No video

ከሰንደቅ አላማዬ ስር ድፉኝ - በሀቅ ኢትዮጵያን አገልግያለሁ

  Рет қаралды 30,829

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

8 ай бұрын

ከሰንደቅ አላማዬ ስር ድፉኝ - በሀቅ ኢትዮጵያን አገልግያለሁ
#ethiopianhistory #ethiotizita #mengistu_hilemarim #addisabeba #shegerfm102 #mekoya #ethiopia #esheteassefa #fetadaily #shegerwerewoch #generalkasayechemeda #derg #shegermekoya #esat #ethio360 #compasmedia #ebc #fana_tv
#የኢትዮጵያታሪክ #ethiopiatoday #ethiopianews
‪@EthioTizitaa‬

Пікірлер: 29
@tesfayetechane7717
@tesfayetechane7717 7 ай бұрын
ብ/ጄኔራል ካሣዬ ጨመዳ ከተተረከው በላይ ጀግና ምሁርና ሐገር ወዳድ በቅርብ አውቃቸዋለሁ የሠንጥቅ ሜካናይዝድ ብርጌድ አዛዥ ሆነው አለቃችን ነበሩ አርአያ የሆኑ ምርጥ መኮንን ሐገር ወገን ደስታን ይወዳሉ የጥላሁን ገሠሠን ሙዚቃ ሲያልፉ ቢሰሙ ቆም ብለው ያዳምጣሉ።በውሣኔያቸው አቡሽ ይሙት ካሉና ቱ አደራው ካሉ ያ ቃል እየሆነ ላለው ነገር የመጨረሻ ውሣኔ ነው። ፈጣሪ የጄኔራል ካሣዬ ጨመዳ ፕሬዘዳንት መንግስቱንና የአንዲት ሐገሬን ውድቀትና ክፉ አያሣየኝ ምክንያት አለኝ ሰዎቹ ስርዝድልዝ የሌለው ሐገር ወዳድ ናቸው ሐገሬ ደግሞ ቆሜ ባይመቸኝ ሣልፍ የአጽሜ ማረፊያ ናቸው።ሠላም ለኢትዮጵያና ልጆቿ ይሁን ።
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 7 ай бұрын
I like to learn more about you as well, I am so fascinated with the old Ethiopian military and history. Thanks for serving our country and contributing in protecting and defending Ethiopia!
@alemuamare3167
@alemuamare3167 7 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ይህን ፕሮግራም ያየሁት። ለዛውም የምወዳቸው ባለ ግርማ ሞገሱ የብርጋዴን ጄኔራል ካሳዬ ጨመዳን ታሪክ ስሰማ በጣም ነው ደስ ያላኝ።ረጂም ዕድሜ ለጄነራል ።
@user-cy6mb1it6n
@user-cy6mb1it6n 8 ай бұрын
ረቂቅ በሆነ ትረካ የሚተረከው የኢትዮጵያ ታሪክ ወደር የለውም ቀጥሉበት ።በርቱ
@wmym
@wmym 7 ай бұрын
በጣም የምወዳቸው ጄኔራል ናቸው።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 8 ай бұрын
ከሰንደቅ አላማዬ ስር ድፉኝ - በሀቅ ኢትዮጵያን አገልግያለሁ
@wegeniemeshesha2970
@wegeniemeshesha2970 8 ай бұрын
ጀግና ምርጥ ኢትዮዺያዊ
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 8 ай бұрын
ድንቅ ትረካ!!!..👏👏👏👏👏👏👏.....ክብር ለጀግናው ጄኔራል ካሳዬ ጨመዳ!!..💪
@Kurifeyatube21
@Kurifeyatube21 8 ай бұрын
በርቱልን
@demissieamose7921
@demissieamose7921 7 ай бұрын
እጅግ ያሳዝናል ስንቱን መከራ አለፍነው አለመታደል።
@berhanezerureda5409
@berhanezerureda5409 7 ай бұрын
One of the best general that Ethiopia produce for long years but it’s a caurse for the country
@likukebede8440
@likukebede8440 7 ай бұрын
ኮ/ል መንግስቱ ሐገራቸውን ይወዳሉ ግን ምንያደርጋል ስልጣናቸውን ደግሞ ያመልካሉ ስንቱን ጀግና በጭካኔ ገደሉት ??
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ደሰ የሚሉ ታሪካዊ ጀግና የኢትዮጵያ ጄኔራል ነዎት።አንድ መጥቼ ላነጋግሮት ብዬ ጓደኞቾ ክብበ አድርገው ሳንነጋገር ተለያየን።እግዚአብሔር ይጠብቅዎት።
@user-dr6if1ui7f
@user-dr6if1ui7f 8 ай бұрын
ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ የጀግኖች ጀግና ነዉ።ረጅም ዕድሜ ይስጦት።
@assefajudah8559
@assefajudah8559 6 ай бұрын
The ppll. An Ethiopian Citzen. The proud oromo general like other ethiopian lovers !!! Lezelakem yinure !!! Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow !!!
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 Ай бұрын
ድንቄም ጀግና ሰው ላይ ታንክ ነድቶ የገደለ የኤርትራውያንን ደም ሴት ህጻናት ሳይሉ ደማቸውን እንደ ውሃ ያፈሰሰ አውሬ በራሱ ላይ ሽንቱን ለቆ ሱሪውን አርጥባ በወያኔ የተያዘ ሰው ነው ዛሬም በስተርጅና እየተንቀጠቀጥም ህዝቡን ሊስጨፈጭፍ ሲጥር ቆይቶ አሁን ዝም ብሎ ያለቃቅሳል
@demissieamose7921
@demissieamose7921 7 ай бұрын
እውነትም ደርግ እራሱን በራሱ የጣለ መንግስት
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 7 ай бұрын
I can't agree more and we haven't learned anything from history yet... we have hard time to trust each other because we all think the same and that's something in our innate nature. For Ethiopia to change we all have to change, everybody wants to be the chief but not a soldier.
@abebe7532
@abebe7532 7 ай бұрын
Edme ena Tena Le/G/kasaye Chmeda🌅🌹💚💛❤️‼️👍
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 Ай бұрын
ከዛ ደም ከጠማው ባሪያ ካራ አምልጠዋል በእግዚአብሔር ቸርነት
@mohammedboru2015
@mohammedboru2015 7 ай бұрын
ኤርትራን ለዚህ ያበቃት የመንግስት ሃይለማርያም ስልጣን መውደድ፣መሃይምነትና ኢትዮጵያ ያፈራቻቸውን ውድ ልጆቹዋን በመግደል ነው። መንግስቱ ሃይለማርያም እጅግ በጣም ጨካኝ ሰው። ጀነራሎችን ገድሎ ሳይቀበሩ ቴኒስ ይጬወት የነበረ ክፉ አረመኔ ሰው ነው።
@user-by3pi6wm9b
@user-by3pi6wm9b 4 ай бұрын
Ye tlk sew tarik
@kidumes7941
@kidumes7941 7 ай бұрын
Ethiopia agere mogn nesh telala yemotelesh kerto yegedelesh bela.
@buruhtesfa6054
@buruhtesfa6054 7 ай бұрын
Kkkkkkkkk
@solotefera8782
@solotefera8782 7 ай бұрын
ጄኔራል ካሣዬ ጨመደ ፡በንጉሰ ግዜ ሰለ ነበረው ባንዲራችን በጣም ድንቅ ትውሰታቸውን አውረተውልናል ዘለበት ሰለ ነበረው የንጉሡ ባንዲራ ጀኔራል ካሣዬ ባጫ የረሱት ከሥሩ በለዘለበቱ የጃንሆይ ባንዲራ ዘለበቱ መሀል ላይ ኢትዮጵያ ሆይ ደሥ ይበልሸ ! ! !የሚል ጽሁፍ ሠፍሮበታል።
@Ss-jx1lb
@Ss-jx1lb 7 ай бұрын
Chemeda is hypocritical opportunist human beings
@user-hk7tp7sh5n
@user-hk7tp7sh5n 6 ай бұрын
ወያኔ አሸነፈንም ማለትህ አልገባኝም 17ቂቂቂ ዓመት?????????????????
@adonay7097
@adonay7097 7 ай бұрын
ሌላ ትረካ የለህም፡?
አሰቃቂው የደርግ ስብስባ - ለስልጣን የሚደረገው ሹኩቻ
30:34
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 46 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 5 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
ኢህአፖ ማንን ገደለ?? የንፁሀን ዜጎች የደም ጥሪ
22:40
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 1,9 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 5 МЛН