ምክረ አበው ስለ እጮኝነት እና የትዳር ህይወት (ለእኔ የምትሆነኝን የትዳር አጋር እንዴት ማወቅ እችላለሁ)

  Рет қаралды 5,404

አኃት ዘተዋህዶ Sisters Zetewahido

አኃት ዘተዋህዶ Sisters Zetewahido

2 жыл бұрын

በቻናላችን ላይ የሚተላለፉ መንፈስን የሚያድሱ ድንቅ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ ትምህርቶች (ስብከቶች)፣ ምክረ አበው (የአባቶች ምክር)፣ መነባንቦች፣ ትረካዎች፣ እንዲሁም ሌሎች መረጃዎች እንዳያመልጥዎ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑን፡፡ ለሌሎች ያጋሩ፣ አስተያየትዎን ይለግሱን፡፡ ረድኤተ እግዚአብሔር አይለየን፡፡

Пікірлер: 68
@Admaletube
@Admaletube Жыл бұрын
ከማር በላይ የሚጥም የእግዚአብሔር ቃል በእውነት ደስ ሲል አባቶቻች እድሜ ይስጥልን በእውነት። እጅግ የሚጠቅም ትምህርት ነው በእውነት።
@senirich399
@senirich399 Жыл бұрын
ስላም ስላም ብያለው እህታችን እንኳን በስላም መጣሽ እውነት ቃል ህይወት ይስማልን ምርጥ ትምህርት ነው ልቤ ሊለው ስው ስለ ሁለም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Abukifashin
@Abukifashin Жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ ወደ መልካም ምራን፣ መልካምን አናግረን፣ መልካም አሰማን፣ መልካም አሠራን፣ ከመልካሞች አውለን፣ ከመልካሞች አድርገን፣
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 3 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አምላካችን የተባረከ ትዳር ይስጠን አሜን zdነኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖቴ🙏🙏🙏
@meseret5
@meseret5 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ለግዛብሔር ሰላማችሁ ይብዝ እህቴ ውንደሞች እህቴ እንኮን ደና መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሉ ናል መምህር ቃሊውት ያሰማልን ሰለ ነበርን ቆይታ እናመሠግናለን 🌹🌹🌹🌹
@bettye19
@bettye19 Жыл бұрын
ጎበዝ! በልጅነትሽም የልጅ አዋቂ ነበረሽ አሀንም በበለጠ መካሪ አስተማሪ ..ሆነሻል በርቺ አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ቤተሰብሽን ይባርክ!!! እናመሰግናለን!
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
መምህሮቻችን በእውነት ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለህይወቴን ያሠማልን በእውነት እኛም በሰማነው አምሳ ስልሳ መቶ እምናፈራ ያድርገን አሜን
@kidisttube22
@kidisttube22 Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ አሜን ቃለሕይወት ቃለበረከት ያሠማልን የተባረከ ትዳር እግዚአብሔር አምላክ ይስጠን🙏።ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን።
@rukitube8634
@rukitube8634 Жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን ጥሩ ምክር ነው ከልብ እናመሠግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ ይሁን 💚💛❤️
@almitube9417
@almitube9417 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ሰላሙን ያቅዛልን ሀገራችን ይጠብቅልን
@Tsehay27
@Tsehay27 Жыл бұрын
*_ሰላም ሰላመ ክስስቶስ ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ዋው ቃለሕይወት ያሰማልን ለመምህራችን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን በርችልን ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችን ሰላም ያድስግልን አሜን፫_*
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 Жыл бұрын
ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ እህቴ አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ቃለ በርከት ያስማልን መምህር ለሁላችን ከእግዚአብሔር የተፍቀደ ትዳር ይስጠን
@tsehaygeragrwa4242
@tsehaygeragrwa4242 Жыл бұрын
እኳን ደህናመጣሺ እህታችን ሰላምሺ ብዝዝዝት ይበል በጣም ቁምነገሪ አዘል መፈሳዊ ትምህርት ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@user-ok9qs9hx1u
@user-ok9qs9hx1u Жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛል እህታችን ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ፈጣሪ ለሁላችንም መርቆ ይስጠን በእዉነት ቃለህይወት ያ ቃለበረከት ያሰማልን አሜን ለሀገራችን ለኢትዩጲያችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ለኛም ለሰዉ ዘር በሙሉ ፍቅርን ያድለን አሜን🌺❤️❤️😍✅🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@_1749
@_1749 Жыл бұрын
በዚህ ሰዓት የምንሰማው ጥሩ ነገር አጣን! በየ ሚደያው የምንሰማው ነገር ያስፈራል ያረቢ! ምን ይሻላል አላህ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እኔስ ፈራሁ😢
@tgtubelo6774
@tgtubelo6774 Жыл бұрын
ትዳር የእግዚአብሄር ስጦታነው ባሁኑ ሰአት ሰዎቹን ይሄ ይሆኑኛል ለማለት አልተመቹም እዳሰበናቸው አይገኙም ስለዘህ ፈጣሪ ጥሩሰውያለውን ይሥጠን
@martatube8194
@martatube8194 Жыл бұрын
የእግዛብሄር ቤተሰቦች በሙሉ እኛ የፈጣሪ ቃል መስማት አቁመናል ብቻ እመልካ ልቦናችንን አስተሳሰባችንን ይመልስልን
@selamtubeEht
@selamtubeEht Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽይብዛልኝውድ ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን የትዮጲያ ሀራችንይጠብቅልን እኛበስላምለሀገራችንይብቅአሪፍቆይታነበርአናመስግ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጠብቅልንስላምይውረድልን እኛንም ሰላም ላገራችን ያ ብቅን አሜን የትዮጲያ
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብያለው በእውነት በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ምክሮች ቁምነገሮች እኛን የሚጠቅሙን ናቸው እንደዝህ አይነት ትምህርቶች ለሁላችንም ይጠቅመናል ከልብ ከልብ እናመሰግናለን
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ በእውነት ቃለህወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላም ያምጣልን
@umomohamad
@umomohamad Жыл бұрын
ሰላም አሏህ ሀገራችን ሰላም አንድነት ፍቅር ራህመት በርከት አይለየን አሚንን ያርብላለሚንን
@makidestube7514
@makidestube7514 Жыл бұрын
እግዚያብሔረ ይመስገን ውድ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት መከባበረ ለሁላችንም ይሁን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rahmatube5596
@rahmatube5596 Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
@tube96779
@tube96779 Жыл бұрын
እግዛያብሄር ይመስገን እህት እንኳን ደህና መጣሽ ስለሠጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ከግዚያብሄር ዘንድ ሲገን ሁሉም ጥሩ ይሆናል ተመስገን አምላኬ
@user-jn3sx3ze4h
@user-jn3sx3ze4h Жыл бұрын
ወይይይይይ ስወድሽ እንደው ጥሎብኝ የዛሬው ደግሞ ይለያል በቀጣይም እንደዚህ አስተማሪ ነገር ይዘሽ ብቅ በይልን
@samritube5541
@samritube5541 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ ብዝት ይበል እህቴ እንኳን ደና መጣሽ አሜን በእውነት መልካሙን ትዳር ይስጥን እግዚአብሔር አምላክ ስስጥ ነው ሚስት ከእግዚአብሔር ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባቶቻችነን
@selamlove7d
@selamlove7d Жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉ ነገረ በምረጫ ሳይሆነ በጹሎት ሁሉም ነገር ይሳካል አንዳድ ጊዜ በፍላጉት እነራመድ አለን እና የአለ ጹለት አትውጡ የአለ እቅድ አትስሩ ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሄር ይመስገን
@seadeyoutube3045
@seadeyoutube3045 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እዴት ናችሁ ዉድ የሀገራ ልጅች አላህ ባላችሁበት ይጥበቃችሁ ኢትዮጵያ አገራችንም ሰላም ያረግለን ያረብ ዉድች መልካም ቆይታ ነበር ብርቶ
@elsatube9804
@elsatube9804 Жыл бұрын
Selam lach yune indet new hulu malkam hulu Selam new hagarchin selam yadergele Ethiopia 🇪🇹 tbarki
@ሩታ19
@ሩታ19 Жыл бұрын
Egzeabher Yemsgen Endet Nachehu Wow Des Yamel Temhere NEw Egzabher Chameru Chamamerubyesetachehu Abatochachen Edme Ena Tena Yestachehu Amen Amne
@rahmatube6886
@rahmatube6886 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብያለሁ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት በአለም ዳርቻ ሰላም ፍቅር አንድነት ለእምዬ ኢትዮጲያ ይሁንልን
@maraki29tube
@maraki29tube Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን አዳዲስ ቪዲወችን እየሰራሽ ሸር ስለምታርጊን ከልብ እናመሠግናለን ካች ገና ብዙ ነገር እጠብቃለን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@riyanayoutube_2545
@riyanayoutube_2545 Жыл бұрын
Allaah ageracininm selam fiqiir yabzalin enanim balenibet selam yargeen melkam qoyit yihunilesh wudee
@Kdisttube
@Kdisttube Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዉድ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሌናል አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደስ የሚል ቆይታ ነበር መንፈስ የሚአድስ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያድልልልን
@hiwet5
@hiwet5 Жыл бұрын
ሰላም ክርስቶ የብዛላቹ ቤተሰብ ባላቹክበት የክርስቶስ ፍቅር ቸርነት ሰላም አይለያቹ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ቀጥሉበት ቆጆ ነው የነበረን ቆይታ አሪፍ ነበር በርቱ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
@hagerimedia
@hagerimedia Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስብሉኝል ቃለህወት ያሠማልን ከምንም በላይ ደስነው የሚለው የእግዚአብሔርን ቃል እደመስማት የሚያስደስት ነገርየለም በርች ሀገራችንንን ሠላም ያድርጎልን አሜን
@hayatyoutube2237
@hayatyoutube2237 Жыл бұрын
ስላም ስላም እነደትነው ስላምለዞህቤት ስላምነችሁ ትክክክልአባትቸን ሀሪመነው ወላሂትክክል ሀስበቸውሀሪፍነው
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን አሜን አሜንክርስቲያን ለመምጣት ተስፋ አትቁረጥ ፣ እንደ ሙሴ ትሞታለህ እንጂ ምድረ ርስትን አታይም ብትባል ፣ እንደ ኤልያስ ትኖራለህ እንጂ ሞትን አታይም ብትባል ብቻ አንተ ከደብረ ታቦር አትቅር።
@astartube7449
@astartube7449 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚና።አሰተማሬ እና አሰራር የሆነው ያሳየሺኝ እጅሺ ይባርክ የኔ መልካም. ከዝህም በላይ ብዝ እንጠብቃለን ሰላምሺ በፈጣሬ ብዝት ይበልልኝ
@sebletube7525
@sebletube7525 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንዴት አረፈዳቹ ጀጣሪይ አምላክ የየምርጫችሁን ያድላችሁ ትዳር ከላይ ከፈጣሪይ ሢሠጥ ነውጂ እኛ ባመጣነውና ፈጥነን ባደረግነው ነገር መጨረሻው ደም አይልም
@mekditube22
@mekditube22 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ቃለህይወትያሰማልን ፀጋውንያብዛልሽ በቤቱያፅናሽ ለአባታችን እድሜናፀጋ እግዚአብሔር ይባርክልን የቅዱሳን አባቶች በረከት አይለየን
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር በያለንበት አላህ አገራቺንን ሰላም ያርግልን የኒ አበሳ ባለሽበት ሰላም ጤና ተመኘሁ ሁሉም ነገር አለህ ወደመልካም ነገር ሲመራ ነው አላህ መልካሙን ይምርን በርቺልኝ አደኛየ።
@atereftube19
@atereftube19 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔረ ይብዛላችሁ ዌድና የከበራችሁ የሠው ዘሮች በሙሉ በጣም አሪፍ መንፈስን የሚያድስ ትምህርትነው ያካፈልሽን እህታችን ለመምህሮቻችንም ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን 🙏❤
@tigistitube
@tigistitube Жыл бұрын
Egzabhare yemasegen selamshe yebza enkoan drhna metash bewunate lasetmarun abatachen kalhywate yasrmalen tegaeun yabzalen yesemanewun bandebtachen yasekemtlen
@hawatube7169
@hawatube7169 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኮን ሰላም መጣሽ ውደ ሰላምሽ ይብዛ አርፍ ውይይት ነበርደስ ይላል ውድና የተከበራችሁ ውድ የአገሬልጆች በአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለአገራችን ፍትህ ለወገኖቻችን አንድነት ፍቅርፍቅር አድነት 💚💛❤ ሀገራችን ደስ የሚል ቆይታነበር 🌹
@erhematube
@erhematube Жыл бұрын
ሰላም ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርችን እማየ ውድ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እማ በርችልኝ ወደ ሰላም ፍቅር አንድነት ለምየ ኢቶቢያ ስላም ፍቅር አንድነት ለህዝባችን ይሁንልን ያረብ
@user-up4jo8zo2c
@user-up4jo8zo2c Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እኮንደህናመጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል መሸአላህ ተባረከ አረህማን አሪፍ ምክር ነው በዝሁቀጥይበት በድሰ አጠብቅሻለሁ
@Jawesawu12
@Jawesawu12 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የሃገሬ ልጆች መጭው አድስ አመት በስዴት አለም ያለነው ሃሳባችን ሞልቶልን ለሃገራችን የምንበቃበት ኮርና የሚጠፍበት ጦርነት ንሮውድነት የሚጠፍበት ሰላም የሚሰንፍበት በመርጋጋት በመቻቻል በአንድነት በህብርት የምንኖርበት የሰላም የጤና የፍቅር የብልፅግና ዘመን ይሁንልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር።
@asterytub7091
@asterytub7091 Жыл бұрын
Selam Selam Selam Amen Amen Amen Ysemanewin Emnifexim Yrgen ylacuht Holu Ewnet New Kalun Tebiken Bekalu Eminemera Yrgen Egzyabher Amlak Ewnet New Zare Emytayew Genzebu Enge Lela Aydelem Min Alat Zare Genzeb Hone Ayyyyy Kezh Ysewren Amen Mastewalun Ysten
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልንንን በሠማነው እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@selam_Tube
@selam_Tube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣችሁ ላሰተማሩ አባቶች ቃለህይውት ያሰማልን እግዜአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እግዜአብሄር ሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን ይመልሰልን አሜን
@kiyasendefayoutube7477
@kiyasendefayoutube7477 Жыл бұрын
Selamesh yebeza wude enkwan Dena mexesh amen kel hewot yesemalehn tsegehun yebezaln berach
@foziwoilotube79
@foziwoilotube79 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ሰላም ብያለሁ ውድ ያገሬ ልጆች ሁላችንም በየእምነታርን ዱአና ፆለት እናድርግ ላገራችን ሰላ አገር ሰላም ኳልሆነ የኔ ቢጤ ስደተ ኛ አገር እደለለን ባይተዋር እዳንሆን ሰላምን እንማኝ እላለው ውድ እህታችሁ fozi woilo ከመዳም ኩሽና
@habeshahomeh2500
@habeshahomeh2500 Жыл бұрын
Kale hewate yasemaleni enamesigenalani wadema arefi temerite nawe 🙏🥰
@mareetube8348
@mareetube8348 Жыл бұрын
Salamshi yibizaa enkon dana maxashi amee qalaa hiwotin yasamalin baxama qonjoo timirti nawu ihete barchi qaxiyibati egzabeher babetu yaxinashii
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ሰላም መጣሸ በእውነት ቃለ ህይውትን ያሠማልን ፀጋበረከትን ያድልልን እኛም እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰወንም የሚያከበር ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለበት ባለ ትዳር ይሰጠን በእውነት አሜን አሜን አሜን
@enat3655
@enat3655 Жыл бұрын
Selam selam yahagere lijoch slam byalehu selam lehagerachinna le hzbachin yihunln alah selamunm meregagatunm lehagerachinna lehzbachin yargln
@seblegeto851
@seblegeto851 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም ጣናየስጥልኝ ሠላም ለዚቤት በትክክል በመጀመረያ ትዳር ከእግዚአብሔር ነዉ የሚሰጠዉ በርግጥ በሰዉኛ መጌባት መረዳዳት መቻቻል የሚጠይቅ ተቃም ነዉ ስፈልግ የምንቀጥልበት ሳንፈልግ የምናቁመዉ አደለም እግዚአብሔር በመፌራት እደቃሉ መጋዝ ከለብን እናመሰግናለን
@jameelatube782
@jameelatube782 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ሠላም እኳንበሠላም መጣሽ ወድ አሪፋቆይታነበር አገራችን አላህ ን ብቅልኝ ኢትጱያ ሠላም ያም ያመጣልን በርችል የአገሬልጁ ደሴየምል ነዉ
@genetabera5
@genetabera5 Жыл бұрын
Selam wede yehagera lejoci selamacu yebeza hageracin selaman yebeza fetare yetbeqln
@feyisemengistu
@feyisemengistu Жыл бұрын
nageenyii fi jaalali kara waaqayyoo sif yaa baayatu baga nagaan dhufte obbolleetti teenya waaqayyoon gooftaa sagaalee jireenya bara bara saa dhageechisu eebisu eebifami
@nefisatube2Y
@nefisatube2Y Жыл бұрын
አገራችንንሰላምያግልንብልንእንመኝኝበልባችንክፍአለምሆንለራስጅለሰውአይደለንጥቅሙሥንልማንብለነውለሀግርክብለህዝብስንልበይቀኑሙትመስማትምንያስደስታልበየቀኑመገደለ
@sarasara9949
@sarasara9949 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lidu21
@Lidu21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ትዳር ከፈጣሪ ዘንድ ነው ለሁላችንም ፈጣሪ የልባችን መሻት ያሳካልን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ልብን ሰርስሮ የሚገባ
@selamahtani8869
@selamahtani8869 8 ай бұрын
8:36 8:36 555
@selamahtani8869
@selamahtani8869 8 ай бұрын
4
@selamahtani8869
@selamahtani8869 8 ай бұрын
4
እጮኝነት ክፍል አንድ
43:52
Dn Melaku Araya
Рет қаралды 514
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 164 МЛН
የትዳር አጋርን ማን ያዘጋጅ በአቤል ተፈራ
46:09
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 35 М.
🔴 ጥያቄ እና መልስ || የጋብቻ ፈተናዎች እና መፍትሔዎች || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Grma new 2022
17:19
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 132 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН