ከፕሌን ሥዘል (My first Skydiving)

  Рет қаралды 1,485

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

በአጠቃላይ አስር ሰዎች ሆነን አስራ አራት ሺ ጫማ ወደላይ የሰማዩን አቀበት ወጥተን ፣ የሚፈልጉት ከፍታ ላይ ሲደርሱ እንደምታዩት የትንሿን አውሮፕላን በር ከፍተው ለቀቁን። በሰከንድ በግምት ከሁለት መቶ ሜትር ነበር ወደመሬት እየወደቅን የነበርነው። ከ 30 እስከ 45 ሰከንድ ውስጥ ፓራሹቱን ዲፕሎይ ሲያደርግ ልክ ተስቦ እንደተለቀቀ የወንጭፍ ላስክት እንደሆንኩ ነው የተሰማኝ። የዛኔ ነበረ ምን ያክል በፍጥነት እየወረድን እንደነበር የተሰማኝ። ምክንያቱም ፓራሹቱ አየር ስለሚይዝ አወራረዳችንን በአምስት ደቂቃዎች አዘግይቶት ነበረ። ከዛ በኋላ አንድ አምት ደቂቃ አየር ላይ ወደ መሬት እየወረድን ቆየን ግን እዚ ቪደዮ ላይ የማይታይ አስለማጁ ጀርባዬ ላይ ተቀምጦ አንድ ሶስቴ ልክ እነደ ጎማ እያሽከረከረ ልቤን ከስጋዬ ነጥሎ እግሬ መሬት እስኪነካ ናፍቅኩኝ። ልክ በመቀመጫችን ስናርፍ ንስር አሞራ የሆንኩኝ ነበር የመሰለኝ።

Пікірлер: 29
@zekewoszke197
@zekewoszke197 3 жыл бұрын
ዋው!ደፋር መሆንህ በየሳምንቱ ለምትለቃቸው አነቃቂ መልእክቶችን በገቢር ስላሳየኸን ምስጋና ይገባሃል!
@getnetmekuria755
@getnetmekuria755 3 жыл бұрын
የሚገርም ተሞክሮና ትዕይንት ነው ያሳየከን ተጉ።እጅግ በጣም ተገርሜያለሁ። እኛም የማይደፈሩና የሚያስፈሩ የሚባሉ ነገሮችን እንድንጋፈጥ እያበረታታሃን ስለሆነ እጅግ አድርገን እናከብርሃለን።አሁንም ገና ከባድ የሚመስሉና ውስብስብ ናቸው ብለን የምናስባቸውን ነገሮች እኛም እንድንሞክራቸው መንገድ እየጠረግህልን ስለሆነ እጅግ እናከብርሃለን።እንደ አንተ አይነት ተራማጅ ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን።አመሰግናለሁ .........አመሰግናለሁ ..................አመሰግናለሁ።
@ruth459
@ruth459 3 жыл бұрын
Bravo
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ኑርልን በየሄድክበት ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ እማምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ 🥰
@eteneshyimer4111
@eteneshyimer4111 2 жыл бұрын
Betam arif new !!!
@user-tx6sl5ml4v
@user-tx6sl5ml4v 3 жыл бұрын
ኧረ በጣም ጎበዝ ነህ እነ ስለ እናተ ነፍሴ ወጣ እኮ በስመአብ በነፃ ቢሉኝም አልወጣ ከዚህስ ውይ
@tigikiros1034
@tigikiros1034 2 жыл бұрын
👏👏👏👍
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 3 жыл бұрын
Wowwww amazing 😄🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ct2sw5tb2n
@user-ct2sw5tb2n 3 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ትምህርቶች ይመቹኛል
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 жыл бұрын
Omg 😮 wow amazing experience. I need to try one day
@etsegenettsegaye1573
@etsegenettsegaye1573 3 жыл бұрын
ሆ አያፍንም እንዴ እኔ ቁጭ ብዬ ትንፋሽ አጠረኝ በስመአብ እንኳን በሰላም ተመለስክ!!
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 2 жыл бұрын
Good experience look very scared . hopefully if i get chance i will try omg ! Flying on the sky i love it ....
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
ደሥ ይላል ወድማችን
@semirhamza4154
@semirhamza4154 3 жыл бұрын
Bravo brother, I feel the vibration of this feeling. I have a program to make it my life experience. I have a goal this year. After I achieve my goal I will receive a skydiving award for my commitment.
@queenshebatigray5412
@queenshebatigray5412 2 жыл бұрын
This one of my dream
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Me and my family love you
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you so much and you are the best.
@netsashawel1924
@netsashawel1924 3 жыл бұрын
🏃🏃🏃🏃🏃🏃
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 3 жыл бұрын
ብስማም ሁለተኛ እንዳትደገመው እኔ እራሴን አዞረኝ እንፈልገሃለን እባክህ
@LulaG
@LulaG 3 жыл бұрын
This sums up all the things you talk about in your book reviews. Manifesting, overcoming fear etc. Congrats 🎉
@rawdaabas107
@rawdaabas107 3 жыл бұрын
ማአሻሏህ ተባርክ አሏህ በጣም ያሰፈራ ነበር ቪድዮው ሲታይ ይጨንቃል እቅድህ ሰላሣካህ ጀግና ብዬሃለው
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 3 жыл бұрын
U amazing
@marteshow
@marteshow 3 жыл бұрын
Woow andegna negn zare 👍👍
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@fifiamne4188
@fifiamne4188 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Airbizz
@Airbizz 3 жыл бұрын
It was scary, but it seemed like a good time.
@mohamadshifa4185
@mohamadshifa4185 3 жыл бұрын
Call me
@mohamadshifa4185
@mohamadshifa4185 3 жыл бұрын
00491782636624
ሚስጥሩ የስሜት መንፈስ ነው Feeling is the Secret
1:22:15
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 175 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 64 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
የቱክረት በታኝ
58:08
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 878
WATCH: 360 Video of Republican National Convention balloon drop
4:15
Italy 4K - Scenic Relaxation Film With Calming Music
58:19
Scenic Serenades - 4K Relaxation
Рет қаралды 390
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 495
ተአምሬ ንግግሬ
51:29
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 616
Every Country On Earth Fights For $250,000!
18:13
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН
у Петрова сын родился
0:53
RusRoflTime
Рет қаралды 3,8 МЛН