ከአረብ ሀገር ስትመለስ ንብረቷ በወንድሟ ተዘርፎ ጠበቃት

  Рет қаралды 88,968

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

2 ай бұрын

Пікірлер: 288
@BilagiAmare
@BilagiAmare 2 ай бұрын
አይይ የ አረብ ሀገር ሴት ሁሌም ይቀለድባታል 😢😢ግንኮ ለሁሉም ሰው ስለምናስብ ነው እህቶቸ ተጠንቀቁ😢
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 2 ай бұрын
Lek new enen gen ayechemerem because ene aleshewedem ezeabeher yemesegen genezeben betemeleket ke ehetoche wechi lemanem alekem esunem besem liyasekemetu becha ... . Enadedalehu even yegna lejoch sew siyamenu ... 😭
@Mekiii998
@Mekiii998 2 ай бұрын
🙏🥲
@kibitadese696
@kibitadese696 2 ай бұрын
4ኛ ነኝ like አርጉኝ አምሮኝ ነው. የኛ ልጆች ከዝህ ተማሩ እኔ በ አጎቴ 2500 ሺ ተከድችለው አሁን በታሳቤ layim አልክም በታሳብ ራሱ ለምን በኛ አትልክም እያሉ ተምዶዋኛል. Ayanagirugnim ሁላ ዘግቶኛል እኔ ደግሞ የ ሁለት ዓመት ልፋቴ ን ተበልችለው ከዝህ በሆላ አንድም ሰው ላይ አልክም በራሴ acount አርጋለው ብር alamalake ብቻ ሁሉም ርቆኛል የራሳችሁ ጉዳይ ጭካነን እና ራስ ወዳድነትን አስተምሮውኛል 😔
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 2 ай бұрын
ጎበዝ! ደሞም እንኳንስ ዘጉሽ~በተዘዋዋሪ ጠላትሽን አወቅሽ ማለት እኮ ነው። ደሞ ምግብ ቢያቀርቡልሽ እንዳትበዪ እህቴ~ እኛ ያልበላነውን እሷም አትበላውም ብለው ነው ሚደፉሽ። አንቺ ስራሽን ስሪ የምታምኚው አምላክ የላብሽን ይባርክልሽ እልሻለሁ እህቴ
@kibitadese696
@kibitadese696 2 ай бұрын
@@abiylulseged3153 ameen ameen ameen ለ ሁላቺንም 🙏😘😘
@user-zj1ik2gb4x
@user-zj1ik2gb4x 2 ай бұрын
ማን ላኪ አለሺ ባጎትሺ አባትሺ ተቀምጦ ትገርሚ አለሺ
@kibitadese696
@kibitadese696 2 ай бұрын
@@user-zj1ik2gb4x abat የላኚም የ እንጀራ አባት ነው እሱ ደሞ አይወደግንም ወድቄ እድህ ቀር ነው እሱ ፍላጎቱ ከናተ ጋም አታልቶኛል ከመጀምርያም ሳታቂ አትፍረጂ
@user-zj1ik2gb4x
@user-zj1ik2gb4x 2 ай бұрын
@@kibitadese696 የኔ ሚስኒን 🥺🥺🥺🥺 ለበጎ ነው እህቴ የየቲምን የሚበላ አላህ እሳቱን ያውረድባቸው ዱኒያም አሄራም አይዞሺ ጠካራ ሁኝ ያልፋል አይዞሺ
@user-op7wp5mz7j
@user-op7wp5mz7j 2 ай бұрын
ያረብ አተ ሁነን ነግበእኔነው ያአላህ በእዝነትህ ጥላስር አርገን🤲🤲🤲🤲
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 ай бұрын
ርዕስ አሰጣጡ ትክክል አይደለም በጣም ስህተት ነው ምክንያቱም ወንድሟ መልካም ሰው ነው ሚስቱ ናት መጥፎ ሴት ወንድሟ በፈቃደኝነት ስሙን ወደ እህቱ አዘዋውሯል
@alamalam5582
@alamalam5582 2 ай бұрын
በትክክል
@JerusalemEyu-ed5wn
@JerusalemEyu-ed5wn 2 ай бұрын
በትክክል 🥰🥰
@user-kr9pq1kx9q
@user-kr9pq1kx9q 2 ай бұрын
አቤት እደኔ ይሄን ፕሮግራም የሚወድ ❤ላይክ አድርጉ
@tarikgaredew9499
@tarikgaredew9499 2 ай бұрын
ይሄኛው ግን ህፃንም አይሰራውም።
@JemalAhmed3025
@JemalAhmed3025 2 ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን ወዳጆቻችን
@muktartube1326
@muktartube1326 2 ай бұрын
አቦ አትጃጃሉ ያረብ ሀገር ሴት አይደለነም የኢትዮጵያ ሴቶች ነን ሰርቶ ለማገኘት ስደት ወጣን አረብ ሀገር ሰርቶ ማገኛችን ነው ስደት ብዙ ነገር ያስተምራን እንደዝህ ሞኝ አይደለንም ድራማውን አልቻላችሁበትም በቤተሰብ የተከዳች ትኖራለች እንጂ እንደዝህ አይደለም
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel 2 ай бұрын
የማይመሥል ድራማ ለምን ታቀርባላችሁ እኛ የአረብ አገር ሴቶች ጀግናና ብልህ ነንጂ እንደዚህ ጂል አደለንም የምናገኘው ገንዘብ የደም ገንዘባችን ስለሆነ በቀላሉ አንሸወድም እኔ በበኩሌ የፈለገው ቢመጣ አልሸወድም
@nas7117
@nas7117 2 ай бұрын
እኔም ብልጥ ነኝ ግን በዛው ልክ ብዙ ጅሎች አሉ
@mametomeri
@mametomeri 2 ай бұрын
እኔ ብልጥ ነኝ በይ ስንቱ ነው በቤተሰቡ የተከዳው
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 2 ай бұрын
ይሄንንአትበይ
@AmelawerkKurbel
@AmelawerkKurbel 2 ай бұрын
@@mametomeri አልኩሽኮ እና አንቺስ ብትሆኚ በጅሽ የገባውን መልሰሽ ትሰጫለሽዴ
@zeyenyadawud9443
@zeyenyadawud9443 2 ай бұрын
እኔም እንደዛ ነው የምለው ደሞ ይደጋግሙታል ያማረባቸው ይመስል የአረብሃገር የሚመጡ ጅሎች ናቸው እያሉ ይሉናል😢
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል አጨራረስ አንጀቴ ራሰ ይህቺ ተንኮለኛ ሰራችውላት ጥሩ ወንድም ተባረክ
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 2 ай бұрын
መቼ ነዉ ከአረብ ሀገር ሴት ምትወርዱት አንዳዴ ደ ኤሮፕ ሂዱ ሠለቸን እኮ
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e 2 ай бұрын
እዉነት ያስብላል
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 2 ай бұрын
😂😂ጥሩነው
@Mekiii998
@Mekiii998 2 ай бұрын
ትምህርት ነው እኮ 😢
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 ай бұрын
ድራማችሁ ጥሩ ሁኖ ሳለ ነገር ግን አንዳንድ ለምትናገሯቸው ቃል ተጠቀቁ. አረብ ሀገር ሲሆዱ ጅል ነው የሚሆኑት አላለችም. ሚስት ተብየዋ የጅሺን ነው ያገኘሺው ስደት ላይ የሚኖሩ እህቶቸን እብድ ና ሞኝ ናቸው በሚል ድራማ ስትስሩ በጣም ነው የምትደብሩኝ
@woinea3883
@woinea3883 2 ай бұрын
እኔ አረብ አገር አልኖርም ግን በአረብ አገር የሚኖሩ እህቶች ለፍተው ደም ተፍተው ገንዘብ እንደሚያገኙና ቤተሰብ እንደሚረዱ አውቃለሁ ግን መቀለጃ ሲሆኑ በጣም ያናድደኛል ትልቋ አሜሪካ የምትባለውም ካልተለፋ አይኖርም ሰው በራሱ ካላየው ማንም ሊገባው አይችልም።
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 2 ай бұрын
የምር የጅልም ጅል ነን ሀቅ ነዉ እሄ
@user-di1we8vp9g
@user-di1we8vp9g 2 ай бұрын
ያረባገር ሴት ጅልናት አልሽ እኛጅል አይደለንም አችነሽ ጅል
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 2 ай бұрын
ይችሞሆዶ ስታናድድ
@user-xp2cs5sb5b
@user-xp2cs5sb5b 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሞትኩ😂😂😂😂
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝ 29:49
@selame3757
@selame3757 2 ай бұрын
ሚስቲቱ እራሱ የሆነች ኣሲድ ባለፋችበት ቤቴነዉ ስትል ሸም የለም ኧረ ምናይነት ዘመን ላይ ነን ከቤተሰብ ገንዘብ በለጠ🥺🥺
@user-ig9hy6ky9d
@user-ig9hy6ky9d 2 ай бұрын
😭😭😭❤❤❤🙏
@uaeuae7355
@uaeuae7355 Ай бұрын
እርእሡ ሊላ የምናየዉ ሊላ ወድሟ ምንም አላረገ ሠረቶ በጆ ነዉ ያሥረከባት ግን መጨረሻዉ ደሥ ብሎኛል😢😢❤❤❤
@JemalAhmed3025
@JemalAhmed3025 2 ай бұрын
ላይክ አድርጉኝ ወዘተ ምንድነው ጥቅሙ ወገን አስተያየት ሰጥታችሁ አወጡምዴ🤔
@user-ef5kp2qj7l
@user-ef5kp2qj7l 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@BilagiAmare
@BilagiAmare 2 ай бұрын
የላይክ ጥማት ነው እንረዳዳ እንጅ ወገን 😅😅😅😅😅😅😅😅
@hjezehjezr9522
@hjezehjezr9522 Ай бұрын
አይ ያረብ አገር የምታገኘው ፈተና ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ ቆሻሻ ልጅ ነሽ ትቀልዳላቹ በሰው ልጅ😢😢😢😢
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 2 ай бұрын
ይሄ በኔ ላይ የደረሰ ነው 8 አመት ሙሉ ደክሜ ካደኝ አይ ወድም
@selame3757
@selame3757 2 ай бұрын
🥺🥺🥺ኣይ የኛ ስቃይ ኣይዞን የኔ ዉድእኔም እዳንች ነኘ የኔማ ያ ኣልበቃ ብሎ ተመልሽ ከመጠዉ በሁላ ደግሞ እኔጋ ብር ይፈልጋሉ ኣሁን ሁሎቹም ተጣሉኘ 🥺
@user-vk8ym1li4h
@user-vk8ym1li4h 2 ай бұрын
Ayzosh ​@@selame3757
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 2 ай бұрын
@@selame3757 የኔን ባየሽ ጨርሸ ኩርፍ ነኝ
@Crr-kq2lh
@Crr-kq2lh 2 ай бұрын
አይዞሽ እኔም አምስት አመት ድካሜ የትም ቀርቷል
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 ай бұрын
😭 በሁላችንም አለ አይዞን ባመኑት መከዳት የማይሽር ቁስል ነው አልሀምዱሊላህ ብቻ
@-vk6qz
@-vk6qz 2 ай бұрын
አጨራርሱ ደስ ይላል ብሯን መመለሱ በቃ ከአረብ ሀገር የሄደች ሴት እብዱ ነች አይደል ያረብ በራህመትክ እየን
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 2 ай бұрын
እኔም ተበልቻለው እኔማ መላው ቤተሰቤ ነው ስልክ እንኳን ሚደውሉልኝ ብር ሲፈልጉ ነው ይይይይይ
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 2 ай бұрын
አይዞሽ ወድቀው አያሳይሽ እህቴ ያችእባአ አይለቃቸውም
@user-hg8so6jz3z
@user-hg8so6jz3z 2 ай бұрын
ከዝህ ነገረ ምን ተማራችሁ ውላሂ ትክክልኛ ትምህረትነው
@tanzilanourden4311
@tanzilanourden4311 2 ай бұрын
Gays rasachinin intabk😢😢😢
@MayaHamza-jg5ek
@MayaHamza-jg5ek 2 ай бұрын
ሳህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 2 ай бұрын
አውሬ ይብላቹ ያራብ አገር ሴት እኮ ሞኝ ሰትሆን ያወህና አዘኝ ስለሆናች ናው መጨራሻው ምገርም ናው
@uaedxb6960
@uaedxb6960 2 ай бұрын
ያረብ ሀገር ሴት ከዚህ መማር አለባችሁ።
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 2 ай бұрын
😢😢😢
@user-jj1ys5wo9g
@user-jj1ys5wo9g 2 ай бұрын
ጥሩ ያስተምራል የሰው ሐቅ የሰው ነውና አንሳሳት ወገን
@ethio125
@ethio125 2 ай бұрын
የአረብ ሃገር ሴት እንቁ እንደ አንቺ ከተማ ስታካልል አትውልም
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 2 ай бұрын
አርዕስቱ እና ድራማው እየቅል ሸም ነው ። በፊት የእናንተን ዝግጅት በጉጉት ነበር የምጠብቀው አሁን ግን አይነፋም።
@user-bw3sg7ol1c
@user-bw3sg7ol1c 2 ай бұрын
ቆይ እናንተ አርቲስቶች ከአረብ ሀገረ ሴት ውጪ ለላድራማ የላችሁም መቼም የአረብ ሀገር ለማንም ወንድም ነዉ የምትላክዉ ማለት ነው😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝ 26:53
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 2 ай бұрын
በጣምአሰተማሪነወ ሰትአህቶችእያለቀሱነወ ግንአጠርአድርጉት
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds 2 ай бұрын
አዎትምርት አለው ሰንቶች ናቸው በወንዶሞቻቸው ሰም አረገው ወንዶሞች ያገቡት
@asseb5268
@asseb5268 2 ай бұрын
ገና ዛሬ አሪፍ መልእክት ሰራቹህ👍
@gufh9364
@gufh9364 2 ай бұрын
አቤት በአረብ ሀገር ሴት የምትዉረዱት😂😂😂😂😂😂
@Mekiii998
@Mekiii998 2 ай бұрын
አምላኬ አንተ ፍረዳኝ 😢ተሰቃያዉ🙏
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 2 ай бұрын
ዘንድሮ መቸም ዩቱበሮች በኛ በመዳም ቅመሞች ሸቀላችሁ
@NawaMawa-sw1zu
@NawaMawa-sw1zu 2 ай бұрын
ያጃጂልሽ ጂል ነው የሚሆኑት አላለችም ከንቱ😏😏😂😂😂😂
@Bereket842
@Bereket842 2 ай бұрын
እንደኛብልጥእለ💪ስገጤሁላ🙄😏😏😏😏😏
@user-xv6ny7by2t
@user-xv6ny7by2t 2 ай бұрын
ተዉ ያገሬልጆች አበረታቱኝ ወላሂ ሥደት አሥጠልቶኛል ደምሩኝ ተዉ😢😢😢 በተረፈ አሏህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ዉዶቸ
@user-fs3bh7pz8s
@user-fs3bh7pz8s 2 ай бұрын
ይችጅልጅላጅል፤የአረባገርሴትጅልናቸውአላለችም።ይችእከፍ።አገውጎጋ
@infologyy
@infologyy 2 ай бұрын
ገረድ ሁሌም ገረድ ነው- ስምሽ ጺዮን ምትምይው በሌላ እምነት፣ ወይ እዛው አልሄድሽ ወይ የራስሽን አልያዝሽ- ለየትኛውም እምነት ክብር የሌላቸው ሰዎች ናቸው በሁለት ቢላ ለመብላት ሚሞክሩት!!! ! ገዳም እሄዳለዉ ምትለው ለጉብኝት ነው እንዴ!?
@user-fu1bg1hu7n
@user-fu1bg1hu7n Ай бұрын
እኔም እኮ ግራ ገባኝ
@madinahuseen3202
@madinahuseen3202 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢ግን ወላሂ እኔም አይቻለሁ አክስቴ ወድሞ ቤትሠርቱላት ነበረ ከዛስሙን በሱእና በሚስቱ አርጎ መጨረሻላይ ሚስቱ እኔም ለፍቸዉ ያሠራሁት ብላ በስም አላዞርም አለች በዛዉ ተጣሉ አምስት አመትለፍታ አክስቴም ቀረች ዛሪ ሁለተኛ መጣበሠዉቤት ትቃጠልአለች 😢😢😢
@TitishuKabato
@TitishuKabato 2 ай бұрын
Macharshw batam nw das yalegn❤🎉
@Hameremedia21
@Hameremedia21 2 ай бұрын
ይሄስ ጥሩ ነበረ ግን አባካችሁ የሆነች ልጅ አለች ልጆቿን የሰራችሁ ቤቷን የእህቷ ልጅ ባሏንም ቀምታ ይሄው ሰው ሀገር ላይ የተሰቃዬች ነው ንብረትስ ይቅርብኝ ልጆቼን ነው የምፈልገው ብላለች እርዷት😭😭😭
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝ 27:20
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu 2 ай бұрын
ደምሪኝ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
@@FikralemMengestu ነይ እማ ደሚሬሸለሁ ደሚርኝ
@addisw1713
@addisw1713 2 ай бұрын
መጰረሻው ደስ ይላል
@gufh9364
@gufh9364 2 ай бұрын
እኔ ብሆን ማሪያምን አላሸዉድላትም ደም እኮ ምን እዳቅምሰችዉን አላቅም መጃጃል አላለችም 😂😂😂😂
@user-gu1vq8fu9s
@user-gu1vq8fu9s 2 ай бұрын
ያረብ ሀገር እያላች ትቀልዳላችሁ ምን ያህል ጠካራ እደሆነች ሰት ስቃይ. መከራ ለራሷ እደ ሻማ እየቀለጠች የቤተሰቦቻ የምትኖር ሴት ናች እብድ ናቸው ትያለሺ ለማያቅሺ ጉርኛ አቅሻለሁ
@user-dm5em9cl7s
@user-dm5em9cl7s 2 ай бұрын
ከዚድራማ ትምርት መውሰድ አለብን አጉል እርራኤ ቢቀርብን የሻላል በየሚዲአው ረጂ የ እየኦን ትርፉ አኤነው😢
@user-dj4nc6eg5o
@user-dj4nc6eg5o 2 ай бұрын
እረ. ያንጀልጅልሽ. ቀርፋፋ. እደ. አውቀነው 😢😢😢😢😢
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 2 ай бұрын
እኮ
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 2 ай бұрын
ይችሞሆዶበይ ስታናድድ
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@hamdiyaa8776
@hamdiyaa8776 2 ай бұрын
Dengice nebar gin macereshew yamral👍👍
@tigis123
@tigis123 2 ай бұрын
አሪፍ ነው❤❤❤በዚ ቀጥሉ❤❤
@dohadoha8116
@dohadoha8116 2 ай бұрын
ቆሻሻ ሴተኛ አዳሪ ሁላ እኛ ከናንተጋር አንወዳዴርም እናንተ በፊልም ሰበብ ወንዲጋር እዬተላላሳችሁ እንዴምሰረት እኛ በክብር የምነሰራ ሰንት ጀግኖች አሉ ቤተሰባቸውን እራሳቸውን የቀዬሩ በሞከርሺኝ ጂልነቴን አሳይሸ ነበር ዝፈጦች
@ChuChu-js2fx
@ChuChu-js2fx 6 күн бұрын
ካርታን ያህል ለባዳ ደሞ ወንድምሸ ቢያቅ አትጎጁም ነበረ ሰጋሸ ይሻላል
@ZahraFeta
@ZahraFeta 2 ай бұрын
ደግሞ ወላሂ ምናምን እያልሺ በሐይማኖታቺነ አትቀልጂ አዱም የኛን የመዳምን ቅመም አይመሥል የሰራቺሁት
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢 አእ እኛ መከራችን
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 2 ай бұрын
ኸረረረረረረረረረረረረረረ እንደወንድ ቆፍጠን በል
@ksakssabdksakssabd1288
@ksakssabdksakssabd1288 2 ай бұрын
አሰመሳይሰዉአይጣልልነዉ እበት ጅልናቸዉትላለች
@user-ld4mg4wl4g
@user-ld4mg4wl4g 2 ай бұрын
ከ አርበ አገር የመጣቸወን ልጅ አሰታወሳቸት ከ6 ወር በፊት ፍራንክ ተደርጋአ ነበር ❤❤❤
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Ай бұрын
ርዕሱ በወንድሟ ተዘረፈች ነው የሚለው ግን የተዘረፈችው በወንድሟ ሚስት ነው እሱም በልጅቷ ድክመት ከስጋዋ ባእዳን አምና ምን አላስተማረኝም።
@ksakssabdksakssabd1288
@ksakssabdksakssabd1288 2 ай бұрын
ሚሰቲቱ እናጋደኛይቱ የተረገሙከቱናችሁ
@makiamakia3834
@makiamakia3834 2 ай бұрын
ዋው
@ShewitYemariyam
@ShewitYemariyam 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው😢
@user-mq5yo8mn3p
@user-mq5yo8mn3p Ай бұрын
እረእሱ ግን ልክ አደለም በ ወድሟ አልተበለችም
@AKFB-vk1cd
@AKFB-vk1cd 2 ай бұрын
Teberke Wendme bexm teru
@gufh9364
@gufh9364 2 ай бұрын
በሸታ ደም የአረብ ሀገር ሴት ትላለች ሃሳስ
@HappyCornflowers-bc9by
@HappyCornflowers-bc9by 12 күн бұрын
የ ሀባሻ ዉጥት ስድብ ነው ትርፉ ድካም ብቻ 😭😭😭😭
@ZInatZin-uz9kh
@ZInatZin-uz9kh Ай бұрын
ወድም ጠላሁ እረ ውይ የሥራችሁን ይሥጣችሁ
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 2 ай бұрын
I am sorry for her
@meskeremdebela3697
@meskeremdebela3697 2 ай бұрын
Mechereshawu arfi new mejemeriya anadedegn😢😢😢😢
@DemewezAbabu
@DemewezAbabu 2 ай бұрын
በጠም አስተማር ድራማ ነዉ❤❤❤❤❤
@halom3886
@halom3886 2 ай бұрын
ርእስ በጣም ይደብራል
@meditube1065
@meditube1065 2 ай бұрын
ያን ያህል አይደብርም
@halom3886
@halom3886 2 ай бұрын
ምን ማለት ነው በወንድሟ አልተዘረፈችም
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝ 31:08
@tayechefo6312
@tayechefo6312 2 ай бұрын
ኡፍ፤ ስቃጠል ቆይቼ መጨረሻ ላይ አንጀቴ ወተት ጠጣ ።
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝ ማማዬ 34:30
@MafiAla-qo8qb
@MafiAla-qo8qb 2 ай бұрын
እሰይ ሰው የዘራውን ነው የሚያጭድ ይህ ነው መጨርሻው ደስ አለኝ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝ 38:06
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e 2 ай бұрын
ምን እሚሉት ቀልዲነዉ ሊያዉም በምነት ጂላፎወች በራሳችሁ እምነት አሠሩምዴ
@user-hs1nv7ih5j
@user-hs1nv7ih5j 2 ай бұрын
ያጀልሺ. እከፈ
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l 2 ай бұрын
Acheraresu btam ymral🎉
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 ай бұрын
These days in Ethiopia they do anything to take your own money away from you😢
@tsigekebede1835
@tsigekebede1835 2 ай бұрын
መጨረሻው አጀቴ እራስ❤
@hanifker6
@hanifker6 2 ай бұрын
አሪፍ ነው ግን እርስ አሰጣጥ አራባና ቆቦ አስተካክሉ
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e 2 ай бұрын
እይታ እዲያገኙ ይሆናላ
@MmJohar
@MmJohar 2 ай бұрын
እኮ😅😅
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
የምያስጠላ ድራማ😢😢😢😢
@user-qh4wb4nv6x
@user-qh4wb4nv6x Ай бұрын
ርዕሳቺሁንአስተካክሉ
@RAHMA17512
@RAHMA17512 2 ай бұрын
ሚስት ተብየዋ ይድፋሽ አቦ ገልቱ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 2 ай бұрын
ሙስሊም ናት ❤አለባበስሽ እያገናዘብኩ ነበር
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 2 ай бұрын
ገደም አለች እኮ
@yonashagos6940
@yonashagos6940 2 ай бұрын
ሄኖክ የሚባለው ሰውዬ ደላላ ምናምን ሆኖ ቢሰራ ነው የሚዋጣለትእንጂ : እናንተደሞ ሁልግዜ ባል ሆኖ እንዲሰራ ነው የምታደርጉት። ስተት ነው
@user-hf1mz3hd5m
@user-hf1mz3hd5m 2 ай бұрын
Be abaya atasmslu andun yazu atkelaklu
@user-bm1vn4uy6p
@user-bm1vn4uy6p 2 ай бұрын
እኔ ግማሽ ጎንሽ ሙስሊም ምንኛ ነዉ ገዳም ዉሰዱኝ
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 2 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@maskrammaskaram425
@maskrammaskaram425 Ай бұрын
eishi gem yigem gematam nati sitastala yi deram mislosh new 😢
@bettyboo7783
@bettyboo7783 2 ай бұрын
ኣይንህ ይውጣ ሌቧች
@Tube-it2tr
@Tube-it2tr 2 ай бұрын
ሸቃሊት እስከመቸ መጫወቻ እንሁን ለማንኛውም ትምርት ውሰዱ
@hidatfeisha2647
@hidatfeisha2647 2 ай бұрын
😢
@romangedeye9684
@romangedeye9684 2 ай бұрын
እናንተ ደደቦች የአረብ አገር ሴት እያላቹ ምሳሌ እምታረጉት ጭቅጭቅቹ እግዚአብሔር እማትፈሩ በነሱ ቀልድ አቁሙ በነሱ ነው ቁጭ ብላቹ እምትበሉት ይቺ ሚስት ተብየው ደሞ ጨካኝ ባለጌ በስው ገንዘብ የኔ ትላለች ጉረኛ እግዚአብሔር እማትፈራ ጭካኞች ድራማ አይደለም እና ገንዘባቹ ራሳቹ መውደድ
@user-yo6sq1ej3f
@user-yo6sq1ej3f 2 ай бұрын
Unet bexam yasazinal enya sew ager yeteseqayen ide ebid na lifatachin waga maxatu yasixelal Sidet yalachu wagenoche maninim atimenu ihe tilq melikte new 😢😢
@user-gl5fw4bn6y
@user-gl5fw4bn6y 22 күн бұрын
የወድአልጫ😂😂😂😂
@user-jm5zu6bz2h
@user-jm5zu6bz2h 2 ай бұрын
ጅልነታችን እናተን መከታተላችን ነው ምድረ ቀፎ
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-cq4jj3vd6k
@user-cq4jj3vd6k 2 ай бұрын
አቦ ተመቻችሁኝ ለሰው ቅን መሆን ዋጋ እያስከፈለ ነው
@RomanGoshu
@RomanGoshu 2 ай бұрын
Wey gud men aynet mist nat yesew nibret muchich😢😢😢
@fasekaseumseume-wi4lg
@fasekaseumseume-wi4lg 2 ай бұрын
ትፋታ ከህት አትበልጥም
@zainabazainaba6717
@zainabazainaba6717 2 ай бұрын
ምድረ ክፍታፍ ድራማ እያለች በረብ ሀገር ሴት ትሸቅላለች
@user-wl7eh4po6j
@user-wl7eh4po6j 2 ай бұрын
የምን ውጭ ብቻ ነው ለህግም መቅረብ አለባት?
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 2 ай бұрын
ደሚርኝ 37:19
@ZenbS-bv7gm
@ZenbS-bv7gm 2 ай бұрын
ምንይዘዉ ይመጣሉ አላለችም. አመዳም
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p 2 ай бұрын
አንችሞሆዶ እኛ የአረብ ሀገር ጅል አይደለም
@asnaasale
@asnaasale 2 ай бұрын
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 2 ай бұрын
Esay dage arakat laba endet yea sawe haket tebalalachu laboch Egzeabher yeker yebalacho
@ajtv495
@ajtv495 2 ай бұрын
❤❤❤😊😢
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 26 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
በባሏ እናት የተሰቃየችው ሴት መጨረሻ
39:28
የእኛ ቀናት #192 ልጆቼ ሰርፕራይዝ አድርገዉ አስደነገጡኝ::
13:02
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 23 М.
የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
29:00
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 4,3 МЛН
Самый Лучший Дедушка ❤️
0:15
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 1,7 МЛН