No video

ከእናተ ምንም አንፈልግ እያላቹህ እምታገቡ አዳምጡ ||አቡ መስኡድ Elfa tube Sadat kmal Fenta daily Berka tube Tateq media

  Рет қаралды 23,784

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ

2 жыл бұрын

#የዛሬው #የፈትዋ #ጥያቄ በተለይ ለሴቶች ትልቅ ቁም ነገር አለው አዳምጡ

Пікірлер: 446
@Aliftube1
@Aliftube1 3 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 16 күн бұрын
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-cs5fj2mf2n
@user-cs5fj2mf2n 2 жыл бұрын
እኔ መቸም ወላህ አላህ ሚስቴን ሷሊህ ያርግልኝ አድቱ ትበቃኝ አለች ባይሆን ደአ እርጉልኝ ሷሊህ አላህን የምፈራ እድኮን እልኝ ፣እሽ በአላህ ዶአዉን እዳረሱኝ???
@sadaali3779
@sadaali3779 2 жыл бұрын
አላህየምፈልጋትን አይነትሴትይወፍቅህ
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 11 ай бұрын
አላህ ይወፍቅህ
@EmuBilal-yj1ly
@EmuBilal-yj1ly 8 ай бұрын
Alah ywefqeh
@NeimaKSA
@NeimaKSA Ай бұрын
እልህ ይስጥህ
@emuabdulhakim7322
@emuabdulhakim7322 29 күн бұрын
አተ መልካም ከሆክ መልካም እና ሷሊህ ሤት ይሠጣሀል አላህ ጦይባት ሊጦይባት ነዉ ያለዉ በተከበረዉ ቃሉ
@kadeejakadeeja-nq6lx
@kadeejakadeeja-nq6lx 5 ай бұрын
ጭቃጭቃ የሚል ትምርት በዝህ ቻናል ደስ የሚል እየተከታተልኩ ነበር እድያልቅኳ አልፈልግም ትምርቱ ደስ ስለሚለኝ የዛሬው ደሞ እደት አፍ እዳመጣ ሴት ልጂ ትሰደባለች አድ ባጠፋ ሁሉም ሲጀመር ይኸ ኡስታዝ መጀመሪያ አላህ ሂድያ ይስጠወት ፈተዋ ቀላል አደለም ተማሩ ከፈተዋ በፊት
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 16 күн бұрын
ምንሸ ቤስኮን ትልቅሽ ሊሆኑ ይቺላሉ አይባልም ካልተመቼሽ ማለፍ ነዉ ኡስታዝ አይሰዴብም ያለበት ይግነንበት ማላኪ አላት ዴግ አረጉ ወዶቺ እኔም በነሱ አልፈረድም አላህ ሷሊህ ይስጠን ላልተ ዘወጄ
@semiratesfaye2866
@semiratesfaye2866 2 жыл бұрын
ባልየ የኔ ለፍቶ አዳሪ ባአላህ ይሁንብኝ ይሄው አስር አመቴ ሞባይልኳ ልኬለት አላውቅም ቤት ብገዛ ባባቴ ስም ነው ብር የምልከው በቤተሰቤ ነው አሁን ሀገር ልገባ ነው እሱንም አላህ መጨረሻውን ያሳምረው እኔንም ሷሊህ ሚስት ያደርገኝ ዘንድ አላህን እለምናለሁ እናንተም በዱአችሁ አስቡኝ እና እናንተም ብርና ፍቅርን አታገናኙ ካስለመዳችኅቸው ትዳራችሁ ይበተናል ዞሮ ዞሮ ዛሬ አይሁንጅ ነገ የነሱው ነው
@Rahma-cp1xr
@Rahma-cp1xr 2 жыл бұрын
እእ እየጠበቀሽ ነዉ ይሄን ሁሉ አመት ብርም ሣትልኪለት
@anuwaryimam7197
@anuwaryimam7197 2 жыл бұрын
Balagre nshe
@saethiochannel3950
@saethiochannel3950 Жыл бұрын
አስለምጄ ሳቆም አገባብኝ
@medinanegatu3260
@medinanegatu3260 Жыл бұрын
ያችስ ደሞ ጠና እዴት 10 አመት ሳትልኪ ዝምብሎ እየጠበቀሽ ነው እረ ጠርጥሪ ወድ ልጂ ነው። እህት ይሄን ያህል አመት። እኔጃ ያጠራጥራል
@weynsahtarega3737
@weynsahtarega3737 5 ай бұрын
Mashallah
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 жыл бұрын
አወ ኡስታዛችን እውነት ነው ያሉት ወላሂ ቤት ያላቸው ሴቶች አግቡን እንጀ ቤቱ በእናተ ስም ይሆናል እያሉ ወንዶችን አዛ እያደረጉ ነው በተለይ ባለ ትዳር የሆኑ ዉንዶችን አብረው ነው እሚከተሉት ከተገቡ ቡሀላ ደግሞ በላኝ ቤቴን ወሰደብኝ ምናምን ይላሉ ሴቶች ልብ ግዙ አታሰድቡን ባሎቻችንንም አታስቸግሩ
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 жыл бұрын
@@Aliftube1 እረ በጣም አሉ ወንድ መሆኑን ብቻ አይተው የማነው ልጅ አለሁ ትዳር አለው ብለው መጠየቅ ሀራም ነው እዳጠይቁ የተባሉ ይመስል ብቻ ወንድ ይሁን ሚስትም ካለው እኔ ጥሩ ሁኘ እሷን እድፈታ አድርጋለሁ ብለው ሙጭጭ ነው እሚሉት ወላሂ የኔ አክስት 17አመት ባለ ትዳር ናት 2ልጆች አሏቸው በዚህ ትዳር መሀል አንድት የዘመኑ ሴት መጥታ እኔ በዚህ ምድር ያለውን በሙሉ እሰጥሀለሁ ብቻ አግባኝ ብላ መጣች ወላሂ ካለበት ቦታ ሰዋክ ልካ32ሺ ሪያል ያዝልኝ አለችው ሰውየውን ያው በብር ለመዛት ፈልጋ ነው ከዛ ሰውየው እኔ ሚስት አለኝ ታውቃለሽ ልጆቼ ትልልቅ ናቸው ከኔ ምን ፈልገሽ ነው አላት ክክክክክክክ ከዛ አመት ያንን ብር ያዘ ነይ ብርሽን ውሰጀ እባክሽን አላት እንደ ቀላል 32ሺ ሪያል ከዛ ጀዋል 1200ሪያል ጀዋል ከዝታ የምን ተፍረቷን ሰጥታ ብሯን ወሰደች ያሌ ወንድ ቢሆን ይበላባት ነበር ቢበላባትም አይፈረድበትም ጥሩ ነበር እና የሴቶች ድፍረት እውርነት የዚህን ያክል ነው ሰው ሽንት ቤት አጥቦ ለወንድ አጀብ !!!!!!
@tube7910
@tube7910 2 жыл бұрын
አሏሁልሙስተአን ወላሂ ያገባ ወንድ አባረዉ ለምን ያላገባዉ የት ሄዶ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 жыл бұрын
የሳውድ ሴቶቺ ሀያ የላቸውም ግን ሁሉም አይደለም አሁንማ የሳውድ ሹርጣ ጠረጋቸው
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
@@user-ml4hf6oi4v ክክክክክክክክ ወይኔ አረ እኔን ተይኝ ምንም አላውቅ ለወንድ ብር አልሰጥም ሆሆሆሆ ክክክክ
@emantube3771
@emantube3771 2 жыл бұрын
ያአላህ እኔእኮ የሚገርሙኝ ከሀገር ሲወጡ ምን አላማ ኖሮቸውነው ስደት እኮ ታላቅ ዩኒበርስቲ ነው ዲናችንንም ዱኒያችንን ያስተምራል አላህ ልቦና ይስጠን ገንዘብን የምናገኝው ስንት ደክመን ነው።
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 2 жыл бұрын
ትክክል ግን ሁላችንም ሴቶች አንወቀስም አንዳንዲ ሴቶች ናቸዉ ንጡሃኖችንም የሚያሳደቡት እኛ ሴቶች ልብ የለንም ጠንካራ መሆን አለብን
@emantube3771
@emantube3771 2 жыл бұрын
 አወ የኔውድ ምንም የማናውቀው ባእድ ወንድ ከሚበላው ክፉእንኳን ቢሆኑ ቤተሰቦቻች ቢበሉት ይሻላል ገናያገባናል እያሉ አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን ትዳርን አላህ ለሚወደውም ለሚጠላውም ነው ሚሰጠው አላህ ትክክለኛውን ኢስላምን ሰጥቶናል አልሀምዱሊላህ
@user-ye5ve7vb4g
@user-ye5ve7vb4g 2 жыл бұрын
የዛሬ ለየት አለሁ ሴቶችየ ልብ ግዝ ።እኔ በገንዜቤና በድኔ አልደራደርም ።እስካሁንም አላጋጠመኝ ።ግን አግብቸ አንድ ልጂ ወልጄ ።ተለያይተናል ።በጣምም ይወደኞል ግን ቅናት አለበት ይህ ነገርእንዴት ይጠፋል እስታዝ ።አሁን መታረቅ ይፈልጋል ።ግን እወደዋለሁ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 2 жыл бұрын
@@user-ye5ve7vb4g ተመላለሱ እህት ምከርው ጥሩ አይደለም ስበዛ ቅናት ግን ምከረው እህት ለጂጂሁ ስትሉ
@user-ye5ve7vb4g
@user-ye5ve7vb4g 2 жыл бұрын
@@user-ml4hf6oi4v የኔዉድድ ።አይይይ ምክር ቢሰማማ ጥሩ ነበር ።እኔም ስዴት ነኝ እሱም ሀገር ነዉ ምክር አይሰማም እህት
@user-su4nb9oi6w
@user-su4nb9oi6w 2 жыл бұрын
ወላሂ ትዳሬ ፈርሷል ብር አልክም ብዬ የሶስት አመት ትዳሬ ወርሷል ብራቺሁም ያዙ ሴቶቺ ምንም እርህራሄ የላቸዉም ወዶቺ
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 2 жыл бұрын
አኔ ውድ እኔም እዳንችውነኝ
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 жыл бұрын
ብርሽን ያዥ ጥቅመኛ ወንዶችን አሏህ ያስወግድልን
@user-yt8kf3nl3o
@user-yt8kf3nl3o 2 жыл бұрын
ሣህ
@user-su4nb9oi6w
@user-su4nb9oi6w 2 жыл бұрын
ይገርማል ወላሂ አላህ ያጥፋልን
@zinetseid3300
@zinetseid3300 2 жыл бұрын
የኔም እዳችው ላኪአለኝ አልክምአልኩ ልጅየለንም ስራአለሕ ለምንፈለክ ባልነኝ አይልከሐኛልአይ እግዳውስአለ ፈታሻለውአለ መርሐባ አልኩፈታኝ 7አመትየሰራች እቤቴ ገባኝአለኝ ወለደአሑን አኔም አለሑመዳሜ ጋ
@wellomedia6535
@wellomedia6535 2 жыл бұрын
ማነው የኡስታዝ የሆነ ንግግሩ ፈገግ ያደረገው ሀሀ አሏህ ይጠብቅህ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
ክክክ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
እኔ ሁሉንም እየሳቅሁ ጨረስኩት
@user-ot9on4mk2d
@user-ot9on4mk2d 8 ай бұрын
አሚን 😂😂😂😂
@selimtube404
@selimtube404 2 ай бұрын
እረ እኔ ፍርፍር ነዉ ያልኩት ሀሀሀ
@tamerARAGAW
@tamerARAGAW 16 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@veedhoveedho2152
@veedhoveedho2152 2 жыл бұрын
እኔን ያሳቀኝ ነገር ወንዶችን ቅጥ አለቸው ብላችሁ ነው የለው ዋላሂ ኡሰታዝችን ጀግናና ጀዛክ አላህ ኸይር
@veedhoveedho2152
@veedhoveedho2152 2 жыл бұрын
ክክክ ወይ ኡሰታዛችን አረ በሰቅ ዋላሂ እውነት ነው እኛ ሴቶች በጣም አሰቸጋሪ ናን አላህ ቀልብ ይሰጠን!!!
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 2 жыл бұрын
የዛሬዉ ደሞ ጫን ያለ ነዉ ኧረ እህቶቸ ልብ እንወቅ ልብ እንግዛ ወላሂ ስንት እህቶች አሉ ራሳቸዉን አስከብረዉ የሚኖሩ አሉ ሀላስ በስመ ሴቶች እነሱንም አናሰድብ ዛሬስ ሴት በመሆኔ አፈርኩ ኡዙቢላ ኡስታዝኮ ወዶ አይደለም እንዲህ የሚለዉ
@hadya-3063
@hadya-3063 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ይገርማል እኮ እኔ አንድ ብር አልሰጥም ለወንድ አዳድ ሴቶች ስንመክራቸውም አይሰሙም በብር ትዳር አይገዛም ፍቅር በፍቅር እጅ በብር አይያዝም ተው እህቶች ልብ በሉ ሰንት ሚስኪን ዘመድ አለን ከተረፈን ገዘብ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@user-hk9dr2kx4k
@user-hk9dr2kx4k 2 жыл бұрын
ሱበሀነላህ አይ የኛጉድ እኔ የምለው ሳትጋቡ የምንብር መላክነው ደሞ የተገቡትም መላክአስፈርቷል አይይይይ አላህ ያብጀው
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 11 ай бұрын
ክክክ እረ ያሣዝናል ላኢላሀኢለላ
@sarahussan5856
@sarahussan5856 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 2 жыл бұрын
የጠለቧ ልጅ በጣም ያሳዝናል አላህ ሀቅሽን ያስመልስልሽ ሀቢበቲ
@birtukanebre6244
@birtukanebre6244 2 жыл бұрын
ወላሂ ሳሂህ እሚናደኝ ንፁሀንሴቶችን ማሶቀሳቸዉ አላማቢስ ሁላ
@whsffds5498
@whsffds5498 2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይር ኡስታዝ እባካችሁ ሴቶችየ ልብ በሉ ልብግዙ ታማሩበት አትዝረክረኩ ለወንዲ👌👍
@zenatali7714
@zenatali7714 2 жыл бұрын
እንኑሩ ገና ብዙ እንሰማለን
@omosamatube
@omosamatube 2 жыл бұрын
ሳህ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ውዶቼ ደምሩኝ በቀንነት
@media8383
@media8383 2 жыл бұрын
አረ ኡስታዝ የነሱ ጢፈት እንደ ጢፈት ሆኖ ግን አንታ ኡስተዝ እንደማሆንክ ማጠን ቁጠህን አቃዝቅዝና ፈዋውን ቢቻ በህክማ ማልስላቻው ከዛም ሚከረቻው
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ብዙ እየጠየቁ እኮ አስልችተውት ነው የተናደደው ሲነገሩ አይሰሙም አይተገብሩም
@user-bs2vq8fg2e
@user-bs2vq8fg2e Жыл бұрын
ስብሓንኣላህ ኣላህ ይጠብቀን ያራብ ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ኸይር ወላህ ተገብነው ምክሩ🙏👌
@iloveislam6161
@iloveislam6161 2 жыл бұрын
Subhan Allah yarebi ebakachu ehtoche yesew hager yelefachubetn lemanm goremsa atbetnu ustazm atnaded ande kaderegut bohala beka mkr mkr stuachew Allah mehari ena azagh new
@surdue9751
@surdue9751 4 ай бұрын
ትክክል ነዉ ኡሥታዝ እህቶች አላህን እንፍራ ያላገቡ ሠቶችን እየጎዳን ነዉ ሁሉም ወንዶች ሁሉ አንድ አይደሉም
@AhmedShtaw
@AhmedShtaw 3 ай бұрын
👍👍
@asyamn2762
@asyamn2762 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ
@user0416
@user0416 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ እውነት ነው የተናገርከው ወላሂ እራሳችን ፈልገን ልከን ልከን የሆነ ነገር ሲፈጠር እርይ አጂብ እኮ ነው አሁንስ ስለብር ጉዳይ መስማት ሰለችኝ እሰኪ ልብ እንግዛ
@hadeyamohammad239
@hadeyamohammad239 2 жыл бұрын
ጀዛከላኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አላህ ሂዳያ ይሥጠን ያረብ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 жыл бұрын
ላሀወላቅወተላቢላህ የአላህ ምንአይነት ፈተና ነወ አላህ ይስቱር ያረቢ እህቶቸ መጀመሪያ እራሳችንን እናክብር ከመሆኑ በፊት ፈተዋ መጠየቁ ማፊፋይዳ የአላህ
@user-qo8wz3qw3z
@user-qo8wz3qw3z 2 жыл бұрын
እህቶቸ ልብ ግዙ ስደት የመጣችሁት ለምድነዉ ወላሂ ኡዝታዞችን አታስቸግሩ እኛንም አታሠድቡን እኛ ለማግባት ስፈልግ ብር አለሾይ ሆነ ወንዶችን አበላሻችሁ ኪሳራ የኛ ነገር
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ በቀንነት ደምሩኝ
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 2 жыл бұрын
ትክክልእህትወላ
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 2 жыл бұрын
ጀዛዚላህ ኸይ ኡስታዝዬ።
@user-ne2db2lj4z
@user-ne2db2lj4z 2 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቀወት
@user-xw4vq9bt4l
@user-xw4vq9bt4l 2 жыл бұрын
እኔ የሚገርሙኝ ሴቶቹ መናቅጣቸው አሳጣቸው 😀😀አዳድ ሴቶች ሚስት እያለው እያወቁ ለሁለት አግባኝ ይላሉ አኡዙቢላህ
@semsyamuhammed8613
@semsyamuhammed8613 2 жыл бұрын
😂
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 2 жыл бұрын
🙈🙉🙊
@Fatima-in5bj
@Fatima-in5bj 2 жыл бұрын
ወድእሚወዱትናችው።እኛክ።ሰው።ካልቸለመፅምአለበትወላኢ።ተሰተሮሴቶች
@REHAM.1r
@REHAM.1r 2 ай бұрын
😂😂
@REHAM.1r
@REHAM.1r 2 ай бұрын
​@Fa😂😂tima-in5bj
@user-mx5fd6gv4r
@user-mx5fd6gv4r 2 жыл бұрын
ኡሥታዝ ጀዛኩሙሏሕ ኸይር በአሁኑ ሠአት እየሆነ ያለውን ነው የተናገርከው። የአረብ ሺንት ቤት አጥባ ሥድም ግልምጫውን ችላ እንቅልፍ አጠግብ እንደዚህ ሁና ሠርታ ቤት አለኝ ገንዘብ አለኝ አግባኝ ቤቱንም አዞርልሀለሁ ትለዋለች ። ያገባታል ገንዘቡ እሥቃለቀ አብረው ይኖራሉ ገንዘቡ ሢያልቅ ጥሎት ይሔዳል። እና እሷ ጋር ተቀምጦ ምን ይብላ። ታው ሤቶችየ እራሳችሁን አሣልፋችሁ ለወንድ አትሥጡ ሢባሉ አይሰሙም። አላህ ልቦና ይሥጠን አሚን። ግንኮ እወንዶች ላይም ችግር አለ። ለትዳር ሲጠይቁ ሌላ ምንም አይጠይቁም ገንዘብ አላት ዎይ ቤት አላት ዎይ ነው የሚሉት ።
@haleemamuhammed4125
@haleemamuhammed4125 2 жыл бұрын
መኖር ደግ ነው ብዙያሰማል ትገርማላችሁ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
@haleemamuhammed4125
@haleemamuhammed4125 2 жыл бұрын
@@hayatmeka3271 ኢንሻ አላህ እህት
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ክክክክክክክክ
@aifyame3555
@aifyame3555 2 жыл бұрын
@@user-wt2us3rk2m ያስቃል
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@gf7160
@gf7160 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك ءالله خيراً 👍✅سبحان الله ☝
@memememe3166
@memememe3166 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ
@amina5368
@amina5368 2 жыл бұрын
እኳንም ከነቸረሽ አሏለም ፈግግአረከኝ ኡዝታዝ ሤቶችየ ቅንጭላታችሁንአሠሩት እደውሁለዜ መዘላዘል እጭ
@hayatrak1238
@hayatrak1238 11 ай бұрын
ትክክል ነህ ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-rm6qt6po5o
@user-rm6qt6po5o 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-bj3kx1bp4c
@user-bj3kx1bp4c Жыл бұрын
ماشاالله ባረከላህ ፊክ
@shewateorange7324
@shewateorange7324 Ай бұрын
ጀዛከላኸይር ኡሥታዘነ ውደቸ ምክራችሁን ለግሡኚ እኔ በሥደትነኚ እና በሥደትላይ ሆኘ ኒካ አሠርኩ የዛሬ አመት እሥም በሥደትነው ነገር ግን አንድ ቦታ አይደለንም እናም ገንዘብ እኔ የሠራሁትነን ወደሡ ላኪ አምጭ አንድላይ አርጌ ቦታ እገዛለሁ ይላል እና እኔም እምቢ ብየው አሁን ላይ ካላክሺ እንለያያለን ይላል እኔም ፍታኚ ብየ ሥለው ዝም ይላል እናም በኩርፊያ ተዘጋግተናል
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ጥርግግግግግ አድርገው ይብላችሁ አላለም ግንኮ ሁሉም አደለም እህቶቸ ከአባታችን ውጭ አትላኩ ባልኳ ቢኖር
@zeebazeeba4081
@zeebazeeba4081 2 жыл бұрын
እሱ ምናሻው አረ ዉነት ኡስታዝ ዛሬ ትክክል ተናገርኩ ደግ ያረገ ይብላ እሚሰጠው ካገኘ እሚዲያ እየወጡ ተበላሁ አላህ ይጠብቀን ከደዚህ ከተጨመላለቀ ነገር
@user-hq1tx2du8u
@user-hq1tx2du8u 2 жыл бұрын
ጉድ ነው ሰብሩን ይስጣችሁ ኡስታዞች😂😂😂😂😂😂እንደዚች ያለችዋን ወደኔ ላኳት ኡስታዝ በርበሬ ለሶስት ቀን በተከታታይ እበኽራታለሁ ላኳት ብየኋለሁ 😂😂😂😂
@emantube3771
@emantube3771 2 жыл бұрын
ክክክ
@zebebaahmed4559
@zebebaahmed4559 2 жыл бұрын
መጀመሪያ አንችን አይሻልም😂😂😂
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 2 жыл бұрын
ጉድኮነው
@user-hf2yo4jy8c
@user-hf2yo4jy8c 2 жыл бұрын
ከከከከከ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ አረ በሳቅ
@seidaseida1937
@seidaseida1937 Жыл бұрын
ወላሂ አዎ ሳህ እንኳን ገነጨላቺሁ😁👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏 አብሽሩ በርቱ አሁንም መስጠቱንም ቀጥሉበት ወንዶቹም ለመብላት በዝግጁ ሁኑ
@user-pf8qh4qc4j
@user-pf8qh4qc4j 2 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ያረቢ አቡ መሰኡድ አሳከኘ ዛሬ አላህ እርሜህን ያርስምለን
@user-ot9on4mk2d
@user-ot9on4mk2d 8 ай бұрын
ትክክል ኡስታዜ❤❤❤
@sophiasofiaiye7444
@sophiasofiaiye7444 2 жыл бұрын
ጀዛከላሕ ኡሥታዙና ኣረ ሤቶችየ ልብ ግዙ ተው ኡሥታዝን በጥያቄ አሠለቹት አላሕ ጀዛሕን ይክፈልክ
@user-ot9on4mk2d
@user-ot9on4mk2d 8 ай бұрын
ጀዛከሏህ ኡስታዝ❤❤❤
@zeebazeeba4081
@zeebazeeba4081 2 жыл бұрын
በትክክል ድክመቱም ሴቶች ጋር ነው እኛ ሴቶች ውነት ነው ብር ስንይዝ እሩጠን ወንዶች ጋር በኋላ ብሬን በላኝ በሚዲያ ይወጡና ኡኡ እረ ሴቶች ልብ እንግዛ ሰውም አናሰድብ ወደሽ ከተደፍሽ ቢረግጥሽ አይክፍሽ ይላል የሀገሬ ሰው ተው ስሙ
@user-qj8ns6tp1e
@user-qj8ns6tp1e 2 жыл бұрын
ሳህ ወላ ብቻ ይከብዳል። ያው ትዳረም። ያለው ቤት ስረ ብለው። ይልኩአሉ እደሁም ለቤተስብ ግን። የሜውለው ሌላ ባታ ነው
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t 2 жыл бұрын
ትክክል ኧረጉዱስ የኛነው ወላሂ
@user-bl5bm8sq1q
@user-bl5bm8sq1q 2 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ ትክክል ሴቶች ነን በራሳችን ነው እምንጎዳው
@user-lh2iq2lr4x
@user-lh2iq2lr4x 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ ጥያቄ ነበረኝ ቁጥር ፈልጌ ነበር ቁጥር አስቀምጡልኝ
@harakathsrak2213
@harakathsrak2213 2 жыл бұрын
ደዛካላህ ኽይረን ኡስታ ያርብ አላህ ልብይስጠን ሀቂቃ የኛው ነው ጥፍቱ
@sasasadasada2672
@sasasadasada2672 2 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኡሰታዝ ግን ሁሉም ባንድ መሰደቡ
@user-sr2cs8lu6c
@user-sr2cs8lu6c 2 жыл бұрын
ግን ወንዶች ብዙዎቹ ሴትን ልጅ የሚበድሉ ናቸው በትዳራችን ውስጥ ብዙ ችግር አለ ግን ፈትዋ መጠየቅ አያስፈልግም ከአላህ ነው ሁሉንም የምጠብቀው
@bintbaba5716
@bintbaba5716 2 жыл бұрын
ቲሽ አዳድ እህቶች ቆይ ግን ቅጭላታቹ ይሰራል ወይ እህቶቼ ተው ግን ተው ተማሩ ሲጀመር እሱን በብር ማምጣት አትችይምምምም ፍቅርና ጥቅምን ምን አገናኘው አች ጀግና ሴት ከሆንሽ የነ አኢሻ የነ እሙ ሰለማን የነ... ፈለግ ተከታይወች ብንሆን ራሱ አክብሮሽ ትኖሪያለሽ ራስሽን ስታስከብሪ ራስሽ ትከበሪያለሽ እስኪ ድናችንን እንማር የዝህን ያህል ምነው ድንበር ማለፋችን አላሁ አክበር ብር የሚል ወንድ አስፈላጊ ከሆነ ዴህና ገዴል ፈልጎ በዛ ይግባ አለቀ አይመለከተኚም ራሳችሁን አስከብሩ አላህን ፍሩ አኽዋቲ ኧረ. ወላሂ ኡስታዝ ዛሬ አሳቅከኚ ኪኪኪኪኪ በጣም ተናዴሀል ምን ይደረግ አቃጠሏችሁኮ አትናዴድ ሸሪአው ያስቀመጠላቸው መስፈርት እያለ እቢቢቢ ብለው ለሄዱ ሲመከሩ ካልሰሙ የራሳቸው ጉዳይ
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 2 жыл бұрын
ፈትህ ለሰዉ ባል ፈታና አግባን የምትሉ አናንተ ወራዶች 😏😏😏😏😏😏😏 ቱ አባካችሁ የሰዉ ባል አትጀንጅኑ አሏህን ፈሩ አባካችሁ ሴቶች አሏህን ፈሩ በኒካ ላይ ያለችዉን አህትሸን ትዳሯን አትበትኒ አባካችሁ ባለ ትዳር ወንድ ፈታት አና አግባኝ አትበሉ ወላሂ የሴቶች ነዉ አብዛሀኛዉ የሴቶች ጥፈት ነዉ
@user-cv5nk2fo5o
@user-cv5nk2fo5o 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ ቁርአን በየቀኑ ይለቀቅልን
@sjjw8405
@sjjw8405 2 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክክክጠያቂዋ አዳምጭ አች ደነዝ
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 жыл бұрын
እኔ ሁሉም አስቆኛል ግን ጠለብ ቤት እየሰራች ብሯንየከለከሏት አረቦች አሳዝናኛለች አላህ ሀቅ ሺን ይጠብቅልሺ
@Fatuma
@Fatuma 2 жыл бұрын
እሠላሙ አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበርካቱሁ ያርበ ቅጥትኛ መንገድ መራንንን
@semirakasaw911
@semirakasaw911 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ትክክል ነው ወላሂ
@sekinmustafa2637
@sekinmustafa2637 2 жыл бұрын
አለህ ሁይ አተ የሚበጀኝን ርዝቅ ለገሰኝ የረቢ
@user-bx1uf5vv7s
@user-bx1uf5vv7s 2 жыл бұрын
ክክክ ፈገግ አረከኝ ኡስታዝ ጀዛካላህ
@user-ne2db2lj4z
@user-ne2db2lj4z 2 жыл бұрын
ሱብሀነ አላህ
@user-wq2xd2vq9p
@user-wq2xd2vq9p 2 жыл бұрын
ሱበሀንክ ያረብ
@fatumajabe1141
@fatumajabe1141 2 жыл бұрын
በትክክል
@hadiamuhammed4394
@hadiamuhammed4394 2 жыл бұрын
ጀዛአካላህኸይር ኡስታዝ ሡበሀንአላህ የኛነገር እናተንም አሁንስ መረራችሁ ሚዳየዉን በባልናበሚስት ብቻ ፈትዋያለበት ሌላየለም ኧረተዉ ወደአቅላችንእንመለሥ እህቶቸ አላሁመሥታአን
@emuabdulhakim7322
@emuabdulhakim7322 29 күн бұрын
ዛሬ ሴቶቹን አጥረገረከን ያአቢ መሥኡድ
@user-un7sx4zq6x
@user-un7sx4zq6x 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን ኡስታዝ ሀቂቃ ሴቶች እባካችሁን አላህን ፍሩ እረ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ያረብ አላህ ሂዲያ ይስጠን
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@user-nw9lv4ss8s
@user-nw9lv4ss8s Жыл бұрын
ማሽአላህ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ያኢላሂ አላህ ወደቀልባችን ይመልሰን
@user-fu5ki7mh5g
@user-fu5ki7mh5g 3 ай бұрын
በትክክል❤❤❤👍👍👍👍👍
@user-xr7fn7nu1u
@user-xr7fn7nu1u 2 жыл бұрын
አላህ ያግራልን ያረብ
@user-oq8jp8vz1d
@user-oq8jp8vz1d 2 жыл бұрын
ባንዳንድ የወረዱ ሴቶች አትጨፍጭፋን ምንድን ነው ሁሉም ሴት አንድ አይደለም
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 2 жыл бұрын
ትክክክል እንዲህ ማለት የለብህብ ኡስታዝ ብዙ ንፁሃኖች ባንዳንዲ መጥፎ ሴቶች ሁላችንንም አታርክሠን ኘሊስ
@user-lb3vh9yo3y
@user-lb3vh9yo3y 2 жыл бұрын
በትክክል ተወረደብን ኦኮ
@meremomar402
@meremomar402 2 жыл бұрын
አወ የኛ ጥፋት ነው
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 жыл бұрын
ጥፍትስ አለን እስኪ ሂጂ በሚዲያ ወዶች ተበሉ ሲባል ሰምተን አናቅም ሴቶች እጂ
@user-sn6in2dv9l
@user-sn6in2dv9l Жыл бұрын
ይሄኮ ምክር ነው ምንም ማካበድ የለውም ኡስታዝ ጀዛክ አሏህ ኸይረን
@user-kk3zg4cu2c
@user-kk3zg4cu2c 2 жыл бұрын
አላህይጠብቅህኡሥታዝ
@sophiasofiaiye7444
@sophiasofiaiye7444 2 жыл бұрын
ኣረ ኡሥታዞዝ ሢያሥቅ አወራሩ ገርመው ታል ሤቶቹ አላሕ ይምራን
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
አረ ወይኔ ኡስታዝ ንግግርህ እዴት እጀሚያስቀኝ አላህ ይጠብቀን ከሀራም ነገር ይሰትረን ወንዶች መቶ ነጥብ ጥፋት የለባቸውም ትክክል ኡስታዝ አብዛኞቹ ሴቶች አብደዋል ማለት ይቻላል
@user-jt8ul4bh4v
@user-jt8ul4bh4v 2 жыл бұрын
ያረብ አንተ ልቦና ስጠን
@zlove9182
@zlove9182 2 жыл бұрын
እኔም ብዙጊዜሰበወዶችአልፈርዲም ወዲሞቻችንን ሰርተዉ እዳይበሉ አደርጉብን ፍቃዲቢሰጠኝ ሴቱን በርበሬ ነበርየማጥነዉ
@user-hs5le9hr9q
@user-hs5le9hr9q 2 жыл бұрын
ፈቅጀልሻለሁ
@seadamohammed3309
@seadamohammed3309 2 жыл бұрын
@@user-hs5le9hr9q እረ100ግዜፈቅጀልሻለሁማማበማንም እርካሽሴት ተሰደብን
@fatumamehemeda9131
@fatumamehemeda9131 2 жыл бұрын
ሱበሀነ አላህ የብዙን ትዳር ሳይ ትዳር ዘጋኛ
@anuwaryimam7197
@anuwaryimam7197 2 жыл бұрын
Fafi
@user-rm6qt6po5o
@user-rm6qt6po5o 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ
@user-xe9tk5vv4z
@user-xe9tk5vv4z 2 жыл бұрын
ሽኩረን
@Habibaendris-tp5qt
@Habibaendris-tp5qt 2 ай бұрын
አወ እዉነት ነዉ እያዳድሺ ተቀበይ ሀቅ ጀዛከላህ
@mrvip5025
@mrvip5025 2 жыл бұрын
Ahllha yetbkne
@user-iq8xl7vd4j
@user-iq8xl7vd4j 2 жыл бұрын
አሰላምአሊኩም እንዲትነው መጠየቅ የምችለው በአላህ ቁጥረ ሰጢኝ
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ወንድ ጨካኝ ነው እናቱ ሴት እህቱ ሚስቱ ልጅ ሴት በልጁ ያገኜዋል አላህ አይተኛም
@kemilakemila8458
@kemilakemila8458 2 жыл бұрын
ሡብሀንአላህ.አስተፉረላህአላህንፉሩሡበሀንአላህ
@AaAa-mq7ej
@AaAa-mq7ej 2 жыл бұрын
እርኡኡኡኡኡ ሴቶች እርልብግዙ ወላሂ ኡፍፍ እርሽትቤትአጥበሽ ምግብሰርተሽ ጣፍጠአልጣፍጠ እያላችሁ እየሰራችሁ ገዘባችሁን እደትትሰጣላችሁ ?ኡስታዝጀዛከሏኸይር ነበዩ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሴትልጂ ለ4ነገር ትፍለጋለይ ብለዋል!!1 ለድኗ 2 ለዘሯ 3 ለገዘቧ 4 ለመልኳ ስለዚ ህወዶችም እሰቡ ለገዘብታይሆን ትዳርመያዝ ያለባችሁ ድኗን ዘሯን እዩ።።።።።
@halimatube7942
@halimatube7942 2 жыл бұрын
መጀመሪያ የመጣችሁበትን አላማ እወቁ አላህ ቀጥተኛው ን መንገድ ምራን
@seada1607
@seada1607 2 жыл бұрын
ሳህ ወላሂ ተክክክልነህ
@nazrul4837
@nazrul4837 2 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ይጠብቀን ማስተዋል ያድለን ያረብ
@user-hd1ir4vo8v
@user-hd1ir4vo8v 2 жыл бұрын
ወአለኩም ሠላም ኡዝታዙ ጅዛኩም አላህ ከይረን አላህ ይጠብቀን አረ ተዉ ግን ሤቶች ድድድድድድ ትላለች አሉ ኡዝታዝ ክክክክክክ
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 4 ай бұрын
አላህ ወይ አደራመጨርሻን አተአስምርልኝ ያርብ
@omosamatube
@omosamatube 2 жыл бұрын
አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውነት ነው
@user-pu8vs4so7v
@user-pu8vs4so7v 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 2 жыл бұрын
ሀባይቦች በአሏህ የነዚህን ኡስታዝ ቁጥር ተባበሩኝ
@nimanima1525
@nimanima1525 2 жыл бұрын
አላህ ይስቱር አላህ ይስቱር አላህ ይስቱር አላህ ይቦና ይስጣቸው
@hadya-3063
@hadya-3063 2 жыл бұрын
ተው እህቶቸ ተመከሩ ኡስታዞቻችን ለኛ ብለው ነው የሚደክሙት ሁልግዜ ይናገራሉ እሚሰማ የለም እኔስ አልሀምዱሊላህ ካሁን በፊት አግብቸም ነበር ግን ብር አልሰጥም
@user-nn3fk6yr8c
@user-nn3fk6yr8c 2 жыл бұрын
ትክክክክል አቦ የልቤን ተናገርክ ውሥጣዜ ጀዛክ አላህ እኔምለው ሴቶች ተብዬች ሁሉንም አይደለም አለች የሴት አምሥትያ አሉ አንዳንድ ከቱወች ከዲኑ የሉበት ተዱነያው የሉበት ከቱውች አላህ ልቦና ይሥጣችሁ እኔ ሠሪቸ ለውድ ሆ ይቀለዳል አላህን የማይፍራ ወንዲ ወም ሴት ሀቃቸውን ይጣባበቃሉ ማለት ህልም ነው ብቻ አላህ ይህዲሁም
@user-wf4xk3jc7z
@user-wf4xk3jc7z 2 жыл бұрын
አንኮንም ገነጨለሽ አንኮንም በላሽ ወይኔ ኡስታዝ ጥናቱንይስጥህ😁😁😁😁😁😁
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 жыл бұрын
እኔም ዛሬ ሰማሁት ወላሂ3 ጊዜሰማሁት አቡመስኡድ አባቴ ጀግና ኑርልንነፍ አመት ጥርግርግ አርጎ ይብላሺ አላሉምክክ
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ወይኔ በሳቅ እኳን በሎችሁ አላለም 🤣🤣🤣🤣
@user-us3ri1qb9h
@user-us3ri1qb9h 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@gf7160
@gf7160 2 жыл бұрын
ههههه
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 жыл бұрын
እኔራሱ በሳቅ ሞቸ አለሁ
@Hayu2260
@Hayu2260 Жыл бұрын
በቃ የዛሬው መልስ እንኳን በላሽ ነው ክክክክክክ
@erukyakedirseid5063
@erukyakedirseid5063 2 жыл бұрын
የአላሕአለማወቅማለትእኮትልቅበሽታነውአላሕሒዳያይስጠን
@user-og3yk1vm4r
@user-og3yk1vm4r 2 жыл бұрын
وعليكم السلآم ورحمة آلله وبركاته
@user-cv5pq7ro1p
@user-cv5pq7ro1p 2 жыл бұрын
جزاك الله. خيرا. አቡ መስኡድ. ኧረ ሴቶች. ልብ. ግዙ. ስንት. ሁነን. ነው. የምንሰራሁ. ስድባቸው. ጩኸታች. ኧረ ስቱ. ለምን. ዱአ. አታደርጉም. አብሽሩ. ታግሳችሁ. ሁሉም. ይደርሳል.
@seada.mohammed1684
@seada.mohammed1684 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-qi2dp8cp7l
@user-qi2dp8cp7l 2 жыл бұрын
ወይ እህቶች አሏህ ይጠብቀን ወላሂ ሴት ሴትበየቦታስማችን ጠፋ እረ ልብ እንግዛ እስከመቼ አሏሁል ሙስታአን
@AsAs-cq9bk
@AsAs-cq9bk 2 жыл бұрын
እድሕ አይነትሤቶችን አላሕ ልቦናይሥጥልን ያረብ
ከወደዳት መላጣም ትሆን ሁሱ😁
14:58
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 755
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 18 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
የሙስሊሞቹ ተሞጋች ምን አጣ?
15:08
የመለከት ድምፅ kedir sado
Рет қаралды 1,8 М.
ኒካህ እዳሳስርሽ ቦታሽን በስሜ አድርጊልኝ የጉድ ነው
18:53
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 1,3 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 18 МЛН