No video

ክርስቶስ በቂ ነው! ወንድም ዳዊት ፋሲል / Christ is Enough! Brother Dawit Fassil / Audio

  Рет қаралды 85,612

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ

3 жыл бұрын

ይህ ትምህርት ከጥያቄ የተነሳ ሲሆን ክርሰቶስ ብቻውን በቂ እንደሆነ የሚያሳይ በወንድም ዳዊት የቀረበ የድምፅ ቀረፃ ነው።
This lesson is a question, and it is an audio recording by Brother David that shows that Christ alone is sufficient.

Пікірлер: 71
@berhanubabegaz1710
@berhanubabegaz1710 8 ай бұрын
ጥበቡን የገለጠልህ ና ለሌልች መንገዱን እንድታሣይ ያረደገህ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ!
@oromticha1487
@oromticha1487 Ай бұрын
amenn
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዳዊት ጌታ ብርክ ያርግህ!!!!!!በቃ እስከጥግ ሄደህ ትንትን አርገህ በልባችን ፅፈኸው ነው እኮ የምትወጣው አከብርሃለሁ አደንቅሀለሁ ይህንን ጥበብ የሰጠህ ጌታችን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!!!!!!አሜን!!!!!
@TibebwaZewdie-bm7cz
@TibebwaZewdie-bm7cz 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ 🌹👏
@asterfikire9133
@asterfikire9133 2 жыл бұрын
ወንድም ዳዊት! ትምህርቱ በመተላለፉ ተጠቃሚ ሆኘአለሁ ጌታ በአንተ የሞላዉን ይንን ድንቅ ትምህርት ማግኘት ችያለሁ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ!!!
@teddy6862
@teddy6862 8 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@simretmg9263
@simretmg9263 2 жыл бұрын
ይህን ትምህርትህን እንዴት አድርገን ለዜህ ዘመን ላሉ የጴንጤ ፈሬሳውያን እናሳያቸው ግራ ገባን እኮ አንተ ግን ብሩክ ነህ በረከታችን ነህ
@teddy6862
@teddy6862 8 ай бұрын
All glory be to God
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሰከዛሬ እንዲህ አይነት ትምሕርት አለመሰሜቴ አንተ የጌታ አፋ ነህ ተባረክ።
@addise1688
@addise1688 Жыл бұрын
ሚገርም ነው !!!!!በጣም እውቀት ተሰጠህ ተባረክ ።
@doxamezmur-12
@doxamezmur-12 Жыл бұрын
Daviye you are our blessing
@demsewsemu5975
@demsewsemu5975 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ባርኮታል! በጌታ ተባርከሃል!! በትምህርትህ ተባርኪያለሁ።
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 Жыл бұрын
God bless you
@temesgenelias406
@temesgenelias406 2 жыл бұрын
ክርስቶስ በቂ ነው ከማስበውም በላይ ነው ስለእኔ የሞተው እኔን ህያው ሊያደርገኝ ነው እየሱስ ክርስቶስ ምስጋናዬ ብዙ ነው ሁሌም ተመስገን ነው የምለው
@DIboraTesfalem
@DIboraTesfalem Жыл бұрын
ተባረክ ጌታ ይባርክህ
@behailudane5678
@behailudane5678 Жыл бұрын
ብዙ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ !
@habtamutibebu2947
@habtamutibebu2947 Жыл бұрын
""Jesus is enough "" it's my motto still Glorified name ☑️
@bezaworkhaile1440
@bezaworkhaile1440 2 жыл бұрын
Tsga ena selam ybzalchu AMEN AMEN
@eyerusalemtadesse5036
@eyerusalemtadesse5036 5 ай бұрын
tebarek😊
@hanabekele6866
@hanabekele6866 2 жыл бұрын
ፀጋህን ያብዛልህ ጌታ ያኑሪህ!
@amanualasfaw7026
@amanualasfaw7026 2 жыл бұрын
እመሰግናሀለሁ ወንድም ዳዊት
@zekariasbekele6345
@zekariasbekele6345 Жыл бұрын
ዝም ብለህ ከፍ በል አንተ ጠቃሚ ነህ ፀጋ ይብዛልህ እወድሐለው
@zewudutesfay2309
@zewudutesfay2309 Жыл бұрын
ዋው ጸጋ ይብዛልህ
@nanitaye6670
@nanitaye6670 2 жыл бұрын
ተባረክ ፀጋ ይበዛልህ
@kalebwolde3971
@kalebwolde3971 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባሬክ ደብ
@HaboBt
@HaboBt 2 жыл бұрын
Wow, just amazing teaching. bless you more and more
@user-ce4be2uj1h
@user-ce4be2uj1h 11 ай бұрын
Yesus yebarikh Dawa
@c2beca272
@c2beca272 6 ай бұрын
❤❤❤
@selamahmedahmed1896
@selamahmedahmed1896 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@fanit1411
@fanit1411 2 жыл бұрын
Tebarek wendim Dawit
@fikrteayele4867
@fikrteayele4867 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏
@axum5048
@axum5048 2 жыл бұрын
Bless you more my dear bro
@fanit1411
@fanit1411 2 жыл бұрын
Amazing!!! Yegeta fiqir uko tenegro tenegro ayalqim!!
@sinishawkifle9514
@sinishawkifle9514 10 ай бұрын
wow
@medhanitbekele6963
@medhanitbekele6963 2 жыл бұрын
በጣም የተባረኩበት ስብከት ነው ተባረክ
@helenasfaw624
@helenasfaw624 2 жыл бұрын
አሜን
@nigistgetachew1933
@nigistgetachew1933 Жыл бұрын
Amen!
@betealyacob5805
@betealyacob5805 7 ай бұрын
❤❤❤ GOD BLESS U MORE
@thomasthomyy9243
@thomasthomyy9243 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta yibarekii tabaraki kibre lageta yihun
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Thanks for reaching us!
@yodit587
@yodit587 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@gelilatsegaye9550
@gelilatsegaye9550 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@chimdichala9474
@chimdichala9474 2 жыл бұрын
Bless you more!!!!
@antehunadane191
@antehunadane191 2 жыл бұрын
Ebakachw saki kenisu aysemam .
@YomifGemechu-v9i
@YomifGemechu-v9i Жыл бұрын
Kiristos beki new. Iyesus bichawun yadinal
@buzubuzu-iu6fm
@buzubuzu-iu6fm Жыл бұрын
ተባረክ
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 2 жыл бұрын
Christ is Enough ! Amen
@mulukennigatu4244
@mulukennigatu4244 3 жыл бұрын
Wow God teanqu my love
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Thanks for reaching us!
@gracemaker4824
@gracemaker4824 3 жыл бұрын
Amen
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Thanks for reaching us!
@rahelasfaw7585
@rahelasfaw7585 2 жыл бұрын
Geta ahunme tegawune yabezaleke
@tsehayeshiferaw8096
@tsehayeshiferaw8096 Жыл бұрын
ወንድማችን ዳዊት ፀጋ ይብዛልህ። እኔም ኦርቶዶክስ ፣ ፕሮቴስታንት ና ካቶሊክ በሚባል ተቋም አላምንም። ሆነም ህብረት ለማድረግ ስርአት አያስፈልገውም ወይ? ጳውሎስ ለጢሞተ ስለ ቤተክረስቲያን ምዕመናን አስተደደርና ስርአት አንዴት መሆን እንደሚገባ ፅፎለታል። ያ ህብረት ለአስተዳደር ይመወ ዘንድ ለህብቱ መጠሪያ ስያሜ ቢሰጠው ሀጢያቱ ምን ለይ ነው? ይህ የቤ/ክኒቱ ስአተ ጥምቀት፣ አምልኮ፣የጌታን እራት፣ ህበረት ለማድረግ ይረዳታል ብየ አምናለሁ። በአንድ ህብረት/አጥቢያ ያልታቀፈ ሰው ቢጠፋ፣ ችግር ቢገጥመው፣ ህብረት ማድረግ ቢፈልግ፣ ስጋ ወደሙን ለመውሰድ ቢፈልግ የት ይሄዳል?
@danielrezene1838
@danielrezene1838 3 жыл бұрын
Tkn qetilut i bless
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Thanks for reaching us!
@abebadesta7762
@abebadesta7762 2 жыл бұрын
Amen amen amen! God bless you!!!!!
@worldsfunnycollection5034
@worldsfunnycollection5034 3 жыл бұрын
Dave tsega ybzalih...
@nardiyyeshua4952
@nardiyyeshua4952 Жыл бұрын
አባካችሁ ኢየሱስ የቸሰቀለበትን ትክክለኛ ቀን ንገሩን
@voiceofchristian
@voiceofchristian Жыл бұрын
Nisan14.... gn minm ayaderglhim Wanaw sle egna mesekelu enji qenu aydelem
@nardiyyeshua4952
@nardiyyeshua4952 Жыл бұрын
@@voiceofchristian ለሚጠይቁን መልስ ለመስጠት
@tawekealemayehu9241
@tawekealemayehu9241 2 жыл бұрын
ወንድም ዳዊት እ/ር አብዝቶ ይባርክህ በዚ በክፉ ዘመን እ/ር ረድቶኝ አንተ የምትሰጠውን ትምህርት ይኽው እይተባረኩበት ነው ትንሽ ማስተካ ከያ የምለው የመልክቱ መጨረሻ ለምን የለውም ሪከርድ ሲደረግ ይቆርጡታል ወይስ ምንድነው ተባረክልን
@endriaskolcha631
@endriaskolcha631 9 ай бұрын
J😮😮
@abelo6917
@abelo6917 3 жыл бұрын
እየሱስ ክርስቶስ በቂ ነው!!!!!
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Thanks for reaching us!
@AbrehamAbebe-xb1ug
@AbrehamAbebe-xb1ug Жыл бұрын
Dave tebarek 1 teks betestekakel Ye selamem amlak seytanen ke egerachu betach fetno yeketeketewal yemilew Rome 16:20 lay naw
@yaredm1177
@yaredm1177 3 жыл бұрын
ፓስተር አመሰግናለው ማቴ 24 እና የመጨረሻውን ዘመን ብታስተምር መልካም ነው እንዳንዶቹ በእስራኤል ላይ ተፈፅሞል ይላሉ ሌሎትች አልተፈፀም የትኛው ነው ልክ የሆነውእባክህ አመሰግናለው
@voiceofchristian
@voiceofchristian 3 жыл бұрын
Thanks for reaching us!
@mattimenna587
@mattimenna587 2 жыл бұрын
ትምህርቶችህ መጨረሻ ላይ ይቆረጣሉ እና ቢታሰብበት !
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 жыл бұрын
በዚህ የምንለቃቸው በመድረክ ላይ የተመለሱ ጥያቄዎችን ነው ። ስለዚህም ወደ ሌላ ጥያቄ ሲያልፍ ነው የምንቆርጠው።
@mattimenna587
@mattimenna587 2 жыл бұрын
በኔታ ወንድሜ ዳዊት በአገልግሎትህ እጅግ ተጠቅሜአለሁ :: በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ , ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። ጥያቄ አለኝ። ጥምቀት በጌታ በኢየሱስ ስም ወይስ እንደ ማቴ 28፡ 19 ?
@voiceofchristian
@voiceofchristian 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/h7icn9dksL2do3k.html ከ 2 ደቂቃ በኃላ ያለው መልስ ይሆንሃል ።
እውነተኛው ፆም በወንድም ዳዊት ፋሲል ትምህርት 1/True Fasting by Brother Dawit Fassil Sermon 1
24:59
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
ሮሜ 10 በዳዊት ፋሲል /Romans 10 by Dawit Fassil
51:44
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 43 М.
#የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ወንድም ዳዊት ፋሲል  ክፍል 1
1:36:08
Grace Life Community Church
Рет қаралды 113 М.
አስራት አዲስኪዳናዊ ነው?Is Tithing New Testament? በዳዊት ፋሲል
1:13:24
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 238 М.
ሶስቱ ወገኖች -01  በ ወንድም ዳዊት ፋሲል  sostu wegenoch 01 by  Brother Dawit Fassil
1:15:00
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 69 М.
#የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ወንድም ዳዊት ፋሲል  ክፍል 4
2:00:58
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10