ከሌላ የወለዳትን ልጁን የቤት ሰራተኛ አድርጎ ቤቱ ያመጣው አባት መጨረሻ

  Рет қаралды 233,725

Etop tv

Etop tv

23 күн бұрын

#ebs #donkey #seifuonebs #ethiopianmovie
#ethiopianmovie 2023 ethiopia film 2023
#ethiopianmovie
#donkey#EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed
#motivationalspeech # amharicmovies2022 #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama # 7 #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad
#dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGold DiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata
www.uviinty luvt amITONYAST BATUUTInty Luve
amharic dink lijoch , abel birhanu , ethiopian news today , ethiopian movie 2023 full movie this week , ethiopian news today 2023 , ethiopian orthodox mezmur , ethiopian film , abrelo hd paypal , abrelo hd setup , abrelo hd new , abrelo hd #ለዛ
movie , vlog , ethiopia , Seifu on EBS , Seifu Fantahun , New Ethiopian Music , New Ethiopian Protestant Mezmur ,, Donkey Tube , Comedian Eshetu , Zehabesha , Ethiopian News , Breaking News , Teddy Afro , Minew Shewa , Saron Ayelign , ebs saturday show , ebs saturday show today , ebs saturday show last week , ebs saturday show new , ebs saturday show this week ale tube , ቅሌት , abrelo hd , የአርቲስት
bt , ethiopia , ethiopian tiktok , adagnu , adey drama , aletube , በስንቱ , feta daily , ጉድ , donkey tube , ድንቅ AnnC Hf , abrilo hd , ethiopian music , H , nºn የተቀረፀ , zehabesha , ethiopian news , አዝናኝ ቪድዮ , ebs tv , tn , kana tv , eshetu , seifu on ebs , ethiopian Screenshot has been saved to / Pictures / Screenshot pian tiktok , adagnu , aletube , n , feta daily ,, donkey tube , ድንቅ ልጆች , ሰበር ዜና , ethiopian music , ዜና , በድብቅ የተቀረፀ
movi
#bruktawit_shimelis #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast

Пікірлер: 818
@user-dl3ib5sn3f
@user-dl3ib5sn3f 22 күн бұрын
ለስራተኛ ክብር ስጡ ።እኔ ከገጠር የመጣችውን ስራተኛ " ሀ " ብዬ ኮሌጅ አስጨርሻታልሁ፦ ዛሬ ከኔው ጋር ሆና የመንግሥት ሠራተኛ ሆናለች ።
@user-bx3yb3ry1i
@user-bx3yb3ry1i 22 күн бұрын
Tebareki
@Fatima-nt6do
@Fatima-nt6do 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Mgg-vr1op
@Mgg-vr1op 22 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ😢😢😢
@zenat6033
@zenat6033 22 күн бұрын
አላህ ይጨምርልሽ መልካም ሰው
@selijesuslove7925
@selijesuslove7925 21 күн бұрын
መልካምነት አይወሰድብ🙏
@user-bp6dz4hy8u
@user-bp6dz4hy8u 21 күн бұрын
አባት ያላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እኔ አባት ባለዉ እቀናለሁ አባቴ ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ😢😢😢😢
@makidasi
@makidasi 21 күн бұрын
የኔም ታሪክ ነው 😢😢አባት አሌን ባላይ በሳማይ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 19 күн бұрын
አሚን እህቴዋ አችንም አላህ ሶብሩን ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጥሽ
@fikrybeltal9578
@fikrybeltal9578 18 күн бұрын
ነፍሳቸውን ይማር አሁን ይሄንን ቪዲዮ ሳይ እንባዬ መጣ ? እኔም አባቴ የ6 ወር ህፃን እያለሁ በመኪና አደጋ ሞቶብኝ አብረውኝ ያደጉ ልጆች አባቴ መጣ ብለው ሲያቅፉአቸው እቀና ነበር ?
@FgfdFgf-ul8jf
@FgfdFgf-ul8jf 9 күн бұрын
😢😢😢❤❤❤
@user-yh5ud4lf2l
@user-yh5ud4lf2l 14 сағат бұрын
የኔም በልጅነቴ ነዉ የሞተዉ ነፍስ ነፍሳቸዉን ይማርልን😢😢😢😢
@argetoall6484
@argetoall6484 21 күн бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው መጨረሻው ያምራል ግን ሰራተኛ ማለት የተለየች ፍጥረት አይደለችም እንደማንኛውም ሰው ናት ክብር ይገባታል የአባትነት ጥግ ደግሞ የተለየ ነው ኡፍፍፍፍ
@ktube8920
@ktube8920 16 күн бұрын
ሰራተኝነት ነው ሂወታችንን የቀየረው 😘
@melakudulla4313
@melakudulla4313 21 күн бұрын
እንደዚህ ያለች ሚስት እንደዚህ ያለች ልጅ እና እንዴት ያለ አባት ከየት ይገኛሉ? 🥺 ድንቅ ድራማ ነው 🖤
@user-jl2hw6ox5z
@user-jl2hw6ox5z 20 күн бұрын
ቆይ ድራማ ነው ወይስ
@FgfdFgf-ul8jf
@FgfdFgf-ul8jf 9 күн бұрын
😢😢😢😢ኣባዬ
@SaidIbrahim-gb3or
@SaidIbrahim-gb3or 8 күн бұрын
ከገባያ ነዋ😂😂😂😂
@Zuzu470
@Zuzu470 7 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂​@@SaidIbrahim-gb3or
@ZainbKk
@ZainbKk 22 күн бұрын
አይይ አባትነት ወላሂ ከባድ ነዉ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ሚስኪን ለማኛዉም ከብር ላባቶች
@TigstGetachow
@TigstGetachow 21 күн бұрын
ትክክል ነዉ ግን ልጁን ከወደደ ሃቁን አውርቶ እመሸበት አይድርም ህይወቱን አስቀድሞ በፊቱ ሰራተኛ ያረጋታል😢😢
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r 16 күн бұрын
​@@TigstGetachowድራማ ነው እኮ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 22 күн бұрын
ይልጅና ያባት ፍቅርና ናፍቆት ያስለቅሳል ።የተነካ ያውቀዋል
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 22 күн бұрын
እዉሽሽሽሽ የኔ አባት አባትኮ ሁሉን በሆዱ ቻል ነዉ የሚያደርገዉ😢😢
@marysam9193
@marysam9193 20 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ድራማ ደስ ይላል መልካም ነገር አስተማሪ ጎሽ!!!"
@user-dx8by6xw8n
@user-dx8by6xw8n 22 күн бұрын
ከናንተ ቡዙ ተመረናል ምስትህም በጣም ጡሩ ሴት ናት ልጅህም ደስ ትላላሁ
@zed8332
@zed8332 10 күн бұрын
ምረጥ አባት ምረጥ ልጅ ምሪጥ እናት በጣም ደሰሰሰ ይላሉ❤❤❤❤
@user-dl3ib5sn3f
@user-dl3ib5sn3f 22 күн бұрын
እባካችሁ! ለስራተ ኛችሁ ፍቅር ስጡ። ነግ በኔ በሉ ። ልጆቻችሁን አስቡ።
@Hagosakeza07Dxb
@Hagosakeza07Dxb 22 күн бұрын
ከመከራ ጀርባ ደሰታ አለ ጥሩ አሰተማር ነው በርቱ ጥልቅ ትምህርት ነው❤❤❤
@user-cq4jj3vd6k
@user-cq4jj3vd6k 21 күн бұрын
አስተማሪ ነው ግን መቼም ቢሆን መጀመራያ መጠቀቅ እጂ ከተወለደ ወዳ መዋሸት መደበቅ አይረባም ልጅኮ የፈጣሪ ስጦታ ነው
@ktube8920
@ktube8920 16 күн бұрын
እውነት ነው
@AschalewHamu
@AschalewHamu 17 күн бұрын
አባትነት በጣም ፍተናነው አንዳንድ አባት ልዩ ናቸዉ ።
@gashawtsega7768
@gashawtsega7768 17 күн бұрын
ባል ሜስትን ላለማጣት ብዙ ተሰቃይቶአልሚስት ግን እጅግ ትደንቂያለሽ እግዚአብሔርያክብርሽ ልጆችሽ ሁሉለቁምነገር ያብቃልሽ::
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 20 күн бұрын
ደሥ የሚል አስተማሪ ድራማ ነው ግን ወዶቼ በየሔዳቹበት መሽናት አቁሙ😅😅😅😅😅😅😅
@LidiaZappia-ke1oj
@LidiaZappia-ke1oj 9 сағат бұрын
I like that 😅😅😅
@mutbmu7223
@mutbmu7223 21 күн бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ትዕግስት የፈተና ማለፊያ ድልድይ ናት ክብር ላባቶቻችን የመዳም ቅመሞችዬ ከዚሕ እንማር ትዕግስትን😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mx3od7fx2b
@user-mx3od7fx2b 22 күн бұрын
ሴትዮዋ በጣም መልካም ሴት ናት አባትዬው በጣም ያሳዝናል።
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 22 күн бұрын
አሪፍ አስተማሪ:: The best drama of the year.
@hfhogji3332
@hfhogji3332 22 күн бұрын
ዛሬ ገና አስተማሪ ምክር ሰማሁ
@user-qu3vq7dn8h
@user-qu3vq7dn8h 21 күн бұрын
እኔም❤❤❤❤😢
@user-ko1ih7io7k
@user-ko1ih7io7k 21 күн бұрын
😢❤
@user-xs6xd2hn8s
@user-xs6xd2hn8s 21 күн бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ትልክ ትምህርት ነው ከሀባትዋ ይልቅ ያች እናትነት እሱማ እኮ ልጁ ናት በስማም ❤❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 21 күн бұрын
ሁሉንም ያስተካከለው እልህ ምስጋና ይድረሰው ትእግስ ጥሩ ነው
@user-ok7oc8qe5w
@user-ok7oc8qe5w 18 күн бұрын
ትልቅ አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን ከብየ
@WoinshetWoldegiorgis-yh9uk
@WoinshetWoldegiorgis-yh9uk 21 күн бұрын
ጎብዞች አስተማሪ ድራማ ነው አንደኛ አለምዬ
@user-dk1yx9uu6h
@user-dk1yx9uu6h 10 күн бұрын
አሥተማሪ ድራማ ነው አባትየው እደት እዳሣዘነኝ በርቱ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 18 күн бұрын
ፈጣሪሆይ:ይቅርበለኝ:ለድራማ:እደዚህመልቀሴ:ግንግን:የአገራችን:ማዳሞችእደዚናቸው:ሆሆሆእበበአድአገር:ትንስከተናገረችን:14ሰአትአኮርፋታለሁ:ማዳምዬዬዬዬ:ይቅበይኝ:ለዛውምየምፈልገውን:እየገዛችልኝ
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 19 күн бұрын
ጥሩ ነው። የጋራ ልጆቻቸውን ደግሞ ብታሳትፉ ተውኔቱ ይበልጥ ያምር ነበር።
@Rahmetwolloyewa
@Rahmetwolloyewa 11 күн бұрын
ይሄ ታሪክ እኔም ላይ ደርሦብኛል ልጅ እንዳለዉ ደብቆኝ ከሌላ ሠዉ ሠማሁ ሥጠይቀዉ ብነግርሽ ትርቂኛለሽ ብየ ነዉ አለኝ እኔም ፈጣሪ ያሣድግልህ ብየ በብሎክ አሠናበትኩት
@Tamene588
@Tamene588 19 күн бұрын
አባባ ሰለ እኔ ያሎክ ነገር ምን አለ አባባ ከሁሉም በላይ እወድሃለሁ ኑርልኝ ማዜር እንደ ልጆት አድርጎት ይእዉት
@user-rn7un5bb4r
@user-rn7un5bb4r 21 күн бұрын
10 ጊዜ የስደት ስራ መዳም 100 ትበልጣለች ወላሂ አልሃድሊላህ ያረብ 😢🎉
@AmeenaSaeed-mt5xg
@AmeenaSaeed-mt5xg 20 күн бұрын
በጣም የኢትዮያ መዳም አኡዙቢላህ
@user-xs4fq1bp6t
@user-xs4fq1bp6t 21 күн бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል ኡፍፍፍፍየ አሜንዬ ሲቃይ💔💔💔💔💔😢😢😢😢
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 19 күн бұрын
ትክክል የቤተሰብ ታሪክ ለማንም አሳልፎ መስጠት አያስፈልግም
@HaHa-uv4hp
@HaHa-uv4hp 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@AmeanuelDemeke
@AmeanuelDemeke 21 күн бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ታባርኩ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏ዳስ ብሎኛል ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍
@user-qz9fl1qv7b
@user-qz9fl1qv7b 22 күн бұрын
ምርጥ አባት ወላሂ እሳ ግን ዘመድም ባትሆን ማሰቃየት አልነበረባትም
@danyakadir5131
@danyakadir5131 19 күн бұрын
MashaAllah
@MeskiLove-go9sx
@MeskiLove-go9sx 6 күн бұрын
የኔ ምርጥ አባት እኔ ባንተ ቦታ ተሳቅቄ ሞትኩኝ አባት እኮ ክብር ነው አባት ያላችው ኩሩ❤❤❤❤
@meryamadem7027
@meryamadem7027 10 күн бұрын
አለምዬ. እድሜና. ጤና. ይስጥሽ
@aynalamteshome3997
@aynalamteshome3997 21 күн бұрын
አለም እጅግ በጣም እምትደነቂ ነሽ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ።የደስተኛ ቤተስብ ያድርጋችሁ።
@MMn-jk1lo
@MMn-jk1lo 22 күн бұрын
ዋው መጨረሻው ያምራል❤❤❤❤❤❤❤
@taibaaweet4449
@taibaaweet4449 22 күн бұрын
አይይአባትነትወላሂአለቀስኩኝ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 22 күн бұрын
አዎ እውነቱን ንገራት አላህ ይረዳሀል።ከዛ የመሸበት ማደር ።👍🙏
@ElfSaron
@ElfSaron 18 күн бұрын
እንዲ ነው አስተማሪ ድራማ በጣም ደስ ይላል 🥰🥰🥰
@Dvእናsosiአፍላፍቅርተዋናይ
@Dvእናsosiአፍላፍቅርተዋናይ 21 күн бұрын
ልጅቷ ስታምር🥰🥰
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 20 күн бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ከልጅ የበለጠ የለምና ለባለትዳርህን ግልጽ ሆነህ መቅረብ ያለ መፍራት🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ZmeRa-vq7vw
@ZmeRa-vq7vw 22 күн бұрын
አባትየው አሳዘነኝ ኢፍፍፍፍ😢😢😢
@gelayeg.michael3703
@gelayeg.michael3703 3 күн бұрын
ጌታ ይባርክሸ ይቅረታ የምታውቂ ሰው ስለሆንሽ ተባረኪ ስለቀረው ነገር አትጨነቂ ሰው አይደለሽ? ማንም ሰው ቢሆን በትዳሩ ሲመጡበት የሚያሳዩትን ነገር ነው ያሳየሽው በእውነት ጌታ ይባርክሽ❤❤❤❤❤
@YeshYuoTube
@YeshYuoTube 19 күн бұрын
ልጁቱ ስታምር❤
@user-br7zl4oi5i
@user-br7zl4oi5i 17 күн бұрын
መጨረሻው ያምራል ዋውውው🙏😢❤❤❤
@habhabshi5767
@habhabshi5767 19 күн бұрын
በስመአብ ምን አይኔት ጥሩ እናት ነሽ ጥሩ አባትም ደግሞ የልጅቷ❤❤❤
@ShitayeAhimed
@ShitayeAhimed 2 күн бұрын
ተባረክ ኡኡኡዕዕዕዑዕእዑዑዑዑዑዑዑዑዕእዑዑዑእዕ!!!!!!
@UaeUae123-nz6iz
@UaeUae123-nz6iz 19 күн бұрын
ኧረ አረቦቸ ኑሩልኝ ዘላለም
@bayushegame5760
@bayushegame5760 10 күн бұрын
ስረአት ያለው አስተማሪ ድራማ ነው ❤
@etetewami9042
@etetewami9042 21 күн бұрын
።።። አባትየው ሚስት ብትሔድ ሚስት ይተካል ።። ልጅህ ግን ልጅህ ነች።። መጀመርያ ስታገባ ልጅ አለኝ ብትልስ።። እባካችሁ ወንድም ሴትም ። ስታገቡ ልጅ ካላችሁ።።በግልፅ ተናገሩ።።።
@alimetali6080
@alimetali6080 19 күн бұрын
ሣህ
@user-qd3ls2lw4y
@user-qd3ls2lw4y 6 күн бұрын
እውነት በልጄ ቀልድ አላውቅም
@abarega692
@abarega692 14 күн бұрын
You are incredible mother God bless this family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qv4qb8nl2l
@user-qv4qb8nl2l 15 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ በጥርጣሬ አለመሄድሽ እኔም ሠራተኛ ሰቀጥር ገበታም አብረን እንቀርባለን እንደልጅ ነው የማያቸው ምንም መለት አይደለም ሰው ናቸው 😂😂😂
@Hana-if5bz
@Hana-if5bz 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም ደስ ይላል በስተመጨረሻ የትፋትሽን ጥግ በመልካም ነገር ቀየርሽው አንጂ ለሰረተኛ ክብር ስጡ የነገ መውደቂያችን አይታወቅም እና ደስታችሁ በዚህ ይቀጥላል ቸኩለን ከመወሰን በትግስት ነገሮችን ማየት እንድንችል ፈጣሪ ይርዳን እርሶ ደሞ የምርጥ መርጥ አባት ኖት የአባት አባት ደስታችሁ ይጨምር ለጅትዋም የልጅ አሰተዋይ ናት በጥቅሉ በስተመጨረሻ ደሰ በሎኛል እያለቀስኩ ነበር ያየሁት የአበትየውና የለጅትዋ ሁኔታ
@user-cq6hz3um6k
@user-cq6hz3um6k 22 күн бұрын
ሳናይ ሳናውቅ መፍርድ አድጋ አለው ልክ እያየሁት አፍርድ ነበር መጭርሻው ግን እዳስብኩት እድፍርድኩት አልሆንም ቡዙ ትምህርት የያዝ ነው እናመስግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@etoptv4718
@etoptv4718 22 күн бұрын
ስለወደዱት እናመሰግናለን
@DigafeTadesse
@DigafeTadesse 3 сағат бұрын
አንች መልካምሴት ዘመንሽ ይባራክ አንተም ድንቅ አባት ተባረክ
@FatumaAhmed-rq3yw
@FatumaAhmed-rq3yw 11 күн бұрын
ክብር ለአባቶች ግን የሀበሻ መዳምኮ 😢
@user-be2vs5kf7l
@user-be2vs5kf7l 11 күн бұрын
የኔ ውድ አባት እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የናፈቅከኝ የኔ ሁሉ ነገር 😢😢😢😢
@AschalewHamu
@AschalewHamu 17 күн бұрын
ጎበዝ አባት
@danielweldkidan7412
@danielweldkidan7412 18 күн бұрын
በስተመጨረሻም ጎበዝ እናት
@user-dg7ll6em1q
@user-dg7ll6em1q 22 күн бұрын
መጨረሻው ድስስስስስይላን በእውነቱ❤🎉🎉❤🎉
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ዉነተኛታሪክይመስላል
@user-up9oe5nk1k
@user-up9oe5nk1k 19 сағат бұрын
በጣም ደሥሥሥሥ የሜል ድራማ ❤❤❤
@semiraabdu9358
@semiraabdu9358 21 күн бұрын
ኣለምዬ ጥሩ እናት ነሽ ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 14 күн бұрын
የምገረም ነው ፍልም አልመሰለኘም ነበር እወነታኛ ታሬክ መሰሎኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 13 күн бұрын
አቤት. የሚገርም. ነዉ. ከእናት. አባት. ተሽሎ. ለልጅ. ፍቅር. ? እናት. ስንቱን. ችግሮች. ተፈራርቀዉባት. ነዉ. ልጅ. የምትወልደዉ. የችግሮቿ. መገለጫ. ልጇ ከምንም. በላይ. በስስት. ጠብቃ. የምታሳድግ. ከእናት. በላይ. አይኖርም. ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 22 күн бұрын
ምን አነት ነገር ነው።ልጄ ነች ብለህ ብታስብ ይሻላል
@user-ix6jj5ri4t
@user-ix6jj5ri4t 14 күн бұрын
እኔ እናተ እግዚሔበረ ይባረክሺ ተባረክ እዲመ ይሲጥሸሐ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zj6cm7cv6m
@user-zj6cm7cv6m 17 күн бұрын
ትክክልየቤተሰቤታሪክለማንምአሳልፎመሰጠትአየሰፈልግም❤
@genetteferi9552
@genetteferi9552 13 күн бұрын
ዋዉዉዉ ደስ የሚል ድራማ
@njvip3364
@njvip3364 21 күн бұрын
ጥሩ ትምህርት ያለዉ ነዉ ቀጥሉበት❤
@sayedahmada736
@sayedahmada736 21 күн бұрын
አይ አባት አስለቀሰኝ😢😢😢
@astherbesteu1074
@astherbesteu1074 19 күн бұрын
ተባረኪ❤❤❤❤😂😂😂
@user-ke9zz1wd7j
@user-ke9zz1wd7j 19 күн бұрын
አእናኩአን ድስስ አልህ አባታችን ❤❤❤እድህ አይንት አባት ያብዛልን እግዚያብሔር 🙏🙏🙏
@sanchoafrica9365
@sanchoafrica9365 18 күн бұрын
እንዲህም አይነት ሰው አለ ለካስ በዚህ ክፉ ዘመን ከእናት በላይ እናት ማግኘት ምነኛው መታደል ነው❤❤❤
@vvvffff1290
@vvvffff1290 11 күн бұрын
ድራማአኮነው
@AbdiReru
@AbdiReru 17 күн бұрын
መጨረሻውያማረህይወትይስጠን
@user-hb2xs4qp1e
@user-hb2xs4qp1e 15 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ ብሎኛል
@serkeeshete
@serkeeshete 14 күн бұрын
wow በጣም ደስ ይላል
@romanbelete4849
@romanbelete4849 20 күн бұрын
አለም መልካምኘትሸ ለተቀጣሪ ሠራተኞችሽም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ።ሀሪፍ ተጫውተሽዋል ።
@user-pn4hv5qq6l
@user-pn4hv5qq6l 20 күн бұрын
አሜን እንኮን ደስ አላችዉ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ውዴ እንኮን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤
@FoziFozi-fe5qy
@FoziFozi-fe5qy 19 күн бұрын
😂😂የሶ ብቻ ማውራት ምን ይሉታል😂አባትየው ግን 😢😢😢አይይይ ከባድ ነው😢😢
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y 22 күн бұрын
በትክክለረ ሳያዉቁ መፍረድ ዋጋ ያሰከፍላአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 22 күн бұрын
ዋው መጨረሻው ያምራል😢🥰👌
@user-xd5en3wr6p
@user-xd5en3wr6p 18 күн бұрын
አባት😢😢😢😢
@user-vi7dj3nu2e
@user-vi7dj3nu2e 22 күн бұрын
እድሜና ይስጥሽ
@MMm-so9uy
@MMm-so9uy 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@gufh9364
@gufh9364 22 күн бұрын
የኔ አባት አባነት 😢😢❤❤❤❤❤
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w 19 күн бұрын
ምርጥ ሚስት
@tigisttadesse271
@tigisttadesse271 15 күн бұрын
You did well
@abdeshokra5688
@abdeshokra5688 8 күн бұрын
በጣም ምርጥ ድራማ ነው
@user-dx3mh5uu5z
@user-dx3mh5uu5z 21 күн бұрын
ኡኡኡውውው ቀጣይ😢😢 አለምየንየመሠለ ሴት አለወይ ግን አስተማሪ ድራማነው ወላሂ🎉❤❤❤
@Enatneshhussien
@Enatneshhussien 15 күн бұрын
💚💚💚 እግዜአብሔር ይባርክሽ እህቴ
@tigist12gm28
@tigist12gm28 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚዚአብ. ሔር ይመስን
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 22 күн бұрын
በጣም ፡ ጥሩ ፡ ሰው ፡ ነሽ
@user-io5lw6qv4y
@user-io5lw6qv4y 15 күн бұрын
በጣም ደስይላል❤❤❤
@etsegenetayele2412
@etsegenetayele2412 17 күн бұрын
Wow betam des yilali
@user-ex4ln2ud1l
@user-ex4ln2ud1l 18 күн бұрын
ዋውውው❤❤❤
@UiU-bx1dw
@UiU-bx1dw 6 күн бұрын
ሁሌም ይደሠቱልን አባቶቻችን አይክፋቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 21 күн бұрын
ተባረኪ አልምዬ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 24 МЛН
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 8 МЛН
14 June 2024
6:14
Chirotaw Sharew
Рет қаралды 10 М.
የቤት ሰራተኛ የምታሰቃየው አሰሪ
30:32
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 151 М.
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 104 М.
Её Страх Вполне Обоснован 😂
0:17
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 3 МЛН