ክፉ መናፍስት በሰውነታችን ውስጥ የቱ ጋር እነማን እንዳደፈጡ የምናውቅበት መንገድና መፍትሄው ክፍል 1 በዲ/ን ሄኖክ ተፈራ።

  Рет қаралды 99,195

Kesis Henok Tefera

Kesis Henok Tefera

3 жыл бұрын

Subscribe comment Like share.Deacon Henok Tube.
UCNDDtsk-Zf4k5BGLpoBX4JA
contact me & send your message on my facebook page
Deacon-Henok-page-110782183995434

Пікірлер: 538
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 3 жыл бұрын
ውድ Deacon Henok Tube ቤተሰቦቼ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርኃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።ቅዱስ ሚካኤል በሕይወታችን ያደፈጡ ክፉ መናፍስትን ዘወትር የጠላትን ኃይል በቅዱስ መስቀሉ በነበልባላዊ ሰይፉ ይደምስስልን። ይሄንን ትልቅ የሰው ልጅ የሚድንበትን መንፈሳዊ ትምህርት ላይክ ያድርጉ ሌሎች ወዳጅዎ ሼር ያድርጉላቸው። አስተያየትዎን በኮመንት ያስቀምጡ። መልዕክት ካለዎት ከስር ባለው የፌስቡክ ፔጄ ሊንክ በመግባት ሊያገኙኝ ይችላሉ። facebook.com/Deacon-Henok-page-110782183995434 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና በረከት የወላዲተ አምላክ ምልጃ የቅዱሳን በረከት አይለየን አሜን።
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ! ዲያቆን ሄኖክ ከተግባር ትምህርትህ ተጠቃሚ ነኝ :: በቤቱ ያፅናን ::
@user-ge1bo3qu2j
@user-ge1bo3qu2j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ በርታ ወንድሜ
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ።
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዳቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን (፫) እንኳን አብሮ አደረሰን አደረስህ ወንድማችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ። ኧረ አውራኝ እባክህ መንፈሱ አሁን ከእኔ ላይ በደንብ እያወራ ነው። ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምክርህን ለግሰኝ ። በኢሙ አናግረኝ እባክህ
@etubete7825
@etubete7825 3 жыл бұрын
በጣም ነው የገረመኝ እንዳለ ምልክቱ እኔ ላይ አለ ጌታ ሆይ ከአጋንት እስራት ነጸ አውጣኝ ወንድሞች እህቶቼ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስን የክርስትና ስሜ😭😭😭
@user-kc8lz7rw5n
@user-kc8lz7rw5n 3 жыл бұрын
ፀልይ ስገጂ የአምልኮ ስግደት
@atedemariyam5479
@atedemariyam5479 3 жыл бұрын
Ayzoshe berche segegebet
@etubete7825
@etubete7825 3 жыл бұрын
እሺ🙏🙏🙏
@ydengelmareyamlege1309
@ydengelmareyamlege1309 3 жыл бұрын
yekdusan stlot yasebeshe eheta hulachenem yefetan
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 жыл бұрын
Yekidusanu tselot kanichiga yhun Ehete Egzihabher ytebkish. Ayzogn
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 3 жыл бұрын
ይህን ትምህርት ለእኔ ብቻ እስኪመስለኝ ድረስ ነው። ሕሊናዬን ሰብስቢ የሰማሁት ። ህህህህህ እህቶቼንም ፈተሽኩበት ።ወይን ዳቢሎን ከሰው ልጆች ላይ ከፋት ከመስራት አያርፍም። ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እርዳን ። ወንድማችን በርታልን ። በትምህምቶችህ እየተለወጥን ነው እግዚአብሔር ይርዳን ።
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@slmena9603
@slmena9603 3 жыл бұрын
እውነት እህት ወንድሞቼ እንደዚህ አይነት ዲያቆናች ብዙም የሉም ለኛ ብለው የሰውን ችግር በመርዳት ይጠቅመናል ብለው ያሰብትን ሁሉ በደንብ አርገው ያስርዱናል ቢያንስ ህዝብ እዲድን ሼር አርጉ ላይክ አርጉ ምንም ክፈያ የለውም እኔ ሁሌም ላይክ ላይክ ላይክ ላይክ ያንስባቸዋል።
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@berehan260
@berehan260 8 ай бұрын
ጌታዬ አምላኬ እንዳንተ ቸርነት ስላምታኖረኝ አመሰግንሀለሁ የኔ አባት አንተ ባትኖርልን ኖሮ አልቀን ነበር ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ለድንግል ማርያም ይሁን ክብር ምስጋና ለቅዱሳን መላእክት ይሁን ክብር ምስጋና ለቅዱሳን ሰማእታት ይሁን ።በዚህ ዘመን እናንተን አባቶች የሰጠን አምላክ ምስጋና ይሁን አባ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ እንደናንተ አይነት አባት ያብዛልን ።ምንም አባት ቢጠፋ ልጆቹን ደሞ የሚሰበስብ እናንተን ሰጠን ተመስጌን እንበል ሌላ ምን ቃላት አለኝ ።
@user-ri6ku5hh7w
@user-ri6ku5hh7w 3 жыл бұрын
ወንድማችን ልቀማለአኩ ቅዱስ ሚካኤል በእድሜ በጤና ያጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-so6xj2us7d
@user-so6xj2us7d 3 жыл бұрын
አዎ እኔ እራሴን ከፍሎ እየወጋኝ በጣም ነው የሚያመኝ ፀሎት ስጀምር ግን ትቶታኛል ፀጋውን ያብዛላች መምህር ተስፍዬ ዲያቆን ሀይለ መለኮት እንዲሁም ዲያቆን ሄኖክ አመሠግናለሁ
@jzjjduhhff348
@jzjjduhhff348 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ችን
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ ባዓል አማላጃችን ሃያሉ መላኩ ከሁላችን ጋር ይሁን በስጣችን ያለው እርኩስ መንፈስ በቅዱስ ሰይፉ ቆራርጦ ያስውግድልን
@user-sy4rl8wr6x
@user-sy4rl8wr6x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ ያስተማርክ ሁሉ እኔ ጋ የማያቸው ምልክቶች ናቸው እህት ፣ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ
@user-jx8qh3ql6p
@user-jx8qh3ql6p 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያሰማልን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 жыл бұрын
✝️በስመ አብ ወ ወልድ ወ መንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን :: እግዚአብሔር ይጠብቅህ ! ዘመናችን ያስፈራል :: መድኃኒ አለም ይድረስልን 😭😭😭😭😭😭😭
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re 11 ай бұрын
አሜን
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ተምረን የምንተገብር አድርገን ልቦናችንን ክፈትልን ህሌናችን እና መላው አካላችንን ለጸሎት የምንነሳ አድርገን ለሌላውም የምንተርፍ አድርገን አሜን አሜን አሜን
@merkiza1216
@merkiza1216 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ቅዱስ ሚካኤል ከዚህ ክፉ መንፈስ ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
@user-qe2jr2nz6l
@user-qe2jr2nz6l 2 жыл бұрын
Amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen amenamenamen
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 3 жыл бұрын
በጣም የገርማል እናመስገናለን ፀጎርን ነጭ የሚደርክስ መምህር
@lidyall449
@lidyall449 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ላምህን ይብዛ ወንድማችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ. ኣሜን ፫እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ለመላኩ ቅድስ ሚካኤል. መላኩ ቅድስ ሚካኤል በያላችሁ ቦታ ከናንተ ጋር ይሁን. ርኩስ መንፈሰ ያሰወግድናል ኣሜን
@mekdlawetabkamuhia7274
@mekdlawetabkamuhia7274 3 жыл бұрын
ሁሉም ምልክቶች እኔ ላይ አሉ ዉድማችን እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ፈጣሪ ከነዚህ ክፉ መንፈሶች ይሰውረን🙏
@user-yu4bf9qq4y
@user-yu4bf9qq4y 2 жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልችሁ መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ😭😭
@Habeeba-oz7rp
@Habeeba-oz7rp 10 ай бұрын
ለአባታቺን ቃለህይወት ያሠማልን የሠማሁት ትምህረት ሁሉም ምልክት እኔ ላይ አለብኝ እባክዋት አባቴ በፀሎት አሥቡኝ ወ አማኑኤል ብ
@user-jq9ru6nz3r
@user-jq9ru6nz3r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን እናመሰግናለን አሜን፫
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዜአቢሄር ፀጋውን ያብዛልህ ይህ ሁሉ በእኔ ላይ አለ ከ 4 አመት በፍት ቤሩት እያለሁ አይኔ ን ጋርዶኝ ማያት አልችልም ንበር ጆሮዩም አይሰማ ንበር ግራ እጀ ጥፍሮቸም ይወልቁ ንበር ብዙ አኪም ቤት ሄጀ አትድኝም ብለውኝ በጣም ትሰፍ አሰቆርጠውኝ ንበር መድሀኔት ሰትውኝ ፍቴን የትገጠበች አህያ አሰመሰሉኝ መድሀኔት ሰቀባ አብድ ንበር እራሴን አለቅም በዚህ ውሰጥ እያለሁ እግዜአቢሄር አምላክ ይመሰገን ያልትወኝ አምላክ እናቱ ወላዲት አምላክ አዳንችኝ እህት ወንድሞቸ ለኔ እንደደርሰችልኝ ለናተም ትድርሰላችሁ
@user-cg6ug6re1s
@user-cg6ug6re1s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን
@mobilezone7158
@mobilezone7158 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ዳቆን እቅርት አለብኝ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንኸን ያርዝምልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ቃለ ሂወትን ያሠማልን
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኛ ጠፈተናል በምደረላይ የሚመጣው እደፈሻን እየተጠቀምን እረኩሰ መንፈስ እያሰባን እንደሆነ አለወቀንም ወንድማቸን መምህር እግዚአብሔር ይሰጠልኝ ብዙ ትምረት ነዉ ያገኝውር ፀጋውን ያብዛልክ እኔ በጣም እረሰን እየከፈለ ያመኝ ነበር ዛረ ምን እንደሆነ አዎቀለሁ እግዚአብሔር አመሰገኑ
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ዳቆን ሔኖክ እኔም ፀሎት በማረግበት ጊዜ አይምሮዬ ብትትን ነው የሚለው የሚገርምነው ደሞ ያዛጋኛል ልክ ዐሎት ስጀምር
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tj4lt5pj6b
@user-tj4lt5pj6b 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማች ቅዱስ ገብርኤል በመስቀል ጠርቆ በሰይፉ ቆራርጦ በመብረቅ ቀጥቅጦ ጠላታችን ሰይጣንን ከነፍስ እና ከስጋችን ያርቅልን ወደ ሲኦል ይወርውርልን ።
@sosisosi8501
@sosisosi8501 3 жыл бұрын
አሜንንንን
@bambettingtips8791
@bambettingtips8791 Жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጦት።በእውነት ምእመናንን የሚያነቃ ትምህርት ነው።
@user-pk2re4jq8l
@user-pk2re4jq8l 7 ай бұрын
በኢየሱሰ ሥም ይመታ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ፀልይልኝ
@ufjfgkkg9854
@ufjfgkkg9854 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ሊቀመላእክት በምልጃ በፀሎቱ ይጠብቅህ ወድማችን
@eldanaeldana9643
@eldanaeldana9643 3 жыл бұрын
በውነት ውንድማችን እግዛብሔር ይሥጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ቸሩ አምላክ መድሃኒያለም
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ውንድማችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርሰን 💐💐💐💐
@berhani5698
@berhani5698 3 жыл бұрын
ቃለህይውት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን
@yonaskifle2985
@yonaskifle2985 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር እድሜ ይስጥህ ሁልም እኔ ጋር አለ እየቀጠቀጥኩት ነው እግዚኣብሄር ከእስራት አጋንንት ይፍታን ወለላይቱ ድንግል ወላዲት አምላክ ትድረስለን!
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን አሜን ስንት አይነት ነገር አለ በጌታ
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን
@MezanMm
@MezanMm 4 сағат бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋ እና ዕድሜ ያብዛልን 🙏🙏🙏እኔ ያለሁት በስደት ኣገር ነው ሃጥኣቴን ከበደኝ እና ምን ማድረግ እንዳለብኝ እባካቹ እንድታግዙኝ እፈልጋለው 😭😭😭ኣፀደ ማርያም ብላችሁ በፀለታችሁ ኣስቡኝ
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 3 жыл бұрын
ወድማችን እናመሰግናለን እኔ ፆለት ሳደርግ ከትካሻየ እሚፈራፈር ነገር አለ ደግሞ በተደጋጋሚ ክፍ ሀሳብ ይመጣብኛን ፀልዩልኝ እህት ወድሞቸ እህተ ገወርጊስ ብላችሁ
@gezahagndibabe7484
@gezahagndibabe7484 3 жыл бұрын
ወንድማችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-hd7hr9dw6i
@user-hd7hr9dw6i Жыл бұрын
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል በእኔ ላይ ያለዉ ወንድማችን እናመሰግናለን አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ✟✟👏👏🙏🙏🙇
@abzegonder4256
@abzegonder4256 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን ውድ መምህራችን ቀሲስ ሄኖክ ዘሚካኤል ልኡል እግዜአብሔር ይስጥልን የተስጠዎት ፀጋ ክብር በውስጣችን ይደር አሜን።
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 жыл бұрын
ዳቆን በጣም እናመሰግናለን የአልካቸው የአጋንት ምልክቶች አሉ በጣም ይገርማል ኤፍታህ ይበለን ቸሩ መድሀንያአለም
@user-xu3fi4uq5x
@user-xu3fi4uq5x 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በውነት የምታስተምራቸው ሁሉ ትክክክል ናቸው እኔምጋ ሰውነቴን ይክብዴኛን 😭በቃ ቅልልል አይለኝም ያስጨንቀኛን እቅርትም አለብኝ የናቴ አላት አብሶ ገጠር ላይ ያዴግን ልጆች በሽታው ሁሉ የቤተሰቦቻችን ክኛ ላይ ነው እሚያርፍው ለዚህ መፍትሄው እኛ ጠካራ ሁነን ሰይጣንን ማሼነፍ ነውና እግዚያአብሔር ክዚህ ሰይጣን መተት ያውጣን 😭በስዴት ላይ ነኝ የናፍቀኝ ቢኖር የክበዴኝን ሁሉ እድለቀኝ ፀበል ብቻ ነው የናፍቀኝ ያኔ ክኛ ይላቀቃን ወይታባቱ😥
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት አገኝቻለሁ እግዚአብሔር ይማርን
@HananAagh
@HananAagh Жыл бұрын
ኑርልን መምህራችን
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እዉነት ወንድማች የእራስ ምታት የሀሳብ መሰረቅ በፀሎት ወቅት የብዙ ሰዉ ችግርነዉ
@dgu7rtu825
@dgu7rtu825 9 ай бұрын
Amen amen amen kale hiwet yesmealna wude meharena Fetari Rejim Edmen ke tenan gre yestachu enmsegin egabhier yekbruni memehern ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dh3di8rc5m
@user-dh3di8rc5m 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔ ግንባሬ ላይ በጣም ይበላኛል ይስለከለክብኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያ🙏🏻
@user-gf5pr7mx4k
@user-gf5pr7mx4k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን አጋይስት አለም ስላሴ የገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@mothermother2001
@mothermother2001 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን በፆለት አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ ብላችሁ ከእጅ በቀር ሁሉም ምልክት አለብኝ ሚካኤል ያብንልን በሉ
@yalmesholaw9674
@yalmesholaw9674 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
ወንድማችን መምሕራችን ዳቆን ኃይሌ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ተዓምር ነው በተለይ ግንባሬ ይቆጣል ቤተሰቦቼንም ፈተሽኩ የተናገረካቸው አብዛኞቹ ከእኔም ላይ ከቤተሰቦቼ አለ ግን በወደደን በእርሱ በልዑል እግዚአብሔር ከአሸናፊወች እንበልጣለን ✝️
@rrrrr9116
@rrrrr9116 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን ይህ ትምህርት ሁሉ እኔጋ ያለ ችግር ነው እርሱም የጥርስ ሕመም የጥርስ ማገጫገጭ ነው ሁላችሁም በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዕት እያላችሁ
@nagatabarra598
@nagatabarra598 3 жыл бұрын
ወድሜ በውነት ጥሩ መረጃና ትመርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ
@medhanitnetsanet8972
@medhanitnetsanet8972 3 жыл бұрын
ወንድማችንን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን...
@Maaza1221
@Maaza1221 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ኣሁን ገና ጀማሪ ነኝ ሁሉም የተናገሩትን እኔ ጋር ኣለው
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
ዲያቆን ወንድሜ የኔ ግንባር የተሸበሸበነው የጠቆረ ነው አይኔም ጭምር የተበረዘ ነው ካለቀስኩ እንባዬ ያቃጥለኛል ግንባሬ በብግር የተሞላ ነው በፀሎት አስቡኝ የእመብርሃን ልጆች ወለተ ትንሳኤ ነኝ
@teddyks8874
@teddyks8874 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በፀሎት በርቺ
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
@@teddyks8874 እሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ የቻልኩትን እየሞከርኩ ነው
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ይስጥልን፡ፈጣሪ፡ፀጋ መንግስተሰማያትን፡ይስጥልን፡አሜን
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው!!!
@seblekebebew514
@seblekebebew514 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ዲያቆን ሄኖክ። እያንዳንዱን በዝርዝር ነው ያስረዳኸን። ፈጣሪ ይባርክህ። ቀጣዩን በጉጉት ነው የምጠብቀው።
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 жыл бұрын
Awe.betam ehtalem
@user-rd2cv7ik2w
@user-rd2cv7ik2w 3 жыл бұрын
እኔ ጋርም ይህ ነገር አለ እግዚአብሄር ከዚህ መንፍስ ያላቀን ሁላችንም
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እሚገርም ነው ጌታ ፈውሱን ይላክልን እንጅ ተይዘናል
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
ወንድሜ ድያቆን ሔኖክ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል በሰላም አደረሰህ አደረሰን አሜን የአመቱ ሰው ይበለን አንተም በርታ ጠንክር እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ነገር ይሰውርሕ እባክሕን በፀሎት አስበኝ ወለተ ሚካኤል ኃይለ ስላሴ ወለተ ፃድቅ ብለሕ እንዳትስው ለአባቶችም ስጥልኝ ።
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዲያቆን ያልከው ሁሉ ከእኔ አለ ጥሩ ትምህርት ወስጃለሁ
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 3 жыл бұрын
የማከብርህ ዳቆን ሄኖክ ወንድሜ እጊዝአብህር ጤናዉን እና እድሜ ያድልልኝ!! በርታልን ፈጣሪ ይረዳህ!!! በጼሎትህ አሥበኝ ሥሌ እጊዝአብህር ቡሌህ!!! ልጅ እንብ ብሎኝ ነዉ!! ፉቅርቴ ማርያም እባላሌዉ!! እኔም እዬጼለኩ ነዉ. ከኔ የበረታችሁ እህቶቼ ሁሉ በጼሎታችሁ አስቡኝ!!!
@berhanegeberemedehen3032
@berhanegeberemedehen3032 2 жыл бұрын
ወንድማችን ጡሩ ትምህርት ነዉ በፆሎት አስቡን
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 3 жыл бұрын
እግጅ በጣም የሚገርም ነው እሄንን ሁሉ እኔጋ አለ እማምላክ ትፈውሰን
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የቀደመውን ጠላታችንን የወደቀውን የተዋረደውን በታላቅ ስልጣኑ ወደ ጥልቁ ይጣልልን
@mesibeka4763
@mesibeka4763 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁሉም ምልክቶች እኔ ላይ አሉ በተለይ ስሰግድ ግንባሬ ይጠቁራል ፈጣሪ ከስራት ይፍታኝ ሰው ያድርገኝ
@alemdesalegn4464
@alemdesalegn4464 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከታሰርንበት ክፉ መናፍስት ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይፈውሰን👏👏👏👏👏
@user-fv4yf1or1i
@user-fv4yf1or1i 3 жыл бұрын
ፆሎት ልፅሊ ሰል ሌላ ሃሳብ ነው ይሚመጣኝ ጭራሽ ይሚለው ይጥፍኛል 🤲❤️🤲❤️🤲❤️ ብፅለታቹ እሰቡኝ
@eyobyeebyo6160
@eyobyeebyo6160 3 жыл бұрын
የኣየር ኣጋንንት በፀሎ ግዜ የሚል የመምህር ቀሲስ ሄኖክ መፅሀፍ ኣንብቢው ፈተናውን መፍትሄውን ግልጥልጥ ኣድርጎ ያሳያል
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የእውነት አሁን የተዘረዘረው ምልክቶች እኔ ላይ በሙ አለ የእውነት ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@hhfj9761
@hhfj9761 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይዋጋለን መልክቱ ሁሉም አሉ አንዴት ቆሜ ሄድኩ እያልኩ ነው ይገርማል የፈጣሪ ቸርነት ወንድማችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ኑርልን ተባረክ
@user-ki7ev4qe7v
@user-ki7ev4qe7v 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@birhangebremariyam3954
@birhangebremariyam3954 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ ምህረቱ ይላክልን እንጂ ልብስ ለብሰን ስንታይ ጤኖኞች እንመስላለን ግን ተይዘናል የኔስ በሽታው ብዛቱ እመቤቴ ከተያዝንበት የጠላት ወጥመድ ትገላግለን በፆሎታቹሁ ኣስቡኝ😭😭
@heymietp8287
@heymietp8287 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን። ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ወንድማችን በርታ።
@addisaddis6818
@addisaddis6818 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ግን ያለሁት በስደት ነው ይሁን እንጂ የተጠሩት መናፍስቶች በሙሉ አሉ አባቶቼ ዎድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ዎለተ ማሪያም፣ ጭራሽኮ በሚያመኝ ስአት ቅዱሳንንና መላእክትን ስጠራበት አህዛቦች ይሳደባሉ ስፀልይ ጊዜውን መቀማት ዎዮልኝ
@azgfetashow-media1997
@azgfetashow-media1997 9 ай бұрын
#እግዚአብሔር በውስጣችንአድፍጠው ጤናችንን ሰላማችንን በረከታችን እየነጠቁን መራራ ህይወት እንድንገፋ ጠላት የሆኑብንን ከላያችን ላይ ከዘላለሙን እስከ ዘላለሙን እንደ ጢስ አብኖ እንደ ጉም አትንኖ ያጥፋልን አሜን ይሁን ይደረግልን!!!
@sosnajerma401
@sosnajerma401 3 жыл бұрын
ane salflg betem kefu ye honu ngrchin asblw bihonm aj alstwem ftri le hgre ybqgn denlw😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 жыл бұрын
ኤፍታህ(ተከፈት) እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲
@asterabuhay668
@asterabuhay668 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድሜ
@yemariamlijnegn5922
@yemariamlijnegn5922 3 жыл бұрын
ወይኔ ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያስማልን ቀሪ ዘመንህ ይባርክ አሁን የሰማውት ሁሉ በቴሌይ ፀሎት ላይ ሃሳቤ ይሰረቃላል የማነበው ቦታ እስኪ ጠፋብኝ ድረስ
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 жыл бұрын
ዲያቆን ሃይለ መለኮት እኔ ፀሎት ሳደርግ ክፉ ሀሳብ እየመጣ እቸገራለሁ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም የክርስትና ስሜ
@mesert834
@mesert834 3 жыл бұрын
ወይኔ ይህን ትምህርት ስሰማ ልቤ ተጨነቀብኝ እኔማ አእምሮየን እና አይኔን ነው የያዘኝ መጽሀፍ ለማንበብ እጨነቃለሁ አምላክ ሆይ ከመጥፎ ነገር ሰውረን
@user-wn2je4dz1h
@user-wn2je4dz1h 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ታባረክ ትክክል ነው 😭
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
የእኛ ወዲም እንካን ለቅዱሱ ሜካኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሰህ በዚህ ዘመን አሉባልታ በሞላበት እዳተ አይነት ስለ መናፈስት ማሳወቅህ ዲቅ ነዉ እወዲሀለሁ በክረስትወስ ፈቅረ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@user-bn9pz2wm1b
@user-bn9pz2wm1b 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ
@rosefakre6277
@rosefakre6277 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ
@kidistemehrete5237
@kidistemehrete5237 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiowten yasemalen
@habshihhabshi1795
@habshihhabshi1795 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሠላምህ ይብዛ ወንማችን ቃለህይወትን ያሠማልን
@fekradsiyoutube1422
@fekradsiyoutube1422 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@tirhasberhe4809
@tirhasberhe4809 3 жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግነዋለን ቓለ ሕይወት ያሰማልን
@etayehueta4925
@etayehueta4925 3 жыл бұрын
amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwote yasmalen memehrachin
@seblewongel9900
@seblewongel9900 3 жыл бұрын
ወንድሜ ብዙ ምልክቶች አሉብኝ በተለይ ተደጋጋሚ የራሥ ምታት በጣም ነው የሚያመኝ እባክህን መ/ር ግርማን የት ማግኘት እችላለሁ ብትጠቁመኝ።
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@user-co5qe2qi1q
@user-co5qe2qi1q 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ ወንድማችን
This is not my neighbor  Terrible neighbor! #funny #zoonomaly #memes
00:26
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 59 МЛН
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
ክፉ መናፍስት በውስጣችን የመኖራቸው ምልክቶች*በማለዳ መያ'ዝ ቅጽ 1*     138-143 (08:59)
9:00