ከለውጡ በኋላ የተፈጠሩ አዳዲስ ሰዎችና ባህሪያቸው - አበስኩ ገበርኩ

  Рет қаралды 157,530

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 474
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 2 жыл бұрын
ቀልድ በቁም ነገር ሲታጀብ ;ሲሰማ ለአድማጩ እየጣመ ትምህርት ይሰጣል በዚሁ ቀጥልበት! በርታ! ተባረክ!!!!
@tarikmanaye6034
@tarikmanaye6034 2 жыл бұрын
እንዳልክ እድሜና ጤና ይስጥህ ስለ ኤጀንሲ ያነሳሃው ሀሳብ በጣም ሀገሪቱን እድገቱአን ወደ ኋላ ከሚጎትቱ ዘርፎች ቀዳሚው ኤጀንሲ ነው እኔ ለ2 አመት አየር መንገድ በ ኤጀንሲ ሰርቻለሁ ዛሬ ነገ እያሉ በተስፋ የሰውን ጉልበት የሚበዘብዝ ኤጀንሲ ሰው በሀገሩ የሰው አገልጋይ መሆን ያማል. 12 አመት የሰሩ አሉ አየር መንገድ ውስጥ 60% በኤጀንሲ ሰራተኛ ነው የሚሰራው እኔ በግዜ ስራየን ለቅቃለሁ. በማንኛውም የስራ ዘርፍ ቢታይ አብዛኛው ኤጀንሲ ሰራተኛ ነው በዛላይ የመብት ጥሰት ሰው አያስመስሉህም. በእግዚአብሔር ይህንን ኮመንት ያነበባችሁ ለ ኤጀንሲ ሰራተኛች ድምፅ እንሁን
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር ስትናገር እንዳንድ የሚለውን ቃል ብትጠቀም አሪፍ ነው bro because there are honest people in every concepts you rasid thanks keep it up
@truthteller9493
@truthteller9493 2 жыл бұрын
Your right 👏
@habtamuzewdu8190
@habtamuzewdu8190 2 жыл бұрын
በርታ አንተ በጣም በብዙ ሰዎች ልብ ያለውን ነው በቀልድ እያዋዛክ የምታቀርብልን ተባረክ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅ
@tilayewake9833
@tilayewake9833 2 жыл бұрын
ይቺ የኤጀንሲ ነን ባዮች ትችት ናት ፤ ድሀው ጥበቃ ሠራተኛ ከዘረፋ እንዲድን ሕዝብና መንግሥት አንድ ነገር ማድረግ አለበት። በርቱ አበስኩ ጠበርኮች።
@alematalay734
@alematalay734 2 жыл бұрын
Wow ❤️ የሚሰሙ ከሆነ ያልከው ሁሉ ✅ በጣም ጠቃሚ መልእክትና ምክርም ነው:: 🙏🏽❤️ ፈጣሪ ዓምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@selamawitasfaw5422
@selamawitasfaw5422 2 жыл бұрын
Yelj kmem tebarek
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
ተባረክ እንዲህ እስኪ ንገርልን ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ እየሆነ ነው በየ መስራቤቱም ያለ ችግር
@worke7270
@worke7270 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ሀሳቡ ግን መተቸት በጣም ቀላል ነው መስራት እንጅ
@TENACHEN_
@TENACHEN_ 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ **እርዱኝ** ደመሩኝ.
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 жыл бұрын
እንዳልኬ እውነት ብለሃል! በሰው ኑሮ በማያገባው ስንት ደንቃራ አለ መሰለህ!
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 2 жыл бұрын
እንዳልክዬ እይታህ ድንቅ ነው የሚተቸውን መተቸት የሚመሰገነውን ማመስገን ልክነህ በርታ
@user-il9vs4wz3f
@user-il9vs4wz3f 2 жыл бұрын
ምርጥ ነህ ሁሌም እንዳልክ ወንድሜ 🙏🙏🙏💝💝💝
@rukiyatuhar4117
@rukiyatuhar4117 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል እዳልክ ወላሂ ላዚም እኔም ደርሶብኛል በህይወቴየ በፖሉአስመስለህ የተናገርከውበጣም ትክክል ነህ አሁን ግን ቤትም ብሰራ ምንም ባደርግ አላወራም እደው እንደውም በቅርብ ቤተሰብ ነው የደረሰብኛ ጭራሽ ህይወታችን እራሳቸው ሊመሩት የሚፈልጉአሉ በማያገባቸው ጥልቅ እያሉ እንደርጎዝምብ
@dionmfovous8408
@dionmfovous8408 2 жыл бұрын
Endalk We salute you!!! God bless you. Every thing is correct what you say.
@fikrumengesha268
@fikrumengesha268 2 жыл бұрын
የሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል የሚመጥን ቃላት ብትጠቀም ደህና ነበር፣ የምትዳስሳቸው ጉዳዮች ጥሩ ነው
@henokmehari7488
@henokmehari7488 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@meryemibrahim2415
@meryemibrahim2415 2 жыл бұрын
ባለትዳሮች ሲወሰልቱ አላህ ያዋርዳቸው
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
ኤጂንሲዎች ነብሳቸው አይማርም ከሀገር ውስጥም ከአገር ውጭ ያሉት በሰው ጉልበት የሚቆምሩ
@meridbmk
@meridbmk 2 жыл бұрын
በሪታ እንዳልክዬ ሁሉም ትክክል ነው ያልከው አይሰሙም እንጂ በሰሙማ ጥሩ ነበር በርታ
@nigatus.6889
@nigatus.6889 2 жыл бұрын
ተባረክ በጫወታ ለሃገር የሚጠቅም መልክት እንዳአንተ ያለ የለም። በርታ ። እግዜር ይባርክህ ጎበዝ።
@TENACHEN_
@TENACHEN_ 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ **እርዱኝ** ደመሩኝ.
@yesewzeri1377
@yesewzeri1377 2 жыл бұрын
እንዳልክዬ የኔ ውድ አዝናኝ፣አስተማሪዬ በርታልን ጀግናችን 💪💪💪💪💪
@sosunamerid5638
@sosunamerid5638 2 жыл бұрын
እረ አንተ ልጅ በአሁን ሰአት ያሉ ባለስልጣኖች ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጀምሮ ድክመታቸው ሲነገራቸው ድክመታቸውን ከማስተካከል ይልቅ በንዴት ማሰር ስለሚቀናቸው እንዳያሰገቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነትን ማንም አይወዳትምና
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 жыл бұрын
ትክክል ለመሪው ጪብጫቦ ለሌሎቹ ውዳሴ ካልሆነ ወደሤኦል ነው😂😂
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 жыл бұрын
ትክክል እንዳልክ እንዳትገባ ፈራሁልህ
@hannateclemariam7510
@hannateclemariam7510 2 жыл бұрын
Bravo, keep it up brother👍💖🇪🇹
@meselebocha2034
@meselebocha2034 2 жыл бұрын
its gorgeous advise and talk, please go ahead... thank you bro
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph 2 жыл бұрын
የእውነት እንዳልክ እንደቀልድ አርጎ የሚናገራቸው ቃላቶች ቁም ነገርና ገዳይ ናቸው በርታልን ጥሩ ይዘኃል
@abeshamehammed2609
@abeshamehammed2609 2 жыл бұрын
እባክህ በምትናገረው ሁሉ በሀገራችን የተንሠራፉ ችግሮች ናቸው ስለዚህም በምትናገረው ሁሉ ራስህም ሣትረሣ ቢሆን አለዚያ ጠላትህ ብዙ ነውና ያጠፉሀል
@senaittt2356
@senaittt2356 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ራቁት ቆሞ ሽቶ መቀባት እረ በጣም በጣም ትክክል ሕዝብ ያለበት ሁኔታና መንግስት እየሠራው ያለው ነገር የምትለብሰው የላት የምትከናነበው አማራት ነው
@addisabba4693
@addisabba4693 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ💐🙏🏻
@abslotige8107
@abslotige8107 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@samalemu5652
@samalemu5652 2 жыл бұрын
ጥሩ እይታና አስተማሪ ነው::
@nefisa
@nefisa 2 жыл бұрын
ተባረክ እንዳልክ ዘነበ
@alemuamina5848
@alemuamina5848 2 жыл бұрын
አቦ አላህ ሰላምህን ያብዛዉ
@mimegirma251
@mimegirma251 2 жыл бұрын
ትክክል የጂማውን እኔም ምስክር ነኝ ልጆቹ ያሳዝናሉ ግን አባትም እናትም አጡ😭
@saraayele4023
@saraayele4023 2 жыл бұрын
እአቤት እንዴት እንደምወድህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@TENACHEN_
@TENACHEN_ 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ **እርዱኝ** ደመሩኝ.
@kocheboche6652
@kocheboche6652 2 жыл бұрын
ድንቅ ነህ ተባረክ
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 жыл бұрын
አንተኮ አበስኩ አትበል የምር ትለያለክ እንዳልክ ተባረክ አንድ የሀገርችን ትልቅ ድርጅት ውስጥ የሜሰርው ስር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛር4ወር በፍት ወደ ዱባይ ልኤድ ብይ ሰወቼ ቪዛ ላኩልኛ እኔ የስር ልምድ ያለኛ ሰወቼጋር ከእረፍት ተመልሼ ለመኤድነወሰ የስር ልምድ የለሽም ተመለሺ ተባልኩ 20ሺ ትኬት ቆርጬ ነበረና ለመመለስ ስኤድ 10ሺ መለሱልኛ እሳት ያርግባቹ ብይ በኤጀንሲ አማካኛነት ብዙ ገንዘብ ከፍይ ወጣው እም ግን ኤርፖርት ውስጥ ያለው ፍተሻ ሞዴስ አስወልቃ መፈተሽ አበስኩ ገበርኩ አያስብለም ታድያ እናም እህቴን ልወስዳት አሰብኩ ኤርፖርት ላይ 50ሲ ክፈይ ተባለች አረ ወዴት ነው
@skatteda2437
@skatteda2437 2 жыл бұрын
በርታልን አባቴ 👌
@sewasew
@sewasew 2 жыл бұрын
ወደ ኋላ! ወደ ኃላ! * ሞትም ቢሆን ይምጣ ይቁም ከበሬ፣ ፍትሕ እጠይቃለሁ ዝም አልልም እኔ፣ በቃ በቃ ዝም አልልም እኔ። * የቱ ባለጊዜ የቱ ባለ ቀን ነው፣ በራሱ አብዮት ልጁን በልቶ ያደረው። ኧረ ተዉን ተዉን ምሳችሁ ምንድነው፣ ሰላም የምትሰጡን ስንት ሰው ሲሞት ነው። * አንድ ሰው አጣን! * ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ! ጌትሽ ማሞ (ወደ ኋላ) ነፍስ ይማር ለሞቱት እህት እና ወንድምቸ እግዚአብሔ ር መልስ አለው አንድ ቀን😥 ፍትህ ወለጋ ላይ ላሉ ንፁሃን ወገኖቼ
@danielabebe1888
@danielabebe1888 2 жыл бұрын
ያሁኑ ይባስ አለ ያገሬ ሰዉ
@yilkaltsehaye4389
@yilkaltsehaye4389 2 жыл бұрын
እንዳልክ ጎበዝ ልጅ በርታ የእዉነት ይህ ፕሮግራም እንዴት እንደሚመቸኝ በርታልን
@user-vn8om2rf3g
@user-vn8om2rf3g 2 жыл бұрын
አቦ እንዳልክዬ ይመችህ በጣም ነው ከልቤ ያሳከኝ ስለባለትዳሮች ያቀረብከው
@adukayaregal7458
@adukayaregal7458 2 жыл бұрын
ንገራችውማ እንዳልክ ጀግና💪💪
@tizitaalemayehu820
@tizitaalemayehu820 2 жыл бұрын
ውይ እንዳልክ ኑርልኝ ………የስራውን ነገርማ ማታ ማታ ሆነ እኮ ኢንተርቪው ብቻ ፈጣሪ ይርዳን
@smithgashaw605
@smithgashaw605 2 жыл бұрын
really impressive, keep it up Mr. Endalikachew
@AsAs-uq2yk
@AsAs-uq2yk 2 жыл бұрын
ስወድህ የኔ ቅመም
@angawtegabu761
@angawtegabu761 2 жыл бұрын
ትክክል
@ferewfikir9028
@ferewfikir9028 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@qintube28
@qintube28 2 жыл бұрын
ንገራቸው ኧረ ጎበዜ አንጆ ነና ኤሮ ሃኮ ጠላየ
@winniekifle6705
@winniekifle6705 2 жыл бұрын
Thank you Endalk
@woldegiorgisayele5922
@woldegiorgisayele5922 2 жыл бұрын
ኧረ ማዳበሪያ ፋብሪካ ይሰራበት።
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 2 жыл бұрын
በርክ በል እንዳንተ የሚናገር ይብዛ
@ferhiwotassefa4148
@ferhiwotassefa4148 2 жыл бұрын
You're right.
@biniyamtefera2914
@biniyamtefera2914 2 жыл бұрын
እንዳልክ በጣም ጥሩ ነዉ በርታ
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 жыл бұрын
ብልግና እንደ ሽልማት! ሌሎች ሐገሮች መንገድ ሰርተው ያፈርሳሉ ይሕን ዝም ብሎ ከቀለም ከጥናት የተፋቱ ሰዎች ከመናገራቸው በፊት የኢኮኖሚ ባለሙያ ይናገሩትና ከዚያ ቀልዱበት!
@user-fd2sc7zt5t
@user-fd2sc7zt5t 2 жыл бұрын
እረ እውነትህን ነው ልብስ ሳይኖር ሽቶ እውነት ነው ተባረክ
@tinahailu748
@tinahailu748 2 жыл бұрын
Wow ! You're awesomely fascinating and amazing !
@mihiretieamogne448
@mihiretieamogne448 2 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ወንድሜ!
@allahisonlyone5709
@allahisonlyone5709 2 жыл бұрын
ይህ ልጅ በጣም ነው የሚያሥቀኝ
@nigsen8206
@nigsen8206 2 жыл бұрын
This youtuber better be a commentator of SOCCER. Speedy talkative.
@Iselassiei782
@Iselassiei782 2 жыл бұрын
Keep preaching my brother!!!
@cujoafrica6330
@cujoafrica6330 2 жыл бұрын
Ow thank thank addressing social problems in the hearts of many how great no hebrocràcy we love àbes geberku continue
@aberagetu7687
@aberagetu7687 2 жыл бұрын
ሀሀሀ ተመቸህኝ
@JK-oj9pi
@JK-oj9pi 2 жыл бұрын
ይሄንን ፖል ኤግዛክትሊ ቦታውን ንገረኝ ሄጄ ኣፋርሰዋለው
@aberagetu7687
@aberagetu7687 2 жыл бұрын
Good pleasse You Endalke
@nebiyoumelisie309
@nebiyoumelisie309 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አርትስ
@NBonly
@NBonly 2 жыл бұрын
ጰረረረረረረረረም ..!!!!! እንድሽ ...!!!
@semirasherif6288
@semirasherif6288 2 жыл бұрын
ለሰላም ያርግልህንጂ አንቀጅቅጆሃል😂😂😂
@rebkaketema5716
@rebkaketema5716 2 жыл бұрын
ኤጀንሲዎቸን አንደው ንገርልኝ ልክ ልካቸውን ለነገሩ መንግሰት ያደረጃቸው ሌቦች እና በዝባዦች ናቸው፡፡ በሀገራችን አሉ ሚባሉ ትልልቅ ድርጀቶች እንኳን በኤጀንሲ ነው ሚቀጥሩት በጣም የሚያሳዝን ……….ሌቦች……..
@wedneshbadenga7331
@wedneshbadenga7331 2 жыл бұрын
እምነት ከራስ ነው የሚጀምረው ቤቱ ያልታመነ ለሃገርም ጠንቅ ነው በነሱ አይነት ሰዎች ተከበን ነው እኮ እልፍ አልልልን ያለው I love you bro ሃሳብህን ሁሌም እደግፋለሁ 👏👏👏 መንግስታችንም ድግሱን ቀንሶ እኛን ድሃዎቹን ያስበናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን ምን አማራጭ አለን ከመቻል ውጪ ጢባጢቤ ይጫወቱብናል ወይኔ እንዳልክዬ እባክህን እራስህን ጠብቅ የኔ ጌታ እንዳይደፋ አሁን የመጣ ፋሽን አለ ደሞ እንዳያፍኑህ ወንድሜ ለዛች ምስኪን እናትህ ሰላም ሁንላት
@user-wv6sb1mu3n
@user-wv6sb1mu3n 2 жыл бұрын
እንዳልክዬ ሲንግል ማም የሚለዉ ባልደግፍም በአንድ ሳይድ ያደገ ልጅ ሁሉ የተጣመመ ነዉ ማለት አይቻልም ምክንያቱም ጀግና እናቶች አሉ ከባለ ትዳሮች በላይ በፍቅር እና በስብእና የምታንፅ
@selamawitmehari1392
@selamawitmehari1392 2 жыл бұрын
እባክህ እባክህ እባክህ እንዳልክ ኮዬ ፈጬ ኮንደምኔም ጎራ ብለህ እየን 1. መንግስት ኮንዶምኔም ሰጥቶን (እጣ ደርሶን) እልል ብለን ከጨካኝ አከራዮች ተላቀቅን ብለን ፈጣሪያችንንና መንግስታችንን አመሰግንን 2. ነገር ግን መንግስት ቤትን የሚያክል ነገር ሰጥቶ መብራት መስጠት ለምን እንደከበደው በጣም ገራሚ ነው ፡፡ የተሰጠን መብራት ለስሙ (three phase) የሚባል ቆጣሪ ነው መብራት የጋራ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ዜሮ አምፑል እንኳን ማብራት የማይችል ሀይል ነው ያለው፡፡ 3. ልጆቻችን የቤት ስራ ለመስራት እንኳ እንደ ድሮ ወደ ኩራዝ ለመመለስ ምንም አልቀረንም ምክንያቱም የሻማውንም ዋጋ አንተ ታውቀዋለህ፡፡ ስለዚህ እባክህ እባክህ እየንና መንግስትን ጠይቅልን፡፡
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አንተ ላወራህው እኔን ደከመኝ 😂🥰🥰 ውሃ እየጠጣሁ ነው ማዳምጥህ 💃🏿😎🏃🏾‍♀️ንገርልኝማ በተለይ ሴሰኛ ወንዶችም ይሁኑ ሴቶች 😢😢
@adukayaregal7458
@adukayaregal7458 2 жыл бұрын
ክክክክክክ🤣🤣
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏የኑሮ ውድነት ይጥፋ ይውደም።
@atrsawandualem7674
@atrsawandualem7674 Жыл бұрын
It is a good social critic. Go ahead bro.
@muntehagenemo2371
@muntehagenemo2371 2 жыл бұрын
Well come♥️♥️
@yosseftsige8124
@yosseftsige8124 2 жыл бұрын
ሀይ ጦሶ ፣ ስለ ቤተመንግስቱ ግንባታ ከየትኛው የመንግስት ቢሮ ሰማህ ? አበስኩ ገበርኩ ።
@kebeneshmelaku8225
@kebeneshmelaku8225 2 жыл бұрын
Sele temehert bete aweretehale temeheret betu ategebe yalewe ye weha mewereja kaletedefene ahunem adegegha newe. Tefateghochu temehert bet yalut nachewe enji welaje aydeleme. t/betu teteyaki newe le tefawe heiwote. thank you.
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
እንዳልክ ትለያለህ በዉነት
@rebka5068
@rebka5068 2 жыл бұрын
እኒ የምለውወዲትእየጠፋህነው ደንገት ብቅ የምትለው
@danielkassa5402
@danielkassa5402 2 жыл бұрын
Arts tv should be proud of you & frash adash!
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 2 жыл бұрын
ድግስ ብሎ ዝም ነዉ 😅😅😅
@teshomeberhi5859
@teshomeberhi5859 2 жыл бұрын
teshome berhe በርታ
@teshomeberhi5859
@teshomeberhi5859 2 жыл бұрын
አተን መሰል ሺ ያስፈልገል
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 2 жыл бұрын
የአስፓልቱ ፓል በጣም ያስቃል ያሳዝናል የመኪና መሰናክል ነው? የመብራት ፓል? አስፓልቱን የሰራው መሃንዲስ ሽልማት ያስፈልገዎል።
@user-ju7zp4zz2v
@user-ju7zp4zz2v 2 жыл бұрын
😅
@abdrahmed
@abdrahmed 2 жыл бұрын
ከመለፍለፍ ብዛት አንገቱ 6 ፓክ አለው
@adukayaregal7458
@adukayaregal7458 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@familytubebelyu151
@familytubebelyu151 2 жыл бұрын
ለምን ቤተመንግስት ከሚገነቡ የኩላሊት ነቅሎ ተከላና የልብ ህክምና በሀገር ውስጥ እዲሰራ ሆስፒታል አይገነባምና ማሽኖችን ናዶክቶሮችን በሀገር አምጥቶ ስራ አይሰራምለውጭ የሚወጣውብር ወጪውኮ ለሀገር ጥቅም ይሆናል
@seenaakoo3034
@seenaakoo3034 2 жыл бұрын
well come bro 💚
@adamzewdu2812
@adamzewdu2812 2 жыл бұрын
Bethame ewnte newu rname yemaweqewu meseriyabete westhe yesewu haile halafiwu setochine lemekethere setenetachewune lesu mesthete yethebekilachewale.Yemigeremewu gine lezihe wenjiele tebabarime sewu ale.
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
ትዳር ከተራከሰ፣ አገር ረከሰ ነዉ። በተከበረ ትዳር መካከከል፣ በስርአት የታነፁ መልካሞ ዜጋዎች ይተካሉ። በረከሰ ቤት እርኩስ መንፈስ ሰተት ብሎ ይገባል🤔 ሀገርም ትፈርሳለች።
@adoniadoniadoni108
@adoniadoniadoni108 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን አሜን ፫ ። ወንድሜ ሰዉ ብቻዉን እያወራ ነው አረ የሚሞትም ብዙ አለ ፈጣሪ ይታረቀን ብቻ ከፈጣሪ በቀር ማን አለን በርታ ወንድሜ ።
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 жыл бұрын
እንዳልክዬ ሰላምህ ይብዛ 🙏በሚያገባን ነገር ብቻ ብንገኝ ጥሩ ነበር 🤔ቤቢ ኢትዮጵያም ተጀመረ 😄
@seyelove2
@seyelove2 2 жыл бұрын
ፖሉ መንገዱ ከመሰራቱ በፊት የተተከለ ስለነበረ መነሳት ነበረበት፡፡ ባለቤቱ የከተማ አስተዳድር መንዱን ከመስራቱ በፊት ፖሉን ከፍሎ ማስነሳት ነበረበት፡፡ እይታህን ሳላደንቅ አላልፍም እንዳልክ
@meazalakomelza9166
@meazalakomelza9166 2 жыл бұрын
Endalk yene lej berta betam adnakih negne
@hayatyyyyy
@hayatyyyyy 2 жыл бұрын
ሥወዳችሁ ሀገር ልገባነው ፍቅራችሁን በሠብሥክራይብ ግለፀልኝ😢😢💌💌💋
@qemeryahhassen7004
@qemeryahhassen7004 2 жыл бұрын
በሰላም ጊቢ የኔ ዉድ
@addislife6871
@addislife6871 2 жыл бұрын
የምታነሷቸው አሳቦች በጣም በጣም ቁም ነገር አላቸው
@lelisebillisuma898
@lelisebillisuma898 2 жыл бұрын
ኧረ ስልክህን እንዴት ላግኝ?
@christianhaimanot5336
@christianhaimanot5336 2 жыл бұрын
ye kotebe asphalt mn telale?
@aynalemmulatu6782
@aynalemmulatu6782 2 жыл бұрын
Betwkekel enedate lekeleahewen negerelege lewenedohe egezeyabehare yebarekehe
@martha8315
@martha8315 2 жыл бұрын
I like you man
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
Endalk, magbat alfeligim lij new yemifeligew yemilut setoch eko bal magignet akituachew dekmuachew edme sayhed lij enkuan enwled bilew yewesenu nachew. Ene betam bizu setoch endeza aynet tarik awkalehugne. Mikniatum beteseb minamin zer satiteki edmesh hede eyalu silemirebishuachew new.
@Tufam30
@Tufam30 2 жыл бұрын
ሀሳቡ ጥሩ ነው ግን አንዳንዶቹ ላይ አስተያየት ከመስጠትህ በፊት ኢኮኖሚስት ንግግር ለምሳሌ ቤተመንግስቱ ይቅርታ አሮጌው ሙሉ ለሙሉ ለቱሪስትና ጎብኚ ክፍት ሲሆን በአመታት የበለጠ ገቢ ከማስገኘቱም በላይ ለማህበረሰብ ግንባታ።መዝናኛ በመኖሩ የሚሰጠውን ጥቅም ከግንዛቤ ማስገባት እና የፋንሪካ ውጤቶችን ወደ ውጪ የሚላኩበት ካልከው በተለየ ለአገር ጥቅም አለው Anyway have economist idea before commenting on some issues like this
@mahieticha1513
@mahieticha1513 2 жыл бұрын
😍😍😍🙏🙏🙏
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 2 жыл бұрын
Innamasaginalen Tabaraki Endalkiyee Siwodik 🙏❤🇪🇹😃😍😍
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 2 жыл бұрын
እውነትም አበስገበርኩ ያስብላል 😂😂😂
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 77 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 124 МЛН
Әбдіжаппар Әлқожа - Ұмыт деме
3:58
Әбдіжаппар Әлқожа
Рет қаралды 727 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 690 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 858 М.