Рет қаралды 9,973
🎤: የአሜሪካ ድምፅ የቀጥታ ሥርጭት
ግንቦት 13/2016 ዓ.ም
📜 የዕለቱ መሰናዶዎች
🎙 00:00 መግቢያ
🎙 01:40 የዐለም ዜናዎች
🎙 11:20 ዜጎችን ለመፈናቀል እና ሠቆቃ የዳረጉ ግጭቶች እንዲቆሙ የአውሮፓ ኅብረት ጠየቀ
🎙 16:47 አቶ ታዬ ደንዳአ በቀረበባቸው ክስ ላይ የጠየቁት ማሻሻያ ውድቅ ተደረገ
🎙 21:23 በእስራኤል መሪዎች ላይ የታሰበውን የመያዣ ትእዛዝ ዩናይትድ ስቴትስ ተቃወመች
🎙 26:37 የዓለም መሪዎች በራይሲ ሞት የተሰማቸውን ኀዘን በመግለጽ ላይ ናቸው
🎙 31:43 የባይደንና ትረምፕ በመሣሪያ ባለቤትነት መብት ጉዳይ
🎙 38:05 የኢትዮጵያ የዘጠኝ ወር የወጭ ንግድ የገቢ ግኝት እና የባለሞያ አስተያየት