ከለሊቱ 10፡00 ሰዓት ባለቤቴ ላይ የደረሰው የመኪና አደጋ ከባድ ሚስጥር አወጣ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 205,352

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 542
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/famAi6eDmJ-dm58.html ክፍል 3 kzfaq.info/get/bejne/nNd5lqV2urzaqH0.html
@selamawitkassa381
@selamawitkassa381 Жыл бұрын
Thanks
@eskuyin9530YouTub
@eskuyin9530YouTub Жыл бұрын
3ክፍል የት ነው ጓጉቻለሁ መጨረሻውን
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Жыл бұрын
የጋዜጠኛ አለምሰገድ አድናቂ ማነው🙌🙌🙌መልካም አቀራረብ፣ ስእብና እና እይታ ስላለው በጣም ነው ምወደው፤ ማከብረው✍✍
@tmuniye795
@tmuniye795 Жыл бұрын
አንተ 😂
@Spurgeo
@Spurgeo Жыл бұрын
​@@tmuniye795😅
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
ስወደው ጨዋ ትሁት አዛኝ መግለጽ አልችልም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እኔ ስወደው አለምስገዲን😍😍
@m.5328
@m.5328 Жыл бұрын
ምንድነው አንድ ኮመንት መደጋገም🤔 አለም ሰገድ ጥሩ ሰው ነው የሰራውም ፀባይነው በቃ አቧራ አታንሱ ። የመቼም ማዳም ልጆች ናችሁ ባለከመንቶች🙉🙉
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
የበሰለች ስነ ስርአት ያላት ሴት ናት እንኳን ቀረብሽ እግዚአብሔር አምላክ የሚክስሽን ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለውን ይስጥሽ🤲❤
@gabriellatekle3990
@gabriellatekle3990 Жыл бұрын
BETEM SEBENAW DAS YELALE WOOOW KIND OF WOMAN
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z Жыл бұрын
ሴቶች ሽማግሌ ሳይልክ : ቤተሰብ ሳትተዋወቁ እና ጋብቻ ሳታረጉ አብራቹ ለምን መኖር እንደምትጀምሩ አይገባኝም : ባህላችንም ሀይማኖታችንም አልፎም ክብራችንም አይፈቅድልንም : አሁንም ከዚህ ታሪክ ተማሩ ለራሳችሁም ክብር ይኑራቹ ከትዳር በፊትም አልጋ ላይ አትውጡ ኧረ አስተውሉ
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
በውሽት ሽማግሌም የሜልኩ ወንዶች አሉ እኮ ዋናው እግዚአብሔር ፈሬ ያጋጠመኝ ነው
@ana8712
@ana8712 Жыл бұрын
tedare yezewe yememagtutes mestochachewen ebate askemetew kelala sate leje gara 😮😮😮
@elshadayassefaziggel8348
@elshadayassefaziggel8348 Жыл бұрын
ሁሉንም ቢያደርጉም የባህሪ ችግር ስለሆነ የተፈጠረው ሁሉ ከመሆን አይቀርም
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ምን ክብር አላቸው ልክ እንደውጭ ሀገር መኖር ስለሚፈልጉ ገና ቂጣቸውን ሳይሸፍኑ ምንም አያሳዝኑኝም በጣም ይርዋርዋጣሉ ወንድ ለመያዝ 5 ልጅም ቢኖረው ግድ አይሰጣቸውም በጣም እርካሾች ናቸው!!!
@edenagabis5556
@edenagabis5556 Жыл бұрын
​@@amasnaku2738አያምጣው የናቴ ልጅ😢
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅን እየሱስ ተመልሶ ይመጣል የአዳም ዘር ሁሉ ንስሐ ግቡ ጆሮ ያለው ይስማዉ ዉ ዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-lx8ds5ck6e
@user-lx8ds5ck6e Жыл бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤ eysus geta naw 🙏
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
Yes
@jesusiscoming-repent
@jesusiscoming-repent 7 ай бұрын
That's right may God help us!
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 Жыл бұрын
የልጅቷ እርጋታና ለምትጠየቀው ጥያቄ አመላለሷ በጣም ጎበዝ ጥንቅቅ ያለች ራሷን ያከበረች ለሌላው ትምህርት የምትሆን ሴት ናት ህይወት ትርጉም አላት ይህ ቢፈጠርም እግዚአብሔር ያንቺ ስላልሆነ እንኳንም ማንነቱን አወቅሽ !!! መኖር በትርጉም ውስጥ ሲሆን ሁሉም ይሆናል ቸር ይግጠምሽ !!!
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤እውነት ነው
@user-qm6rd1xj5m
@user-qm6rd1xj5m Жыл бұрын
ትክክል ❤😊
@sabelamena8135
@sabelamena8135 Жыл бұрын
Betkekle terka mesam eskmselye yechen yemselche jagen amltchew❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
አለምሰገድን አለማድነቅ አይቻለም 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын
ሞኑ ነው እሚደነቀው ? አታሽቋልጡ።
@selam3301
@selam3301 Жыл бұрын
የኔንም ሀቅ ድግል ታወጣልኝ ሁላችንም የማንችለውንም ነገር እየሮርን ነው
@abelteshome4236
@abelteshome4236 Жыл бұрын
ታሪኩን ሳልሰማው ኮመንቶች ሳነብ ጋዜጠኛው እጅግ በጣም ምርጥ እንሆነ ነው የገባኝ ለራስህም ለሚወዱህም ሰዎች ከከፍታህ እንዳትወርድ አደራ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን
@user-gk2er2mw5i
@user-gk2er2mw5i Жыл бұрын
ወንዶችዬ ከኛ ከሴቶች ብደብቁ ከፈጣሪ እንደ ማትደበቁ ማወቅ አለባቹ ያቺንም እቺንም እያላቹ አትሙቱ
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
የዚ ጋዜጠኝ እርጋታ ትህትናው አቀርቡ ያስላም አላህ ይጠብቅህ
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 Жыл бұрын
የባለታሪኳ ትረካ (አገላለጽ) በጣም ይገርማል ስለእውነት አንች ሳይሆን እሱ ነው ያጣሽ እህትየ ባለቤትሽ ሁኘ አይደለም የቤት ሰራተኛሽ ሁኘ ብኖር ደስታየ ወደር የለውም በዚች ደቂቃ እንኳን ሙሉ መጽሀፍ ያነበብኩ ያክል ነው የተሰማኝ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
Wow, why don't you reach out to her?
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
አዱ ጥሩ አዱ ደህና ሁኖ አለም ግራ ገባት መልካሙን ከመጥፎ መጥፎን ገደህናው እያጋጠመ ህዝቤ ተገላታ እናም መልካሞች ይብዙልን
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
tegbo ekonew wende sutekeb aychalem
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
የሴትን ልብ እስክታቀልጡ ድረስ የምትጠቀሙበት ቃል ሰራተኛሽ ልሆን ልሞትልሽ 😒 ልባችን ውስጥ ካስገባናችህ በኋላ ለናተ አሻንጎሊት ነን😢 እውነት ወንዶች ልብ ይስጣችህ ኡፍፍፍፍ ትዳር የሚባለውን ነገር እንድንፈራ አደረጋችህን ማርያምን😥😥
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
@@mekdes5013 ተቃአጠልነ በገዛአ አገርነ አለ ትግሬ አቃጠሉን
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Жыл бұрын
የጋዜጠኛ አለምሰገድ አድናቂወች የት ናችሁ ስወድህ ኮ❤
@selamawitabebe6560
@selamawitabebe6560 Жыл бұрын
የተማረ ይግደለኝ ይላል የአገሬ ሰው ተባረኩ ሁለታችሁም አድናቂያችሁ ነኝ።
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 10 ай бұрын
ሁለተኝዎ መጥፎ ነች በባሎላይም ትባልግ ነበር ቆሻሻ
@duhbmfoo806
@duhbmfoo806 Жыл бұрын
እንደው የአገራችን ወንዶች ምን ቢነካቸው ነው እንደዚህ የጭካኔ ጥግ የደረሱት አላህየ ጠብቀን ጋዜጤኛ አለመ ሰገድ በጣም የምትደነቅ ጋዜጠኛ ነህ አቀራረብህ ሁሌ ነው የሚያስደንቀኝ አላህ ይጠብቅህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አለም ሰገድ ጌታቸዉ ያለማድነቅ አይቻል❤ እደዚ አይነት ወድ እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
አለምሰገድ ታደሰ ነው እኔም አድናቂው ነኝ::
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
@@hanaethiopia1059ይቅርታ ተሳስቻለዉ🙏
@m.5328
@m.5328 Жыл бұрын
​@@mrkbemrkbe6748😂 አሺ ምን ይሁንላቹ ጥሩ ሰው ነው እና
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
@@m.5328 አድንቂልን😊
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
ምንድን ነው ምታደንቂት የተለመደ ነው በእኛ ባህል ሰው ዝም ብሎ ማድነቅ? ከምር በቅነት ነው የምጥይቀው
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
ውይ ፈጣሪ እውነት ሴትን ልጅ የወለደች እናት እንደነዚህ አህያ የሆኑትን ወንዶች ፈጠረች ።
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ያሰኛል
@danieltilahun8151
@danieltilahun8151 Жыл бұрын
ፈጣሪ የተባረከ ይስጥ እንጂ ሴት ወንድ ባትይ ጥሩ ይመስለኛል እህቴ ።
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
​@@danieltilahun8151 wendi babizate idayum hukum balage nachew
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
@@danieltilahun8151 ምን ላድርግ ቢሰማ ወንድ ወንድ ነው መስማት እራሱ ያማል።
@selamawitbelay9558
@selamawitbelay9558 7 ай бұрын
እውነትም አህያ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Жыл бұрын
ሚሰቱ አነጋገርዋ እርጋታዋ ደሰ ሲል አይይ ወንድ ጥሩ ነገር አይወድላቸውም❤❤❤
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy 10 ай бұрын
ሁለተኝዎ የለመደች ቆሻሻ ሴት ነች በትዳሮም ላይ የምትማገጥ እያወቀች ነው ለጥቅም አብራው የነበረችው ባለጌ ነች
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንደው ምን አይነት ጉደኛ ሰው ነው በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ወንዶች ይጠብቀን
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 Жыл бұрын
Amen
@Wubshetgetachewu4839
@Wubshetgetachewu4839 11 ай бұрын
ምርጥ አስተዋይ ልጅ ናት በተለይ ንዴቷን የመቆጣጠር ችሎታዋ ትንግርት የሚባል ነው::
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Жыл бұрын
በጣም ታምር ነው እኮ የሚሰማው ሁሉ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አለው ላንቺ ለሌላኛዋም ፈጣሪ የተሸለውን ይስጥሽ መልካም ትዳር ይስጠን ለሁላችን
@umureyantube6859
@umureyantube6859 Жыл бұрын
ያአላህ ትወናዉ ከንደዚህ አይነት ወንዶች አላህ ይጠብቀን ኡፍ
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
አንደበቷ ሲጣፍጥ እንኳንም ሳትወልጅ ቀድመሽ አወቅሽ ቀጣዩን ለመስማት ጓጓሁ
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ሴት ልጅና ምድር እማትችለው ነገር የለም 😢😢😢😢😢
@user-dm7ok6yy8p
@user-dm7ok6yy8p Жыл бұрын
እግዚኦ የመጨረሻው ጊዜ በዚህ የአውሬው 666 መንፈስ ሀገራችንን ያምሳል በዚህ ሰዎች ይወሰልታሉ በዚህ ስርቆቱ ኧረ ስንቱ ኢትዮጵያ ሆይ እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-rv6yv8ob7w
@user-rv6yv8ob7w Жыл бұрын
😊 😊😊 😊 😊 😊 😊😊 ሽቅቅቅፕ
@rihannamusa4938
@rihannamusa4938 Жыл бұрын
​@@user-rv6yv8ob7w ❤
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
እውነት ነው ጌታይቅር ይበለው ሴጣን ነው ለማንኛውም
@user-tw1ou8rd7s
@user-tw1ou8rd7s Жыл бұрын
አለምሰገድ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አዳማጭ ነህ ዝግ ያልክ ነህ ጠይቀህ ጊዜ ትሰጣቸዋለህ ሃሳባቸውን ያለ ፍሃት በግልፅ እንዲናገሩ ታደርጋለህ እና ችሎታህ የአንተን ፕሮግራም ለማየት ያጉዋጉዋል በርታ በቲቪ ትላልቅ ስራዎችን መስራት እንዳለብህ ይሰማኛል በርታ
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Жыл бұрын
የጉድ ሀገር ገንፎ እያደረ ይፋጃል አሉ እግዞኦ 😢
@genetyemane2299
@genetyemane2299 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ነገር በአለም ላይ ያለ ነው እኔ ግን ለሴቶች የምለው ወንድ ወተቱን በነፃ ካገኘ ለምን ላምዋን ይገዛል: እህቶቼ ተጠንቀቁ::🙏🏾
@solomonkassa4784
@solomonkassa4784 Жыл бұрын
ድንቅ አባባል
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
አይዞሽ እናት እግዚአብሔር ሁሉን የሚያይ አምላክ ነው የዘራውን ያጭዳል ግን አንችም ጋር ስህተት አለ አንዳንድ ሴቶች በጣም ወንድልጅን በመከባከብ ከነሱ ሌላ የሚሄድ አይመስላቸውም ግን ሞኝነት ነው አዎ ባል ከሆነ እንደባል የሚሰጠው ክብር አለ ግን ከዛ ያለፈ እብልቼው እንደልጅ እጠጥቼው የሚሉት ነገር መጃጃልና መናቅ ነው ስለዚህ ሁሉም ነገር ባግባቡ ሲሆን መጨረሻው መልካም ይሆናል ምክንያቱም ወንድ ልጅ ምንም አረግሽለት ሌላ ሴት ጋር መሄድ ከፈለገ የሚያግደው ማምን የለም በተረፈ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን
@fasikatadesse7991
@fasikatadesse7991 Жыл бұрын
አንደበተ እርቱ አለምሰገድዬ ፈጣሪ ይባርክክ❤
@dhfhhhdjffggg9850
@dhfhhhdjffggg9850 Жыл бұрын
እውነት የተረጋጋ ስው ነው ሁል ግዜ እርግት ብሎ የሚያዳምጥ አጠያየቁ ስርአቱ ደስ የሚል ስው ነው በዚሁ ቀጥል አለም ሰገድ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
አለምዬ በጣም ብዙ የሚያሳዝን ታሪክ ከመስማትህ የተነሳ አስተያየትህ እራሱ አንጀት ይበላል አይዞሽ እህቴ የማያልፉ የሚመስሉ ቀናቶች ሁሉ ያልፋሉ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው አሁንም በሱ እጅ ተይዟል
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Tawkuwalesh ende.
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
@@nejatali7088 አዎን አውቀዋለሁ ምነው ?
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Жыл бұрын
አለምሠገድ በጣምበጣም አወድሀለሁ ምንአይነት ቤተሠብነው ያሠደገህ ትህትናህ ፀባይህ የሠውያለህ ክብር ሺአመት ኑርልን ለወላጅችሃ ትልቅ አክብሮት አለኝ ሠው አክባሪነት ከቤተሠብ የሚወረሥ ነገር ሥለሆነ እንወድሀለን እኔና ቤተሠቦቼ❤❤❤❤❤❤❤❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
አለምሰገድ በጣም ምርጥ ሰው አይ ክፉ ወንድ ስራው ይገርማል
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 Жыл бұрын
ይናትስ ???????
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
የኢሉማቴ መንፈስ ይሆናል እህቴ በደ ፀሎት ትጌ😢😢😢 ሰውጭካኔውበዛ ።እሲኪመምህር ተስፋዬብለሽ ሰርችአድርጌ ገጠመኝ አዳምጭ❓መንፈሱ የባለሽ መያዝትችያለሽ❓ወንዶቼ እራተው አደብግዙ❓❓❓ሴት መጉባት እናት መጉዳት መለትነው❓
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Жыл бұрын
አንች እንደሚስት ሳይሆን እንደእናት ነው የሆንሽለት እህቴ ሚስት ማለት እኮ ባሉዋ ሲያጠፋ በተደጋጋሚ ማለፍ አስፈላጊ አይደለም በጊዜው ማስተካከል ነበረብሽ ግን የትም አድሮ ሲመጣ ዝም ብለሽ እየተቀበልሽ ልክ እንደእናት እራት አቅርበሽ ማጉረስ ምናምን የሴትዮልጅ ሴትዮ ይባላል አባባሉ ባልን እንደባልነቱ ሚስት ሁኑለት እህቶች ወንድ ልጅ ልክ እንደ እናት ስትሆኑለት ሚስት ፍለጋ መሄዱ አይቀሬ ነው
@raheltilahun3575
@raheltilahun3575 Жыл бұрын
በጣም ትክክል እህቴ
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
ትክክል
@elshadayassefaziggel8348
@elshadayassefaziggel8348 Жыл бұрын
አይ ምድር ላይ ያለ ሰው!
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
አቤት መታደል ጋዜጠኛ አለምሰገድ አዳማጭ አመዛዛኝ ታድለህ❤❤❤❤❤❤
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ጌታሆይ ይቅር በለን አቤቱ ማረን አሜን ፫ ። ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው አለምሰገድ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ ።
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
የቦይ ፍሬንድ እና የገርል ፍሬን መጨረሻው ይህ ነው ከአምላክም ጋ ከራስም ጋ መጣላት አንድ ሰው ማግባት ከፈለገ እምነቱ በሚያዘው እና በህግ መንግስቱ በተቀመጠለት ሁኔታ ማግባት አለበት ባይ ነኝ ትዳሩ ከሰመረለት እሰየው ካልሰመረም እንደዚያው ግን አብረው ካለምንም ፊርሚያ ቤተሰብ የሀይማኖት አባቶች መንግስት ሳያውቀው መኖር በምድርም እራስን ይጎዳል በሰማይም እንደዚያው ቦይ ፍሬንድ ገርል ፍሬድ ስልጣኔነት አይደለም ይቅርብን ስንቶቻችን በዚህ ህይወት ውስጥ ተጎድን 😢
@tigistgirma9731
@tigistgirma9731 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው አደንቀዋለሁ ሰለምታደርገው መልካም ነገሮች አመሰግነሀለሁ።
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም ክፉ ወንድ ሴቶች በህይውታቹ አይምጣ
@aynadistadese-fc9ey
@aynadistadese-fc9ey 10 ай бұрын
በጣም የምትደነቂ ልጅ ነሽ በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይዞልሻል እመኝኝ
@heniken7434
@heniken7434 Жыл бұрын
አለምስገድ እርጋታህ ደስስስ ይላል ተባረክ🙏🙏🙏
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 Жыл бұрын
ምርጥ፡ልጅ፡አንደበተ፡ርቱዕ፡ነገሮችን፡የማብራራት፡አቅም፡ያላት፡የተሻለ፡ወንድ፡እንደምታገኝ፡እርግጠኛ፡ነኝ።መልካም፡ዕድል!
@MakibabaMaki-fb2me
@MakibabaMaki-fb2me Жыл бұрын
እንደኔ ቁሞ መቅረትን የወሰነ✋😂😂😂 አለም ሰገድ አክባሪህ ነኝ❤
@bamlakfikadu390
@bamlakfikadu390 Жыл бұрын
Kumo mekereten atemgi mekeneyatume uelume wendoche 1 aiedelume. Ke setem bezu balegewoche aleu. Leuelachenem lebona iseten.
@susumebratu9074
@susumebratu9074 Жыл бұрын
እኔ😂
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
ቆየሁኮ ሳልቀድምሽ እቀራለሁ ብለሽ ነው
@MakibabaMaki-fb2me
@MakibabaMaki-fb2me Жыл бұрын
@@user-tt5ne9uv4s 😂😂😂😂😂
@medifentaw7513
@medifentaw7513 Жыл бұрын
@@user-tt5ne9uv4s ታማኝ ወዲም አለኝ ወዲሜን ላጋባሺ እኔም የወልደያ ልጂ ነኝ ክክክክ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
እስኪ ላዳምጥ መቼም የወንድ ልጅ ጉድ ሲሞት ወይ ሲለያይ ነው ጉዱ የሚወጣው እውነት መቼም በሴት ልጅ ላይ ግፍ የምትሰሩ ወንዶች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ።
@selamawitboka574
@selamawitboka574 Жыл бұрын
Ewint new yifiredibachew, ye set inba esat yihunibachew
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Жыл бұрын
እማ፣ እንዲህ ያሉ ሴቶችም አሉ። ሆስፒታል የተመናቀረችው ሴት ጨዋ ነች ብለሽ ትገምቺያለሽ?
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
@@girmaabdi182 ሀቅ ለመናገር ሁሉንም ገና አላዳመጥኩትም ግን የወንዶች ክፋት ማለቂያ የለውም ብዬ ነው።
@girmaabdi182
@girmaabdi182 Жыл бұрын
@@hiwettesefu5479 ጥሩ ሰው ትመስዪሻለሽ። እባክሽ እዚህ ድምዳሜ ላይ አትደረሺ። ብዙ መልካም ወንዶችም አሉ። እውነት እልሻለሁ የስንቱን ህይወት ያበላሹ ሴቶችም አሉ።
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
@@girmaabdi182 ወይ አላምንም 95%ወንዶች አጭበርባሪዎች ናቸው ።
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Жыл бұрын
እህቴ በጣም አዝኛለሁ ግን እንኳን እውነቱ በአጭር ቀን ተጋለጠልሽ አንቺ እራስሽን ጠብቂ ነገም ሌላ ቀን ነው በተቻለሽ ሀይማኖትሽን ባላውቅም ወደ እግዚአብሔር ፀሎት እድርጊ እሱ የሚያድርገው ነገር የጤነኛ ሰው ድትጊት አይደለም አንቺ ቀረሽበት እንድዚህ አይነት ሰው አብሮሽም ቢቆይ ግዜሽን ነው የሚገለው ብቻ አንቺ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት
@saradesta3038
@saradesta3038 Жыл бұрын
እንዴት ጨዋ ነች አነ ገረ ጨዋነት የተሞላበት ነው አይ ዞሽ እግዚአብሔር ይከፍልሻል በመልካም ሰው ❤❤❤
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እባክህ እደኛ ሀጢአት በደል ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይቅር በለን😢😢 በሴት ልጅ ሒወት የምትጫወቱ አዳድ ወዶች ወየሁላችሁ እግዚአብሔር የጃችሁን ይሰጣችኋል😢😢 ለነገሩ በጤናቸው አይደለም መንፈስ ነው እደዚህ የሚያረጋቸው አቤቱ አምላካችን ሆይ ሐገራችን የገባውን የዝሙት መንፈስ ነቅለህ አወጣልን አሜን፫ 😢😢😢
@monaahmad7565
@monaahmad7565 Жыл бұрын
amen 🙏 lebona yestan 🙏
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 8 ай бұрын
Amen አሜን
@leylab6955
@leylab6955 Жыл бұрын
ምርታማ ባል ነው 😢😢😢 የልጅቶ ጥንካሪ ግን ገራሚ ነው
@animalworld9462
@animalworld9462 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው እጅግ በጣም ጥሩ ሰብዕና እና ዕውቀት አለው። በጣም ነው የማደንቀው።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ሴት ልጅ የቱንም ያክል የተማረች ስኬታማ ብትሆንም በፍቅር ሰባሪ ወንዶች ግን እጅግ ትጎዳለች የሰውን ዘመን ከሚበሉ ክፉዎች ሴሰኞች እግዚአብሔር ይጠብቀን
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc 10 ай бұрын
አሜሜሜን😢😢😢 ለሴት ልጆቻችን የጌታ ፍቃድ ያለበት ትዳር ይስጣቸው
@azebassefa4590
@azebassefa4590 Жыл бұрын
አሰተማሪ እና የሚያሳዝን ለሴቶች ትምህርት የሚሆን ነው ታራክ ነው ኧረ እንዚ ወንዶች ያማሉ ያማሉ
@tibebzena6638
@tibebzena6638 Жыл бұрын
I really don't know why a woman lives with a man unless he marries her first. As one judge once said, "Don't do wife duties with a girlfriend price." Ladies, please don't settle for less; know your worth!! You are the prize.
@great-full3612
@great-full3612 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏽 preach
@antenehabebe9771
@antenehabebe9771 Жыл бұрын
Cheater is always cheater regardless.
@merg1011
@merg1011 Жыл бұрын
It’s very easy to judge from outside. You don’t know their situation unless u r in their shoes
@tibebzena6638
@tibebzena6638 Жыл бұрын
@mer G Yes, I don't know their entire situation. But their situation doesn't change the fact. No woman should serve as a wife while she is just a girlfriend.
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 Жыл бұрын
ከምንም በላይ የጋዜጠኛውን አቀራረብ ስወደው
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Жыл бұрын
ማጀማር አለምሰገዲን አለማዲናቅ አቸልም እግዚሐብሐር እደቴ አይናቱን የብዘልን የሰውንችግር የሚትረደ አረጌ አጠያቅ ውስጠቻውን እየደመጥክ ሰዎቹሚ አሰበቻውን በናፀናት ይናገረሉ❤❤
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
😢😢😢😢አይ መጨረሻ ዘመን ከንዲዚህ አይነት ነገር ጠብቀን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
የሚቀርበው ታሪክ ሁሉ እውነት አልመስልሽ እኛለኝ እግዜኦ የሚቀርበው ሁሉ ታሪክ ያስፈራል እር ወንዶች ፈጣሪያችሁን ፍሩ😢😢😢
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ወንዶች ልማዳቸው ነው. ግን ድምፅሽ እርግት ያልሽ መሆኑን ያስታውቃል ጥርት ያለ ንግግር.
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
ልጆቻቸውን የሚደፍሩ አባቶችን አንድ ሁለት እያሉ በየ ቤቱ ሴት የሚያሰቀምጡ ወንዶችን ስትጠረጥሩ በተለያየ ዘዴዎች የራሳችሁን እርምጃ ውሰዱባቸው ምክንያቲም ምን ያህል እንደ ሚያም የደረሰበት ነው የሚይውቀወ የረከሱና የወደቁ በህይወት እያሉ የሞቱ ናቸውሴይጣኖች
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ወንድነታቸውን ቆርጦ መጣል ነው
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 Жыл бұрын
@@almaz-rudy8793 ትክክል ጥሩ ብለሻል እንዴት ሰውነቱ ታዞለት ነው ከልጁ ጋር የሚተኛው
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e Жыл бұрын
አይ ወዶች ለናንተ ስንል እኛ ሴቶች ባል ማግባት እንተው በቃ ምን ጉድ ናቹ ግን አንዳንዶቹን ነው
@ruthmaru5061
@ruthmaru5061 Жыл бұрын
አለምሰገድ ባለትዳሮች አንዳቸው ቢማግጡና ሌላ ሰው ጋር ቢሄዱ በፍፁም የቀሪው ጥፋት አይደለም። ምን ያጎደልሽበት ነገር ነበር በፍፁም አይባልም።ትዳሩን በየትኛውም መንገድ ካልፈለገ ፍቺ ማድረግ ነው ያለበት እንጂ መማገጥ ምንም አይነት ፍትሃዊ ምክንያት ሊገኝለት አይችልም።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
አቤት ኢትዮጵያዬ የሃይማኖትና የባህል እሴታችን እንዴት ተሸረሸረብሽ እስኪ ፈጣሪ ይመልከትሽ😢
@umualeyatube862
@umualeyatube862 11 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ደስ ይላል ተናጋሪዋም ባለጉዳይዋም አነጋገርዋ የተረጋጋች ነች
@mulemelaku9208
@mulemelaku9208 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ላንቺ የተሻለ ይሰጥሻል አደጋውም የተፈጠረው ምናልባት ያለውን ነገር እንድታይና እንዲቆርጥልሽ ይሆናል ሆስፒታል ያገኘሻት ሴት ግን ጤነኛ ናት? ነግ በእኔ አትልም
@user-po3cf9vs4v
@user-po3cf9vs4v Жыл бұрын
ካለፈ በኋላ ሰማሁት ወላሂ የኔ ታሪክ ነው 😭😭😭😭😭
@idgsjshgd1593
@idgsjshgd1593 Жыл бұрын
ኡሙ ሱኡድ በአላህ. ለገኝሽ እፈልጋለሁ ቁጥርሽን. ስጭኝ????
@worke2528
@worke2528 Жыл бұрын
ምስጊን የኔ ቢጤ ነሽ የኔ ምስጊን እኔም እደዚህ አይነት ሰውነው የገጠመኝ😢😢😢😢
@hayutiyeumer1235
@hayutiyeumer1235 Жыл бұрын
እና እንደት ሆንሽ😢😢
@helenmichael5895
@helenmichael5895 Жыл бұрын
Welcome alemseged you are one of the best journalists in Ethiopia
@neimak2207
@neimak2207 Жыл бұрын
እውነት እነኝህን ከሀድወች በሴትም በወድም ያሉትን ድፍት አርጋቸው😢
@meazawoubshet3178
@meazawoubshet3178 Жыл бұрын
ወንዶች ኧረ ፈጣሪን እንኳን ፍሩ
@user-qx6gv4sw7k
@user-qx6gv4sw7k Жыл бұрын
በጣም ትእግስታም ነሽ እህታችን
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130 Жыл бұрын
እኔ እማልወደው ነገር የማንዘልቅበት ነገር እንጎዘጎዛለን እንደ ህጻን ልጅ ማጉረስ ባልሽ እንጂ ሰራተኛ አይደለሽም ተከባበሩ ተረዳዱ እንጂ የምን መስገድ ለፈጣሪዬ ብሰግድ ብዙ ነገር ይደረግልኛል ይሄን እናስብ በትዳራችን ውስጥ
@SofanitWorku
@SofanitWorku 8 ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ያልሽው ሴት አነጋገርሽን አሰተካኪ የሰው ትንሽ የለውም ጋዜጠኛ አለሜ ተባረክ አሰተማሪ ነው ሴቶች ሳትጋቡ ሳትፈራረሙ ከውንድ ጋ አትኑሩ ወንዱ የሚነቀው ለዚህ ነው
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
ዘንድርሮ እኮ ያልሰማነው የለም 😢😢😢😢 አንዳ አንድ ወንዶች ያዩትን ሴት ሁሉ የሚፈልጉትስ ነገር
@haileselassieayele4699
@haileselassieayele4699 Жыл бұрын
እግዚህአብሄር ይካሰሸ
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
ግን ለምድነው ለአጭር ህይወት እራስ ወዳድ ብቻ የምትሆኑት 😢😢 ኧረ በስማም ለአጭር እድሜ መክፋት
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ድረስ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 7 ай бұрын
ከአንድ ሁለት ይሻላል ሲሉት አራት ሆኖ አረፈው የሴቶች እህቶቻችንን ልብ በዚህ መልኩ ሲሰብር ማየት እንዴት ይከብዳል እግዚአብሔር ያበርታችሁ እህቶቼ
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲረዳሽ ብቸኝነትሽን አውቆ እርሱንም በጥቂቱም ቢሆን ሊቆነጥጠው ሞከረው ግን እርሱ የሚማር ስላልሆነ ጊዜሽንም ጤንነትሽንም ጠብቂ አይዞሽ እህቴ ቁስሉን አውቀዋለሁ::
@hulenafekote4230
@hulenafekote4230 Жыл бұрын
ጀግና ጥሩ ስብዕና ያላቸው ሴቶች እንደዚህ ክብርና የሌለውና ታማኝ ያልሆነ ወንድ ላይ ሲወድቁ ያመኛል!
@tnz1288
@tnz1288 9 ай бұрын
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
አይዘንድሮ ፤ ዘንድሮ በሀገራችን ወንዱም ሴቱም በየጓዳችን ታምራቶቹ እንደቀጠለ ነው ። የራሳችንን ማንነት ክብራችንን ጥለን አርቀን ቆፍረን ቀብረን ሰለጠንን በሚል ድንቁርና የአውሮፓውያንን ልቅላቂ እየለቃቀምን ሰይጥነን እየተጋለብን እዚህ ደርሰናል ።
@user-je1bs4du4n
@user-je1bs4du4n Жыл бұрын
እግዚኦ እኔስ ወንድን አላምንም በቃኝ😢😢
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 Жыл бұрын
ጠርግ ብይ
@user-je1bs4du4n
@user-je1bs4du4n Жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 ይጥረግህ የወንድ አራስ አንዱም አንተ ነህ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
​@@user-je1bs4du4n 😂😂
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
ጌታሆይ ማን ይሆን ታማኘ 😭😭
@kbrtgormes2548
@kbrtgormes2548 Жыл бұрын
አለም ሰገድ የሰው ልክ ስወድህ❤❤❤ እስኪ ልክ እንደ ጋጤጠኛ ተክለሐይማኖት አዳነ ጎጆ ውጣ ❤
@selamf1101
@selamf1101 Жыл бұрын
እልልልልልልል ተክለሐይማኖት አገባ እንዴ? ተወዳጁ አለምሰገድ ግን ካልተሳሳትኩ ባለትዳር መሰለኝ።አርሙኝ?
@sabafissha8726
@sabafissha8726 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምሰገድ አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ ሁሉ ዘመንህን ይባርክልህ።እህቶቼም አይዟቹ ከሱጋ ር የጠፋው ጊዜ ቢቆጭም ፈጣሪ ግን እንደሚወዳቹ ነው የተረዳሁት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከዚ በኋላ ያለውን ህይወታቹን ከፈጣሪጋር ስሩበት በዳዩም ቅጣቱ ጀምሯል ከዚም በላይ እንዳይመጣበት ከጥፋቱ ተምሮ ከተመለሰ ጥሩ ነው የሌሎች የማያውቁ እህቶች ህይወታቸው እንዳያበላሽ ፈጣሪ ልቦና ይስጠው።
@almazmekonnen9069
@almazmekonnen9069 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል በርቺ እህቴ በጣም ጠንካራና ድስፕሊን ያለሽ ሴት መሆንሽ ከንግግርሽ መረዳት አይከብድም!!! የዘመናችን ወንዶች ግን ምን ነካቸው በፈጣሪ የሚያደርጉትን አያስቡም ማለት ነው ልበል መወስለትና መንዘላዘል ፋሽማቸው አደረጉት ፈጣሪ የሥራህን ይስጥህ!!!
@tsigatsiga7333
@tsigatsiga7333 Жыл бұрын
ከለምዬ እርቅ ማእድን አንተና እዳልክ ስትወጡ መስማት ተውኩኝ በዚህ ፕሮግራም ስለማገኝህ ደስ ይለኛል
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Жыл бұрын
በጣም አሰተዋይ ነሸ የተረጋጋሸ ነሸ በጣም ደረሰ ትያለሸ ያንቺ ያለው እግዚአብሄር ይሠጥሻል ሥራ ያለሸ የተማርሸ መልካምና ትዳር አክባሪ ነሸ እናም ጥሩ ተዳር አንደሚሠጥሸ አለጠራጠርም በጣም ስፖይልድ አርገሸዋል ነገር ለመልካም ነው
@mesialemayehu2608
@mesialemayehu2608 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
የኔ እናት አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ❤❤እንዲእ አይነት ወንዶች በየክፍለከተማው ሴቶችን ቅምጦችን ያስቀመጣችው ተመለሱ❤❤የሠው እይወት የምታበላሹ ፈራጅ ከላይ ነው!!!የመኪናው አደጋ ምልክትኸ ነው???ተመለሡ !!!!ሴት ልጅ እናት ነች!!አህት ነች!!ሚስት ነች!!ኡለታችውንም ሳላደንቅ አላልፍም!!!!!ሴቶች ተጠንቀቁ?!???
@tsehaylemi8064
@tsehaylemi8064 Жыл бұрын
እህታለም ፈጣሪ ይካስሽ የምትገርም እህትም ሰቶሻል እየረዳችሽ ያለው በቀላል አትይው
@umureyantube6859
@umureyantube6859 Жыл бұрын
አሌክስ እኮ ትለያለህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ማየትነዉ የምሻዉ
@tgtug8371
@tgtug8371 Жыл бұрын
ይሄን አቅራቢ ትህትና ጨዋነት እርጋታ ስወድለኮ
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ወድልጅ ሲከባከቡት አይወድም አይዞሽ መገፋት ጥሩ ነው እግዝአብሄር ቀን አለው ለሡም የስራውን ይስጠው ነገሩ ከተማረ አሁንም የጅን አግኝቷል
@hirutdesta7963
@hirutdesta7963 Жыл бұрын
አለምሰገድ አንተን አምላክይጠብቅህ 😊😊ልጀችምካለህእመቤቴማርያም😊ጥሩደረጀላያድርስልህ😊ላንተጤና እደሜይሰጥህ😊😊የሰዉልብጠጋኘነህ
@zubest7326
@zubest7326 Жыл бұрын
በልን በዙ መንከባከብ ጥሩ አይደለም ሺ ጊዜ ቢሰክር አንቺ ለሊት ምግብ አቅርበሽ ማጉረስ ፍጹም ትክክል አይደለም እናቲ ነው የምትመስይው በጣም ተሳስተሻል
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
አለምዬ ወንድማችን❤
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
በተለይ ለሴቶች ትምህርት ነው እናመሰግናለን። እናንተ ግን የተባረከ ትዳር ይሰጣችው ዘንድ ፀልዩና የራሳቸው የሆነውን ሰው ፈጣሪ ይሰጣችዋል በተረፈ ሴት ልጅ በገንዘብ እራሷን ስትችል እንደዚህ በራሷ ትተማመናለች ምን እሆናለው ትዳሬን ብፈታም ብላ ለማይጠቅምና ለቆሻሻ ወንድ ባርያ አትሆንም
@user-fq3gd5el2b
@user-fq3gd5el2b Жыл бұрын
ከሚያስጠላው በደላቸው ባሻገር ፤ በጣም ደስ ያለኝ ነገር እነዚህ ሁለት ሴቶች በጣም የበሰሉ የተረጋጉና ስራቸውን በሃላፊነት መወጣት የሚችሉ መሆናቸው ነው። ጓደኝነት ፍቅር ትደር በመላመድ ውስጥ የሚመጣ ነው። በመላመድ ውስጥ የሚመጡ up and down የሚኖር ቢሆንም ሁለቱም ለ perfect ትዳር ከበቂ በላይ ናቸው። በተለይ በሚስትነት አብራ የተቀመጠችው ለሚስትነት እንከን የሚወጣላት አይመስለኝም። ታዲያ ምን ያደርጋል..............ለማንኛውም ፈጣሪ ይርደችሁ። እርሱም በስተመጨረሻ ቢጤውን ቋሚታዋን አግኝቷል።
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ማስታዋልን ያድለን
@Kuskuam206
@Kuskuam206 Жыл бұрын
You Are amazing. You did your best. No one was doing like You. Pls keep up the good work. You are not deserve him. Yours best person will come to You soon. Mejemeriyam libish negrosh neber. Lebego new
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН