No video

ከማይካድራ እስከ አክሱም ፤ የፕሮፌሰሮቹ አስደንጋጭ ሪፖርት|ETHIO FORUM

  Рет қаралды 191,474

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

www.amazon.com...

Пікірлер: 1 200
@frehiwotfissehatsion8982
@frehiwotfissehatsion8982 2 ай бұрын
ለተጋሩ ይሕ ጅማሮ ነው ፍትሕ ፍትህ ፍትሕ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 2 ай бұрын
በትግራይ ህዝብ ላይ ያልተነገር እንጂ ያልተደርገ ነገር የለም የበቀል አምላክ☝️ አግዚአብሔር ነው እርሱም ይበቀላ ቸዋል አግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመው የለም ዝም አይልም ይፍርዳል,, አሜን 🙏🙏🙏
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
በትክክል😢
@Helensibhat135
@Helensibhat135 2 ай бұрын
እውነት ነው😢😢😢
@yohannesabraham4919
@yohannesabraham4919 2 ай бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እያንዳንዱ ጄኖሳይድ የፈፀመ ይቅርና በዚህ ጄኖሳይድ የተሳተፈ ሁሉ የእጁን ማግኘቱ አይቀርም!!! ኢትዮ ፎረም ግን ወደ አማርኛ መልሰህ እንዲደመጥ ስላደረክ እናመሰግናለን❤❤❤!!
@militigraweyti6418
@militigraweyti6418 2 ай бұрын
ክብር ለኢትዮ ፎሮም ጋዜጠኞች የናንተ ውለታ መቼም ኣይረሳም ወትሮ ከህሊናችን እማትጠፉ በክፉ ቀናችን ከኛ እኩል ፅዋና ማዓት የተካፈላቹ ወንድሞቻችን 🥺🙏
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ከጠላትህ አማራ የተገኙ መሆናቸውን አትርሳ!
@militigraweyti6418
@militigraweyti6418 2 ай бұрын
በእርግጥ ኣማራ ጠላታችን ገዳያችን ነው ከኣንድ ብሄር ሙሉ ኣንድ የተባረከ ለህሊናው የቆመ ሰው ተገኘ የናንተ ነውር እና ክፋትማ ተነግሮ ኣያልቅም ​ ግን ኮ ያን ሁሉ ግፍ ፈፅማቹ ማፈር ና መሸማቀቅ ነበረባቹ ያረጋቹሁት ወንጀል ኮ ኣንገት ያስደፋል@@abuhaile6517
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
እውነት ነው
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 2 ай бұрын
አህያ እያልህ ከምትሰድበው ማህበረሰብ የተገኘ ነው
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 2 ай бұрын
ኣማራ ሁኖ ስንት ሀቀኛ አለኮ። ጠላትም እንዳለ ሁኖ​@@abuhaile6517
@Tigraweyti976
@Tigraweyti976 2 ай бұрын
የ ኢቲዮ ፎረም አቅራቢዎች ክብር ይገባችኋል❤❤ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው መሆን የቻላቹ ድንቅ ስብእና ያላቹ ናቹ❤💙💙በህይወት ዘመናቹ እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን እግዚአብሔር ጥሩውን ነገር ሁሉ ይ እንዲሰጣቹ ከ❤እመኝላችኋለው.
@merontadele70
@merontadele70 2 ай бұрын
ኢትዮ ፎሮም በዛ ከልጅ እስከ አዋቂ ከሙሁር አስከ ጳጳስ ነን ባዮች የዘመቱብን ጊዜም ከጎድናችን ነበራችሁ ክብር ለናንተ ይሁን።።
@amirsad4113
@amirsad4113 2 ай бұрын
እኔ በብሔር ጉራጌ ነኝ አንድ ትግሬ ጓደኛዬን ከጎኔ ሲወስዱት አይሆንም፡ብዬ ስጮህ አብረው አስረውኝ አንድ አመት ለመጀመርያ ጊዜ እስር ቤት አስረውኝ ነበር አብይ በህይወት እያለ መከራውን ያሳየን ሌላ ምንም ማለት አልችልም
@BrchkoTadese
@BrchkoTadese 2 ай бұрын
ሓቅካ ሓወይ
@aaabbb-xx1tq
@aaabbb-xx1tq 2 ай бұрын
እውነት በመመስከር እናመሰግናለን።
@AngeHagushe
@AngeHagushe 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ሀወይ
@ishakali2915
@ishakali2915 2 ай бұрын
እናመስግናለን ወንድም❤😢
@biniameshete9293
@biniameshete9293 2 ай бұрын
Because your ancestors came from Tigray .if you don't know about that ask General Bacha😂😅😅
@kirosaraya1454
@kirosaraya1454 2 ай бұрын
ሙሉ በሙል እንዳንጠፋ ያደረገን TDF ክብር እና ምስጋና ይገባቸዋል 🙏🙏🙏
@hhghg9693
@hhghg9693 2 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤❤❤❤
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
ፅዮን ❤TDF and TPLF❤
@Helensibhat135
@Helensibhat135 2 ай бұрын
የሸርሙጣ ልጅ Tdf ሳይሆን እግዚአብሔር ነው የትግራይን ህዝብ የታደገው!!!
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
@@Helensibhat135 ሴት ነሽ ግን ?
@kirosaraya1454
@kirosaraya1454 2 ай бұрын
@@Helensibhat135 ለግም ጭንቅላት እና ደደብ መልስ መስጠት ክብሩ ነው።ስለዚ😷🖕
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 2 ай бұрын
ሰለ ትግራይ እግዝአቢሄር ይፈርዳል ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን ህፃናት እናቶች እንባ እንደ እሳት ያቃጥላቸዋል
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 2 ай бұрын
@@user-wi3sw1dp1tYe raswa arobat alu. Esun mokerachu. Tazlachu gebtachu Le Tigray yelekosachut 🔥🔥🔥 enantenim leblebo askerachu. Ya hulu kit lesachu alkerelachu. Weradoch. Ke werdetachu yematemaru kentu hizboch nachu. Ahunim afachu zegtachu telacha akumachu le hizbachu tagelu. Alarfe yale melas alu. Endatetefu.
@Barnos235
@Barnos235 2 ай бұрын
👏🏽​@@user-wi3sw1dp1t
@melesmoto5644
@melesmoto5644 2 ай бұрын
2ሚሊየን አዘጋጁ😂😂😂😂
@Nolaweher
@Nolaweher 2 ай бұрын
@@user-wi3sw1dp1t enantem ma anfatam ..ketefanem teyayezen new menalkew yeman bet tekatlo yeman yekeral ... belaynesh amede.. duket eyargchachu new 😁😅😂
@user-gp6jn2jp5u
@user-gp6jn2jp5u 2 ай бұрын
Mokorachut eko temelisen ende ahiya nedenachu​@@user-wi3sw1dp1t
@hagosyohannes732
@hagosyohannes732 2 ай бұрын
የኢትዬ ፎረም ሚዲያ ባለሙያዎች ክብር ይገባቸዋል
@ethio-wolfmedia5802
@ethio-wolfmedia5802 2 ай бұрын
It is not balanced reporting. It does not include The Mai Kadra massacre and ethnic cleansing carried out during the Tigray War on 9-10 November 2020 in the town of Mai Kadra in Welkait (a disputed area between the Amhara and Tigray Regions) in northwestern Ethiopia, near the Sudanese border. Responsibility was attributed to a pro-TPLF youth group and forces loyal to the Tigray People's Liberation Front.
@ndgyd8797
@ndgyd8797 2 ай бұрын
Tigray tigray tigray 🐅🐅🐅🐅
@alemgilaw7596
@alemgilaw7596 2 ай бұрын
በጣም ትምህርት አዘል ካለው ሙልጭልጭ በውሸት የብልጽግና (ሀላ ቁሪ ) በጥቅም የሰከሩ ሙሁራን ያሉበት መሆናቸው ያሳያል።
@ejigayehumisgina5471
@ejigayehumisgina5471 2 ай бұрын
ትግራይ ሃገር ክትከውን ኣለዋ❤️ ኢትዮጵያ ኣይናትናን💔
@afeworkikinfe8823
@afeworkikinfe8823 2 ай бұрын
​@@marmar803"ሃገሬ" የምትላት ሃገር ከውጭ ጠላት ሁና ስታጠፋህ 'ራሴን ልጠብቅ ሃገር ልሁን' ማለት ተፈጥሮአዊ መብት ነው። ምክንያቱም የምናምናት፣የምንመካባት ሃገር ስለሌለች፤አሁንም ከጠጣችሁት የጥላቻ መርዝ ስካር ውጡ!
@teramage3155
@teramage3155 2 ай бұрын
Ena eymotachu ketelu newe esti teleyayeten man le edgete endemayhon man banda endehone enyew ayshalim​@@marmar803
@user-qm7yc6tn8g
@user-qm7yc6tn8g 2 ай бұрын
Afer bla y sharmuta zer ​@@marmar803
@KinfGebrekidan
@KinfGebrekidan 2 ай бұрын
ትግራይ የጨፈጨፈ የኢ/ያ መንግስት ብቻ ሳይሆን ህዝብም ጭምር ነው እንደ ኢ/ያ ህዝብ ከሃጂ የለም በዓለም ግን ፈጣሪ የእጁ እያገኛት ነው ገና ፍትህ ለትግራይ ህዝብ የሀን ሁሉ ግፍ ያለ ማንም እርዳታ ኣጋዥ በራስዋ ልጆች ተከብራለች ገናም የበለጠ ትከበራለች ።ያየ ሰው ሽመልስ ሃቀኛ ባለሞያ ነህ እድመና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እግዚኣቢሄር ለካጂዎጅ የእጃቸው ይስጣቸው
@abaytanatube9312
@abaytanatube9312 2 ай бұрын
የሚገርመው ገና ሙሉ የትግራይ ህዝብ በጦርነት እንደሚጠፋ ትንቢት አለ። ሰይፍ ያነሳ በሰይፍ ይጠፋልና። ወዳጀ ምናለ ብታስተውሉ።
@Slam773
@Slam773 2 ай бұрын
@@abaytanatube9312የደብተራ እና የጎግ ማንጉግ ትንቢት ተረት ተረት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለኛ የተመኛችሁ ወደ እናንተ ይገልብጠው❤️🙏
@shferawgebreyos3351
@shferawgebreyos3351 2 ай бұрын
@rreer
@rreer 2 ай бұрын
​@@Slam773already they are paying for it.
@zufanbeshir4098
@zufanbeshir4098 2 ай бұрын
@@abaytanatube9312ፖው የደብተራ ነገር የኣማራ ህዝብስ በድሮንና በታንክ የማያልቀው ትንቢት ነው ሙጄላም👊🤧😤🤮
@talent659
@talent659 2 ай бұрын
ኢትዮ ፎርም ምርጥ ሚድያ እንደመሆኑ መጠን ራሳቹ ጠብቁ ከእ/ር ❤
@janyraga5203
@janyraga5203 2 ай бұрын
Thank you Ethio-Forum, I wish most media have a lil humanity moral like you guys. Let me be honest, when I read the new lines institute report, I cry because I know all the list of genocide action and more were committed and I live with it. The deny of Ethiopian was the painful. I never forget when Ethiopian diaspora protest supported the genocidal war and they protested to stop humanitarian aid on Tigray. Remember “ Not Aid Trade” was campaign by no more movement to stop any humanitarian aid go to Tigray. We will never forget and we never also forget for those few people stand against genocide like Ethio-Forum. I hope one day I want meet Ethio-Forum and thank you for your morality.
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
Your comment is made me cry 😢😢😢😢too
@natsinettesfay4018
@natsinettesfay4018 2 ай бұрын
ኢ/ያ ልክ የሜውዴዴ ልክ ሃገሬ ክብሬ የሚመካባሽ እናቴ ፍቅሬ በደሜ የፃፍኩልሽ መዝሙርሽ ስሰማ እምባየ ያፈስስኩልሽ ዛሬ ልክ እንደወደድኹሽ በጣም ጠላሁሽ ስምሽ ስሰማ ጨራሽ ለዚች አገር ነወ የተንሰፈሰፍኩላት እላሎ እንካን አገሬ ጎረቤቴ ሁነሽም በጣም ጠላሁሽ የተጋሩ ደም ጎርፍ ሁኖ እያናወጠሽ ነው ።ኢ/ያ ጆነሳይደር ሃገር ነሽ ህዝቤን በላሽ ኣንቺ ደመት ወለታቢስ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
በትክክል ስሜቴን ገለፅሽልኝ ❤😢😢😢😢ይች ባለጌ ሃገር
@Helensibhat135
@Helensibhat135 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@tewoldesebhat9158
@tewoldesebhat9158 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ያየሰው ችሎታህን በጣም ነው የማደንቀው ምን ልበል ረጅም እድሜ ይስጥህ ምርጥ ጋዜጠኛ
@teddygirma5135
@teddygirma5135 2 ай бұрын
አምላኬን ሆይ በዛን ዘመን በዘቀጠ ዘረኝነትና በጥላቻ ካንሰር ከታመሙ ፀረ ኢትዮጵያ ሰዎች ጋር አለመግማማቴን ሳስበዉ አመሰገንኩ !!
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 ай бұрын
ትክክል👌
@nigussiewoldu3777
@nigussiewoldu3777 2 ай бұрын
አሁንም ያንን የተደረገው ግፍ እየደገፍክ ነው?
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 ай бұрын
Are you sure?? Most amhara were for the genocide
@frazeramare3879
@frazeramare3879 2 ай бұрын
መግማማት ብቻ መገልማትም እንጂ
@ejigayehumisgina5471
@ejigayehumisgina5471 2 ай бұрын
ካንተና መሰሎችህ በላይ የዝች ኣገር ካንሰር ማን ይኖራል ?
@eyasuteka3554
@eyasuteka3554 2 ай бұрын
የሚገርም እውነታ መሰረት ያረገ ሪፖርት ነው።ያየሰው ከእውነት የተሰለፈ ሰው
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 2 ай бұрын
ትግራይ❤❤ዓደይ ❤❤ስላምኪ ይብዘሐልይ ኹሉ ናትኺ ክላዓል ከሎ አብ ስደት ኾይነ ብብኽያት እየ ዘሕልፎ ስላም ንዓኺ ዓደይ❤❤❤❤ክሓልፍ እዩ❤❤
@FanaTewolde
@FanaTewolde 2 ай бұрын
Don't cry, Be proud. God is great.
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
Me too ኣጆና ሓወይ ሓደመዓልቲ ብርሃን ኣሎ ኩሉ ሓሊፉ ትግራይ ሃገር ኮይና ክንሪኣ ኢና
@KidsanGideye
@KidsanGideye 2 ай бұрын
አጆና በይነይ ይመስለኒ ነይሩ ዓድና ሰላምና ይምለሰልና ደቂ ሓላል መሬት
@omkhaled6864
@omkhaled6864 2 ай бұрын
ኣላህምደለላህ ይፈርዳል ትግራይ ለዘልእም ትኑር
@ArayaBrhane
@ArayaBrhane 2 ай бұрын
በትክክል ነው የገለጥከዉ 100% እውነት ነው ጥቂር ታሪክ ለታሪክ ይቀመጣል ምድረ ይሁዳ ❤❤❤❤
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 2 ай бұрын
ኢትዬ ፉሮም መዳኒት ነህ እካ አብየት ትንተና አብየት ሃቅነት ተባረክ እውነት
@etheth5034
@etheth5034 2 ай бұрын
የትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው ጭፍጨፉና ግፍ በአለም አልታየም አልተሰማም ጆኖሳይድ የሚለው ቃል እራሱ በቂ አይደለም ከዛም በላይ ነው ሌላው ይቅር ጳጳስ ሳይቀር የዘመተበት
@dani-ik2sw
@dani-ik2sw 2 ай бұрын
u r right but በግለሰብ ጳጳሳት ግን ከኢትዮ ኦርቶዶክስ መለየታችሁ ያሳዝናል😢
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 ай бұрын
@@dani-ik2swno the Amhara synod led by fano abune petros & fano abune Abraham collectives with neftenas plus isayas did that as aground not as individuals brother.
@etheth5034
@etheth5034 2 ай бұрын
@@dani-ik2swነጩ ፖስታ ለነጩ ቤተመንግስት ብለው ደብዳቤ ፅፈው ጦርነት መቆም የለበትም ብለው ዋይት ሀውስ ለክስ የሄዱት አንድ የሀይማኖት መሪ ናቸው እነዚህ 90/100 የመስቀሉ ስር ቁማርተኛች ናቸው ጁንታ ከሚገዛን ሰይጣን ይሻላል የሚሉ ረጅም ልብስ የለበሱ ወንጀለኞች ናቸው ለኔ
@behaveman5754
@behaveman5754 2 ай бұрын
@@etheth5034 yes absolutely right.❤❤❤
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f 2 ай бұрын
በትግራይ ጀኖሳይድ እንደተፈፀመ እርግጠኛ ነበኩ ለማንኛውም ፍትህ ለበቃሉ አላምረው ያለ ወንጀሉ የታሰረ😢😢😢😢
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 2 ай бұрын
የሚያልፈው ያድርገው፣ለሁሉም ጥንካሬ ይስጥልን ለኛ የተከፈለ ዋጋ ነው!🙏
@aynalemkassaye731
@aynalemkassaye731 2 ай бұрын
በቃሉ እኮ ውጪ ነው ኢትዮ ፎረም ላይ ዜና የሚያቀርበው በቃሉ ነው ወንድሜ፡፡
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 2 ай бұрын
@@aynalemkassaye731 በቃሉ አላምረው ከታሰረ አመት የሞላው ነው😭ለዛውም አዋሽ አርባ ነው ያለው።ያየሰው ሽመልስ እና ይህን ያቀረበው አበበ ባዩ ይባላሉ🙏
@selamawithagos4308
@selamawithagos4308 2 ай бұрын
ወንድማችን በእውነት ዘመንሀ ይባረክ ሁሉም ነገር በዘመንህ መስክረሃልና ተባረክ ከተጎዱ ግፍ ከደረሰባቸው ወገን ጎን ስለሆን ለአለም አቅረብሃል እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ ብርክ በል
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 ай бұрын
እውነት የምትወዱ ቢሆን ያለምንም ጥፈቱ በህወሃት ኃይል የተጨፈጨፈውን የአፋር የወሎ የጎንደርን ንፁሃንም ታስቡ ነበር😏
@semerereda8177
@semerereda8177 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረድ ። በትግራይ ያልተፈፀመ ምን ግፍ አለ? ፍትህ ለትግራይ ህዝብ፣ ፍትህ ለአማራ ህዝብ፣ ፍትህ ለኦርምና ለሎች የተጨፈጨፉ የኢትዮጵያ ህዝብ ይኹን።
@andomkbrom8072
@andomkbrom8072 2 ай бұрын
ሺ አመት እንደተከበርክ ከነ ፍፁም ሰብኣዊ ርህራሄህና ሀቀኛ ዘገባዎችክ ንሩልን🤞እኔ'ንጃ ጋ/ና ደራሲ ያየሰው ሽመልስ የምገልፅበት ቃል ኣጣሁኝ።💖
@Sebscraib
@Sebscraib 2 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ አማራ ህዝብ ጠላት ነው ለዛም ነው እናንተ የምታጨበጭቡለት ደናቁራን
@Sebscraib
@Sebscraib 2 ай бұрын
ያየሰው ሽመልስ አማራ ህዝብ ጠላት ነው ለዛም ነው እናንተ የምታጨበጭቡለት ደናቁራን
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 2 ай бұрын
@@SebscraibYayesew shemeles the only Amhara who doesn’t have hate towards Tegaru. Don’t be mad at him because he’s not a hater.
@finbrak9737
@finbrak9737 2 ай бұрын
Many thanks dor tour voice of voiceless Ethio Forum.
@salamsalam1464
@salamsalam1464 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይፍረዶም ትግራይ ዓደይ ልዘላአለም ንበርልና ክብሪ ንጀጋኑ ተጋደልትና ይኩን❤❤❤❤
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ክብርን ሞጎስን ንሰማእታትና
@kasmas4492
@kasmas4492 2 ай бұрын
የግዜ ጉዳይ ካልሆነ ንፁሃን ፍትህ ማግኘታቸው የማይቀር ነገር ነው።#justiceforTigray. Thank you Ethio forum
@RedaeWayu
@RedaeWayu 2 ай бұрын
ውድ ሰው እንኳን በሰላም መጣክ ያየሰው ሽመልስ
@worldcomm9842
@worldcomm9842 2 ай бұрын
ተጋሩ ብምንታይ ኢዩ ዝርደአና? መዓስ ኢና ጺዮናውያን መንነትና ፈሊጥና በቃ እንብል?
@ኣኹሱማዊ
@ኣኹሱማዊ 2 ай бұрын
ትግራይ ናይ ኩልና እያ ናይ ፅዮናውያን ናይ ነጃሻውያን ፣ ወንገላውያን ፣ካቶሊካውያን ፣እየሱሳውያን / ጴንጠ/ ወዘተ ትግራይ ናይቶም ሃይማኖት ዘይብሎም ኮላይ እያ ስለዚ ኣብ ሞንጎ ትግራይ ፍልልይ ኣይትግበሩልና
@itrustingod3506
@itrustingod3506 2 ай бұрын
JUSTICE WILL BE SERVED.. .. THAT'S ONLY A MATTER OF ( WHEN ) . HOPEFULLY SOON. 🙏
@bonytube7384
@bonytube7384 2 ай бұрын
don't be fool no justice will be served. who do u think will be responsible ? .... no one cares about a small group in Africa ... if Tigray is strong maybe u take revenge but I don't think Tigray will be strong anymore
@elsatesfay9974
@elsatesfay9974 2 ай бұрын
There is time for everything God will answer everything when time comes thanks God for each and everything ❤🎉
@kinfegmedin5885
@kinfegmedin5885 2 ай бұрын
ትግራይ ላይ ያልዘመተ የለም ግን እግዚአብሔር እንደ ስው እይደለም
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv 2 ай бұрын
ሁሉን ኣልፈን ሞታችን የምመኙ የራሳቸዉ ሎቅሶ ኣረገላቸዉ ኣማራ የምባል ፉጡር የእጁ ኣግኝተዋል።
@ethiopia6721
@ethiopia6721 2 ай бұрын
@@dsegtjioojgvvfvሁልግዜ አማራ አማራ ትላለህ አሁን ትግሬ ውስጥ የሚፈፀመው አማራ ነው ወይንስ ወያኔ ለሁሉም ግዜ አለው የአማራ ደም ይፈርዳል::
@dsegtjioojgvvfv
@dsegtjioojgvvfv 2 ай бұрын
@@ethiopia6721 ኣምስት ምልየን ናቸዉ እንጨብጣቸዋለን ከምድረገፅ እናጠፋቸዋለን በዳቦ ወይ በእንጀራ እንብላዉ የምሉኣማራ ኣዴሉም ዴ እነመሳፍንት ናቸዉ ካላመንክ የትክቶክ ስምህ ላክልኝ በዚ በዉስጥ ልላክልህ ማርያምን በማስረጃነዉ ኣሁን ይሀሁላ ሞትህን ስመኙ ለራሳቸዉ ስገለበጥ ከተመስገን ፈጣር ለላ ምን ይባላል።
@Rich-cq8yl
@Rich-cq8yl 2 ай бұрын
@@dsegtjioojgvvfvRasachew tebelu eko 😂
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 ай бұрын
እኔ አለሁኝ ለምሳሌ እንዴት ማለት ያልዘመተ የለም ? በስሜት ከመናገር ተቆጠቡ ይሕዋት እእላፍ አለን የተቃወምነው ስለዚህ አስተዉሉ እባካቹህ
@rahwag.6888
@rahwag.6888 2 ай бұрын
ተባረክ ኢትዮ ፎረም ሁሉም እንዲሰማ በማድረግህ አመሰግናለሁ ❤️💛❤️💛❤️❤️💛💛
@WediBelay12
@WediBelay12 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል ትግራይ ለዘልአለም ትኑር
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 2 ай бұрын
ምኑን ኖረች ጌተቸውን የመሰለ ልጅ እያላት😂
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
​@@user-gp6ip1ud5yበትክክል
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን
@JosephLeseba-zg8rz
@JosephLeseba-zg8rz 2 ай бұрын
Hallelujah. God is great. At last, no one is above
@GetachewZinabu-or6bx
@GetachewZinabu-or6bx 2 ай бұрын
ተጋሩ ሁሌም ምርጫችን ኢትዮ ፎረም ነው❤ እንድያው በTV የምትጀምሩበት ግዜ ናፈኩት❤❤❤
@Lul-zc6hs
@Lul-zc6hs 2 ай бұрын
Tkkl
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 2 ай бұрын
በዚ ክፍለ ዘመን በትግራይ የተፈጸመ ግፍ በየትም ዓለም ኣይገኝም😢:እግዚኣብሄር ይፍረድባቸው!!! ኣጆኹም ተጋሩ ኣሕዋት/ኣሓት!!!
@tesfaygebregiorgis4960
@tesfaygebregiorgis4960 2 ай бұрын
Always thanks ethio forum you are our voice.
@STAMA123
@STAMA123 2 ай бұрын
ስለየዋሁ ትግራይ ህዝብ እግዛቤር ይፈርዳል እህህህህህህህህህ
@user-do1sl6sf7j
@user-do1sl6sf7j 2 ай бұрын
አንተ ነህ ከነዚህ ጨፍጫፊዎች አንዱ​@@DersolegneEndeshaw
@user-uo3wv1qp5r
@user-uo3wv1qp5r 2 ай бұрын
አቤት ብቃት ማንም አይወዳደርህም journalist ብሎ ዝም ነው እድሜና ጤና ወንድሜ ለትግራይ ህዝብ ኑርለት ❤❤❤❤
@selamawitbrhane3334
@selamawitbrhane3334 2 ай бұрын
ኢትዮ ፎርም እናመሰግናለን 🙏❤ የትግራይ ንጹሃን ህዝብ የጨፈጨፉ ሁሉም ከእግዚኣብሔር የራሳቸው ፍርድ ያገኛሉ😢
@DanielDejene-us3hc
@DanielDejene-us3hc 2 ай бұрын
ትግራይ💪💪💪
@yohannestesfaye8165
@yohannestesfaye8165 2 ай бұрын
ዛሬም
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 2 ай бұрын
ምንባህ አገባህ​@@yohannestesfaye8165
@paulosh6916
@paulosh6916 2 ай бұрын
Yayesew, Thank you so much for bringing to light the otherwise gut wrenching and yet well written report on genocide in Tigray. I read the entire 120 pages and I encourage every Tigrean to read it for it not only brings to the fore lest we forget but it reorients our political path with respect to Ethiopia proper. I repeat, I highly encourage every Tigrean to read the original report. It ought to be compiled into a booklet form and made in every school in Tigray as an essential reading by every student. I am Tigraway!
@lemlemassefagrmay7148
@lemlemassefagrmay7148 2 ай бұрын
Thank you ❤️ 😘 ❤️ 😘 ❤️
@paulosh6916
@paulosh6916 2 ай бұрын
@@lemlemassefagrmay7148The report not only lends credence to what we’ve been saying all along-genocide-but it gives us [Tegaru] a sense of direction on how to chart our ways forward. Moreover, it takes a central stage in bringing us together as well.
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 ай бұрын
ክብርና ሞጎስ በደማቸው የትግራይን ህዝብ ሙሉ ለሙሉ ከመጥፋት ያዳኑ የትግራይ ጀግኖች TDF and TPLF ❤❤❤❤❤ሕውሓት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lr7qw2ef3g
@user-lr7qw2ef3g 2 ай бұрын
እንቁዎቻችን እንኳን ደመና መጣችሑልን🎉🎉🎉🎉🎉
@user-uo3wv1qp5r
@user-uo3wv1qp5r 2 ай бұрын
ያየሰው እግዛብሔር እደሜና ጤና ይሰጥህ ለትግራይ ህዝብ ድምፅ የሆንክ ነህና የአክሰሞ እመቤት ትቁምልህ
@tesfaygebregiorgis4960
@tesfaygebregiorgis4960 2 ай бұрын
ዉሎ ኣድራ ዘመን ብሻገርም እኛ ኣንረሳዉም በፍፁም ከነ ባዕድ ሃገራት ህኖ ከብቦ ሊጨርሱን...
@tesfayebegajo3030
@tesfayebegajo3030 2 ай бұрын
እ/ር ይጠይቃል። በወቅቱ ይህ ግፍ ነው በማለት ባልደረቦቼ ስወርፉኝ ነበር።
@habtelgebremedhin8147
@habtelgebremedhin8147 2 ай бұрын
Ethio forum የቐንየልና እናመሰግናለን የትግራይ ህዝብ ላይ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም ‼
@user-lh4jo5pl1e
@user-lh4jo5pl1e 2 ай бұрын
Thank you yayesew long live ,peace & security for you & your families.
@MrEsalota
@MrEsalota 2 ай бұрын
የትግራይ ህዝብን እናጠፋለን፡እናባራለን፡ለወደፊቱ እንገታቸው እናስደፋለን ብለው ቢፎከሩም፡ቢሳድቡም፡ቢዘምቱም በፈጣሪ እገዛ በጀግኖች የትግራይ ልጆች ሁሉም ተቀጥቅጦ ተባሮ ዛሬ ላይ መብታቸውን እስከብረዋል ያውም ተለምነው።
@yohannestesfaye8165
@yohannestesfaye8165 2 ай бұрын
ቀልድ ነው እንሳቅ
@goytomtesfay9088
@goytomtesfay9088 2 ай бұрын
@@yohannestesfaye8165 ቆማጣ ምን ቀልድ ነው ያንተ አጎትህ እኮ ነው ወገብን የስበረው ፈርጦ የወጣው
@kalkidantigist4748
@kalkidantigist4748 2 ай бұрын
እሱን እንኳ ተወዉ በኢትዮጵያ ምድር መብት ምባል ነገር የለም ትናንት ሲገድል የነበረው መንግስት ዛሬ እያሸርገድ አይደል
@MrEsalota
@MrEsalota 2 ай бұрын
@@yohannestesfaye8165 ተደምረህ የለ አሁን መሳቅ የለም ማልቀስ እንጂ
@MrEsalota
@MrEsalota 2 ай бұрын
@@kalkidantigist4748 የመብት መከበር ማለት በብዙ መልኩ ማየት እለብሽ
@user-dk4ww6yc3y
@user-dk4ww6yc3y 2 ай бұрын
ትግራይ ትስዕር
@user-jk3xs7lb3f
@user-jk3xs7lb3f 2 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም በጣም እናመሰግናለን ይህ ዘገባ እንዲዘገብ መፍቀድ በራሱ እንደአንድ ሰብኣውነትህ በትግራይ ተወላጆች ልብ ትልቅ ቦታ አለህ እውነት አርነት ታወጣለች
@yohannesiv4300
@yohannesiv4300 2 ай бұрын
በሃገር ደረጃ ምዋችን እንደ ገዳይ እንዲፈረጅ የተሰራበት እና በገለልተኛ አካል ምንም ዓይነት ጥናት እንዳያደረግበት የተያዘው የማይካድራው ጭፍጨፋ በገለልተኛ አካል በደንብ መጣራት አለበት! የትግራይ ህዝብ ይቅርና በቆንጨራ ህዝብ ሊገል በጥይት እንኳን ንፁሃንን አይገልም! ገጀራ ይዞ ቤት ለቤት ማሰስ የማን ባህል እንደሆነ ይታወቃል እና።
@tube-kk9km
@tube-kk9km 2 ай бұрын
ማይካድራ ላይ ቤት ለቤት አማራን እንደገደላቹ ተረጋገጠ እኮ ሰዉ በሎች
@AkberetMehari-sk5de
@AkberetMehari-sk5de 2 ай бұрын
@@tube-kk9kmውሸትማ ቁርስ ምሳቹ ነው
@Ethiopia_1613
@Ethiopia_1613 2 ай бұрын
በገለልተኛ የጥናት ቡድን በዚህ ደረጃ ተጠንቶ መቅረቡ በጣም ጥሩ ነው። ነገ ተጎጂዎች ፍትህ እንዲያገኙ የሚያግዝ ነው። ይሄው ቡድን በህወሃት ታጣቂዎች የአማራና የአፋር ንፁሃን ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋም ቢያጠናና ሪፖርት ቢያቀርብ በጣም ጥሩ ነው።
@Slam773
@Slam773 2 ай бұрын
ይህ የአለሙ ነው የእግዚአብሔር ደግሞ አለ ገና የትግራይ ህዝብ ደም እንዲሁ ፈሶ አይቀርም በሰማይም በምድሩም እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን የድካማችን እና የጥፋታችን ከንቱ ሆኖ ስለማይቀር ❤️🙏
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w 2 ай бұрын
ለዚ ነው ውስጤ እንጥፍጣፊ ኢትዮጵያዊነት የማይሰማኝ
@mulugetahadush4847
@mulugetahadush4847 2 ай бұрын
ውይ የዛሬውስ የሚያም ዜና ነው 😭አይ ትግራይ ስንቱን መከራ ችግር ስቃይ አሳለፍሽ 😢 ፍትህን ፈጣሪ ይስጥሽ😢😢😢😢😢😢😢
@kiduteklebrhane62
@kiduteklebrhane62 2 ай бұрын
ጀግና ያየሰው ሽመልስ በትግራይ ህዝብ ጀኖሳይድ ተፈፅመዋል።ባለ ውለታችን ነህ።በደንብ ተንትንልን።
@user-fe3ni4nf6f
@user-fe3ni4nf6f 2 ай бұрын
እግዚኣብሄር ቅኑዕ ፈራድ እዮ በቲ ናይ ጎይታ መዓልት ፍትሕ ካብ ኣምላክ ንፅበ ኩሉ ግዜ ድማ ከም እንባቆም ፈረድ እናበልና ኩልና ንማህለለ ተባረኩ እትዮ ፎረም፡፡
@martameles5117
@martameles5117 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም ትግራይ ላይ የሚፈፅመው ጀኖሳይደ የትም ዓለም አልተፈፀመም ዓለም ፈትሃዊ አይደለችም እግዚአብሔር ይፈርዳል😭🙏
@janyraga5203
@janyraga5203 2 ай бұрын
“There is a light at the end of the tunnel “, justice may take time but it will serve. Shame for those who be a tool for genocidal actors.
@tbarekyohannes
@tbarekyohannes 2 ай бұрын
Justices must be served eventually no question about that.
@FreeEthiopia14
@FreeEthiopia14 2 ай бұрын
Do not forget about other Ethiopia genocide claim against TPLF. Justice for All Ethiopia 🇪🇹
@LemlemKahsay-ki7sd
@LemlemKahsay-ki7sd 2 ай бұрын
Ethio Furom 🙏💛❤️
@user-rg8px1zf5u
@user-rg8px1zf5u 2 ай бұрын
በትሪ ሓቂ ትቐጥን እምበር ኣይትስበርን::
@tefetawit1
@tefetawit1 2 ай бұрын
Ethio Forum always stands for ❤YOUTH ❤❤❤Never forget u n ur channel in the darkness time.Much respect❤❤ 🙏
@frazeramare3879
@frazeramare3879 2 ай бұрын
ይህህህ የያየ ሰው ምርጥ እና አውነተኛ ድምፅ።። ነው
@DanielBrhanu-hg3un
@DanielBrhanu-hg3un 2 ай бұрын
Pray for Tigray 💔
@user-qi8lo9er8t
@user-qi8lo9er8t 2 ай бұрын
መቸም ዘይርሳዕ እዩ ዞም ከዳዓት ናይ ደርጊ ምርኾኛች ኣይተሳኸዐሎምን እዝጋኣብሄር ኣይሳኣኖን
@kassahunmelese6151
@kassahunmelese6151 2 ай бұрын
Thank you Yeshwas u r truly a human s voice Thank you very much God bless you 🙏 ❤
@kidan.gebregzabher4962
@kidan.gebregzabher4962 2 ай бұрын
ፍርዱ ካብ እግዚአብሔር እዩ። ዋይ ህዝበይ😢😢😢😢 ብጣም እናመስግናለን ውንድመ ኣቃራርብህ ደስ ይላል
@bahreh.7807
@bahreh.7807 2 ай бұрын
We will Never forget, We will never forgive. What ever time it takes Justice by any means is inevitable.
@danbisrat22
@danbisrat22 2 ай бұрын
የውጭ እገር ዜግነት ያላቸው የህወሃት ሰዎች የፃፉት ሪፖርት ካልሆነ በአማራና በአፋር የጠፋው ነፍስ ከቁጥር ያልገባው?!ያሳዝናል
@MunaBushra-pr8oq
@MunaBushra-pr8oq 2 ай бұрын
ante koshasha ye zerachutin ahun tachidalavhu
@user-xg6oz5zt3z
@user-xg6oz5zt3z 2 ай бұрын
የበታችነት ስሜት በጣም አደገኛ በሽታ ነው
@simonatsbaha6976
@simonatsbaha6976 2 ай бұрын
keep going Ethio Forum my favourite media.the best Journalist Thank you.🙏
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 2 ай бұрын
ሰላማቹ ይብዛ እውነታውን በዚ ያክል በዚ ድምፅ ሲተረክ እውነት በትግራይ ያልተደረገ ነገር የለም ያልተወራ እንጅ እግዚአብሔር ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aselin7015
@aselin7015 2 ай бұрын
ኢትዮ ፎረም ኣቦ ሓቂ ፈጣሪ ይሓልኹም እኔ በፈጣሪየ ተስፋ ኣልቅሪጥም ትግራይ የጨፈጨፋቹ የእጃቹ ከፈጣሪ እጠብቃለሁ😭😭💔🤲🤲
@britawita3738
@britawita3738 2 ай бұрын
ቀን ቢዘገይም ፍትህመምጣቱ አይቀርም እግዚአብሔርም ይፈርዳል 😢😢😢
@user-mw9jx8fz8f
@user-mw9jx8fz8f 2 ай бұрын
ስለ ትግራይ እግዚኣቢሄር ያዉቃል❤❤❤❤
@Kuchakamparacha
@Kuchakamparacha 2 ай бұрын
Ethioforum deserves special awards for fact based analysis and information sharing
@fekeremareyamegirema6538
@fekeremareyamegirema6538 2 ай бұрын
ከዚህ በኋላ ይህን አይን ያወጣ ሚዲያ አላየውም።
@Habesha28
@Habesha28 2 ай бұрын
Witnessed the devastation in Mekele firsthand. The horrors of the Tigray conflict, fuelled by deep-seated animosities, leave scars that no history can justify. As an Eritrean who grew up in Ethiopia I stand for accountability and justice We must ensure #NeverAgain #TigrayGenocide
@MD-cv4gn
@MD-cv4gn 2 ай бұрын
God bless you
@alexanderkiros8588
@alexanderkiros8588 2 ай бұрын
Ethio forum👍 Thank you for your service🙏🏽 It is indeed a genocide what happen in Tigray, one day will justice be served🙏🏽
@HIIBBOO-PRESS
@HIIBBOO-PRESS 2 ай бұрын
I have Big Respect for @Ethio Forum
@RemaReshed
@RemaReshed 2 ай бұрын
THANK YOU ETHIO FORUM FOR HELPING THE JUSTICE OF TEGARU PEOPLE
@alulaalula9344
@alulaalula9344 2 ай бұрын
ኢትዬ ፎሮም የምስኪኖች ድምፅ ከተጮቆነ ማህበረሰብ ጎን ሰለ ምትቆሙ እናመሰግናለን
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 2 ай бұрын
Ethio Forum ❤
@Berheize
@Berheize 2 ай бұрын
Thank you EF you are always fair and honest.
@animawmanaye8517
@animawmanaye8517 2 ай бұрын
የአማራ ዲያስፖራ እንቅልፋም በመሆኑ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አለመጮሁ እንጂ የአማራ ሕዝብ ከሕዉሃት እስከ ብልፅግና ድረስ ከዚህ የከፋ እልቂት ተፈፅሞበታል::
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ትክክል እወነት እንነጋገር ከተባለ እውነተኛው ጂኖሳይድ የተፈፀመው አማራው ላይ ነው።
@teramage3155
@teramage3155 2 ай бұрын
​@@abuhaile6517 tigray gin sitbarekuwat neber yihew gize eyasayene newe man geday endhone talaqu egziabhair ewnetun asaytewal
@DeseFikado
@DeseFikado 2 ай бұрын
ያዬህ ሰዉ ህዉሐቶች ሲነሱብህ ስስ ብልትህ ይነካል : እነሱ ለ27 አመት ኢትዮጵያን ሲገዙ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የፈፀሙት ወንጀል አይታይህም : በስሜኑ ጦር እራሳቸዉ ነዉ የቀሰቀሱት በሽማግሌ በእርቅ እንዲፈታ ተለምነዉ ነበር እነሱ ግን አሻፈረኝ አሉ ስልጣናቸዉን ስለተቀሙ በቀላሉ አላዩትም ነበር ስለዚህ ስልጣናቸዉን መልሰዉ ለመያዝ ጦርነት ከፈቱ በስሜን ዕዝ ላይ በቀላሉ ስልጣናችን መልሰን እንይዛለን በማለት የስሜን ዕዝን ጥቃት ከፈቱበት
@halofomeabay62
@halofomeabay62 2 ай бұрын
Ante wishatame
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
ትክክል ጂኖሳይድ በአማራውም ተፈፅሞበታል።ሌላውን እንዳላየ ሆኖ ያንዱን ማጮህ ፍትህ አያመጣም።
@user-xg6oz5zt3z
@user-xg6oz5zt3z 2 ай бұрын
የብልጽግና ፕሮፓጋንዲስቶች የሚቀጥፉት ውሸት ሰምተህ አትፍረድ! በወያኔ ዘመን እንደዚህ አይነት ወንጀል ግፍ ስቃይ መከራ ረሀብ ወዘተ ተፈጽሞ አይታወቅም! የትግራይ ህዝብ ጀግንነትና ቆራጥነት አለማድነቅ ንፉግነት ነው
@teramage3155
@teramage3155 2 ай бұрын
Tplf ewnet lemawerat mechem be ethiopia tarik yalneberenm mechem yematagenew direget newe ante awera fetari gin yiferdal
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 2 ай бұрын
አሳውን ለመግደል ባህሩን ማድረቅ😭 ጁሀርን ዛሬ ከልደት ጋር የሚያወዳድሩ እንዴት እንደሚያቃጥሉኝ ያየ?😡ታሪካዊ ጥቁር ጠባሳ! 😭ይሄ መርገምት አባላን! ፍርዱን የሚያገኝበት ቀን አይራቅ!🙏
@user-tm5rq2ex5c
@user-tm5rq2ex5c 2 ай бұрын
ማይካድራ ላይ አማራዉን የገደለው እራሱ አማራዉ ነዉ አያለ ነዉ ። የሚያሳዝነዉ ነገር ግን ይህ የእፉኝት ልጅ አሁንም ሟች እና ቤተሰቡ ላይ አየተሳለቀ መሆኑን ስረዳ ይህ ሰዉ ይገርመኛል ልክ ENN tv በነበረበት ስዓት ኳስ እየተመለከትን ሰበር ዜና በሎ ግብረ አበሩ እንደ ዘገበው አሁንም እሱ እከሌ አንዘገበዉ ብሎ መሳለቁ ይገርመኛል ።
@user-xg6oz5zt3z
@user-xg6oz5zt3z 2 ай бұрын
የበታችነት ስሜት አደገኛ በሽታ ነው ቶሎ መታከም ካልቻልክ😅
@ishakali2915
@ishakali2915 2 ай бұрын
ስለትግራይ ኣድ ቀን ፈጣሪ ይፈርዳል ኢትዮ ፎሮም ምርጥ ጋዜጠኛ እናመስግናለን ልክ እደኢትዮ ፎሮም አይነት ምድያ ቢኖር ህዝብ ኣያልቅም ነበር
@abadittsegay3303
@abadittsegay3303 2 ай бұрын
ያየሰው ከማኻ ዝበለ ቡሩህ አእምሮ ምሰ ሞያዊ ዓቅሚ ን ብቅዓትካ ኩልሻዕ ከይነአድኩኻ አይሓልፍን!! ሰሰናዩ
@rahwanebu1359
@rahwanebu1359 2 ай бұрын
Egziabher. Ferad. DamTigiray. ☝️😢🙏❤️💛🌿🕊️
@Sarahj962
@Sarahj962 2 ай бұрын
Much respect to you @EthioForum. You are an exception to the horrors of Ethiopia’s so called media today. Thank you and I hope you keep it up
@Ashu-dh4rj
@Ashu-dh4rj 2 ай бұрын
Our iconic journalist, Yayesew Shimelis love and long lives ❤❤❤❤❤❤❤
@WeldekirkosFente
@WeldekirkosFente 2 ай бұрын
ሁሉም የእጁን አግኝቷል ገና አሁንም የእጁን ያላገኘ አለ። በአማራ ህዝብ ላይ ያለፉት 33 አመታት የተፈፀመውን የዘር ማጥፋት ወንጀል ተሳታፊ የነበሩት ሁሉ የእጃቸውን ያገኛሉ። ድል ለፋኖ!! ድል ለአማራ ህዝብ!!
@tesfamariam3666
@tesfamariam3666 2 ай бұрын
ወንድሜ አዎ የአማራ ህዝብ ተጨፍጭፋል ተሰዳል በሀገሩ ተዎርዳል ግን የትግራይ እናት መደፈር ህጻናት መገደል ለአማራ ፍትህ ሊሆን ይችላል
@woldaislassie2930
@woldaislassie2930 2 ай бұрын
የምልህ! ኣማራ ከሆንክ፣ የኣማራ ህዝብ የእጁን እንደሚያገኝና በከፋ መቅሰፍት በፈጣሪ እንደሚቀጣ ያለ ጥርጥር ላረጋግጥልህ እወዳለው። እንድያውም ኣይቆይም !!
@amanuelsolomonabebe6936
@amanuelsolomonabebe6936 2 ай бұрын
አይደል? ምነው አንተ እንዳልከው ተፈጸሞባችሁ በሆነና ህመሙን ባወቀው ! በሌለ ማስረጃ ዘር ማጥፋት ተፈጽምብኛል ብለህ የትግራይ ህዝብ ላይ ታሪክ የማይረሳው ወንጀል ጄኖሳይድ ፈጽማችኋል። ተመልሰህ ዋጋህን ታገኛለህ! ማስመሰልና የታሪክን ስርቆት የራሴ ብላችሁ ያዛችሁት እኮ!
@Barnos235
@Barnos235 2 ай бұрын
​@@woldaislassie2930አማራ ስለተገደለ ነዉ የሚፈረድበት?
@Barnos235
@Barnos235 2 ай бұрын
​@@amanuelsolomonabebe6936ቁርጡን ለምን አልነግርህም ህውሃትም ሆነች ደጋፊ ህውሃት ከምድረ ገጽ እናጠፍቹኃለን ቃሌ ነዉ መዝግበህ ያዘው ‼️
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 2 ай бұрын
Like adrgu le Ethiopia Forum
@user-vp9mm7wq2h
@user-vp9mm7wq2h 2 ай бұрын
በትግራይ ንፁሀን ወገኖቼ ላይ በደረሰው ጥፋት እጅግ በጣም አዝናለሁ የጥፋቱ መሪ ተዋናዮችም ሊይጠየቁ ይገባል። ነገር ግን ህወሓት ራሷ በጥጋቧ በቆሰቆሰችው እሳት በአማራ ክልልና በአፋር ክልል ያደረሰችውን የዘር ማጥፋት በ ጭና በማይካድራ እና በመሳሰሉት ፣ የንብረትን ውድመት ፣ የእምነት ቦታዎች ውድመት ፣ በመቅደስና በመስኪድ ውስጥ መፀዳዳት በ የሰው ቤት እየገቡ ሊጥ ሳይቀር መዝረፋ ፣ በመሶብ ላይ መፀዳዳት ሴቶችን ፣ እናቶችን ፣ መነኮሳትን ሳይቀር አስገድደው በመድፈር እጅግ ከባላችንና ከሃይማኖታችን ያፈነገጠ ሰይጣናዊ ተግባር መፈጸማቸውን በሚሸፋፍን መልኩ በተደጋጋሚ ዋናውን የችግሩ ጠማቂ “ወያኔ” እና ጀሌዎቹን እንደተጠቂ እንዲታዩ በማድረግ ቀሪውን ኢትዮዽያዊ ተጠያቂ በማስመሰል ለትውልዱ የሀሰት ትርክት ለማስተላለፍ የሚደረግ ጥረት ነው።
@sadortesfaye8158
@sadortesfaye8158 2 ай бұрын
The people of Tigray fought with 5 million people against 95 million people. It is a history written in blood TDF❤❤❤
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 21 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 13 МЛН
Ethiopia - ደፂ  ጉድ የተሰሩበት ቀን ቁጭት…..!
11:04
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 19 МЛН