ከተደረገለት አስደናቂ እድሳት በኋላ የአፍሪካ መሪዎችን ተቀብሎ ያስተናገደው ታሪካዊው ብሔራዊ ቤተ መንግሥት

  Рет қаралды 73,174

Ethiopian News Agency (ENA)

Ethiopian News Agency (ENA)

4 ай бұрын

አዲስ አበባ- የአፍሪካ ኅብረት መቀመጫ፤ የአህጉሪቱ ደማቅ ማዕከል እህት ወንድም አፍሪካዊያን ሲሰበሰቡ ይበልጥ አንፀባርቃለች
አዲስ አበባ- የአፍሪካ ኅብረት መቀመጫ፤ የአህጉሪቱ ደማቅ ማዕከል እህት ወንድም አፍሪካዊያን ሲሰበሰቡ ይበልጥ ማንጸባረቋን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ገልጿል።
ከተደረገለት አስደናቂ እድሳት በኋላ ታሪካዊው ብሔራዊ ቤተ መንግሥት የአፍሪካ መሪዎችን ተቀብሏል።
አይረሴ፣ ግርማዊ እና ወዳጃዊ የነበረውን ምሽት በሚከተለው ቪዲዮ ይመልከቱ፤
#ENANEWS #EthiopianNewsAgency #ENA #Ethiopiannews #ENAtube #ኢዜአ

Пікірлер: 258
@samiabera7894
@samiabera7894 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@halemtessema9256
@halemtessema9256 4 ай бұрын
God Bless Ethiopia's and Africa's leaders; God bless Ethiopia and Africa.
@denberebelay305
@denberebelay305 4 ай бұрын
በጣም ግሩም እና ድንቅ ነው በጣም እናመሠግናለን
@Time12345A
@Time12345A 4 ай бұрын
Africa! My blood was never colonised 🇪🇹 🌍 African & Proud 💙❤️💚
@ed2821
@ed2821 4 ай бұрын
What 3000, why are you still stuck on poverty.
@Time12345A
@Time12345A 4 ай бұрын
@@ed2821 take your negativity somewhere else
@Dana-Solomon
@Dana-Solomon 4 ай бұрын
@@ed2821 Get out of here ignorant
@gwalbo7547
@gwalbo7547 4 ай бұрын
Very attractive and marvellous national icon! #Ethiopia Shall Prevail!
@wasihunmulisa2030
@wasihunmulisa2030 4 ай бұрын
እሚገርም ድንቅ ስራ እውነት❤❤❤
@bircruz555
@bircruz555 4 ай бұрын
Great Job, Prime Minister Abiy and everyone who assisted in various ways! We feel completed now. Only forward from here.
@martasila5996
@martasila5996 4 ай бұрын
Praise God! Ethiopia 🇪🇹 is Blessed. African is Blessed.
@jerusalemworkenehe8146
@jerusalemworkenehe8146 4 ай бұрын
ዶር አብይ አይዞህ በርታ ይሄ መቼም ለአገራችን ሞገሥ ነው። ድንቅ ሥራ ነው። የታመንክበት እግዚአብሔር አይተውህም አንተ ለኢትዮጵያ የበረከት ምንጭ ለደሐ አደጉ ተስፋና በር ከፈች ነህ። የእግዚአብሔር መንፈስ አሁንም ያበርታህ ይባርክህ በመውጣት መግባትህ ይጠብቅህ በፀሎታችን ሁሌም አለህ። “የሰው ልብ መንገዱን ያዘጋጃል፤ እግዚአብሔር ግን አካሄዱን ያቀናለታል።” - ምሳሌ 16፥9 ጌታ ነው ሁሌም የሚያቃናልህ “ምልክትንም ለመልካም ከእኔ ጋር አድርግ የሚጠሉኝ ይዩ ይፈሩም፥ አቤቱ፥ አንተ ረድተኸኛልና፥ አጽንተኸኛልምና።” - መዝሙር 86፥17 “ዓይኑን የሚዘጋ ጠማማ አሳብን ያስባል፤ ከንፈሩን የሚነክስ ክፋትን ይፈጽማል።” - ምሳሌ 16፥30 “ጽድቄን የሚወድዱአት ደስ ይበላቸው ሐሴትንም ያድርጉ፤ የባሪያውን ሰላም የሚወድድ እግዚአብሔር ታላቅ ይሁን ዘወትር ይበሉ።” - መዝሙር 35፥27
@Black-2024
@Black-2024 4 ай бұрын
▪️▫️እጅግ በጣም ያምራል … ፈጣሪ #ኢትዬጵያን ፣ ክብርት #ፕሬዚደንት_ሳህለወርቅን እና ክቡር #ጠቅላይ_ሚንስትር_ዶክተር_አብይ_አህመድን ይባርክ❗ 🇪🇹👑 - 🅰️🅱️ℹ️©️♓⛎ዬ - 👑🇪🇹 💚💛❤️▫️▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@christianeshale6621
@christianeshale6621 4 ай бұрын
አፍሪካ አገራችን ዝማሪ የእንግዶች አቀባበል ደስ የሚያስኝ ነው አምላክ የድሮውን ክብራችንን ፍቅራችንን እመነታችንን ያጎናጽፈናል::የጥንትዋን ኢትዮጵያን ነው ያስታወስኝ እናመስግናለን ✍️
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 4 ай бұрын
One step at a time we will get there... I am totally optimistic.
@blackyweld5696
@blackyweld5696 4 ай бұрын
ጥሩ ነገር ስናይ ጥሩ ነው እንበል በበኩሌ የሚገርም ነው አብይ ይችልበታል ❤❤❤❤
@user-iu9gs5uf7m
@user-iu9gs5uf7m 4 ай бұрын
ዋው ኢትዮጵያ እስከዛሬ ለሀገሩ ሲል የሚተናነስ መሪ አግኝታም አታቅም 🙏🙏ዶክተር አብይ አህመድ አሊ ይቀጥላል ይቀጥላል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@gwalbo7547
@gwalbo7547 4 ай бұрын
Absolutely!
@gwalbo7547
@gwalbo7547 4 ай бұрын
Precisely meant!
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 4 ай бұрын
የእድሜ ልክ መሪነቱን ይጨብጣል አንጠራጠርም❤🇪🇹
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 4 ай бұрын
@@abieteffrimekta2344 well as much as I love what he is doing I don't honestly want him to rule forever. You know even CEOs have to retire and let more energetic and new ideas flourish. So if he does his good deeds and get reelected one more time that will be more than enough.
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 4 ай бұрын
አዎ ጥሩ ነገር ስናይ ማክበርና ማድነቅ ይጠበቅብናል ይህ እጅግ በጣም የሚያኮራ ድንቅ ስራ ነው። ኢትዮጵያዬ ሁሌም ከፍ በይልን።
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 4 ай бұрын
Wow, what a remarkable job you have done!! proud of you our PM ABIY AHMED ALI. ❤💐🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💐🕊 #PANAFRICANISMWILLPREVAIL👏💪
@ermiasgirma732
@ermiasgirma732 4 ай бұрын
Ethiopia live for ever and ever 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@davidgebre5349
@davidgebre5349 4 ай бұрын
I love you my africa and Ethiopia
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አብቹ ተባረክ ክብር ይገባካል
@abrahamojegalitarianism6850
@abrahamojegalitarianism6850 4 ай бұрын
❤❤❤❤ thanks
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 4 ай бұрын
ዋዉ አብቹ ልዮ ነህ ፕሬዝዳችንን ልክ ልጅ ለአናቱ የሰራዉን ድንቅ ስራ ሲያሳይ እቅፍ ድግፍ አርጎ አቤት መታደል ታላቅን ማክበር መንከባከብ አቤት ግብረገብ ኢትዮጵያዉያን እንወድሀለን ካንተ ዉጪ ወደዉጪ እንላለን ቃል እናስገበሀለን የእድሜ ልክ የመሪነቱን በትረስልጣንን መረከብህን እናሳዉቅሀለን❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@kidumes7941
@kidumes7941 4 ай бұрын
Makef betam tikikil aydelem . it's not deplomacy ethics.mistu aydelech lemin yakfatal.
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 4 ай бұрын
@@kidumes7941እንደአንተ አይነቱ ሴሰኛ ነዉ እንደዚያ የሚያስበዉ ግብረገብ የማያዉቅ ተቀትቶ ያላደገ ስድ አደግ ጭንቅላቱ ከለፍኖተ ስጋ በቀር ሌላ የማያስብ
@alimohammedahmed9373
@alimohammedahmed9373 4 ай бұрын
እንደ ሚስት ሳይሆን እንደ እናቱ ነው በክብር ያቀፈው አስተውል አትቸኩል አብቹ በዚህ አይታማም ስድ አይደለም ​@@kidumes7941
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 4 ай бұрын
@@kidumes7941 what do you know about diplomacy? Please stay in your level, stop acting like you know what you are talking about. Constructive criticism is good if it's tangible, objective and proven with facts.
@dagi6055
@dagi6055 4 ай бұрын
edmelik enkuan esum ayfelgim egnam anifelgim system zergto mesret tilo endilek nw minfelgw system sinor endene america hayalna yebeletsege hager yinorenal
@yoyobuddy9874
@yoyobuddy9874 4 ай бұрын
ክብር ለአባቶቻችን.....!!!
@GetachewKasu
@GetachewKasu 4 ай бұрын
ለዚህ ክብር ላበቃን የኢትዮጵያ አምላክ መሥጋና ይድረስ ! ! አቢቹ አንተ ከፈጣሪ የተሰጠኸን ነኽና አናከብርሀለን
@Informatio367
@Informatio367 4 ай бұрын
God this unbelievable long live Africa, long live Ethiopia From USA ,New York
@habitamukara4417
@habitamukara4417 4 ай бұрын
ውበት ❤
@user-xw1qr3tg9h
@user-xw1qr3tg9h 4 ай бұрын
የኔ ጀግነዉ መሪ❤❤
@user-mc9ly7vg2u
@user-mc9ly7vg2u 4 ай бұрын
Now I have no reason to complain, some time I have to admit the good things , thank you PM Abiy , thank you so much I will tray to Change my bad attitude abaout my PM .wonderful hospitality, bravely done wow .
@korebmount1203
@korebmount1203 4 ай бұрын
ዋው ይህ ነው ሰው መሆን ተባረክ
@brainbuilders3957
@brainbuilders3957 4 ай бұрын
That’s proves that you are human!👍🤙
@Assefae
@Assefae 3 ай бұрын
He is still waging war against his own citizens. ብልጭልጭ ነገር ይባርቅባችህዋል . በጦር ወንጀል ይቀፈደዳታል
@alibaraadi
@alibaraadi 4 ай бұрын
ኢትዮጵይ ለዘላለም ትኑር !🤞🤞🤞🤞😍😍😍
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 4 ай бұрын
ጀግናው መሪዬ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤
@JohnD70
@JohnD70 4 ай бұрын
Great job I Love it. Great leader back in the world Ethiopia ❤❤❤❤❤❤❤Thank you our Pm
@mariebrahim9637
@mariebrahim9637 4 ай бұрын
yes she is from my country wow long live Ethiopia
@asthey
@asthey 4 ай бұрын
ENKWAN DESS ALESHE ETHIOPIA ❤❤❤❤❤
@kukulu99
@kukulu99 4 ай бұрын
wow ይሄ እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ? የሚገርም ለውጥ good job Dr Abiy
@derejeelias8170
@derejeelias8170 4 ай бұрын
ተመስገን ፈጣሪ ሀገራቸውን ከማይወዱት የባንዶች ስብስብ ስልጣን ነጥቀህ ሀገራቸውን በክብሯና በልኳ ለሚያውቋት መሪዎች ስላስረከብክልን🙏
@abdure3602
@abdure3602 4 ай бұрын
PROUD!
@timeupp49
@timeupp49 4 ай бұрын
እንዴት ያምራል
@meronkebede7503
@meronkebede7503 4 ай бұрын
beautiful and so majestic! LONG LIVE ETHIOPIA💫❤
@woldegebrealgetachew5278
@woldegebrealgetachew5278 4 ай бұрын
በዚህ ሁሉ ውጥረት ፈጣሪ ከመሪያቾንና ከምድራችን ኢትዮጵያ ጋር እንዳልተለየ ማሳያ ነው ስሙ ይቀደስ!!
@emnetgebru1894
@emnetgebru1894 4 ай бұрын
God bless Ethiopia! Africa!!!!!
@mimimulu2295
@mimimulu2295 4 ай бұрын
አኔ ቃላት የጥረኛል እንዴት ደስታዬን እደምገልፅ ከደርግ ዘመን በፊት የነበረ ማረጓን ከዘመናት በኋላ አየሁ ተመሰገ ደክተር አበይ ተባረክ ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abieteffrimekta2344
@abieteffrimekta2344 4 ай бұрын
ደግሜ ደግሜ ደጋግሜ ባየዉ የማይጠገብ የሀገሬን ብሩህ ተስፋ እያለምኩ ቀኑን በሙሉ በሰመመን ዋልኩኝ እማማ ኢትዬጵያ መች ይተኛል ልጅሽ ዶር አብይ ሞክሼ ህልሙን ሳያሳካ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@zellekahaile4720
@zellekahaile4720 4 ай бұрын
ድንቅ ነዉ!!! ግሩም ነው!!! ፈጣሪ እርዳታውን ለዶ/ር አብይና ለእውነተኛ ኢትዮጵያ ዊያን ሁሉ እንዲስጣችሁ የዞትር ጸሉቴ ነው።
@christianeshale6621
@christianeshale6621 4 ай бұрын
ተመልከት አላማህን ተከተለው መሪሕን 🇪🇹
@biniambitew945
@biniambitew945 4 ай бұрын
Wow ❤
@samueldemissi1
@samueldemissi1 4 ай бұрын
Dr. Abiy’s initiatives for our beloved country, Ethiopia. We Ethiopians should unite in support of our leader, Dr. Abiy, and actively contribute to the progress of our nation. As Ethiopians, we are fortunate to have an exceptional leader like Dr. Abiy, whose vision and plans for the development of our nation include unique projects. It is crucial for all Ethiopians to contribute in every possible way-whether through our time, talents, or financial support-to strengthen his vision and advance projects that aim to enhance our nation. Silent majority, standing with you, Dr. Abiy!
@user-ik5eo5kz5x
@user-ik5eo5kz5x 4 ай бұрын
መሪያችን እናከብርሀለን !
@soodalxiis4296
@soodalxiis4296 4 ай бұрын
Of course our leader viva all African proud 👏 from somalia 🇸🇴 I send full respect
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 4 ай бұрын
Wow! My Leader, my brother, my hero PM Abiye Ahmed you make Ethiopia great.I am proud of you. PM Abiye Ahmed is born to lead, born to win, born to make history. Jealous people swallow it even it is very sour.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@emebetgmicheal6415
@emebetgmicheal6415 4 ай бұрын
ድንቅ❤❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 ай бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤
@bdegife6794
@bdegife6794 4 ай бұрын
Wow ! i am speachless amazing.
@atd605
@atd605 4 ай бұрын
Hailessilase is smiling from the heavens for the first time since Mengistu killed him❤❤❤❤ thank you Abbichu for bring back our pride❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 4 ай бұрын
Ethiopia's pride didn't go away during Menge though... Menge was solid regardless of all the wars that had surrounded him.
@Nightcorebests
@Nightcorebests 2 ай бұрын
❤❤❤😢yes 🇪🇹❤❤
@mesigmichael4719
@mesigmichael4719 4 ай бұрын
Amazing! Our PM Abiy & and the team, you're always doing, building & & taking us all forward!! Thank you!! God bless you 🙏 ❤️ ❤❤ በጣም እናመሠግናለን!!
@kassawjoseph5031
@kassawjoseph5031 4 ай бұрын
ይገርማል እግዚእብሔር ይትዮጽያን ይባርክ
@GeneneBekele
@GeneneBekele 4 ай бұрын
ደስ ይላል ገፅታ አይደል
@SolomonHailu3412
@SolomonHailu3412 4 ай бұрын
እኔ በበኩሌ እዚ እንግሊዝ ካለው የንግስት ኤልሳቤት ቤተመንግስ ጋር ተመሳሰለብኝ ሀገሬ ትልቅ ተሰፋ አላት ሰላም ለሀገሬ ይሁን 🙏🙏
@korebmount1203
@korebmount1203 4 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@BeBlessed23
@BeBlessed23 4 ай бұрын
Amen amen
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 4 ай бұрын
ምርጡ መሪ ለምርጧና ታላቂቱ ኢትዮጵያ የተበረከተ እድሳት ስራ ስለሆነ አብያችን እናመሰግናለን ።
@DanielDagaga1
@DanielDagaga1 4 ай бұрын
God bless Ethiopia
@timarkefle8103
@timarkefle8103 4 ай бұрын
አብቹዬ የኔ መሪ የሰው አገር መሪ ብትሆን እቀናለሁ
@tigis5540
@tigis5540 4 ай бұрын
Ahiya nebse geday!!!
@korebmount1203
@korebmount1203 4 ай бұрын
@@tigis5540 እሳዛኝ ሰው ነህ ሰውን እና እህያን ለይተህ ለማወቅ መማር እለብህ በዚህ ዘመን ይህን ያለማወቅ ያሳዝናል ወይንም ተደባልቆብሀል ለዘመናችን እትመጥንም
@tessemabezabeh75
@tessemabezabeh75 4 ай бұрын
እስቲ ገለጥ ገለጥ እናድርግ ንባቡንም ጽዳቱንም ብናደርግ ብዙ ከፍ የሚያደርጉን ወደፊት የሚያራምዱን ብዙ ነገሮች አሉና ኢትዮጵያዊ ወንድምና እህቶቼ እርስ በርሳችን አንበላላ እባካቹህ። ፈጣሪ ይርዳን!!!!
@user-ludami7
@user-ludami7 4 ай бұрын
Abiy, your unwavering dedication to keeping your word is truly inspiring! Your actions speak louder than words, and it's no wonder why so many people are proud of you. Keep up the great work and continue to lead by example. You're making a positive impact that is noticed and appreciated. 💪👏❤🙏
@tamratmengstu346
@tamratmengstu346 4 ай бұрын
እንኳንም በህይወት እያለው አንተ መሪዬ ሆንክ ድንቅ መሪ በሁሉም ነገር የሚችል ❤❤❤ጀግና መሪ።አቢቹ አንደኛ
@biruknigatu5056
@biruknigatu5056 4 ай бұрын
ዘመንህ የተባረከ ነው 🎉🎉🎉
@mariafrancioni3977
@mariafrancioni3977 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ አገራችንን እንደምታከብራት ጌታ ጤናውን ፣ብርታቱን፣ጥበቡን ይጨምርልህ።
@user-by1wn9xq5e
@user-by1wn9xq5e 4 ай бұрын
🎉masha allah ♥ 🙏 batam yamirale 🎉 👍
@atd605
@atd605 4 ай бұрын
Jegnaw Abbichu broug😂ht back the Ethiopian pride and greatness back!; Plus Both Abbichu and Hailessilase are😂😂😂😂😂😂 Oromuna❤❤❤❤
@khelilabdela1521
@khelilabdela1521 4 ай бұрын
አገራችን ከቀን ወደቀን እያበበች ነዉ ደመቂልን የኢትዮጵያ ባንዳወች ተቃጠሉ ቁጭ ብላችሁ ወሬ አወሩ
@tigis5540
@tigis5540 4 ай бұрын
Timb gala!!
@SBSMAN-mz7bc
@SBSMAN-mz7bc 4 ай бұрын
ሰርቶ መብላት ይልሀል እሄ ነው
@user-by3bz5wl9s
@user-by3bz5wl9s 4 ай бұрын
Beautiful our PM & president photo !
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 4 ай бұрын
ጀግናው መሪዬ አላህ ይጠብቅክ❤❤❤🎉🎉🎉
@gwalbo7547
@gwalbo7547 4 ай бұрын
Eyo-beliyu bethe mengist!
@user-pn6qw9ik7p
@user-pn6qw9ik7p 4 ай бұрын
Of course when we see good we must appreciate it, Give thanks prime minister 💪
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 4 ай бұрын
Great job I Love it
@moubarikabdi6210
@moubarikabdi6210 4 ай бұрын
❤❤ congratulations ethiopians people we love you Dr Abiy our prime ministre and his gouverment ❤🇪🇹❤️
@gizachewsyum1859
@gizachewsyum1859 4 ай бұрын
❤❤❤❤ኢትዮጵያ ወደ ከፍታሽ ❤❤❤❤
@brainbuilders3957
@brainbuilders3957 4 ай бұрын
If Abichu was not an Ethiopian leader, I would be green with envy. My generation is lucky enough to have such an incredible leader in its history. Only only we will defend Abich but also we will give our lives to protect you!
@Winta314
@Winta314 4 ай бұрын
3000ዓ.ም ይሄንን የምታዩ 2016 ዓም ጀግና መሪያችን ከሰራቸው ስራዎች አንዱ ነው ሀገራችንን አውን ወዳለችበት ከፍታ መልሷታል King Abichu ❤
@gelilafana5920
@gelilafana5920 4 ай бұрын
Yes
@Mlknalm
@Mlknalm 4 ай бұрын
tiGray,amhara,afar wust be rehab eymote..ye ethiopia gemashu kelel be gechet eytamese..sew be manentu eymote..sew serto be kn 1 gze mblat eyakatew..hagerwa be mbeten eyalech ytederege yemashkabet gebzha nw..be 3000 E.C lay layew sew yehen meredat alebet
@user-cc4lm4gh6o
@user-cc4lm4gh6o 4 ай бұрын
መጀመሪያ አንድን መንግስት መንግስት የሚያስብለውን ነገር እወቂ አ.አ ን ብቻ የሚያስተዳድር መንግስት ስንዴ ተርፎኝ export አረኩ ብሎ( for foriegn currency) ህዝቡን በረሀብ ከሚገድል ሰው ያንቺ ሆድ ስለሞላ ብቻ እንደ ህፃን ልጅ በብልጭልጭ ነገር እየተጃጃልሽ የመሪነት ልክ ነው አትበይ። ኢትዮጵያዊ በታሪኳ እንዲ ባለ የስልጣን ጥመኛና ስለ ዜጋው ግድ ሳይሰጠው አብይ የሰራው ተብሎ እንዲወራ ብቻ ለስሙ የሚሰራ መንግስት አጋጥሟት አታቅም። የደሀ እንባ ደሞ ሞቱን እንደ ጋዳፊ እንደሚያረገው አልጠራጠርም።
@Winta314
@Winta314 4 ай бұрын
@@Mlknalm ቤትህ እንግዳ ሲመጣ እንዴት ነው የምትቀበለው? ተቸግረህ ግን ካለህ ታካፍለዋለክ ወይስ ምን ታደርጋለህ ?
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 4 ай бұрын
@@Mlknalm there is plenty to eat, tell your people stop the war. You are screaming in the wrong direction. It takes two to tango.
@Ethio_star
@Ethio_star 4 ай бұрын
Ethiopia is thriving ❤
@Wseifu1
@Wseifu1 4 ай бұрын
ስሙልኝ በጉርሻ የሚተዳደሩትን ካድሬዎች ፅሁፍ።
@berhanuassefa1931
@berhanuassefa1931 4 ай бұрын
WOW! Great job
@truworkmengistu3170
@truworkmengistu3170 4 ай бұрын
Wow long live DR ABAY❤❤❤❤
@dawit8576
@dawit8576 4 ай бұрын
የኔ አባት የኔ ጀግና ገና ስልጣን ላይ ሳትወጣ ነው የምወድክ አሁንም አከብርካለው
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 4 ай бұрын
አቢቹ ታላቅ ሰው ጠላቶቻችን እውነቱን እየተናነቃቸውም ቢሆን ይዋጡት የኢትዮዽያ ድንቅ ልጆች አንተ እና መሰሎችህ ስራ ላይ ናችሁ መስራት የማይችሉ የሚሰራውን እግር እግር እየተከተሉ የሚያደናቅፉ የናት ጡት ነካሾች ይሄንን የምናደርገው ለኢትዮዽያችን ስንል ነው ይሉን ይሆን? በዚህ ተግባራቸው ግን ኢትዮዽያ እያዘነችባቸው መሆኑን ማን ይነግራቸው ? አብያችን አገራችንን ከፍ እንዳደረክልን ከፍ በልልን እንወድሃለን
@african-2000
@african-2000 4 ай бұрын
God bless #President_Sahlework & #PM_Abiy (#ABICHU'YE) ... God bless #ETHIOPIA'YE / #AFRICA'YE
@AxelSamba10
@AxelSamba10 4 ай бұрын
When this video began, I thought it was Wakanda forever movie 😅 with all things (buildings, bodyguards, songs, etc..). The Camera man is the best.
@ahmedinahmed9250
@ahmedinahmed9250 4 ай бұрын
Good job Ethiopia
@user-oo9ju7hx4w
@user-oo9ju7hx4w 3 ай бұрын
Fano king💪
@almazbekelekotu5232
@almazbekelekotu5232 4 ай бұрын
Woooooow❤❤❤❤
@samboy9725
@samboy9725 4 ай бұрын
Hailesellasie
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤ETHIOPIE ኢትዮጵያ 💚💛❤
@meseluatnafe6867
@meseluatnafe6867 4 ай бұрын
WOW, 🎉🎉🎉🎉🎉This not White House, It's Ethiopian House ❤❤❤❤I am proud🙏🙏🙏 Thank you so much PM. Dr.Abiy Ahmed.
@amanuelreda859
@amanuelreda859 4 ай бұрын
In addition to the ongoing on wars in various parts of the country, tens of millions of Ethiopian citizens are starving!
@FaithSaves23
@FaithSaves23 4 ай бұрын
ባንዳው ጥሩ ነገር አይወድለትም
@demose255
@demose255 4 ай бұрын
We’re helping Abiye Ahmed live his childhood dream.
@tigis5540
@tigis5540 4 ай бұрын
😂😂😂 foolish gala!!
@ermias2859
@ermias2859 4 ай бұрын
Beautiful from fano
@feyal_61
@feyal_61 4 ай бұрын
Gaggeessaa biyya keenya Ethiopia ta’uu keetti nan boona otto kan biyya biroo taatee nan inaaffan ture You’re just#1
@BeBlessed23
@BeBlessed23 4 ай бұрын
Wow. I need to come to terms with this flag and its impacts on ethiopia or not? What do you think is its importance?
@tadelechichiso3385
@tadelechichiso3385 4 ай бұрын
እግ/ር ሁልጊዜ ከአቀኛ ጋር ነው ተመስገን::ይህን አየን
@newprotestantmezmur
@newprotestantmezmur 4 ай бұрын
Abichu ante sira
@azebtekle-gz7lu
@azebtekle-gz7lu 4 ай бұрын
Who donate for this place ? B/c nothing built in ethiopia with out foreign AID.😂😅😅
@EverywhereBlessed-kn7ko
@EverywhereBlessed-kn7ko 4 ай бұрын
ዮሐንስ 3፥16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የኤፍራጥስ ወንዝ ደርቆ እንደ ኦሜጋ ምልክት እየተፈጠረ ነው። ኢየሱስ አልፋና ኦሜጋ እንደሆነ ተናግሯል። ራዕይ 16:12 ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ።
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 36 МЛН
ታሪካዊው ብሔራዊ ቤተ መንግሥት - The iconic National Palace
10:17
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 66 М.
Eritrea President Isaias Afewerki Embarrasses African Leaders At The Africa Climate Summit
7:41
ከአቃቂ እስከ ጫካ - ክፍል 1
53:12
AddisWalta - AW
Рет қаралды 137 М.
አዲሱ የሸራተን መንገድ
2:16
Fana Television
Рет қаралды 118 М.
የፀጋዎች ምድር
24:41
AddisWalta - AW
Рет қаралды 66 М.
Interview With President Isaias Afwerki Part 2
50:14
Drar4Africa
Рет қаралды 16 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН