ከሚሊዮን ብሮች ጨዋታ ጀርባ አብይን ያስጨነቀው… | ከኦሮሚያው እገታ የሾለከው ጥብቅ መረጃ | ፋኖም ሸኔም መንግስትም እጃቸው አለበት? | Ethiopia

  Рет қаралды 14,391

Andafta

Andafta

17 күн бұрын

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZfaq ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 32
@mollafikadu944
@mollafikadu944 15 күн бұрын
የብልግና ሳይሆን የድንቁርና ፖርቲ ቢሉት ያመጣቸው ነበር ከ100 በላይ ተማሪዎች በገዛ ሃገራቸው ታግተው አይቶ እንዳላየ ሰምቶ እንዳልሰማ በብልጭልጭ መብራቶች ማደንዘዣ ምን የሚሉት ፖለቲካ እንደሆነ አይገባንም ።
@ethiofriendship4909
@ethiofriendship4909 15 күн бұрын
The scariest thing is not the kidnapping,the fact that they are able to receive money via bank account need much much discussion!! Only in Ethiopia kidnapping is legal and able to accept money legally,which means the government and police know to whom and where the money is going
@saraahmed293
@saraahmed293 15 күн бұрын
የህዝብ ዝምታ ግን ያስፈራል እገታ እደተራ ነገር ሲታይ በጣም ያስፈራል
@GeteMekonen-ew4st
@GeteMekonen-ew4st 15 күн бұрын
በትክክል ጠቃሚ ትምርት ነው
@RobiBorde
@RobiBorde 15 күн бұрын
ክፍለሀገር ላይ ሸኔ ያግታል አበባ ላይ ብልፅግኖ ያግታል።
@user-uo6gh7ub2f
@user-uo6gh7ub2f 14 күн бұрын
ልብሣቸውና ፀጉራቸውጅ ሸኔ የሚአሥብላቸው አጋቾቹ የኦሮሚያ መንግሥት የሚዘውረውና የሚቆጣጠራቸው የተለመደ ቢዝነሥ ነው።የሚገርመው ከጎሐፅዮን እሥከጫንጮ የኦሮሚያ ልዩ ሐይል ከያንዳንዱ ተሸከርካሪ ከፍተኛ ገንዘብ ይሠበሥባልም አጋቾቹም ከመንግሥት የተሠወረ አደለምም
@bereketbiz
@bereketbiz 15 күн бұрын
You are right amare. Once i saw a documentary about drug war in Mexico. One of the most ruthless crime syndicate in Mexico is called Los Zetas and surprisingly it was established my ex special forces of mexico . We are in deep trouble.
@suzanakaleb2286
@suzanakaleb2286 15 күн бұрын
የካድሬ ሚዲያ ነገር። በፒፒ ኢሀዴግ 2.0 የተደገፈ ዘረፋና ሽብር በሌላ አካል የተፈፀመ ለማስመሰል ይታገላል።
@solomonsinke457
@solomonsinke457 15 күн бұрын
ፍኖ ይህን ስራ አይስራም ፍኖ በድስፒሊን የተሞሉ ጀግኖች ናቸው ቆሻሻው ኦኔግ ነው ተማሪወችን ማገት ጀግነት መስለው የውድቀታቸው ምልክት ነው የሚሳይ
@YonasAbebe-gm3dj
@YonasAbebe-gm3dj 14 күн бұрын
Nice looking amigo
@saraahmed293
@saraahmed293 15 күн бұрын
ፍኖ አያግትም ያገቱን መንግስና ሸኔ ናቸው ምክንያቱም የታጋቾች የገዘብ ክፍያ በመንግስት ባንክ ነው የሚተላለፈው
@ytwassie9331
@ytwassie9331 15 күн бұрын
It's not Gebre Guracha. It's "Gerbe" Guracha
@hailuteshome3765
@hailuteshome3765 13 күн бұрын
የተሽኮረመመ የፈራ ትችት ስለሆነ እንጂ የተያዘ የተጠየቀ አጋችና ባለስልጣን የለም ። ሲጀመር እንዲወራም አይፈለግም ።
@gogofa2675
@gogofa2675 15 күн бұрын
ከበቡሽን ባታነሳ ጥሩ ነበር
@ftsumwondimumamo2777
@ftsumwondimumamo2777 15 күн бұрын
😂😂😂 አሜሪካ የኢትዮጵያ መፍረስ ያሳስባትል ነው የምትለኝ አሚጎ??? ይሄ ቢያሳስባት ኖሮ በፒርቶሪያው ስምምነት ላይ Main Stakeholders እንዲሳተፉ ታደርግ ነበር :: ለስምምነቱ አለመሳካትና አሁን ለተዘፈቅንበት ችግር ዋናው ደንቃራ የአሜሪካን የተንሸዋረረው የግል ፍላጎት ነው :: መንግስትን ተወው የዶላር ጤኔ ስለያዘው ይሄው እንደምታየው እንቁልልጭ እያሉ ማንም መሬት ላይ እንደፈለገ ይጎትተዋል ... በኦሮሚያ ክልል በፌዴራል መንግስቱ ዝምታ በኦህዴድ የጀርባ ድጋፍ የተንሰራፋው የአማራን እገታ ንግድ የሚያስቆመው ማነው??? "ብልፅግና" መንግስት ህግና ስርአትን ማስከበር ካቃተው ስራው ምንድነው??? አጋቾቹ እኮ በኢትዮ ቴልኮም ስልክ ወደ ታጋቾቹ ተማሪዎቹ ቤተሰብ እየደወሉ ከ500ሺ እስከ 1 ሚልዮን ብር ለማስለቀቂያ ክፈሉ እያሉ ነው 😭
@ayalewhailu7875
@ayalewhailu7875 15 күн бұрын
መንግስት እንደሚያደርግ አጥተህው ነው የምትዋክተው ፍራሁ አትልም ፋኖ ያደርግል ብለህ ለመጨመር ነው ፋኖ እንካን አማራ የሆኑትን ወገኖችን አይደለም የማረካቸውን ገንዘብ እየከፈለ ወደየገራቸው የሚሽኝ ታጣቂ ነው ከውነቱ አትሽሽ ወይም ጋዜጠኛነቱ ልቀቅ አጭበርባሪ
@mesfindamte1971
@mesfindamte1971 15 күн бұрын
ይህን እንቶ ፈንቶ ፍሬ የሌለው ነገር አውርተህ ።" ፐ ዛሬ ተነተንኩት" የምትለው?
@feedelband205
@feedelband205 15 күн бұрын
የአብይ የግል ጦር ኮሬ ንጌኛ ነው ያገታቸው እብይ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልተደበክ የትም እባክ አታመልጥም እንተ የግብረሰዶማውያን አለቃ::
@beletu7041
@beletu7041 13 күн бұрын
አሁንስ ትንትናህ እውቀት ፍለጋ ሆነ
@amiryahya1360
@amiryahya1360 15 күн бұрын
ህሊና ያለቸውሁም
@ayalewhailu7875
@ayalewhailu7875 15 күн бұрын
ቅል እራስ ባዶ አንተም ብሎ ፖለቲካ ተንታኝ ቀፉፊ ጎደሎ የአስተሳስብ ደሀ
@ayalewhailu7875
@ayalewhailu7875 15 күн бұрын
ሁለተኛ ተከፋይ ስዩም ተሾመ እውነት አንተ በአፍ ኮማንዶ ለመምታት ብትሞክርም እውነት እውነት ስለሆነች ታሽንፋለች ሁልእት አጭበርባሪ ጠያቂና መልስ ስጭ ጋዜጠኞች
@wandewasanbirihanu9729
@wandewasanbirihanu9729 15 күн бұрын
ለምድነው የምታዶበሰብሰው
@user-yo1pu6ly1m
@user-yo1pu6ly1m 15 күн бұрын
Demo ante manhe.
@feedelband205
@feedelband205 15 күн бұрын
ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን እንዳልቅም እርግህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጅምራለች ቀሚሷ ውስጥ ግብቼ እንኳን እንዳልደብቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!አደናብራቸውፅጌና ብር አንጡ ነጋም ብትሆኑ ከህዝብ የዘረፍኩትን ገንዘብ እን የጀርመን መንግስት የዛሬ 6 አመት የልከውን ዶላርንም አብረን ነው የዘረፍነው ረስታችሁት ከሆነ ....
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 15 күн бұрын
መንግሥት አለ??ፓርላማዉ አጨብጫቢ ነዉ ክፍያዉን መክፈል ያለበት የኦሮሞ ክልል ነዉ...
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 47 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 10 МЛН
Donald Trump speaks for the 1st time on the assassination attempt
14:17
FOX 9 Minneapolis-St. Paul
Рет қаралды 9 МЛН
Donald Trump speaks at the RNC: FULL SPEECH
1:32:24
FOX 4 Dallas-Fort Worth
Рет қаралды 3,5 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 47 МЛН