ከሴት ጓደገኛው ፍቅር ሊይዘው የሚችለው ማነው?

  Рет қаралды 117,568

BBOYTOMY33

BBOYTOMY33

4 жыл бұрын

Пікірлер: 446
@BBOYTOMY33
@BBOYTOMY33 4 жыл бұрын
ቪዲዮን ስላያችሁት በጣም አመሰግናለው 102k Subscribers ስላስገባችሁኝ ከልቤ አመሰግናለሁ ❤️ ነሐሴ መጨረሻ 110K Subscribers ለመግባት እንሞክር🚨
@user-vd7zt8pp9l
@user-vd7zt8pp9l 4 жыл бұрын
ቶሚ. ወላሂቀልድህእደትእደሚያሠ፣ሰተኝ
@user-vd7zt8pp9l
@user-vd7zt8pp9l 4 жыл бұрын
የኖታል. አትሣሣ. ጌታከላይይሠጥሀል.
@a2zfifa22
@a2zfifa22 4 жыл бұрын
አረ ቻናሌን አስተዋውቅልኝ ተከታታይ 3ቱንም ቀን ቪድዮህን እንደለቀክ ነው የጠየኩ ወይ ማታረግም ከሆነ reply አድርግልኝ
@sebriltube554
@sebriltube554 4 жыл бұрын
ሰሞኑን facebook...tiktok.....ሁሉንም በፖለቲካ በሀይማኖት በዘር አቦካክተዉት አንተ በየቀኑ ባትለቅ ምን እንሆን ነበር በቃ 1-3ቀን ጨምርልን
@uniqueaddis
@uniqueaddis 4 жыл бұрын
በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤
@user-fi6er5kq6m
@user-fi6er5kq6m 4 жыл бұрын
ዮኒ በጣም አስተዋይ ሰው ነው
@samrawittesfayetefera2396
@samrawittesfayetefera2396 4 жыл бұрын
ግን በቀልድ መልክ ቢሆንም ቆጣቢ ቆጣቢ ስትሉት ዮናትን እንደከፋው ከፊቱ ያስታውቃል , ዮኒ ደግ አረክ ገንዘብ አታባክን
@zewdewolde570
@zewdewolde570 4 жыл бұрын
Awo yoniye awuko nw engi yawetal esum le ceweta nw meselegn
@seethuvaseethu562
@seethuvaseethu562 4 жыл бұрын
ዮናታ ምርት ሰዉ ነህ ግልፅ ነህ እንደኔ አድናቂህ ነኝ
@tube-jy4jx
@tube-jy4jx 4 жыл бұрын
ዮናታ ትክክል ነው እንኳን ያላቸውን በሙሉ ቀርቶ ግማሽም አይሰጡም
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
ይስኮር ዘ ተዋህዶ ቤተሰብ እንሁን
@tube-jy4jx
@tube-jy4jx 4 жыл бұрын
እሺ
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
ኮመንቶችየ የምታምኑት ፈጣሪ ባላቹህበት ቦታ ስላማቹህን ብዝት ያርገው የናንተ ስላም ለኔም ነውና። እና ፎቶየን በመጫን ቤተስብ ብኮኑኝ ድስ ይለኝ ነበር
@t4m2099
@t4m2099 4 жыл бұрын
BETESEB INIHUN ... INE HONYALEW!
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
@@t4m2099 እንደመር
@edomarega7842
@edomarega7842 4 жыл бұрын
Amen
@netsanetasrat4951
@netsanetasrat4951 4 жыл бұрын
Abi tedemrialew enedemer
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
እንደመር
@ksaksa4021
@ksaksa4021 4 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተ እውነታን ሰለምታወራ ቋጣሪ ሊያስብልህ አይችልም ማንም በጎ አድርጊ ነኝ ያለ ሰው ካለው ላይ ቀንሶ እንጂ ያለውን በሙሉ አውጥቶ ሊሰጥ አይችልም ግልፅነትህ👌❤
@user-oi1ug4ix7q
@user-oi1ug4ix7q 4 жыл бұрын
ዮናታንን በጣም ነዉ የምወደዉ የምር ቆንጅዬ ነዉ ❤❤❤❤❤❤🇪🇹
@amiratube3467
@amiratube3467 4 жыл бұрын
በትክክል ዮኒዬ ማንም ሙሉ ሀብቱን አይሰጥም 👍
@yoni-cy2lf
@yoni-cy2lf 4 жыл бұрын
አንድ ላይ ስሰሩ በጣም ታምራለቹ...በተላይ ቶሚ ትመቸኛለ...ደሞ አትጠራጠር ቶሚ ከዛ በላይ ሰብስክራይብ እንደምታገኝ እርግጠኛ ነኝ
@user-gq6do7wj6o
@user-gq6do7wj6o 4 жыл бұрын
ፍቅራችሁን ሠዉደዉ አይለያችሁ ዘረኝነት ጠላቻ በበዛበት ዘምን የናትን ፈቅር ሳይ ደስ ይለኛል
@zewdewolde570
@zewdewolde570 4 жыл бұрын
Betam enem
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
ሠአዲ ቤተሰብ እንሁን
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 жыл бұрын
ሠአድ 12 ኛ ደመርኩሸ ደምሪኝ
@user-gq6do7wj6o
@user-gq6do7wj6o 4 жыл бұрын
@@user-ce8zb6bc6m እሽ እህት
@user-gq6do7wj6o
@user-gq6do7wj6o 4 жыл бұрын
@@mesiyehenok3928 ባለፈዉ ነገረሸኝ ነበር ቤተሠብ ነኝ ካችጋ
@user-tq8pr6yy7u
@user-tq8pr6yy7u 4 жыл бұрын
ጎደኝነታችሁ በጣም ነው እሚያስቀናኝ ሰላማቹ ይብዛ አይለያቹ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
ዮኒ ትክክል ነህ ወንድሜ ገንዘብ ያላግባብ ማባከን ጥሩ አይደለም እኔ ግን አባክናለሁ😂😂😂😂😂
@user-kz9ry7ls2d
@user-kz9ry7ls2d 4 жыл бұрын
እነ አድክም እንኮን ሰላም መጣችሁ ውስጤ ናችሁ አቤልን ግን ሰብስክራይብ አርጉት ይችን የምታነቡ ሁሉ መልካምነት አይከፈልበትም ምርጥ ሰው ነው አቤል
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 жыл бұрын
አዝጎች ስወዳችሁ ቶማስ ግልፅነትህ ይመቻል ሠላማችሁን ያብዛዉ
@feraabu7190
@feraabu7190 4 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ!!
@amyamanawit3023
@amyamanawit3023 3 жыл бұрын
አቤል- ሀቀኛና ሩህሩህ ቶሚ- የዋህና ተጫዋች ዮናታን- አስተዋይና who lives in reality ❤️U all 🥰 NB- ya’ll live in reality cuz realities are created in the mind first!
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 4 жыл бұрын
ዮኒ ሀቀኛ ነው እነቶሚ አሽቃባጮች ኪኪ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
የእውነት ፍቅራችሁ ደስ ይለኛል ሁላችሁንም ዉድድድ የማያልቅ ወድማዉ ፍቅር ይስጣችሁ አሜን በሉ።።
@milimili3774
@milimili3774 4 жыл бұрын
ዮናታን እውነተኛ ሰው ነው
@markanteshometeshome5256
@markanteshometeshome5256 4 жыл бұрын
Abelo gin min hono be geta ihen semon betam yedebraw nw mimeselaw....love him damo ❤
@meronmulugeta9117
@meronmulugeta9117 4 жыл бұрын
U guys know ur boundaries very well and that’s what I like alot 🤗🤗
@bethlehem5481
@bethlehem5481 4 жыл бұрын
I feel like Tommy was a bit closer to yonatan during this video.
@user-yh5jp3ne7y
@user-yh5jp3ne7y 4 жыл бұрын
በክርስቶስ ፍፁም ሰላም ለእናንተ ይሁን ቆንጆ ጥያቄ ነበር ክክክክክክክ ግን ሀብትም አቤል ነው እግዚአብሔርን
@user-xj8hb2tq8b
@user-xj8hb2tq8b 4 жыл бұрын
May God keep blessing you all!
@semuetiopiawittube2041
@semuetiopiawittube2041 4 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ደስ ይላል ቀጥሉበት ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 жыл бұрын
ብሮ በሞቴ ቤተሠብ አድርገኝ
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
በሰው ሥም አትነግጂ🙄
@netsanetasrat4951
@netsanetasrat4951 4 жыл бұрын
እንግሊዝኛን በቀላሉ መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል subscribe አርጉ
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 4 жыл бұрын
ዮኒዬ በጣም ነው የምወደህ የማደንቅህ ጎበዝ ገንዝብ አታባክን እሺ ማለቴ ማድረግ ላለብህ ወይም ለሚጠቀም ነገር ብታወጣ ችግር የለውም ከዛ በተረፈ ግን ወጠር ቋጠር አድርግ😁ስደት ላይ ያለ ሰው የገንዘብን ማባከን ጉዳት ያውቀዋል love u 💔
@netsanetasrat4951
@netsanetasrat4951 4 жыл бұрын
እንግሊዝኛን በቀላሉ መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል subscribe አርጉ
@enatethiopia953
@enatethiopia953 4 жыл бұрын
እንግሊዘኛን በቀላሉ ቤተሰብ እንሁን
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 4 жыл бұрын
ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ ፍቅር ሁሌም ያሸንፋል:: ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
@Y_xman7
@Y_xman7 4 жыл бұрын
አባ ውሸትህ ተመችቶኛል 😂😂😂
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 4 жыл бұрын
@@Y_xman7 thank you
@Y_xman7
@Y_xman7 4 жыл бұрын
@@dawittsigeofficialchannel3565 ante dawit tsige aydelhm eko
@betelihamethiopia7442
@betelihamethiopia7442 4 жыл бұрын
አቤል መልኩም ድምፁም ቁጭ የጎቴን ልጅ
@eehanahana5182
@eehanahana5182 4 жыл бұрын
ማርያምን ደስስትሎ እግዚአብር ፍቅራችሁን ይጨምርው
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m 2 жыл бұрын
አቤልዬ በጣም ነው ምወድህ አድናቂህ ነህ እርጋታህ ስክን ያለሰው ነህ በተረፈ ውድድድድ
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 4 жыл бұрын
ዩኒ ግን ትክክል ነው ባይ ነኝ ለምን በሉ ካላችሁ ላይ ነው እምሰጡት እንጅ ሙሉ ንብረት ማንም አይሰጥ ልምን ይዋሻል ዮኒ እውነት ላይ ስለሆንክ ውድድድድ❤️❤️🥰🥰👑👑👑👑👑👑👑
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 жыл бұрын
45 ነጂ ደመርኩሸ ደምሪኝ
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
ነጁ ቤተሰብ እንሁን
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 4 жыл бұрын
ቲጂ ነኝ ከወልደያ you tube ታዳ ምን ቸገርሽ ተደምረናል
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 4 жыл бұрын
መሲ የሔኖክ እናት እሽ ቤተሰብ ነን ተደምረናል 🥰
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
@@Tube-nn3xe አመሰግናለሁ የኔ ውድ😘😘😘
@abemtube8434
@abemtube8434 4 жыл бұрын
Nice Nice 👌 betam Arif አቤላ ምንሼ ተክዘካል እረ ፈታ በል የሆነ ሰአት ላይ አይንክን ታሻለክ ምን ሆነክ ነው
@meskimeski7643
@meskimeski7643 4 жыл бұрын
እንዴ ሁላቹንም እወዳችዋለው ዮናታንን ግን በጣም ነው ምወደው የኔ ምርጦች ናቹ
@helinamuluneh8039
@helinamuluneh8039 4 жыл бұрын
Betam new des metelut.betam new mewedacu ayeleyacu
@thtnaayalew5326
@thtnaayalew5326 4 жыл бұрын
Endi ayinet chewatachun akumu ye ewnet liyagachachu yichlal please enwedachuhalen ayileyachu egzabher tilik bota yadrsachu ❣️
@dalalalkaissy7395
@dalalalkaissy7395 4 жыл бұрын
batami dasi tilalachu gini igizabheri idayialayachu 💕💕💕
@maronbirhanu1715
@maronbirhanu1715 4 жыл бұрын
ኦዉ የኔ ወዶች ደስ ትላላችሁ በርቱ 💋💋💋
@rahmarr3851
@rahmarr3851 4 жыл бұрын
አቤት ፈገግታችሁ ወላሂ ደሥ ሢል😍😍😍😍💖💖
@sinkeycomsa6258
@sinkeycomsa6258 4 жыл бұрын
Abel sinor betam des tilalachu ayleyachu😍
@tigis7723
@tigis7723 4 жыл бұрын
U guy's so funny I sow all of guys video it was nice keep it going
@bettytube7512
@bettytube7512 4 жыл бұрын
Tommy you are unbelievable, 🥰
@kalkidanmebratu900
@kalkidanmebratu900 4 жыл бұрын
እኔ ግን ቶማስ እና ዮናታን በደንብ የሚግባቡ ይመስለኛል
@nk2brothers898
@nk2brothers898 3 жыл бұрын
*_arif video gn hulunm birr miste manm yelem ___*
@bezakash62
@bezakash62 4 жыл бұрын
3 tachum betam des yemetlu gudegnamoche nachu....fikerachu des yelale ...abo yemchachu👍💚💛❤
@eylulerdem5266
@eylulerdem5266 4 жыл бұрын
May God keep your friendship forever.
@user-yh5jp3ne7y
@user-yh5jp3ne7y 4 жыл бұрын
አቤልዬ ከከተማ ውጪ ዋው ትክክል ነህ አሁን እኮ ትላቅ ክተማ ቆንጅ አይድልም እውነት ለእኔ ግን ንፁህ ትንሽ ክተማ ነው ትልቅ ክተማ ማለት ቆሻሻ ነው ሰው በሰው ላይ ነው ንጹህ አይድልም
@user-fq9ev3oq1u
@user-fq9ev3oq1u 4 жыл бұрын
are yen maroch hulem benate አቀራርብ ያልሳኩበት ቀን የለም የዛሬው ግን የለለነው እፍፍፍ በተለይ መጨርሻላይ ሰላማችሁ ይብዛ
@selamiyasu1656
@selamiyasu1656 4 жыл бұрын
Instagram lae live atwetam endie tefah eko and congratulations to you for 100k.💎🏅🥇🎖🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁
@unknown3622
@unknown3622 4 жыл бұрын
ሙሉ ብሩን እማ ማንም አይሰጥም ፡በተለይ አሁን ካላችሁ አንጻር.
@nattyschoice1120
@nattyschoice1120 4 жыл бұрын
TOMI ባለፈው ስናወራ እንዳለከው እንደዛው ሆነ ገና 1million በቅርቡ ጠብቃለው በርታ
@helengetachew7361
@helengetachew7361 4 жыл бұрын
I am the first who sees your video
@firdosfirdos5696
@firdosfirdos5696 4 жыл бұрын
ቶሚየ ደሥ ሥትሉ በፍቅር ያኑራችሁ
@tube9115
@tube9115 4 жыл бұрын
😀የአቤል ሳቅና የዳጊ ሳቅ ቢደመር 1 ያልተቋጨ ነጠላ ዜማ ይወጣዋል😜😜
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
seni Habeshwit ቤተሰብ እንሁን
@user-ce8zb6bc6m
@user-ce8zb6bc6m 4 жыл бұрын
ማሬ እሰኪ ሠብሰክራይብ አድርጊኝ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ለጪባው ሹክ በይው ክክክክ
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
@@user-bl2np8wu4g ቤተሰብ እንሁን
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@user-dq2qh7gi4n
@user-dq2qh7gi4n 4 жыл бұрын
ዋው ታምራላቺሁ ጀለሶቺ
@kidist6498
@kidist6498 4 жыл бұрын
Tomi 3 stgenagnu program ytefabachuhal lbel esti leyet Yale neger asayun beterefe ❤
@anshatube7038
@anshatube7038 4 жыл бұрын
ወይ እናተ ልጀይ ቆይ በፍቅረ ልደፎኝ ነው እደየ እወዳችሀለሁ አይሰማም
@filidc6314
@filidc6314 4 жыл бұрын
ስታምሩ እውነት
@rodasworkalemahu3908
@rodasworkalemahu3908 4 жыл бұрын
bezi quarantine emetazenanugne enante nachew gn Ads alebezam? tnsh beza
@zewdewolde570
@zewdewolde570 4 жыл бұрын
Lamin fetawu yoniye tsegurihin
@rahmasaeed9322
@rahmasaeed9322 4 жыл бұрын
አቤል ክረምት መስሏል😎😎😎😎በሰላም ስታምሩ አይለያችሁ
@shewitfkrshewitfkr2246
@shewitfkrshewitfkr2246 4 жыл бұрын
Yeniye gobez brhn lemanm atst 👌👌👌👌👌👌👌
@RajKumar-wv8nn
@RajKumar-wv8nn 4 жыл бұрын
አቤልዬ.ማህተብ.ለምን.አታርግም.ውዴ.ይቅርታ.በጣምደስ.ስለምትሉኝ.እውዳችዋለው.በርቱ
@emukayosef331
@emukayosef331 4 жыл бұрын
Ande lay sthonu des stly more taznanalachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@azariasmikias8844
@azariasmikias8844 4 жыл бұрын
ይመቻቹ ❤❤❤
@martabogale461
@martabogale461 4 жыл бұрын
ቶሚየ እኔ እኮ ሳላይ ሁሉ ነው እንደብፁሀን Like የማደርግህ ከዩቱበሮች የምወዳችሁ አንደኛወቸ ዩቱብ ለራሱ ጠፍቶብኝ በሌላ አብ ነው ሰርች አድርጌ ሶስታችሁንም የማያችሁ አድናቂያችሁ ነኝ
@netsanetasrat4951
@netsanetasrat4951 4 жыл бұрын
Enedemer tedemrialew martiye
@redusami6664
@redusami6664 4 жыл бұрын
የኛ ምርጦች ውድድድ ❤❤
@Melanie-sk7qh
@Melanie-sk7qh 4 жыл бұрын
6:20 " sar be sar legetew new ende " ay abela u made my day lmao : )
@meselusemgn9196
@meselusemgn9196 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች በርቱ
@helenhaile3634
@helenhaile3634 3 жыл бұрын
yoni😍😍😍 1gna sewedeh eko
@abenimnm7554
@abenimnm7554 2 жыл бұрын
Yenea wdoch I love you I am female
@bellisimaj4997
@bellisimaj4997 4 жыл бұрын
Background sound betam yirebshal aysemam mnw tomi
@abezelove7365
@abezelove7365 2 жыл бұрын
ደስስ ትላላቹህ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
@user-il8vu9hj6m
@user-il8vu9hj6m 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ይመቻችሁ
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
እናተዬ ስወዳችሁ😍😍😍😍❤❤❤👍👌
@hanatube-on6ri
@hanatube-on6ri 2 жыл бұрын
Betm tamrlchuu fexrii lezelalm aylychuu❤❤❤😘🙏
@rahwaberhe6451
@rahwaberhe6451 4 жыл бұрын
Ooh no really you both guys crazy
@eddy_black2397
@eddy_black2397 4 жыл бұрын
keep it up and upload everyday
@aduhulum.lbegonw6750
@aduhulum.lbegonw6750 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ ልዪወች እናንተን ባትኖሩ ማን ዘና ያረገኝ ነበር!
@naeemabaffata8225
@naeemabaffata8225 4 жыл бұрын
ዮን ያምሪ ፀጉሪክ ዳምህን እያማጣጣ ናዉ ዎይ ቁራጣዉ ዎይ አሠራዉ ዎለህ ዳምህን እያጣጣናዉ ታዉ የሰዉን ምክሪ ማቃበል የስፋልጋል አንዳንዴ ለንቴ ግን ክፉ ሆኖ ይታይሀል ቁራጥ የምልህ ሰዉ
@sintuethiotube3787
@sintuethiotube3787 4 жыл бұрын
ስታምሩ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ዩቱበሮች
@mesiyehenok3928
@mesiyehenok3928 4 жыл бұрын
sintu ቤተሰብ እንሁን
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
እንደመር
@liyazeleke3429
@liyazeleke3429 3 жыл бұрын
Selam nachu enedate nachu bcame new ymetamrute egzabeare ayelyacehu 😀
@luliamichael9856
@luliamichael9856 4 жыл бұрын
Pls part 2
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን አንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል። ************************* በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል። የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@astukitchen4347
@astukitchen4347 4 жыл бұрын
ደስ ትሉኛላችሁ
@jaiaaa5687
@jaiaaa5687 4 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ እኮ አይለያችሁ
@kalkidangashaw7298
@kalkidangashaw7298 4 жыл бұрын
Hiii endet nachu selam nachu selamachu ybizalgn
@suzimokonen3933
@suzimokonen3933 4 жыл бұрын
Love y’all
@semilatube2313
@semilatube2313 4 жыл бұрын
semachun asetewawkuna mejemriya...... yetu new abel
@jhyg5023
@jhyg5023 4 жыл бұрын
👍👍👍
@rishannirea5891
@rishannirea5891 4 жыл бұрын
Hi Tommy can you tell me what’s the meaning of Siam
@nihuymylife9063
@nihuymylife9063 4 жыл бұрын
wawee tameralachu ayelyachu
@nuhaminkibatu6263
@nuhaminkibatu6263 3 жыл бұрын
Betam des yelal
@adisutube2827
@adisutube2827 4 жыл бұрын
Wellcome
@yashead474
@yashead474 4 жыл бұрын
Dase setelu👍❤
@user-yh4lt7cf4c
@user-yh4lt7cf4c 4 жыл бұрын
Welcome
@edomdai9804
@edomdai9804 4 жыл бұрын
Koy abeli noremali sewu aydelim
@bezabelayneh4846
@bezabelayneh4846 3 жыл бұрын
Maryamn betam new deeeeessssssssss mtlut ayleyayachuuuuuu
@abubakeromer7626
@abubakeromer7626 4 жыл бұрын
Ena yzogn akalew endat smatan mgles alchalkom ngerogn eski
@mahisol5362
@mahisol5362 4 жыл бұрын
Hey am no 1
አቢስንያ ቫይነሮች ከእወቀት ነፃ ናቸው!
10:00
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 12 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 10 МЛН
ቶማስ አድናቂውን ሰደበው !
25:46
Yonatan
Рет қаралды 138 М.
ዮናታን ወይስ አቤል?  | BBOYTOMY33
10:00
BBOYTOMY33
Рет қаралды 77 М.
አድናቂውን ሊጠብስ የሚችለው
10:01
Prince Belliti
Рет қаралды 71 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 12 МЛН