ከእኔ ምን አጥተህ ነው? ጎረቤት አግብቶ የወጣው ባል ምላሽ ሰጠ!ለዚህ ሁሉ ነገር ተጠያቂው ማነው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 166,118

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 100
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Ай бұрын
ነገ እሷንም እዳቼ ይጥላታል የሰው ትዳረ የገባችው ባለጌ ነች በእወነት ፈጣሪን የማትፈራ ሴት ናት የልጆቹን ህይወት የበተነች አምላክ የጇን ይስጣት አይዞሽ ይሄ ወሻ ነው የኔ ማረ የኔ ፍቅር ነገ ያልቃል
@meronmeron1133
@meronmeron1133 Ай бұрын
የልቤን ተናገርሽ
@SaraBarKot
@SaraBarKot Ай бұрын
እህቴ ልቤ አዘነ ውዴ ስቃይሽ ተሰማኝ ይህንን ቆሻሻ ባል ትተሽ እራስሽን ጠብቂ
@yemane3262
@yemane3262 Ай бұрын
የሰፈሬ ሰው ናቸው በደንብ ነው የማቃቸው ሚስትየው በጣም ነው የምታሳዝነው ቤታን ብቻ የምታስብ ነች ፈጣሪ ይርዳት
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
ለመፍረድ አይቸኩሉ!! እባኮትን ከሁለቱም ወገን ይስሙ መጀመሪያ!!!
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
@@SaraBarKotአንድ ወገን እየሰማችሁ አትፍረዱ ይሄው ሰውየውን እሚናገረውን ይስሙ!!!
@hirut7396
@hirut7396 Ай бұрын
ይቺ እናት ታሳዝናለች ከቤተሰብ ማጣት ጀምሮ እስከ ትዳር ማጣት ደርሳለች ስለዚህ ታሳዝናለች ግን በልጆችሽ ትፅናኛለሽ አይዞሽ ባልየው ግን በስተርጅና ምንድነው እንደዚህ እሚያደርገው 😢😢😢😢
@Fhahs3739
@Fhahs3739 Ай бұрын
እኔ ወንድ ነኝ ነገር ግን እናት አለኝ፣እህት አለኝ፣ ሚስት አለኝ፣ልጅ አለኝ እባካችሁ እንዲህ ምታደርጉ ወንዶች ለሚስቶቻችሁ ክብር ይኑራችሁ፤ፍቅር ይኑራችሁ ለየትኛው ጊዜ ነው ባለቤታችሁን በድላችሁ ልጆቻችሁን በድላችሁ ምን ታተርፋላችሁ መከራ እንጂ? መነጋገርና በፍቅር ችግሮችን መፍታት ብልህነት ነው፡፡ ልቦና ይስጠን፡፡
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h Ай бұрын
🙏🏻ወንድማችኝ
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 Ай бұрын
Egizabeher abzto yebarkhe,astway sew neh !!!
@lizaesayasesayas2109
@lizaesayasesayas2109 Ай бұрын
tebareke hulume endeante beyasebe 🙏🙏
@zewditu1735
@zewditu1735 Ай бұрын
መልካም ሰው ነህ ተባረክ
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
Amen 🤲 taberaki enada aneta ayenatun yebazelin❤❤
@user-yz2yu1cw3p
@user-yz2yu1cw3p Ай бұрын
አመል የላትም ይላል ብሽቅ አመል እንድታወጣ ያረካት አንተ ነክ በሰው ትዳር የምትገቡ ሰዎች ግን ፈጣሪ ፍርዱን ይስጣችሁ አለምዬ እንወድካለን❤
@user-jb3fy8lz3y
@user-jb3fy8lz3y Ай бұрын
u don't know her yene konjo yalew tikikl new awqachewalhu kenlijochua lijochu erasu private school new yememarut esua egrua rejim new balwa ejeg betam tenkara ena gobez seratga new yeswa bahri kebad new sanweq anfred
@abnett.6429
@abnett.6429 Ай бұрын
@@user-jb3fy8lz3yማንኛዋ ነሽ አንቺ
@tigis5540
@tigis5540 Ай бұрын
@@user-jb3fy8lz3yeshi wushmit enbelish ahiya
@user-jb3fy8lz3y
@user-jb3fy8lz3y Ай бұрын
@@abnett.6429 mangawam mehone aytbkbgem i know them well::
@feven.leul6287
@feven.leul6287 Ай бұрын
​@@user-jb3fy8lz3yena minis bihon yaregew Lik new eyalish new???? Bahiriwan eko bisichu yaregat erasu new? Tenikiro bisera gidetaw silehone new. Bahiriwan saywedew new 7 lij yeweledew kesua? Lela set siwed new bahiriwa yetayew? Tenegna nesh gin? Yanchi yibas.
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq Ай бұрын
አለም ስገድ ይህችን ሴት በደንብ የረዳሀት አልመሰለኝም ።ምክንያቱም መኪናውን እንዲያካፍላት በአንተ በኩል ጠበቃ ብታገናኛት የተሻለ ይሆን ነበር ።እሷ ተሸንፋለች እድሜዋን ልጅነቷን የበላ ሰው ነው ።የለፋችበትን ማግኘት አለባት
@MakdeEthio
@MakdeEthio Ай бұрын
በባልየው ስም አይደለም መኪናው ያለው
@MelatAseffa
@MelatAseffa Ай бұрын
​@@MakdeEthioቀድሞም አስቦበታል መለያየቱን ለዛ በስሙ አላረገም
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna Ай бұрын
ባልየው ግን ጤነኛ ነህ?በሰውም በእግዚአብሔርም አልጠየቅም???ስትል?በትዳርህ አለመታመንህ አንሶህ የሰው ሚስት ትዳሯን አፋተህ ማግባትህ ካላስጠየቀህ ምንድነው የሚያስጠይቅህ? ሰባት ስትወልድ ያልታየህ የኃይማኖት ልዩነት ዛሬ እንዴት ታየህ በእውነት እግዚአብሔር ይፍረድብህ ሳይገባህ የተቀበልከው የክርስቶስ ስጋናደም እንደእሳት ያቃጥልህ አንቺ ግን እህት ለልጆችሽ ስትዪ ጠንክሪ በርቺ አይዞሽ
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv Ай бұрын
አለም ሰገድ ይቺን እናት የተረዳካት አይመስለኝም ሰውየው ቤት ብቻ እዳላቸው ነው ያመነው እሱንም ህዝብ ስላወቀው ልጆቹ ስለሚኖሩበት ነው ስለዚህ መኪናውን ክዷታልና አግዛት በፈጠረህ አፈር ብሉሰው ትዳር ውስጥ ገብታችሁ የምበጠብጡ የእኛ አገር ሴቶች የተረገማችሁ ናችሁ አናታችሁ ይበጥበጥ አይዞሽ የኔ እናት አሁን በዚህ ሰአት የአበሻ ወንዶች የሴት ሂወትን ማበለሻሸት ስሪቸው አርገውታል😢😢😢 ልጆቹ ጠንካራ ሁነው ከእናታቸው ጎን ይቁሙ😢😢😢
@user-ot5yy5xz2z
@user-ot5yy5xz2z Ай бұрын
