpolkadtw6454 9 ай бұрын
የኔ ምርጦች የምወዳች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጪድና ጪቃ ያርጋችሁ ውለዱ ክበሩ ዘላለም ኑሩልኝ እህታችሁ ነኝ ከሸዋ❤❤❤❤❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
ለሄሉ ልብስ ማነዉ የሚመርጥላት😂😂😂 ሺ ዶት ኬር ለምንም የማትጨነቅ
@hayathayat2347
@hayathayat2347 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@ethiojole
@ethiojole 9 ай бұрын
😮😅
@ffttt8353
@ffttt8353 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@MihretAmlak3043
@MihretAmlak3043 9 ай бұрын
ናቲ እባክህን ሃይልየንና ዮርዲን ኣስተርቋቸው ❤❤❤
@sdetegewa3080
@sdetegewa3080 9 ай бұрын
የኔም ጥያቄነዉ ማርያምን ታርቀዉ ባይ እጅግ በጣም ደስ ነዉ የሚለኝ
@HeluTube940
@HeluTube940 9 ай бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r 9 ай бұрын
አሚንንንን
@damoursarah6
@damoursarah6 9 ай бұрын
ሄሉ እክዋን ደህና መጣሽ ከአርባ ምንጭ ❤
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s 9 ай бұрын
ኧረ ናቲ አምሮብካል ደስ ይላል ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው🎉🎉ሁለተኛ ግን እዳትደግሙት የምር ያስጠላል እና ተጋቡ ውለዱ እሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 9 ай бұрын
❤❤❤❤እንዲህ ስትመጡ ነው ደስ የሚለው 🎉🎉🎉🎉በተረፈ በቅርቡ ፕሮሚስ አድርጉና አብራችሁ ኑሩ ቀስ ብላችሁ ሰርግ❤❤❤❤❤ ብታናዱኝም አንዳንዴ እወዳችዋለሁ
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 9 ай бұрын
ብዙዎቻችን ተበልተናል ፍቅረኛማቾች መስለውን ለካ እስክርቢት ነው ለቢዝነስ ሲባል የሷን ቪዲዮ አይታችሁ ከሆነ እናቷን እርጉዝ ነኝ ብላ ፕራንክ ያደረገቻትን ከማን ነው ያረገሽው ብላ የፍቅረኛዋን ስም እናቲቱ ተናግረዋል ግን ናቲ አላለቺም ቱ ማዘርየ አምልጧት ነው እውነቱን የዘረገፈችው የኔ እናት
@MaskaramMamo
@MaskaramMamo 9 ай бұрын
ede man yhon
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 9 ай бұрын
አዎ ዉዴ እኔም ሰምቸለሁ
@kerya649
@kerya649 9 ай бұрын
የኔ ምርጦች ሲጀመር እኔ ሁሉም ፕራክ እደሆነ አቃለሁ አንድ ስለሆናችሁ ደግሞ ደስ ብሎኛል😁🤣❤❤🥰
@user-iq7kj6cg7w
@user-iq7kj6cg7w 9 ай бұрын
አየ ኮሜንቶች ስጣሉ አይሆንሽም ስታረቁ ይወድሻል አረ ምን ጉድ ነው😮😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@amalali9768
@amalali9768 9 ай бұрын
እብረውህ የሚመጡት ሁሉ ያስጠላሉ ! የውሽት ተባባሪዎች ናቸው! የስገጤ ደጋፍ ስገጤ ነው. ውሽት እንደሆነ በደንብ ነው የሚያስታውቀው! እየመጣችሁ ተንተባተቡ!!
@amalali9768
@amalali9768 9 ай бұрын
የውሽት ስትጣሉ ተብየዋ! የውሽት እርቅ ላይ ሙሽራዋ! ምርጥ ስግጥና ነው!
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 9 ай бұрын
ትቡ ወይም ሰላም እጅግ የምወዳትና የማከብራት ሴት ነች መወለድ ቋንቋ ነው ይባላል እውነተኛ እህት የውሸት ሳትሆን የምር እውነተኛ እህት ነች እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ ።
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 9 ай бұрын
የድራማው ደራሲውናን ዳርክትሩን ከስር ፃፋልን የእውነት ኑሩ ነገ ከህዝብ ጋር ነው እና የሚኖረው በተቻላቸው መጠን አስተማሪ ነገር ስሩ አትዝጉን❤❤❤
@amalali9768
@amalali9768 9 ай бұрын
እያናደድከኝ ስራዬን ትቼ እየመጣሁ የማይህ ነገር ለራሴ ይገርመኛል!
@sallydwrwdksh6652
@sallydwrwdksh6652 9 ай бұрын
😂😂😂 ine rasu nati betam eyandedgn gin hule ayewalewu
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 9 ай бұрын
❤የኔ ውድ ሄሉዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሁሌም ደስ ይበልሽ የኔ የዋህ ምንም ችግር ቢፈጠር በውስጥ ጨርሱ እሺ ናቲ ሴት ስለሆነች ይሰማታል❤
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws 9 ай бұрын
እውነት ነው
@rakjulan3226
@rakjulan3226 9 ай бұрын
Awo tkekel Helu yene wed swdec eko heluuuu
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f 9 ай бұрын
ድሮም ፕራንክ እንደሆነ ኡናውቅ ነበር😂😂😂❤❤❤
@zinet4736
@zinet4736 9 ай бұрын
ዋዉ ደሥ ትላላችሁ እየጠበኳችሁ ነበር
@AsKl-lh7vv
@AsKl-lh7vv 9 ай бұрын
ያለፈ prank የእወነት መስሎኝ በጣም አዝኝ ነበረ ዛሪ አስደሰታቹሁኝ ፈጣሪ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ❤❤❤❤
@HASNAAHMED-km1kr
@HASNAAHMED-km1kr 9 ай бұрын
ታድላቹዋል አናንተስ እኔ የዉ በባ ይታጠብቁኝ ነው, ፈርቅረኛዬ, ለሌላ ለትዳር ነው, አሁድ ነው ሰርግዋ ጭንቅ ጥብብ, አለኝ, ግን ደስታዋ ደስታዬ ነው, የልቤ ንጉስ መልካም ሂወት ብዬሻለው, ሁሉም ሳይከፋሽ ኑሪ, የኔ ልብ ግን ስብር አለ 😭😭q
@damoursarah6
@damoursarah6 9 ай бұрын
ሄሉ ቀሚስሽ ሲያምር ናቲም አምሮብሀል። ❤
@fatimamuham
@fatimamuham 9 ай бұрын
ኮሜቶች ያስቁኛል ሲያናዳት ይረግሙታል ሲያስደስታት ትመርቃላችሁ 😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-em4oz5cl1u
@user-em4oz5cl1u 9 ай бұрын
😂😂😂
@sablasabla4975
@sablasabla4975 9 ай бұрын
❤❤😂😂😂ኤ ወላ
@user-fd1fu4qg6f
@user-fd1fu4qg6f 9 ай бұрын
Wow Natty! Dont make her sad another time though ! Im happy you guys are back together! ❤❤
@yaredweldeab2883
@yaredweldeab2883 9 ай бұрын
Wowwww Natty and Helu betam des belognale ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopianloveh152
@ethiopianloveh152 9 ай бұрын
የዛሬው ልብስ ደሞ የባስ አጠፋት ግን የስው ልጅ ወናው ኮፊደስ ነው እሚባለው እውነት መሆኑን በዚች ልጅ አየሁት
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 9 ай бұрын
ይች ጣጣ የለባትም መከፈፍ ደረቅ ደሮቆት ቢሎት ቦታየላትም 😅
@user-jb2om7io5p
@user-jb2om7io5p 9 ай бұрын
ፕራክእሚባልነገር ይቅር አትጃጃሉ ለማንኛውም እንኳን ፕራክሆነ😂😂😂😂
@tagiashito9348
@tagiashito9348 9 ай бұрын
መላካም ፍቅር ይሁኒላች❤❤❤❤❤
@toyibayimer507
@toyibayimer507 9 ай бұрын
ማነዉግን እነዚህንልጆቺቆቅያለዉ
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 9 ай бұрын
በጣም ደሥ ይላል ናቲ በቅርቡ ቀለበት እሠርላት ኮመንቶች ያው እንወድሀለን አይለያቹ
@user-fc4dn8xs3e
@user-fc4dn8xs3e 9 ай бұрын
ታምራላች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GudayTeshome-ro7hn
@GudayTeshome-ro7hn 9 ай бұрын
ሄሉየሴት ጔደኛ ምረጪ ምልክት እሚሏት ልጅ ባለፊውም ስዕል አሁንም ድምጽን ታጠፋለች ስትስቅ ጥመጣለች በደስታ በአዘንያልተካፈለ ጔደኛዬ አይደለም😂😂😂
@makdesetopia4134
@makdesetopia4134 9 ай бұрын
ኧር ናቲ ውፍት ቀንስ ምንድነው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመርክ ነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 9 ай бұрын
😂😂😂የሄሉ ልብስ
@Hiwet-pq6lj
@Hiwet-pq6lj 9 ай бұрын
ኧረ ሔሉ እረጅም ልብስ አልብሳት እባክህ እዉነት ምከራት እረጆም ፍስታን ነዉ የሚያምርባት ጉርድም ቢሆን እረዘም ያለእባክህ ምከራት ኧረ ሴት ልጅ እንደዚህ አትሆንም እና እወዳችኋለሁ ሔሉዬ የኔ አልቃሻ❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 9 ай бұрын
ልክ ብለሽ ነበር ግን ግን ግን ________ ሙሉቱ😅
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 9 ай бұрын
አሁንማ የፊክነው ፍቅራችሁ የሄሉእናት ተናግራለች የእውነት ቢሆን ቤተሠብ ያውቁህነበር😂😂😂
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 9 ай бұрын
ሁለተኛ እንዳትደግሙት ይቅር ተቀብለላል አይለያችህ
@user-vf4hw7dj2b
@user-vf4hw7dj2b 9 ай бұрын
አለባበስሽን አስተካክይ የምትሉት እሷ እኮ አትሰማም እንደውም እየባሰባት ነው የሚሄደው
@user-zl9mc7nm3z
@user-zl9mc7nm3z 9 ай бұрын
በጣምነው ደስ ያለኝ ❤❤❤ ለምን አትጋብም እዴ ሰውኮ እሚጋባው እናተ ደሞ ታምራላቹህ ልጅ በልጂነት ነውኮ የውነት ብትጋብ ደስ ይላል❤❤❤❤🎉🎉
@SkaliA-no2gu
@SkaliA-no2gu 9 ай бұрын
Yikrta metyek tilke ngre now des ylale bertu ❤❤❤ egzabiher wetu kemekret yitebken
@DagiTube123
@DagiTube123 9 ай бұрын
🥰🙏
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 9 ай бұрын
አንተም አግባ ትንሹ😂😂😂😂
@samerakaled8896
@samerakaled8896 9 ай бұрын
😂
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 9 ай бұрын
አንተ አንዶን ያረብ ልጅ አግባ እንደወድምህ
@amalali9768
@amalali9768 9 ай бұрын
የእናንተ መንጋዎች ስትጣሉም ስትታረቁም የሚያሽቃብጡት ነገር የሚገርም ነው!
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 9 ай бұрын
በጠም ነዉ የሰጠሉኚ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 9 ай бұрын
በጣም ዝብርቅርቅ ያሉሥትእሚሥተምርነገረእያለ መጃጃልአበዙት
@amalali9768
@amalali9768 9 ай бұрын
ጏደኞቻችሁ ሲያስጠሉ የውሽት ምስክር አስመሳዬች ናቸው! የስገጤ ተባባሪ ያው ሰገጤ ነው! ያስታውቅብሃል ድራማ እደሆነ!
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 9 ай бұрын
ናቱ ዛሬ በጣም ደስ እሚል ሰብራይዝ ነዉ ባለፈዉ አናደህኝ ነበር አሁን ግን ደስ ይላል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤❤❤
@toyba_tube132
@toyba_tube132 9 ай бұрын
ናቲ በለፈው አናደኸኝ ነበር እደዚህነው የሚያምርባችሁ 😂😂😅
@user-yl2xw4wn1u
@user-yl2xw4wn1u 9 ай бұрын
አረ ናቲ ትንሽ ትንሽ ጠዋት ጠዋት እሩጥ እሩጥ በል እዴ እስፓርት ያስፈልግሀል ወይ ለሄሉ አካፍላት
@dgjjjkj
@dgjjjkj 9 ай бұрын
ሔል የምን ጨረቅ ነው ያገድመሽ አሁን ምን አለ ሙሉ ቀሚስ ብትለብሽ የእግዚአብሔርን ህግ ብትጠብቄ መልካም ነው ለሚሸተው ለሚረግፈው ሰጋ ፈጣሪን ባታሳዝኝ ጥሩ ነው እህቴ ይህ አለባበስ ከሀይማኖትም የባዕልም ያልተፈቀደ ነው
@user-qc3hq9vf1p
@user-qc3hq9vf1p 9 ай бұрын
ሄሉና ናቲ የእውነት ስወዳችሁ. አትጣሉ በፍቅር. ኑሪልኝ ሄሉዬ ግን እንደው አለባበስሽን. አላስተካክልም አሽ በቃ እረ በፈጣሪ ስም ❤❤😢😢💔💔
@ayantuayantu2151
@ayantuayantu2151 9 ай бұрын
Ayi layachu charu madaniyalam ❤️❤️❤️❤️wwwooo
@helenassefa3526
@helenassefa3526 9 ай бұрын
እኔ ምመክራችሁ ፍቅራችሁ እውነተኛ ከሆነ ፕራንክ ምናምን እያላችሁ ሰውን አታዝጉ ።ሰውን የሚያስተምር ነገር እየሰራችሁ ብታጋሩን መልካም ነው። ሞክሼ ደግሞ አሁንም አስተውይይይ እንደዚህ መንሰፍሰፍ አግባብ አይደለ።እራስሽን አክብረሽ አስከብሪ
@masemase4938
@masemase4938 9 ай бұрын
የተዘጋ ትቢ ትመሥላለህኪኪኪኪ
@jamelajj4098
@jamelajj4098 8 ай бұрын
ወይኔ ኮሜተሮ😂😂😂😂በሳቅ እኮነው ምገሉኝ
@Rozy908
@Rozy908 9 ай бұрын
ግን መቼ ነው የራሳቹ ግዜ ሚኖራቹ ልክ እንደፍቅረኛ ሁሌ ግርርርር
@amalali9768
@amalali9768 9 ай бұрын
በባዶ ሜዳ ግርግር! እውነት ለማስመስል ይጥራል ግን በደንብ ያስታውቃል የውሽት መሆኑ. በደንብ እንኳ አያቅፋትም ውርውር ነው የሚያደርጋት! ነገሩ ለሽቀላ ነው!
@KebenKebe
@KebenKebe 9 ай бұрын
ባለጌ ናችሁ.ማርያምን ለኛ ክብር የላችሁም ላይክ አናረግም😡😡😡😡😡
@fanafani2638
@fanafani2638 9 ай бұрын
አይዞሽ እዚም ያልፋል😂😂😂
@user-em5ys4iv5f
@user-em5ys4iv5f 9 ай бұрын
አለባበስሽ ሲያስጠላ በስማአም ብታስተካክይ የተሻለ ነው በተረፈ ይመቻችሁ
@ehitegorgisashenafi1683
@ehitegorgisashenafi1683 9 ай бұрын
ሰታምሩ
@edentadesse2578
@edentadesse2578 9 ай бұрын
gurayeee mirta lija sewedawa youtube kefeteleta ❤ le fisho yekefeteleta
@serklma4551
@serklma4551 9 ай бұрын
ናቲ ዉፍረት ቀንስ😮
@user-jm6wt5dw8u
@user-jm6wt5dw8u 9 ай бұрын
ግን ያቸእና የናቲ ግንኑነት በተሰብ አያቅም እንደ ሄሉ❤
@user-wj4uj6cn6t
@user-wj4uj6cn6t 9 ай бұрын
You tube lay eyayu aydel 😮😂yewushet leshikela new mesel ke natty ga ,
@likehagos3724
@likehagos3724 9 ай бұрын
ይቅርታህን ተቀብለናል ግን ከአሁን ብሀላ እንደዚህ አይነት አንዳይደገም
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 9 ай бұрын
በጣም አስጠላባቹ ፕራክ ፕራክ ተጫወታቹብን
@fastfast4996
@fastfast4996 9 ай бұрын
እደዚህ ነው የሚያርባችሁ😘😘😘😘😘
@astuastu9903
@astuastu9903 9 ай бұрын
ማርያምን ፍቅርን የመሰለ የለም ዋዉዉ🥰🥰🥰
@askidesta4271
@askidesta4271 9 ай бұрын
ፍፃሚያችሁን ያሣምረው ፈጣሪ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤❤❤❤ በፍቅር ኑሩልን
@user-hj6um1pu8i
@user-hj6um1pu8i 9 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን😢
@user-gi7ox9zx3m
@user-gi7ox9zx3m 9 ай бұрын
ዋናዉ እሱነዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@anvsnv9586
@anvsnv9586 9 ай бұрын
በነገራችንላይ የፀጉርህ እስታይል ኣምሮብሃል ከዝጀሮነት ወደሰው ነት እኳን ተመለስክ እደዚህ ነው የሚያምርብህ
@samsunga2182
@samsunga2182 9 ай бұрын
መች ተጣላቹ ታርቀናል ድራማቹ😮
@elsakelati5918
@elsakelati5918 9 ай бұрын
Wawwww natiye and heluye betam des belognale 🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤GBU 🙏🙏
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 9 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉ሁላተኛ እንዳይደገም የምር
@user-ru1zg7qo4x
@user-ru1zg7qo4x 9 ай бұрын
Mindinewu.minachumi.ayigabagnim
@genetgoa6260
@genetgoa6260 9 ай бұрын
Fetaar ayleyachihu be iwunet betaam tamiralachihu❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 9 ай бұрын
ናቲ ሰውነትህ ተበላሸ ኧር እኡኡኡኡ እስፖርት ስራ ምግብ ቀንስ
@user-cp2nu9ce5w
@user-cp2nu9ce5w 9 ай бұрын
ወይ አታምሩ ወይ አታፍሩም ዱባ ሁላ ክክክ
@amalali9768
@amalali9768 9 ай бұрын
ዱብዬ እኮ ድራማ እየሰራ ነው! ምንም አይነት ግንኙነት የላቸውም ለሽቀላ ነው! በተለይ አብረዋቸው እየመጡ የሚያሽቃብጡት ጏደኛ ተብየዎቹ!
@user-cp2nu9ce5w
@user-cp2nu9ce5w 9 ай бұрын
ትክክል እነዚ ሰራፈት
@MKl-zu9tp
@MKl-zu9tp 9 ай бұрын
ግንይቅርያናጌታቸውረዳን ትመሳሰላለህ
@seadamohammed7952
@seadamohammed7952 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክ ጌታቸውእረዳክክክክ
@birhanidebele1947
@birhanidebele1947 9 ай бұрын
Ar ijolee tana dhugaa hoji isini namaa dhibbaa 😂😂😂😂😂walif jiradhaa❤🎉
@dasttaa.ketama8789
@dasttaa.ketama8789 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 9 ай бұрын
እኛ ግን የእናተ መቀለጃ እንሁን ስናሳዝን😅😅😅😅
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 9 ай бұрын
ነገ መልሳችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ባትሉ ጥሩ ነዉ ሄሉ ስርዓት ይኑራት የሚል ማነው ።ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው የሚያምርባት ።እውነት እና ቀልድ ለይ
@user-on2yw1pt2k
@user-on2yw1pt2k 9 ай бұрын
ዋዉ በጠም ነው ደስ ያለኝ በጠም ነው በጠም ማርያምን ዉድድ ነው ማረገቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 👑ሄሉ &ናቲ👑 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💗💗💗🥰🥰🥰ሞቼ ነዉ ምወደቹሁ ይቅርታህ ተቀብላናል ይቅር ብላነል ናቲዬ 🙏እኛንም ይቅር ባለን ሰነዉቀዉ ብዙ ነገር ብላነል 🙏🙏
@AbbiAbbi-fh1ws
@AbbiAbbi-fh1ws 9 ай бұрын
Geta. Yetbekachu❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi7ox9zx3m
@user-gi7ox9zx3m 9 ай бұрын
እንዲነዉ የሚያምርባቹ ናቲ❤❤❤❤❤❤
@user-yn6tj2il3u
@user-yn6tj2il3u 9 ай бұрын
Nati xibebi sixera endiz new😂😂😂
@user-pb6ll8qi4y
@user-pb6ll8qi4y 9 ай бұрын
Ewnte anadehgn neber yemgebaten fiker setate nati bezu prank yekrbachu
@bitybity4949
@bitybity4949 9 ай бұрын
አይ ናቲ ያለ ሄለን ምንም ነህ እኮ እሷ ቤተሰብ ስትሄድ አንድም ቢዲዮ አልሰራህ እሷስ ደስ የሚል ቢዲዮ ሰርታልናለች ለካ የገቢ ምንጭህ ሄለን ናት ጠበቅ አድርገህ ያዛት 😂😂😂❤❤❤
@user-zw2mm1sw4r
@user-zw2mm1sw4r 9 ай бұрын
አይ ሄሉ የተመለመለ በሀርዛፋነዉኮ የምትመስለዉ😉
@ffttt8353
@ffttt8353 9 ай бұрын
እዳው ልብሱን ማነው 😂እሚመርጥልሽ😂ወይኔ አየ ሄሉ አየ ብልፀግና ቱ😂 ክክክክ
@user-vx7me1sj7y
@user-vx7me1sj7y 9 ай бұрын
ሰለሜና ነት ብትጋቡ ዋዉ ነዉ
@user-nl1xn4vg2h
@user-nl1xn4vg2h 9 ай бұрын
ስወዳችሁ ፈጠረ አይለያችሁ አብሮ ያኑራችሁ
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 25 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 28 МЛН
ሰርፕራይዝ ተደረገች
8:47
Rich Man Miko
Рет қаралды 38 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН