No video

"ከአውሮፕላን አደጋ የተረፉት...." | ሆስተስ የሺመቤት ገ/መስቀል እና ሆስተስ ህይወት ታደሰ | Ethiopian

  Рет қаралды 62,901

AmharicTube

AmharicTube

Күн бұрын

"ከአውሮፕላን አደጋ የተረፉት...." | ሆስተስ የሺመቤት ገ/መስቀል እና ሆስተስ ህይወት ታደሰ | Ethiopian
The plane crash-landed in the Indian Ocean near Grande Comore, Comoros Islands, due to fuel exhaustion; 125 of the 175 passengers and crew on board, including the three hijackers, died. This is the first recorded instance of a partially successful water landing utilizing a wide-body aircraft.
...
Ethiopian Airlines Flight 961.
Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Пікірлер: 132
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም እየዘገነነኝ ነው ሰምቼ የጨረስኩ ኡፍ ማን እንደ ጌታ ምስክርነታችሁ እምነቴን ጨመረልኝ እንኳን እግዚአብሔር እድሜ ጨመረላችሁ ተባረኩ 🙏🙏
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በመከራ ጊዜ መሸሸጊያ ነው✝️💟🙏 ክብር ለእርሱ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ሁሌም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እንኳንም ተርፋችሁ ታሪክ ለመመስከር በቃችሁ በህይወት ያለፉትም ነብሳቸው በገነት ትረፍ🙏🏾 በትልልቅ ሚዲያዎች ሊነገር የሚገባው ታሪክ ነው መጽሀፍ ቢጽፉም ጥሩ ነው
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
እንደእግዚአብሔር ያለ ማን አለ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
እግዚአብሔር በመከራ ጊዜ መሸሸጊያ ነው
@hcjth1747
@hcjth1747 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስራህ ብጹም ድንቅ ነው 🙏😭🌺
@kidistyemanebirhan6185
@kidistyemanebirhan6185 Жыл бұрын
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚእብሔርን ያመስግን
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ክብር ከሁሉ ለሚያድነዉ ለእሱ ለመድሀኒታችን ይብዛ
@geteneshdebebe1505
@geteneshdebebe1505 Жыл бұрын
አሜን አሜን እግዚአብሔር ሁልግዜ ይባረክ የታደጋቹ ፡ አድኖ ለምስክርነቱ ያበቃቹ ክብር ለትልቁ አምላክ የኔ ጌታ ለዚህ አበቃቹ ፡ድንቅ ታምራቱን እንድታወሩ።
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 Жыл бұрын
እግዚአብሔርን አመስግኑት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት ❤
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Жыл бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ያንንም ይህንንም ለክብሩና ለልዕልናው ያደርገዋል።በሸለቆም ውስጥ መንገድ አለው ጌታችን።በእውነትና በመንፈስ እናመልከዋለን።ለእርሱ ስግደትና አምልኮ ታላቅነትና ገናናነት ለእርሱ ብቻ ይሁንለት።
@sheba9627
@sheba9627 Жыл бұрын
Amen 🙏🏽
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Жыл бұрын
የማይጠገብ እውነተኛ ታሪክ እግዚአብሔር ትልቅ ነገር ነው ያደረገላችሁ እኔ ያንን ቀን ልረሣው አልችልም ያለፍትንም ነፍሳቸውን ይማርልን እናንተንም እንኮን ለዚች ለምስጋናው አበቃችሁ ካፒቴን ልዑል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ አሜን
@asterdesta3243
@asterdesta3243 Жыл бұрын
ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን ስሙ ይባረክ
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Жыл бұрын
ካፒቴን ልዑል ጀግና ነው።
@hey1232
@hey1232 Жыл бұрын
….All the passengers sank into the water and died because you so called flight attendants didn’t help or guide the passengers wearing their life jackets 😢😢😢 The aviation accident law says flight attendants have a regulatory responsibility to risk their own lives to save passengers lives….which you only cared to save your own crew members only …You selfish cowards …!!!
@johnsay360
@johnsay360 Жыл бұрын
@@hey1232read more below saying ing this . These people who are alive are alive because they didn’t follow the protocols. Those who followed the protocols trapped inside the plane died .
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው።
@ss-jm8se
@ss-jm8se Жыл бұрын
አሜን
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
ዶ/ር ይስሐቅ ነፍስህ በሰላም ትረፍ፣ ይህንን ታሪክ ከ 18 አመት በፊት ሲናገርና እግዚአብሔርን ሲያመሰግን አስታውሳለው። በአንድ ወንበር ላይም ተቀምጠን Theology ስንማር ነበር የማውቀው፣ ህይወቱ ማለፉን ዛሬ ስሰማ እንደ አዲስ አዘንኩለት። እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው። ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-nw5ph3dd2n
@user-nw5ph3dd2n Жыл бұрын
ኦኦ ዶክተር ይስሀቅ አርፏል😢😢😢😢
@mazzaaweke7253
@mazzaaweke7253 Жыл бұрын
እኔም እግዚአብሔር ከአውሮፕላን አደጋ አትርፎ ይህንን ቀን ስላየሁ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ
@kusokom
@kusokom Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏼 በዚያ አውሮፕላን ውስጥ ነበር?
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot Жыл бұрын
Enkuan terefesh Egziabeher yemesegen
@sheba9627
@sheba9627 Жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን❤
@biriebirhanu6917
@biriebirhanu6917 Жыл бұрын
የ እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው ❤ እንኩአንም አተረፋችሁ
@eastsoldierson
@eastsoldierson Жыл бұрын
This should be in a big program in a TV
@dawit8576
@dawit8576 Жыл бұрын
ናዝራዊት የማረሳት ወጣት;ነብስሽን በገነት ያኑረው:ያልተነገሪልሽ ቆንጆ ውብ
@ss-jm8se
@ss-jm8se Жыл бұрын
ከአደጋው የተረፉትንም ሆኑ በህይወት ያለፉትን እግዚአብሄር ይወዳቸዋል
@lekiea2384
@lekiea2384 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Жыл бұрын
እግዚያብሔር እንኴን አተረፋችሁ.
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።
@hirutabebayhu9476
@hirutabebayhu9476 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስራው ግሩም ነው እንኳን ከታዘዘ ከተወረወረ የሚያድን አምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን::
@tigisttilaye4218
@tigisttilaye4218 Жыл бұрын
May the Almighty God bless and guide you in your life.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Жыл бұрын
መለሎዋ ጽጌሬዳ የአቧሬ ልጅ ነፍሰሸን ከጎኑ ያርጋት 😭 የተረፋችሁ እባካችሁ መሰክሩለት በየቤ/ክ እየዞራችሁ መታደጉ ብርቅ ይሁንባችሁ ይሁንላችሁ ያለቃችሁ ወገኖቼ ነፍሳችሁ በጎኑ ትረፍላችሁ😭
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv Жыл бұрын
ፊልሙንም አላየንም እባካችሁ ሰፋ ያለ ፕሮግራም ስሩ ፊልሙንም አሳዩን
@davidgetachew
@davidgetachew 8 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/nNeanNiTz8XUp4U.html
@tilayemekonnen7694
@tilayemekonnen7694 Жыл бұрын
ናሆም1=3 እግዚአብሔር በወጀብና በአውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው።ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው።
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 Жыл бұрын
Ethiopian Airlines is God's airline.
@semazerga292
@semazerga292 Жыл бұрын
Hallelujah glory to God ✊👏👏👏🥰
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ጌዚ ካልደረሰ ምንም አንሆን ጌታ እየሲሰ ጌታ ነዉ✝️✝️✝️
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
የ እግዚአብሔር ሃይል ነው😢❤❤
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 Жыл бұрын
ለሁሉም ጊዜ አለው ይህ ምስክርነት ዛሬ መስማቴ ጌታ ይክበር
@reltron-fq1gl
@reltron-fq1gl Жыл бұрын
እኳን ጌታለምሰጋናአበቃችሁጌታሰራውድንቅነው
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 Жыл бұрын
እንኳን እግዚያብሔር አተረፋችሁ🙏
@shebelaw33
@shebelaw33 Жыл бұрын
አምላኬ ተመስገን ። እንናንተ ከእንደገና ተወለዳችሁ ። በደንብ መስክሩ ስለ አምላክ ድንቅ ሥራው።
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Жыл бұрын
እንዲህ የሚያኮራ የሚያስተማምን አምላክ የኾነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ስለማ መልክ የተባረኩ ሰው ነኝ❤😂😂😂❤❤❤❤
@ayaneshume3593
@ayaneshume3593 Жыл бұрын
ዮዲት ፣ አዲስ ሆስተስ አስታውሳታለሁ፣ አብረን ኮሜርስ ተምረን ነበር። ዮዲት ሰብስቤ፣ በጣም ቆንጆ ፣ ቁመቷ የሚያምር፣ ሰው አክባሪ፣ ሰውነ በሰውነቱ እኩል የምታይ፣ ጎበዝ።
@mezismeals2477
@mezismeals2477 Жыл бұрын
Yes Yoditye she was a very humble and beautiful person. Went to the same high school and commerce too with her. Lived next to each other. She was my neighbor. Miss her so my much. May her soul rest in peace
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 Жыл бұрын
There is no coincidence in God's vocabulary all what he does is by design. Both of you called the name Jesus Christ and he saved you to fulfill his desire which you well demonstrated with this testimony. I felt as if Jesus Christ would say , " well done my loyal servants ".As we are In end times ,where false prophets control the pulpit and preach falsehood you two beautiful Ethiopian women emerged and managed to save thousands of souls from eternal torment and lead them to Jesus Christ our Lord and Savior. .God Bless you both
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
ለምን አጭር ሆነ? ሰፋ ባለ ፕሮግራም መሰራት ነበረበት
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
እግዚአብሔር ማዳኑና ጥበቃው ትልቅ ነው:: ድንጋጤ ያለበት ሁኔታና የሚገርም መትረፍና ምስክርነት ነው Prayer has Power ኣለው:: ለሞቱትም ነፍስ ይማር😢❤❤
@mesinani1234
@mesinani1234 Жыл бұрын
ጌታ ይመስገን
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏
@user-jp7ml5rr1n
@user-jp7ml5rr1n 10 ай бұрын
🙏thank you God amen amen oh lord love blessing 🙏❤️❤️❤️
@Eftahz
@Eftahz Жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ።።።።።❤❤❤❤❤
@c2beca272
@c2beca272 Жыл бұрын
Praise God 👏 🙌 haliluya
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Жыл бұрын
እደእግዝያብሔር ያለ ማን አለ።
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
@selamawitassefa5772
@selamawitassefa5772 Жыл бұрын
Abet yegeta tamer yedenkal benanete yalaleke sira silneberew new keriw zemnachu yebark madanun endtawru yerdachu geta yebarek tebarku
@sabayohannes3679
@sabayohannes3679 Жыл бұрын
Kibrena misgana le egzeabher amlak yehun amennnnn
@lebeam4937
@lebeam4937 Жыл бұрын
የሚገርም ነው
@solomonteshome7217
@solomonteshome7217 Жыл бұрын
እንኳነን እግዚአብሔር ረዳችሁ አለመፀሀይ እምትባል የበረራ አስተናጋጅ ነበረች ያለፈች ነብስ ይማር
@ss-jm8se
@ss-jm8se Жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሞትም ለበጎ ነው ከሞታችን በፊት ጌታን እንወቅ ስለ ጌታ እንመስክር
@nigistmelesse7512
@nigistmelesse7512 Жыл бұрын
Enquan Egziabher Aterefachihu! Egziabher Yimesgen!!
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Жыл бұрын
እነዚህን እህቶች አግኝቼ በዩቲዩብ ቻናሌ ባቀርባቸው ደሰይለኛልና እባካችሁ ተባበሩኝ "እግዚአብሔር አንድቀን" የቻናሌ ሰም ነው or Amazing miracle day in Ethiopia
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Жыл бұрын
God. Is good
@abigailwilson8254
@abigailwilson8254 Жыл бұрын
What can u say I’m so speechless, what an incredible testimony, God You are amazing. You are a way maker you are a miracle worker. Faithful God. I thank you so much Lord. Blessed be the name of the Lord Jesus 🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@hddd313
@hddd313 Жыл бұрын
ምድረ ልቅምቅም በዘመድ ስትሰባሰቢበት ቀርቶብሽ ነው ዛሬ ኦሮሙማ እያልሽ ምታላዝኝው :: አዎ ብሔር ብሄረሰብ ወይ ሞት 👍
@hey1232
@hey1232 Жыл бұрын
….All the passengers sank into the water and died because you so called flight attendants didn’t help or guide the passengers wearing their life jackets 😢😢😢 The aviation accident law says flight attendants have a regulatory responsibility to risk their own lives to save passengers lives….which you only cared to save your own crew members only …You selfish cowards …!!!
@twinsshalomandseyifana
@twinsshalomandseyifana Жыл бұрын
Enkuwan terefachihu embayen mekotater alchalkum. Egziabeher bemihiretu baletega silehone kewededen ketilik fikir yetenesa keliju keeyesus kiristos gar hiyiwet s.eten
@muluemebetteferi1141
@muluemebetteferi1141 Жыл бұрын
Enanten mayetna geta yadergwin tamir sisemachu Egziabher dink mhonuna hulum sew kersu gar metabkina mamesgen betam tegbi mhonun enmaralen🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@zinashbeyene4196
@zinashbeyene4196 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን
@Lovetinalove
@Lovetinalove Жыл бұрын
Enequan aterefachehu wedoch ❤❤
@zenebechhunde4447
@zenebechhunde4447 Жыл бұрын
Eysus Yadinal Geta Enqwan Asmeletachu Tebareku
@haymewolde2991
@haymewolde2991 Жыл бұрын
Keber le egzabher
@kalinabaricho325
@kalinabaricho325 6 ай бұрын
20 doctorwoch wowww ye Egziabher sira
@ruthd144
@ruthd144 Жыл бұрын
Yeshye ❤❤❤❤
@azebhayelom803
@azebhayelom803 Жыл бұрын
Egziabher sraw dnq new
@belaynehzufan6294
@belaynehzufan6294 Жыл бұрын
መዳኒያለምየ ሲያተርፍም ሲወሰድም ይችላል በምክኒያት አወ ከልብ ካመኑት እሱን :: እንኩዎንም ከጎናችሁ ሁኖ አበረታችሁ ለሞቱትም ነፍሰ ይማር ሁሉም በሱ ሆነ
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot Жыл бұрын
Thanks to the Lord! Addis Ababa Airport setegebu be tv setelalef neber Hiwot meselechign egziabeheren ayehut eyalech betedegagami setenager neber,keber le Egziabeher yehun.
@jemo5716
@jemo5716 Жыл бұрын
እኔ ከእናንተ የተማርኩት።ምክንያቱም እግዚአብሔር ሑሉን አዋቂ ነዉ ማለቴ 20 ሐኪሞች ለእረፍት በቦታው ነበሩ አልሽ ይሕ ለእኔ ትምሕርት ነዉ ለካ እግዚአብሔር ያንን አደጋ ሊመጣ ሥለሖነ ሐኪሞችን አዘጋጀ።
@MissAdiss-ou7ro
@MissAdiss-ou7ro Жыл бұрын
Keberhen ante wesad yene geta
@ababatesfaye4426
@ababatesfaye4426 Жыл бұрын
God bless you all
@naoljr47tnd13
@naoljr47tnd13 Жыл бұрын
Amen ye getan sem yemitera hulu yadinal Amen
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፋችሁ
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
እውነትም: ህይወት ታደስ/ ከዚህ ኣደጋ ሰወራችሁ:: ህይወታችሁን ኣተረፋችሁ::🙏
@abenetgebre7984
@abenetgebre7984 Жыл бұрын
Amen Egziyabeher yemesgen
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 Жыл бұрын
ያኔ መንግሥት በነበረበት ጊዜ ነው እንክብካቤ ተደርጎላችሁ ወደ አገራችሁ የተመለሳችሁት አሁን ቢሆን ግን 😂😂😂😂
@dawit8576
@dawit8576 Жыл бұрын
ምን መንግስት አለ ያኔ;አውሮፕላን እነደ መኪና የሚጠለፍበት ግዜ:ታሪክ እወቅ መጀመሪያ
@woldemariambekele4085
@woldemariambekele4085 Жыл бұрын
@@dawit8576 ደደብነትህን እየነገርከኝ ነው ያኔ የነበሩ ፋኖዎች ናቸው እኮ ዲሞክራሲ ተብሎ ሲለቀቁ ካለ ጥበቃ ጥሬ አራቸውን አርተው ነበር። አንዱ የማያፍር እብድ ፋኖ ደሞ ፓይለት ሆኖ ዋናው አብራሪ ሽንት ቤት ሲገባ ዘግቶበት የራሱን አውሮፕላን የጠለፈ እብድ ፋኖ ትዝ ይልሀል? ባይ ዘዌይ እስር ቤት ገብቶ ወይዘሮ ሆኖልሃል ማፈሪያ አውስትራሊያ ለመድረስ እንኳን ነዳጅ እንደሚያስፈልግ የማያቁ መሀይምናን።
@ketsela-zk2dr
@ketsela-zk2dr Жыл бұрын
Hiwotye, a wonderful sister and loyal friend of mine. Correction : her name is Hiwot Tadesse.
@YeababaT
@YeababaT Жыл бұрын
Enkuwan terefachu👍🏽
@edenhaile9839
@edenhaile9839 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እሱ ይውስደው እግዚአብሔር መሽሽገያ ነው በመከራ ቀን ድራሽ ነው
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን!!
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
Yegna seger lik konjiye hostes neberech enante sititerfu esua gin kemitit andua nech. Enante gin eskezare lrmin koyachihz. Hulum alkewal nebere yesemanew. Sinior bemehonachihu ina zenedamoch bemohobachihu rasachihun aterefachihu. Muskinochu aleku. Edilegnoch nachihu.
@tsadkanteferi5108
@tsadkanteferi5108 Жыл бұрын
Iyesus Geta new......yihes ye geta ij new.
@liyagezahegn2923
@liyagezahegn2923 Жыл бұрын
Enkuwan egezabhre redachu
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 Жыл бұрын
eyesus geta new kemotim yadinal enenim adinognal
@Judica67
@Judica67 Жыл бұрын
Kemotem yaddenal eyesus 😢😢😢
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 Жыл бұрын
Enqan egzabher besrlam awetachu.
@ayalneh1245
@ayalneh1245 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥራ ወሰን የለውም። 20 ዶክተሮች ከቦታው መገኘታቸው፣ የአገሩ መንግሥት ለእንዲህ አይነት አደጋ የሚመለከታቸው ሁሉ ዝግጅት እንዲያደርጉ ማዘዙ፣ ዶር ጌታሁን የሆስፒታሉ ኃላፊ ሆኖ መገኘቱ ......ተአምር አይደለም?
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 Жыл бұрын
W A Wo
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Жыл бұрын
ሕዳር 14 ሚኒሰቴሮቻችን በደርግ የተገደሉበት ቀን አይደል? ዓመቱ ይለያይ እንጂ😭
@tigistteferi8465
@tigistteferi8465 Жыл бұрын
❤❤❤
@abayneshbelachew6565
@abayneshbelachew6565 Жыл бұрын
What happened to the passengers?
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Жыл бұрын
Most of them Sink😭
@hey1232
@hey1232 Жыл бұрын
Well, she must be lying….? 🙄One of them said on this video …before the crush she helped all the passengers wearing the life jackets/vest……!!!
@amelework7857
@amelework7857 Жыл бұрын
Nazrawit terfech ?pls
@Lili-yg4nm
@Lili-yg4nm Жыл бұрын
ሁነታው ቀላል ኣልነበረም❤❤😢
@ethiosister2332
@ethiosister2332 Жыл бұрын
መቼ ነው
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 Жыл бұрын
በጣም ቆይቱዋል ምናልባት ሃያ አመት
@fauziahcute4298
@fauziahcute4298 Жыл бұрын
27 አመት ሆኖታል😢
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
So god was biased against others? The danger of religiosity
@zt3240
@zt3240 Жыл бұрын
Eher wederasu newi yewesedachewi. Egnam teregnochi neni alechi eko alisemaki? Awo sewi yezerawin yachidal. Tefi kesera tefi sinde kezera sinide. OK. Atimogn
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
@@zt3240 two things are certain no matter how much religiously you pray in this life , paying tax and mortality. Everybody is going to die to be replaced by others.
@hey1232
@hey1232 Жыл бұрын
….All the passengers sank into the water and died because you so called flight attendants didn’t help or guide the passengers wearing their life jackets 😢😢😢 The aviation accident law says flight attendants have a regulatory responsibility to risk their own lives to save passengers lives….which you only cared to save your own crew members only … selfish cowards …!!!
@ethioacat4641
@ethioacat4641 Жыл бұрын
ጳኔጤ ሆነሽ ነው አረማማ ቅሌታም? ወራዳ።
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ፡ጌታ ኢየሱስ ላንተም/ላንቺም ሞቷል፡ይወዳችኋል፡ተባረኩ፡ስለጴንጤነት አይደለም፡እሱ ድርጅት ነው።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አረ እንዲህ አይባልም ስድብ ጥሩ አይደለም የፈለጉት ቢሆኑም እያመለኩ ያሉት እግዚአብሔርን ነው እንኳንም እግዚአብሔር አተረፋቸው ክብሩን እሱ ይውስድ🙏🏾
@kulubiyoutube3333
@kulubiyoutube3333 Жыл бұрын
ሃይማኖት የግል ነው ደንቆሮ
@familyfirst2119
@familyfirst2119 Жыл бұрын
እንተ ወይ አንች ከእናትህ ነው የተወለድከው ነው ከመሬት እንደ እንጉዳይ በቅለህ ነው የየትኛውም ሀይማኖት ተከታይ ብትሆን ስድብን ምን አመጣው ፔንጤ አዳነኝ አላሉ ለአንተም ለእኛም የተሰቀለልን በመስቀሉ ላይ ዋጋ የከፈፈለልን ክርስቶስ እየሰሱስ አተረፈን ነው ያሉት ምን አይነት እድገት ብታድግ ነው እነዚህን እናቶች እምትሳደበው ምን አይነት ብልግና ነው አረ ምህረት ያድርግልህ ወደ እራስህ ተመለስ ከምር በጣም ብልግና ነው
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
​@@familyfirst2119 አትፍረጅባቸው አለማወቅ ነው መሃይምነት ድንቁርና ውጤቱ ስድብ ነው ያሳፍራል ያሳዝናል ሰው በፈለገው ማመን ይችላል እንኳንስ በክርስቶስ በዛፍስ ብታምን መሠደብ የለባትም ንግግሯ እራሱ በጣም አሳዝኖኝ ተመስጬ ነው ያዳመጥኩት
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 Жыл бұрын
አይ እግዚአብሔር አንዱን ሰታድን አንዱን ሰትገድል ማን ከልካይ አለህ? አንተ ሉዓላዊነህ በገነት ሰንገናኝ ብዙ የምጠይቅህ አለኝ እሰከዛው ምህረትህ ትደግፈኝ ትከሻህ ይሸከመኝ ሐገሬን አደራ❤
@ablenetenaye413
@ablenetenaye413 Жыл бұрын
አምላክ አያዳላም በዚሕ ክፋ ስራ ውስጥ እጁ የለበትም ግን ሁሉንም በትንሳኤ ያመጣቸዋል
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН