ከሚስቴ ጋር ተጣልቼ ተስርያለው....!!!

  Рет қаралды 2,282

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

6 ай бұрын

ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
©Copyright: Makiba Tube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Пікірлер: 10
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o 6 ай бұрын
ፍልፍሉ ያለበት ሁሉም ቦታ መሳቅ ነው♥️♥️👍👍😂😂
@jonnyjo2647
@jonnyjo2647 6 ай бұрын
የኔ የዋህ ቲጂዬ ሰው አክባሪነትሽ ይገርመኛል እኮ በርቺልኝ እናቴ
@momopopo5384
@momopopo5384 Ай бұрын
ወይ ቲጂዬ ባህላዊነትሽነን ❤❤❤ ውቀጡ,አጨብጭቡ,የማርያም ብቅል ...
@user-ic3cs7xm9b
@user-ic3cs7xm9b 6 ай бұрын
❤ቲጅዬ የኔ ውድ እዴት እደምወድሽ የኔ መልካም እናቴን ድንግልን ስታነሽ ለናታችን ያለሽ ፍቅር ፍቅሯ ይደርብሽ
@kiya9587
@kiya9587 6 ай бұрын
አዲስ መስሎኝ ነበር የቆየ ነው የፍልፍሉን ቀልደዶች ስለማልጠግባቸው ነው ሸወድሺኝ ቲጂ ከቻልሽ ድጋሜ ጋብዝዥልን
@user-hb5xq5ug4w
@user-hb5xq5ug4w 6 ай бұрын
Thank you Tigiye very much for inviting filfiu.ረጅም ግዜ ትህትናዉ ሳይቀየር በሙያዉ ብዙዎችን እያገለገለ ያለ ሰዉ ነዉ።አለመታደል ሆኖ ሞያዉ የሚናቅበት አገር ነዉ የሚኖረዉ።አዉሮፓ ሀኪም ፅፎልሽ ነዉ ምታገኛቸዉ።መንግስት ይከፍላል።ጤነኛ የሆነ ቴራፒ ነዉ የሚሰጠዉ።ዲፕሬሽን የሚያስቸግራቸዉ ሌላ መድሀኒት ድራግ ከሚወስዱና ሱሰኛ ከሚሆኑ እንደዚ ነፍስን ዘና የሚያረጉ ሰወች ብዙ ይጠቅማሉ።
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 6 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁እንኳን አደርሳቹ
@biniyamTesfaye-ld3bp
@biniyamTesfaye-ld3bp 18 күн бұрын
ያበደ ጨዋታ ፍልፍሉ ይችላልልልልልልል
@7tubefun
@7tubefun 6 ай бұрын
ፍልፍሉ በዋሸሁ እንዴ ይቅርታ ይጠይቅ
@mekonnonmulugeta9340
@mekonnonmulugeta9340 6 ай бұрын
ምንም አላጠፋም አለቅላቂ ህዝብ በተግባር ሴቶች እየተደፈሩ አደልዴ ሲቀጥል ውሸት ሆኗል
🔴"ይህን ሳላይ ብቀር ይቆጨኝ ነበር"
38:24
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 15 М.
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 36 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
የቁርጥ ዘመን @-tigistgirma @comedianeshetu @abbay-tv
17:16
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 6 М.
ይሄን እንዴት ካንቺ ልጠብቅ
16:58
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 38 М.
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 1,3 МЛН
Зачем он туда залез?
0:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,9 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,5 МЛН