"ከተህ ከተህ" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Keteh Keteh New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 57,584

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

4 ай бұрын

Пікірлер: 172
@zenebechgebreyes2404
@zenebechgebreyes2404 4 ай бұрын
አበጀሽ ጎበዝዋ በሁሉም ሞገስ አለሽ በርቺ🙏🙏🙏
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 4 ай бұрын
መታመሙን ታመም ነገ ትድናለህ ወዳጅና ጥላት ትለይበታለህ ንሮተደዴ እቃውምነጎዴ የረከሰው ቢነሮ የአማራህዝብ ሁሌ እየታረደ😢😢😢
@user-zl1lb5tn9i
@user-zl1lb5tn9i 4 ай бұрын
በትክክል😢😢😢😢
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 4 ай бұрын
ማነው እንደኔ Comment ሊያነብ ሚሮጥ😂😂😂😂😂😂 አቤት ያለ የተመታ Comment 😂😂😂 አቦ ዘና ነው ምለው በኮሜታተሮች ሰላማቹሁ ይብዛልኝኝኝ❤❤❤❤❤
@hasatpice9198
@hasatpice9198 4 ай бұрын
እኔስ ብትይ በኮመት ፈታ የምል🤣🤣
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 4 ай бұрын
እኔስ አለቀስኮ
@user-gz8uf4rr8c
@user-gz8uf4rr8c 4 ай бұрын
Enem
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 4 ай бұрын
በትክክል በተለይሰደትያለን አህቶች ለፍተን እደዝህ ለወርስነወየሚሆነወ እናመሰግናለን
@halymaaa2042
@halymaaa2042 4 ай бұрын
ስወዳችሁ በርቱልን የኔ ንፁህ አማራዬ ባለ ቅኔ አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NardosAlemayehu-xg8yt
@NardosAlemayehu-xg8yt 4 ай бұрын
አበጁ ናፍቅሽኝ ነበር
@yemaryam1616
@yemaryam1616 4 ай бұрын
ውይ አበጀሽ እንደው መከራሽ አንዴ ባለ ካራቴ አንዴ እሩሩህ እናት መዝፍንስ ቢሆን ማን እንዳንቺ ❤❤❤❤❤
@masetewal6914
@masetewal6914 4 ай бұрын
🤣🤣ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚሉ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@bayosh7590
@bayosh7590 4 ай бұрын
ምኑን ተረፍቸው ውርስ የለምኮ በእዳአለቀ😮😮😮😮አይ ታዴ እውነተኛ ታሪክ ነውግን የሚመስለው😅😂😂😂😂😂
@user-hq7ky3mr6m
@user-hq7ky3mr6m 4 ай бұрын
😂😂😂😂😁😀😁😂😁😀😂😃
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 4 ай бұрын
እዉነታዉ ይህ ነዉ። እናመሰግናለን!
@nasanate8410
@nasanate8410 4 ай бұрын
ናፍቃቹኝ ነበር የኔፍቅሮች ጉጉቶቼ❤❤❤❤😂😂😂
@user-mt9tr9qt4t
@user-mt9tr9qt4t 4 ай бұрын
በሳቅ ሙኩ ድራማው ደስይላል ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 4 ай бұрын
አየ ታዴ እድሁነህው አረፍከው ❤😂😂😂😂
@user-nc3ii9ww8f
@user-nc3ii9ww8f 4 ай бұрын
❤😂😂😂😂ያሥቃል ከልብ
@ffty7136
@ffty7136 4 ай бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my 4 ай бұрын
አንንቃ ለብር ሳይሖን ለሠው አስተማሪና አስቂኝ ❤❤❤ከልብ አድናቂያችሁ ነን
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 4 ай бұрын
🎉በጦቱ አደኛ
@user-fy6cr4ug9z
@user-fy6cr4ug9z 4 ай бұрын
አቤት ደስ ሲል
@tsehaybayileyegne8086
@tsehaybayileyegne8086 4 ай бұрын
ያየሽ እንደምንም አቆዩልኝ አልሽ ትንሽቱ አበጀሽ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-er7qu9yb9q
@user-er7qu9yb9q 4 ай бұрын
አይ ታዴ ከየናቱ ወልደህ እንዳታፋጃቸው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 4 ай бұрын
እንዴ 😃😃😃😃 ታዲየ ምን ጉድ ነህ አለኝ ብለህ እንደገና ብድር ወይኔ ታዲየ መጨረሻው አይ አንተ ክክክክክክ😂
@user-eb3kv1lj9c
@user-eb3kv1lj9c 4 ай бұрын
ፃፈው ስንት ነውያለው ጉድ እኮ ታየኝ ይህን ያህል መረጋጋት ጥያቄ ሰው ሞቶ ወሬ እሰይ የሰውን ነገር እዲህ ማየት ነው ሰውን መፈተን ጥሩ ባይሆንም
@alem3455
@alem3455 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 አይ ውረደት መጨረሻው ሲያምረ
@buzuleb945
@buzuleb945 4 ай бұрын
ውይ ታደሰ እዳ ከተሃቸው ልትሞት ነው እውነተኛ ታሪክ የሚመስለው ኣይጠፋምኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@lenateshome3896
@lenateshome3896 4 ай бұрын
ስወዳችሁ. ♥️♥️♥️
@helanhelan50
@helanhelan50 4 ай бұрын
ታዴ ቢሞትኮ ብር አታገኙም በየቦታው ልጅነው የምታገኙት ይመቻችሁ አቦ 😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 3 күн бұрын
አይ ታዴ ገርመውን ❤❤ለኔ ሰጠኝ እሽ እዴውሰጥ ከተሀችው አረፍህ ያንተ ነገር አያልቅም እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rw3yo2gi7c
@user-rw3yo2gi7c 4 ай бұрын
ወይ ያየሺ አስመሳይ እኔን ይጥለፈኝ ኧግ ኧግ አላለችም😂😂😂😂😂😂
@user-er7qu9yb9q
@user-er7qu9yb9q 4 ай бұрын
አይ የታዴ መጨረሻ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂ስወዳችሁ በርቱልኝ❤❤❤❤❤❤❤አይ ታዴ ተው አትሙት ለሴቶቹስ ማን አላቸው😂😂😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@betezelekevip8441
@betezelekevip8441 4 ай бұрын
ብርቁ የናፈቀው Lik
@user-rw3yo2gi7c
@user-rw3yo2gi7c 4 ай бұрын
እንደምንም አቆዩልኝ 😂😂😂
@mazamaza9326
@mazamaza9326 4 ай бұрын
ታምራላችሁ
@user-gt1mx3bd5m
@user-gt1mx3bd5m 4 ай бұрын
አይይ አያ ታዴ መልካም ኑዛዜ 😂😂😂😂😂😂
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c 4 ай бұрын
ምች የሆነ ሰዉዬ
@seenaaoro-cy3uc
@seenaaoro-cy3uc 4 ай бұрын
Yene wudoch❤❤❤❤ sewdachew
@user-gu6xv2dl3j
@user-gu6xv2dl3j 4 ай бұрын
እደውእኮየውነትትዳረቢሆን አበጀሺየከሳይው በታደሰምክኒያትነውእሚባለው❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂 ✅✅✅✅✅✅✅
@sintawoldesenbet7973
@sintawoldesenbet7973 4 ай бұрын
ኧረ አያ ታዴ ለእኔ ሳትናዘዝ ይሄን ሁሉ ጌዜ አብረን ኑረን😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@hoaaal6588
@hoaaal6588 4 ай бұрын
ልቅዳው አላለም😂😂😂😂😂😂😂 ቅዳው ጎበዝ😂😂
@madi2644
@madi2644 4 ай бұрын
ሠላም፡ናችሁ
@SofiaSofia-qx7hp
@SofiaSofia-qx7hp 4 ай бұрын
ጭራሽ ነፍሱ እዳትወጣ እንክበብው አላል ም አይ አበጅሽ 😂😂😂😂
@selamtemtime5227
@selamtemtime5227 4 ай бұрын
ሊወረስ ኩም እሰይ 😅😅😅ለቀብር እንደምንሮጥ አያችሁ😢
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ox8fp9fk3q
@user-ox8fp9fk3q 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@bekaludagn9786
@bekaludagn9786 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@zayayu8232
@zayayu8232 4 ай бұрын
ወይ ጉድ አይ ታደሠ
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 4 ай бұрын
😀😀😀😀😀በቁሙ ሳይረዱ ሲሞት ሊበሉ
@hddi491
@hddi491 4 ай бұрын
ታዴ ሴቶችን ለኔ አደራ ስጠኝ 😂😂😂😂😂
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 ай бұрын
አይ አዬ ታዴ😝😝😀ኑዛዜው ውርስ ሊያወርሳቸው ነው የሠበሠባቸው ወይስ እዳውን ሊያስከፍላቸው😂😂
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 4 ай бұрын
በቃ ታደ አለም በቃኘ አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 4 ай бұрын
ወዳጂና ጠላቴን በለየውት ልክ እደታዴ ሆኝ በየዋቸው እኔ እንወድሻለን ለሚሉኝ አስመሳዮች
@agereeageree8190
@agereeageree8190 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 የኔ ማሮች
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 4 ай бұрын
አይ ታዲ በሞትም በሕይወቱም አምታታን እኩ
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 4 ай бұрын
እንክበበው ነፍስ እንዳትውጣ አለች የኔም አባት ይተርፍ ነበር ቤተስብ ቢከበው ለካ😢😢😢😢😢😢😢😢
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
እር ታድዬ በየቦታው ያንጠባጠበው ልጆችም ካለ ጥሩለት አይ ታዴ ወንዱ ያላንተና ያለአበጀሽ በቃ የተስባስባችሁት በሙሉ ስማችሁን ብዙ ስለማላውቅ ንው በሙሉ አንድላይ የምትስሩት ብርቁ የታዴውሽማ ሃይሌ በቃሁላችሁም እር ስትችሉበት እር እንዴት ልግለፃችሁ እባካችሁ አትጥፍ በተለይ ተለያይታችሁ አትስሩ በጣም እኮ ንው ብዙ ህዝብ የሚደስተው በናንተ ቲያትር ቲያትር ስሙንው ሆናችሁ ንው የምትስሩት እመቤቴ ትጠብቃችሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹👏🏽👏🏽👏🏽👌
@SofiaSofia-qx7hp
@SofiaSofia-qx7hp 4 ай бұрын
ስልኩን ይዞሊህድ ነው ወይ የሚቀዳው 😂😂😂😂ወይኔ
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 4 ай бұрын
ወይኔ ታዴ 🤣🤣🤣🤣🤣🎉
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 4 ай бұрын
እንደምንም አቆይሎኝ ተመቸሽኝ😂😂😂😂
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 4 ай бұрын
Selme Selme Yena Wedochei Selmachuei Yebezai Area as Tewe Gana Yederowene Derama Ketelelne
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 4 ай бұрын
ድራማ ቢሆንም ስራቹህ ግን ምናለ እናቴ እዲህ ድምጥአሰምታኝ ቢሆን ሳታሰማ ሹልክአለች እደዋዛ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hananmekonenn813
@hananmekonenn813 4 ай бұрын
ወየዉ ታዴ😂😂😂😂
@user-mr7vk3kr5m
@user-mr7vk3kr5m 4 ай бұрын
ኪኪኪኪኪ አረገላቸው
@gjfu4978
@gjfu4978 4 ай бұрын
አይ እሱባለዉ 😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 4 ай бұрын
የእኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ትክክለኛ ታሪክ ነው የእኔ አባት እንደዚህ ነው የሞተው ኦፎፎፎፎፎፎፎፎ
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 4 ай бұрын
አይዞሽ እማ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 4 ай бұрын
@@Samera-kd5nz አመሠግናለሁ የእኔ አፅናኝ
@negeregnawa
@negeregnawa 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤
@SofiaSofia-qx7hp
@SofiaSofia-qx7hp 4 ай бұрын
ንዛዜውን አጥብቄ 😂😂😂😂 ፃፊ አበጅሽ 😂😂😂
@user-hq4fl1li4f
@user-hq4fl1li4f 4 ай бұрын
አበጀሽ ስታጋንን!"ነፍሱ እንዳይወጣ እንክበበው" አላለችም፤ህዝባችንን አታሰድቢ እሽ፤ጎጃም እንደዚህ የሚል ቂል ሰው የለም
@user-ji1cj8js5f
@user-ji1cj8js5f 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ወይ ታደሰ
@gafatyifat8459
@gafatyifat8459 4 ай бұрын
Tade minew min agegneh?
@none5917
@none5917 4 ай бұрын
ብዙ ነገር ያስተምራል
@user-fh6gl8yr2e
@user-fh6gl8yr2e 4 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@none5917
@none5917 4 ай бұрын
ክክክክክ ጉድ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 ай бұрын
😁😁😍😍
@user-wn2bd9mb2p
@user-wn2bd9mb2p 4 ай бұрын
አይ ታደሰ መጨረሻህ ይኸ ሁነ ቀረ አረፍከው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-vc1pr9lp4r
@user-vc1pr9lp4r 4 ай бұрын
አይታዴ አያልቅብህ ልቅዳው አለ😅😅ይመቻችሁ
@afeweld5291
@afeweld5291 4 ай бұрын
አንበሳው ታዴ ከዚህ በፊት ሞቶ ነበር እንዴ ዕውነት አስመሰለው ?😂 ባንክ አለኝ ያለው ገንዘብ ፩ሚሊየን ቢሆን ሁሉንም ድምፃቸውን ቀድቷል ዕዳ ጨምሯቸው ሄዶ ነበር። 👏😮 💚 💛 ❤
@alamadan717
@alamadan717 4 ай бұрын
ይሄ ነው የቀሪ ሰው ውነታ😂😂 እናተን ሳይ ምን ትዝ አለኝ መሰላችሁ በ2009 ዓ.ም ከእኛ አካባቢ አንድ አባት ሞተ ሚስቱ ከሞተች ቆይታለች እና እሱ ሙቶ እሬሳው ሳይቀበር ልጆች ለቅሶ ትተው የአባታቸው ንብረት የሆነውን ሁሉ እየተሟጨቁ ቤታቸው እየወሰዱ ያስቀምጣሉ ለቅሶ የሄደው ሰው ሁሉ ታዝቧቸው በጣም ነው ሚገርሙት😏😏😁
@user-vf7sg6oz2o
@user-vf7sg6oz2o 4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅እረ በሳቅ
@gjfu4978
@gjfu4978 4 ай бұрын
😂😂😂😂 በሰተመጨርሻ
@WudaseAssayehegn-ju7vj
@WudaseAssayehegn-ju7vj 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂wowwwwww
@hasatpice9198
@hasatpice9198 4 ай бұрын
ሠላም ሠላሜ ውዶችዬዬ እደትናችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ወይኔ በስልኩ ቅዱት የሚለው ነገርስ አይ ታዴ ያተና የእመዋኮ የጉድነው🤣በቀኑ አፈር ልታቀምሡኝ አላለም🤣ወይ ሠው ለገዘብ ያለን ስስትኮ ፈጣሪ ለሠው የምንሳሳ ያድርገን በርቱ👍👈 15:39
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f 4 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@beretukanMeles
@beretukanMeles 4 ай бұрын
እውነቷ እሄነው ይመቻችሁ 😂😂😂😂😂
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 4 ай бұрын
አይ..ታዴ..ተጫጩልህ
@user-nv7jk9rq7m
@user-nv7jk9rq7m 4 ай бұрын
ባለቅነው 👉ያጋሸ ታደሰ ሄደ ገሰገሰ የልጆችን እምባ በዳ እያባበሠ🤣🤣
@hhhhh-zl6yg
@hhhhh-zl6yg Ай бұрын
ያየሽ አሳቀችኝ ቁሞም እዳ ሞቶም እዳ አለች
@SofiaSofia-qx7hp
@SofiaSofia-qx7hp 4 ай бұрын
ወይ አበጅሽ 😂😂😂
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 4 ай бұрын
ጉድ በል ወሎ ተጫወተባቸው ታደ ቢሞትም እንኳን ምንም ውርሥ አያገኙም በብድር አለቀኮ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@senirich399
@senirich399 4 ай бұрын
😂😂😂😂
@saraaa3879
@saraaa3879 4 ай бұрын
😀😀😀😀😀 እኔደ ዛሪ ስቄ አላቅም
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 4 ай бұрын
አይ ታዲዪ ክክክክክክ
@idrisidris8621
@idrisidris8621 4 ай бұрын
ምን እናድርገው አላለም ወንዱ 😂😂😂
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 4 ай бұрын
🥰🥰🥰❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-vg1q3263
@user-vg1q3263 4 ай бұрын
አፈሩ ይቅለልህ እያለች እመዋ 😂😂😂😂😂😂😂
@Mekdi-zk6st
@Mekdi-zk6st 4 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁
@tegbaruadane
@tegbaruadane 4 ай бұрын
ኑዛዜ
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol 4 ай бұрын
አይ ዉርስ 😂😂😂😂😂 ቤቷን ሳዘጋዉ ሄደች ገንዘብ ሊበላ 😂😂😂😂😂አበጀሺ እዉነቷን ነው
@ethio1283
@ethio1283 4 ай бұрын
ወይ አበጀሽ ከነጫማሽ ቁብ አልሽኮ😂😂😂❤
@amaamm4474
@amaamm4474 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በሳቅ
@yibeltalatnafu1914
@yibeltalatnafu1914 4 ай бұрын
አይ አጀቡሽ ጭራሽ አበደርኩ ብላ አረፈችው 😂😂😂
@user-xi8cp9dj9x
@user-xi8cp9dj9x 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 aya tade seralchu😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
አስነሳዉ አዲስ የገጠር ድራማ( Asinesaw New Ethiopian Dirama) 2023
14:24
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 117 М.
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
ሽማግሌ ላኩ ሙሉ ፊልም (Shimagila Laku New Ethiopian Dirama) 2024
1:24:56
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 379 М.
ተንፈስ ይበል ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ (Tenfese Yibel New Ethiopian Dirama ) 2024
15:08
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 51 М.
"ብር አምባር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Ambar New Ethiopian Dirama) 2024
34:50
ሎሚሽታ ክፍል 4 ተወዳጁ ድራማ lomishita 4 ethiopian traditional drama 2022
28:22
እየሞቅሽ ነዉ ገራሚ የገጠር ድራማ(Eyemokish nw New Ethiopian Dirama) 2023
20:47
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 3,9 МЛН
Harley Quinn made everyone disappear#joker #shorts
0:54
Untitled Joker
Рет қаралды 6 МЛН
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 2,2 МЛН