ከሉሲፈር የወርቅ ሰዓትና የወርቅ ሐብል ተሰጣት! ሉሲፈር በጎልድ ኳስት ቢዝነስ ነው የገባሁት!

  Рет қаралды 21,660

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Жыл бұрын

Пікірлер: 120
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት መልጃቸው አይለየን አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ኤፍታህዬ
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
አሜን፫
@user-vv1hn1su1m
@user-vv1hn1su1m Жыл бұрын
Yet yalut ebakachuh
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንአባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ በቃልኪዳናቸው ይያለፉትን ነፍሳት እናት አባቶቻችን ነፍስ ያስምሩልን ከጎናቸው ያስቀምጡልን
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h Жыл бұрын
መምህር ተስፍይ የት ሄደ
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ተክለ ሐይማኖት ... ባህታዊ ምድራዊ ሲሉ ... ሰማያዊ ባደባባዮ ... ተተክለሐል ተክልዬ መልካሙን ... ፍሬ አፍርተሐል 🙏 የመላእክት ምልጃ ፀሎት የፃድቃን ሰማዕታት ፀሎት ከቤተሰብ ከጓደኛ እንዲሁም ከማናውቀው ሰው ወደኛ እሚላከውን የሳጥናኤል እርዝራዥ ሁሉ ታደጉን አሜን ። አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም እርዥም እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጦት ።
@alemayehubeyene5278
@alemayehubeyene5278 Жыл бұрын
የዘለዓለም ባለቤት ጌታ ኀያሉ ልዑል እግዛአብሔር: የወለላይቱ እመቤቴ የአገልግሎት ዘመነዎን እንደማቱሳላ ታድርግልን።
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች ፀሎት ስታደርጉ እባካችሁን አለምንም እያሠባችሁ በፀሎታችሁ የማፀልዬ እባካችሁ ፀልዬ ከራሣችን አልፈን የምናድነው ሠው ሞልቷል አለም ያሣዝናል😢😢😢😢
@ddd1993d
@ddd1993d Жыл бұрын
טעעכגקקק ההעאערארכגגטאגגכגרכג ‏‪0:40‬‏
@ddd1993d
@ddd1993d Жыл бұрын
😊😢ע
@nanibelete6371
@nanibelete6371 Жыл бұрын
Amen ewnet new Bene tselot hulem ale GED new Amen yemetabenen yaseb MEHERETUN yelakelen
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሱችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ እሩፍኤል ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amwan Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ ለሁላችን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችን ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤናጋር ይሥጦት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ሁሌም የየሚ ጣረስ ትምህርት እጅግ በጣም ግነት ሰዉደግሞ በማንኛውም ሁኔታ ለጥቃት የተጋለጠ ነው ስለማታምን ነው ትባላለህ የማያምን የሰው ልጅ የለውም ደረጃው ሊለያይ ይችላል እንደጥቅምህ ነው እንጂ።።
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለእህታችን የደርስው ለእኛንም ይደርስልን እግዚአብሔር ከታስርንበት ይፍታን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጠነዎትን ያብዛልን ተባረኩልን እንደናተ አይነቱን አባቶች ያብዛልን እኔንም ሃጢያ የምሆን ልጅዎትን ባርኩኝ ⛪📖🕯
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Жыл бұрын
እንኳን ለአባታችን ለእስትንፋስ ክርስቶስ አደረሳችሁ
@user-ed5ms5dl5j
@user-ed5ms5dl5j Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይጥህ🙏🙏🙏💒💒💒
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን በረከቶት ይደርብኝ
@hareghaile1889
@hareghaile1889 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Anean Amean
@embitembit6071
@embitembit6071 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላንች የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርልን አባታችን 🥰🥰🥰
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amwan Amean
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባክል አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
አባታችን.በእድሜ.በፀጋ.ያኑርልን እኛንም.ፈጣሪ.ይፍታን.እህታችን.እንክዋን.ደስአለሽ.ላንች.የደረሰው.ለኛም.ይድረስልን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@Kalkal21898
@Kalkal21898 Жыл бұрын
አባታችን መድሀኒዓለም እድሜና ጤና ይስጦት። እግዚአብሔር ፈቅዶ እኔም አንድ ቀን እንደምፈወስ አምናለሁ 🙏🙏🙏
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ኑረልን አሜን፣ ለእኛም ይደረግልን።
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እግዚአብሔር ይመስገን
@selameshetu6583
@selameshetu6583 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሱችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ሩፋኤል ለሁላችንም ይድረስልን እሜን እመ አምላክ ክብር ትስጦት አባተችን ❤❤❤❤
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
ሰላመክርስቶስ ከእናንተ ጋር ይሁን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነእስትንፋስ ወርሀዊ ክብረበዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🤲 አሜን 🤲አሜን🤲🕯 በረከታቸው ዬደርብን በዕለቱም ተከብረው ለሚውሉ ቅዱሳን ፃድቃን ሰማዔታት በዓላቶች አደረሳችሁ አደረሰን
@amanuel5687
@amanuel5687 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹሁ አባታችን በፆለት አሰቡን |
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ❤
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
አሜን እንኳ ለዚህ አበቃሽ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መታደል ነው
@dawitberhe5518
@dawitberhe5518 Жыл бұрын
አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልን እኔንም ድንግል በምህረት ትጎብኘኝ
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@helenlove2791
@helenlove2791 Жыл бұрын
❤EGZIABHER YMSGEN ❤
@astekastek1000
@astekastek1000 10 ай бұрын
ይገርማል እኔ በማህበሩ ገብቼበት ነበር ሁኔታዉ ሳየዉ አላማረኝም ነበር እና ሊፍት ብዬ ወጣሁ ከእግዝያብሄር ሚያጣላ ነዉ ኪኒን ዋጡ ጤናቹ ጠብቁ ምናምን ሲሉ ማርያምን የሴጣን ስራ ነዉ ብዬ ወጣሁ ስንት ሰዉ እንዳናገረኝ ግቢ እያሉ እዉነት ነዉ 666 ነዉ ትያንስ ቀድሜ ያባግርማ ማወቄ ጠቀመኝ እንጃ ዉዶቼ ለሰዉ ሴር አርጉ ማስተዋል ያድለን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Жыл бұрын
🎤እልልልልልልል👏👏👏👏👏🌾👏 🎤እልልልልልልል👏👏👏👏👏👏 🎤እልልልልልልል👏👏🌾🕊🌱👏👏 የፃድቅ በረከት ለዘላለም ነው አባታችን አባቴ ፃድቁአቡተክለሀይማኖትአክስቶቼና የአክስቶቼ ልጆች ቤተሠቦቼ ሁሉ ልጆችን በፀልትዎ እኔም እህት ወንድም እህትቼ ከነቤተሠቦቻቸው ከነሌጆቻቸው አደኑልኝ
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Egzbhaer Ameaskin Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@habtamuebabey5403
@habtamuebabey5403 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም አሜን ፫ አባታችን
@user-ev3yo6ow8i
@user-ev3yo6ow8i 10 ай бұрын
አባ እናመሰግን አለን
@bateaddis5792
@bateaddis5792 Жыл бұрын
የኔ አባት አንደበትሆት ማር ነው
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እኔ ቲያንስ ውስጥ ነበርኩኝ ሳላውቅ ተበልቼ ቀረው
@ertaerta726
@ertaerta726 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላቺ የደረስቺ እመቤቴ ለኔም ትደረስልኝ
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
እረ በስላሶች ስም ደግሞ በወድም ትዳር ይቀናል. ወይ ዘንድሮ ሆ የኔ ወድም ተሣክቶለት ቆጆ ትዳር ይዞልኝ ነው የምቀና አይ
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b Жыл бұрын
አባ እድሜና ጤና ይሰጥውት አምላክ ከኛ ቀንሶ
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Ameam Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@gennatgerredow5630
@gennatgerredow5630 Жыл бұрын
Ameeeen ameeeen ameeeen 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏abbaatachin berekatu ideribiny🙏🙏🙏
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 Жыл бұрын
Egziabher yimesgen enkuan be denamxu aba tachin
@nishakoodipoomol9935
@nishakoodipoomol9935 Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ለናተ የደረሰ ልኡል እግዛብሄር ለኛም ይረስልን ተስራታችን ይፍታን አሜን
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
ይህንን እያዬን መጠቀም አቅቶን ተጎዳን
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 Жыл бұрын
Pray for me welete kidan and pray for my son welde Manuel please ❤❤❤
@mashaytafara1984
@mashaytafara1984 Жыл бұрын
Mashay Tafaramashay is ❤❤❤
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲🥰🥰
@sintayhutilahun7966
@sintayhutilahun7966 Жыл бұрын
እግዝሐብኤር ይመስገን
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
አቤት ወደ እዚህ ቢዝነስ እድገባ የሆነ ልጂ ከግሩፕ አንስቶ ቀቀጥሬን በዋሣፕ መጣ አዋራሁት በቃ የውነት ነው የምላችሁ ያለው የቃላት ማሠማመር ተውት ጧጧት የሚልክልኝ ጥቅስ ይገርማል ወደ ስራው እድገባ ነበረ ግን በሚልከው ጥቅስ ተሠላችቼየ ተውኩት ስራውም እደማይሆን ሆኖ ነው የታየኝ አያያዥን አይቶ ራሡ ራቀኝ ፈጣሪይ ይመስገን
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l Жыл бұрын
እኔ እራሱ ጨርሽ ልገባ ለሰው ብዩ እግዚያብሔር በሰዎች ተመስሎ አዳነኝ ከዛ አንድ ቆራቢነኝ ብላኝ በ20ሽህብር ገባሆ አንድ አቡነ ዘበሰማያት ብለሽ ግቢ አለችኝ እሽ ብየ በዘው የውሀሽታ ሆኖ ቀረ ከሰርኩኝ አለ ተባልኩኝ እንኳን ቀረብየ አሁ አሁን እረሰውት በጣም ይከብዳል
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ወዴ ሰልጥነው እኮ ነው የሚገቡት እኔማ ብታይ ተያይዘን ክርክር ላይ ነን የሰይጣን ነው ሲል አደለም አሉኝ እኔ አቃለሁ እድሜ ለመምህሮቼ ግን እነሱን ከማስረዳት ነው
@yayenababafekadefekade4922
@yayenababafekadefekade4922 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት ከነሙሉ ቤተሰቦ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Жыл бұрын
እልልልልልልል እህታችን ያንች የደርሰ ቸሩመድሀኒያለም እኛንም ከስራታችን ይፍታን አባታችን እድሜና ጤና ታድልልን ወላድት አምላክ
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@mintamir4333
@mintamir4333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እኔንም ከነቤተሰቤ ድጂሽ ታብቃኝ አባታችንን ብራኬውት ይድረሰን
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 Жыл бұрын
AMEEÉN AMEEÉN AMEEÉN ❤❤❤❤❤❤
@taralema6070
@taralema6070 9 ай бұрын
መዳኒያለም ላች የደረሰ ለኛም ይድስ🤲🤲😭😭😭😭😭
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Жыл бұрын
የኔ አባት ኑሩልኝ አባቴ
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z Жыл бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን የኔእቁአባት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@asefumesele7875
@asefumesele7875 Жыл бұрын
❤❤❤🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
@bateaddis5792
@bateaddis5792 Жыл бұрын
አምላከ ተክለሀይማኖት ❤❤❤❤❤❤
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 Жыл бұрын
ታድለሺ የመጨርሻ ያድርግልሺ
@almazh7068
@almazh7068 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@itsokitsok600
@itsokitsok600 Жыл бұрын
Wynye gudye. Enyem lseletnew neber alkenal
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@tinahailu748
@tinahailu748 Жыл бұрын
Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Eskizelalemu Kemetaw Maebel Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin Fikirun Endeshema Yalbesin!Abatachin yebarkugne, Medhanialem Kirstos Yedmae Balitsega Yaderegewot Kalihiwotin Yasemalin Mengeste Semayatin Yaweresilin!
@soliyanmanuta3493
@soliyanmanuta3493 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
ለእህታችን የደረሰ መድሀኔአለም ለኛም ይድረስልን እግዚአብሄር ያስበን።
@binyamatnafu-uw8dt
@binyamatnafu-uw8dt Жыл бұрын
😢😢😢😢
@Joseph__Tesfaye
@Joseph__Tesfaye Жыл бұрын
አባ እንዴት ኖት በጣም ላገኞት ፈልጋለው እንዴት ነው ማገኞት እባኮትን
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
አባቴ በፀሎት አስቡን በስደትነው ያለነው የነሱነው እምንበላው አገር ገብተን ከዚህ ኦድንላቀቅ በፀሎቶ አስቡን ፔፕሲና ስብንአብ እጣነበር ሰለነገሩን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርኮት
@asegedechnegssh4209
@asegedechnegssh4209 Жыл бұрын
Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean
@yemaryamkerubal
@yemaryamkerubal Жыл бұрын
ሰላም ለእግዚአብሔር ቀሲስ አባታችን የት ነው ምናገኞት በመብርሀን አይለፍኝ
@beza9784
@beza9784 Жыл бұрын
የአባታችንን ስልክ የሚሰጠኝ ስደት ላይ ነኝ እባካችሁ
@user-wb5vs2dn5x
@user-wb5vs2dn5x Жыл бұрын
Kbr ledgl mariyamn letsadku aba teklehaymmanot yhun
@FirehiwotAsnake-bq7ck
@FirehiwotAsnake-bq7ck 10 ай бұрын
ቀሲስ በጣም ችግር ላይ ነኝ እንዴት ነዉ የማዋራዎት?
@user-ms5yj7kl2h
@user-ms5yj7kl2h 9 ай бұрын
Naji yedresi neami yedresi
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ያረፈበት ሰው ምንም ሳያደርግ ቤተሰቦች እዳ ይከፈላል ለምን የት ላይ ነው የፈጣሪ ጥበቃ?? ሴትና ገንዘብ ዋና ማረፈያዉ የቤተሰብ አብሮ መታጨድ ለምን??? በሴቶች የተነሣ እያለቅን ነው ያለ አቅማችን።።።
@yordi2020
@yordi2020 Жыл бұрын
yet new yemagegnachew
@selamawitworku5179
@selamawitworku5179 Жыл бұрын
Abate metawal inde? Amerikan not tebilo neber.
@sintayhutilahun7966
@sintayhutilahun7966 Жыл бұрын
ላይክ የማታረጉት ግን ለምንድነው ?
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Жыл бұрын
ድምፅ አይሰማም ከኔ ብቻ ነው ምእመናን?
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
ይስማል
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
ይሠማል
@HiHi-xn3mr
@HiHi-xn3mr Жыл бұрын
ውጭና ተመልሠሽ ግቢይ
@user-ke1ed8tw5m
@user-ke1ed8tw5m Жыл бұрын
ይሰማል ካንቺ ይሆናል
@user-cy5xz3js5q
@user-cy5xz3js5q Жыл бұрын
ለአባታችን እዕድሜ ጤና ይስጥልን❤❤
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 Жыл бұрын
Egzabher emsgn lach yedrs amlk yedrsln death
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw Жыл бұрын
ቲአስ የሚባል እኔም ገብቸ ነበር ግን ምንም ነገር ከዛ አላመጣሁም እኔ ግን ብር ከፍየ ነበር የተወሰኑ ልጆችም አስገብቸ ነበር😭😭😭😭😭
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
ኧረ እኔም ገብቻለሁ ወደ 40 ሺ ያክል ተበልቻለሁ
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw Жыл бұрын
እኔ በአለሁበት አገር 1000 ብር ከፍየ ነበር አሁን ምን ማረግ አለብኝ ብሩ ሳይሆን በገዛ ብሬ የመጣዉን መንፈስ
@user-xk8ck3wi8z
@user-xk8ck3wi8z Жыл бұрын
አረ ለኔም ንገሩኝ ትያንስ የሚባለውን ቢዝነስ አኔም ሰዎች አስገብተውኛል በናታቹ የምታውቁ አስረዱኝ😢😢😢
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
ኧረ ውጪ እኔም ሳላውቅ ገብቼ ከስሬ ነው የወጣሁት
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Жыл бұрын
የወጣሁትም በሀይል አይደለም ቸሩ መድሐኒ አለም ነው ያወጣኝ
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 Жыл бұрын
ዉጭ ገጠመኝ አዳምጭ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 8 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 5 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 60 МЛН
ለሰው የተሻለ ነገር ይገባዋል!!! #አጭር ዶክመንተሪ በፍሬ ሃይማኖት ሚዲያ#
16:57
Fre Haymanot Sunday School ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
Рет қаралды 654
55ኛ ኤፍታህ  live! እንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
3:19:10
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 46 М.
በቅዱስ ቁርባን የማህጸንና የዕድል መተትን ድል ያደረገች ወጣት!
14:02
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 17 М.
በቀን 30 ጊዜ ግለ ወሲብ አስፈጽመዋለሁ! ግብረ ሰዶማዊ ላደርገው ነበር! አሳዛኙ ወጣት!
25:39
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 23 М.