ከራሳችን ጋር ስንነጋገር ምን ማለት አለብን? Ethiopian inspirational & motivational speaker (in Amharic)

  Рет қаралды 25,735

Jeginaw Tegu

Jeginaw Tegu

3 жыл бұрын

ዛሬ ይዤላቹ የቀረብኩት ከራሳችን ጋር ስናወራ ምን እንበል የሚለውን መጻፍ ነው በ ሻድ ሄልምስተደር።
ሁላችንም ከራሳችን ጋር እናወራለን። ባለፉት ብዙ ጊዜያት እንደ እብደት ይቆጠር ነበር። አሁን ግን ሳይንሱ በጣም ይደግፈዋል። አዳዲስ ግኝቶች በኣእምሮ ሳይንስ የስብእና እድገት መስክ ውስጥ በሁሉም ባህላችን እየተስፋፉ ነው። በሰው ልጅ ባሕርይ ውስጥ የአንጎል ሚና የበለጠ የተነቃቃ ግንዛቤ እያገኘ እየመጣ ነው። ስለዚህ ከራሳችን ጋር የያዝነው ውይይት የእኛ የአስተሳሰብ መንገድ ነው ማለት ነው። ውይይቱ አንዳንዴ ከራሳችን ጋር ከፍተኛ ሙግት ውስጥ ያስገባናል። አንዳንዴ ነጥቦችን በማገናኘት ውሳኔ ላይ እንደርሳለን።

Пікірлер: 102
@birtukanwendale2205
@birtukanwendale2205 3 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት...
@yebesabitube1653
@yebesabitube1653 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ የተኛ ነው የምታነቃው
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 3 ай бұрын
Yihi hiwot enidemikeyir irigitegna negn eyategeberikut new thanks abate be enidezih ayinet gize be netsa memar eyechalen deha mehon yerass chigir new be Ewuneti ❤❤❤❤❤❤
@semirayimer2021
@semirayimer2021 3 жыл бұрын
እኔ የት ነበርኩ እስከዛሬ ያልተከታተልኩህ በጣም እናመሰግናለን ወድሜ
@hayatjemal3356
@hayatjemal3356 3 жыл бұрын
ወንድም ከቻልክ እስኪ የምንፈልገውን ነገር እንደት ማወቅ እንዳለብን እና በውስጣችን ያለውን ተሰጥኦ የማወቅ መንገድ እንድሁም ብጥልቀት የማሰላሰል ልምድን ማካበት የምንችልበትን መንገድ ብታጋራን እባክህ ...
@mhmadadwen8051
@mhmadadwen8051 4 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛልን 🎉🎉
@ghhghgh6795
@ghhghgh6795 2 жыл бұрын
Beretta arife temehert new
@sone8065
@sone8065 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የሚገርም እውቀት ነዉ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@samilawyerandbroker5873
@samilawyerandbroker5873 2 жыл бұрын
Positive.
@life-hv5fi
@life-hv5fi 2 жыл бұрын
Arif tmhrt yekenyeley
@user-wg3vm6fp2n
@user-wg3vm6fp2n 2 жыл бұрын
የሚገርም የማነቃቃት ክህሎት አለህ በርታልኝ ጀግናው ተገኝ
@samuelangosom6779
@samuelangosom6779 2 жыл бұрын
Tebarek wendmea
@biriktawittibebu3944
@biriktawittibebu3944 2 жыл бұрын
Good job bro gin addis video mesrt tekew woy
@getnetmekuria755
@getnetmekuria755 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ።እግዚአብሔር ይስጥልኝ።እውቀትህን ዳር ያውጣልህ ይጠብቅህ።
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tctcrd7782
@tctcrd7782 2 жыл бұрын
ብዙ ጊዜ አይህና አዳምጥህ አለሁ ብይ አስብ ነበር ዛሬ ግን ስማሁህ በጣም ካልጥበኩህ በላይ ነው ለኔደኔ አይነቶች ጥቃሚ ነው በተለይ ደግሞ ትትናህ ጊዜ ስጥች እንድስማህ አድርጎኛል አመስግናለሁ
@ghhghgh6795
@ghhghgh6795 2 жыл бұрын
Wandem batam amesegenalhu
@rahelrahel3635
@rahelrahel3635 2 жыл бұрын
Des yelale berta
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@judykonjo9816
@judykonjo9816 2 жыл бұрын
Enamesegnalne.
@abebeche722negash
@abebeche722negash 3 жыл бұрын
ይገርማል አረቧ ጉደኛዬ ናት ልትረዳኝ ፈልጋ በገዛ ቁአንቁዬ እዲገባን ቪዲዮክን ሼር ያደረግችልኝ ግን በጣም ብዙ ጠቃሚ ነገር ነው ያገኝሁበት እአመስግናለን ላንተም ለጉደኛየም 🙏💚💛❤
@ethiopianpegasusDr.Samuel
@ethiopianpegasusDr.Samuel 2 жыл бұрын
Super
@gantgant6451
@gantgant6451 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ አስተዋይ እደግሚ ስሰማዉ የይጠገብ ትምህርት ነዉ ቀጥልበት
@mitikumekuriaw594
@mitikumekuriaw594 Жыл бұрын
thank you
@dagnetezera1602
@dagnetezera1602 2 жыл бұрын
Abet Endet Amilotognal Yogerimal MARYAM TIWIDEDIH
@eastend758
@eastend758 2 жыл бұрын
Good Sunday brother 🙏
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ እይታ ነው። እናመሠግናለን
@ethiopiaawitamen5642
@ethiopiaawitamen5642 3 жыл бұрын
I really needed this ,i have been feeling overwhelmed and lost lately,thank you so much
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
በጣም ወሳኝ ሰው እናመሰግናለን
@ttethiopia562
@ttethiopia562 Жыл бұрын
Wow thank you so much
@Thegame-xp5zd
@Thegame-xp5zd 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ተጉ በርታ✌️🇪🇹
@AHADU2000
@AHADU2000 2 жыл бұрын
Amazing as always, thank you very much🙏🏾
@yaredtigabu5089
@yaredtigabu5089 3 жыл бұрын
Thanks bro...keep going!!
@tirufattesfaye7312
@tirufattesfaye7312 3 жыл бұрын
you are amazing.
@HYF-sb1eo
@HYF-sb1eo 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እግዚያብሄር ይባርክህ
@mhaletworkneh5324
@mhaletworkneh5324 2 жыл бұрын
Thank you so much !
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Thank you so much very good plis keep going
@selamdebesay4487
@selamdebesay4487 3 жыл бұрын
yetsafekw wededkut positive thinking ❤️❤️❤️❤️
@seblehaye8833
@seblehaye8833 2 жыл бұрын
OH MY GOD .THANK YOU
@elleniweldehanna8983
@elleniweldehanna8983 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው thank you so much God bless you please go go go don't stop 💯❤
@smithbelete3767
@smithbelete3767 3 жыл бұрын
Really, i appreciated the way you explained stories. Thanks
@rahwayirgalem3908
@rahwayirgalem3908 2 жыл бұрын
Great message.
@aelmteklhmanot6331
@aelmteklhmanot6331 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@alemenewendawek3093
@alemenewendawek3093 2 жыл бұрын
wow i like your description thank you for sharing
@sefanitgebre4421
@sefanitgebre4421 2 жыл бұрын
Good lesson. Thanks
@liasol8518
@liasol8518 2 жыл бұрын
Tikikil sew bechanebgn I am so stressed! God help me!
@akiashiferawshiferaw4491
@akiashiferawshiferaw4491 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ !
@eteneshyimer4111
@eteneshyimer4111 3 жыл бұрын
Betam tru meker new amesegnalehu
@senaitnegussie1768
@senaitnegussie1768 2 жыл бұрын
you are someone i wish if i could met and be friend with ....stay positive
@bezuashagre4203
@bezuashagre4203 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዮባርክህ በብዙ ተጠቅሜበታለሁ. Thank you 🙏
@fanusbeyn5110
@fanusbeyn5110 3 жыл бұрын
ስላም ወንድሜ በጣም በጣም አመስግናአለሁ
@mesitube6156
@mesitube6156 3 жыл бұрын
enamesegnalehu bzu negern yeyaze tmert newu
@ConcernedET
@ConcernedET 3 жыл бұрын
Very inspiring. Thank you for translating in Amharic. Many people can benefit in Ethiopia. Keep going until we are awaken.
@b.k4153
@b.k4153 3 жыл бұрын
realy You are amazing man thank you for sharing your knowledge!!! for few days I was in bad mood but now I am feeling good! lezi negere anete neke teteyakiwo. Thanks
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 жыл бұрын
Thank you so much 😊
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
You’re welcome 😊 Thanks for your continuing support.
@bekabedaso3032
@bekabedaso3032 3 жыл бұрын
ምርጥ
@zinabugirma
@zinabugirma 3 жыл бұрын
bravo stay on your lane ! tnx for sharing!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Appreciate you!
@huluyesema1214
@huluyesema1214 3 жыл бұрын
Thank you! እናመሰግ ናልን!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አብሮ ይስጥልን። ለአስተያየትሽ አደንቅሻለው!
@mesay8258
@mesay8258 2 жыл бұрын
When read/listen to audio books on these topics(personal development, inner engineering, ...) I always think I wish someone translate these to Amharic and make it available to fellow Ethiopians. Thank you very much for presenting them in your own way. I hope a lot of people make use of these wonderful ideas and change their lives for good.
@Meqenet
@Meqenet 3 жыл бұрын
betam arif temert new egzabher yakebereleghi
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልኝ! እኔም በጣም አመሰግናለሁ::
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 3 жыл бұрын
ብዙዎቾጋ ፕሮግራምህ መድረስ ቢችል ብዙዎችን መቀየር አቅም አለህ በርታ
@danielhagos5513
@danielhagos5513 3 жыл бұрын
በጣም ሃሪፍ ነው በርታ ወንድማችን🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank You Brother!
@hanoofmohammed6025
@hanoofmohammed6025 3 жыл бұрын
እናመሰግናል ባባየ በርታልን
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አሜን! እኔም እጂግ በጣም አመሰግናለው!
@user-bq9om5hh7x
@user-bq9om5hh7x 2 жыл бұрын
አመሰግናለው
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 3 жыл бұрын
ደግሜ ደጋግሜ አደመጥኩሕ ሌሎችም ርእሶችሕ ሐሳቦች ስታስረዳ በረጋ ሁኔታ፣ ነው። ማራኪ መሳጭ ነው አካላዊ እንቅስቃሴሕ ምርጥ ነው።መፅሐፎች ታሳያለሕ። እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እጂግ በጣም አመሰግናለሁ። ስላዳመጡኝ ፣ ለአስተያየቶና ፣ ስላበረታቱኝ ፈጣሪ ይክብርልኝ።
@zekewoszke197
@zekewoszke197 3 жыл бұрын
ሃሳብን ወደ ውሰጥ የማስገባት አቅምህ አሰደናቂ ነው።በርታ!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አንበሳዬ! አመሰግናለው!
@dagimshiferaw215
@dagimshiferaw215 3 жыл бұрын
Tnxs friend gn metsafochun be pdf btlkln arif nw
@user-lq3gh6fi2g
@user-lq3gh6fi2g 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዛሬ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁት በራታ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ! እጂግ በጣም አመሰግናለው!
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ በጣም ጀግና ሚሰትህን የምታደንቅ ትልቅ ስብእና አዬሁ በጣም ወድጄው ጠቃሚነትን አይቼበተለሁ ቀጥል ተወልዱ አይኑን ከፍቶ እንዲህ ዓይነቱን ካዬ በግዜ ዘመኑን ያስተካክላል!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አሜን! እሺ ውዴ! እኔም እጂግ በጣም አመሰግናለው ስለተመለከቱኝ እና አስተያየቶን ስላካፈሉኝ።
@belstitiruneh8445
@belstitiruneh8445 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ በጣም ጀግና ነህ፡፡ ለምታደርግልን መልካም ውለታ እናመሰግናለን ፡፡እኔ ሰውን ከመስራት ሌላ ግዑዝ ነገር(ቤት፣መኪና ፣ማሽኖችን ወዘተ) መስራት ይቀላል ብየ አስባለሁ፡፡ ያውም በወያኔ እጅ በተዘረጋ ትውልድ ገዳይ የፈረሰ የትምህርት ስርዓት ተምረን በያለንበት ሀሳባችን ደርቆ ጎብጠን የምንኖር እህትና ወንድሞችህን ከጎበጥነበት ለማቃናት የምታደርገውን ጥረትህን እጅግ አደንቃለሁ፡፡ አከብራለሁ፡፡የድንግል ማሪያም በረከት ይደርብህ፡፡እኔ ከጎበጡት ሰዎች አንዱ ነኝ፡፡ለመዳንም እየተከታተልኩህ ነው፡፡ እናም በየሳምንቱ የምታቀርንልልን የታመመ ሀሳብ መድሃኒት በየሳምንቱ (Week 1, week 2, week3, ….)ብለህ ብታቀርብልን መልካም ነው እላለሁ፡፡ስለትዕዛዜ ይቅርታ፡፡
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ። ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 3 жыл бұрын
ማብራሪያሕ ማራኪ ጣፋጭ ነው። ድምፅሕ የምትጠቀማቸው ምሳሌዎች በአእምሮ በልብ የሚከተቡ ናቸው። ለልጆቼና ለወንድሞቼ ሼር አደረግሁ። ሁለት ወር ያሕል ሳላየው መቆየቴ ተገነዘብኩ ።በርታ ቀጥል። ሞቲቬሽናል ስፒች አልተለመደም ።ለሁሉም የሚጠቅም ነው። በጣም አመሰግናለሁ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
አምላክ አንተንና ቤተሰቦችህን ይባርክ አሜን!
@judykonjo9816
@judykonjo9816 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@almukidane5985
@almukidane5985 Жыл бұрын
ታግ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ እና አምስት ወደ ብልፅግና መሪ መጸሕፍት ንገረኝ
@almukidane5985
@almukidane5985 Жыл бұрын
አልነገረከኝም ተጌ
@netsashawel1924
@netsashawel1924 3 жыл бұрын
ቲዬ ይሄ መፀሃፍ ስለኔ ሚያወራ ስለኔ ስለመሰለኝ ለማንበብ እፈልጋለሁ 🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you Netsa🙏 feel the same way.
@LulaG
@LulaG 3 жыл бұрын
My biggest take away is our thoughts shape who we are and who we become. And our thoughts are highly influenced by our self talk. Thanks for another awesome review.
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you for being insightful and a great supporter.
@LulaG
@LulaG 3 жыл бұрын
@@JeginawTegu Hope all is well with you. Missing your weekly reviews but I understand sometimes things just don't go as planned and that's perfectly fine. Good day!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Let’s just say, it had been an interesting week. but Thank you so much for checking on me. I am actually working on it and hopefully Will Release it at the end of the day,
@LulaG
@LulaG 3 жыл бұрын
@@JeginawTegu This past week was something else for all of us. Glad to hear you're fine.
@LulaG
@LulaG 3 жыл бұрын
@@JeginawTegu This past week was something else for all of us. Glad to hear you're fine.
@kaliya6281
@kaliya6281 2 жыл бұрын
አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 3 жыл бұрын
Wey des alegn yhnn sew bemaggnete be KZfaq sraye beye eketatelhalew
@belenboko7947
@belenboko7947 3 жыл бұрын
Betam konjo t/t new
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 жыл бұрын
Thank you so much!
@GonderitYalo
@GonderitYalo 2 жыл бұрын
🇧🇴🇧🇴
@GonderitYalo
@GonderitYalo 2 жыл бұрын
@@JeginawTegu ዋዉ በጣም ምርጥ እዉቀት ነዉየምት ሰጠን🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 162 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
አስደናቂው የንቃተ ህሊና ሃይል
24:58
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 17 М.
"ናዝራዊ" ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ//NAZRAWI Prophet Tile
39:22
ሀብታም አባት  ደሃ አባት
26:12
Jeginaw Tegu
Рет қаралды 11 М.
😱Lion Baby Fall Down In Green Water | Let See 🦁| Lion Shorts
0:26
Hassan Bro😘
Рет қаралды 15 МЛН
у Петрова сын родился
0:53
RusRoflTime
Рет қаралды 3,9 МЛН
Когда встаёшь первым после посадки самолёта
0:34
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3,1 МЛН