ከ ፈንጅ አምካኝነት የግል ጀት እስከመግዛት ያልተሰማዉ ድብቁ ታሪክ | ከስኬቱ ጀርባ Rich Man Miko / Keseketu Bestejereba

  Рет қаралды 388,712

Rich Man Miko

9 ай бұрын

Miko Mikee, [10/6/2023 8:20 AM]
ከ ፈንጅ አምካኝነት የግል ጀት እስከመግዛት ያልተሰማዉ ድብቁ ታሪክ | ከስኬቱ ጀርባ
Miko Mikee, [10/6/2023 9:09 AM]
"Behind Your Success: The Inspiring Journey of Firew Tufa
🌟 Prepare to be inspired as we delve into the incredible success story of Firew Tufa

Пікірлер: 973
@MikoMikee
@MikoMikee 9 ай бұрын
ቤተሰቦች ከስኬቱ ጀርባ በተሰኘዉ ፕሮግራሜ በ ክፍል 2 ያቀረብኩት እንግዳዬ ጥሩ የስራ ሀሳቦችን ይዞልን ቀርቧል ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን በቀጣይ በመመልከት ጥሩ Comment ላስቀመጡ ተሳታፊ የምትሆኑበትን እድል አዘጋጅቶላችኋል 👇 👇 👇 kzfaq.info/get/bejne/iauJnMWqqZfFk6s.htmlsi=Y1N5zzEIxvLeJd09
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 9 ай бұрын
ሚኮ ሀብት ዕድልም ያስፈልገዋል ይኸዉ እኔ መንታ ልጆች አሉኝ እና እነሱን ላሳድግ ቤተሰቤን ልረዳ ዐረብ አገር ኤጄ 7 ዐመቴ እንኳን ለቤተሰቤ ለራሴም ችግር ዉስጥ ወደቅኩኝ እና እና እስቲ የትኬት እንኳን ተባብራቹ ለአገሬ አብቁኝ ከልጆቼ አገናኙኝ ፕሊስ 🙏
@mubarektofek1640
@mubarektofek1640 9 ай бұрын
ወሸት ታቅርባለህ
@crowntube4586
@crowntube4586 9 ай бұрын
ማይኮ ስለፕሮግራምህ አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ስታቀርብ እነሱ እንዲያወሩ እድል ስጣቸዉ እና ደግሞ እንደነዚህ ባለሃብት ስታቀርብ መነሻቸዉን ያለፉበትን ነገር ስለመጀመርያ ገንዘብ አያያዛቸዉን ብትጠይቅ ደስ ይለኛል ቦንብ ጥያቄዎችን አቅርብ እነሱ ለብዞዎቻችን ትምህርት ይሆናል 🙏🙏🙏
@HelzerTube
@HelzerTube 9 ай бұрын
​@@user-vu5gp2qe8c fetari yrdash yenenat behagersh keljochsgna ke betesebochsh gar endtnori tselylshalew
@matusala8322
@matusala8322 9 ай бұрын
ለምንድነው ግን ቁስ መሰብሰብን እንደ ስኬት የሚትቆጥሩት?? ሀብት ማማ ላይ ደርሷል የተባሉ ሰዎች ራሳቸውን ያጠፉ ምንም የለለው ደሃ የተባለው ግለሰብ የሳቀ እግዚአብሔር ይመስገን ይላል:: ቁስ መሰብሰብ የሆነ ቦታ ስንደርስ የሚቆም አይደለም: ለዘላለም የቁስ ባርያ ሆነክ ስትጨነቅ ትኖራለክ:: When you submit to materialism your natural happiness slowly fades away and you become dependent on expensive drugs to lift your spirits.
@champange134
@champange134 9 ай бұрын
ጀግና ነህ አቶ ፍሬው ብዙ መማር ስንችል በሚኪ ደካማ አጠያየቅ ተበሳጭቻለሁ እባክህ ተማር
@nebiyouealias7170
@nebiyouealias7170 9 ай бұрын
totally agree
@morex154
@morex154 9 ай бұрын
Yes
@user-di2zk7gq1k
@user-di2zk7gq1k 9 ай бұрын
ጀማር ከመሆኑ አንፃር ጥሩ ቢሆንም ጥያቄዎችክን በጥሞና አዘጋጃቸወወ
@Dayeda
@Dayeda 8 ай бұрын
አዎ ሚኮ አጠያየቅህ ደካማ ነው
@yididyayohannes1965
@yididyayohannes1965 8 ай бұрын
Yes
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 9 ай бұрын
የዚህ ቤት እራስ ክርስቶስ ነው።❤❤❤ ጌታን ያስቀደመ አይከስርም ተባረክ
@khalidseid6112
@khalidseid6112 9 ай бұрын
You forgot to say hallelujah😂😂😂😂😂
@ajitiaklil3287
@ajitiaklil3287 9 ай бұрын
ጥያቄ አጠያየቅ ብትማር ጥሩ ነው ፡፡እንደዚህ አይነት ብዙ ተሞክሮ ያላቸውን እንግዶች እውቀታቸውን ማካፈል እየቻሉ ካንተ አጠያየቅ የተነሳ ብዙ ሳንማርባቸው በመቅረቱ ያስቆጫል፡፡
@KidaneMaDebebe-pk4lv
@KidaneMaDebebe-pk4lv 8 ай бұрын
shuuu you got it
@Enimamar_channel
@Enimamar_channel 5 ай бұрын
Kemir aw, Saycheris tolo tolo adis tiuaqe miteyiqew neger yanadidal
@Islamistheonly
@Islamistheonly 4 ай бұрын
He really needs to learn how to ask questions. Every interview is a mess . The other thing is he keeps on interrupting their answers when they are almost to talk about important things,
@Imom1708
@Imom1708 9 ай бұрын
የዚ ቤት ራስ ክርስቶስ ነዉ❤❤
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 9 ай бұрын
ሚኪ ይሄን የመሰለ ሰው አቅርበህ ለምን ቧልት እንዳረከው አልገባኝም። ብዙ ቢጠየቅ ብዙ የሚያጋራው ነገር ያለው ድንቅ ሰው ነበር።
@aniley873
@aniley873 5 ай бұрын
Thanks ❤
@user-kg6fd2di3j
@user-kg6fd2di3j 9 ай бұрын
ከወንድም ፍሬው ብዙ መማር እንፈልጋለን ብዙ አነቃቂ የሆኑ የህይወት ታሪኩ በሳል በሆነ ጋዜጠኛ ቢቀርብ እኔንም ጨምሮ ብዙዎች ይቀይራል የሚል እምነት አለኝ አመሰግናለሁ 🙏
@bethel2
@bethel2 9 ай бұрын
አጠያየቅህ በጣም ብስለት ይጎለዋል
@mafis9959
@mafis9959 9 ай бұрын
We need this man with professional interviewer👌👌👌👌👌😊
@DAT991
@DAT991 9 ай бұрын
ወንድም ፍሬም በጣም ጨዋና ቅን ሰው መሆኑ አንደበቱና እርጋታው ያሳያል; ፈጣሪም ከዚህ በላይ ጨማምሮ ይስጠው:: Thanks Miko !!!
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 9 ай бұрын
ምርጥ አስተያየት
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 9 ай бұрын
ወንድማችን ማይኮ በዚህ ስራ መሰማራትህ ምልካም ነው ነገር ግን 1ኛ እንግዳህን እንደት መጠየቅ እንዳለብህ መማር ወይም መሰልጠን አለብህ please this is public -- 2ኛ የእንግዳህን ሃሳብ ማስጨረስ አለብህ 3ኛ ቃለ መጥይቅ አድማጭን ወይም ተመልካችን የሚስብና ጣዕም ያለው ሊሆን ይገባል
@abiyekemal6898
@abiyekemal6898 9 ай бұрын
የፕራንክ ልማድ አለቀወውም😂
@aniley873
@aniley873 5 ай бұрын
Thanks miko sayinor frewun bicha bisemaw dess yilegn neber❤
@tsigiyeabebe9217
@tsigiyeabebe9217 9 ай бұрын
ከሁሉ በላይ ራስ የሆነውን ክርስቶስን አንግሶ የሚጀምር በመሆኑ ደስ ብሎኛል ተባረክ
@selamissak5726
@selamissak5726 9 ай бұрын
ምርጥ ሰው እንኩዋን እግዚአብሔር ሰጠህ።ይጨምርልህ።ማይኮ ግን እራስህን በባለሙያዎች አሰልጥን አጠያየቅህ ፐርፌክት አይደለም።
@mihirethoye6210
@mihirethoye6210 9 ай бұрын
ጌታ አሁንም ጨምሮ ይስጥህ ከፍቱ ሁሌ አትታጣ
@mintamirpetros1742
@mintamirpetros1742 9 ай бұрын
ክርስቶስ እረድቶሀል። ክብር ለእርሱ ይሁን !
@Fitsummidia
@Fitsummidia 9 ай бұрын
ሚኮ እንደዚህ አይነት ትልቅ ሰው ለብዙሀኑ ሞዴል የሚሆንን ሰው ኢንተርቪው ለማድረግ እድሉን ስታገኝ በመጀመሪያ ምን እንደምትጠይቅና በምን ዙሪያ እንደምትወያይ ሚሞ በመያዝ ለመጠየቅ መዘጋጀት አለብክ። በተረፈ ከዚህ ሰው ብዙ እውቀት መገብየት ሲቻል ነገር ግን ኢንተርቪው ተራ እንዲሆን ሆኗል።
@ethiobusiness2603
@ethiobusiness2603 9 ай бұрын
ወይኔ አምላኬ ይሄ ባርያ ነብይ ፍሬው በሰነድ እንመጣብሃለን ሞላጫ ሚኮ መጠየቅ ያልቻልክበት ምክንያቱ ስላላመንክበት ነው ስለከፈለህ ብቻ ነው ጌታን ፈርተህ ምላስህ ተሳሰረ እንጂ አቅቶክ አደለም ሚኪ እስቲ የድሆቹን ቪዲዮ አሳየን ውሸቱን ነው ህገወጥ መሳሪያ ነጋዴ ነው ደህነነት ነው ወንጌላዊ ዳዊት ያዘነበት ሰው ነው ጀቱ የታል አብራሪው ማነው እባክሀ እውነታውን ከወንጌላዊ ዳዊት ተረዳ ፌስቡኩላይ የዱባይ ፎቶ አለ ስለጉዞአቸው እውነቱን ይነግረክካል በየሱስ ስም ማፊያ ነብይ
@EGD402
@EGD402 8 ай бұрын
​@@ethiobusiness2603እሰይ ደግ አረገ
@MehdiMaher-rq2mb
@MehdiMaher-rq2mb 6 ай бұрын
Exactly 100% tera interview Beza lay anegageru ye mendertegna nw
@Israelxox
@Israelxox 6 ай бұрын
Sijemer’ he’s Bale’ Gizee- and miko is enough for him.
@tarikuayele4115
@tarikuayele4115 9 ай бұрын
ሀብታም ሆኖ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ደስ ይለኛል ያለው part wow msy always God with you big man!!
@user-rc8ie8wz2f
@user-rc8ie8wz2f 5 ай бұрын
በሌላ ጋዜጠኛ ይጠየቅልን የምትሉ ቀላይክ አሳዩ
@abelarega8428
@abelarega8428 9 ай бұрын
MIko am proud by him ...እግዚአብሔር ካለህ ምንም የሚያቅትህ የለም ...
@habibibrahim3495
@habibibrahim3495 9 ай бұрын
ሚኮ አጠያየቅህ ልክ አይደለም ምቀኝነት ነው ሚመስለው ...interview skill ተማር
@ethzoom
@ethzoom 9 ай бұрын
በለው ማይኮ እሄን የመሰለ ጀግና ሰው ስላስተዋወከን አመስግነናል ፍሬው ይመችህ ትችላለ❤❤❤
@abdurezakekader8863
@abdurezakekader8863 9 ай бұрын
ማይኮ ይህን ሾው ኮሚክ ነክ ከማድረግህ ቁምነገር አዘል ጥያቄ አዘጋጅተህ ካሜራ ፊት ቅረብ አለዚያ ተመልካች አይኖርህም
@nunupleschke644
@nunupleschke644 9 ай бұрын
ምቀኛው
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 9 ай бұрын
ገንቢና ጠቃሚ አስተያየት በቅንነት ከተቀበልነው።
@tamiratmishke959
@tamiratmishke959 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ጌታ በብዙ ባርኮሀል። ለኢትዮጵያ በረከት ከሆኑ ጥቅቶች አንዱ ነህ። ዘመንህ ይባረክ።❤❤
@MarkosMihretu
@MarkosMihretu 9 ай бұрын
ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ ????????
@YKtube-ze9zp
@YKtube-ze9zp 9 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ሚኮ በጣም ነው ምወድህ በጣም ብርቱ ወጣት ነህ በዚህው ብርታትህ ላይ ሌላ ብርታት መጨመር እንደምትችል ተስፋ አደርጋለሁ ደሞም ታደርገዋለ ስቀጥል አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ስልህ ወጣት ነህ እንደወጣት አክት ማድረግ በጣም ደስ ይላል ግን ማወቅ ያለብን ነገር ብኖር ሚኮ እንደሁኔታዎች መቀያየር ብንችል እላለሁ ማለት በኢትዮጵያ ውስጥ አሉ የተባሉ ሰዎችን ስናገኛቸው ለእነሱ የሚገባ ጥያቄዎችን ብንጠይቃቸው እነሱ ካለቻቸው በጣም ጥቂት ጊዜያቸው ሰውተው ለአንተ ጊዜ ስሰጡህ ያቺን አጋጣሚ በደንብ መጠቀም እንዳለብህ ይሰማኛል እና አሳቤን ስቋጭ ለአቶ ፍሬው በጣም ከፍ እና ላቅ ያለ አክብሮት አለኝ እንዲሁም ላንተም ጭምር ሚኮ በጣም እወድሃለሁ አባቴ እንኳን አቶ ፍሬው አይነት ሰዎች ይቅሩና አንተን ማግኘት በጣም የከበደኝ ሰው ነኝ እንደው መልካም ፈቃድህ ብሆን ባገኝህ እጅግ በጣም ደስተኛ እሆናለሁ ሚኮ 0991442316
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 9 ай бұрын
ክርስቶስ የገባው ሰው ምንም ነገር ብርቁ አይደለም ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርከው
@DrawMeToYouLord
@DrawMeToYouLord 9 ай бұрын
በትክክል ብለሻል❤
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 9 ай бұрын
መልካም ሰዉ ነህ እንዳንተ ያብዛልን
@fevenkassa
@fevenkassa 9 ай бұрын
Mik you have to prepare yourself whenever interviewing someone please we have a lot to learn from most of them
@queensheba2506
@queensheba2506 9 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሄር ይባርክሕ 🙏🏾 ይሄንን ቀና ወጣት ልጅ ስራ በመስጠትህ እድሜህን ያራዘመው ❤️👍👌
@mimohaile5955
@mimohaile5955 9 ай бұрын
ጠያቂዉ ብስለት ይጎልሀል ፈንጅ አምካኝ ነኝ እያለህ አጥፍቶ ጠፊ ትላለህ?! የምትጠይቀዉን ነገር ማወቅ አለብህ , እንደገና ነገሮች እንደማይቻሉ አርገህ ከመጠየቅ እዛ ለመድረስ ያለፈበትን መንገድ እንዲያካፍለን ብታረገዉ መልካም ነበር
@Hkim185
@Hkim185 9 ай бұрын
ቆንጆ አጥፍተህ ጥፋ አልተመቸችኝም እኔም
@befkadumekonnen5112
@befkadumekonnen5112 9 ай бұрын
ማይኮ በመጀመሪያ ከመልካ ወይንም ከጥሩ ጎኑ ስነሳ እያቀረብክልን ያለወ ሾዉ በጣም አሪፉ እና አስተማሪ ነዉ በተጨማሪም ስኬት ላይ የደረሱ ከተለመዱት እና በተደጋጋሚ በተለያየ ሚድያ ከቀረቡ ሰወች ዉጭ አዳዲስ ፊቶችን እና ስኬታማ ሰወችን ተሞክሮ ስለምታቀርብልን እንዲሁም በበጎ አድራጎት ዙሪያ እያደረክ ያለዉ ነገር በጣም የሚያስመሰግን ነዉ እንደ ድክመት ወይም ቢስተካከል የምለዉ ነገር ቢኖር አጠያየቅህ ትክክል አይደለም ወጥነት የለዉም ለሰወች አስተማሪ እንዲሆን ከ አነሳሱ አንስቶ በመሀል ያለፈበት ዉጣ ዉረዶች ን እንዲሁም ስኬት ላይ እንዴት እንደደረሰ sequence በጠቀ መንገድ ቢቀርብ አስተማሪ ነዉ ብዬ አስባለሁ ስለ ቁሳቁስ ሳይሆን እንዴት አድርጎ ስራዉን ሰርቶ ለዚህ ስኬት እንደበቃ ረጋ ባለ እና በመሀል እየገባህ ሀሳቡን ሳታቋርጠዉ ወጥ በሆነ መንገድ ቢቀርብ መልካም ነዉ በተጨማሪ አልፎ አልፎ ጥያቄ ጠይቀ አንተ በሀሳብ ጭልጥ ብለህ ትሄዳለህ ለምሳሌ በዶክተር ገመችስ ሾዉ ላይ እሳቸዉ እያወሩ አንተ ሌላ ታሪክ ዉስጥ ነበር ለማንኛዉም ከጠቀመህ በማለት ነዉ በርታ ትልቅ ደረጃ ደርሰ እንደማይህ ሙሉ እምነቴ ነዉ you're making great headway
@genetgirm3649
@genetgirm3649 9 ай бұрын
Very good advice
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 9 ай бұрын
ልክ ነው ፈፅሞ የኢንተርቪ ሥነ ምግባር የለውም። አለባበሱ ጨርቅ ሱሪ እና ሸሚዝ መሆን አለበት።
@biniamfikadu6758
@biniamfikadu6758 9 ай бұрын
የሁሉ ባለቤት ጌታ ይክበር
@Fnaentertainment1
@Fnaentertainment1 8 ай бұрын
ድንቅ ቃል ዋዎ 🔥🔥🔥
@AlemayehuC.Geleta
@AlemayehuC.Geleta 9 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሠው በብዙ ተባረክ በአገልግሎትህ በጣም ተባርኬያለሁ።አሁን ላለህበት ስኬት በመብቃትህ ጌታን አመሠግናለሁ።ያሠብከው ሁሉ ይከናወንልህ።ሻሎም!!!
@gediondawit7535
@gediondawit7535 8 ай бұрын
“የእግዚአብሔር በረከት ባለጠጋ ታደርጋለች፥ ኀዘንንም ከእርስዋ ጋር አይጨምርም።” - ምሳሌ 10፥22 ደስ ይላል በጣም
@abduselamhik8357
@abduselamhik8357 8 ай бұрын
Ena lmn anten alarehehm
@user-cv4co4vb3m
@user-cv4co4vb3m 9 ай бұрын
ማይኮ መጀመሪያ መጠየቅን ተማር ሰዉየዉን ግራ አጋባሀዉ
@fisoneden7750
@fisoneden7750 9 ай бұрын
ጌታ እግዚያብሄር ዘመንክን ያለምልመው ከምድሬ ውስንነት ይነሳ ❤❤ ማይኮ ጀግና❤
@samuelgebremichael4268
@samuelgebremichael4268 6 ай бұрын
ሚኪ፣አንተ ወርቅ አግኝተህ በወርቅ የሚጫወት ህጻንትመስላለህ፣በጣም ብዙ ይቀርሀል ተማር።
@MillionGebeyehu
@MillionGebeyehu 9 ай бұрын
መልካምና ኩል ሰው ነህ በአገልግሎትህ ራሱ ተባርኬበታለሁ ወንድሜ ፍሬው።ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ።ወንድሜ ሚኮ የምታቀርባቸው አሪፍ ሰዋች ናቸው እና አንዱን ጥያቄ ጠይቀህ ሳትጨርስ ሌላ ባትደርብ ብትረጋጋ መልካም ነው።ጥሩ እይታ አልክና የበለጠ በትምህርት አዳብረው❤
@tigisttedy-ns5ee
@tigisttedy-ns5ee 9 ай бұрын
ማይኮ ብዙ ነገር ጠይቀይ ብዙ መማማር እንችል ነበር አስጀምረህ አታስጨርስም ሌላውአጠያየቀቅህ ብዙ ማድነቅ ብቻ ነው የሰውየውን እምቅ የሆነ እውቀት ገልጠህ ማሳየት አልቻልክም ብዙ የምንማርበት ሀሳቦች ነበሩት አቆራረጥክብን ❤❤❤ የምታመጣቸው ሰዎች ብዙ የሚያሳዩን ናቸው❤❤ማይኮ በቅንነት እየውና ❤❤❤❤ ለስሪህ እና ለምትጋብዛቸው ሰዎች ጠለቅ የለ❤❤እውቀት ይዞ ለመጓዝ አጠር❤ያለ❤የጋዜጠኝነት ኮርስ ብትወስድ እላለውው❤ወንም❤ ማይኮ❤❤❤❤❤❤
@MillionGebeyehu
@MillionGebeyehu 9 ай бұрын
yes
@user-ye2ky5vy6y
@user-ye2ky5vy6y 9 ай бұрын
Wow ….Very humble guy. God bless you!!
@ewnetubelete8905
@ewnetubelete8905 9 ай бұрын
በፍፁም በፍፁም በጣም ደካማ ጋዜጠኛ ነሕ የሚፈለገው ሰውየው ከየት ተነስቶ በምን አየነት መንገድ እዳደገ ለስኬቱ ምክንያት የሆኑትን አንጂ የደረሰበትን ታእምር የማይችል ብለሕ ትላለሕ አበረታች ሳይሆን ተሰፋ ቢስ ቀቢሰ ተሰፋ ነህ ሌላ ሰውየውን ሐሳብ አታሰጨርሰም እዚሕም አዚያ ትረግጣለህ ብዙ ብዙ ይቀራል ጮርቃ ተማር ተማር አጠያየቅ ከነ መአዛ ብሩን ቃለመጠየቅን ደጋግመሕ አዳም ጩጬ
@akililuwolka809
@akililuwolka809 9 ай бұрын
እንግድህ ወንድሜ እግዚአብሔር የሰጠልህ ስለዕድልህ ለጌታ ክብር ይሁን። እንደምክር እግዚአብሔር ካለ ሰው ከዚህም በላይ መለወጥ ይለወጣል።የሰው ህይወት ከትንሽ ነገር ወደ ከፍ ማለት አስደናቅ ነው።
@Tiklife5
@Tiklife5 9 ай бұрын
እግርኛው ሚዲያ እባክህ ይህን ሰው ጠይቅልን ማለት ብዙ አስተማሪ ነገር ይነግርናል እባክህ ጋብዝልን ይህን ስል ሚኮን ሳላደንቅ አላልፍም ነገር ግን የቅብብሎሽ ሰራ ቢሰራ ማይኮ ያልቻለውን ነገር ያ ሰው ደግሞ ሊኖርው ይችላል ።ለሚኮ ❤❤❤❤❤
@helentaye2354
@helentaye2354 9 ай бұрын
አጠያየቁ እደልጅነው
@alem7785
@alem7785 5 ай бұрын
ጅል ነው
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 9 ай бұрын
አለባበስህን የእንግዶችን ክብር በሚመጥን መልኩ አድርገው:: ተመልካቾችንም የሚስብ ይሆናል::
@Lii458
@Lii458 9 ай бұрын
Prophet, a true man of God, you are a blessing to Ethiopia. I am very happy if God blesses a sincere person❤❤❤
@yemishaw6802
@yemishaw6802 9 ай бұрын
It's good to have a great Interview skill., Miko develop your skills with interviewing people.
@zhamat5278
@zhamat5278 9 ай бұрын
የአገር ባለውለታ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ለወጣቶች ተስፋና ድፍረት ትጋትንና በእግዚአብሔር መታመንን አሳይተሃል ለሚያምን ሁሉ ይቻላል ❤❤❤❤
@abundantlife1990
@abundantlife1990 9 ай бұрын
እምነት, ትጋት, ድፍረት እና ተስፋ ለስኬት ቁልፉ ነገሮች ናቸው ::
@ethiobusiness2603
@ethiobusiness2603 9 ай бұрын
ወይኔ አምላኬ ይሄ ባርያ ነብይ ፍሬው በሰነድ እንመጣብሃለን ሞላጫ ሚኮ መጠየቅ ያልቻልክበት ምክንያቱ ስላላመንክበት ነው ስለከፈለህ ብቻ ነው ጌታን ፈርተህ ምላስህ ተሳሰረ እንጂ አቅቶክ አደለም ሚኪ እስቲ የድሆቹን ቪዲዮ አሳየን ውሸቱን ነው ህገወጥ መሳሪያ ነጋዴ ነው ደህነነት ነው ወንጌላዊ ዳዊት ያዘነበት ሰው ነው ጀቱ የታል አብራሪው ማነው እባክሀ እውነታውን ከወንጌላዊ ዳዊት ተረዳ ፌስቡኩላይ የዱባይ ፎቶ አለ ስለጉዞአቸው እውነቱን ይነግረክካል በየሱስ ስም ማፊያ ነብይ
@amanuelkahsuamanuelkahsu
@amanuelkahsuamanuelkahsu 9 ай бұрын
miki am proud of you እኔ የተማረኩት እግዚአብሔር መፍራት ነዉ
@yayahala615
@yayahala615 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ የበለጥ ይሰጥህ የደሀ አሳቢ ጠቃሚ ያብዛልን ።።።ተባረክ ባባዪ እድሜ ይጨምርልህ ጨምሮ ጨማምሮ
@sebleaklilu4425
@sebleaklilu4425 9 ай бұрын
He is wonderful man ever seen my life. I apperciate his success.
@abu-cg7vc
@abu-cg7vc 9 ай бұрын
GLORY be to Jesus l have big respect _for this man
@amanuelkahsuamanuelkahsu
@amanuelkahsuamanuelkahsu 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይባረክ ይሄ የመሰለ ሰው በመገኘቱ
@lebufgc6614
@lebufgc6614 9 ай бұрын
Yes we can!! Amazing! God bless you!
@ermias2859
@ermias2859 9 ай бұрын
Hey miko please make ready for questions
@esubalewseyoum8831
@esubalewseyoum8831 9 ай бұрын
ፍሬው አሁን ለደረሰበት የእግዝአብሔር እርዳታና የግል ጥረቱ ስኬታማ እንዳደረገው የገለፀበት መንገድ ተመችቶኛል ፡፡ ማይኮ ከቲክ ቶከርነት ወደ ጋዜጠኝት ዘሎ ገብቶ ኢንተርቪው ለማድረግ ስቸገር ይታያል ለጋዜጠኝነት ትምህርትና ትንሽ ልምድ እንጂ ድፍረት ብቻ በቂ አይደለም፡፡
@samiratube2450
@samiratube2450 9 ай бұрын
ዋው🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኮግራ
@mif1244
@mif1244 6 ай бұрын
ሚኮ ምርጥ ነው በጣም የምወደው ቻናል ነው! ነገር ግን ትጠይቃለህ መልሱን ሲመልስልህ ሳይጨርስ ታቆረፍዳለህ... አንዱን ሳይጨርስ ሌላ ትደርባለህ ያስጨንቃል...
@user-iq9cb5xg8c
@user-iq9cb5xg8c 9 ай бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ይባርካችሁ
@bigebass6042
@bigebass6042 9 ай бұрын
የዚህ ቤት ራስ ክርስቶስ ነው ❤ 1ቆሮ 11፣3 ወንድሜ በሰማያዊ በምድራዊም ተባርከሀል።
@soresagetachew5128
@soresagetachew5128 8 ай бұрын
He is the most humble man and brave guy
@AbinetWorku-dr2kb
@AbinetWorku-dr2kb Ай бұрын
ከዚህ ከተዎደደው ሰው ጋራ አገናኘን እባክህ ዎንድሜ..... ዉስጤ ብዙ ነገር አለ ማጣት ነው የያዘኝ ለፍረው ቅርብ ሰው ነኝ
@abdulatifabdu3265
@abdulatifabdu3265 9 ай бұрын
ሰላም ማይኮ የምትጠይቀውን ጥያቄ ትንሽ ጠለቅ ብታደርግልን amazing keep gooing bro
@nebazone
@nebazone 9 ай бұрын
አንተ ባትጠይቀው አሪፍ ነበር ሁሉም በሙያውና በእውቀቱ ሲሆን ነው ደስ የሚለው። ምናምን እያሉ interview ሰምተን አናውቅም
@1234arge
@1234arge 4 ай бұрын
You are Hero!!!
@user-pj6pm2is3z
@user-pj6pm2is3z 9 ай бұрын
wow May God Bless him and Enlighten his life with a successful hope!!!
@melkamsibena8927
@melkamsibena8927 9 ай бұрын
Other media holders pls think of interview this guy. We can learn a lot from Frew. Unfortunately the interviewer failed to do so
@amanuelkahsuamanuelkahsu
@amanuelkahsuamanuelkahsu 9 ай бұрын
Working hard is the best thing we should do
@sefimedi
@sefimedi 9 ай бұрын
ማራኪ ወግ ይህንን ሰው ቢያቀርበው ሀሪፍ ነበር።
@user-qz4jf3cr4i
@user-qz4jf3cr4i 8 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ ብሎኝ ነው እንደራሴ አገኘሁ ነገር እየመሰለኝ እንከታተለው አገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነት ፍቅርእስ ጥምጣም ጉብዝና አገራችሁ የሚረዱህ አገራችሁን የሚያሳድጉ አባላት ቶችን ያቆይልን አንተ ጎበዝ ነው ጥሩ ጥሩ ቦታ አገራችንን ከችግርና ማጣት ችግር ላይ ስንጥቅ ደረጃ እንደሚደርስ እንደ ምታረገውን ተስፋዬ አረጋ አለን እግዚአብሔር ካንተ የሆነው መልካም የሚሰራ ስፍር አምላክ ወርደው❤❤
@amanuelkahsuamanuelkahsu
@amanuelkahsuamanuelkahsu 9 ай бұрын
ፈጣሪ ረድቶቶሃል ክብር ለእርሱ
@josiahjosy
@josiahjosy 9 ай бұрын
ማይኮ ከስኬቱ ጀርባ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ🎉 ግን በደንብ ተዘጋጅተህ ጠይቅ ብዙ መማር እንፈልጋለን 😘🙏
@norfoid2221
@norfoid2221 4 ай бұрын
ጀግና ሰው የእግዚአብሔር ሰው በርታ ❤❤❤
@getachewdemisse3004
@getachewdemisse3004 9 ай бұрын
Positive and humble guy 👏👏👏👏👏
@afro90s78
@afro90s78 9 ай бұрын
miko Ateyayek Wef
@abundantlife1990
@abundantlife1990 9 ай бұрын
እምነት, ትጋት, ድፍረት እና ተስፋ ለስኬት ቁልፉ ነገሮች ናቸው ::
@Israelxox
@Israelxox 6 ай бұрын
And Time- Baale Gizee, Mehon 😂
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 9 ай бұрын
👌🏼👌🏼👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤❤❤God bless you! You are an exemplary!
@user-lx6mr5py2i
@user-lx6mr5py2i 9 ай бұрын
Betam des yemil astemari program nw bertalen miko❤❤❤
@amens6543
@amens6543 9 ай бұрын
የምት ጠይቀቸውን ጥየቄዎች በደምብ ተዘጋጅተህበት እንደ ወጠጤ ወጣት ሳይሆን እንደ ሙሉር እና ትልቅ ሰው question ብታረግ መልካም ነው። ወድሃለሁ
@SamiAsgodom-rv4le
@SamiAsgodom-rv4le 8 ай бұрын
ወይነ እንደዛ ማለት ስፈልግ ቀደምከኝ ኣጠያይቅህ ኣስተካክል
@Danielasham
@Danielasham 9 ай бұрын
የለጅ ጥያቄ ይመስላል ጥያቄዎችህ በሳል አዝናኝ መሆን አለባቸው
@Abduy194
@Abduy194 9 ай бұрын
አረ miko interview ማድረግ በስነስርዓት እወቅ
@robelbelesew5164
@robelbelesew5164 5 ай бұрын
ከልጁ ቀሽም ጠያቂነት ብዙ መማር የምንችላቸውን ጥያቄወችን አልተጠየቁም ከጀመረበት አሁን እስካለበት አካሄዱን ቢጠይቅ ለወጣቶች ይጠቅሙ ነበር ጠያቂው ግን የደረስክበትን ብቻ አውርቶ ጨረሰ። አንተ ግን በርታ ከዚህም በላይ እንጠብቅሀለን 👏👏
@abundantlife1990
@abundantlife1990 9 ай бұрын
Very interesting interview which gives hope for most of Ethiopians who are easily depressed without any reasons
@rahelayele2578
@rahelayele2578 9 ай бұрын
Your right
@tegestsetegn9566
@tegestsetegn9566 9 ай бұрын
ቃለ መጠይቁ ብስለት የጎደለው ሃሳብ የማያስጨረስ ነውና ወድሜ እባክ እራስህን እይ እንግዳህ ብዙ ትምርት የሚሰጥ ነገር ነበረው ከሃሳብ ወደ ሃሳብ ስለምትዘል ነገሩን አላስጨረስከውም
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 9 ай бұрын
እግዜአብሔርን መፍራት መታዘዝ የስኬት ቁልፍ ነገር ነው አመሰግናለሁ ።
@user-hy8he5cf6o
@user-hy8he5cf6o 9 ай бұрын
Miko interview lay yeqrekal mnm alechalkim mn aynet theyaqe nw yemtetheyeqew jezba
@user-gb3bn5qe8w
@user-gb3bn5qe8w 9 ай бұрын
You're the best man ❤❤❤❤❤
@tewabu1
@tewabu1 9 ай бұрын
best content keep going 👍
@Ethiopian_music74
@Ethiopian_music74 9 ай бұрын
ሠላማቹህ ይብዛልኝ-የmiko famiሊዎች የመጀመሪያ ኮማች-be🤙🤙🤙
@adimasu-tours
@adimasu-tours 9 ай бұрын
Frew is my Good friend his honest and humble guy!! Godbless him!!
@user-yx6bb4kv4v
@user-yx6bb4kv4v 9 ай бұрын
የዚህ ቤት ራስ ክርስቶስ ነው። በጣም የማረከኝ ጥቅስ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ። እግዚአብሔር አሁንም ያብዛልህ። በዚህ አጋጣሚ እንኳንስ ካንተጋ ሰርቼ አንድ ቀን ካንተጋ ባሳልፍ ደስታዬ ወደር የለዉም። እንዳሁም ማን ያዉቃል በዚህ አጋጣሚ ኮመንት እያነበብክ ከሆነ፣ ልታገኘን ከፈቀድክ አለው። ፈጣሪ እንዲ የባረከ ሰዉን ማየቱ እራሱ መባረክ ነው። ሚኮዬ አንተም ብታስጠጋኝ ከንተጋም ብዙ መስራት እችላለሁ።
@tsehaychibsa4810
@tsehaychibsa4810 9 ай бұрын
God bless you More and more 👍🙏❤️
@titatita560
@titatita560 9 ай бұрын
Miko aschrsew enji tensh techoklalhe betrfe teru new berta bro
@ABD-xu6iw
@ABD-xu6iw 9 ай бұрын
Miko protocol ykeral!!!first impression must new
@TesfayeBeyene-ic3wj
@TesfayeBeyene-ic3wj 3 ай бұрын
I learn best dream for best success from you
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 9 ай бұрын
Thank you for sharing ❤
@user-qi2gz3zh9m
@user-qi2gz3zh9m 9 ай бұрын
I guarantee you everybody he is a big layer even he didn't write his name perfectly !!!!
@TesfishNegni-zw6pv
@TesfishNegni-zw6pv 6 ай бұрын
ጠያቂዉ ዘጋኝ😮 ምንም ስለሚጠይቀዉ ነገር በቂ እዉቀት የለዉም
@birukseifu5488
@birukseifu5488 9 ай бұрын
ማይኮ መብሰል አለብህ! ከሌሎቹ ተማር።
@amanuelkahsuamanuelkahsu
@amanuelkahsuamanuelkahsu 9 ай бұрын
እኔም የሆነ ቀን እንደዚ እሆናለው
@fekertabishu2764
@fekertabishu2764 9 ай бұрын
Miko gn kedem kedem atebel😅chegeragnochn kazi belay bitreda MN cheger alew telewalek inde😂😂😂tenesh y anegager kehelot manes yitayebehal, saken bel😅😅😅 beterefe I love what you are doing out there 😉😉👏👏👏
@noahnoah6012
@noahnoah6012 9 ай бұрын
God is good 👍 🙏
@selamaklog5889
@selamaklog5889 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ን በህይወትህ አይቻለሁተባረክ።
@michoa5489
@michoa5489 9 ай бұрын
አተያየቅህ የነፈዘና ስርአት የጎደለው ነው
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 37 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 57 МЛН
УНИТАЗ В ЛЕСУ?? #shorts
0:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,1 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 1,1 МЛН
BABY Comedy : Birthday Baby and Kind Man ❤️
0:36
BABY Comedy
Рет қаралды 11 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 3-бөлім | АНГЛИЯҒА КЕТЕМІН!
28:02
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
0:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 6 МЛН