ከትዳር በፊት ሊሟሉ የሚገቡ ነገሮች🎁

  Рет қаралды 17,819

ኢምራን ቱዩብ

ኢምራን ቱዩብ

4 жыл бұрын

Пікірлер: 105
@monaali6909
@monaali6909 Жыл бұрын
ምክር ለባለ ትዳር 1 ባለሽ ተብቃቂ ፣እደቤትሽ ኑሪ 2 ካንች አይኑን እና አፍንጫውን ጠብቂ 3 ትዛዙን ስሚ 4 የንቅልፉን ጊዜ አትረብሽ 5 እንዳይርበው። 6 ገንዘብን በአግባብ ያዢ.. 7 ነብሱን ጠብቂለት ፣ቤተሰቦችን ተንከባከቢ.. 8 ሚስጥሩን ጠብቂ .. 9 ትዛዙን አክብሩ ድርቅ አትበይ፣ የትዳር መፍቻ ሰበብ ይሆናል...አታስቆጭው። 10 እሱ አዝኖ አንች አትደሰች። 11 ያንችን ውደታ ትተሽ የሱን ውደታ አስቀድሚ። 12 የሴት ባሪያ ሁኒለት። አላህ ትልቅ ምንዳ ይሰጥሻል። ትዳርሽ ያመረም ይሆናል፣ አንብበሽ ትተገብሪው ዘንድ ይሄን ትልቅ ምክር ያወኩትን ፣ለናተ ለህቶቼ ፃፍኩኝ።
@Imra671
@Imra671 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሹክረን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ህንሻ አላህ አላህ ሁሉም ያምችል ልብ ይስጣን❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ምክር ምርጥ ነዉ 👌❤❤❤❤
@fjdg3540
@fjdg3540 Жыл бұрын
ትክክል
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d 11 ай бұрын
ትክክል ከአዋቂወቹም አሉ አጥፊ ደን አለን እያሉ በውስጥ ይሚበድሉ
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d Жыл бұрын
በእውነት እነመስግነላን ምርጥ ትምህርት ነው
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 4 жыл бұрын
እስኪ እሚጠቅማን እንመልካት እነበረተተቻዉ ዉድ ሙስሊሞች አላህ በሰላም ለኢደል አድሃ የድርሰን አሚን ከቻልን አሹራን ለመጾም 5 ቀን ወይም ስድስት ቀን ቀረዉ አላህ ሁሉንም ነገር ቀለል የርግለችሁ
@Imra671
@Imra671 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@user-bt7dn7he9w
@user-bt7dn7he9w 4 жыл бұрын
አሚን ኢንሻአላህ
@user-ee7xh9li9b
@user-ee7xh9li9b 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማቺንንን የናተንን ተምሳሌት ያብዛልንን ሀቂቃ በዚህ ዘመን ጠንክር በርታ እኛም ተምረን የምንተገብር ያድርገን እህቶቸ አላህን የሚፈራ የትዳር አጋር ይሰጣቺሁ እኛንም አላህ የሠጠንን ሷሊህ ሀላሎቻቺንን አላህ በአዱኒያም በአክይራም አይለያየንን ያረብ
@ekramhabtamu3628
@ekramhabtamu3628 4 жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ከይረ የሚጠቀማችሁን ነገረ ተከታተሉ እህቶች ወዲሞች
@hayathayaat1818
@hayathayaat1818 4 жыл бұрын
ሳህ አላህ የሁላችንንም ትዳር አላህ ያሳምርልን ያረብ በትዳሬ በጣም ጪቅጪቅ ይበዛብኛል በዚሁ አጋጣሚ ዱአ አርጉልኝ
@Imra671
@Imra671 4 жыл бұрын
አብሽሪ
@user-cg9yi3ls2z
@user-cg9yi3ls2z 3 жыл бұрын
አብሺሪእህት
@KaderyaAhemde-do6hg
@KaderyaAhemde-do6hg Ай бұрын
አሰለማለይኩም ወራመቱለህ ወበራከቱ ኡስታዘችን ጀዘከ አለህ ኽይራን አታም በታነገርከዉ እኘም በሰመነኡ ያሚንጠቀም ያድርገን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Жыл бұрын
ወልኩም ሰላም ውረመቱለህ ዉባራካቱሂ አላህ መልካም ትደር ይውፍቀን ያሪብ❤
@zinetseid2249
@zinetseid2249 2 жыл бұрын
አላህ ስሳሊህ ባል ይስጠን ያረብ አላህ ከምተን ተጠቃሚ ያዲርገን ያረብብብብ
@user-ve8qc9iq5z
@user-ve8qc9iq5z 3 жыл бұрын
ከባዲ ነዉመቸም ይሄ ትዳር የሚሉት ነገር እኔ መቸም ሷሊህ የሆነ ባል አላህ ይወፍቀኚ ቆጆ ትዳር እፈልጋለሁ አላህ ካልፈቀደዉም አሪፌ እናቴ ና አባቴጋር ቁጭ በቃ
@Imra671
@Imra671 3 жыл бұрын
አብሽሪ
@halweyahalweya
@halweyahalweya 6 ай бұрын
ወለሂ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ወለሂ ፈርቸለው በሰሞኑ ትደር ትደር እየሉኝ ነው ምን መድረግ እንደለብኝ ግረ ገብቶኘል😢
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j 6 ай бұрын
​​@@halweyahalweyaአሏህ ይሳእድኪ በአሏህ ላይ ተመኪና በዙ መስፈርት ሳታበዢ ስለድኑና ስለስነምግባሩ አጣርተሺ አግቢ አሏህን የምትፈሪ ከሆነ አብሺሪ አሏህን የሚፈራሰዉ እሱ መዉጫን ያበጂለታል ከሚያሳስቡት ማንኛዉም ነገር አሏህ ለቺ ይበጃን ያለዉን ሁሉ ይስጥሺ
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ Ай бұрын
ዱኣ ኣድርግ ኣብሽር ለሁላችንም ኣላህ ሷልህ ኣላህን የምፈሩ ይወፈቀን ያረብ
@FufuFufu-wg4cp
@FufuFufu-wg4cp 29 күн бұрын
ከተረኸአአማን ቀሸቀሸቀሸቀሸ
@tesnim3639
@tesnim3639 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን አሏህ ትዳራችንን ያስተካክልልን...!
@GIASBd-fm7mb
@GIASBd-fm7mb 2 жыл бұрын
👍👍🌷🌹💐🌹☕️🕌📿📿💌
@user-vk3df6ho6r
@user-vk3df6ho6r 9 ай бұрын
17:22 17:22 17:25
@mukeremnuri6201
@mukeremnuri6201 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወድማችን በርታ አብሽሪ ባለህበት ቦታ ኣላህ ይጠብቅህ👍👍👍👍👍
@rahema1936
@rahema1936 2 жыл бұрын
ማሽአላህ ጀዛኩሙላህኸይረን ያረብ መልካምትዳርይወፍቀን አላህይጨምርላችሁኡሥታዞች
@alhamdulilahforeverything5482
@alhamdulilahforeverything5482 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርላችሁ ኡሥታዝ
@Hawa-mp9tp
@Hawa-mp9tp Жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም፣ እኛንምምርጥያድርገን ወንድሞቻችንም ምርጥያድርገልንያረቢ
@user-st5ze3nz6q
@user-st5ze3nz6q Ай бұрын
ወአለይኩሠላምወራሕመቱሏሂወበረካት ጀዛኩሙላሁኸይረንሡለላሁአለይሂወሰለም አሚንንንአሚንንአሚንንአሚንንንአሚንንአልሀም ዱሊላህአልሀምዱሊላህአሚንንያረብ
@fjfvmvmj4762
@fjfvmvmj4762 3 ай бұрын
አሏህ ሆይ ያረብብብብ አተ መልካም የሆነውን ባል ስጠኝ እኔም ለባሌ መልካም ሴት ያድርገኝ ያረብብብብብ
@user-ry7oz8gg4u
@user-ry7oz8gg4u 2 жыл бұрын
አህላ ምክር ጀዛከሏሁ ኸይረን ኸይር አልጀዛ አህላ ኡም ቢዱንያ አላህ በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን በጣም ደስ የሚል እስኪ በዱአችሁ አትርሡኝ ትዳርን በጣም ፈርቸዋለሁ አላህ ለኸይር ያድርገው
@Imra671
@Imra671 2 жыл бұрын
አላህ ሳሊህ የሆነ ትዳር ይወፍቅሽ
@zm6096
@zm6096 2 жыл бұрын
ወአሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛሁሙላኸይር ወድም አሏህያማረውን ትዳድይስጠን
@fjfvmvmj4762
@fjfvmvmj4762 3 ай бұрын
አሏህ ሆይ ያረብ ለባሌ መልካም ሚስት ያድርገኝ
@kedir3018
@kedir3018 3 ай бұрын
አግብተሻል ?
@abdurehmannuryeahmed8082
@abdurehmannuryeahmed8082 6 ай бұрын
ያረብ ሷሊህ ሚስት ስጠኝ
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 3 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡሰታዞቻችን አላህ ትዳር ለለለን ጥሩ ትዳርን አላህ ይወፍቀን ያላችሁም ውዴታ ሙሀባውን አላህ ይጨምርላችሁ
@hoa3511
@hoa3511 2 жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይራ ዉድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@user-bt7dn7he9w
@user-bt7dn7he9w 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ጀማዬ ውዴ ሰሞኑን ጠፍተሳል በሰላምነው ሀያቲ አይዞሽ በርቺ ማሚ
@Imra671
@Imra671 4 жыл бұрын
አለሁ ሞክሼ ትንሽ ኔትወር ስለሚያስቸግረኝ ነው እና ሰላም ናቹልኝ
@Imra671
@Imra671 4 жыл бұрын
አብሽሩ አዳምጣቹ ለጓደኞቻቹህ ሼር አድርጉላቸው ተጠቃሚ ይሆናሉ
@user-bt7dn7he9w
@user-bt7dn7he9w 4 жыл бұрын
@@Imra671 አልሀምዱሊላህ ሰላምነን ውዴ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን ማር እሺ ሼር እናደርጋለን ውዴ በርቺ
@hawahawa6968
@hawahawa6968 4 жыл бұрын
ጀዛካላህኸይርኡዝታዝ
@tiztaalebachewhassen3284
@tiztaalebachewhassen3284 4 жыл бұрын
Selelahi alehi woselem jezakelahi heri bro betam harife timert new berta
@fatumabintmurad831
@fatumabintmurad831 4 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን መልካም ትዳር አላህ ይሥጠን
@user-sl4zd6ec9h
@user-sl4zd6ec9h 3 жыл бұрын
የአሁኑ ባሎችማ ሴት እድታስተዳድራቸው ነው የሚፈልጉት
@user-ng1zn5hy8p
@user-ng1zn5hy8p 5 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 7 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@leylakedir7677
@leylakedir7677 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@maryammohammed5902
@maryammohammed5902 4 жыл бұрын
جزكومالله خير
@hdraa8803
@hdraa8803 4 жыл бұрын
ወአለይኩሠላም ወራሕመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
@hawaseid1476
@hawaseid1476 4 жыл бұрын
ቃይዳ ኑራንያ እና ቁርአን ሸዱን የምታቀሩ ከሆነ አስገቡኝ
@mehbubasultan8117
@mehbubasultan8117 4 жыл бұрын
ነይ በዉስጥ
@user-ou9yu6sc8c
@user-ou9yu6sc8c 2 жыл бұрын
ጀዛኩመሏህ ኧይር ኢንሻ አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቀን
@user-jl2no1jw4n
@user-jl2no1jw4n 3 ай бұрын
❤ጀዛኩም ለኸይርን
@hayathayaat1818
@hayathayaat1818 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-cg9yi3ls2z
@user-cg9yi3ls2z 3 жыл бұрын
ጀዛኩምአላሁከይረን
@user-pr2yk6np9e
@user-pr2yk6np9e 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውድ ጠፍተሻል ሰሞኑን
@Imra671
@Imra671 4 жыл бұрын
አው ጠፍቻለሁ በኔትወርክ ምክኛት ነው
@loababh2210
@loababh2210 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላምረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይር
@leylamehmed5800
@leylamehmed5800 4 жыл бұрын
አህለን ኢምራኖች ጀዛከላሁ ኸይር እስኪ ላዳምጠዉ
@user-ng1zn5hy8p
@user-ng1zn5hy8p 5 ай бұрын
ጀዛክአለክይር🤲🤲🤲🤲
@fatiyaman7032
@fatiyaman7032 2 ай бұрын
🥰🥰
@Mhmdhly-mg8cd
@Mhmdhly-mg8cd 18 күн бұрын
ያረቢየአላሕተመልካመምይግጠመን
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Жыл бұрын
እስላም ወአላኩም ወራሽ መቱላ ወበር ካቱ❤❤❤ በትክክል ኡፍፍፍ 😢
@user-cf8dh4qt7v
@user-cf8dh4qt7v 3 жыл бұрын
jezakumullah
@serkhussn750
@serkhussn750 Жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረኪት አላህ ጡሩንትዳር ይወፍቀን ያረብ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 4 жыл бұрын
ዉዶቼ ቁርአንን ቀርቶ የቁርአንን ምንነት ጠንቅቆ እየወቃ ሸይጠን ለሸነፈዉ መለዉ ምንድነዉ ሀፊዝ ሆኖ ወለሂ በጠም የማል ዱአ አርጉለት እበከችሁ
@Imra671
@Imra671 4 жыл бұрын
አልገባኝም ውድ እህቴ / ወድሜ የኡስታዞች ቁጥር ልስጥሽ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 4 жыл бұрын
አዎ ቁጥረቸዉ በገኝ ደስ ይለኝ ነበር
@tiztaalebachewhassen3284
@tiztaalebachewhassen3284 4 жыл бұрын
Allah keseyetan yetebikew
@hdraa8803
@hdraa8803 4 жыл бұрын
አላህ ይመልሠው ያሣወቀውን ኒእማ ብርሀን የሚጠቀምበት አላህ ያድርገው አብሽሪ
@user-sz7iw3mv8i
@user-sz7iw3mv8i 2 жыл бұрын
👍👍👍👌👌👏✅✅
@monaali6909
@monaali6909 Жыл бұрын
الله اكبر
@leylatube7654
@leylatube7654 3 жыл бұрын
👍👍👍
@user-gr6eg6gx6k
@user-gr6eg6gx6k 3 жыл бұрын
👍👍
@user-he7io4pg1e
@user-he7io4pg1e 16 күн бұрын
@አልሀሙዱልላህ
@አልሀሙዱልላህ Ай бұрын
ይቅርታ ይህ ቤት ግን የኡስታዝ ነው የራሱ ወይሰ የልላ ነው መልሱልኝ ባረካላሁ ፍክሙ???
@fatmuhussain6915
@fatmuhussain6915 7 ай бұрын
ያብእሥ ቁአን እብአለኝ😢😢😢
@user-sj6bu2nq4c
@user-sj6bu2nq4c 7 ай бұрын
አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ
@user-sj6bu2nq4c
@user-sj6bu2nq4c 7 ай бұрын
እኔ ዝብየ ሁሉን ነገር ሣላጣራ ላገባ ነዉ ወይኔ
@Rose-xz8bw
@Rose-xz8bw 3 жыл бұрын
የኡስታዝ ቁጥረቹ ከይት ነው ምአገኛ ነው
@Rose-xz8bw
@Rose-xz8bw 3 жыл бұрын
መሸ አለህ መሸ አለህ ማሸ አለህ አለሀ ይጨምርለቹሁ
@CcsbdbdhXnvnsfh
@CcsbdbdhXnvnsfh 6 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎀👍🌷🎧🎧🎧💐💐🎉
@lubaba77
@lubaba77 3 жыл бұрын
አሰላማለይኩምጥያቄነበረኝኡስታዜእኔዱባይነኝእሱኢትኦብያነዉኒካማሰርይቻላልወይመልሱልኝ
@Imra671
@Imra671 3 жыл бұрын
አው ይቻላል አባት እና የሱ አባት ማሰር ይችላሉ
@lubaba77
@lubaba77 3 жыл бұрын
@@Imra671 በጣምአመሰግናለዉኡስታዜአላህይጨምርልህ
@Imra671
@Imra671 3 жыл бұрын
@@lubaba77 ውድ ኡስታዝ አይደለሁም ግን ተማሪ ነኝ ከፈለግሽም የኡስታዞች ቁጥር እሰጥሻለሁ
@lubaba77
@lubaba77 3 жыл бұрын
@@Imra671 አላሕይጠብቅህእናየጥያቂየመልሱተመልሶልኛል
@Imra671
@Imra671 3 жыл бұрын
@@lubaba77 ውሽ እህቴ አንቺንም አላህ ይጠብቅሽ
@abuafnantube7374
@abuafnantube7374 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@leylatube7654
@leylatube7654 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@EmranDemese
@EmranDemese 3 ай бұрын
ያረብ ሷሊህ ሚስት ስጠኝ
@user-od6sl8qd8c
@user-od6sl8qd8c 2 ай бұрын
መሸአላ👍
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 29 күн бұрын
ሷሊህ ሁን ሷሊሀን ይሰጥሀል አብሽራይ አላህ ይወፊቀን ለሁላችንም
ለሴቶች  🌷ባል ከሚስቱ ምን ይፈልጋል?
26:09
ኢምራን ቱዩብ
Рет қаралды 15 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 131 МЛН
ፈታዋ #ትዳር# ኒካህ
15:20
ኢምራን ቱዩብ
Рет қаралды 31 М.
የሴት ልጅ ድምፅና ፊትናው?
23:35
ኢምራን ቱዩብ
Рет қаралды 6 М.