No video

ከልጃችን ጋር የበአል ውሎ

  Рет қаралды 52,985

YOE & EMY

YOE & EMY

3 ай бұрын

ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy KZfaq channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
#yoeemy #couple #new#ethiopian #seifuonebs #viral #video #habesha #ethiopia #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #cute couple #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life #husbandwife #makeup #pregnancyannoucement #pregnancy

Пікірлер: 602
@yoeemy
@yoeemy 3 ай бұрын
ሀበሻ ቀሚሱን ለማግኘት Samrina design 0973089590 0921796164
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 3 ай бұрын
አገሬ ስገባ ባገኛችሁ ደስ ነዉ.እሚለኝ.ሞቼ.ነዉ.እምወዳችሁ.ባባዬን.በሞገሱ.ያሳድግላችሁ.የዛሬ.አመት.ድክድክ.እያለ ለማየት.ያብቃን.ዉድድድ.
@wdwd1326
@wdwd1326 3 ай бұрын
ማሠራት ይቻላል ወደ ከፈልሐገረ ለመላክ ቀሜሥ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Ай бұрын
💚💛❤🤝
@alialmajed1916
@alialmajed1916 3 ай бұрын
የኔ ውዶች እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ በጣም ነው የምቀንባችሁ እንዳንት አይነት ይስጥኝ አሚን በዚህ ዘመን እንዳንተ ዓይነት ወንድ ከሚስቱ የሚያግዝ የለም ፈጣሪ ፀባይ ክን አይቀይርም በቤታችሁ በረከት መንፈስ ቅዱስ ይግባ አሜን❤❤
@yoeemy
@yoeemy 3 ай бұрын
Amen🙏🙏
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በህይወት ዘመናው ደስ እሚል ጊዜ አሳልፉ ስወዳችው
@yoeemy
@yoeemy 3 ай бұрын
Amen🙏
@fyry8481
@fyry8481 3 ай бұрын
❓👈እዴ ምን ማለት ነዉ መዝሙር አታስገቡ ማለት ሃይማኖታቸዉን ታስቀዩሯ ቸዉ በስላሴ ስም ስራት ያዙ እኛ መዝሙር ሂወታችነዉ
@sosenakasia
@sosenakasia 3 ай бұрын
በትክክክክል ወዴ በኦርቶዶክስ አትምጡብን❤
@altg3558
@altg3558 3 ай бұрын
ትክክል ካልፈለጉ አለመስማት እጂ በሀይማኖታችን አትምጡብን እንከባበር
@abebechTeshome-qf9yb2
@abebechTeshome-qf9yb2 3 ай бұрын
በትክክል እኔሞ ያየሁት ኮመት❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ምርጦቼ ባባዬን ብዙ አታቅርቡት ሚዲያ ላይ አንዳንዴ ብቻ በጥበቤና በሞገስ ይደግላቹ❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy 3 ай бұрын
Amen🙏
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 3 ай бұрын
ስወዳቸዉ.እኮ.ባባዬ.ደሞ.የዛሬ.አመት.ድክድክ.ሲል.ለማየት.ያብቃን
@hhfg1907
@hhfg1907 3 ай бұрын
በአማን. ተንስአ. ክርስቶስ. እግዚእነ እንኳን. አብሮ. አደረሰን. እግዚአብሔር. ይጠብቃችኹ. በቢዬ. የቅዱሴን. አምላክ. ያሳድግልን በርቱ. ቶሎ ቶሎ ኑልን❤❤❤
@user-go6uv6xl5h
@user-go6uv6xl5h 3 ай бұрын
ስለህይወት ብትሰሪልን በህይወትውስጥ ብዙ ውጣውረድ አለ እና ስለፍቅርም ያለውን ጥቅም እያንዳንዱ እስቴፕ ብትሰሪልን እንደኔ ሐሳብ በተረፈ በርቱ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤
@yoeemy
@yoeemy 3 ай бұрын
Eshi🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
ይቅርታ ተመለስኩኝ ዩቱዩብ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙስሊም ነን የሚሉ አንድ ሁለት ሶስት ኮሜንቶች መዝሙር አታስገቡ ሲሉ ሳይ የማይባል ነገር እንዴት ትላላቹ የሰው መብት እየነካቹ እንደሆነ እወቁ እንጂ ኃይማኖታቸው ከምንም በላይ ይበልጥባቸዋልኮ ማለፍ ትችላላቹኮ እምነት ነክ ነገር ሲሆን ሌላ ማህበራዊ ኑሮ የሚያገናኘን ላይ መኮመት ማየት ነው ክፉ አታናግሩን እነዚህ ልጆች ቤት ላይ በሪፕሊ አንመላለስ የምትወዷቸው ከሆነ Please ሁለተኛ አትፃፉ እንደዚህ
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 3 ай бұрын
Enam germeweyale ye enasu mayet kemenetachu belay adergo new EDA meyasbut alemayet eyechalu sewn bezu leyanageru yefalegalu
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 3 ай бұрын
የሆንሺ አሮጊ ነገር መለቃቀም ስትወጅ በዬቦታው ቱ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
@@Alhamedulilah651 እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ሰቶ አሮጊት ለመባል ያበቃኝ በአጭር ከመቀጠፍ አሁንም እማማ ለመባል ያብቃኝ በነገር እንኳን አልታወቅም ።አንድ ውሸት ተያዘብህ 🙏ያገሬ ዜጎች ደሞቼ ወገኖቼ ጋ ነው የምኮምተው ኢሄ አስቀንቶክ ነው አባ😂🤣
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 3 ай бұрын
እኔማ.ድፉረታቸዉ ነዉ የገረመኝ.ደሞ ይሳደባሉ .እነሱ.ይቀራሉ.እንጂ.መዝሙር.አይቀርም.
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
@@user-sp6su6gy3y አለማወቅ ደፋር ያደርጋል አሉ ያንን ነው ከነሱ የተረዳነው።
@Mahletmekonen5034
@Mahletmekonen5034 3 ай бұрын
መግቢያውን ሁል ግዜም በመዝሙር አዲርጉት ጠላት እርርርር ዲብን ይበል
@umbekir1585
@umbekir1585 3 ай бұрын
ከብት
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 3 ай бұрын
​@@umbekir1585ሰይጣን😮😮
@Mulu2112
@Mulu2112 3 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ስወዳችሁ ደግሞ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@meram123
@meram123 3 ай бұрын
ክማያገባን አንግባ መዝሙር መብታችው ነው ክኔም ቤት ቁርአን አል የትመችው ያዳምጥ ያልትመችው ያሳልፍው
@sosenakasia
@sosenakasia 3 ай бұрын
የሌላውን እምነት ሲያከብር ነው የራሱ የሚከበርለት❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
ኢሄ ነው አዋቂ ማለት ጎበዝ።
@user-gt9le8jy2m
@user-gt9le8jy2m 3 ай бұрын
እኮ እደራስ ነው ማየት የት ነው ያለችው እሰው ቤት መታ ያዙኝ ልቀቁኝ ጥሩ አደለም ማሳለፍ እንችላለን አለቀ
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 3 ай бұрын
ተባረኪ
@user-fu1de3up2c
@user-fu1de3up2c 3 ай бұрын
አደኛነኝ ዛሬ እሙየ ስወድሺኮ የኔቆጆ እንኳን ደህና መጣችሁ
@Yeshi-iy2cj
@Yeshi-iy2cj 3 ай бұрын
መታደልነው እንደዚህ ያለ ባል ማገኘት መልካም አመትባል❤❤❤❤❤❤
@user-zf3uf1pk9d
@user-zf3uf1pk9d 3 ай бұрын
ምነዉ ሰይጣን ነዉ መዝሙርሲሰማ የሚቃጠለዉ 😂😂😂😂
@Yeshi-iy2cj
@Yeshi-iy2cj 3 ай бұрын
@@user-zf3uf1pk9d አውነትነው አለማዳመጥ ይችላሉ ነገ ደግሞ መስቀላችሁን አታሳዬን ይላሉ እኮ መቸም አያፍሩ😂😂😂
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 3 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 3 ай бұрын
በደብ ጨምራችው ክፈቱ እኝ እንፈልጋለን መዝሙረ ማለት ይለያን ሁሌም ክላሲክ አሰሙን ❤❤❤❤❤በማያልቀው
@mulumulu5957
@mulumulu5957 3 ай бұрын
እኳን አደረሳቹ እና አህቴ ይሔ የሚኖር እውነትና ላይፍ ነውና ልመጂ እደውም ደስ ይላል በአልና ልጅ ግን የመጀመሪያቹ ስለሆነ ሊከብድሽ ይችላል እና በርቺ ማሬ አቺ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር በትዳር ባርኮሻል ጥሩ ለሚስቱ የሚያስብ ቤቴ የሚል አዳም ተሰቶሻል ብዙዎችን ታያለሽ እዲ አልልሽምና ስለሁሉም ነገር ተመስገን ለዚ ያበቃኸኝ በይ 🤲🤲🤲ካጠፋው ይቅርታ እማ በርቺ❤
@bitybity4949
@bitybity4949 3 ай бұрын
ኮመንታተሮች ግን ከምኔው ነው የምትቀድሙኝ አይይይይ ዛሬም አንደኛ ነኝ ስል ተቀድሜያለው እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ልጃችሉን ስታምሩ ስወዳችሁ ዳይ ወደ100k ❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm3963
@amaamm3963 3 ай бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን እደናተ ያለው ያብዛልነ በርቱ ደሞ መስሙ እዳታቆሙ ዘምሩልን ቤተሰብ መልካም አመትባል ይሁንልን ይሁንላችሁ ላመቱ በሰላም በፍቅር ያድርሰን በርቱ ዘምሩልን መዝሙር እዳታቆሙ በምትወዱት በቅዱስ ገብርኤል ዘምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንወዳችሀለን❤❤❤
@Hhchhchch
@Hhchhchch 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ዉዶች❤❤❤❤❤❤የናተን ፍቅር ለኛም ያድለን
@yasewchu
@yasewchu 3 ай бұрын
እውይይ አዲሱ ልጅ ቢዚ አደረጋችሁ አይደል የምር እየጠፋችሁ ነው ብርቅየዎቹ በጣም ነው ያማረባችሁ እንወዳችኋለን❤❤
@user-sp6su6gy3y
@user-sp6su6gy3y 3 ай бұрын
❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 We love you so much 💓 እንኳን.አብሮ አደረሰን.አሜን.ባለዉለታዬ.ባለዉለታዬ.ከአመድ.ያነሳከኝ.ከትንቢያ.ተጥዬ.ተመስገን.ጌታዬ.መዝሙሩን የሚወድ.እንደኔ.🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👋👋👋👋👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💓💓💓
@መቅዲየ
@መቅዲየ 3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን የኔ ውዶች በሀይማኖታችሁ ጠንክሩ አሁንም ጥሩ ናችሁ ይበልጥ ጠንክሩ እግዚአብሔር ህይወታችሁን ያሳምርላችሁ❤
@ትእግስት
@ትእግስት 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-ql3vg1ni4h
@user-ql3vg1ni4h 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሞቼ ነው እኮ የምወዳችሁ ድንግል እናቴ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ መዝሙር ግን በፍፁም እንዳይቀር ሰላማችን ነው ለኛ❤❤❤ግን በድንግል አትጥፉ ከማዳም ኩሽና ስንወጣ ፈታ የምታረጉን እኮ እናንተ ናችሁ በተረፈ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ውድድድድድድድድድ❤❤❤ ባባንም በጥበብና በሞገስ ፈጣሪ ያሳድግልን ❤❤❤❤
@user-ko7ev4gn7v
@user-ko7ev4gn7v 3 ай бұрын
እንኳን አደርሳችሁ የኔ ምርጦች ልጅ ይዞ ብአል አይደለም የቤት ውስጥ ስራ መስራት ከባድ ነው በየመሀሉ እያቆራርጣችሁ ነው የምስሩት በ1ስአት የማልቅ ስራ ልጅ ጋ ሲሆን 4 ይፈቻል ግን ደስ ይላል እናትነት በቃል አይገለጽም እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ
@user-zi3lu3tb8s
@user-zi3lu3tb8s 3 ай бұрын
ቡዙ ሙስልሜች አለን❤❤❤❤❤
@brye.goldesae
@brye.goldesae 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤ያአመት ሰው ይበለን 🎉እግዚአብሔር ይመስገን በልጅ ስለባረካችሁ ድምቀቶቿ ናቹ ቀኔን ፍክት ነውምታርጉት yoe&emye💋babaye💝
@zeytunamohammed7993
@zeytunamohammed7993 3 ай бұрын
በገዛ በታቸው በአመትባላቸው መዝሙር በመክፈታቸው አኔ በበኩሌ ቅሬታ የለኝምመልካምበአል የኛ ቆንዶዎች አስከመጨረሻ አይለያቹልጃችሁምአላህ ያሣድግላቹ መልካም በአልየሁንላቹ
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 3 ай бұрын
አቢየንአላህያሳድግላቹሁ ምርጥ ጥንዶች🙏🙏
@nasryahkora4117
@nasryahkora4117 3 ай бұрын
🙏 ይሄን ምልክት አትጠቀሚ ሀራም ነው እህቴ
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 3 ай бұрын
ቤቢን እግ/ር በሞጎስ እና በጥበብ ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 3 ай бұрын
የግዚአብሔር ስም በአጭ አይፃፍም
@user-jq6bx4yh6o
@user-jq6bx4yh6o 3 ай бұрын
እረ እስኪ እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊው በሰመአብ
@user-gk1qv9me3l
@user-gk1qv9me3l 2 ай бұрын
እናትነት ደስ የሚል ስቃይ ነው ልጄ እያበላሁት ሚርበው ይመስለኛል እናት ከሆንሽ መቸም ልብሽ አይረጋጋም 🙆🙆🙆🙆
@melimeli6184
@melimeli6184 3 ай бұрын
Fetari emesegen 100k eygebachu new🎉🎉🎉
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 3 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለማህተቦች❤❤❤❤❤ መዝሙሩ ውስጤን አደሰው 🎉🎉🎉
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቤቢዬን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤ ደሞ በጣም አምሮባችኋል❤❤❤❤❤❤ አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ኑ እሺ❤❤❤❤❤
@kidyandsositube-jb8dm
@kidyandsositube-jb8dm 3 ай бұрын
Enkuan aderesachu benegerachn lay Enem ye Wolkite lij negn Emy yetemarechbet tmhrt bet temriyalew Yenegew tiwld plus demo I think yonas ye sefere lij new b/c Raze silase new yetemarkut blowal .....I love you guys
@user-fu1de3up2c
@user-fu1de3up2c 3 ай бұрын
ላይክ የመዳምቅመሞች የት አላችሁ ጉዞ ወደ100K
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 3 ай бұрын
የኔውቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ማርያምን ስወዳችሁእኮ ❤ባባየንም ያሳድግላችሁ ባችቻናል ከባባየጋ ነይልን
@fyry8481
@fyry8481 3 ай бұрын
መስቀል ሀይላቺነዉ 👍👈በመስቀል የሚ አምን 👍👈
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 3 ай бұрын
ዝም ብዬ የምወዳችሆ ነገርስ❤❤ እንደኔ ምትወዷቸዉ👍
@user-uo7le6zp2p
@user-uo7le6zp2p 3 ай бұрын
ኤሬ በናእታቹ ምን ማለት ነው መዝሙር አታግቡ አይባልም ብእምነት አትግቡ መለፍ ትችላላቹ እንዴ ንማኛን ውድድድ ነው ማርጋቹ የኔውች❤❤❤❤❤❤❤❤
@nerivinteadisthanam5117
@nerivinteadisthanam5117 3 ай бұрын
እኳንአደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤በጣምየምወዳችሁ መዝሙርግን እዳይቀርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእግዛብሄርቃልነዉ እናየሚያኖረን በተረፈ እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤❤ቤቢን ❤❤❤እግዛብሄር ያሳድገዉ💒💒💒💒💒💒💒💓💓💓💓💓💓💓💓💖💖💖💖💖💖💖💖💕💕💕መልካምበአል💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@user-no6pl3tz6o
@user-no6pl3tz6o 3 ай бұрын
የድፍረት ጥግ መዝሙር አታስገቡ አላለችም የምር ግን አንድ አንድ ስው ደፋር ነዉ. እና ሞዝሙር ግድ ነዉ❤
@zenebseid7011
@zenebseid7011 3 ай бұрын
አለየሁም ዛሬ መዝሙሩ በሉ ይመቻቺሁ
@farookmuhammed9426
@farookmuhammed9426 3 ай бұрын
የኔ ውዶች በጣም የምወዳቸው ጥንዶች ፈቅራችሁን ብዝዝዝዝት ያድርግላችሁ❤❤❤❤
@Rahmafamily-rq5rm
@Rahmafamily-rq5rm 3 ай бұрын
እኔ ገና ከድሮው ቤታችሁ ጀምሬ ነው ስከታተላቸሁ የነበረው በጣም ነው የምታምሩት😊
@user-km8op1ir7z
@user-km8op1ir7z 3 ай бұрын
አምሮባቹአል❤❤❤ እምነታቹ ላይ ጠንክሩ ልጃቹ ፈጣሪ ያሳድግላቹ❤❤❤በርቱ
@user-qf8if2mq7p
@user-qf8if2mq7p 3 ай бұрын
እኳን አብሮአደረሰን ውዶቼ መዝሞሩን በጣም ደስይላል ድግልማርያም ከልጆ ትጠብቃቹ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@Habeshwt
@Habeshwt 3 ай бұрын
እስኪ 1ሺ አስገቡኝ የመዳም ቅመሞችየ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ🎉🎉
@Ruhamabekele659
@Ruhamabekele659 3 ай бұрын
የኔ ቅመም ለእኔ ቤተሰቤሁኝ ❤
@genet_tube
@genet_tube 3 ай бұрын
ደሙኝ ፕልስ
@MesayAbera-jy3tn
@MesayAbera-jy3tn 3 ай бұрын
ነይ እንደማመር
@MesayAbera-jy3tn
@MesayAbera-jy3tn 3 ай бұрын
​@@genet_tube ነይ እንደማመር
@user-ko7ev4gn7v
@user-ko7ev4gn7v 3 ай бұрын
ብድር መልሽ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 ай бұрын
እርጋታችሁ ደስ ይላል❤❤❤❤
@user-dv5jj2jw8c
@user-dv5jj2jw8c 3 ай бұрын
Mashallah sitamiru ❤❤❤❤❤ bebin allah yasdigilachuh iwedachuhalew
@stc6291
@stc6291 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንእኳንአብሮአደረሰን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አስተማሪየሆነ ስራስሪልን አናበረታታሻለን ክፈች❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hadeyyah24
@Hadeyyah24 3 ай бұрын
የሚያስቀኑ ጥዶች ማርያምን እናተን ሳይ እደናተ ያለ ፍቅርና መከባበር ያለው ትዳር በሰጠኝ ብዬ እመኛለሁ ❤❤❤❤
@21MarYam
@21MarYam 3 ай бұрын
ለዮቱዮቡ ፦ ሀሳብ ለመስጠት ያህል አሁን ባለሽበት ከልጅ ጋር የሚመችሽ ስለ ልጅ አስተዳደግ ምግብ ስራ ቤት አያያዝ ካለ ስለ ፀጉር የገበያ እና የመዝናኛ ቭሎግ የመሳሰሉትን አንቺ ስሪው እንጂ አያለሁ❤❤❤
@MesayAbera-jy3tn
@MesayAbera-jy3tn 3 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ቤቢን እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ
@RahmetShimels
@RahmetShimels 3 ай бұрын
Sew endet sew yamelkal wederasachihu temelsu bale commentitu
@ensratube
@ensratube 3 ай бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውቦች❤❤❤
@FjTh-kw1th
@FjTh-kw1th 3 ай бұрын
ኮሜት አልሰጥም ግን በጣም ሰለምወዳቸዉ በክርስቶስ ፍቅር በሄድኩበት ሰብስክራይብ ነዉ እማስደርጋቹህ በእዉነቱ ትዳር ክብሩ ነዉ ትዳራቹህን እግዚአብሔር ይባርክላቹህ ልጃቹህን እመቤቴ ታሳድግላቹህ ዉዶችየ 👏👏👏✝️✝️✝️🥰🥰🥰
@andeseshechtemamsaji
@andeseshechtemamsaji 3 ай бұрын
ጣባ የለሽም ወዘሮ ገነት አታሰድቢ እምኑ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 3 ай бұрын
ማርያምንእውነቴነው በጣምነውየምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lw9un2yv5u
@user-lw9un2yv5u 3 ай бұрын
ያለችን ምርጥ ባልና አባት ነህ ሽልማት ይገባዋል የምትሉ👍❤❤❤❤❤
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 3 ай бұрын
እኛም እኖዳችሁአለን ቤቢዬ እድግ ይበል
@salamomg9210
@salamomg9210 3 ай бұрын
የኔ መልካሞች ትዳራችሁ በበረከት የተሞላ ይሁን እወዳችሁለሁ❤❤❤
@user-cj9vn7bo7h
@user-cj9vn7bo7h 3 ай бұрын
Dasii. .ilalii baa simishii inaa baa bebiyee kifachii iyiyee❤❤
@belaynesh4418
@belaynesh4418 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ስታምሩ እግዚአብሄር ፍቅር ያብዛላቹሁ
@yoeemy
@yoeemy 3 ай бұрын
Amen🙏
@user-eb4es8cr9j
@user-eb4es8cr9j 2 ай бұрын
ስወዳችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤
@marysnite2894
@marysnite2894 3 ай бұрын
Yebeal ken mezmur kefatu kechalachu hulam mezmur behon antelam emntachun tebak .lemanim keftaf ye areb hager set joro endatsetu meyayachu moltuwal
@babayg8131
@babayg8131 3 ай бұрын
Serena atketerweam
@Gelilajida-zu2ck
@Gelilajida-zu2ck 3 ай бұрын
bertu betam new yemiwadechu ima amileki lijachuni tasedigilechu❤❤❤❤
@ortopya2796
@ortopya2796 3 ай бұрын
ሰላም ጥዒና የሀብልነ እግዚአብሔር እንቋዕ ሀቢሮ አብጸሀነ አብጸሀክሙ ጥቀ ታስተፈስሁ ያብጸሀነ ያብጸሀክሙ እግዚአብሔር በፍስሀ ወበሰላም ብጥዒና አመከምዮም አሜን
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 3 ай бұрын
ደስ ትላለች ግን መዝሙር ተው የምለው ምንድነው ለነሱ ብለህ እንዳተተው ወይ ጉድ እኮ ነው እኛ የክርስቶስ ልጆች ነን ውዶች የእስልምና እህቶችን ፣እንደዛ አይበላም ወይ አለመስማት ነው
@nacciitdasalew8238
@nacciitdasalew8238 3 ай бұрын
Enkan denaa maxachuu egzaber Yasdiigilachu lijachun damoo ❤
@user-vm4ox5by2u
@user-vm4ox5by2u 3 ай бұрын
መዝሙር በጭራሽ አታስገቡ እኛ አንወድም በተረፈ በርቱ❤
@user-ij3hp5xd8m
@user-ij3hp5xd8m 3 ай бұрын
አይደል እኛ እንፈልጋለን ካልተመቸሽ ዉልቅ😅
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 3 ай бұрын
Wwwww Zare Adenyi Nanyi😅😅😅 Akun Den Maxachu❤❤❤
@Ikram-ry3gj
@Ikram-ry3gj 3 ай бұрын
ጥሎብኝትናፍቁኝአላችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቶሎቶሎልቀቁ
@user-no6pl3tz6o
@user-no6pl3tz6o 3 ай бұрын
በራስሽ ዮቱብ መምጣት ካለብሽ በአረብ አገር ያለን እህቶችሽ ሃሳባችን እየተቀበልሽ ብታበረታችን ከጎንሽ እንሆናለን የኔ ቅመም❤
@f8863-z7k
@f8863-z7k 3 ай бұрын
የኔ ውቦች❤🎉እድግ ይበልላችሁ
@AmenaA-xs2cz
@AmenaA-xs2cz 3 ай бұрын
ስወዳቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@aznerahaylay9815
@aznerahaylay9815 3 ай бұрын
AMEN Enikae habiru abitsihena shikorate ❤❤❤❤❤🙏
@esheteyemaryamlijeshete2031
@esheteyemaryamlijeshete2031 3 ай бұрын
Enkwan abero adersen Egezabher betebabe ena be moges yasadegelachu❤❤❤
@TigestBegna6
@TigestBegna6 3 ай бұрын
የኔ ጨዋዎች በርቱልኝኝ ቤቢዬን በደብረ ያዢ❤❤❤
@user-zi6fc3ds6e
@user-zi6fc3ds6e 3 ай бұрын
እኳን ደናመጣቹልን ወዶቼ እዉነትነወ ሚሰተ ባልን መገዛትየምችለዉ በእሺታነዉ
@EthegenetDawit
@EthegenetDawit 3 ай бұрын
የኔ ምርጦች ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 3 ай бұрын
ዉዶችዬ አትጥፉ❤❤❤❤❤
@user-bm2xy5hq7d
@user-bm2xy5hq7d 3 ай бұрын
ብዙ ሙስሊምች አለን መዝሙር አታስገቡ በተረፈ እንወዳችሁ አለን🎉🎉🎉🎉
@user-mz8kc1wz5m
@user-mz8kc1wz5m 3 ай бұрын
አለማየት ትችላላችሁ
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q 3 ай бұрын
አዎ አታስገቡ መዝሙር
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
ኧረ አይባልም እንዴ ጤነኛ ናቹ ግን
@user-fx5ph6mi1q
@user-fx5ph6mi1q 3 ай бұрын
@@user-mz8kc1wz5m እኛ አለማዬት እንችላለን ግን እነሱ ይጎዳሉ አለማዬት ብቻ ሳይሆን ሰብስክራይባችንን እናነሳለን
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
​@@user-fx5ph6mi1qእስኪ አንሱና ሲጎዱ እንይ ነገ ደሞ መስቀላቹን አታሳዩን ልትሉ ነው ሆ በጣም ነው ግን የምትገርሙት 😂
@kopreesa8674
@kopreesa8674 3 ай бұрын
ስታምሩ❤❤❤
@user-rq4ej7jj9b
@user-rq4ej7jj9b 3 ай бұрын
መዝሙር አትክፈቱ ማለት ምን ማለት ነው በሉ ስርዓት ያዙ ከፈለጋችው እየመረጣችው እዩ
@user-nk8yc4lw8c
@user-nk8yc4lw8c 3 ай бұрын
እንዴ እንተ ሙስሊሞች በግደታ መዝሙር ስሙ ያላቹ ሰዉ ኣለ እንዴ መዝሙር ኮ ምስጋና ለእግዚአብሔር ኣምላካችን የምናቀርብለት ምስጋና ነዉ ስለዚ ኣይባልም ከፈለጋቹ ድምፁ ቀንሳቹ መስማት ትችላላቹ
@21MarYam
@21MarYam 3 ай бұрын
ደስ ትላላችሁ መልካም በዓል ❤
@AmenenaMuhammed
@AmenenaMuhammed 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ውዶችዬ ❤❤❤❤
@የሂሩት
@የሂሩት 3 ай бұрын
ማማራችሁ የኔ ውቦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yoeemy
@yoeemy 3 ай бұрын
Amen🙏🙏
@user-vp8ln3ds2b
@user-vp8ln3ds2b 3 ай бұрын
ስወዳችሁእኮ የኔባለማህተቦች❤❤❤❤🎉🎉🎉
@AsnkuuGebeyhu
@AsnkuuGebeyhu 3 ай бұрын
Ameeeen enkani abro aderseni
@user-rf7es8sg5d
@user-rf7es8sg5d 3 ай бұрын
ተወዳጆች ቶሎ ቶሎ ኑ አትጠፉብን ወዳችሗለሁ
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 3 ай бұрын
እኔም የወለድኩ ግዜ ባሌ የልጀ ልብስ በማሺን አይታጠብም ብል ከስስት ወረ በዎላ በማሺን ይለው ጀመረ በርቱ
@barike7043
@barike7043 3 ай бұрын
ስወዳችው ማሮቼ በርቱ❤❤❤
@MedhanitAbrar-zx6wn
@MedhanitAbrar-zx6wn 3 ай бұрын
emy.መርካቶ ታባ አለ ክትፎ በሳህን ወጋችን አይደለም ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kidisttube2985
@kidisttube2985 3 ай бұрын
Inkwan dehna metachu wendoche ❤❤❤❤❤bayen fitre yasdeglachu🙏🙏🙏 amen inkwan abero adersn
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 3 ай бұрын
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ማሮች
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 3 ай бұрын
እናንተን ስለምወዳችሁ ድምፁን አጥፍቼ ነዉ ያየሁት ምን እዳወራችሁ አልሰማሁም
@user-zy9xn7pk8k
@user-zy9xn7pk8k 3 ай бұрын
የምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Soso-by8qk
@Soso-by8qk 3 ай бұрын
በርቱ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤
ምሲ ተመረቀች
13:49
jahnny
Рет қаралды 30 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 3,2 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
የእኛ ቀናት #171 ለልጄና ለቤተሰቤ ሳሳሁ::
11:18
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 169 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН