No video

ክርስቲያናዊ የሕይወት ለውጥ እንዲኖረን ምን እናድርግ?

  Рет қаралды 40,039

Mahedere Tewahedo

Mahedere Tewahedo

4 жыл бұрын

Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
More Videos
KZfaq ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

Пікірлер: 221
@tigisttasew3222
@tigisttasew3222 4 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸርነትና ምህረቱ የማይቋረጥ ዘላለማዊ አምላካችን ስሙ ይባረክ ከእርሱ የሆነውን መንፈስ አብዝቶ ይጨምርልን የክፉውንም መንፈስ ከእኛ አርቆ ያስወግድልን አሜን,
@user-hq4ol5xz5o
@user-hq4ol5xz5o 4 жыл бұрын
አሜን
@buzyebzuye1080
@buzyebzuye1080 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sababocure7489
@sababocure7489 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@berutasfea161
@berutasfea161 5 ай бұрын
አሜንንን
@zahranane4990
@zahranane4990 4 жыл бұрын
Amen amen amen qala Hiwot yasamalan mamhara fixari yixabaqalan amen baxilot asibun walat simayat 🤲🤲🤲🙏🙏🙏😭😭😭⛪⛪⛪
@sara-ss1hz
@sara-ss1hz 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አቤቱ ጌታ ሆይ አይነ ልቦናችን አብራልን የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@naomiweldezghi5617
@naomiweldezghi5617 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@hayathhayath8845
@hayathhayath8845 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለሄይወትያሠማልን
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜበጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜንንን 💚💛❤️💚💛❤️💐🌷🌼🌻💚💛❤️💐🌷🌼🌻💚💛❤️💐🌷🌼🌹🌻💚💛❤️💐🌷🌼🌼🌼🌻🌻🌼🌼🌻🌻💚💛❤️
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 11 ай бұрын
አሜን አሜን🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤ በህይወት በጤና ይጠብቅልን🙏 የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን🙏
@SaraSara-tn5sb
@SaraSara-tn5sb 4 жыл бұрын
አሜን. አሜን አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን የሰማነውንም በልባችን ፅላት ይፃፍብን የእውነት መንፈሳዊ ሰው ያድርገን
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በቃሉ እንድንኖር ይርዳን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@user-gs2bg1qf4h
@user-gs2bg1qf4h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@tatitati4682
@tatitati4682 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@user-xn8uf5zp7t
@user-xn8uf5zp7t 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-uo7ux8ji6l
@user-uo7ux8ji6l 4 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ !!!
@user-rg4ho5xc8v
@user-rg4ho5xc8v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ እንደ ፈቃድ እንደንኖር ያርዳን
@tiruworkkebede7246
@tiruworkkebede7246 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአቤሄር የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@MonaMona-gp3gz
@MonaMona-gp3gz 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን 👏👏👏💐💐💐 ለመምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን እማምላክ ከኩፍ ሁሉ ትጠብቅልን እኛም የሰማነው በሊባችን ያሳድርልን አሜን ፫ የልድያ ልብ ያበራውን አምላክ የኛም ልብ ያብራልን የአፍ ሳይሆን የተግባር ክርስትያን ያድርገን አሜን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena
@maron-m1234
@maron-m1234 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንመምህራችንቃለህይወትያሠማልን
@shewamelake5401
@shewamelake5401 4 жыл бұрын
Amem amen amen wendmach egzabher amlak tsgawn yabzalh
@fitsummuluneh2424
@fitsummuluneh2424 4 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን አሜን
@marituadeba2614
@marituadeba2614 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memherachin Abatachin💚💛❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vc1lx5de8l
@user-vc1lx5de8l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንዲማችን ዲያቆን ጥበበ
@sedetegewasdet4386
@sedetegewasdet4386 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን
@zadyarsemalij9065
@zadyarsemalij9065 4 жыл бұрын
ወደማችን ዳቆን ጥበቡ ቃለ ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@user-ur6wt8jz2w
@user-ur6wt8jz2w 4 жыл бұрын
እሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ጰጋውን ያብዛለወት
@qwertqwert6245
@qwertqwert6245 2 жыл бұрын
እህተ ሩፋኤል ቃለህይወት ያሰማልን በረከት አይለይህ አሜን
@genetnoh2165
@genetnoh2165 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ik1wi6qu6v
@user-ik1wi6qu6v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ሰሚ ብቻ ሳይሆን ፈፃሚም ያድርገን
@dawitasfaw2231
@dawitasfaw2231 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Kalhiwote Yasemalne
@mariyammg9866
@mariyammg9866 4 жыл бұрын
Kalewet Yasemaln tesfamegstesmayat yawarsiln memihirachin Amen Amen Amen
@saradebesay4784
@saradebesay4784 4 жыл бұрын
Amen ehzhabharye yestelen kale eyeweten yasmalen wendmachen!!!
@user-sr9qj6es2w
@user-sr9qj6es2w 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 4 жыл бұрын
ቃለሂወተ ያሰማልን መምህር ችን እንኳን ደህና መጡ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች👏👏👏
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@kokobealemayhu8666
@kokobealemayhu8666 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@lemlemabiyu3730
@lemlemabiyu3730 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ከክፉ ይጠብቅልን
@egziabehirnewtesefayyeding9894
@egziabehirnewtesefayyeding9894 4 жыл бұрын
Amen amen Kale hoyowetin yasemalen wedemachn egziabhir yestelen
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን አሜን
@yedingelmariamlij9889
@yedingelmariamlij9889 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Temesgen
@munaaman4152
@munaaman4152 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qal hiwet yesmalna abona.
@ferehewtmakeda1723
@ferehewtmakeda1723 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hewet yasemalen memeher Egezhbr Amelak Edemana tana yesetelen
@user-ou7fu2fd2q
@user-ou7fu2fd2q 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልንነ አሜን፫
@sarhsarh3856
@sarhsarh3856 4 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን አምላካችን ለመንፈሳዊ ለዉጥ ያብቃን
@user-yf8nc6pv8h
@user-yf8nc6pv8h 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ለእኔ ተብሎ የተዘጋጀ ነው የመሰለኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@hanafkr3940
@hanafkr3940 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ያንሩልን🙏🙏🙏
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥህ
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትንያሰማልን
@mulualemnegash856
@mulualemnegash856 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-iq1ky3px5u
@user-iq1ky3px5u 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@maledemekonen4149
@maledemekonen4149 8 ай бұрын
ቃለ ሒይወት ያስማልን! መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን! ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ! ከማይጠገበው ተዝቆ ከማያልቀው ከመንፈስ ቅዱስ ባሕር የሒይወትን ቃል እየቀዳህ የረቀቀውን ሚስጥር አበስጥረህ ስለምትመግበን ልክ የእጃችን እጣቶች ምግብን ለጉሮሮ መጥነው እንደሚያጎርሱን ሁሉ አንተም የእግዚአብሔርን ቃል ስለምታጎርስን በታላቅ ቃሉም ( ይህንን መጻሐፍ ብላ አለኝ !!! እኔም በላሁት ላፌም ጣፈጠ !!!) እንዳለ በቃሉ ይኽ ተከሽኖ የበላነው የሒይወት ቃል እኔንም ጨምሮ ህዝበ ምዕመኑን ሁሉ ሰላሳና ስልሳ ሞቶም የንስሐ ፍሬ የምናፈራበት ይሆን ዘንድ የአማልክት አምላክ !!! የጌቶች ጌታ !!! የነገስታት ንጉስ !!! የሐያላን ሐያል !!! የመድሕን አለም የእየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !!! በዚህ አጋጣሚ ይሕ ቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የኔን ታጥቦ ጭቃ ሒይወቴን ይናገራል !!!
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ። አሜን ልቦናን በቸርነቱ ያድለን። አሜን ወስብሀት ለእግዚአብሔር ክብር ይግባው።
@rahilemma7551
@rahilemma7551 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋናሰላሙን ያብዛልክ እናመሰግናለን
@user-je7qp8xm2z
@user-je7qp8xm2z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እኛም የሠማነውን በልባችን ያሳድርልን🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪
@abarashbakali4634
@abarashbakali4634 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይህወት ያሰማልን
@bisratgbrhot3025
@bisratgbrhot3025 4 жыл бұрын
አሜን ቃለህይልት ያስማልን ተስፍ መንግስተ ስማያትን ያውርስልን የስማንውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-gh9ct4wf7p
@user-gh9ct4wf7p 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
@hanaethiopiaethiopia2920
@hanaethiopiaethiopia2920 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር ሰለ እናተ ብሉ ይቅር ያብልን
@SaraSara-pl2ow
@SaraSara-pl2ow 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ያቁይልን አሜንንንንን 👏👏👏ፅፈውም ያሠቀመጡልንን እድሜ ይሥጥልን አሜንንንንን 👏👏👏
@user-jr8jh4rm6m
@user-jr8jh4rm6m 4 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን 📚📚⛪️⛪️📚
@zaynasjaudio5812
@zaynasjaudio5812 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በወነት ከማር ከወተ ት የሚጠመዉን ቃሉን ለስተማሩን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልንበድጋሚ
@user-kd5ov4sf8g
@user-kd5ov4sf8g 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@wurkuhatsege6629
@wurkuhatsege6629 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@hanatesfazghi1772
@hanatesfazghi1772 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna
@tizitat658
@tizitat658 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywet yaseman
@senaitneguse7596
@senaitneguse7596 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏💒🙏🙏
@user-ht9vt1ho4n
@user-ht9vt1ho4n Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰመልን ፀጉዉ የብዛላቹ መምህራችን
@lemlemhalfhom685
@lemlemhalfhom685 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@raheltewodros3111
@raheltewodros3111 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰሰመልን። እግዚሐቤር ክንፉ ጠጠብቆ ያቆይልን። ማህደረ ተዋህዶዎች በጣም ነው እንጂ የምትጠቅሙን። አአሁን ለለምሳሌ እኔ ስራ ላይ በኤርፎን፣ መንገድ ስሄድ መኪና ውስጥም እየሰማዃቹ ነው ይህ ደግሞ ትልቅ የነብስ ምግብ ነወ። ያቆይልን።
@user-mp6nb2bu4q
@user-mp6nb2bu4q 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@MdKhan-hq9vr
@MdKhan-hq9vr 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን
@user-zz8bk9dg7k
@user-zz8bk9dg7k Жыл бұрын
ቅዱስገብርኤል ያክብርልን ኣሜን፫
@martamarta9861
@martamarta9861 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መሞህር
@kbhi6629
@kbhi6629 4 жыл бұрын
Qalehwet yasemaln tsegawn yabzalachu amlak yeagelglot zemenachun ybarklachu des yemil qale Egziabher new kbr ledngl maryam lj yhun amen
@user-kp6mh8rq6i
@user-kp6mh8rq6i 4 жыл бұрын
ቃለይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር። ይጠብቆት መልካም ትምህርት ነው አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@uaeuae8373
@uaeuae8373 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ በረከትን ያሰማልን ሁሉም ሰለኔ ሰለሀጢያተኛዋ ነዉ መልክቱ እግዚአብሔር ይጥልኝ
@ametmaryamdessa276
@ametmaryamdessa276 3 жыл бұрын
የህወት ቃለህወት ያሰማልን ለመምህራችን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@manalenew2419
@manalenew2419 4 жыл бұрын
Amen amen amen wendemachn kalehiwet yasemalen
@bezawit3137
@bezawit3137 4 жыл бұрын
የሂወት ቃል ያሰማልን አሜን
@user-ze4wr2lq1c
@user-ze4wr2lq1c 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 3 жыл бұрын
መምህር የአንተ እና የመምህር ቀሲስ አሸናፊ ገ/ ማ ትምህርት ልብ ላይና አምሮ ላይ ነው ሚቀመጠው አሪፍ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንዉን በልባችን ያሳድርልን 30፣60፣100 የምንፈራበት ያርግልን የቅድስት ሊድያን ልብ የከፈተ ኣምላክ የኛንም እዝነ ልቦናችንን ያብራልን ሰሚዎች ሳንሆን ፈጻሚዎች እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን።
@mesrakalemuteshome8896
@mesrakalemuteshome8896 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውንድማችን
@user-gc3rz4bg8s
@user-gc3rz4bg8s 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN KALE HYIWTEN YASEMALEN WONDEMACHN!!!
@user-cg6ug6re1s
@user-cg6ug6re1s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዎንድማችን እመቤታችን ጥበቡን ትጨምርልኽ
@berti6784
@berti6784 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜንንንንንንንን
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
ቃልሕወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏💐
@teejaay585
@teejaay585 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስጥልን መምህራችን ዘመኖትን ይባርክ እግዛብሄር
@reethauae6939
@reethauae6939 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችን እና ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tenadessie3997
@tenadessie3997 4 жыл бұрын
መምህራችን አናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tgfe2611
@tgfe2611 4 жыл бұрын
Kalahwat ysmalen
@tgfe2611
@tgfe2611 4 жыл бұрын
Kalahwat ysmalen
@berhanekiflu3065
@berhanekiflu3065 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ቅዱስ ዑራኤል ከሁላችን ይሁን ኣሜን ለንተ ኣነሳስቶ ያስተማረን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን
@rooza7555
@rooza7555 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት
@sarayedingllijisara7713
@sarayedingllijisara7713 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድምዬ ጌታ ማስተዋሉን ይስጠን በዚህ ክፉ ጊዜ ልባችን የሚያርፈው በቅዱስ ቃሉ ነው
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 4 жыл бұрын
እር አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን በእውነት እራሴን እድፈትሽ ይርዳኝልን ደካማነቴን እዳሻሽል. ይርዳኛል የዛሬው ትምህርት. እግዚአብሄር አምላካችን በቀኙን ይምራን ትምህርትም ትጎብኘን አሜን
@sintenega319
@sintenega319 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሉ ህይወት ያሰማልን
@tadelutafesse9656
@tadelutafesse9656 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@danielhailu5711
@danielhailu5711 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማህ ።መንግስተ ሰማያት ያውርስህ ።
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memeher 🙏
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 178 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
የእሑድ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Sunday
16:46
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13