ከልጄጋ ከቤት ወጣው 🥰🥰🥰 / Fani Samri / VLOG VIDEO !!!!!

  Рет қаралды 52,032

FSF Family

FSF Family

10 ай бұрын

Пікірлер: 207
@AzizaSweet-pt3qd
@AzizaSweet-pt3qd 10 ай бұрын
መታደል እኮ ነዉ በዚህ እድሜ ንፁህ ፍቅር ማግኜት በልጅ መባረክ ስታምሩ❤❤
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 10 ай бұрын
ቦታው በጣም ያምራል የፊሎ ጥንካሬ ደግሞ ማሻአላህ ነው ግን ከፊትም ይሁን ከኋላ ለብቻዋ ትታችኋት አትሂዱ እጇን ያዟት ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም መጠንቀቁ አይከፋም
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 10 ай бұрын
ኧረ ጌታ ይባርክሽ ውዴ ሁሌ ውስጤ ያለውን ነገር ነው የተናገርሽው ❤ እባካችሁ ልጅቷን ለሰከንድ ከኃላ አታድርጓት በቃ ከፊታችሁ ትሁን አትዘናጉ እንደ አብሽ (AB) የተመልካችን ሃሳብ አክብሩ።
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 10 ай бұрын
እነሡ ብቻ አደሉም ያሉት ለዛ ነው የተዋት
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 10 ай бұрын
@@Lesewe-hm2fe1sv9A ለኛ ያልታየው ላንቺ ከታየሽ እኔንጃ ያሉት እናት እና አባቷ ብቻ ናቸው
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 10 ай бұрын
@@semiraabdo7080 ዞሮ ከካሜራ ጀርባ አለ
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
ደምሩኝ ቅመሞችየ አዶስ ነኝ
@kalkiedanmoges9799
@kalkiedanmoges9799 10 ай бұрын
ዋው በጣም ይምራል ቅዱስ ሚካኤል በስይፉ ይጠብቃችሁ በመስቀሉ ይባርካችሁ በክንፍ ይከልላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እኔ በጣም የምወደው ቦታ ነበር ስሜን ወሎ መቄት ወረዳ ላይ የአቡነ ሙሴ ገዳም አለ ትንሽ ቢሆንም አቀበቱ በጣም ነበር የሚደክመን እስኪ እንደኔ የገዳም ደጅ የናፈቃችሁ በፆለት አስቡኝ
@HeluTube940
@HeluTube940 10 ай бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ 🙏🙏
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 10 ай бұрын
አሜን እህትየ😘
@AcAcc-kb5ju
@AcAcc-kb5ju 10 ай бұрын
አሜን✝️❤️🙏
@HeluTube31
@HeluTube31 10 ай бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ💜💖💘💛💛💛💛💝
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 10 ай бұрын
አሜን 🙏😘😘😘
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 10 ай бұрын
ፍቅር በወጣትነት ! ልጂ በወጣትነ ! እናንተ የዛ ምሳሌዋች ናችሁ!🙏🏾✌🏽🕊️🫶🏽💓👍🏽
@almialmi6047
@almialmi6047 10 ай бұрын
ከመዳም ቤት ወጥቼ እዚህ ቦታ ሄጄ ብጮህ ደስ ባለኝ ማነው እንደኔ ስደት የመረረው😢
@user-js7uw7pk1y
@user-js7uw7pk1y 5 ай бұрын
😢😢😢
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 10 ай бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@Rbia22
@Rbia22 10 ай бұрын
ወላሂ እኔም እውደልሁ እፍፍፍፍፍ 😪😪ስደት ማነው እንደኔ የመረረው
@emmaemma1250
@emmaemma1250 10 ай бұрын
ወይኔ ሀገሩ ሲያምር ገጠር ደስ ይለኛል
@user-nn1nz7qn5f
@user-nn1nz7qn5f 10 ай бұрын
ሳምር ቦተው ፊሎ የኔ ጣፋጭ ጎበዝ ነች ማርያምን እደት እዳሳዘነችኝ 😘 እስኪ እድታወራ አርጊልን ሳምሪ አፎ እኮ ሲጣፍጥ 😂😘
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 10 ай бұрын
ፊሎዬ ጎበዝ ናት ቦታው በጣም ነው ሚያምረው ❤❤❤
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 10 ай бұрын
በጣም ጎበዞች ናችሁ ሙከራችሁ የሚገርም ነው። ለዛውም ከልጆች ጋር ይህ ነው ብርታት።
@okbazgiembay1954
@okbazgiembay1954 10 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ቆንጆዎቾ ከመጀመሪያ ነው ሊይክ ያደረኩዎችህ እና ሀርት ላይክ ይገባኛል ፊሎየ እደጊ ቆንጅትየ ትንሽዎ ቆንጆ አዳምየ ደሞ አደገ እሰይ ውቦች ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏
@letshy
@letshy 10 ай бұрын
ቦታው ስያምር እንደዚ ኣይነት ቦታ ባጣም ነው የሚያስደስተኝ 😍😍 ፊሎየ ባጣም ጎበዝ ናት😘
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 10 ай бұрын
ደምሪኝ ሁቢ
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 10 ай бұрын
ውይ ፍሎግን እደትልቅ ሰው ነች አታስቸግርም የኔማር❤❤❤
@Demekech21
@Demekech21 10 ай бұрын
ፊሎዬ በጣም አስገራሚ ልጅ ናት እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 10 ай бұрын
ያአላህ እንደት ነው ሚያምረው እንደዚ አይነት ሰላም ያለው ተፍጥሮ ብቻ የሞላው ቦታ ወዳለው
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 10 ай бұрын
የኔ ማር ፊሎዬ አንበሲት እመብርሃን ታሳድግሽ 🤲🥰 ፊሎዬ ተወልዳ ነዉ መጣችሁ የነበረዉ አባቷ እሽኮኮ ብሏት ነበር የወረደዉ አስታዉሳለሁ 🥰🥰 ዛሬ አድጋልን እራሷ ወጣች ወረደች ቀጣይ ደግሞ አዳምዬ እደጉልኝ 😘😘😘😘❤️❤️❤️
@genetethio979
@genetethio979 10 ай бұрын
ፊሎዬ tired አለች እኔን ይድከመኝ የኔ ጎበዝ 🥰🥰🥰 ቦታው በጣም ነው የሚያምረው ❤❤❤
@zebu4271
@zebu4271 10 ай бұрын
ፊሎዬ የኔ ውድድድድ❤❤ ማሻሏህ አላህ ጥሩ ቦታ ያድርስሽ
@user-Weynua
@user-Weynua 10 ай бұрын
ወይኔ ቦታዉ ደስ ሲል በጌታ ቃል የለኝም እኛስ ቅመሞቼ መቼነዉ በማዳም ቤት ወጥተን እንደዚህ መንፈስን የሚያድስ ቦታ የምንሄደዉ
@sntayehuahmed8530
@sntayehuahmed8530 10 ай бұрын
እንዴ ፊሎን እጆን ያዛት ድፍት ብትልስ እኔ ተሳቀኩኝ ማሻ አላህ ቦታዉ ፊሎዬ እድግ በይ ❤❤
@samrawittube9195
@samrawittube9195 10 ай бұрын
ዋው ቦታ በጣም የሚያምረው ❤
@nuratube8673
@nuratube8673 10 ай бұрын
ዊ እደዚ አይነት አረጓዴ ፀጥ ያለ ቦታ ስወድ የሆነ መፈስን ያድሳል
@bethlehemsahlu3731
@bethlehemsahlu3731 10 ай бұрын
ዋው በጣም በጣም የሚያምር ስፍራ ❤❤❤ ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 10 ай бұрын
ሲያምር ኢትዮ ይመስላል ሳምሪዬ በጣምነው እኔ የምወደው ቤተማ እዚህ ቢሆን ዋውውውውው
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 10 ай бұрын
በጣም ያምራል ቦታዉ❤
@user-ho6fe7kk1z
@user-ho6fe7kk1z 10 ай бұрын
ወይኔ መንፈስ ያድሳል🎉🎉🎉❤❤
@munaahmed3868
@munaahmed3868 10 ай бұрын
ደስ የሚል ቦታ አ እምሮን የሚያድስ በሰላም ተመለሱ
@kuwaitkw6742
@kuwaitkw6742 10 ай бұрын
ማሻአላህ ፊሎሚና ጀግና❤
@user-qg1ff9mi8i
@user-qg1ff9mi8i 10 ай бұрын
ህፃኖ እያማትም ክድሜዋ ባላይ ነውኳ የምታስኬዳት በጌታ እባክችሁ ከናተ እልበልጥም አስብላት
@youtube3789
@youtube3789 10 ай бұрын
ፊለሎየ እድግ ብይ ፉኒ ሳምሪ ፍቅር ናችሁ የፍቅር ተምሳሌት ❤❤❤❤ይመቻችሁ ውድድድ ነው የማርጋችሁ
@Kinmedia913
@Kinmedia913 10 ай бұрын
ፍሎዬን አለማድነቅ ንፉግነት ያስብላል ጃግና ናት እደጊልኝ የኔ ጫፋጭ እናንተን በፍቅር በልጆች የባረከ እኛንም ያስበን በፍቅር አርጁ ክፉውን ሁሉ ያርቅላችሁ!!
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 10 ай бұрын
ፍሎየ ጀግና❤
@almaztarekegn8508
@almaztarekegn8508 10 ай бұрын
በጣም ያምራል እኔም አረጓዴ ቦታ በጣም ነው የምወደው❤❤❤❤❤ ፊሎየ የኔ ቅመም አበጣ ነች ❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
ሠላም ጤና ፍቅር ያብዛላችሁ ሣምሪ ጀግና ❤❤❤
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 10 ай бұрын
ፊሎዬ ቅመም የሆንሽ ልጅ ቤተሰብ ሁሉ ታስተዳድራለች ጥንካሬዋ እራሱ በጣም ነው የሚገርመው እድግ በይ
@f8863-z7k
@f8863-z7k 10 ай бұрын
ፊሉዬ የኔውብ❤🎉
@birtukanbekele859
@birtukanbekele859 10 ай бұрын
ሳምርዬ ስታምሪ ሁላችሁም
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 10 ай бұрын
ዋው ቦታ በጣም ያምራል ተባረኩ
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 10 ай бұрын
ይመቻችሁ ሳምሪዬ🌹❤️🌹❤️🌹❤️🌹❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🕊
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 10 ай бұрын
ወይኔ ፊሎ ገበዝ ነት ❤
@sitratube1193
@sitratube1193 10 ай бұрын
ፊሎ ጎበዝ በዛ ላይ ሻጣ ይዛ❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 9 ай бұрын
ማሻአላፊሎየ ማርጎበዝአላህ ያሳድግሽ
@martaalene241
@martaalene241 10 ай бұрын
እናንተ የምትገርሙ ናችሁ ለናንተም ከባድ ነው እንኳን ለእሷ በጣም ይገርማል ጎበዞች ቀጥ ያለ መንገድም ይከብዳል እንኳን ደረጃ ቦታውም ምርጥ ነው ሰትወርዱ ያንደረድራል ተጠንቁ በጣም ደሰ ይላል
@Dasittube
@Dasittube 10 ай бұрын
Wow samire❤❤❤
@Fikirte-nh2lr
@Fikirte-nh2lr Ай бұрын
ሁሌም ስሪ ሳምሪ ደስ ይላል
@user-vm3kb5tw7t
@user-vm3kb5tw7t 10 ай бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ ፊሎየ ጎበዝ
@user-mc7yy4xe1l
@user-mc7yy4xe1l 10 ай бұрын
በጥም ያምራል ቦታው❤❤❤❤❤
@user-ev4sf3kx8b
@user-ev4sf3kx8b 9 ай бұрын
ያምራል እንደዚህ ቦታ መሄድ ያስደስተኛል ❤
@yusriyenatelij
@yusriyenatelij 10 ай бұрын
ዋው ወላሂ እንደዚ አይነት ቦታ ስወድ❤❤❤❤
@user-ve8xm3kj4p
@user-ve8xm3kj4p 10 ай бұрын
እንድህ ያለ ቪዲዮ ኢትዮጵያ እያላችሁ ነበር እምጠብቀው ያበደ❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 10 ай бұрын
Wwwwwww baxam desa yili❤❤❤❤
@yeshimebetbtniniu6942
@yeshimebetbtniniu6942 10 ай бұрын
ቦታው በጣም ይምራል
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 10 ай бұрын
❤❤❤❤ስታምሩ
@HeluuSeee
@HeluuSeee 9 ай бұрын
ወይኔ ቦታው ሲያምን እንደዚህ ያለ ቦታ ሁሌም ይናፍቀኛል ለምለማማ ቦታ❤❤❤
@mamadubai9741
@mamadubai9741 10 ай бұрын
ማሻአላህ ቦታው ሢምር❤❤❤
@asteryoutube5174
@asteryoutube5174 10 ай бұрын
welcome🥰🥰🥰🥰
@adenkassun8668
@adenkassun8668 10 ай бұрын
ያምራል በእዉነት❤❤❤❤❤
@HananLakew-yi9io
@HananLakew-yi9io 10 ай бұрын
ያምራል ማሻአላህ😍😘
@tigistyadat2166
@tigistyadat2166 10 ай бұрын
ሳሬዬ እንዴት እደምወድሽ ❤❤❤❤
@fujfu4032
@fujfu4032 10 ай бұрын
የኔ ውድ❤❤❤
@toyba5876
@toyba5876 10 ай бұрын
ዋዉ ቦታዉ በጣም ነዉ እሚያምረዉ ❤❤❤❤
@zulfahussain852
@zulfahussain852 10 ай бұрын
ሳምሪ ማሻአላህ ፊሎ ጎበዝ መሸለምአለባት እፃንኮነች
@user-er6xl3fh4p
@user-er6xl3fh4p 10 ай бұрын
ማሻአላህ. እንዴት ድሥይላል❤❤❤
@rak7888
@rak7888 10 ай бұрын
ዋውውውው,ያምራልቦታው❤❤❤❤❤
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j 10 ай бұрын
ፌሎየ የኔ ማር አላህ ያሣድግሽ ማር
@SelamwitKebede-fg7nl
@SelamwitKebede-fg7nl 10 ай бұрын
ፊሎዬ የኔ ማር እንዴት እንዳሳቀቺኝ 😂😂😂😂❤
@userenter2635
@userenter2635 10 ай бұрын
የኔቆንጆ አደገች ፊሎ❤❤❤❤😍😍😍
@jabirmukeen4055
@jabirmukeen4055 10 ай бұрын
ዋውውው❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 9 ай бұрын
ሳምሪየ በጣም ነው የምታምሩት
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 10 ай бұрын
ነብሴየ ተጨነቀ ወላሂ ትወድቃለች. ብየ ፌሎ እጂዋን እንኳን አትይዞትም እንኳን
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 10 ай бұрын
መሸአላ ቦታው ሢያምር እኔ 7አመቴ እመዳም ኩሽና 😢😢😢😢
@user-ir5gm6hy5l
@user-ir5gm6hy5l 10 ай бұрын
❤❤❤wow
@tb463
@tb463 10 ай бұрын
ፊሎዬ የኔ ጀግና❤❤❤
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 10 ай бұрын
እኔ የፊሎ እድናቂ ነኝ በጣም እምትገርም ናት
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 10 ай бұрын
ፊሎየ ጀግኒት እኔም በጣም ነው እምወደው እንደዚህ አይነት ቦታ
@user-vw9wo1qh9o
@user-vw9wo1qh9o 10 ай бұрын
Wowww good perk👍👍👍👍
@enanu7590
@enanu7590 9 ай бұрын
ወይኔ ቦታው ሲያምር
@user-hj1ho9rj1s
@user-hj1ho9rj1s 10 ай бұрын
ዋው መሻአላህህ
@aynalemyealmi2967
@aynalemyealmi2967 10 ай бұрын
ዋዉ ፊሎ❤❤
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 10 ай бұрын
ፊሎዬ❤❤❤❤
@meazagesit8771
@meazagesit8771 10 ай бұрын
Pls pls link yelijoch stroller m,I can’t find the right size
@user-xx1hx7se7c
@user-xx1hx7se7c 10 ай бұрын
Mashallaa ❤😍😍🥰
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 7 ай бұрын
ኡፉ ቦታው❤❤❤
@sarafkr2768
@sarafkr2768 10 ай бұрын
Www siyamir betami medaw❤❤❤❤
@betitube12
@betitube12 10 ай бұрын
ጫካው ግን ሲያስፍራ fsf ❤😊😊😊
@mihratmulatu2717
@mihratmulatu2717 10 ай бұрын
yate nowe❤❤❤
@helume5842
@helume5842 10 ай бұрын
wow me too Samri
@GetalewDemas-ny3jd
@GetalewDemas-ny3jd 8 ай бұрын
Wow
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 10 ай бұрын
ውይ ሢያምር ቦታው😢🎉🎉🎉
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ፊሎዬ
@gjyvng738
@gjyvng738 10 ай бұрын
ማሻአላህሲያምርቦታው
@user-zh6eq3bn8b
@user-zh6eq3bn8b 10 ай бұрын
ቦታውሲያምር ስውዲን ነውእድ❤
@madi2644
@madi2644 10 ай бұрын
ሠላምናችሁ፡ምርጦችዬ
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 10 ай бұрын
ፊሎ ጎበዝ መሽለም አለብሺ
@munaahmed3868
@munaahmed3868 10 ай бұрын
ሰለም ሳምሪ ና ፍኒ ፌልየ አደም እካን ሰላም መጣቹሁ
@lbabal3179
@lbabal3179 10 ай бұрын
❤❤❤
@mariamali9718
@mariamali9718 10 ай бұрын
በጣም ያምራል ፎቶው ይደገመ
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,9 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
እንዴት ሾፒንግ ባግ ላይ ማተመ እንችላለን? / How to print on shopping Bag
3:07
X-SHOP የህትመት እቃዎች አስመጪ
Рет қаралды 1,3 М.
በጀርመን የመጨረሻ ቆይታችን
12:49
Fani Samri
Рет қаралды 133 М.
🛑  የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች || Ethiopian orthodox mezmur
47:57
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,9 МЛН