ከአንጋፋዋ አርቲስት ሳራ ተክሌ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ - ሰው እንዴት ሰውን ይበላል?

  Рет қаралды 29,124

Golbo Tube

Golbo Tube

2 жыл бұрын

#Interview#Drama#history#new
story of celebrate Artist Sara Tekle
የአንጋፋዋ አርቲስት ሳራ ተክሌ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ጋበዝናችሁ ተከታተሉን::
ጎልቦ ቲዩብ አማራጭ የማይገኝለት አስተማሪና የመዝናኛ ቻናል
ሰብስክራብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
/ @golbotube5713
• D/R Million Molla - ስለ...
t.me/c/1669013219/1101
Subscribe and you enjoy our movies for your happiness and successes full journey.
Any unauthorized use , Copying or re upload is this content is strictly prohibited
copyright ©2022 Golbo Tube.

Пікірлер: 109
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 2 жыл бұрын
ሺ መላሽ እንደስሙ ነው ጀግና ልበሙሉ የማከብረው ኢትዬጵያዊ ረጅም እድሜና ጤና እመኛለሁ
@user-zf8vu6td7b
@user-zf8vu6td7b 2 жыл бұрын
እዉነትሺን ነው እናት ኢትዮጵያዊ ሁነን የነጭ መጫወቻ አንሁን እባካችሁ ወገኔ ኢትዮጵያዊያን እግዚአብሔር በፋቅር ባንድነት ኑሩ ይላል ያጠፋን እግዚአብሔርን እንካስ ይቅር እንባባል ለጌታ ክብር ስንል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
ሳራ ተክሌ አስታውሳለሁ ህብረ ትርኢት ላይ ስትቀርቢ በጣም ቆንጆ ነበርሸ አሁንም ያው ነሽ። እድሜና ጤና ይስጥልን።
@alemkifle5658
@alemkifle5658 2 жыл бұрын
Waweeeeee.eskahuene.koenjo🙏🙏♥️♥️
@melkamsirawondesen7980
@melkamsirawondesen7980 2 жыл бұрын
ሳርየ የኔ ውድ ድንቅ ቆንጆ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንዳንች አይነት አንጋፍ አርቲስቶችን ሀገራችን ስላፈራች እንደዚህ አምሮብሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል💕
@user-rt2hr7ex3q
@user-rt2hr7ex3q 2 жыл бұрын
ስታምር የማያረጅ ውበት
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
አዉ ልዑል እግዚአብሔር አንድነትን ይሰጠን
@destarameta5641
@destarameta5641 2 жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ለአገራችን ፈጥኖ ይድረስ።
@lulitwogderess6440
@lulitwogderess6440 2 жыл бұрын
EGZIABHER yistilen Akerabiw. SARA TEKLEN Selakerebikelen👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 жыл бұрын
ለሀገራችን አንድ መሆን መፍትሔው የብሔር ፖለቲካ ሲጠፋ ነው። ለዚህም ተግተን እንጸልይ።
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
የኔ እናት
@kuribachwgebretsadik4980
@kuribachwgebretsadik4980 2 жыл бұрын
ቲናይዬ የኔውብ ኢትዮጵያዊት እንቁእንቁ ባለሙያ ለኔ እዚህ ለመድረስ የሙያ አስዳጊዎቼ ውስጥ የመጀመሪያ ነሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ ሁሌም እዳማርሽ ኑሪልኝ
@melkamsirawondesen7980
@melkamsirawondesen7980 2 жыл бұрын
እውነትም ውቢት ኢትዮጵያዊት ስታምሪ💕
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 2 жыл бұрын
Oh my Goodness!!!
@menbeabera296
@menbeabera296 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ ውነተኛ ኢትዪጵዊት ❤❤
@dytekle
@dytekle 2 жыл бұрын
Love you auntie and still proud after all these years ❤️
@getamesayworkalemahu7564
@getamesayworkalemahu7564 2 жыл бұрын
ውበት አገር ወዳድነት የዘር ነው! ሳርየ የመልኪ ውድ እህት ስላየንሽ ደስ ብሎናል::
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
እዉነትም ምን ነካን
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሥጥሽ
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v 2 жыл бұрын
Beautiful woman wallahi mashaallah 😍 ❤ 💕
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 25 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 122 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН