ከአረብ ሀገር መጥታ ማዳሟ ስታሰቃያት የነበረውን እዚህ መጥታ ሰራተኞቿን የምታሰቃይ ሴት መጨረሻ

  Рет қаралды 42,138

በድል tube

በድል tube

Ай бұрын

#film #love #schoolife #lovestory #leyucinema#ethiopiantiktok# tiktok#ebstv #abay

Пікірлер: 130
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Ай бұрын
ሰውን ማክበር ለርስ ነው ለዛዉም ዝቅ ብሎ ለምሰሩ ልቦና ይስጠን
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 Ай бұрын
Me too 5:03
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 Ай бұрын
እኔ ለሐበሻ ሰራተኛ ከምሕን አረብ ሐገር ቆራርጦ ይጣለኝ 😭
@IsAl-ti9fk
@IsAl-ti9fk Ай бұрын
እውነት ብለሻል ውዶ እኛ ሀበሾች ጥጋባችን አይቻልም
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m Ай бұрын
ሰው ቤት ሰው ቤት ነው ለውጥ የለውም
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Ай бұрын
እውነትነው
@user-wp4cj1ud8p
@user-wp4cj1ud8p Ай бұрын
ትክክል
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Ай бұрын
​@@user-nr3sy9yy3mበደብ አለዉ እጅ ሀበሻ ሆ የኛ ነገር ተከድኖ ይብሰል እናት የሆነች ማዳም አለችኝ የሠዉ ቤትም አይመስለኝ ዉነት ለመናገር
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Ай бұрын
ግን እኮ ባላቀውም ከኢቶጵያ አሰሪ ያረብ አገር አሰሪ ክፈውቹ ይሻላሉ
@HaeatSerag
@HaeatSerag Ай бұрын
እኔእሚገርመኝ የማዳሟንልጅመሰላትእዴየቀጠረችው ምንአይነትገልቱናት😢😢😢😢😂😂😂😂
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
አረቧች ከፏቅ ሳዪሆን የጣሉን ፏቅ እንዲንራ ነዉ ስበብ የሆኑን ከችግር ለመዉጣት ከራብ ወደ መብላት ከመታረዝ ወደ መልበስ ከደሳሳ ጎጆ በግብ ለመስራት ክብር ለአረቧች
@user-fu9gi2wq3k
@user-fu9gi2wq3k Ай бұрын
ሲያዩት ያላማረ ሲበሉትም አይጣፍጥምነዉ ነገሩ😂😂
@user-qr7vr9fl3b
@user-qr7vr9fl3b 25 күн бұрын
የኛወቹ በጣም ክፉ ናቸዉ አረቦች ቢጮሁም ትንሺ ቆይተዉ ይረሱታ በምግብም የፈለግነዉን ሰርተን ብንበላ አይናገሩም እቃ ቢሰበር ከደመወዛችን አይቆርጡም አረብ ይግደለኝ😂😂😂😂
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Ай бұрын
ትል ትል የሚያክሉ ልጆች ቅን ልቦች የታላችሁ ኧረ😂😂
@ktube8920
@ktube8920 Ай бұрын
እንዲ ያለ ቤት ስራ የሚገቡት ታጋሾች ናቸው እኔ አያስችለኝም ተጋድዬ ነወ የምወጣው
@seadazewdu7212
@seadazewdu7212 25 күн бұрын
ከኢትዮጵያ አሰሪ የአረብሀገር አሰሪሺጊዜ ይግዛኝ
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e Ай бұрын
ውይይይይ ሓበሻ እኔ Ethiopia የሰው ቤት ስሰራ አንድ ብርጭቆ ሰብሬ ከደሞዜ ቆረጠችብኝ ደሞዜ ደሞ 1200 ነበረ 😂 ዐሁን ግን ቀን በቀን እቃውን ስፈጀው ውላለው መዳም ቤት እንኳን ደሞዜን ልትቆጥ ጭራሽ እቃ በሰበርኩ ቁጥር እየጠራች ልብስ ትሰጠኛለች 😂I love my madam ❤
@selamselam6431
@selamselam6431 Ай бұрын
እቃ በሰበርኩ ቁጥር እየጠራቺ ልብስ ትሠጠኛለቺ አላልሽም 🤣🤣❤️ እኔ ምልሽ ግን በቀን ስት ትሰብሪያለሽ
@misrach2350
@misrach2350 Ай бұрын
በቀጣይ መዳሟን እንዳሰብሪያት ተጠንቀቅ😂😂😂
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e Ай бұрын
@@misrach2350 kkkkkkkk
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ጭራሽ ስትሰብሪላት ስጦታ ስሰጥሻለች😂😂😂😂
@user-qz8lc5hn5v
@user-qz8lc5hn5v Ай бұрын
ወላሂ ጢቁር አዚሙድ ተደፍቶብኝ ቁርጣብኝለች መታኝለት ዉይ ትዚ ሲለኝ
@user-rr5pq1jn1d
@user-rr5pq1jn1d Ай бұрын
እኔ ሰራተኞቸ አውቀው ሲሰሩ እንጅ አላዛቸውም እንኩዋን ከፍ ዝቅ ላረጋቸው
@Ekram-rz3ho
@Ekram-rz3ho Ай бұрын
በጣም አስተማሪነገር ነው የምሰሪው
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 Ай бұрын
የብት በለው አረብኝ የሚያምረው በኝ በመዳም ቅመሞች ነው እናተ አታውሩ😮😅😅😅
@Meaza465
@Meaza465 Ай бұрын
በጣምደስይላልቪክትሪዎች❤😂🎉🎉
@bedltube
@bedltube Ай бұрын
የበለጠ እንሰራለን
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f Ай бұрын
ዳሃ ኣይለፍለት ሁሉ ነገር ብርቃቸው ሰለሆን የምርም እደዚህ ነው እሚያሰቃይውት😂😂
@MhaAli-uj7fe
@MhaAli-uj7fe Ай бұрын
Wow nice badhiye brtu gobze
@bedltube
@bedltube Ай бұрын
እናመሰግናለን
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Ай бұрын
ቆይ ግን ምን ብትበደል ነው ሰረተኞች ላይ እንዲህ ግፍ የምሳራው አቺ ያውም አረብ ሀገር ሰርተሽ ማሽን እያለ በእጅ እጣቢ ሰውን መክበረ ለራስ ነው መሳዬቱ ይቀላል ወይንስ መበረሩ ይቀላል
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Ай бұрын
ሲጀመር የአረብ አገር ባያዮም የኢትዮጵያ አሰረወች ክፎወች ናቸው አረብ ይሻለኛል
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 Ай бұрын
😂😂😂😂 የሌለ የትኛዋም አሠሪ ሠራተኛዋ ተኝታ አሰሪ አሰራም ለዛውም እደዚ ሰራተኛዋን ምትፈራ አሰሪ የማይመሥል ነገር አትስሩ አስተካክሉ
@Fouz-py9hi
@Fouz-py9hi Ай бұрын
ኡፍፍፍ
@user-db2pm5yw8p
@user-db2pm5yw8p Ай бұрын
😊 I would say something in Arabic also just Ethiopia but for another country is there is free time and it's free
@Fgh-qm9ls
@Fgh-qm9ls 3 күн бұрын
የአላህን ሥም መቀለጃ አታድርጉ ምን አሥፈለገ የሥልምና ሥም መጠቀም ሥነሥረአት ያዙ
@EeEe-pv5mw
@EeEe-pv5mw Ай бұрын
መዳምየ. ትግደለኝ ❤❤❤❤
@HilinaAyalew
@HilinaAyalew Ай бұрын
ምንም ድራማ መስራት የማይችሉ ናቸው ይደብራል
@user-zo4yy6xu3c
@user-zo4yy6xu3c Ай бұрын
ሁሉምሠዉ የጁንያገኛል
@user-wy2yo5xb6u
@user-wy2yo5xb6u Ай бұрын
Arboche. Ygdelugni auozubila Ye habesha medam. Aytalnewu
@EeEe-pv5mw
@EeEe-pv5mw Ай бұрын
ሀበሻቤት ከምሰራ ብሞት ይሻለኛል😢
@hamocell2051
@hamocell2051 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@Fouz-py9hi
@Fouz-py9hi Ай бұрын
😢😢
@mikaelmeleakuhan3370
@mikaelmeleakuhan3370 Ай бұрын
ያቺኛዋ ግን አሰሪ ነው ሰራተኛ የቀጠረችው ሰራተኛዋንኮ እንዴት እንደምትፈራት🤔 ኧረ ወደዛ የአሰሪም የሰራተኛም ልክ አለው
@liyaliza
@liyaliza Ай бұрын
አሁን አትጠገብ ልብስ እንጀራ አልሰራም ስትላት አባረረቻት የመጀመሪያዋም ሙሉ ደሞዛን ሰጥታ ነው ያባረረቻት ያችም እቃዋን ስትጨርስ ስራስለማትችል አባረረቻት እንዲሠሩላትእንጂ እንዲቀልዱ መቼም መቅጠርየለባትም አንዳች አላጠፋችም ምንሠርተውላትነው ጉልበትብዝበዛ ያላቹት እንደነዚህአይነት ሠራተኛ እንድያውም አያስፈልጉም
@heni.16
@heni.16 Ай бұрын
Betam des ylal
@bedltube
@bedltube Ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-iq2lp6gv8j
@user-iq2lp6gv8j Ай бұрын
😢😢😢🎉🎉🎉
@MdRaj-jw4xj
@MdRaj-jw4xj 27 күн бұрын
ስማችነንአታጥፍት
@hamocell2051
@hamocell2051 Ай бұрын
ማንም አያጠጋብሽም ማለት ነው አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@bedltube
@bedltube Ай бұрын
እንደዛ ነው ሃሃሃሃ
@user-od1tl4wt9s
@user-od1tl4wt9s Ай бұрын
Gin lamindnaw madamochin matifo mitadargute madamochi tiru nechewu andiandoch gin minim bihone ka ethiopia asariwochi yishalalu 😢😢😮😮
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp Ай бұрын
አረረ ማዳም ተሰግደለኝ
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 29 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz Ай бұрын
😢😢😢😢
@saedabdallah7463
@saedabdallah7463 Ай бұрын
ዝም ብለሽ የአላህን ስም አትጥሪ ነጃሳ ምን ትመስላለች
@user-cp5dt6sg5n
@user-cp5dt6sg5n Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@selamegetachew594
@selamegetachew594 Ай бұрын
እድሜ ለብሬ ጨረስኩ አላለችም 😂😂😂😂
@kadimaku4362
@kadimaku4362 25 күн бұрын
ሰለ አረብ ሀገር መታቹ ሳታዩ ማን ሰሩ አላቹ ሆሆሆ
@UssG-pz4yl
@UssG-pz4yl Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉
@sawa8227
@sawa8227 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@madinaahmed6931
@madinaahmed6931 Ай бұрын
በጣም ሳስጠላባትደግሞ አልቀረብሺም
@gideytesfom3335
@gideytesfom3335 Ай бұрын
Wey deferet besew mekeled feteri gefun etef enedemimeleselechihu ateresu
@abibeyene8492
@abibeyene8492 Ай бұрын
አምስት መቶ ሺ መኪና አለ እንዴ??
@kedest-vn6mz
@kedest-vn6mz Ай бұрын
አርበኛ ዘጋኝ😂😂😂
@AyaSaed-bj8cs
@AyaSaed-bj8cs Ай бұрын
😅😅😅😅መዝጋት ብቻ ያቅለሽልሻል እጂ😅😅😅
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 Ай бұрын
በጣም ምናለበት የግድ አረበኛ ቀላቅሉ የተባሉ ይመስል ሆ😅😅😅😅
@sarasara-rr8rc
@sarasara-rr8rc Ай бұрын
ዘጋኝ ብቻ 😂😂😂😂
@RABIRABI-dx3br
@RABIRABI-dx3br Ай бұрын
ላያስችልአይስጥም
@MoMo-ig1od
@MoMo-ig1od Ай бұрын
ውይ ማብራት😂😂😂እኔምድነኝ ሰው እኮ ንገሪልን
@WaliyaAsfaw
@WaliyaAsfaw Ай бұрын
Wushaaat wushat uuuuffddd
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Ай бұрын
ግን የውነት አሉ የሆነችልጃ ተቀጥራ ሰሰራ ታሰቃዬኛለች ኘለች እኔ አረብ አገር ተቀጥቅጪ ነው የሰራሁት አንችም ተቀጥቀጪ ትለኛለች አለይ
@semegntefera3607
@semegntefera3607 Ай бұрын
😢
@tigistabebs8127
@tigistabebs8127 Ай бұрын
ለአች ብላ ነው ሸቃላ የሜሉት ሰም ሴያስጠላኝ😂😂😂😂😂
@user-lm3jz9rw2r
@user-lm3jz9rw2r Ай бұрын
አረብ እንደ ሀበሻ ክፉ አይደለም አልብሶ አብልቶ አጠጥቶ ነው ሀበሻ ከክፋት ውጭ ሊላ ምን ያውቃል ያጅሽን ነው ያገኝሽው
@tafach323
@tafach323 Ай бұрын
ትምህርት ፀጪ ነው ከአረብ ሀገር ለምትመጡ አስቡበት
@bedltube
@bedltube Ай бұрын
Ewtnt
@giasbd1278
@giasbd1278 Ай бұрын
😮​@@bedltube
@user-wp4cj1ud8p
@user-wp4cj1ud8p Ай бұрын
አረ የዝች የባሰ ነው
@MhaAli-uj7fe
@MhaAli-uj7fe Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-pp9px8jh2y
@user-pp9px8jh2y Ай бұрын
አራዳ ከሚሥመኝ ፋራ ይከሠኝ ያሣለፈችዉንረሥታ ረምጦ እሧምመዳምሁናታሠቃያለች
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Ай бұрын
እርምጦ😂😂
@user-pp9px8jh2y
@user-pp9px8jh2y Ай бұрын
@@user-vs8kq4zi4p ኤ ወላ ሥታናዲዲ እረምጦየሆነች ሸቃልነቷንረሥታትረመጣለች
@sumeyazeyadi
@sumeyazeyadi Ай бұрын
😏😏😏allahyenantemechiawdchiaydelem😳😳😳erefu
@misraabdala4647
@misraabdala4647 Ай бұрын
Yabiti ያብት ከከከከከከከከ 😂😂😂😂
@AhhshdhSggshsg-xu7xq
@AhhshdhSggshsg-xu7xq Ай бұрын
🙃🙃ጂላፎ
@ZakeyahKader
@ZakeyahKader Ай бұрын
በራስሽ፡እምነት፡ስሪ፡ሸቃሊት
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Ай бұрын
😂😂😂😂
@ZakeyahKader
@ZakeyahKader Ай бұрын
ስንት፡ጥሩ፡ባለበት፡ስንት፡መጥፎአለ፡አይ፡ኢትዮጲያ፡ስንቱ፡ቻልክ፡
@liyamogessara
@liyamogessara Ай бұрын
እንዲህም አለ እንዴ በሸቃጣ😊
@Enemamare78
@Enemamare78 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ktube8920
@ktube8920 Ай бұрын
ያብንት ሺትሰውይን 😂😂😂 90ናኛው የኢትዮ ቋንቋ አረበኛ ሁኗል ጆሯቹ ይስማ 😂🙈 ወጣቱም ከልመው ሹፈው ሁኗል ቋንቋቸው
@user-is6yd8vd6c
@user-is6yd8vd6c Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤔🤔
@user-hz3xx6ib2q
@user-hz3xx6ib2q Ай бұрын
😂, 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tg6gu2yu1p
@user-tg6gu2yu1p Ай бұрын
ከሀበሻቤት ከምስርው ያርብ ጆብይብላኝ
@user-oi1ku9ze6p
@user-oi1ku9ze6p Ай бұрын
ጀሮየ ነው ብሬ ስትል ሰማሁ😂😂😂😂😂
@UmuRim
@UmuRim Ай бұрын
ወላሂ ትላለችዴ በቃ የናንተ መቀለጃ አረጋቺሁት
@azebkeren1020
@azebkeren1020 Ай бұрын
Wshetamo ethopia hg ale ede😂😂😂
@user-qs3jl7es5m
@user-qs3jl7es5m Ай бұрын
አንቺ ጭጋፍ አላህ በዳቺ ጨብራራ እና ዉፍ አፍ የሚጠራ አደለም እንከባበር እሺ አሰርሽለትን ጥሪ አሰሪ አረብ ነዉ ብሽ ከሆነ እንዴት እናት የሆኑ አሰሪዎ አሉ መሠለሽ ዉርጋጥ ስታስጠሊ
@AhhshdhSggshsg-xu7xq
@AhhshdhSggshsg-xu7xq Ай бұрын
የዳሀ ቀብራራ ጂላፎ
@ayat9275
@ayat9275 Ай бұрын
yigerimal
@bedltube
@bedltube Ай бұрын
እውነት ነው
@tenagnebelewkebede
@tenagnebelewkebede Ай бұрын
Zm bilo ngr new
@Warka1010
@Warka1010 Ай бұрын
ምድረ ደደብ የትኛውንም ፊልም ምሰሩት በአረብ ሀገር ሴት ነው Aጭ
@LubabaMohamed-no2lt
@LubabaMohamed-no2lt Ай бұрын
ነጫጪባ ሁላ
@user-pj9dg7qs3d
@user-pj9dg7qs3d Ай бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@zewdneshkassa1240
@zewdneshkassa1240 Ай бұрын
@Ekram-rz3ho
@Ekram-rz3ho Ай бұрын
በጣም አስተማሪነገር ነው የምሰሪው
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@mimochahin1335
@mimochahin1335 Ай бұрын
😢😢😢😢
@GfdssfFeeeft
@GfdssfFeeeft 28 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zewdneshkassa1240
@zewdneshkassa1240 Ай бұрын
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 27 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 87 МЛН
በትዳሩ ላይ የሚማግጠው አባወራ መጨረሻ
24:52
ይሄ ሁሉ ሴራ ግን ለምን??😭😭😭😭😭
15:39
Emebet Kassa
Рет қаралды 62 М.
በይቅርታ ሰላም ወርዲል ቀጣይ ጉዞ ሰርግ ነዉ
11:17
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 73 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 17 МЛН