ከወራት በፊት ጀበል አን-ኑር ተራራን በመውጣት መለኮታዊ ራእይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገለጠበትን ቦታ ለማየት ታድዬ ነበር።

  Рет қаралды 4,415

Ustaz Bedru Hussein

Ustaz Bedru Hussein

Жыл бұрын

ከወራት በፊት ጀበል አን-ኑር ተራራን በመውጣት መለኮታዊ ራእይ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገለጠበትን ቦታ ለማየት ታድዬ ነበር። ሺህ ዓመታት ወደ ኋላ ተመልሰን ከታላቁ ነቢይ (ሰዓወ) ጋር ቆይታ እናደርግ ዘንድ ጋበዝኳችሁ።

Пікірлер: 68
@mohammedbrother3776
@mohammedbrother3776 Жыл бұрын
ወላሂ ታድለህ ኡስታዝ አንተ እንደዚ እንደምትወዳቸዉ አላህ ይዉደድህ ነገም የሳቸዉን ጉርብትና ይወፍቅህ። እስኪ ኡስታዜ አንተም ዱአ አርግልኝ ወላሂ በጣም ነዉ ምወድህ!!!!
@user-lp1xv3yr6q
@user-lp1xv3yr6q Жыл бұрын
አላህይቀበልህ ኡሰታዝ እኔበጣምኘዉ የምወድህ ለአላህብየ ያረሱል ጉርቢት ያድርግን ሁላችንንም
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 Жыл бұрын
ኡስታዜ እኛንም አላህ እንዲወፍቀን በዱዓ አትርሳን።
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አህለን ኡስታዜ ሰለላሁአለይሰለም አሚንያረብ
@zayenaalafu5792
@zayenaalafu5792 Жыл бұрын
ማሻአላህእስታዝእኛንም ይወፍቀንያርብ ኡስታዛችን አላህእድሜወትን ይጨምርልን ያራህመኑ እስከቤተሰበወ ያርብ
@gharuhira
@gharuhira Жыл бұрын
ሐቢቢ ኡስታዜ ማሻአላህ። እኔም በቅርቡ ይህን ታሪካዊ ቦታ በአካል ለማዬት እያሰብኩ ነው። በዱዓ አንረሳሳ።
@badreybadrry8453
@badreybadrry8453 Жыл бұрын
ጄካለሂ ከይረን ኡሥታዝነ አለሂ ይቃባሎቲ አላሂ ሁላችንም ይዎፊቃን 🕋🕋🕋🕋🕋🕌🕌🕌💞
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
ሶሎለሁ አለህ ውስለም ሀቀቅ ስለስቸው ስውራ ሁሌም ምን አለ በዬሃቸው ይለለሁ አለህ ሽፈአቸውን ይውፈቀን ያርብ በህይውቴ አድ ብዬ ያምመኛው ነገር ብኖር ስልሞት ከኣበን መዘያርነ መያት ነው እደው አለህ ይውፈቀኝ ይውፈቀን እደኔ ለምመኙት ያርብ ዘይሬ ውለጆቼንም መዘያር ነው ምኞቴ እለሂ አልማል ገይብ ያሆከው ጌታችን በእዝነትህ ውፍቀን በዱአ አትርስን ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ ♥
@ayishaahmed2521
@ayishaahmed2521 Жыл бұрын
ኡስታዝ ማሻአላህ ምንተሰማህ ወላሂ ገና ሳየዉ ነዘረኝ።በአላህ እዛ ካለህ የከበረ ሰላምታና ዱአ አርግልኝ። እንዳየዉ።
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛከሏኸይር ኡስታዙና ለእኛም ዱአ አድርጉልን ኡስታዙና አላህ እንዲወፍቀን
@ethiopia819
@ethiopia819 Жыл бұрын
እኔ ምንም ሳይሰማኝ ነው ያለቀው ነሺዳው ቢቀር ኡስታዝ 😭😭
@aziza3691
@aziza3691 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ነገ በአኼራ የርስዎ ጎረቤት ያድርግህ ሰው ከወዴዴው ጋር ነው እሚቀሰቀሰው አላህየ ውዴታችንን በተግባር ያድርግልን ያረብ
@user-hr9gw9pc9t
@user-hr9gw9pc9t Жыл бұрын
ኡስታዝና አላህ እርጀም እድሜ ይስጥህ
@fuhhg1808
@fuhhg1808 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ እኛንም እዲወፍቀን ዱአአርግልን ከመዳሜ ጋር አርጌአለሁ ግን ያረኩ አይመስለኝም
@user-fe2wq7sw2d
@user-fe2wq7sw2d Жыл бұрын
የኔ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-ke9we1tr6d
@user-ke9we1tr6d Жыл бұрын
ለሳቸዉ ያለህ ዉዴታ saw አላህ በራህመቱ ነገ በጀነት ከሳቸዉ ጋር ያረግ ወላሂ ለሁስታዝ ሁሌም ነው ምመኘለት ወላሂ
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelih Ustaze bedru Hussen
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 Жыл бұрын
ያኡስታዝ ብድሩ ሁሴን ጀዛከላ ኽይር በድአ አትርሳን اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا
@user-xu6um5oq1g
@user-xu6um5oq1g Жыл бұрын
ጀዛኩምሏህ ኡስታዝየ😍😍😍😍🙏❤️
@user-qu2gv7nz3z
@user-qu2gv7nz3z Жыл бұрын
ክዱባይ መካ አዘይራኛለቹ መዱሜ አሁንም ይወፍቀኝ
@hmohammed1
@hmohammed1 Жыл бұрын
Habib yaa RasuluAllah SAWS ZJK Ostaz. Egnam Allah yewefiken hedo lemayet InshaAllah
@nurethassen9696
@nurethassen9696 Жыл бұрын
Alhamdilhe enkan allhe wefqhe ustaz, allhe eganm yewfqen enshallhe
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d Жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ኡሱተዝ መሸሀለ አለሀ ለዉለችንም ይወፊቀን
@alfiaalfia7191
@alfiaalfia7191 Жыл бұрын
S.a.w ya Allah egnanm azayren yareb
@qafar4287
@qafar4287 Жыл бұрын
Masha Allah tabarak Allah
@nefisa17
@nefisa17 Жыл бұрын
Mashallah make duaa for me please
@babulkhayr2134
@babulkhayr2134 Жыл бұрын
ألله مصلي وسلم وبارك على محمد
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
ሱብሀነላህ
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 Жыл бұрын
Mashaallah Allah eganem yewefeqen
@saaedaas4407
@saaedaas4407 Жыл бұрын
ጀዛክላህ ኸይራን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰለላሁ አለይ ወሰለም
@rabeyatube1882
@rabeyatube1882 Жыл бұрын
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ mashallah mashallah mashallah mashallah ኡስታዘ ጭን አላህ ይጠብቃችሁ
@zaharahassen9425
@zaharahassen9425 Жыл бұрын
ماشا الله يرب وفقنا
@toybaahmed7246
@toybaahmed7246 6 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
ሱብህን አለህ ነሽደውም ደስ ይለል ♥
@Leteyu
@Leteyu Жыл бұрын
ማሸአላህ
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 Жыл бұрын
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Selellahu alyehi wesellam Selellahu alyehi wesellam Selellahu alyehi wesellam SubahnAllah Alhmudulillah wolellah ellah AllahuAkebar Jazakallah kayerane usetaz Allah edemena tena yesethe
@user-qu2gv7nz3z
@user-qu2gv7nz3z Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Жыл бұрын
መሸአለህ
@saaedaas4407
@saaedaas4407 Жыл бұрын
ሶለላህ አለይሂ ወሰለም
@ayoutube5185
@ayoutube5185 Жыл бұрын
ማሸአለህ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Salalhu alhe wasalame
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይወፍቀን ዱአ አርጉልን እኔም ቤተሰቦቼንም የማዘይርበት አቅም አላህ እንዴሰጠኝ
@qafar4287
@qafar4287 Жыл бұрын
🌺ﷺ🌺ﷺ🌺ﷺ🌺
@Ever-yx9zx
@Ever-yx9zx Жыл бұрын
ውስታዝ ጀዛከላኻይር ድምፁን ግን ከካሜራ ጀርባ ማድረግ ትችል ነበር አላህ ይጠብቅህ
@user-on3fv8yn7d
@user-on3fv8yn7d Жыл бұрын
ማሻአላህ
@zaharahassen9425
@zaharahassen9425 Жыл бұрын
اللهاكبر
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 Жыл бұрын
አሚን
@zenashjafer9205
@zenashjafer9205 Жыл бұрын
እኔንም አላህ ብቻ ይወፍቀኝ አሚን
@abdoshikur1647
@abdoshikur1647 Жыл бұрын
ኡስታዝ ምንኛ የታደልክ ነህ? ወላሂ ለአላህ ብዮ በጣም እውድሀለሁ ለአላህ ብለህ ድዋ አድርግልኝ
@asm4634
@asm4634 Жыл бұрын
ኡስታዜ ለምስኪኑ ሀበሻ እንዴ ኳክብት ሆነችሁ እያበራችሁ ነዉ ያላችሁት ,እኛም በሰማን እርሶም በተናገሩት የሚንጣቃም አላህ ያደርገን,አላህ☝ካቲማችን ያሰምሪልን🤲🤲🤲
@saaedaas4407
@saaedaas4407 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነበር ጫጫታ ባይኖረዉ
@zaharahassen9425
@zaharahassen9425 Жыл бұрын
س و الله اليح وسلم
@ethiopia819
@ethiopia819 Жыл бұрын
😡😡
@wafo1054
@wafo1054 Жыл бұрын
ሶለላሁ አለሂ ወሰለም
@foziyabaderufoziyabaderu9257
@foziyabaderufoziyabaderu9257 Жыл бұрын
አሚሚሚሚሚሚንንንንንንንንያረብ
@zeyba9791
@zeyba9791 Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይወፍቀን
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h Жыл бұрын
እውነት ነዉ ።ጀበለኑር የተባለው ጀበሉ አካባቢ በጨለማ ጀበሉ አካባቢ ብርሐማ ነው ።ዋሻው በአላህ ቁድራ ከካእባው በቀጥታ ይገናኛል።ሁለተኛው ጀበለሶር ሐየል ሒጅራ ይገኛል ነቢያችን ሰለ፣አለ፣ወሰ፣ሶስት ቀን የተቀመጡበትና ወደ መዲና የሄዱበት ነው ።ሁለቱም ተራራሮች ከካእባው በቀጥታ ትይዩ ናቸው ።እዛላይ ሆኖ ሙሉ መካን ማየት ይቻላል።።ይህን ታሪካዊ ቦታ ለማየት ለሚመኙ ሁሉ አላህ ይወፍቀን።።ረሱልና ሰለ፣አለ፣ወሰ፣ሰሐቦቻቸው ለዲናችን የከፈሉትን ዋጋ እጅግ ያሰታውሰናልና።።ጀዛኩሙሉሐይረን።።
@fatumamohamed6559
@fatumamohamed6559 Жыл бұрын
እስታዝ እንካን ኣላህ ወፈቀህ ለኛም ዷ ኣርግልን እንዲወፍቀን
@sofianwar2570
@sofianwar2570 Жыл бұрын
👂👂❤❤❤👍👍☝☝☝
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
አላህ ይወፍቀን
@fteye427
@fteye427 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰❤💔
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
እዚህ እያለን ለማየት ርቆናል
@agjejjdgh6790
@agjejjdgh6790 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@foziyabaderufoziyabaderu9257
@foziyabaderufoziyabaderu9257 Жыл бұрын
እድምህንያርዝምልንውድውስታዛችንእሙራህንምተቀባይነትያለዉመቅቡልያድርግልህ
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h Жыл бұрын
ምንም አይሰማም።።ጀበሉን አውቀዋለሁ።።ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኡሰታዘና።።
@zayenaalafu5792
@zayenaalafu5792 Жыл бұрын
ማሻአላህእስታዝእኛንም ይወፍቀንያርብ ኡስታዛችን አላህእድሜወትን ይጨምርልን ያራህመኑ እስከቤተሰበወ ያርብ
@alfiaalfia7191
@alfiaalfia7191 Жыл бұрын
S.a.w ya Allah egnanm azayren yareb
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 93 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,8 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
ፍቅራቸው
1:01
Ustaz Bedru Hussein
Рет қаралды 2,7 М.
ማየት ነው እምመኘው !
1:01
Ustaz Bedru Hussein
Рет қаралды 20 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 93 МЛН