አይ ወዲ😢😢😢😢😢😢
@user-ob5jj9cx4k
@user-ob5jj9cx4k 16 күн бұрын
አሚን ይድፋችው ቤተስብን እሚበትኑ ስውች
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 Ай бұрын
ፈጣሪ እሷ እጅ ላይ ይጣልህ ራስ ወዳድ
@NardiTsfay
@NardiTsfay Ай бұрын
አንጀቱ ይቃጠል እሷም በተራዋ ታልቅስ እህህህህ የደረሰበት ያቀዋል ህመምሽን እናቴ አይዞሽ
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Ай бұрын
አሜን በእውነት
@hirut7396
@hirut7396 Ай бұрын
እናት እኮ ትለያለች ለእኔ አትልም ለልጆቼ ነው እምትለው ማን እንደእናት እድሜ ጤና ይስጥልን ለእናቶቻችን !!!!👩‍🍼👩‍🍼👩‍🍼👩‍🍼💐💐💐
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
እሱ የታወቀ ነው። 9 ወርተሸክማ አምጣ የወለደች እናት ከአባት እኩል አትሆንም።
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Ай бұрын
በመጀመርያ ሲማግጥብሽ እግዚአብሔር ተበቅሎልሻል አሁንም ለእግዚአብሔር ንገሪው እሱ ይበቀልልሻል። እግዚአብሔር ይይሽ።
@samharamen2584
@samharamen2584 Ай бұрын
🙌🙏🏿❤️
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l Ай бұрын
Fetari ayibekelim
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Ай бұрын
@@user-iu5zd5iu9l ውይ ሰኒ ደግሞ አስተያየት ከመስጠትሽ በፊት የእግዚአብሔርን ቃል አንብቢ ነው ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ ይዋሻል ለማንኛውም መዝ 94: ቁ 1 አንብቢ
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l Ай бұрын
@@emenettesefafiker1627 Anibibe metahu fetari gin የበቀል አምላክ አይደለም
@mimicherinet948
@mimicherinet948 Ай бұрын
እህቴ እርሱ ክፉ ነገር ቢደርስበት ለርስዋ ምን ይጠቅማል? የእግዚአብሄር በቀል አንቺ እንዳልሽዉ አይመስለኝ ም። የእ/ር በቀል የበደላት እያየ እስዋን በጤና በሰላም በመባረክ ማኖር ነዉ የነካችዉን ስራ ይባርካል ልጅዎችዋን ይባርካል። ይህ ነዉ የእ/ር በቀል።
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 Ай бұрын
ክፍ ባል አንደበትህ በራሱ መራራና ክብር የሌለዉ ትምክህተኛ ነህ 7 ልጆችን ወልዳ ይችን የመሰለች በሳል ቆንጆ ልታቃልል ስትሞክር ያሳዝናል
@tigetad5649
@tigetad5649 Ай бұрын
የሰው ባል የምትነጥቁ ሴቶች ; የሰው ሚስት የምትነጥቁ ባሎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ !!!!
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 Ай бұрын
ልክ ነው ከሚስት በላይ ልጆች ይጎዳሉ አባቴ እንደዚ የጎዳኝ
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w Ай бұрын
ወይ መንጠቅ ፣ ፈልጎ ነው የሚሄደው። እቃ ነው እንዴ የሚነጠቀው? ሁለት እግር ያለው ሰው ግን ማመዛዘን የጎደለው ስለሆነ ነው።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
@@user-ps3bq6vy3wትክክል
@user-bm8xj9du5b
@user-bm8xj9du5b Ай бұрын
Tkkl​@@user-ps3bq6vy3w
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ትክክል! ጥፋተኛው በትዳሩና በልጆቹ ላይ የሚማግጠው ወሸላዉን ሱሪው ውስጥ መያዝ የማይችለው የሰው ዉሻ ነው።
@Kidist136
@Kidist136 Ай бұрын
የሰው ትዳር የምታፋርሱ ሴቶች በቤታችሁ እሳት ይግባ 🙏 የዛሬውን መቆምህን ያየህው ባልየው .. ነገ በበሽታ ተሽመድምደህ ስትወድቅ እንደለመደችው ሌላ ባለትዳር ወንድ ጋር ሄዳ እግሩዋን ታነሳልሀለች ያኔ የዘራሀትን ታጭዳለህ❗️👌 አንቺ ምስኪን ሴት እግዚያብሄር ሊያከብርሽ ሲፈልግ መጀመሪያ ቆሻሻውን ነው ከላይሽ ላይ የሚያነሳው! እንኩዋንም በበሽታ ሳይገልሽ ሄደ❗️ ሳቅ በቤትሽ ይግባ ዘመንሽ በደስታ ይለቅ አንቺንም ልጆችሽንም የሚያከብር ውሀ አጣጭሽን እግዚያብሄር ያገናኝሽ አሜን 🙏❣️
@helity6139
@helity6139 Ай бұрын
አሜን ይሁንላት 🙌🙌🙌
@YaredWondirad
@YaredWondirad Ай бұрын
Kkkkkkkkk
@martamarta-qm8cz
@martamarta-qm8cz Ай бұрын
Amne
@marymary9539
@marymary9539 Ай бұрын
ግማታም ነክ የያዝካትም እደዛው ውሾች
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc Ай бұрын
አሜንንንንን😢😢😢😢😢😢😢
@woinshet5669
@woinshet5669 Ай бұрын
እህቴ ብቻሽን ተፈጥረሽ በ7 ልጆች ተባረክሽ ይህን ሰዉ እባክሽን ከህይወትሽ አዉጪዉ አንዳንዴ የሀይማኖት አባቶች የሚይዟቸዉን ልጆች ቢያዉቋቸዉ በቤታቸዉ እየተገኙ በደንብ ቢያስተምሯቸዉ እንደዚ አይነት ድፍረት አይኖርም ነበር ስለእዉነት ቁርባን ስለተባለዉ ጉዳይ ያሳዝናል እህቴ ሁሌ የሴት መከራ አንቺ ቆንጆ ሴት እናት እራሽን መግለፅ የምትችይ ጎበዝ ነሽ በርቺ እራስሽን ከአምላክሽ ጋ አጣብቀሽ ኑሪ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
Don't sale your house your going to sleep aside your not smart you have to be smart
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
your are be good nice your kids you make weike you don't have to be make your kids strong
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
Some things Look Layer
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እባካችሁ ልጆችዋ ከጎንዋ ቁሙላት አሁን ብታድጉም ምንም ቢሆን ለእናንተ ዋጋ ከፍላለች እንኩዋን በብስጭት ውስጥ በደስታም ውስጥ ሆኖ ልጅ ማሳደግ ይከብዳል ❤❤❤
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu Ай бұрын
ሴትን, የምበድሉ,ወዶች በጤናችሁ,ተሰብራችሁ ጠያቂ,,እጡ
@alamaj588
@alamaj588 Ай бұрын
😆👍
@zaharahussen1151
@zaharahussen1151 Ай бұрын
Amen yarabbi
@gezoocomtezee5100
@gezoocomtezee5100 Ай бұрын
አሜንንንንን😂
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 Ай бұрын
አሚንንንንንንንን
@user-ve3ti6sx6f
@user-ve3ti6sx6f Ай бұрын
ሲጀመር በዳይ ወንዶች በፓንፐርስ ነው መጨረሻቸው
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Ай бұрын
እድሜክ ይጠር ባለጌ ደሞ አለማፈሩ ምናለ ቤቱን እንኳን ለልጆችክ ብትተወውስ ስግብግብ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Ай бұрын
የኢትዩጽያ ወንዶች ትንሽ ገንዘብ ሲያገኙ የድህነት ሚስቱ ታስጥላዋለች ይፈላባችዋል በጣም ጥቂት ናችው አስተዋዩች እግዚአብሄር ይይላቹ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ትክክል! ገንዘብ ሲያገኙ የደሃ ሚስታቸውን ይንቃሉ! በዛ ላይ ገና ልጅ ሆነው ፍላጎታቸውን በቅጡ ሳያዉቁ ነው ትዳር የመሰረቱት።
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Ай бұрын
ልጆቹ በመሐል ተጎዱ በጣም ያሳዝናል የሴት ልጅ ሒወት አይዞሽ 😭😭😭😭😭😭😭
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
በቃ አድገዋል ካልፈለገ የራሳቸውን ህይወት መኖር ነው። ደግ አባታቸው ሞቶም እኮ ልጆች ይኖራሉ።
@user-qk5ls1ze3b
@user-qk5ls1ze3b Ай бұрын
Ere bimot yeshal neber​@@abuhaile6517
@user-yu6ht1vb7j
@user-yu6ht1vb7j Ай бұрын
እኔ በሴት የተጎዳው ወንድ ነኝ ምንም በጎዳም እስከ አሁን አራት ዓመት ከ19 ዓመት ትዳሬ ተለይቼ ማንንም ሴት አልበደልኩም እግዘአብሄር ወደፊትም አልበድልም:: የዚህ የበለታርኳ ባል በጣም ጨካኝና ጋጠወጥ ነው ከአንደም ሁለቴ ቤተሰቡንና ትዳሩን በድሎሏ:: ይህ ሰው ለማንም አይጠቅምም የአእምሮ ችግር ስላለበት በባለሙያ ቢታይ ጥሩ ነው በተረፈ ባለተርኳ ሴት በጣም ጎበዝ እና ታመኝ ሴት ናት::
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይክስሀል ወንድሜ
@user-wd3pf2wq6x
@user-wd3pf2wq6x Ай бұрын
ለበጎ ነው አይዞህ
@lovelysolomon5646
@lovelysolomon5646 Ай бұрын
May God bless you with kind hearted women
@sayedahmada3386
@sayedahmada3386 Ай бұрын
አብሽር ወድም እኔም 16 አመት ትዳሪሊፈርስ ቀኖች ቀርተዋል ከማሆን ሰው በሰላም መለያየቱ ጡሩነው
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
እግዛቤር ልቦናህን አይለውጠውውውውው❤❤
@user-sg4kc6mq9l
@user-sg4kc6mq9l Ай бұрын
አንች ግን በርች ጎበዝ ነሽ ደግሞ የተጎዳሽ አትመስይም ቆንጆ ነሽ ልጆችሽ ጋ ሂወትሽን በደስታ ቀጥይ እሱ ገና ሰውን ይጎዳል ለራሱም በሽታ ላይ መውደቁ የማይቀር ነው ንብረትሽን አስመልሽ
@tigetad5649
@tigetad5649 Ай бұрын
ትንሽ ቢዘገይም የእግዚአብሔር ፍርድ አይቀርም የዘራኅውን ታጭዳለህ አይቀርም አይቀርም!!!!!!!!!!!!!
@xssa6895
@xssa6895 Ай бұрын
ትክክል ታገኝዋለች😢
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Ай бұрын
አለምሰገድ፡ ይህችን ሴት ከነልጆቿ ደግፈህ፡ እባክህ የወሰደባትን ንብረት እንዲያካፍላት፡አድርግ።በድጋሚ ይጣራላት፡ አስመልስላት።ባልተብዬዉ ከአዲሱ ሚስቱ ጋር፡ የልጆቹን እንባ ፈጣሪ አይቶ ቅጣቱን ይስጣቸዉ
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም Ай бұрын
አሚንን መጨረሻው አይመር ሲጀመር ገና ደም ያለቅሳሉ ታያለሽ
@BetelTekl
@BetelTekl Ай бұрын
አሜን
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b Ай бұрын
7ልጆቹን የበተነ ይሄ ምን እግዚአብሔርን ይፈራል
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
አረ እባካችሁ አር እባካችሁ በአንድ ውገን ሰምታችሁ እትሩጡ!!!
@TigdMekonen
@TigdMekonen Ай бұрын
በሀይማኖት አንመሥልም አለ እኮ ሠውየው እሡ ኦርቶዶክሥ እሧ ጼንጤ ናቸው​@@welansatesfaye5384
@Rhuth818
@Rhuth818 Ай бұрын
አለምሰገድን አለማድነቅ አይቻልም እርጋታው በትዕግስት የሚያዳምጠው ነገርስ ,በጣም አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን
@woinshetchanyalaw3085
@woinshetchanyalaw3085 Ай бұрын
የሰለቸኝ ኮመንት እስቲ ለወጥ አርጉት እያየነዉ እኮ ነዉ በዚህ ሁሌ እንግዳ ይዞ ሲመጣ ወይኔ እርጋታህ የምናየዉን ይሄዉ ሰንት አመቱ አንዳይነት ፀባይ ነዉ ያለዉ በቃ ሰለ ታሪኩ ይዘት ኮመንት አርጉ እነዴ ሆይ
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 Ай бұрын
Negeresh neber wend awure newu biye!!! Take care of yourself my dear.
@aminatahmed
@aminatahmed Ай бұрын
አቤት የኛ የኢትዮጵያን ሂወት በቃ በወንዶች አለም ሆረር ሆነችብን እረ ተው ወንዶች ልብ ግዙ ፈጣሪንም ፍሩ በዚህ መካከል ልጆች ስቃይ ማየት አያሳዝንም ልጇቿ ደግሞ ልትረዷት ልትወዷት ልታከብሯት ፍቅር ልትሰጧት ይገባል ከአንድ ሁለት ከዛም በላይ ሰባት አድርጋችሁዋለች ለናንተ ልዩ ነገር አለው ብዙ መሆናችሁ ቤተሰብ ያስፈልጋል በብዙ ነገር እና መጭው ዘመን ለናንተ ይሁን ለተጓዱ ለተሰበሩ ላዘኑ የሃገሬ ሰዎች አላህ ሰላም ያምጣልን አሚን በሂወት መኖርሽ ብቻ በቂ ነው ኑሪላቸው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
አረባካችሁ ከሁለት ወገን ስሙ እንደው አንዱን እየሰማችሁ አትናውዙ ምን ጉድ ነው!!!
@faamasha2900
@faamasha2900 Ай бұрын
ተናገረ እኮ ሰማነው፤ ​@@welansatesfaye5384
@MimiMimi-dz8il
@MimiMimi-dz8il Ай бұрын
@@welansatesfaye5384 ምን መሰማት ያሰፈልጋል ሊጋጩ ይችላሉ ችግር ሊኖር ይችላል ግን ልጆችን ቁጭ አርጎ እንደዚ መሆን ምን ይሉታል የሄደባት ሴት መላእክ ነች ? ነገም ከሰዋ ጋርም መጋጨት አይቀርም ችግሩን መፍታት እንጂ ምን የሚሉት ነው
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s Ай бұрын
እሚገርምነው 30አመት በትዳር ተኑሯ ከዚህ በላይ የቱን ያክል እድሜ ሊኖር ነው በዚህን ያክል የልጆቹንና የሚሰቱን ልብ መሰበር አስፈለገ እዳድ ወዶች በችግር ይኑርና በመሀል ማገኝት ሲመጣ ያለ የለ ነገር ያሰፈልጎቸዋል ብቻ የኢትዮጲያ ወዶችምናለ ጀጣሪያችሁን ብትፈሩ የልጆቻችሁንም ልብ አትሰበሩ ልጆቻችሁንም አታሳዝኖቸው ለዚች አለም
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Ай бұрын
እውነት ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ 😢😢😢 ትዳር የአለውን ወንድ የምትቀርቡ ሴቶች ግን ልብ ይስጣችሁ
@addisashenafi5420
@addisashenafi5420 Ай бұрын
Beza lay eyekorebe
@tsegaberhe3349
@tsegaberhe3349 Ай бұрын
ቆራቢዎቹ በየገዳማት የሚዞሩት ብሰዋል ሰውም አይጠረጥራቸውም ሲያዙ ደሞ ሴጣን እኮ መንፈሳውያኑ ላይ ይበረታል ይባልላቸዋል​@@addisashenafi5420
@16Titi
@16Titi Ай бұрын
እዲ እደሚባልላቸዉ ስለሚያቁ ወዶቹ ባለጉ ዘላቹ ሴቶቹን ትተቻላቹ
@amytk6095
@amytk6095 Ай бұрын
ሴቶቹ ምን አረጉ እሱ ለ ወለደው ያላዘነ ስንት ለሆነችለት ሚስቱ ያላዘነ ያቺ ባዳዋ ታዝናለች ???????
@MimiMimi-dz8il
@MimiMimi-dz8il Ай бұрын
እኔ ሚተባበረኘ ሰው ባገኝ እንደነዚ ባለጌ የሆኑ ወንድ ወይም ሴት ጥሩ ቅጣት የሚማሩበትን ነገር ማድረግ ፈልጋለሁ የሀበሻ ወንድ ግን ለምን ሁሉንም ሴት መንካይ እንደሚፈልግ አይገባኝም በተለይ ደግሞ ሴቶች እያወቁ እንደዚ የሚያደርጉ ቅጣት ይገባቸዋል። እኔም ተጠቂ ነኝ
@mulualem5719
@mulualem5719 23 күн бұрын
ሕዝብ ይፈርድ ዘንድ የሁለቱንም ጥንዶች ሃሳብ ማስደመጥህ ትክክል ነህ ፡ሥራህይባረክ።
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Ай бұрын
100 %100 በቅርብ ቤተሰቦች የደርሰ አቃለሁ ከተፈጠረ በኃላ ግን ልጆች ናቸው የሚጎዱ እናቶች የዘላለም ስብራት ሆኖባቸው ይኖራል ቤቴ ቤቴ እያሉ የሚ ለፉ እናቶች ከደረሱበት ከፍታ ሲደርሱ መጥፎ ነገር እንደሚመጣ አይጠብቁም ሂዎት መቀየራቸውን እንጅ ለዚህ ነው የሚሰበሩት ፈጣሪ መጨረሻቺን ያሳምረው 🙏
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Ай бұрын
ትክክል እይታ ወንዶቹ ውጭ እየሰሩ ብራቸውን ያስቀምጣሉ ሚስቶችም ለሆድ እየተወረወረላቸው ህይወታቸውን ልጆች በማሳደግ እድሜ ጉልበት ሲደክም ባሎች ገንዘቡንና ንብረቱን ይዞ ሌላ ይፈልጋሉ እህትች ራሳቹህ ላይ ቢሰሩ በኋላ ማልቀስ ይቀራል።
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 Ай бұрын
ሰውየው በትቢት ልብ ተደፉኖአል ስለዚህ አንች በርችና እራስሽን ጠብቂ እሱን እግዚአብሔር ይፉረድበት
@mrsadi3119
@mrsadi3119 Ай бұрын
የዚ ቤት አድናቂ ነኝ ወንድ ነኝ በየቤቱ ሥንት አይነት ሰው አለ የፈለገ ሥሜታችንን መቆጣጠር ቢያቅተን ለልጆቻችን ሥንል እራሳችንን መቆጣጠር ያቅተናል ለሚሥቴና ለልጆቼ ክብር ባይኖረኝ እንዴት የፈጠረኝን ፈጣሪዬን አልፈራም ይሄን ኮመንት ካየሽ እህቴ ይሄሰው ከዚ በሗላ ሥለማይጠቅምሽ እንዳልሺ ያላቹን ድርሻ በሰላም ካካፈለሽ ልጆችሽ ደርሶልሻ እነሱን የተሻለ ቦታ ለማድረሥ እነሱን ሰብሥበሽ ማሳደግ ነው ያለብሽ እንደዛ ያልኩበት ምክንያት ያሃ ሁሉ በደል አድርሶብሽ አሁንም የሚታረም ከሆነ እያልሽ ሥለሆነ ነው ከዚ በላይ ነብሥሽን እሥኪያወጣሽ ነው እንዴ ከታረመ የምትይው አንድ ሰው የፈለገ ቢዋደድ ከአንድ በላይ እርማት መሰጠት ያለበት አይመሥለኝ እንደኔ ካጠፋው ይቅርታ
@user-fn4yb8cn5k
@user-fn4yb8cn5k 28 күн бұрын
እኔ 23 አመቴ የሦስት ልጆች ነበርኩኝ አበቸዉ የረሱን ምቾት ፍለጋ ጥሎን ጠፋ እኔ ግን የቀን ሥራ ሰርቼ አስተመርኳቸዉ እድሜዬን በሙሉ ለልጆቼ ኖርኩኝ ከልጅ የምበልጥ ነገር የለም።
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Ай бұрын
😢አይይይይ ወንዶች ወሻ ናቸው ልክስክስ ናቸው ጦርኛ ናችሁ ካሀዲ ናቸው አጨብርባሪ ናቸው ወሽታም ናቸው በዳይ ናቸው ተንኩልኛ ናቸው 😢😢😢😢😢እግዚአብሔር አለሽ የእኔ እህት አይዞሽ❤
@addisayen8086
@addisayen8086 17 күн бұрын
ሁሉም ወንዶች አይደሉም
@user-jf3cc1uo5i
@user-jf3cc1uo5i 13 күн бұрын
95/100 balege nachw
@elsabeth29
@elsabeth29 Ай бұрын
ስለ እሱ ተይው እና ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቂ ዋናው ጤና እርሱ ጥርግ ይበል
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Ай бұрын
ያሳዘኑኝ ልጆቹ ናቸው😢
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Ай бұрын
ምንም አይሆኑም የፈጠራቸዉ በኪነጥበቡ ያኖራቸዋል
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w Ай бұрын
@@Bt-Y2XLO የፈጠራቸውማ በስነመግባር እንዲያሳድጉአቸው ሀላፊነት ሰጣችው። ወላጅ አባት ግን እናኳን ሊያሳድጋቸው እሱ ራሱ የሚአሳድጉት ማሙሽ ሆነ ። ከልጆቹ እኩል እምቡር እምቡር አለ። ሰባት ወልዶ እሹሩሩ በሉኝ የሚል ቅሌታም ። ለ ልጆች መጥፎ ምሳሌ ፣
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Ай бұрын
እንዴት አይነት አውሬ ነው ይህን ንብረትና ሴት እኮ በአለም ላይ ጥሎት እንደሚሄድ አያውቅም እንዴ ከቁርባን በኋላ አቤት ፈጣሪ ሆይ ተብሎ ትልቅ ነገር እንዳደረገ በአፉ ሙሉ ሲያወራ አያፍርም
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Ай бұрын
በጣም ስታሳዝን መልካም ሴት ልጆቸ ቤቴ ቤቴ በማለቷ ነው ጥፍቷ የማይረባ 7 ልጆች ወልዶ ማሬ ፍቅሬ መባል አማረው ወይ የዘንድሮ ወንዶች የግፍ ጥግ አይዞሽ በርታ በይ ልጆች የሰጠሽ ፍጣሪ ይክበር ይመስገን
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Ай бұрын
Geta godoloshen yemula Ayzosh ehete
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 Ай бұрын
የሰባት ልጆችን አባት ማግባት ኧረ ሴቶች እኔም ሴት ነኝ ባለትዳርም ነኝ ነውር ነው የራሳችሁን እግዚአብሔር እስኪሰጣችሁ ጠብቁ ባል ከአላችሁም ከእርሱ ጋር ታረቁ በእግዚአብሔር ፊትም ሀጢያት ነው።ኪዳንም ማፍረስ እግዚአብሔር ይጠይቃችጏል።
@AhaduMahelet-mp4wd
@AhaduMahelet-mp4wd Ай бұрын
መፍረድ ከባድ ነው አይዞሽ እናት እንደተሰበርሽ ያስታውቃል ጠንካራ ሁኚ
@kalkidanabebeA-yl4xo
@kalkidanabebeA-yl4xo Ай бұрын
እሷ ከፍተኛ የሆነ የስነልቦና ስብራት ደርሶበታል ካለችበት ችግር ለመውጣት ልጆቿን በፍቅር ለመያዝ የባለሙያ እገዛ ያስፈልጋል ከተቻለ ወላጆችዋ ማግኘት የምንችልበት ሁኔታም ቢሠራ ጥሩ ነው
@SariYene-dk1hs
@SariYene-dk1hs Ай бұрын
በሴት ህይወት የምትቀልዱ ወንዶች ግን ፈጣሪ ይፍረድባችሁ ሌላ ምንም አልልም 🙏🙏🙏🙏
@user-un8kz3he9p
@user-un8kz3he9p Ай бұрын
ልጆቹ ያሳዝናሉ አንቺም ታሳዝኛለሽ ግን ደስ የሚለው የፈለገው ቢሆን ለዚች ከልጆቹ ለለየችውም ሴት ባል አይሆናትም ይኼንንም በእርግጠኝነት ነው የምነግርሽ በሰው ትዳር የምትገቡ ሴቶች እግዚያብሔር ይፍረድባችሁ
@yeneMB
@yeneMB Ай бұрын
Erre adigewale..lerasu yebasewu
@yedinglelij42
@yedinglelij42 Ай бұрын
እረ አንተስ ጉደኛ ነህ የሰባት ልጆች አባት ምን አይነት ቀልብ ቢኖረው ነው እግዚአብሄር ፍርድ ይስጥህ ለልጆቹስ ምን አይነት አባት ነህ አሳፋሪ አባት ነህ
@proudtobe1891
@proudtobe1891 Ай бұрын
እኔ ባሌ የውጪ ሀገር ዜጋ ነዉ ። እያሳለፈኩት ያለ ስቃይ በጣም ከባድ ነው please pray for me. እግዛብሔር ከዚ ፈተና አውጥቶ ሀገሬ በሰላም ልጆቼን ይዜ ለመግባት ያብቃኘ እንጂ eyhoa media መጥቼ ነዉ ሌሎች እህቶቼ ከኔ ታሪክ እንዲማሩ ማወራዉ
@Ama-xi4ow
@Ama-xi4ow Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
Ayezoshe..en.salwel.telyayeho..gen.mewld.eflge.nmer.fetar.alstjem..balbet.yemninber
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 Ай бұрын
geta yerdashe 🙏
@tizitasolomon3153
@tizitasolomon3153 Ай бұрын
Egziabher yerdash
@user-so7mp2in4p
@user-so7mp2in4p Ай бұрын
Ayzosh Allah yerdash abo
@tiz59905
@tiz59905 Ай бұрын
እግዚአብሔር ላንቺም ለ ልጆችሽም ትግስቱን ይስጣቹ እንደዚ አይነት አባቶች የወንድ ልጃቸውን ትግስት ይፈታተናሉ
@islamtube5673
@islamtube5673 Ай бұрын
ከአነጋገሩ ራሱ ያስታውቃል ክብር እንደማይሰጣት
@AboAleath
@AboAleath Ай бұрын
በየቤቱ ያለው ጉድ ይገርማል ያለውም ያሌለውም በትዳር ላይ ፍቅር ባዶ ነው በዚህ ዘመን ልጆቹ ያዛዝናሉ ምን ይማራሉ.
@kon9394
@kon9394 Ай бұрын
በጣም ይቅርታ መፉረድ ከባድ ነው በዚህ ደረጃ ልጆች በጣም ተጎድተዋል ሰውይው ጤነኛ አይመስለኝም የመጨረሻ ባለጌ ነው ነገ ሑሉም ነገር ረጋፊ ነው ውብትም ሐብትም ያልቃል እህቴ አይዞሽ ትግስተኛ ጎበዝ ነሽ ልጆችሽን ብቻ እያቸው እሱ ፈጣሪ የስራው ይሰጠዋል የጣልያን ክልስ ዲቃላ ከሆነ ጨካኝ ነው የሸማግሌ ዱርዬ ነው አንቺ ለልጆችሽ ኑሪ
@narditube4378
@narditube4378 Ай бұрын
ይሄ ቂሌታም ነገር ነው ቱ የሼባ ዱሪዬ
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም Ай бұрын
በጣም የኡነት የልቤን ነው የተናገርሽው በስተርጅና ግልሙትና አሉ ምናልባት አመታት ቢቆጠሩ እንጂ መጨረሻው አያምርም ጠብቂ ብቻ
@fantutadese1418
@fantutadese1418 Ай бұрын
ነገ ከሱ የተሻለ ትሆኛለሽ ሰለመኪና አትጨነቂ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ አሁን በቀረሽ ጊዜ ራስሽን ጠብቂ ልጆችሽንም ጭምር ያንቺ ንብረቶችሽ ልጆችሽ ናቸው
@geneteden4343
@geneteden4343 Ай бұрын
7ልጆች ጥሎ ከ 7ልጆች ቡሀላ አዲስ ሂወት??? እረ ሰዉ ህልና አጥተዋል 🤔😨💔
@mahiyefanaye7492
@mahiyefanaye7492 Ай бұрын
ሰውየው 7ወልዶ የልጅ ልጅ ባየበት ቀለለ ቅሌታም ነው አቺን የመሰለች ጠንካራ ሴት ትተህ አይቀናህም እመቸኝ 😢😢
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 Ай бұрын
ሰባት ልጆች ወልዳችሁ የኔማር የኔ ፍቅር አላልሽኝም ምንድን ነው
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
😂
@hiwotluel3026
@hiwotluel3026 Ай бұрын
ሴቶች ምን ተማርን 😭😭😭እራሳችውን ጠብቁ .የራሳችው ሰራ ሰሩ ትንሸም ትሁን .እራሶን የሳለች ሴት ይፈራሉ .ከቻላችው እሰፓርት ሰሩ ጥሩ ምግብ ብሉ .ወንድ ልጀ ከሌላ ሴት ካወደደረሸ መቆየቱ አያሥፈልግም .እራሳችውን ጠብቁ እኛ ሴቶች ሰንብሰለሰል ሴላችን እንገላለን
@bona2318
@bona2318 Ай бұрын
Ewinetishin new tebareki
@user-ml9mp8ml1o
@user-ml9mp8ml1o Ай бұрын
እዉነት ነው ቤቴን ቤቴን ስንል እራስችንንንን እንጥላለ እሱ ሌላ ሴት ያያል አይ ሴት
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Ай бұрын
ይሄን ቆለጡ ን ነበር መቁረጥ ሲያስጠላ
@tiz59905
@tiz59905 Ай бұрын
🤣🤣🤣
@salcnail6660
@salcnail6660 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@hawaabagaaz7552
@hawaabagaaz7552 Ай бұрын
Hhhhhhh
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 Ай бұрын
Yehe dabilos
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
😂
@meselumengsha8440
@meselumengsha8440 Ай бұрын
ጥጋበኝ ነው እግዚአብሄርየስራህን ይስጥህ አነጋገሩ እራሱ ትብተኛ ነው እናት ወይም እህት ወይ ሴት ልጅ እንዳለው እይደለም እንቺ እግዚአብሔር ይርዳሺ ከልጆችሺ ጋር እንድ ሁኝ
@elseweddddy5036
@elseweddddy5036 Ай бұрын
የኔናት ኢቺ ሚስኪን ሴት ነች ጌታ ይበቀልልሻል ብትወጂውም ተይዉ ልጆችሽ ያፅናኑሻል በነሱ ተፅናኚ እህቴ ብዙዎቻችን አጋጥሞናል እባክሽ ጠንካራ ሁኚ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Ай бұрын
ቆንጅዬ ሴት ናት እንኳንም ልጆች ወለድሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ🙏🏾 ውስጣቸውን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው እንደ ወላጅ በማስብ ልጆቻችሁ እራሳቸውን እስኪችሉ ጥሩ ወንድምና እህት መሆን ይቻላል ፈጣሪ ይርዳቸው🙏🏾
@user-vq9xn2pu6c
@user-vq9xn2pu6c Ай бұрын
ነውር ነው ጎረቤት አግብቶ መኖር የውድቀት ውድቀት ነው በዚ ትዳር የገባሽ ሴት ነገ ለአንች ፈተና ትፈተኝበታለሽ ታያለሽ ፈጣሪ ይቀጣሻል🙏
@AlemtsehayDeneke
@AlemtsehayDeneke Ай бұрын
Bedenb adergo
@yayahala615
@yayahala615 Ай бұрын
ኤጭ ልክሰክሰ ነው ።።7 ልጆቸ ቅልድ እይደለም ።።።አንቀሸ ገንዘብሸን ተቀበይው ።።። ቢመለሰም አይጠቅምሸም ዘልዛላ ባለጌ ነው ።።።ተፀናኝ እህቴ
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Ай бұрын
ባለትዳር ወዶችሽ ላይ የምትጠለጠሉ ሴቶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጥ 😢 የ7ልጅ አባት ያገባችሁ ሴት ምን አይነት ስብዕና የሌላት ባለጌ ሴት ብትሆን ነው በስመአብ ይዘገንናል 😢
@Hanawoldekidan
@Hanawoldekidan Ай бұрын
ልጆቹ እናታቸውን መደገፍ አለባቸው ብዙ መስዋትነት ከፍላለች በህይወት እያለች አይዞሽ ሊሏት ይገባል እህቴ አንቺም ሀዘንሽን ሁሉ ለእግዚአብሔር ስጪው በቅርቡ ታይዋለሽ ያገባትም እንባ አለባት ከባድ ነው እዚህ አደባባይ ላይ ስትወጪ እግዚአብሔር እሱንም ሊያጋልጠው ስለፈለገ ነው
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g Ай бұрын
Please ladies never let your guard down when you are with men! Always be vigilant and look after yourselves keep yourselves beautiful and happy and healthy!
@AbdulEnini
@AbdulEnini Ай бұрын
Exactly 💯 10q
@geemayle7969
@geemayle7969 Ай бұрын
ጌታ ወይ በርጂና ስትዘሙት በሽተኝ ልጂ ሰጦ ስታለቅስ ኑር!!የቆምክበት ይዋጥህ ከነ ሸርሙጣ ሚስትህ!!!ባለጌ እደባዳ እደማይተዋወቅ ሰው ሆነ ንግግሩ!!ባለጌ!!ሴት ስለያዘ arrogant ሆነ አነጋገሩ እያጣጣለ፣እያናናቀ ይናገራል!!ለ30 አመት ልጂ አድርሰህ ሌላ ሴት ለዝሙት ነውእንጂ ሌላ ምን ፈልገህ ነው?!ስጋወደሙ የተቀበለ ሰው እዲህ ያስባል?ይናገራል?
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Ай бұрын
ሁሌም እናት ለልጆቿ ነው የምታስበው ለልጆቿ ሞራል ስኬት አባትም አለ እንደ እናት ግን አንዳንድ ወንዶችለስሜታቸው ተራ ለሆነው ነገር ቤተስብ ይበትናሉ ተቀባዬችም በበረከት አትኖሩም ሰው እያለቀሰባችሁ
@emushzena9504
@emushzena9504 Ай бұрын
ወይ ወንድ ሁሉም አንድ አደለም ግን ሌላ ሴት ከለመደ ወንድ ችግር ነዉ ከዚ በሀላ ሰባት ወልዶ ለልጆቹ ሲል ተስማምቶ መኔር ጥሩ ነበር እህቴ ልጆች ወልደሻል ደስ ይላል ቆንጆ ነሽ ዱሮ ሲያገኝሽ አሰብኩሽ ዉበትሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ሴት ልጅ ከወለደች ለቤቴ ስትል ነዉ ሚጎዱት ልጅ ማሳደግ የቤቱ ስራ ከባድ ነዉ ግን መረዳት ነበረበት ሴት ልጅ ከወደደች ቤቴ ካለች የትም አትሄድም እህቴ አይዞሽ
@redietsertso527
@redietsertso527 Ай бұрын
አንቺ ቆንጆ ነሽ ከሁሉም የሚበልጠውን የዘላለሙን አምላክ ጌታ ይዘሻል አይዞሽ
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Ай бұрын
ልጆቹ ግን በጣም ነው እምያዛዝኑት
@MeriMTube
@MeriMTube Ай бұрын
በጣምየኔእነትናአባትይጣሉነበርበጣምስሜቱከባድነው
@asnakechgurmu9148
@asnakechgurmu9148 Ай бұрын
ወንድ ማለት ውሻ ማለት ነው። የትም ሱሪውን አውልቆ ይሸናል። እህቴ እራስሽን ጠብቂ❤❤❤❤❤
@user-bq7wd2xr5u
@user-bq7wd2xr5u Ай бұрын
Ayibalim
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
you are kinda scared you are making
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
You do have your comfort for hime
@qmazpg6587
@qmazpg6587 Ай бұрын
​@@user-bq7wd2xr5uተይ አልደረሰብሽም😢
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Ай бұрын
Ulum Ayedlem
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Ай бұрын
አለምየ ፅናቱን ይስጥህ ስንቱን ጉድ ትሰማለህ
@user-ut9uk2lr6v
@user-ut9uk2lr6v Ай бұрын
እሱ ከኛ የተለየ ምን ይሰማል አረ እኛንም ፅናቱን ይስጠን
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Ай бұрын
@@user-ut9uk2lr6v ጀሯችን ጥሩ ነገር መስሜት ናፈቀን እኮ
@tigist422
@tigist422 Ай бұрын
ዱርዬ ነው ሰውየው
@selamselina1321
@selamselina1321 Ай бұрын
የእናትና የአባቴ ታሪክ መሰለኝ ይኸው የልጅ ልጅ አይተው ተፋተዋል እናቴ አባቴ ሳያውቅ በላዩ ላይ በውክልና ቤት ሸጣ ከሸጠች ከ2አመት በዃላ ታውቆ ይኸው ተበጣበጡ በፊትም በትዳራቸው መካከል ችግር ነበረ ለፍቺ ተዳረጉ እናቴም በ50አመቷ አግብታለች አባቴ በ65አመቱ እንዳዘነ እንዳረረ ይኸው ቁጭ ብሏል ለኛም ለልጆቹ ግራ የገባ ፈተና ነው የሆነብን
@JdhhdJahhshs
@JdhhdJahhshs Ай бұрын
ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 Ай бұрын
አንቺን ሳይሆን እራሱን በደለ አንገቱን ቀና አድርጎ ወደ አምላኩ መፀለይ አይችልም ምክንያቱም እግዝያብሔር ቅዱስ ነው
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e Ай бұрын
ኣዎ እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ። ግን ሃጢኣተኞች ኣይጠላም እድሜ የሰጠን እሰከ ኣሁን ንስሃ ገብተው ይመለሱ ይሆኑ እያለ እየ ጠበቀን ነው ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Ай бұрын
የሰባት ልጆቹን እናት አስለቅሶ ላንች ነገጣት ምን ያጋጥምሻል
@feyineafeta9112
@feyineafeta9112 Ай бұрын
ተለያየን ይላል እንደ ? ቤቱን በትኖ እግዚአብሔር አጥንተህን ይበትንህ
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c Ай бұрын
አሜን😂😂😂
@semharhaile9908
@semharhaile9908 Ай бұрын
😂😂😂
@ruthfisha1247
@ruthfisha1247 Ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው ያለነው ትዳር እስከሆነ ድረስ የሰባት ልጆች ሁሉንም ንብረት መክፈል አለባት ።ፀባይዋ ባይስማማህ እኮ ስንት ልጅ አትወልድም ነበር ትእቢት ጥሩ አይደለም።አንቺ ጌታ አለሽ አይዞሽ
@peace3791
@peace3791 Ай бұрын
አንተ ድንጋይ እራስ,🐗 ሰባት ልጅ ወርውረህ አንተ ገንዘቡን ሁሉ ይዘህ ጭራሽ መኪናውን እንዳትካፈል አድርገህ , የቤቱንም መኪና ሽጠህ ወስደህ አሁንም ቤቱን ሽጠህ ልትካፈል ነው? እስዋ ብትሆን አንተ ያደረግክውን ያደረገችው ምን ታደርግ ነበር ? ሌላው ቀርቶ ቤተሰቦችዋ ልጆችዋ ጭምር አይንሽ ላፈር ይልዋት ነበር ለዘላለም:: እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ, አውሬ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Ай бұрын
የመጨረሻ ምስኪን የሆነች ሴት አይዞሽ ያገኙታል የጃቸውን
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
ወይኔምንጊዜውመልስሰጠ አይይይይ እኔም ደርሶብኛንእህቴ አይዞሽ በዝህ እድሜው ማሬውዴ በይኝአለ ለዝህ ነውትቶሽ የሔደ ያች ኮ አፏእንጅ ውስጧ ሴትአድለችም አንችናአንችነሽ ሴትብቻየኔናት አፈርብላአንትየተረገምህ ለውሻ ነበር ቆርጦ መስጠት እቃህን
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 እውነት ያስብላል የክፋቱ ጥግ ሲታይ
@taibah5903
@taibah5903 Ай бұрын
የተመታኮመትቅርጦመስጠት😅
@assefalakew8896
@assefalakew8896 Ай бұрын
6dszzźźsssssssszs5szzsssz5555s5⁵5555t5z5⁵þþ⁵tt55555555tt5r5 Dr du😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Ай бұрын
ትዳር ማለት ትልቅ መሰረት ማለትነው ብዙ ነገረ የሚፈፀምበትነው ልጅ የሚወለድበት ።ደሆች የሚሰበሰብት ማለትነው ፍቅር ያለው ተምሳሌት የሚሆን ማለትነው❤❤❤ከምንም በላይ ትዳራችሁ አክብሩ ❤❤😢😢በምድር የምናደረገው በሰማይዋጋ ያስከፍልናል😢😢እናታችን አይዛሽ😢😢አንተ የተረገምክ ባልነህ😢😢ታገኛለዋጋህ
@fikirloveadero8149
@fikirloveadero8149 Ай бұрын
አይዞሾ እህቴ በርቺ እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር እውነተኛ ፈራጅ ነው እኔም በሕይወቴ እንደዚህ አይነት ታሪክ አሳልፌያለሁ አትናደጂ የማያልፍ ነገር የለም አንዳንድ ቲቢተኛ ወንዶች አሉ
@user-sj7mh1qf1m
@user-sj7mh1qf1m Ай бұрын
እህቴ አሁን እሱን እያስደሰትሽው ነው:: እስኪ ዝጊዉ እና እራስሽ ላይ ስሪ ተይው ከቀን ቀን የራስሽ ህይወት ለ ዉጪ ከ ሶሻል ሚዲያዎችሽ ብሎክ አድርጊው:: እሱ የ Narcissictic personality disoreder ተጠቂ ነው:: መስሎሽ ነው እንጂ ማንንም ወዶ አያውቅም :: ባዶ ስለሆነ ሙሉ ለመሆን እየዘለለ ነው የሚኖረው ነገ ባንቺ ላይ ካደረገው ብዙ እጥፍ በሷ ላይ ያደርግባታል::ከቻልሽ ስለ narcissitic personality disorder አንብቢ መልሱን ታገኝዋለሽ::
@Fetiahmed-tx1ss
@Fetiahmed-tx1ss Ай бұрын
ወንዶች ግርምምም የሚሉኝ የደረሱ ልጆቹን ጥሎ በመጦሪያው ሰአት ሌላ ሲያገባ ከዛች የሚወለዱትን አሳድጎ ሊጦሩት ነው🤔 የተረገመ ወንድ አለመታደሉ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Ай бұрын
እባካችሁ ከአንድ ወገን ሰምታችሁ አትፍረዱ!!! ይሄው ባልየው መሰከረ በስልክ አንገትዋን ነው የደፋችው!!! ሲጀመርም እንደተረዳሁት አይፈልጋትም ነበር ምክንያቱም ወንድ ነው ጥፍት ብሎ ሲመጣ አብራው ትተኛለች!! ብዙ ግዜ ሴቶች እርካሾች ነን!!!! በሰው ትከሻ ላይ መኖር ነው እምንፈልገው እራስ ማንሳት እሚባል ነገር አንፈልግም ከኔ ቱማሩ እሚባል ቃል አመመኝ!!! ምንድነው እምንማረው???
@RozeNew
@RozeNew Ай бұрын
ؤmnew tebekawe ho k​@@welansatesfaye5384
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም Ай бұрын
​@@welansatesfaye5384 ሴትዮ ያምሻል ምን አይነቷ የአስተሳሰብ ዘገምተኛ ነሽ እዴት በምን መልኩ ብትረጂው ነው 7 ልጂ ይዛ ንብረቷን ተቀምታ ቤቷን ሳይቀር ሊሸጥ ካለ ሰው ይልቅ የሱ ንግግር ኡነት መሆኑን ብሎም እኛ ሴቶች ርካሽ መሆናችንን ምትናገሪም ምን አይነቷ በስባሳ አሮጌት ነሽ አች ርካሽ ቆሻሻ የማንም መጨዋቻ ለማንነትሽ ክብር የሌለሽ ልኮኒ ትችያለሽ ነገር ግን ሴት ስለሆንሽ ብቻ ሁሉን ሴት እወክላለው አትበይ እርግጠኛ ነኝ የሸባው ቅምጥ ነሽ አደል አዎ ለዛ ነው የሱን ንግግር የደገፍሽው የሆንሽ ክብረ ቢስ
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w Ай бұрын
@@welansatesfaye5384 በ እርግጥ የምንማረው መን እንደሆነ ግራ እኔም ይገባኛል። ስለ ሴትየዋ ስናወራ ግን ፣ ከመጀመርያውም ቤተሰብ የላትም። ማንነቷ ጥያቄ አለው። ያ ደግሞ ትልቅ የውስጥ ጦርነት አለው። ውስጥሽ ደሞ የተዘበራረቀ ከሆነ ነገሮችን አመዛዝነሽ መወሰን ያስቸግራል። አንድ ቀን የሳቀላት ሁሉ የሚወዳት ይመስላታል ። የ ውስጧ ያጣው የ ፋሚሊ ፍቅር ለማግኘት በዚህ ልክ እራሷን ታዋርዳለች ። በደንብ ካየሸው ችግሯን አንጀት ትበላለች። የጠየቀችው ነገር ፋሚሊ ሆነን ልጆች እናሳድግ ነው ያለችው። ይሄም እሷ በልጅነቷ ታጣችው ነው። ስለዚህ በጣም ልብ ይሰብራል
@girumzemichael704
@girumzemichael704 23 күн бұрын
@@welansatesfaye5384 “balyew mesekerre”… tewenjay “aymesekrm” yerasun side tenagerre new yemibalew bayhon. Gorebet, guadegnaye, zemed bihon mesekerre yemilew kal yaskedal. 2) angetuan kedefach ye hazen mlkt new enji ye tfategnet masreja aydelem 🙄 3) yetm kermo simetta ende bal akbra meyazua new, ye lijoch enat nat. Chuahi, tetayi mehon, ljochua fit tseb mefter alebat? Telek ena sefa adrgo maseb yasfelgal nuro sinnor. Bs’let.
@UMUyehyaYouTube
@UMUyehyaYouTube Ай бұрын
አላህ የእጇ ይስጣት 7 ሊጆች እዲበተኑ ምክንያት የሆንሽው ሴት አላህ ሰላም ያሳጣሽ በባልና ሚስት መካከል ገብተው. ትዳር የሚበጠብጡ ሴቶች አላህ ህይወታቸው ይበጥብጠው ::
@netsanetmulatuweldargay3948
@netsanetmulatuweldargay3948 Ай бұрын
ከወ ታሪክ የተረዳሁት ልጅ የትዳር ዋሶትና አደለም ገንዘብ ዘበት ጤና ሁለም ያልፎል እግዚያብሄርን መፍራት ይሁንልን
@user-gb7jy9up6i
@user-gb7jy9up6i Ай бұрын
ኧረ አንዳንድ ሴቶች ግን ምንአይነት የተረገማችሁ ናችሁ እንዴት የሰዉ።ባል ለዚያዉም የሰባት ልጆች አባት ምንስትሆኝ አሰብሽዉ ባልተብየዉ የስራህን።ይስጥህ እናት አንችለልጆችሽም ለራስሽም መኖርስላለብሽ እራስሽን ጤናሽን ጠብቂ
@jemo5716
@jemo5716 Ай бұрын
አንዴ ጎንደር ክ/ሐገር አንዲት የፍርድ ቤት ዳኛ የነበረ ሠዉ ሚሥቱ ሌላ ዉሽማ ይዛ ማግጣ ባልየዉ በጣም አዝኖ ከተለያዮ በዃላ ሚሥቲቱ ከባልየዉ ተባራ በመጨረሻም ሤቲቱ አራዳ የሚባል ቦታ ጠላ ሻጭ ሖና ተዋርዳ ቀላ አይቻአለሑኝ በአይኔ።አሑንም ይሕ የ የልጆችሽ አባት እግዚአብሔር 100% የይፈርድበታል።።።
@totimbira8948
@totimbira8948 Ай бұрын
Eko
@bsquadreact
@bsquadreact Ай бұрын
🔥እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏
@user-wz3ke4ib6c
@user-wz3ke4ib6c Ай бұрын
እግዚአብሔር ያግዝሽ ይህንን ሰው ከህይወትሽ አውጪው ደሞ እጅሽ ላይ ይጥለዋል
@user-mg2vm3un5l
@user-mg2vm3un5l Ай бұрын
ዛሬስ የምሰመው ሁሉ መጥፎ ከመሆኑ የተነሳ እስከመጨረሸው ላላገባ ወስኛለሁ ያአላህ አተው አግዘኝ
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g Ай бұрын
አቤት ግን ባለ ትዳር ወንድ የምታገቡ ሴቶች ምን አይነት ሴቶች ናችሁ ግን ለነፍሳችሁ አታስቡም 😢አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ
@user-yo1sw6tu2q
@user-yo1sw6tu2q Ай бұрын
ተዋርዶ ከሚያዋርድ ወላጅ እግዚአብሔር ይጠብቅ።
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Ай бұрын
እፍፍፍ የሴት ልጂ ስቃይ ግን ሁሌ በወንዶች አረ በቃ ፈጣሪ ሆይ😢😢
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም Ай бұрын
ያሳዝናል 😢 የምር እስከ መቼ -----?
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ አይ😢😢😢😢😢😢
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm Ай бұрын
ያቺ የልጆቹንአባት ያገባሽው የዘራሽውን እጨጂ እቺክፉ ቋንቋሽ ይደባለቅ
@ጣቢታ
@ጣቢታ Ай бұрын
አዋ ትገርማለች ደሞ የሴት ልጅ እናት ናት
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
😢
@user-fozeya
@user-fozeya Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-fozeya
@user-fozeya Ай бұрын
ቋቋሽ ይደባለቅ 😂😂😂አበሻ እኮ አይናገር
@lovepower1440
@lovepower1440 Ай бұрын
​@@user-fozeya😅😅
@KaluMulualem
@KaluMulualem Ай бұрын
እኔ ፍቅር ብዬ ከአንድም 2 ቴ እጅጉን ተከድቻለሁ ተበድያለሁ ከአባቴ ጀምሮ በወንዶች ተጎድቻለሁ ግን ማንንም ወንድ የመበቀልም የማስከፋትም ሀሳብ የለኝም ሰው ህይወት ውስጥ እምትገቡ ሰዎች ነግ ለራሴ ቢባል ጥሩ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ😢😢
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Ай бұрын
ባል ተብይው ልቦና ይስጥህ ሴቷስ ምን ሆነሽ ነው ባሌ ፈቶ ሌላ ባል ማግባት
@qmazpg6587
@qmazpg6587 Ай бұрын
መቸ ፈታት በላዩ ላይ አይደል የማገጠችው
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 17 МЛН
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 5 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН