ከተማዉን በከፍተኛ ሁኔታ ያነጋጋረዉ ስለጠፉት ልጆች ጉዳይ ዉጥረት የነገሰበት ከባድ ዉዝግብ። | በሰላም ገበታ | Ethiopia

  Рет қаралды 48,178

Sami Studio

Sami Studio

Жыл бұрын

Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ስለጠፉት ልጆች የአሳዳጊ እናትና የወላጅ እናት ዉጥረት የነገሰበት ዉዝግብ በቀጥታ ስርጭት። | በሰላም ገበታ
የዚህን አወዛጋቢ ታሪክ የመጀመሪያዉን ክፍል ካልሰማችሁ ከስር ባለዉ ሊንክ ታገኙታላችሁ።
• የከተማዉ ትልቅ መነጋገሪያ በአዉሮፓ...
የከተማዉ ትልቅ መነጋገሪያ 2ኢትዮጵያዉያን ልጆች የት ገቡ? የጠፉት ልጆችና አወዛጋቢዉ ታሪክ። | በሰላም ገበታ #Sami_Studio #የሰላም_ገበታ #Ethiopia #የእርቅ_ማእድ
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
sami studio | ሳሚ ስቱድዮ | samuel woldetsadik | ሳሙኤል ወ/ፃዲቅ | erk mead | የእርቅ ማእድ | new amharic music | yeneta abol tv | tiktok ethiopia | adey drama part | ethiopian music new | ethiopia today | ethiopian news today in amharic | ethiopian movie new | አዝናኝ | አስቂኝ | ፍቅር | አስገራሚ | የፍቅር ታሪክ | habesha | love story | addis ababa | famous | comedy | drama | funny | eyoha | comedian | seifu | amharic | music | prank | love | ሀበሻ | መዝናኛ | ድንቅ | ልጆች | ዜና | ሰርግ | እሸቱ | ቪድዮ | አማርኛ | ፕራንክ | ታሪክ | የቤተሰብ | ኮሜድያን | ሰይፉ | እዮሀ | shall | marry | her | she | me | shorts | fani samri | ዘጠነኛው ሺህ | miko mikee | brex habeshawi | wub alem entertainment | saq terra | dink lejoch | donkey tube | ebs tv | ethiopia | ethiopian movie | ethiopian music | saron ayelign | seifu on ebs | ድንቅ ልጆች | ክህሎት | ሰይፉ በኢቢኤስ | ethiopian news | ethiopian tiktok | ethiopian tiktok videos | ale tube | habesha tiktok | ethiopia reaction | ethiopian artist | ebs tv worldwide | Instagram | Telegram | bitcoin | bitcoin mining | cryptocurrency | crypto | bitcoin today price | bitcoin today news | amharic comedy | habesha couple prank | unexpected prank | ethio comedy | funny videos | music video | ethiopian funny video | ethiopian drama | ethiopian reaction | ethiopia today | abrelo hd | abrelo hd new | የኢትዮጵያ ፊልም | habesha tiktok videos | ebs drama | ethiopian movie | dallol entertainment | tiktok ethiopia | ቲክቶክ | yeneta | mereja | maed | melat nebiyu | wedding | seifu fantahun show | eregnaye | sheger info | abrelo hd gaming | vlog | seifu on ebs today | seifu fantahun new | ethiopian music | New Ethiopian Orthodox Mezmur | donkey | comedian eshetu | zehabesha | ethio forum | breaking news | gege kiya | gigi kiya | yoni magna | jiji kiya | teddy afro | minew shewa | veronica adane | selam tesfaye | hanan tarq | dallol entertainment | Frash Adash | saron ayelign tiktok | ale tube | ethiopian | መቅደስ | ethiopian music oromo | ethiopian news agency | adey | ethiopian news today live | ethiopian news today zehabesha youtube | storytelling | ArtsTvWorld | EthiopianEntertainment | ፍራሽአዳሽ | ጦቢያግጥም | love (Quotation Subject) | story | ethiopia (Country) | eritrea | business | people | documentary | famous | reconciliation
#love_story #አስገራሚ #ልጆች #habesha #ድንቅ #ethiopian_news #ዜና #ፍቅር #addis_ababa #storytelling #ሀበሻ #ሳሚ_ስቱድዮ #people #sad #ሙዚቃ #ArtsTvWorld
Copyright ©2017 Sami Studio

Пікірлер: 582
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik Жыл бұрын
ስለጠፉት ልጆች የአሳዳጊ እናትና የወላጅ እናት ዉጥረት የነገሰበት ዉዝግብ በቀጥታ ስርጭት። በሰላም ገበታ የዚህን አወዛጋቢ ታሪክ የመጀመሪያዉን ክፍል ካልሰማችሁ ከስር ባለዉ ሊንክ ታገኙታላችሁ። kzfaq.info/get/bejne/sLKSZL18t7ScYac.html 2ኢትዮጵያዉያን ልጆች የት ገቡ? የጠፉት ልጆችና አወዛጋቢዉ ታሪክ።
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c Жыл бұрын
በአላህ አባትየው. ሰይጣን ነው ምንአይነት. ነው ቲስጠላ አህላቅ ጥሩንግግር ጥሩ አስተሳ.ሰብ የለውም
@mickeyabnet11
@mickeyabnet11 Жыл бұрын
በእውነት አባትየው ባለጌ ነው እናት ብታጠፋ እንደዚህ ህዝብ እየሰማ እንደዚህ መናገር የለበትም ለልጆቹ መጥፎ ነገር ተነግሯቸው ነው እናትን ያልፈለጉት
@thehill6254
@thehill6254 Жыл бұрын
I heard everything what she said, I knew she wasn't telling the truth when you interviewed her at first. Now we know all the missing story from the brave dad and the wonderful and intelligent step mother
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e Жыл бұрын
አሳደጊዋም አባትየውም አቃጠሉኝ. በንደት ወላሄ ባለጌ ናቸው
@meskeremhailesilasse7110
@meskeremhailesilasse7110 Жыл бұрын
መርዝ ሴት ናት። የጌታ ስም ለሷ መማስክ ነው።
@maebilafisshaye4756
@maebilafisshaye4756 Жыл бұрын
ሰውየው ባለጌ ነው እናት እኮ እናት ናት
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
Thank you 🙏🏿
@azifisseha6028
@azifisseha6028 Жыл бұрын
ስለሷ ብዙ መጥፎ ነገር ነው የተናገረው: እሷን ስትሰሙአት ደሞ ስለሷ ያለው ነገሮች ምንም የሚታመን አይመስልም።
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
@@azifisseha6028 በጣም ሰምቻታለሁ ውብ ትሁት ጨዋ ክፉ የማይወጣት ልጆቿን የምትወድ የተታለለች መራራ ያልሆነች ሴት ናት: ሰው ከሚናገረው ይመዘናል
@hawibalcha2721
@hawibalcha2721 Жыл бұрын
አባትየው ለሚስቱ ለእንጀራ እናታቸው ነው ሚያደላው ለልጆችህ አይምሮ አስብ ምንም ቢሆን ዘጠኝ ወር አርግዛ ወልዳለች ክብር ይኑርህ ለልጆችህ እናት
@nanu144
@nanu144 Жыл бұрын
አባትዮው ከውነቱ ውሸት ነው ብየ የምጠረጥረው በዛ ወንዶች ሲባሉ ለነገሩ
@alemtehaynigatu1265
@alemtehaynigatu1265 Жыл бұрын
Tkkel
@bluealem2560
@bluealem2560 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አሳዳጊያቸዉ ትልቅ መንፈሳዊ ትምህርት ያስፈልጋታል ቅንነት ይጎላታል አባትየዉም እንደዛዉ በዚህ መሀል ልጆቹ ይጎዳሉ በጣም ነዉ ያዘንኩት😢
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Жыл бұрын
ስውየው መጥፎ ስው መሆኑ በአነጋገሩ ያስታውቃል ልጆቹ እናታቸውን እንዳይወዱ አድርጎ ነው ያሳደጋቸው
@Na-ck2jk
@Na-ck2jk Жыл бұрын
አባትየው የልጆቹን እናት የሚገልፅበት ቃላት ሰካራም ፤ጫታም እና ሌሎች ቃላት በጣም ያዛዝናል ።በዚህ ሁኔታ ይህንን ስድብና ውርደት ለመሸሽ ምናልባት 20 -21 ወጣት ትሆናለች በዛ ስአት ንብረት እላለች even ልጆቼን አላለች አመድ አፋሽ እናታቸው የሆነችው። ግን ሰካራም ትሁን ጫታም ትሁን እብድ ትሁን ጠንቍይ ትሁን even ሴተኛ አዳሪ ትሁን እናት እናት ነች።
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 Жыл бұрын
Ewnte new abate tebeywe negegero ykfale
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Abateyewe werja newe suseja nate yelale suseja hona newe wedehate yagebahate werja newe
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
If she was irresponsible person he must describe her for. What she is.
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እልጆቹ ፊት ስለ ወላጂ እናታቸው በጣም መጥፎ መርዝ በሆነ ንግግር ማውራቱ በእውነት ብልግና ነው ትንሽ እንኳን አያስተውልም😥 እመኑኝ አንድ ቀን እነዚህ ልጆች እናታቸውን መጠየቃቸው መፈለጋቸው አይቀርም።
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Awo yefelegalu focusesie ball ale yelale endelebachewe ayawerume siyageba siweldu enatachewene yefelegalu
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
true እኔ እናቴ አላሳደገችኝም አሁን ግን ያለሷ እንቅልፍ እራሱ አይወስደኝም እናት እናት ነች
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
@@Master_ofElements Thank you 🙏🏿
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g Жыл бұрын
ኡፍ ስውየው በጣም ጉረኛ ነው ቢያንስ ከእሱ ጋር ተኝቶ ነው ያመጣው ክብር የለውም።
@susita680
@susita680 Жыл бұрын
አባትዬው መርዝ ነው ስለእናታቸው ክፉ እየነገረ ነው ያሳደጋችው እናተ ትላልቅ ልጆች ናችሁ እባካችሁ እውነታውን በደንብ መርምሩ 🥺አላህ ከእናተጋ ይሁን ❤
@mekdesjaleta522
@mekdesjaleta522 Жыл бұрын
Btekeke
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Betekekele enate enate nate wede legoche nachewe enaþachewene yefelgalu
@azifisseha6028
@azifisseha6028 Жыл бұрын
ከሁለቱም ታሪክ የአባትየው ታሪክ ውሸት የተሞላበት ይመስላል።
@azifisseha6028
@azifisseha6028 Жыл бұрын
ይሄ ደላላ እናታቸውን ሸጣት
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
አባትየው እንደው ግን የእግዚአብሔር ስም ሲጠራ ችንሽ እንኳን አያፍርም አንተስ እንኳን ቀረህባት ምነው ካንተስ ዘር ባልኖራት ዝም ብዬ ስሰማህ መርዝ እየረጨህ የናታቸውን ክፋት በሲስተም እየነገርክ አሳድገህ ልክ እንደጻድቅ ሰው ስታወራ ሚስት ተብየዋም አለመታዘቧ ያንተው አይነት ስለሆነች ነው በጣም የተመረዝህ መርዝ ነህ እነዚ ልጆች ትንሽ እድሜያቸው ሲጨምር የማታ ማታም እናታቸውን መፈለጋቸው አይቀርም ስንት ወንዶች መሰሏችሁ የዚህን መርዝ ሰውዬ አይነት ልጅ እንዲያሳድጉ አላፍነት ሲሰጣቸው መርዝ እየረጩ እናትና ልጅ የሚለዩት ሴታሴት ወሬኛ ነህ አንተ እራስህ ሴት ሆነህ ሴት ማግባትል ሌባ ነህ ከንግግርህ ያስታውቃል።
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 Жыл бұрын
አሳዳጊዋ ግን በዚህ ስነ ምግባር እንዴት አድርጋ አሳድጋቸው ይሆን እናት እናት ነች ያለ ችግር ልጆቿን አትተውም ግን ልጆቹ በክፉ ቃላት እየተሞሉ ነው ያደጉት በአደባባይ እንደዚህ ድርቅ ያለ ቃል የሚናገሩ አባትም እንጀራ እናትም በቤት ውስጥ ምን እያሉ እንዳሳደጓቸው ልጆች ሆይ እናታችሁን አቅርባችሁ የእናትን ጥቅም እዩት እናት በማየት ብቻ መንፈስ ታድሳለች ።
@rahelmitike8922
@rahelmitike8922 Жыл бұрын
ልጆቹ ገና እራሳቸውን ስላልቻሉ እንደፈለጉ ሀሳባቸውን መግለፅ አልቻሉም እግዚአብሐር ይርዳችሁ በጣምነው የሚያሳዝኑት አሳዳጊ እናት በጣም ንዴት ውስጥ ነሸ ብዙ ጊዜ የእግዚአብሔርን ስም ስትጠሪ ሰምቼሻለሁ እግዚአብሔር እኮ ሀቀኞችንና ቅኖችን ነው የሚረዳው ጥሩ ሁኚ ነገሮች በደቂቃዎች ሊለወጡ ይችላሉ ከወለድሽ አንቺም ስለልጆችሸ የወደፊት ህይወት አስቢ ሁሉም እንዳለ አይቀጥልም ጥሩ መሆን ለራሳችን የምናስቀምጠው በረከት ነው ያልገባኝ ነገር ሁሐቱም አሳዳጊዎች እናትና አባትነን የሚሉ በተደጋጋሚ የእግዚአብሔርን ስም ሲጠሩ ሰምቻለሁ የምትጠሩት እግዚአብሔር ሁሉን የሚያይ ና የሚፈርድ ስለሆነ በውሸት ስሙን ባትጠሩት።
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
Thank you so much for your understanding and advice:
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እግዜአብሄር ይስጥሽ ምርጥ እይታ🙏😍
@sabahabtemariam3846
@sabahabtemariam3846 Жыл бұрын
Yes . Thank ur 😊❤🙏
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Engera enate asama neche seweyewe weshetame newe pic enkane atefachewe seweyewe balegie newe enate nayegeria seweyie yeza yelale mene agebahe yanetese bedele mane yawerawe abate abate newe enate enate neche kelde yeleme be betesebe
@ramla567
@ramla567 Жыл бұрын
አሽቃባጭ የልጆችህ እናት ክብር ሳይኖርህ የሁለተኛዋአይ ወንዶች ልብ አልሰራባችሁም ደነዝ ናችሁ ሁላችሁም አይደለም ደነዙ እራሱንያቃል😊
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
አባትየው የልጆቹን ሚሞሪ አበላሽቶታል የፈለገው ነገር ቢሆን እናትና አባት ሲለያዩ አባት እንዲህ አድርጎ ልጆቹን ማሳደግ አልነበረበትም ሰውዬው ሲናገር በጣም ባለጌ ነው በልጆቹ ፊት የሚናገረው በጣም ያስጠላል ሰውዬው ሆን ብሎ ነው ልጆቹ እናታቸውን እንዲጠሉ መጥፎ መጥፎ ስለእናታቸው የሚያወራው ግን እንዲህ አይደረግም በጣም ነውር ነው ሰው ከጎዳና አንስቶ አሳድጎ እንኳን ከወላጅ ጋር ያስተዋውቃል ወላጅ እናት ግን በጣም ታሳዝናለች ለዚህ ሁሉ ተጠያቂውም ሆነ መጥፎ ሰው አባትየው ነው ንግግሩ ለጆሮም አይመችም ።
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ትክክልል
@jesusway3790
@jesusway3790 Жыл бұрын
በናታችሁ አባትና ሁለተኛ እናት እባካችሁ በልጆቹ ላይ የተለየ ስሜት አታሳዯቸው ንፁህ ሆነው እንዳደጉ ፊታችሁን አትቀይሩባቸው ትንሽ ያዘናችሁባቸው ይመስላል
@user-lw6sv3cc7l
@user-lw6sv3cc7l Жыл бұрын
ቆይ ልጆቹ የፈለጉትን መምረጥ ይችላሉ እኮ አሳድጋቸዋለች እግዚአብሔር ይስጣት ግን እናት እናት ናት የፈለገ ጠንቋይ ቤት ብትሄድ የፈለገችውን ብታምን እኛን አያገባንም አባትየው ስለእናታቸው ክፋትን ነግሮ ነው ያሳደገው አለቀ
@saramekonen6760
@saramekonen6760 Жыл бұрын
ግዴታህ ነው ማገናኘት የልጆቹም መብት ነው እናታቸውን ማግኘት ።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ማነው የሚያስገድደው? ዳኛ ፊት ቀርባ ልጆቹን አልፈልግም ብላለች እኮ። አሁን ልጆቹ ትልልቅ ሰለሆኑ እናታቸውን ፈልገው መገናኘት ይችላሉ።
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
@@rasayifat5726 ኧረ ሚዛን ይኑረን : እንዴት ነው የምንሰማው ? ዳሩ ከእውቀት ነፃ ሆኖ መስማት አያስወቅስም:: ልጆቹማ ለመወሰን አሁንም ልጆች ናቸው ማቹርድ ሲሆኑ አባት ሲሆኑ በለቅሶ ይፈልጏታል አሁንማ ተፅእኖው ሃይለኛ ነው::
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@Jocy939 "ከእውቀት ነፃ ሆኖ መስማት" የሚለውን አባባል ያለቦታው መጠቀም መሀይምነትን ይጠቁማል። ልጆቹ የሚፈልጉትን ነገር ለማድረግ ዕድሜያቸው ይፈቅዳል።
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
@@rasayifat5726ሲጀመር መስማትም መናገርም ዕውቀት ይጠይቃል ያለማወቅን ማወቅ ደግሞ ከሁሉ ይበልጣል ስድብ ብቻ ነው ዕውቀት የማይጠይቅ😊 የ16 እና የ18 ልጆች ገና ከቤተሰብ ድጋፍና ጫና ገና አልወጡም: ትንሹ ልያት ስላለ አሳዳጊ እናትን በደንብ ሰምተሃል ? "አያለሁ ብሏል ሥራዬንጨርሻለሁ" ውስጡ ማስፈራራት አለበት አባት እንዲገናኙ አልፈልግም እያለ እንዴት መወሰን ይችላሉ ይባላል? ይልቁኑ ልጆቹ ያሳዝናሉ ተጨናንቀዋል
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
@@Jocy939 ከዕውቀት ነፃ ስትለኝ ቅቤ እየቀባኸኝ ነበር እንዴ? በነገራችን ላይ "መሀይም" ከዕውቀት ነፃ ከሚለው ስድብ የተሻለ ነው። መከበር በከንፈር! ያለማወቅን ማወቅ የሚለው አባባልም ቦታው አይደለም... ማነህ.. Socrates ቃላትን እየቀጣጠሉ መጻፍ ደግሞ አዋቂ አያሠኝም። ልጆቹ እናታቸውን በግልጽ ማየት እንፈልጋለን ብለዋል አባታቸውም ሆነ አሳዳጊያቸው አልተቃወሙም። ሌላው፣ ዕድሜያቸው የሚፈልጉትን ነገር ለማወቅ ከበቂም በላይ ነው።
@Hundumak
@Hundumak Жыл бұрын
ታሪኩ ያሳዝናል ግን አሁንም አጨራረሱ አላማረም ። የወላጅ እናታቸው ፍቅር ከልጆቹ ልብ ውስጥ ወጥቷል ። የቤተሰብ (የአሳደጊ እናትን ላለማስከፋት የአባት ጫና ) ተፅዕኖም አለባቸው
@nanu144
@nanu144 Жыл бұрын
ትክክል እኔም ልል ነበር አባትዮው እንኮን ለልጆቹ እና አሁን ሁላ ሚዳያላይ ወጥቶ ከስንት አመት በሆላ ይህን ሁሉ ጥላሸት ሱሰኛነት ጋለሞታናት ኡፍፍ የሚዋሸው ነገርም ያለ ይመስላል ብዙም አልተዋጠልኝ
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
@@nanu144ትክክል
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
@@nanu144 ልጆቹን እያሰቃዩና ያደረጉላቸውን እያስከፈሏቸው ነው; ስለልጆቹ ስሜት ጉዳያቸው አይደለም : አባትየውማ ሞሮን ነው :ድራማውን አጥንቶ አስጠንቶ ነው የመጣው : እኔ ሥራዬ በልጆች ስነአይምሮ ላይ ነው : እንጀራ እናትየው ይቀበረችው ፈንጄ በወለደቻቸው ላይ ይፈነዳል እነዚህ ልጆች አድገው በስለው ሲያመዛዝኑ የወደዷትን ያህል ይጠሏታል በተለይ ወላጅ እናት በህይወት ከሌለች በፀፀት ይጎዳሉ: በሁለቱም ላይ በጥላቻ ይሞላሉ የዘሩትን አጨዱ ይባላል::አባትየው የማያስተውል ስለእናታቸው ሲያወራ ይሰቀጥጣል ወንድ አመስልም መንገድ ላይ እንደሚቆሙት ሴቶች ነው የሚያወራው :: ምነው ክርስትናን ባያሰድቡ
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
@@nanu144 ሚስቱ አለቃው ነች ያስታውቃል ምላሱ የደላላ የሙያው ባህሪ ነው
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g Жыл бұрын
ልጆቹ ፍረሀት ይታይባቸዋል
@tsegeredaweldemariam9310
@tsegeredaweldemariam9310 Жыл бұрын
Betam
@abebamedia2366
@abebamedia2366 Жыл бұрын
Tekekle abatacewun fertew new😂
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
@@abebamedia2366 እንጀራ እናትየውን ባልም ልጆችም ፈርተዋታል she is kind of bossy
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 6 ай бұрын
ፍርሀት ኣለባቸዉ ልጆቹ😢😢
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 Жыл бұрын
እዉነት ቢናገር ጥሩ ነዉ። እናትና ልጅ ለያይቶ ፅድቅ የለም።
@argetub6
@argetub6 Жыл бұрын
ሴቲቱ በጣም ክፉ ሰው ናት የእግዚያብሔርን ስም በከንቱ ነው የምትጠራው ቅንነት የለባትም ተናዳለች በናታቸው
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
ፍቅር መስዋትነትን ያስከፍላል እግዚያብሄርን የምናምን ፍቅር ከሌለህ ከንቱ ነህ ይላል እናም በቃሉ እኑር 👍
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e Жыл бұрын
*ገደል ግባ አባትየው ይህንን ያክል የልጂቹን እናት መኮነን ባለጌ ነህ*
@hayuborana5747
@hayuborana5747 Жыл бұрын
እናት እናት ናት ። ለተናገርከዉ ነገር አባት ፈጣሪ ይቅር ይበልህ😭የልጆቿን አእምሮ ለመቀየር የተጠቀማችሁት ዘዴ ነው ።ጥሩ ሰው ከሆንክ እሷን መቀየር ትችል ነበር ።ልጆቿ እናታቸውን ማግኘት አለባቸው ።
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
በእግዚአብሔርጊዜ ያገኟታል አሁን በትልቅ ተፅእኖ ሥር ናቸው እሷን እየደወሉ ማፅናናት ነው
@mekdes5013
@mekdes5013 Жыл бұрын
በስማም አባትየው ግን ለልጆቹ አይጨነቅም 😥 ለምን ስለናታችው ክፉ ያወራል ምንም ቢሆን 9ወር በማህፀኗ አድረዋል ለልጆቹ እናት ሳይሆን ለሚስቱ ነው የሚገዘው በመሀል ልጆቹ ተጎዱ
@Desertflower-k6z
@Desertflower-k6z Жыл бұрын
He has to because he was asked
@maebilafisshaye4756
@maebilafisshaye4756 Жыл бұрын
እንዳልክ ማለት በጣም ጀግና
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
ወይኔ ልጆቹ ግን አሳዘኑኝ ባክሽ አሳዳጊ ተብዬዋ እንድገናኙ አድርጊ ወልደሽ አይተሽዋል እናትነትን በአፍሽ ማር በልብሽመርዝ አትያዥ መጥፎም ትሁን ጥሩ እናት እናት ነች ምንም ቢሆን
@mehrethabte7762
@mehrethabte7762 Жыл бұрын
Egzabeher yker ybelsh tnekoy bet Whedon bmen aweksh?
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
@@mehrethabte7762አናጨብጭብ ሰው ከንግግሩ ይመዘናል ልጆቹንም ባሏንም በውለታ የጠፈረች እግዚአብሄርን የማትፈራ በእፍዋ ጌታ ጌታ የምትል ሰነፍ ሴት ነች : ምን ቆርጧት ነው የእናትና ቢተሰብን ጠንቋይ መተተኛ የምትል ባለጌ: ደግነቱ ጨዋው እንዳልክ አላስጨርስሽም አላት
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
@@mehrethabte7762 erasa tenekaye neche erasa heda newe yetaweekewe
@delinalewi5209
@delinalewi5209 Жыл бұрын
ዉይ ዉስጤ በጣም አዘነ ምነዉ ምነዉ ተገናኝተን ሲቸግራት እረዳት ነበር ያልክ ሰዉ ነህ ግን አባት እባክህ አትሳሳት ብዙ ሀጥያቱዋን ባታበዛዉ ጥሩ ነዉ ልጆቹ እዉነት ለመናገር እናታቸዉን ማየት ይፈልጋሉ ግን የ አባትየዉ ሁኔታ ትንሽ ልጆቹ ላይ ተፅእኖ ይፈጥራል በልጆቹ ፊት እንዲህ አይነት ፀያፍ ንግግር ባይናገር መልካም ነዉ ብቻ ዉይ እንዳልክ እግዚያብሄር ይስጥህ እግዚያብሄርህን የሚያዉቅ ስለ ተራ ጠንቆይ ስለ ድሮ ሚስቱ በዚህ ደረጃ ባያወሩ መልካም ነዉ ኡፍፍፍ ብቻ አሳዳጊዋ እንደዚህ ባትሆን ጥሩ ነበር ። ብዙ መልካም ነገር ሰርታ በአፍ ባታጠፍዉ ጥሩ ነበር
@snesha3444
@snesha3444 Жыл бұрын
በውነት አባትየው በልጃቹ እናት ላይ ጥላቻና ሀጥያትዋን አበዛው ማንም እናት ልጅ አልፈልግመም አትልም አንደበቱ ያስተውቃል
@mekdesmengistu1852
@mekdesmengistu1852 Жыл бұрын
አባታቸው ንግግሩ በጣም ነው የሚያስጠላው ልጆቹ ፈርተዋል የተሰማቸውን እያወሩ አይደለም የተመከሩ ነው ሚመስለው ፈርተዋል ምንም ቢሆን እናት ነች
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እንዳልክየ ስለ እውነት አፋጠጥከው እኮ ጎበዝ ነህ😘😘😘
@T2ds4s5w
@T2ds4s5w Жыл бұрын
አባት ተብዬው ባለጌነው ፈጣሪ እኔም ልጅ አለኝ ተለያይተናል ለግዜው አቶቹጋነው ልጄ ለደፊቱ ፈጣሪ ልጄ ልቦናያለው ያርግልኝ
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 Жыл бұрын
እንዳልክ በጣም ጥሩ ጋዜጠኛ እና መልካም ሰው ነህ።
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 Жыл бұрын
ልጆቹ በትልቅ ተፅኖ ውስጥ ናቸው ትንሽ የመፈለግ ስሜት ስላየች ተቃጠለች እኮ በእውነት የአፍ እምነት ነው ያላት እውነተኛ እናታችሁን ፈልጉ ።
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እኮ በጣም ግን ደግሞ መፈለጋቸው አይቀርም መቸም
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
ያላሳደገች እናት , እናት አትባልም. መውለድ አይደለም. ማሳደግ ነው ቁምነገሩ .
@beckyj6977
@beckyj6977 Жыл бұрын
@@RT-hw9lx 👍
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 Жыл бұрын
@@RT-hw9lx atifreji egzabiher ewinetawin yawikal
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
@@RT-hw9lx መውለድ ብቻ እናት አያስብልም ማሳደግ ነው ከባድ
@madomado8846
@madomado8846 Жыл бұрын
ልጆቹ እሳዘኑኝ
@samsamsun367
@samsamsun367 Жыл бұрын
የእንጀራ አሳዳጊ ተብዬ ያሳደግሻቸው ልጆች ፊት ይህን አፀያፊ ስትናገሪ አታፍሪም 👉 በጌታ👈 ካመን 👈 ጠንቃይ ምን አስፈራሽ አን ጠንቃይ ነሽ።
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
To be honest The kids and the biological mom deserve abolition apology , Marcy for the family
@shashegelagay8134
@shashegelagay8134 Жыл бұрын
አባት ለምትናገረው ነገር መጠንቀቅ አለብህ ለልጆችህ ስትል
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
Thank you he is a jerk
@abebaali4790
@abebaali4790 Жыл бұрын
ወላጅ እናት ምንግዜም ታስፈልጋችዋለች ግን ልጆቹ አህምሮቸው በመጥፎ ነገር ተመርዞል::
@mohannadfar9560
@mohannadfar9560 Жыл бұрын
መርዝ ነው አባትየው
@makdatetemke4913
@makdatetemke4913 Жыл бұрын
መርዝ ብቻ አሲድ ነው እንጂ
@saragizaw4082
@saragizaw4082 Жыл бұрын
የኔ እናት ለልጆቹ ዎጋ እንደከፈልሽ ግልፅ ነው ታድያ እንደዛ ዎጋ ከፍለሽ ያሳደግሻቸው ልጆች ፍሬ አፍሪተው ማይት አትፍልጊም አባት እባከህ ያለፍው ቅያሜ ትተህ ከልጆች ጎን ቁም በእውነት ልጆቹ በጣም አሳዘኑኝ ምክንያቱም እናንተን ማስከፍት ሰላልፈለጉ ነው ምንም ቢሆን ቂ..... የሳቀበት ትላለች አያቴ
@alemselamenideg9562
@alemselamenideg9562 Жыл бұрын
አባትየው ነው ልጆቹን ከእናታቸው ያለያያቸው መውለድ ምንም ማለት አይደለም ይላል እንዴ? ዘጠኝ ወር በሆዷ ተሸክማ
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v Жыл бұрын
አባትየው ግን በጣም መጥፎ ሰው ነው ማንኛውም እናት ምንም አይነት መጥፎ ባህሪ ቢኖራት ልጆቿን የማትፈልግበት ምንም አይነት ምክንያት የለም አንተ ክፉ ስለሆንክ እናታቸውን እንዲጠሉ አደረካቸው
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና ይስጥ እኔ ገን በጣም ያዘንኩት ባልዬው ታጬሳለች ትጠጣለች ትማግጣለች እያለ በልጆቹ ፊት ስሞን የጠፋል ባለጌ ከሆነች ለምን አገባት ወዷት አይደል ሁለት ለጆች የወለደችለት እናት እኮ ልጆቿን አትጥልም ልጇቿን አልፈልግም የለችው ከችግሯ አንፃር ይሆናል ባሏ ወሸታም ነው
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Seweyewe gematame newe yegema yekerefa newe wedate esekene susa agebetatale weledewale yahuns tenja neche yelale werja atawera enate enate neche ashekabache nehe werja
@afomiya348
@afomiya348 Жыл бұрын
ልጆቹ ምን ውስጥ እንዳሉ ለመረዳት አይከብድም። በጣም በመጥፎ ሁኔታ ውስጥ ነው ያሉት ስሜታቸውን የማይረዱ ቤተሰቦች ውስጥ ነው ያለት
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 Жыл бұрын
ጌታ ጌታ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት አይገባም ይላል ቃሉ ደላላውና ደላሊት ውይ ምላሳችሁ ጤፍ ይቆላል ፃድቅ ፃድቅ አትጫወቱ ሰው ጥሩ ነኝ ብሎ ሲያወራና ሌላውን ሲኮንን ሲያስጠላ በተለይ ወንድ ልጅ እራሱን ሲገዛ ነው ጥሩ እንጀራ እናት እንደሆነ ምንም ብታደርግ ውስጧ ተንኮል አይጠፋም ታስታውቃለች ነገረኛ አለብላቢት
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
ግን፣እኮ፣እናት፣ሳትቸገር፣አትተውም፣ልጆችየ፣አባትየው፣ጭቅላታቸውን፣ቀይሮታል፣ኢንሻአላህ፣የዘራሀውን፣ታጭዳለህ፣ብትበድላችሁ፣እንኮን፣በጥሩ፣ነበር፣መናገር፣ነበረብህ፣ጥላቻ፣ብትነግራቸው፣ጥሩ፣ነበር
@sintayehubekele2223
@sintayehubekele2223 Жыл бұрын
አይይይይይ ልጆቹ. አሳዘኑኝ ብቻ. ሁሉም. አለፈ አሁን. ትልቅ. ሰው. ሆናቺሁዋል በራሳቺሁ ማሰብ. ትችላላቺሁ እውነታውን ትደርሱበታላቺሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
@tsehaykide9166
@tsehaykide9166 Жыл бұрын
ልጆቹ በጣም ያስታውቃሉ ገና እራሳቸውን የቻሉ ልጆች አይደሉም እና የናንተን ፍላጎት ነው የሚያሟሉት ምናለ እንዲገናኙ ብታደርጓቸው በስማም ይቅር ይበላቹ እናት ምንም ክፉ ብትሆን እናት እናት ናት
@Yegeter.ljitube.1
@Yegeter.ljitube.1 Жыл бұрын
አባትዬዉ ግን ጉዳቱን ቻልአርጎ ለልጆቹ አእምሮ ማሰብ አለበት ለአሳዳጊ እናታቸዉ እያደላነዉ ልጆቹ ከባድ ዉጥረት ዉስጥ ገብተዋል እያደጉ ሲሄዱ የማንነት ጥያቄ እያደገ ይመጣል ከባድነዉ መለያዬት ቢኖርም ልጆቹን እናት አባት የማወቅ መብት አላቸዉ ከባድነዉ😥😥😥
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 Жыл бұрын
የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጀራ እናት ለመጫን ብትፈልግም በምንም ይሁን በልጇ ላይ ይከፈላታል በእዉነት የእግዚአብሄርን ቃሉን ከተረዳች ማወቅማ ቃሉን ስታወራ እየሰማናት ነዉ
@FikireTube12
@FikireTube12 Жыл бұрын
የኔ ወንድም መቼም ምን መጥፎ ብትሆን እንካን የልጆችህ እናት ናት ቢያንስ ለልጆችህ እንካን ስትል መጥፎዋን ባታወራ ጥሩ ነው አንተ ግን አወራርህ እጅግ ያሳዝናል እንካን እሳን ቤተስቦችዋን ሁሉ ነው ምትናገረው ይሄ ደሞ በጣም ትክክል አይደለም ተወደደም ተጠላም እናትን ቦታ የሚተካ ማንም የለም አባትንም የሚተካ ማንም የለም ስለዚ ክፋዋን መ ናገሩ ትርፉ ትዝብት ነው ላንተ እና እንግዲ ጨዋ እሳድጎኛል ብለሃል ጨዋእንዳሳደገው ነበር መልስህ መሆን የነበረበት እንጂ እያንቃሽሽካት አልነበረም ለማንኛውም ለልጆቹ እናታቸውን ማሳጣት አይቻልም እንሱ አሁን ስላደጉ የእራሳቸው ሚዛን አላቸው አሁን ግን ምናልባት የሚፈሩት ነገር አለ ምክንያቱም እየተነገራቸው ያደጉት ጥሩ ነገር አይመስለኝም ስለዚ አሁን የሚመልሱት መልስ ያንን ነው ግን ጭንቅላታቸው ውስጥ ብዝ ጥያቄ ይኖራል ይሄንን ካወቁ በሃላ
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
😂😂 ጨዋ ያሳደገው😅😅
@eldanaeldana7719
@eldanaeldana7719 Жыл бұрын
ልጆቹ ይሉታና ተፅኖ ያለባቸው ይመስለኛል ነገ እራሳቸውን ሲችሉ ይፈልጓታል ብዬ አስባለሁ ለሁሉም መልካም ዕድል
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Жыл бұрын
ልጆቹ ፍርሃት አለባቸው ☹️ ላወቀበት እናት ሚስጥር ናት ❤🙏🏿 እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ
@honeymekone2677
@honeymekone2677 Жыл бұрын
እንደተረዳሁት ከሆነ ልጆች ወላጅ እናታቸዉን እንደያገኙ ጥሩ ( ስሜት) እንዳይኖራቸዉ ኣባት እናታችሁ ኣትፈልጋቸሁም እያለ ነዉ ያሳደጋችዉ ። ይህ ደሞ ከኣነጋገሩ ጥላቻዉ በደንብ ያስታዉቃል ። ኣንደበቱን ለልጆቹ ስሜት ሲል መቆጣጠር ነበረበት ። እናታቸዉ ጥሩም ትሁን መጥፎ እነሱ ፊት ስለ ሱሶም ይሁን ምግባሮ መናገሩ ኣግባብ ኣይደለም ። ልክ ቁስል እንደመቆስቆስ ነዉ ። ልጆች መወሰን ያለባቸዉ ራሳቸዉ ናቸዉ ። እንጀራ እናትም እንዳገኞት ኣትፈልግም ትንሹ ማየት ስለሚፈልግ ብቻ እንዴት እንደተናደደች ። ልጆች እናታቸዉን ኣጊንተዉ የሚሰማቸዉን ስሜት እዉነታዉን ከእናታቸዉ ኣንደበት ብቻቸዉን ኣጊንተዋት ጠይቀዉ መረዳት ኣለባቸዉ ። ሰዉ ተሰባሪ ነዉ የሄን ሳያደርጉ የሆነ ነገር ቢፈጠር እድሜ ልካቸዉን ይጎዳሉ ።
@amsaleworktefera5270
@amsaleworktefera5270 Жыл бұрын
ወንድም የልጆቹ አባት እግዚአቢሔር ይቅር እንዲልህ ንሰሐ ግባ :ምክኒያቱም አነጋገርህ በጌታ አምናለሁ ከሚል ከአንድ ክርስቲያን አንደበት ሊወጣ (ሊነገር ) የማይገባ ነው:: ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናል ይላል የእግዚአቢሔር ቃል:: በጣም መጥፎ ሰው ነህ በአደባባይ ለልጆችህ አእምሮ እንኳን ሳትጠነቀቅ ምንም ቢሆን እናታቸው ነች ለእሷ ያለህ ክፉ ቃላት እግዚአቢሔርን አትፈራም ሰውንም አታፍርም:: ሴቲታ ደግሞ ሺ ጊዜ ጌታ ጌታ ትላለች ምህረትና ይቅርታ ፈፅሞ የላትም:: የባልና ሚስቱ መንፈሳቸው ደስ የሚል አይደለም መራራ ስር ነው ከውስጨጣቸው የሚፈልቁው :: በፍጹም ልጆቹ ከእናታቸው ጋር እንዲገናኙ አባትየውና ሚስትየው አይፈልጉም ሰው የዘራውን ያጭዳል:: መልካም ዘርታችሁ ከሆነ መልካምን ክፉ ዘርታቾሁ ከሆነ ክፉን የዘራችሁትን ታጭዳላችሁ: ጌታ አይዘበትበትም:: በጌታ በኢየሱስ ስም አንዴት አሳፋሪ ሰው ነው: አንቺ እህት ደግሞ እራስሽን መርምሪ በጥላቻ ተይዘሽ ፀሎትአፀያፊ ነው::አንተ አባት ተብዬው ደግሞ እራስህን ያለ ልክ ታጸድቃለህ : ዝቅ ማለት መዋረድ እንዳለ ቅዱስ ቃሉን አንብብ:: ለልጆችህ ደግሞ ስለ እናታቸው ለምትናገረው ቃላት ለአዕምሮአቸው አስብ :ዛሬ ልጅነታቸውን አትይ ትዝብት ላይ ተወድቃለህ:: ጌታ ይፍታ ይበላችለሁ.:: 1ቆሮንቶስ ምዕራፍ 13 ሙሉ አንብቡ ሰምቶ ለሚታዘዝ የእግዚአብሔር ቃል ይለውጣል አዕምሮንሁሉ ያድሳል ::
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q Жыл бұрын
ባልየው አስመሳይ ነው
@sanchsanch1058
@sanchsanch1058 Жыл бұрын
እናት እናት ናት አባት ከልክሎ እንዴት ነው ልጆችዋን ምታገኘው አባትዬው ተረጋጋ ያሁኗ ሚስትክን አመለካት በጣም ከፉ ለማ ልጅ የሰጠችዉ እሷ ናት ልጆቹ የሚፈልጓት ጊዜ ይመጣል። ያሁኑ ሚስቱ ጌታ ይቅር ይበልሽ ከአንድ ክርስትያን እንደዚ አይነት ንግግር አይጠበቅም ተረጋጊ
@user-pt9ee1ml1m
@user-pt9ee1ml1m Жыл бұрын
አባት ተብየው ግን በጣም ታሳስናለህ ቢንስ የልጆችኽ እናት ናት ይከን ያህል ጥላቻ ተጣልታችሁ ሊሆን ይችላል ግን በዚህ በወረደ ያክል መናገር አልነበርብኽም አሁንም ቢሆን አባት ይው ነው ጥፋተኛው. ምክንያቱም ለልጆች እናት በጣም ጥላቸ ስላለው ልጆችን እራሱ እሷን እንደጠሉ አድርገው ነው ያሳደጓቸው. የእውነት አባቴን ወደርኩት እኔ አባት እና እናቴ ተለያይተው ነው ያደኩት ግን ስለእናት አንድም መጥፎ ተሳስቶ እንኳን ነግሮኝ አያቅም እባካችሁ ወላጆች ተለያይታችሁ ስታሳድግ ልጆችን በጥላቻ አታሳድጉ. ወላሂ ከመናደደ የተነሳ የሰውየውን ድምፅ ባልሰማ ነው ያልኩት እንጀራ እናትዮ ግን ምን ያንዘርዝርሻል አንችም ልጅ አለሽ እናታችን ጠይቁ ማለት ነበረባት ብቻ ልጆቹ ያሳዝናሉ
@user-yy2vu6ep6n
@user-yy2vu6ep6n Жыл бұрын
አባት ተብየ በጣም ባለጌ ነህ ልጆችን ማሳደግ እኮ ግደታህ ነው ምን ታካብዳለህ እናተቻውን ክብር እያወረድክ አወዳቸዋለሁ አትበል እኔ ስለ አሳዳጊቸው ኬሞት አልሰጥም ግን እናት እናት ናት ልጆቹ ደግሞ አድጋችሆል እናታችሁ መጠቅ አለባችሁ ክፋ ብትሆንም እንኳ
@emebettefera5927
@emebettefera5927 Жыл бұрын
ወይኔ አባትየው ግን የጌታን ስም ባጠራ ሁሉ የበደሉህን ይቅር በል የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል አላነበብከውም እንዴ ተጀምሮ እስከሚያልቅ ክስ ነው ያወራኸው
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 Жыл бұрын
ውይ አባትየው እጅግ በጣም ያስጠላል ወሬው ሁሉ ባለቤቴ ባለቤቴ ባለቤቴ እዚህ ሚዲያለይ ስለናታቸው ክፉ እያወራ ቤት ውስጥማ አውሬ አርጎ ነው የሳሉላቸው
@hayatedemsie3671
@hayatedemsie3671 Жыл бұрын
በጣም እራስወዳድ፣አካብዴ ነዉሰዉየዉ
@mickeyabnet11
@mickeyabnet11 Жыл бұрын
ልጆቹ ንግግር አይችሉም በእውነት ወላጅ እናታችሁ 3_አመት ሙሉ ከእናንተ ጋር ነበረች አሁን ቅርብ ግዜ የሰማውት ታሪክ አለ አንድ 3 ወር ልጅ እናቱ ቤተክርስቲያን አከባቢ ጥላው ከዛ ሰው አንስተው ለጉድፈቻ ተሰቶ አሁን በ28 አመቱ እናቴን አፋልጉኝ ብሎ አፈላልጎ እናቱን አሁን አገኘ አስቡ የ3ወር ሲሆን ነበር የጣለችሁ ኮትቻ ላይ ተቸግራ ይሆናል እናቴ የጣለችኝ አለ እናንተ ተጥላችው አደለም ለአባታችሁ ነው የሰጠቻችሁ ልጆች አስቡበት ለወላጅ እናታችሁ እኔ በጣም ተሰምቶኛል እናንተ ለተናገራችሁት አሳዳጊዋ ደሞ ልቦና ይስጥሽ
@ehitetadese8512
@ehitetadese8512 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ትክክል ነው
@fereweynitewolde
@fereweynitewolde Жыл бұрын
እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንዳልክዬ ስለ እውነት መቆምህ
@abebaali4790
@abebaali4790 Жыл бұрын
ባልና ሚስቶቹ ግብዝ ናቸው ሲቀጥል የልጆቹን ወላጅ እናትና ቤተስብ እንደዚህ መሳደብ የለባትም ::
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Жыл бұрын
Yhie yemote yebefite misetune esekenebetesebocha yesadebale werada yeweerdeke sewe newe benateshe yachine kolelo echine esekenebeteseebocha yawaredale keletame derega mederese alemederese mane yawekale amelke newe yawekale
@tizuarage8391
@tizuarage8391 Жыл бұрын
ይች ሴት አናት አላት? እንዴት ተንገሸገሸች ለዚህ ሁሉ ሰውየው ነው ተጠያቆ እንጀራ እናትም ሰውየው የፃፈውን ድርሰት ነው የምተውነው የሚሰቱን አይምሮ ለመቆጣጠር የልጆቹን እናት ማንቋሸሸ አለበት ግን እሩቅ አደለም ሰው የዘራውን ያጭዳል ። እንዳልክ እንዳልክው ምግብ መጠጥ መዝናኛ የናትን ፍቅር አይተካም ማን እንደ እናት እኔ እንደገባኝ ልጆች ገብቷቸዋል ግን እራሳቸውን ሰላልቻሉ ፈርተዋል
@ninahaile8898
@ninahaile8898 Жыл бұрын
ለልጆቹ የምታስቡ ከሆነ ከእናታቸው ጋር አገናኙ ተፅእኖ እንዳለባቸው ያስታውቃሉ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
አለ ብላ አምና ትኖር የነበረበትን ሁሉ ንብረትህን በቤተሰብ ስም አድርጋችሁ የዋህ ሚስትን ዉጭልኝ ስትል ሁሉም ከሰዉ ይልቅ ንብረትን በመዉደድ የተነሳ በስምህ የተመዘገበ ባለመሆኑ እያወቅከዉ ተወርዉራ ትጣላለች! አንድ ክፉ አንድ የዋህ በአንድ ጣራ ስር መኖር የተለመደ ነዉ። ተንኮለኛዉን ጊዜ እንጂ ህግ ብዙም አያገኘዉም!
@ezabeltekle16
@ezabeltekle16 Жыл бұрын
እውነት እሄ ኘሮግራም የምትሰሩ አግዚኣብሄር ጽናቱ ይስጣቹ እኔ ግን ባጭሩ ልጆች እናታቸው ስለ ማየት ከተጠየቁ በሃላ ኣባታቸው እና ኣሳዳጊያቸው ኣንዳንድ ንግግር ደስ ኣላለኘም ማየት በመፈለጉ ብቻ የሆነ ክህደት ነገር ኣስመስለው ያዩት ይመስላሉ ግን ኣለማወቅ ነዉ እንጂ ኣይደለም እናት ድሮ የጠፋ ኣያታቹ ኣላቹ ተብሎ ተነግሮን እንኳን ምን ይመስል ይሆን ብለን እንዃን እየጠበቅን ነው እኔ ግን ብዙ ኣልቃሻ ኣደለሁ የልጆቹ ነገር ጋን ዛሬ ኣስለቀሱኘ! የተሸማቁ ነገር ይመስላሉ እነሱ ለማስደሰት ይመስላሉ የተናገሩት
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 Жыл бұрын
ምን አይነት ሰዉ ነህ እሷ ካጠፋችዉ ከተሳሳተችዉ ከሷ ያንተብልግና ባሰ የልጆችህን እናት ገመና ማዉራትህ ምንም ቢሆን ልጆቹ ከማን ተገኙ?ባለጌ ጫታም ሰካራም ብለህ ካልካት ሴት ነዉ የወለድከዉ እሷስ ስትናገር አንደበተ ርቱ ነች እናንተግን አንደበታችሁ እራሱ ስርአት የላችሁም ልጆች እየሰሙ ነዉ አባት መጥፎ ንግግር የሚናገረዉ???ሰከረችም አበደችም እናት እናት ናት የወደቀ እንጨት ምሳር ይበዛዋል አሉ
@sablasabla7069
@sablasabla7069 Жыл бұрын
አባትየው መጥፎ ነው እናት እናት ናት በልጆቹ ፊት እኳን ክብር የለውም ባለጌ። ነው እራሱ መርዝ ሆኖ ልጆቹንም መርዝ እያረጋቸው ነው
@rahmaarebo9148
@rahmaarebo9148 Жыл бұрын
በቤሰብ በኩል ያለውን እልክ ለመቋቋም ተጨማሪ እድሜ ያስፈልጋቸዋል ፊላጎትም ቢኖራቸው ባባትና ባሳዳጊው ያለመፈለግ ነገር በነሱም የተገደበ ይመስላል አልተረጋጉም ለናትየሁ ፅናቱን ይስጣት
@trhastsige2295
@trhastsige2295 Жыл бұрын
Endalke you're strong 💪 ❤ 🥰🥰🥰🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
Listen his interview He is not any more,he is sick those kind off people he stress out
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
Every story has two sides! Find out the truth kids❤
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Жыл бұрын
የተጣሉ፣ልጆች፣እንኳ፣እናት፣አባታቸው፣ፍለጋ፣እየመጡ፣ነው፣፣
@serkalemserkalem1246
@serkalemserkalem1246 Жыл бұрын
ልጆቹ ያሳዝናሉ
@ramla567
@ramla567 Жыл бұрын
ምንም ትጠጣ ምንም ትቃም ክብር የሚባል ነግር አለ ለልጆችህ ሚያንስ የልጆችህ እናት ናት አትፍቀውም
@genethailu7552
@genethailu7552 Жыл бұрын
አባትየዉ ጥሩአስመሳይነዉ ምንምቢሆን እናትልጆቻን አትጠላም የኢኮኖሚዉአቅምከሌላት ምንማረግትችላለች እሱገን ልጆቹንም እናታቸዉን እዳያዉቁ ሆንብሎ የሰራዉስራነዉ ግን ወላጅመሆን ከባድነዉ።አሁንምልጆቹከናተጋሆነዉ ቢያናግራት ጥሩነዉ አባትም እዉነትየእግዚያብሔርሰዉከሆንክ እዉነቱን አስረዳቸዉ አለበለዛ ተኮለኛነህማለትነዉ
@serkalemassef7952
@serkalemassef7952 Жыл бұрын
ልጆቹ እደዚህ ቢሆኑ አልፈርድም አባትየው መጥፎ ሰው ነው ወላጂ እናት እዳለችው መጥፎ ሰው ነው
@yedipro1145
@yedipro1145 Жыл бұрын
አሳዳጊ እና አባቲየው ባሌጌ ናቹ እናት እናት ናት ስለ እሶ ክፋት ስታወሩ ልጆቹን አታስብም።
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
Legochu welag enatachewin alfelegum. Yemetachebet mekeniat gebetuachewal. Yesuas beteseboch yet nache? Lremen alfeleguachewem? Mekenyatum enatachew sele alfelegechachew.
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
@@tsigenigatu3922 You must be step mom or family 😮
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
@@tsigenigatu3922 አንቺ ነሽ ያልገባሽ አዎ አሁን እናትን መፈለግ ጊዜው አይደለም ወላጅ እናትም ይገባታል ብዬ አስባለሁ 😊 የዞረባቸው አሳዳጊዎቹ ናቸው:: ሽሜውማ እንደፍንዳታ አደረገው እኮ what a shame
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
እረ እንዳልክ ዛሬ ትልቅ ስተት ሰራህ ልጆቹን ለብቻቸው ሚድያ ላይ ሳይወጣ መጠየቅ ነበረብክ እናታቸውን ማግኝት መፈለግ አለመፈለጋቸውን ባንዴ ተቀያየሩ እኮ እናቴ ማየት እፈልጋለሁ ሲል በስመአብ
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
ይሄ የወላጆቹ ምርጫ ነው ልጆቹ እናታቸውን አንወድሽም አንፈልግሽም የሚለሉትን እንድትሰማና ተስፋ እንድትቆርጥ ስለተፈለገ ነው እንጂ እንኳን ልጆቻቸውን ራሳቸውም ያለመቅረብ መብታቸው ነው ዋናው እንዳልክ ወርቅ ሥራ ሰርቷል የ14ዓመት ልምዱን አሳይቷል
@abiyotsew6931
@abiyotsew6931 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ትልቅ ቦታ ነው ያላት ግን ሰው ናት ልክ እንደወንድ። ግን ደግም ሁሉም ምርጥ ናቸው ማለት ደነዝነት ነው። ስንቷ ሴት ልጇን ጥላ ከ20 አመት ምናምን በኋላ እንደሷ ታስሳለች ከረፈደ በኋላ። እኔ አባቴ እና እናቴ የተፋቱት 8 ወር እያለሁ ነው። አምጥታ ጥላበት ነው የሄደችው እሱ አንጀቲን አስሮ ነው ያሳደገኝ እሱም እንደማንኛውም ኢትዬጵያዊ አባት ክፉ ያወራ ነበር እሷ አንድ ቀን እኔን ለማግኝት ሞክራ አታውቅም የሚገርመው ነገር መልኳን እንኳን አላውቀውም። እና ዝም ብሎ አባት ውሸቱን ማለት ይዳብራል ። ቢንስ ልጆቹን ጥሩ ቦታ ደርሰዋል። ጀግና ነው።
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
ኦ ኦ ሰውየው ባለቤቴ ባለቤቴ ብሎ ሞተ ሰውየ የልጆችህን እናት ለማስቀናት ነው የሚመስልብህ መልካምነቷን እዛው ቤትህ ንገራት ደግሞ ልጅቹንም ይሄ መርዝ ምላስህ ስለ እናታቸው ክፉ እየነገርክ እንዳሳደካቸው ያስታውቃል ክፉ ነህ እናታቸውን በዚህም በዚያም አለ ማግኘታቸው አይቀርም ደግሞ ዶላር ስላገኙ ነው የመጣችው ትላለህ ቢሆንስ አግኝተው ቢያግዟት ምንድን ነው ነውሩ እናታቸው ናት እሷም አርግዛ አምጣ ስትወልድ ከማሳደግ ያልተናነሰ ድካም አለው ህይወትንም እስከ ማጣት እና መርዝ ምላስህን ሰብስበው እናት ካልከበዳት እና ካልታመመች ካላጣች ጥላ አትሄድም ስንት አሉ አባትም እናትም ሳያውቁ ለውጭ ተሰጥተው ካደጉ በኋላ ቤተሰባቸውን የሚፈልጉ ወላጂም ልጆቻቸውን የሚያፈላልጉ ያውም አንተ አባታቸው ጋ ነው ያስቀመጠቻቸው
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Жыл бұрын
ጌታ ጌታ አትበይ ውስጥሽ እልህና ጥላቻ ኖሮ
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
አልፈልጋቸውምን፣ምነው፣ደጋገምከው፣እንድጠሏትነው፣የዘረሀውን፣ታጭዳለህ፣ጠብቅ
@serkalemassef7952
@serkalemassef7952 Жыл бұрын
እዳልክ ተዋቸው ልጆቹ በናታቸው ጥላቻ ተሞልተው ነው ያደጉት ወላጂ አባትም ሆነ አሳዳጊቸው ስለወላጂ እናት ሲወሩ በጥላቻ ነው ማንም የሚኖርው የተፃፈለትን ነው አባትም ልጆቹን በማሳደጉ እደውለታ ነው ያየው ግዴታው መሆኑን ያወቀ አይመስለኚም ከዚህ በሆላ ብዙ ጥያቄ ይኖራል ሁሉም ልጆች ቤተሰብ በፈለገው ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀደው ነው የሚኖሩት የሚያድጉት
@rahelangelo978
@rahelangelo978 Жыл бұрын
ሰውየው በጣም ክብረ ነክ ነው ሴትየዋ ጌታ ጌታ እየተጫወተች አምላክ የማይወደው ስራ የምትሰራ ሴት ናት ልጆቹ እናታቸውን የማግኘት ፍላጎት አላቸው ግን እነሱን በመፍራት ሃሳባቸው አዘባረቁባቸው እባክህን እንዳልክ ልጆቹ እናታቸውን እንዲያገኙ አበረታታቸው ገፋፋቸው ዋጋህን ከአምላክ ታገኛለህ ሰዉየዉ ስም አጥፊ ይመስላል።
@tigistmengist319
@tigistmengist319 Жыл бұрын
እንዴ በጣም የገረመኝ ያሳዳጊዋ መደንፋት ምን ማለት ነዉ ወዳ ፈልጋ ነዉ በቤታቸዉ በንብረታቸው ገብታ ነዉ ያሳደገቻቸዉ እንጂ እሷ ፃዲቅ ሆኖ አይደል እናዉቃለን እኮ የእኞ ማህበረሰብ ልጆችን እኮ አሳቀቀችቸዉ ደግሞ የገረመኝ አባታቸዉ እጫሽ ቃሚ ናት ብሎል እያወቀ ከአንድም ሁሉት ልጂ ወዶ እና ፈቅዶ ወልዶል አሁን እሷን ቃሚ ናት ብላ ብላ የሚለዉ ምን ይፈጠር እኔ የማልፈልገዉ አይነት ባህሪ ካልዉ አይደለም ባል ልሆን ይቅር እና ጎደኛየም አይሆንም ወደደም ጠላ እናታቸዉ እናታቸዉ ናት የጌታን ስም አስሬ መጥራት ብቻ ምን ያደርጋል
@lemlemhagezom4173
@lemlemhagezom4173 Жыл бұрын
Beswam anfired lefta asadgalech
@tseglrdagebryes2449
@tseglrdagebryes2449 Жыл бұрын
እኔ ያመስለኛል አባታቸው በጣም ተጽኖ አለባቸው በነሱ አልደፋርም
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️
@selitekeste6034
@selitekeste6034 Жыл бұрын
መጀመሪያ ክርስቶስ የፍቅር አምላክ እንደሆነ ጠንቅቀሽ እወቂ! ስሙን ብቻ ነው አፍሽ ላይ የያሽው አባትዬው ደግሞ ልክ የልጆቹ ወላጅ እናት እንደገለፀችህ በጣም ክፉ ሰው ነህ ! በልጅነት አምሮአቸው አትፈልጋችሁም ጥላችሁ ሄዳለች እያልክ እንዳሳደካቸው ያስታውቃል አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል የተባለው ተረት ዛሬ ገና ገባኝ ልጆቹ በእርግጠኝነት እናታቸውን ቢያገኙ ደስ ይላቸዋል ምን ዋጋ አለው እናንተን ላለማስከፈት ነው ምክንያቱም አንቺ ከፈለጉ ይገናኙ እኔ አላገናኝም አልሽ አባትየው ደግሞ ጭራሽ እንዲገናኙ አትፈልግም ምን እናታቸው ብታጠፋ ልጆቹ መቀጣት የለባቸውም
@sintayehuhib156
@sintayehuhib156 Жыл бұрын
አባትም ሆነ አሳዳጊ እናት ስላደረጋችሁት መልካም ስራ እግ/ር ይባርካችሁ ነገር ግን ምንም አይነት በደል ቢኖር እንደ አንድ መንፈሳዊ ሰው እግ/ር ለኛ ምህረት ስንት አድርጎልን ለምን ምህረት አታደርጉም ሌላው እባካችሁ ስለ ልጆች እናት ምንም አታውሩ እጅግ ኀጢአት ነው ሌላው የልጆችን ሀይምሮ አትጉዱ ያረጋችሁትን መልካም ስራ ዋጋ አታሳጡ
@amsalekebede8179
@amsalekebede8179 Жыл бұрын
እንዳልክ ክፉ ሴት ናት በቅን መስመር አልሔደችም አሳዳጊ።
@jemilatiybe7171
@jemilatiybe7171 Жыл бұрын
ልጅቹ በጣም ያሳዝናሉ ከእናታቸው ጋር የገናኘ
@memegreimi9226
@memegreimi9226 Жыл бұрын
ለባልሽ ብለሽ መሰለኝ ያሳደግሻቸው አሁኑኑ ልጁ እዲሸማቀቅ ወቀሳ ጀመርሽ
@fatymashamin278
@fatymashamin278 Жыл бұрын
አባትየው ትክክል ነህ ይሄን ጊዜ ሴትዋ እንዳንተ ለፍታ ብታሳድግ ሰው ሁሉ ይፈርድላት ነበር ስለዚህ ትክክል ውሳኔ ነው የወሰንከው 15 አመት አንተ ትተካቸው ቢሆን ልጆቹን ሰው ባንተ ይፈርድ ነበር
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
አሁንም የተፈረደው በእባትየው ላይ ነው የአድምጭን አስተያየት ማንበብ ይቻላል: ከ99 ፐርሰንት በላይ ተፈርዶበታል
@tigitu8570
@tigitu8570 Жыл бұрын
@@Jocy939 inatim bitehon ba minim huneta eyategafaxache lijochun mexayake neberabat
@user-wf2ec8ps9g
@user-wf2ec8ps9g Жыл бұрын
እኔ፣ልጄን፣በሁለት፣አመቱ፣ተለያዬን፣ሲያሳድገው፣ጥላህ፣ሂዳለች፣እያለ፣አሳደገው፣ግን፣አሁን፣ልጄ፣ጋር፣ተነጋግረን፣ሀቁንአወቀ፣መልሶ፣አባቱን፣ለምን፣የሚሌጥያቄ፣ጠየቀው፣መልስየለም፣፣አሁን፣በፍቅር፣አብረን፣ነን፣አልሀምዴሊላሂ፣ወረኞች፣ወዴሀላ፣ቀረ፣ልጄችየ፣እናታቻሁን፣ቅረቡና፣ጠይቆት፣ብዙ፣ችግር፣አለ፣የኔው፣ደላላ፣እንዴዚሁ፣ነበር፣ወንድ፣ወዳነው፣እዬለነበር፣የሚመርዘው፣ይገርማ፣የታሪክ፣መመሳሰል፣ወላሂ፣እውነተኛ፣ታሪኬነው፣፣ተው፣አንተ፣ሠውየ፣ውሸቱን፣ትተተህ፣ልጅ፣እና፣እናት፣አስታርቅ፣ይሻላለሀል፣ብድሩ፣ከባድነው
@shashegelagay8134
@shashegelagay8134 Жыл бұрын
መጥፎ ሰው ነህ ያለፈ ሜስጥር ምንም አይረዳህም እሔን ባደባባይ የናታቸውን ምስጥር ስታወራ ከስሙ ይቅር አይልሑም
@meskeremdebebe9973
@meskeremdebebe9973 Жыл бұрын
የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 Жыл бұрын
እርግጥ እናት እናት ነቺ ግን አባታቸው በደንብ ነው ያሳደጋቸው ያሳደገቻቸው እናታቸው በጣም ጥሩ ሰው ነቺ ምንም አይወጣላትም እናት የተባለቺው አሳዳጊ እናታቸውን ማመስገን አላባት አሁን መታ እላፊ መሆኗ ያሳዝናል
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
ዝግምተኛ ሰው ካልሆነ በስተቀር እነዚህን ሰዎች የሰማ እንዲህ አይዘባርቅም ጏደኝነትና ዝምድና ሌላ ነው: እነዚህ ሰዎች ሊወገዙ ይገባል : በሽተኛች ናቸው ሊታከሙ ይገባል: ሃጢያተኛውን ሃጢያተኛ ነህ ባትለው ደሙን ከአንተ እጠይቃለሁ ያለው እግዚአብሄር ነው
@smohammed7586
@smohammed7586 Жыл бұрын
የአስተሳሰብ ደሀ አባት simply materialist ....what a poor attitude
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
Ya he is shameful.for the kids it’s embarrassing
@chefgeni7700
@chefgeni7700 Жыл бұрын
ግብዝ ነች አበደች እኮ ልጆቹን አታንገላቷቸዉ
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 9 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 72 М.